የኩርኩርፋ አሰራር /Ethiopian food how to make kurkufa /Ethiopian cultural food

  Рет қаралды 19,467

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ተመልካቾቼ እንዴት ቆያቹ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑና የደውል ምልክቱን በመጫን አዳዲስ ቪድዮ ስለቅ ወዲያው እንዲደርሳቹ all የሚለውን ወይም የመጀመሪያውን በመንካት የመጀመሪያ ተመልካች ይሁኑ መልካም ሰንበት የሌላኝው የኩርኩፋ አሰራር ሊንክ kzbin.info/www/bejne/o37ZZ56Ai9V1d9E
@ልዕልናየእየሱስተክታይ
@ልዕልናየእየሱስተክታይ 4 жыл бұрын
ሰላቸው ምድነው አተሞና ? ጀግና በረቺ
@neimayasin605
@neimayasin605 4 жыл бұрын
ሰላቾ ምንድነው?
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 4 жыл бұрын
አይ ቀመስኩኝ ብለሽ ወደጎን ቁጭ ያረግሽ አይ አዶት ጎበዝ ነሽ በርቺ እኔም በጣም የምወደው ምግብ ነው የክፍለሀገር ልጅ ነኝ ብዙሁን ጊዜ እሰራለሁ
@muluabera2379
@muluabera2379 4 жыл бұрын
Neima Yasin Cliantro is Coriander leaf
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
ዋዉ ያሚ ነው አዶትዬ እጅሽ ይባረክ 👌 እስኪ እኔንም ጎብኝኝ አዶትዬ አዲስ ነኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🥰🙏🏻
@bsdba-ei2nt
@bsdba-ei2nt 2 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጅዬ ደስ ይላል
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ኩርኩፋ መጀመሪያ ግዜ ስሰማ ።
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
እኔም እድሜ ለዩቱብና እህቶቻችን ስንት የአገራችንን በዓልን ምግብ አስተዋወቀን
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ 4 жыл бұрын
ዋዉዉ ምርጥ አሠራር እጅሽ ይባረክ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 6 ай бұрын
የት ክፍለ ሀገር የምን ባህላዊ ምግብ ነው ብታሳውቂን ደስ ይለኛል ለማወቅ ያህል ነው ሀገራችን በብዙ ጎሳ የታደለች ባለሀብት ነበረች ስላም ቢኖራት ፈጣሪ ለሀገራችን ስላም ይስጥልን እህቴ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን በርች
@haben5084
@haben5084 4 жыл бұрын
Looks delicious. You are clean and nit when you Cook everything
@marthahaile3330
@marthahaile3330 3 жыл бұрын
ምንአይነት ብሩክ ነሽ አንቼን ያየሁ ቀን ጀምሮ በጣም ነዉ የወደድኩሽ ሥራዎችሽ ሁሉ መልካምና: ጣፋጭ :ጨምሮ ይባርክሽ!!
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስራር ነው አዶትዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@woinalemu8537
@woinalemu8537 4 жыл бұрын
ልዩ ሥራ ነው እናመሠግናለን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ዋው እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 4 жыл бұрын
አቤት ሞያ 👌🥰
@nebilamuhammed1001
@nebilamuhammed1001 2 жыл бұрын
ስላንቾ የምን ቅጠል ነው?
@h.j8360
@h.j8360 4 жыл бұрын
70k ዋው በርቺ የዛሬው ልዬ ነው ሥሙ እራሱ አይያዝም
@abebadesta7315
@abebadesta7315 4 жыл бұрын
ውሃ አታብዢ ኩርኩፋውን አነስ አድርገሽ በእንፋሎት ይበስላል
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
Yammy 😋👌 እጅሽ ይባረክ
@enocook
@enocook 4 жыл бұрын
Never heard of this kind of food but now I do Thank you for sharing with us
@marthakwt7830
@marthakwt7830 2 жыл бұрын
ዋዉበጣሚያሚራሊኢግዚብሔርኢጂቪዪባኪሺ
@meseretworku9275
@meseretworku9275 2 жыл бұрын
Adotyna betame konjo new
@redufida4914
@redufida4914 4 жыл бұрын
ልዩ ነው
@leylabushra2750
@leylabushra2750 4 жыл бұрын
you doing very good job 👏 I like it keep it up.
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Adotye wow looks delicious 😋 I learned something new I will definitely try tebareki 🙏🏾❤️
@warjeetube8027
@warjeetube8027 3 жыл бұрын
What is the green leaf you mix with garlic pls write it down for me thanks I like all your foods
@alemat897
@alemat897 4 жыл бұрын
Wow never heard about this food i will try it for sure.
@tashaykef796
@tashaykef796 3 жыл бұрын
Wow❣Dilla or hageremariyam debub(south Ethiopia food) yadege yakewal....
@Hagerfiker7
@Hagerfiker7 Ай бұрын
Cilantro ድምብላል ነዉ። በአማርኛ አዉሪ.. የሲዳማ ባህላዊ ምግብ ነዉ ካልተሳሳትኩ
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 4 жыл бұрын
ሊሊዬ ሰምቼ አላውቅም አዲስ ነገር ነው ያሳወቅሺኝ 😍 ሲታዬ በጣም ቆንጆ ነው🥰 እሞክረዋለው ተባረኪ የኔ ቆንጆ 🙌🏾😍😘😘😘
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 4 жыл бұрын
Wow looks delicious I will try it thank you for sharing 🙏
@azebgoytome4583
@azebgoytome4583 4 жыл бұрын
እኔ አዲስ አበባ ሰኖር አይቼ አላወቀም በጣም አመሠግናለሁ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ከእንጀራ ሌላ ብዙ ምግብ አለኝ በርቺ እሥቴ
@tinbitsolomon612
@tinbitsolomon612 4 жыл бұрын
Eheta abezagawn yhenen megeb yemeserut sheromada watem kolefa nachuew
@Betesfa
@Betesfa 10 ай бұрын
አንቺም ስሪልና እሀታችን
@zeynuti2917
@zeynuti2917 2 жыл бұрын
betam arif nw .gn wuhawun tinsh qenes bitadergi betam arif yihonal ## be enfalot bich sibesil betam nw yemitafitew...simu degmo kurkurfa sayhon kurkufa nw..berchi ejish yibarek
@azeb8953
@azeb8953 4 жыл бұрын
I can’t wait to try it 👏🏻
@akakiresort1723
@akakiresort1723 4 жыл бұрын
l we’ll try looks 😋👌
@tadeletamiru8671
@tadeletamiru8671 4 жыл бұрын
ወደደቡብ አካባቢ ተዘውትሮ ይበላል በስጋ ለየት ያለነው ምርጥ ነው
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አዶትዬ እሞክረዋለው አዲስ ነገር ተምሬአለው 😍 ❤️
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 4 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ ባለሙያ ቤትሸ መጣሁ አንቺሞ ጎራ በይ
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 4 жыл бұрын
Betam Arif new, wedegewalehu
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 4 жыл бұрын
Balemuya eko nesh egeshe ybarek yena konjio
@خديجهس-ح3ض
@خديجهس-ح3ض 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እጆችሽን ይባርክ
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 2 жыл бұрын
እዴኤ ኩርኩፋዬ ኛቤት ብቻ የምናውቀው ነበር ሚመስለኝ
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 4 жыл бұрын
አዶትዬ ልዩ ነዉ 🥰🥰
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
Omg Adoye it looks so good.thank I for sharing 🥰🥰
@miriamtewolde2306
@miriamtewolde2306 3 жыл бұрын
ከበቆሎ ዱቄት ሌላ መጠቀም ይቻላል?
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
ሰምቼም አላውቅም አመሰግናለሁ አዶትዬ
@betelihemgarda5878
@betelihemgarda5878 3 жыл бұрын
Kurkufaye yet heje new ehen video yalayhut
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 4 жыл бұрын
Thank you very much sister it's Look like nice
@edenhhailu
@edenhhailu 2 жыл бұрын
ስትሰሪ በጣም ደስ ይላል ግን የጎመን አቀነጣጠስ ልክ እንደነ እናቶቻችን ቀንጥሰሽ ብታሳይን
@AhmedEdris-r2i
@AhmedEdris-r2i 8 ай бұрын
በሲዳሞ ባህል ሉእሞ ይባላል
@awunanaschenef6319
@awunanaschenef6319 3 жыл бұрын
Selancho demo mndenew?
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 4 жыл бұрын
ዋውውውው ያገሪ ምግብ ነው በተለይ መልኩ ነው ያዘጋጀሽው በተለይ ቅቤ ብታረጌበት በጣም ጣፍጭ ነው ስላንቾ ንድነው ነው ንገሪኝ ፐርስሌ አውቃለው ስእሎን አስቀምጭሌኝ
@atsedemaryam1580
@atsedemaryam1580 4 жыл бұрын
ሰላንትሮ የድብላል ቅጠል ነው ከፓርስሊ አጠገብ ይገኛል ሱቅ ስትሄጅ
@alemteka3149
@alemteka3149 3 жыл бұрын
የድንብላል ቅጠልማ ከብዘራ ነውስሙ ስላንቾ ምን እንደሆነ አይታወቅም
@ሪሀናአድሉ
@ሪሀናአድሉ 3 жыл бұрын
@@alemteka3149 ኮሬአንደር ነው ሚባለው በእንግሊዘኛ የድንብላል ቅጠል ነው
@theyohannesfamily8437
@theyohannesfamily8437 4 жыл бұрын
Looks delicious 😋
@tashaykef796
@tashaykef796 3 жыл бұрын
👍Ende spanish tamales malet new
@warjeetube8027
@warjeetube8027 3 жыл бұрын
،ቀነጀ አሠረረ ነወ ከነጨ ሸነከረተ ገረ የደረገሸወ ቀጠለ መነደነወ በፀሀፈ ነገረኘ
@tt.welde.1281
@tt.welde.1281 4 жыл бұрын
😘thanks,4new experience🌹 ሀገሬ ግን??? 🤗🤔peace guys
@h.j8360
@h.j8360 4 жыл бұрын
ስላቾ ግን ምንድነው
@metenajbew2488
@metenajbew2488 4 жыл бұрын
Thanks adot what's selamcho ? Aleekem
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 6 ай бұрын
ምንድነው ስላንቾ በእንግሊዘኛ እምታውቁ ንገሩኝ
@የማርያምብቸኛዋየድንግልል
@የማርያምብቸኛዋየድንግልል 4 жыл бұрын
ማሬ ከስራ በሃላ እጅሽን ምድነው የምትጠቀሚው ልስላሴዎ በጣም ያምራል
@temesgenmelese726
@temesgenmelese726 4 жыл бұрын
ምርት ኩርኩፍ ነዉ ግመኑ እዉነትም የኩርኩፍ ሚሰራበት ነዉ
@titiz7269
@titiz7269 4 жыл бұрын
ባለፈው ጎመን ክትፎ ያሰቀመጥሽበት ጣባት የት ይገኛል?
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
አዶትዬ 70 K ገባሽ ይገባሻል ገና 200k ትገቢያለሽ
@ሸጊቱ
@ሸጊቱ 4 жыл бұрын
የማላቀው ምግብ ነው የየት አገር አጋገብነው
@gumertube5658
@gumertube5658 4 жыл бұрын
የማላውቀው የምግብ አይነት ነው
@Zee_Tube90
@Zee_Tube90 4 жыл бұрын
My favorite 😋
@shawitmamo3112
@shawitmamo3112 4 жыл бұрын
አሰራሩ በጠም ተመችቶኛል ከነጭ ሽንኩርት ጋር ያደበለቅሽው ምንድነው?
@EdenMazi
@EdenMazi 9 ай бұрын
በምን ይሰረረ😅
@belachewdiemsse5297
@belachewdiemsse5297 4 жыл бұрын
አዶትዬ ቤተሰብ አረኩሽ አንቺም ጎራ በይ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ሰላቺ ምንድነዉ ይቅርታ አላኩትም በተረፈ በርቺ
@meseretteshome3265
@meseretteshome3265 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ይብዛልሽ ሴላንቶ ምንድነው
@TigstLemmatg
@TigstLemmatg 3 жыл бұрын
cilantro yedinbilal kitel
@simethio2517
@simethio2517 4 жыл бұрын
Thank you 🙏🏿 my dear
@Betesfa
@Betesfa 10 ай бұрын
ሰላንቾ ምንድነው? ሌላ ስም ካለው ብትፅፊልን
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 4 жыл бұрын
ሰላም እህቴ! በጣም እምወድሽና እማከብርሽ ተከታታይሽ ነኝ እና ዛሬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ባለፈውየጉራጌ ቡና አፈላል ያሳየሽንበጣም ነው የወደድኩት እና ረከቦቱን ከነ ምድጃው ሙሉውን ለመግዛት ፈልጌ ነበር እንዴት ነው ማግኘት ምችለው አመሰግናለሁ!
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እረከቦቱንም ምድጃውንም ከሀገር ቤት ነው ያመጣሁት የኔ ቆንጆ
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 4 жыл бұрын
Adot አዶት tube እዝጌር ያብሊ መልካማ ገረድ💕 From Las Vegas
@degugetachew9463
@degugetachew9463 4 жыл бұрын
👏👍✔
@bekanllc3742
@bekanllc3742 4 жыл бұрын
Akkasi Dubbii....., waaqa bareeduu naa kennii halaquu Ollaarraa Baradhaa jette...., harka Mi'aawi!!
@simethio2517
@simethio2517 4 жыл бұрын
I only understand Bareeduu ❤️can you pls translate it 🙏🏿 i
@SK-nc4ss
@SK-nc4ss 4 жыл бұрын
ኩርኩፉ? የየት አካባቢ ምግብ ነው? በጣም ደስ ይላል
@muluabera2379
@muluabera2379 4 жыл бұрын
South region
@SK-nc4ss
@SK-nc4ss 4 жыл бұрын
@@muluabera2379 where?
@marthak8759
@marthak8759 4 жыл бұрын
Sena k የደቡብ አካባቢ ምግብ ነው በተለይ "ጂንካና አርባምንጭ" አዘዉትረው ይመገቡታል
@Betesfa
@Betesfa 10 ай бұрын
የደቡብ ምግብ ነው እነሱ ከሽካ ነው የሚሉት
@emannori103
@emannori103 4 жыл бұрын
👏👏😍😍
@user-vo9kj8uu8j
@user-vo9kj8uu8j 4 жыл бұрын
በቆሎ ለበሸየሚሆን ይኖራልዎይ ንገሩኚ አሰዉቁኝ🙌🙌🙌
@AhmedEdris-r2i
@AhmedEdris-r2i 8 ай бұрын
የሲዳሞ ሞግብ
@kibranegash2339
@kibranegash2339 9 ай бұрын
Kurkuf ywelyeta mgeb new yselancho ketel algebngem yengew new eski ketlun asyen
@shaikhaalketbi3598
@shaikhaalketbi3598 4 жыл бұрын
ባላሕ ጎመን ባረብኛ ምን ይባላል እረ ባላሕ ንገሩኝ የት ነው ሚገኘው
@lalalili4558
@lalalili4558 4 жыл бұрын
ያገኘሽውን ተጠቀሚ ሠባኔክ ሥልእ እሚሉትን
@shaikhaalketbi3598
@shaikhaalketbi3598 4 жыл бұрын
@@lalalili4558 ሠባንክ ጎመን ይሖናል¿
@እሙዙመራ
@እሙዙመራ 4 жыл бұрын
@@lalalili4558 አይጣፍጥም አትጠቀሚ እናት እኔ ገዝቼ ደፍውት
@lalalili4558
@lalalili4558 4 жыл бұрын
ሥላንች ምድነው ህዝበራ ነው
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 4 жыл бұрын
አዶትዬ እባክሽን አስተዋዉቂልኝ 🙏🙏
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
ቤትዬንንን እወቋት ሰብ አድርጋት እባካቹ ወገኖች። ቤትዬ በርቺንል
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 4 жыл бұрын
አገሬ ኢትዪጽያ አመሰግናለሁ ❤️🙏
@hanadechasa3800
@hanadechasa3800 4 жыл бұрын
Selancho mindenew.? Yet new yeminagegnew.? Be’ englizigna min yibalal.?
@Mart-jt6io
@Mart-jt6io 4 жыл бұрын
Cilantro or coriander ወይም የድምብላል ቅጠል ነው ቅጠሉን እሽት አድርገሽ ስታሽው ድምብላል ድምብላል ይላል የትም ይገኛል
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 4 ай бұрын
I think it is called Kashca In Gammo or dorze nation. it will prepared by rapping up corn dampling with cabbage than what you do. and why we try it if we done or tried before? You better say "try it if you did not tried it before", okay wehere?
@Name-ib1du
@Name-ib1du 4 жыл бұрын
ፋርኖ ድቄቴ መጠቀም አንችልም በጣም ስለጓጓው መልስ እጠብቃለሁ
@abebadesta7315
@abebadesta7315 4 жыл бұрын
ይቻላል
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
ይቻላል በፉርኖ ዱቄም ይሰራል
@bisrataraya9589
@bisrataraya9589 4 жыл бұрын
እናእናመሰግን አለን በጣም ጥሩ ነው አይቸው የማላውቅ የምግብ አሰራር ነው ኢትዮጽያ ውስጥ አለ ሳላንቾ ያልሽው ቅጠል ሌላው ኖርማሉ የበቆሎ ድቆት ይሆናል
@miriamtewolde2306
@miriamtewolde2306 3 жыл бұрын
ሴላንትሮ የድንብላል ቅጠል ነው። ዱቄቱ ግን የኔም ጥያቄ ነው
@negusthegsd8057
@negusthegsd8057 4 жыл бұрын
Look delicious 😋 can’t wait to try 😋😋😋
@selamselam8224
@selamselam8224 4 жыл бұрын
ሰላንቾ ምንድነው
@simethio2517
@simethio2517 4 жыл бұрын
የድንብላል ቅጠል Cilantro 🌿
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@ayisharahmathu2940
@ayisharahmathu2940 4 жыл бұрын
ሰላንቾ ምድነዉ🙄
@meronmeron6049
@meronmeron6049 4 жыл бұрын
እርግጠኛ አደለሁም ግን የድንብላል ቅጠል መሰለኝ
@ዳድየኛእንቃረኛ
@ዳድየኛእንቃረኛ 4 жыл бұрын
ሰላቶ ምንድነው ኦጂደ ኧተሞ እጅ እትረፍ ባነም እኔ ግን ስሙም ምግቡም አይቼም ሰምቼም አላቅም
@tinbitsolomon612
@tinbitsolomon612 4 жыл бұрын
Ye gamo wayem wolayeta megn new ke bokolo new yemeseraw eheta twbarakek
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ኣዶትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው👍👍🥰
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
አተካኖ የስልጤ ባህላዊ ምግብ አሰራር  atekano silte cultural food recipe
10:19
በጣም ቆንጆ የአዋዜ አሰራር//የድልህ አሰራር
8:09
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 84 М.
ጩካሜ  አሰራር | sidama culture food| Ethiopian food
11:01
ዝሟሞጃት Ethiopian food how to make zmuamujat
12:31
Adot አዶት tube
Рет қаралды 13 М.
Kurkufa | South Ethiopian  Traditional Food | ኩርኩፋ አሰራር
8:40
Liyu Mead - ልዩ መአድ
Рет қаралды 7 М.