ጎንደሬ በዝና - ያቤክ ሞላ Yabek Molla - Gondere Bezina (Ethiopian Music) - official release

  Рет қаралды 229,173

Krar Studio

Krar Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 237
@Barnos235
@Barnos235 14 күн бұрын
ቀጣይ በሸዋ፣ በቤተ-አማራ ፣ በግዮናውያን(ጎጃም) ሥም እንበሻበሻለን እየሞትንም ቢሆን ጊዜው የኛ ነዉ። ★አማራውያን ሰላማችሁ ይብዛልኝ 💚💛❤️ ★ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️
@jemalahmed-w6o
@jemalahmed-w6o 14 күн бұрын
የኛ ሙሽራ ጎንደርዬ ልጆችሽም እህት ወንድሞችሽም ያዜሙልሻል ከወሎ ከሸዋ ከጎጃም ሁሉም ይወዱሻል
@setegnaddis1575
@setegnaddis1575 14 күн бұрын
ዘንድሮ ጎንደር ለሙዚቀኞች ሽልማት ማዘጋጀት አለባት ልዩ ነው መልካሙን ያምጣልን ድል ለአማራው ፋኖ🙏
@blenmolla-o8r
@blenmolla-o8r 13 күн бұрын
እውነት ነው መዘጋጀት አለበት እነዚህን እንቁ ስዎች ማበረታታት አለብን በርቱ እንበላቸው
@MolatuAmare
@MolatuAmare 12 күн бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ አማራዎች በጣም እምወዳችሁ❤❤❤
@muleb7977
@muleb7977 14 күн бұрын
ለጎንደር ከተሰሩ ስራዎች ይሄ ስራ አንደኛ ሆኖ አግንቸዋለሁ🎉🎉 ቡምምምምምምምምም🎉🎉🎉
@Barnos235
@Barnos235 14 күн бұрын
★ኩሩ አምሓራውያን 💚💛❤️ ★ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️ ★ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤️
@today.football.highlights
@today.football.highlights 14 күн бұрын
ጎንደርን በሚገባ የገለጻት እና ድንቅ ሙዚቃ ❤
@ሂሩት-ኈ8ተ
@ሂሩት-ኈ8ተ 14 күн бұрын
በእዉነት በጣም ይችላል እናመሰግናለን ክበርልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤ በአጠቃላይ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zinet1234-jb9iq
@Zinet1234-jb9iq 14 күн бұрын
የኔአማራየቤትአማራነኚ ወለየ ጎደር አገራችን ሸዋም አገራችን ጎጀም አገራችን ሥማቺን አማራ አገራችን ኢ/ያ ከጥንት አሁንም ሁሌም የሚኖር የኔ አማራየ ወደፊት አንዲ ቀን የእውነት ሣቅ እንሥቃለን አማራየ
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 14 күн бұрын
እዉነት ነው 😢
@Iselassiei782
@Iselassiei782 13 күн бұрын
Amen!!! 🟩🟨🟥
@TesfayeWorku-cf5oe
@TesfayeWorku-cf5oe 13 күн бұрын
እንደ ዘንድሮ ጎንደርን ማየት ናፍቆኝ አያቅም 😍😍❤❤❤
@bahibahi5177
@bahibahi5177 14 күн бұрын
እናታለም ጎንደር ሽቅርቅሯ ጎንደር ሙሽራዋ ጎንደር እናመሰግናለን 💚💛❤ 👏👏👏👏👏
@Samry-bm1ep
@Samry-bm1ep 13 күн бұрын
የዘንድሮዉ ይለያል የጎንደር ዘፈን ደግሞ እኮ ረጋ ብላችሁ ነዉ የምትዘፉኑት በእዉነት ክብረት ይስጥልን❤❤❤
@tttyaht
@tttyaht 8 күн бұрын
ኲታዉን አለባበሱ በጣም ያምራል። ድምፁም ቆንጆ አንደበቱም ለዛ አለው። ጐበዝ ወንድማችን።
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 14 күн бұрын
አማራንቴ ኩራቴ 💋💋💋💋💋 ጥሩ ስራ ነው በርታ❤❤👌🏻💃
@AyeleSewmehon
@AyeleSewmehon 12 күн бұрын
ደስስስ ይላል ሰውን ወደ በዓል የሚመልሱ ሙዚቃዎች እየወጡ ነው በርቱ እሄ ደግ ህዝብ❤
@adinagidey4360
@adinagidey4360 4 күн бұрын
እውነትም እናትዋ ጎንደር እንኳን ያደግንብሽ ያየሽ በፍቅርሽ ተቃጥሏል❤❤❤❤
@blenmolla-o8r
@blenmolla-o8r 13 күн бұрын
እጅግ በጣም አሪፍ ስራ ነው በጣም ብዙ ነገር እንጠብቃለን ብዙ አቅም ያለው ልጅ ነው ይቀጥል ብለናል ክራር ስቲዲዮ በጣም እናመሰግናለን እሄን የመሰለ ሙዚቃ ስለሰጣችሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Semretarekegn
@Semretarekegn 14 күн бұрын
ባለንጀሬ ወንድማለም እጅግ የሚገርም ስራ ነው ጎንደርን የሚመጥን ቆንጆ ሙዚቃ እሂን ዘፈን ለማለት ይከብዳል መጽሃፍ እንጅ ዘፈን አይደለም አድ ሙሉ መጽሃፍ የሆነ ሙዚቃ 💪
@Atsi1995
@Atsi1995 18 сағат бұрын
ውይ ባህል አቤት ደስ ማለቱ❤❤❤❤❤
@Fasiltessema-uy5kg
@Fasiltessema-uy5kg 14 күн бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታልን ወንድሜ ❤❤❤
@fantizeleke9899
@fantizeleke9899 10 күн бұрын
የኔዋ ጎንደር ሰላምሽን ያብዛልሽ
@Hailemarym
@Hailemarym 2 күн бұрын
እኔ ጎንደሬ ነኝ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
@BettyMoses-ch1ft
@BettyMoses-ch1ft 8 күн бұрын
አጅግ ዘንድሮ ጎዶወቾ ልዬ ናቹሁው
@LilLove-e5o
@LilLove-e5o 14 күн бұрын
ትችላለ ያብዬ ❤❤❤❤❤
@AlebachewGashaw-t7p
@AlebachewGashaw-t7p 13 күн бұрын
እናት አለም ጎንደር ሁሉም ተቀኘልሽ ይገባሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henaye
@henaye 13 күн бұрын
ብሔር የሚለውን ዘረኝነት ያመጣብንን ፈጣሪ ይንቀለው አቦ😢😢😢😢ፍቅራችንን አሳጡን እኮ
@sebleashagre2315
@sebleashagre2315 14 күн бұрын
እሚገርም ስራ ነው ወንድማችን በርታ ጎንደር አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🔥👊
@Chuc362
@Chuc362 11 күн бұрын
በጣም የተመቸኝ ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን❤
@slaimanalmassri1325
@slaimanalmassri1325 14 күн бұрын
I love it🎉❤
@AyaErgete
@AyaErgete 14 күн бұрын
አብሮ አደግ መኩሪያ ያቤክ ትችላለህ ድንቅ ስራ ሌላም እንጠብቃለን ወንድማለም👏👏👏
@weretaw
@weretaw 14 күн бұрын
በሰማው ማልጠግበው ደምጽ ምን ቃል የለኝም አስደመምከኝ የቤክ አንደኛ🥇 እንካ ወድቆብሀል 👑👑👑❤️
@alemayehubelew1384
@alemayehubelew1384 7 күн бұрын
ተባረኩ
@hagerew
@hagerew 14 күн бұрын
ሰዎች እመኑኝ ይህ ዘፈን ከ እድሳቱ ይበልጣል
@Barnos235
@Barnos235 14 күн бұрын
😂😂👏🏽👏🏽👏🏽
@SolomunSol-u7h
@SolomunSol-u7h 14 күн бұрын
ጎንደርየ በስደት እንባ ብቻ 😢❤❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 14 күн бұрын
እናታለም ጎንደር❤❤❤
@elithabethmesfin2023
@elithabethmesfin2023 11 күн бұрын
ይብዬ በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤
@EziEzi
@EziEzi 12 күн бұрын
የሚገርም ስራ ነው በርታ ያቤኮ!💚💛❤️
@TerefechWondeTadele-h9r
@TerefechWondeTadele-h9r 7 күн бұрын
ምርጥ ስር ነው ❤❤❤❤
@Hanabatiru8885
@Hanabatiru8885 8 күн бұрын
ዎው ነው የምር ደስ ሲል
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 6 күн бұрын
❤❤❤ታዲዬ የእና ድምፀ መረዋ❤❤❤
@dawitherouy9914
@dawitherouy9914 11 күн бұрын
Wow wonderful job!! Great song 👍🏽👍🏽 God bless you all and all your family's ☦️🙏🏾☦️ let's love each other's like before 50 years ago 💝💝🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💝💝 God bless his world 🌎🌍☦️🙏🏾☦️💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@hagerew
@hagerew 14 күн бұрын
ክራር ስትዲዮ እናመሰግናለን
@solyeshi2186
@solyeshi2186 3 күн бұрын
1ኛ ❤❤❤
@UR.RONALDO2-h9z
@UR.RONALDO2-h9z 12 күн бұрын
እኔ እንደሌሎቹ ከ 🇪🇷ዊ ነኝ ።ብየ አልዋሽም እኔ gondere negn🎉
@abbialemu6371
@abbialemu6371 5 күн бұрын
So so so good ❤❤❤
@ebrahimnurhusen
@ebrahimnurhusen 14 күн бұрын
መከታየ ወንድም አለም ❤❤ጎንደርየ ❤❤❤❤❤❤
@HanamariyamkidaneTiku
@HanamariyamkidaneTiku 14 күн бұрын
የሚገርም ሙዚቃ እና ዘመን ተሻጋሪ ነው የአቢክ ትችላለህ አራት ነጥብ
@beteamhara-tube99
@beteamhara-tube99 8 күн бұрын
Good work
@12ሚካኤል
@12ሚካኤል 9 күн бұрын
አንደኛ ነህ በጣም ❤❤❤
@frehiwotyirga8537
@frehiwotyirga8537 11 күн бұрын
የምለው የለኝም😊
@deguzeleke2018
@deguzeleke2018 13 күн бұрын
በርታ ወንድሜ ብዙ እንጠብቃለን
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 12 күн бұрын
ለሙሽራዋ ጎንደር የተዘፈነ የጥምቀት ስጦታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@teddy6326
@teddy6326 13 күн бұрын
Yeba Harif sera new!!
@ruthkas9268
@ruthkas9268 14 күн бұрын
እንኳንም አማሐራ ሆንኩ ❤❤❤❤
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 11 күн бұрын
የኔ የዋህ ጀግና ህዝብ ስላማችሁ ይብዛ❤
@esubalew-z1t
@esubalew-z1t 13 күн бұрын
rhythmic, beautiful, electric, warm, lyrical, melodious, etc.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yabek
@Galaanoromoo
@Galaanoromoo 13 күн бұрын
ዘፈን አንደኛ እኮ ናቹ🎉🎉🎉🎉
@Amyi7826
@Amyi7826 10 күн бұрын
My home town Gondar I love you & I miss you ❤
@tigistuyemane8560
@tigistuyemane8560 12 күн бұрын
My Gonder❤
@yichalal402
@yichalal402 4 күн бұрын
የቅማንት/ጎንደር ዘፈን ገኖ እየወጣ ነው::በጣም ደስ ይላል::
@ygyygh6610
@ygyygh6610 14 күн бұрын
ዉበታሙ ቤተ አማራዬ❤❤❤❤😘😘
@azawuntmalefiya2303
@azawuntmalefiya2303 8 күн бұрын
ዋውውውው
@betlihembantihun2202
@betlihembantihun2202 4 күн бұрын
ቆንጆ የሆነ ስራ ነዉ❤❤🎉🎉 ግን ይሄን ሁሉ ለፍታችሁ መስራታችሁ ካልቀረ በጎንደር ትክክለኛ ባህል መሰረት ባለፍሪዞች ፀጉራቸዉን የተተኮሱት ቁጥጥር የተሰሩት ስአት ወስደዉ ሹሩባ ቢሰሩ ።ሹሩባ በአይነት አለ ።ታላላቅ እናቶችን አባቶችን መሃል ላይ ለዘፈን ቢነሱ።መልካም እድል🎉🎉🎉
@mimifire3281
@mimifire3281 12 күн бұрын
እናትዋ ጎንደርዬ ስስቴዋ አካልዋ እናትዋ ❤❤❤
@tinbitgirma8758
@tinbitgirma8758 13 күн бұрын
Enkuan des alih yibe btm hrf music new ❤
@gojjammelkamu4236
@gojjammelkamu4236 10 күн бұрын
ማዕዚ እንኳን ደስ አላችሁ እጅግ መልካም ስራ ነው ወደኃላ በትዝታ ይዞ የሚሄድ በርቱልን❤❤❤❤❤
@kasvocalist
@kasvocalist 10 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ስራነዉ ። ጎበዝ አቀናባሪ ነህ ሙዚቃዉን የሰራሀዉ
@FENTEYETILAHUN
@FENTEYETILAHUN 10 күн бұрын
Gondera balihn yendegne nber egezabhare yetebikeh
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 14 күн бұрын
በርታ ጅግናው ውድሜ ቆንጆ ስራ ነው
@YeshambelZewale
@YeshambelZewale 13 күн бұрын
የሚገርም ስራ ነው ክበርልን ወንድማችን❤❤❤
@MeseretMesi-o1y
@MeseretMesi-o1y 3 күн бұрын
❤❤❤ጎንደር
@Haptem-u3j
@Haptem-u3j 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እናታለም,ጎንደር❤❤❤❤
@solomonGetanhe
@solomonGetanhe 11 күн бұрын
❤የእውነት ቀን ያምጣ
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 13 күн бұрын
በጣም ድንቅ እና ግሩም ሥራ ነው ❤❤❤❤❤
@centadanesportsman6705
@centadanesportsman6705 14 күн бұрын
እረ ያንተ ይለያል ይቤ እድሜና ጤና ይስጥህ እንጅ እናያለን ብዙ
@tsomeminas1786
@tsomeminas1786 13 күн бұрын
ይቤ ወንድሜ እጂግ የሚያኮራ ስራ ነው እኛም ኮርተንብሀል 💪💪💪
@Ra.com65
@Ra.com65 13 күн бұрын
Wow wow Thank you!! so much:: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mengeshaHailemelekot
@mengeshaHailemelekot 13 күн бұрын
Master piece indeed
@birukgebeyehu3255
@birukgebeyehu3255 14 күн бұрын
miyamer sera new yabu wendeme❤ enameseginalen🙏🙏🙏🙏
@MeskeremMekete-w1i
@MeskeremMekete-w1i 9 күн бұрын
ጎደርየሰላምሽይመለስውዷሀገሬ❤
@HasetGanta
@HasetGanta 12 күн бұрын
Wow❤ድምፅ
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 12 күн бұрын
እናታለም ጎንደር ዙሮ መግቢያየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ድል ለአማራ ፋኖ ለተገፋው ወገኔ💔💔💔💔
@selamtaswe5050
@selamtaswe5050 10 күн бұрын
የምወድሽ ጎንደር ናፍቆቴ ስስቴ❤❤❤❤
@FanoMedia27
@FanoMedia27 14 күн бұрын
በርታልን ወንድማለም እጅግ ግሩም ስራ ነው!
@et2507
@et2507 12 күн бұрын
Clear view., a scientific method.
@MinilekAdwa
@MinilekAdwa 14 күн бұрын
Wooooow !!!! This is a beautiful treasure
@Ethiopia8040
@Ethiopia8040 14 күн бұрын
❤ ምርጥ ነዉ። በርታ ጎንደርን ከመሳሪያ ዉጭ በሆነ መልኩ መግለፅ ❤ ይገባናል
@LakewLakewfk
@LakewLakewfk 9 күн бұрын
ናፍቆቴ ጎንደር
@fasikaAmsalutube5730
@fasikaAmsalutube5730 14 күн бұрын
እጅግ ድንቅ ነው የኔዋ ጎንደር🔥🔥🔥🔥🔥💪💪💪💪💪👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 14 күн бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ስራ ነው🎉🎉🎉
@yonatansisay1191
@yonatansisay1191 14 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ👏🏼👏🏼😍😍
@GeremewY21
@GeremewY21 14 күн бұрын
ዋውውው በጣም ቆንጆ ስራ ነው እናታለም ❤❤❤❤ መልካም እድል
@danielyonas1836
@danielyonas1836 13 күн бұрын
በጣም አሪፋ ስራ ነው
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 14 күн бұрын
መታሰቢያነቱ ለጋሽ ይርጋ ዱባለ ማድረጋችሁ ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል ግሩም ስራ ነው በርቱ❤❤❤
@MatiyasLibsework-m4l
@MatiyasLibsework-m4l 11 күн бұрын
New version of instrument melody
@KasahunShetie
@KasahunShetie 13 күн бұрын
God bless you 🥰
@HailemichaelZewde-pd3xd
@HailemichaelZewde-pd3xd 14 күн бұрын
ደግሞ ሌላ ስጦታ❤😍👌
@muleb7977
@muleb7977 14 күн бұрын
Wowewwe🎉 🎉🎉🎉🎉 bro
@hagerew
@hagerew 14 күн бұрын
ሌላ ስጦታ 🙏🙏🙏
@AmanuelAlemu-lm7zz
@AmanuelAlemu-lm7zz 14 күн бұрын
ደስ የሚል ስራ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
YIGZAW BELAY NON STOP #1 Ethiopian Music 2023_2024
13:32
ይግዛው በላይ_ Yigzaw Belay Official
Рет қаралды 143 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
New Eritrean Music 2025 - ጥውይ - Twiy -  Amanuel Goitom - Awdamet Music
13:10
Armana Entertainment
Рет қаралды 1,1 МЛН
ephrem tamiru
3:03:58
Ethiohope
Рет қаралды 2,8 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН