እያለቀሰች እዉነታዉን ተናገረች: ያለኔ መኖር መልመድ አለብክ

  Рет қаралды 68,367

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Ай бұрын

እያለቀሰች እዉነታዉን ተናገረች: ያለኔ መኖር መልመድ አለብክ

Пікірлер: 1 300
@user-ex1xx7fc9k
@user-ex1xx7fc9k Ай бұрын
ያገኘውን በልታችሁ ተቸግራችሁም ቢሆን አብራችሁ ኑሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@user-yf2ko9bf5i
@user-yf2ko9bf5i Ай бұрын
አወ ወላሂ የሰዉልጂ ዋናዉፍቅርነዉ
@user-ex1xx7fc9k
@user-ex1xx7fc9k Ай бұрын
@@user-yf2ko9bf5i ሳህ
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r Ай бұрын
እና እጓቷ ታሞጅ ቸግሯት አደለም የሄደችው ማንም ሰው የለው ብላለች ደሞ
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 Ай бұрын
አነሱ መቼ በማጣት ተለዩ እና ችግሩ ሌላ ፍቅር ካለ አብሮ ማደግ ይቻላል
@user-fi5pe2fd2j
@user-fi5pe2fd2j Ай бұрын
ስራኸንስራ ትመጣለች ግደታስሆነባትነው ማስታመ ምአለባትአጎቷን
@binalefart2799
@binalefart2799 Ай бұрын
ሮቤል ወንድሜ ተረጋጋ ልጅትንም አታስጨንቃት ሲሻለው ትመጣለች ጊዜ ስጣት አንተም የአገኘኸውን ስራ በርትተህ ሰርተህ ጠብቃት ስራ ፈተህ እዳትቀመጥ የባሰ ጭንቀት ውስጥ እንዳትገባ በጣም ስለምታፈቅርህ የትም አትቀር ትመጣለች አንተ ብቻ ተረጋጋ ትግስት ይኑርህ ።
@user-wv9ri2wr9t
@user-wv9ri2wr9t Ай бұрын
እራስህን በስራ ቢዚ አድርግ ሮቢየ
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff Ай бұрын
በትክክል 😢፡100%100😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@Kelem-di2ff
@Kelem-di2ff Ай бұрын
ካልሰራህ የባሰ ጭንቀት ስለሚሆንብህ አይምሮህን በስራ ወጥረው እንጂ እንደዚህ አትሁን ።
@rahelmesfin2417
@rahelmesfin2417 Ай бұрын
ተዋት ሮቢየ ሁኔታዩች ሲረጋጉላት ትመጣለች። ስራ ወጥረክ ስራ አዞህ ሁሉም ያልፋል። ውይ ይሄ ሰበበኛ አጎት።
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg Ай бұрын
ሮቤል ተረጋጋ አጎቷ እቤት ሊላ ሰው ከለለ ከቤት ችግር ነው ጠንከር በል እሷም አታሰጨንቃት አባቷን አላህ ያሽራቸው
@Foziseid323
@Foziseid323 Ай бұрын
ሮቤል ቆፍጠን በል ሥራህን በደንብ ሥራ እሧም አጎቷን ታሥታም ዋናዉ የአንተ መሆኗ ነዉ ብዙ ፈተናወችን ያለፈ በትንሽ ተሥፋ አይቆርጥም
@haythayat6345
@haythayat6345 Ай бұрын
የእነዚህ ልጆች መጨረሻቸው ምን ይሆን ፈጣሪ አንተ ብቻ በስራህ አትሳሳትም ለበጎ ነው
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz Ай бұрын
ፈጥሮ የቃል😢😢በፀሎት እነግዚ😢😢
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ያታፋተና ፍቅር ማጫራሸው ጠፋጭ ነው ታስፋ እዳቆርጡ 😢ያምትሉ ለይክ 😢
@MissZabiba
@MissZabiba Ай бұрын
አወ የኔ ቅመም በየኩሚንቱ እማገኝሺ ነገር 😂🎉🎉🎉
@temr8492
@temr8492 Ай бұрын
ክክክክ​@@MissZabiba
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Ай бұрын
Please bro. don't woorie take it easy there's up & down in our life time slow down be strong no matter what is going to happen 🤔🤔 stay strong keep praying God will help you don't frustrate don't give up continue fighting the problems that is the only way to achieve your gole wish you to have better life Amen 🙏
@fetleworkmoges4406
@fetleworkmoges4406 Ай бұрын
❤ 12:48 ​@@demekechgonfa-is2yi
@hilamoo928
@hilamoo928 Ай бұрын
የኔ ግን መጀመሪያም ስቃይ ነበር መጨረሻም በሰቃይ ተቋጨ😢😊
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d Ай бұрын
እነዚህ ልጆች በጭንቀት ሊያሳብዱኝ ነዉ የእራሴን ኑሮ ትቸ ለእነሡ ማሰብ ምን አይነት ጣጣ ነዉ።
@newid5082
@newid5082 Ай бұрын
አወየሰዉ አኗኗሪ ሁነ ናልኮ😢😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
ሊያሳብዱኝ ነው🙄🙄😂😂
@newid5082
@newid5082 Ай бұрын
@@user-ft9no6co4d ኢወላ😂😂
@user-nu9qp8un2y
@user-nu9qp8un2y Ай бұрын
እኔሰ ብትይ
@gshshsnsn7376
@gshshsnsn7376 Ай бұрын
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Ай бұрын
እውነተኛ ና ፍቅር ትልልቅ ስኬቶች ብዙ መስናክሎች አሉባችው እነሱን በትዕግስት ማለፍ ነው ❤❤
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ፈተናው ብዙ ነው እናንተ ጠንካራ መሆን አለባችሁ
@masaratworku2754
@masaratworku2754 Ай бұрын
Betam😢
@user-sd6qq6rb8p
@user-sd6qq6rb8p Ай бұрын
❤❤❤❤ እዉነት ነዉ ፊተና ብዙ ነዉ ❤❤
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 Ай бұрын
በትክክል ኮሜት ልፅፍ ብየ እንቢ አለኝ
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Ай бұрын
ትክክክል❤
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
እኔስ ኡፍፍፍፍፍፍዬ የምትሉበት ቀን ናፈቀኝ የምር አይዞኝ ፈተናው ለበጎ ነው አጎቷን ፈጣሪ ያድንላት
@user-or1pd7cx4z
@user-or1pd7cx4z Ай бұрын
በትክክል ፈተናዉ ለቦጎነዉ እጂ አትስጡ ሁሉን ጌታ የዉቃል
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 Ай бұрын
በአንድ ሆናችው ብዬ ተዴስቼ ሳልጨርስ ደግሞ ዛሬ ምን መጣ ኡፍፍፍ ወላሒ የነዚ ልጆች መጨረሻቸው ምን ይሆን
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Ай бұрын
ሮቤል ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ሰለዚህ አንተ ተረጋጋ ትግሰት ይኑርህ በርታ እራሰክን ጠብቅ የብሌን አጎት እግዚአብሔር ምህረቱን ይሰጣቸው
@tarikuelias4323
@tarikuelias4323 Ай бұрын
እሮቢ የእውነት ትግስት ይኑርህ እሳአተጋሆና አጎትየው ቢሞቱ ማሂ እዳለቾው ነው አጎታን ታስታም እራስህን ተቆጣጠር አተ ጸሎትአርግ አዳድጊዜ ነገሮችን ለማሻገርሞክር
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
እሮቤል ኡፍፍፍ በአንድ ቀን ፍዝዝ አልክብን ❤😢😢ግን በማርያም አደራ እራስህን ጠብቅ ዝም ብለህ ሰፈር አትመላለስ ናፍቆት በርግጥ ከባድ ነው ኡፍፍ ❤😢😢
@user-li4kd7hz8h
@user-li4kd7hz8h Ай бұрын
አሁን እነኳን ዝም በለህ ነዉ እንዴ እሷንም ተርዳት አታስጨንቃት እሷ የትም አትሄድ ጨራሹንስ ጥላህ ልትሄድ አልነበር እንዴ ፈጣሪ ባይረዳህ ? እና አጎቷ አባት ማለት ነዉ እና አባቷን ማስታመም ምኑ ነዉ እሚያስከፋህ የህ አያስለቅስም ከምር
@yeshidebalke3524
@yeshidebalke3524 Ай бұрын
እሮቤ ታገስ የምትወዳት ከሆነ ልትረዳት ይገባል ምክንያቱም ያሳደጋት አባቶ ነው ይማርላት ብለህ መፀለይ አለብህ እራስ ወዳድ አትሁን እሳቸውም ለሶብለው ነው በሽታ ላይ የወደቁት ስለዚህ ታስታምበት አርፈህ ስራህን ስራ እሶን ማስደሰት ከፈለክ እራስህን ሸፊፎነህ ሂድ ኮፍያለው ጃኬት ለብሰህ ኔድ አታስጨንቃት እባክህ
@user-of3ce2sf6v
@user-of3ce2sf6v Ай бұрын
ጠንክረህ አጠንክራት እራስ ወዳድ አትሆን ማርያምን እራስ ወዳድ ሆንክ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
ራስሽን ጠብቂ ገራ ቀኝሽን እይ በደንብ ከመሸ ከቤት አትውጪ እንግዳ ሰው ካየሽ ተጠራጠሪ ሮቤል አንተም ተረዳት ነገ የሆነ ነገር ቢሆኑ የዘላለም ፀፀት ነው
@user-or1pd7cx4z
@user-or1pd7cx4z Ай бұрын
በትክክል ነወ
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l Ай бұрын
የከፋዉ ማነዉ እደኔ ታገስ ሮባዬ ሲሻለዉ ትመጣለች 😢😢
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 Ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ፈተናው መሠናክሉ ችገሩ ብዙ ነው ትዕግስት ያስፈልገዋል አይዟችው መጨረሻውን አላህ ያሳምርላችው
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 Ай бұрын
አረ ሮቤል ጠንከር በል። ሁሉም ነገር እኮ አልጋ በአልጋ አይሆንም። ለመልካም ነገር ትዕግስት ያስፈልጋል።
@aishaahmed3968
@aishaahmed3968 Ай бұрын
4ኛ ነኝ ግን ለምን ማነው እንደኔ ሮቤል ያሳዘነው ከዚህ ሁሉ ድከም ቡሃላ ደሞ ሌላ ለቅሶ
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op Ай бұрын
ደሙረኝ ሆድየ በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
ብሌን ከቻልሽ ወደ ገዳም ውሰጃቸው ፀበል ይፀበሉ ስውሯ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ውሰጃቸው እባካሽ ኮመንቴን እይ
@user-wu5bq7of5o
@user-wu5bq7of5o Ай бұрын
ይቶብም ይጠቀማልደ አምላካችሁ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
@@user-wu5bq7of5o ከዝንብ ማር አንጠብቅም እሽ
@Emebrhan21-zw8vx
@Emebrhan21-zw8vx Ай бұрын
​​@@user-wu5bq7of5oሳይጠሩት አቤት ስሉኩት ወዴት ማንጠራሽ የርጎ ዝምብ
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 Ай бұрын
ጣጣችሁ በዛ ኤጭ
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 Ай бұрын
የጤና ያድርግላችሁ አጎትየው አውቆ እንዳይሆን
@ekrW
@ekrW Ай бұрын
ልጂቱ ስታሳዝን ምስኪን አላህ ያሺርልሺ አጎትሺን እሮቤል ተረዳት አጎቶን ታስታም ሲድን ትመለሳለች እረ ተረዳት ለቤተሰብ ያለሺን ፍቅክብር ሳላደንቅ አላልፍም በርቺ
@maryamwoamanuel2242
@maryamwoamanuel2242 Ай бұрын
እሮቢ እንረዳለን አይዞህ ማርያምንንንንን በጣም ነው እኮ የምታሳዝነን የኔ የዋህ
@user-mq3gv4um4p
@user-mq3gv4um4p Ай бұрын
ሮቤል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንተ ጠንካራ እና ትግስተኛ መሆን አለብህ ይህ ሁሉ ፈተና አልፋቹ ነገ አንደላይ ሁናቹ ደስታቹን እንደምታጣጥሙ እርገጠኛ ነኝ ! ስለዚ አይዞህ ደሞ አታልቅስ ጠንከር በል ሁሉም ያልፋል
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Ай бұрын
እሮቤል በናታችሁ ተረጋጉ እኛ ከምናስበው እግዚያብሔር ያየልን ይበልጣል ፀልዩ እኛም ተጨነቅን ኡፉ እራስህን ጠብቅ ባክህ😢😢😢
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Ай бұрын
ሮብይ ለ ተንሽ ገዜ ታገስ ምንም አይድለም ❤️😊
@FunnyCows-nh7xe
@FunnyCows-nh7xe Ай бұрын
y
@mesineguse1376
@mesineguse1376 Ай бұрын
ሮቤል እባክህ ትንሽ ተረጋጋ እኔ በጣም እያዘንኩኝ ያለሁት ለአንተ ነዉ ፈጣሪ ላንተ ካላት የትም አትሄድም የእሷንም ችግር ለመረዳት ሞክር
@halima7993
@halima7993 Ай бұрын
የናተስ ጠና ከናብረሺ እና እሩታ ባሰ አላህ ይገዛቺሁ በጣም አሳዘናቺሁኝ አላህ ያሺራቸው አባትሺን ብዙ ፈተና ያጋጥማል እውነተኛ ፍቅረ ያለበት
@fahedali632
@fahedali632 Ай бұрын
ሮበል ተርጋጋ ሁሉም ይስተካከል መታመሙ እውነትከሆነ ታስታም እነ አብራችሁ በወግበማርግ ተጋብታችሁ ትኖራለችሁ ኢሻአላህ ለሁሉምግዜአለው አይዞን❤❤❤❤❤❤❤
@Rauda-nv1bp
@Rauda-nv1bp Ай бұрын
ሮቤል ጠካራሁን እውነት ፍቅር ትግስት ይፈልጋል ብሌንይ አላዝንልሽም ብየ ነበር አሁን ግን አሳዘንሽኝ የኔ አልቃሻ ታገሽ አላህ ይኽን ሁላ ወስዴህ ሰርጋቸውን አሳየን አላህኮ ምን አይሳ ነውም
@kidistbunaro2267
@kidistbunaro2267 Ай бұрын
አይዞክ ሮቤ ሁል ጊዜም ፈጣሪ የሚወዳቸው ልቤ ቅኖች ይፈተናሉ😢😢❤❤❤❤
@firadosethiopia9170
@firadosethiopia9170 Ай бұрын
ሮቢ አንተም ተረዳት ግን ዮኒ በየቀኑ እየሄደ ይጠይቃት ሰፈሩን ያጥና አንተ ስራህን ስራ ተደዋወሉ ግደለም ካለፉት ፈተናዎች አይበልጥም ያሁኑ ሰማሀኛ አይዞህ ጀገን ቆፍጠን ብለህ እሷን አበርታት
@bbhh211
@bbhh211 Ай бұрын
ኧረ ሮቤል አይዞህ ተረጋጋ ብሌን ምንጊዜም የአንተው ነች በእሷ ቦታ ስታስበው ይከብዳል አጎቷ ቢበድላትም እንደ ልጅ ስላሳደጋት ግድ ነው ነገር ግን ትጠንቀቅ አንተም አይዞክ ትንሽ ተቸገር ትመለስልካለች እሷ ግን አጎቷን በነብስ አባታቸው ትጠይቃቸው እንዲህ እየታመሙ ለምንድን ነው እሚበድሏት ይቅርታ ሊጠይቋት ይገባል ከወደደችው ፍቅሯ ጋር በሰላም ትኑር አጎቷ ከባድ ሰው ናቸው አይዟችሁ
@SamriBekele-vy8yd
@SamriBekele-vy8yd Ай бұрын
ሮቢ ግን ትንሽ ታገሳት እሷንም አታስጨንቃት የት ትዕደብUለች ትዕግስት ያስፈልጋል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 Ай бұрын
ስለ እናንተ ተጨነኩ ለታመሙት አጎቷ ጌታ ይማራቸው
@WarkanishNull
@WarkanishNull Ай бұрын
አይዞህ ወንድም ከለቅሶ ቦሀላ ደስታአለ ይህን ፍቅራችሁን የሚያየው ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@KellyStore-hd4cf
@KellyStore-hd4cf Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ያልከው ይሁን ፍቅራቸውን መልስላቸው እኛም በጉጉት ነው እየጠበቅን እሰይ ተመለሰች ስንል እንደገና እኛም ተጨንቀናል አይዞህ ትመጣለች ግን በዛው ሁሉ መከራ አለና ሮቤል ጠንክር የአንተ ነች ጌታ ሆይ ሰአጎቷ እፀልያልን እግዚአብሔር ይፍውሳቸው ለሰርጋችሁ ይብቃችው ይድናሉ ❤
@astierabath5348
@astierabath5348 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ስራ ማግኘትህ ትልቅ ነገር ነው ሮቤል ምንድን ነው እንደዚህ መሆን ጠንካራ እና ጎበዝ መሆን አለብህ እሷ እኮ አልተለየችህም አጎቴን ላስታም ነው ያለችህ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉
@hawahawa7248
@hawahawa7248 Ай бұрын
ሮቤል ታገስ እርስ ወዳድ ሳትሆን የተሰማህን ፍቅርህን ነው የገለፅከውና ምንም አታልቅስ ቆፍጠን በል አበሳ
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Ай бұрын
ፀልይ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ ሁሉንም ነገረ ያዘጋጂልሀን አይዞህ አታልቅሱ ሮቤል አታብዛዉ አጎቷ ከታመመ ማሠታመም አለባት ሆሆሆ 😢😢😢
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms Ай бұрын
ኧረ በናታችሁ አታልቅሡ ያመኛል😢😢 ለምን አትጠፉም ካድሥ አባ ዎደ መቀሌ ሂዱ😢😢😢እግዚያብሄር ከናተ ጋ ይሁን እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ፈተና ይበዛበታል አይዞአችሁ😢😢😢😢
@HgHf-fg7br
@HgHf-fg7br Ай бұрын
መቀሌ😊
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
መቀሌ😂
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@user-di9nu9uz2r
@user-di9nu9uz2r Ай бұрын
ያርቢይ እሱም ተሽሎት በሰላም ትመለስ😢😢😢😢😢
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q Ай бұрын
እባክህ ወድሜ ጹም ጸልይ ሰገድ አሁን የጾም የጸሎት የሰግደት የንሰሀ ጊዜ ነውና ሁሌም ጸልይ እባክህን እውነተኛው ሰላም እረፈት እውነተኛ ደስታና ፍቅር የምታገኚው በሰግደት ጧት ሚታ የአምልኮት ሰግደት ሰገድ በጾም በጾሎት ነው እና እባክን ጸልይ እሷም ደኅና ሁና እሰከምትመጣልህ ድርስ መልሰ ያለው ከእግዚአብሔር ነውና በጾሎት ጠንክር በሰጋም ፍላጎት አትሔድ ወድሜ እባካህን ጸልዩ ጹሙ ሰገዱ ንሰሀ ግቡ ከዚዪ በፈጣሪ ቤት አንድ አካል ትሆናላቹሁ እየጸለይህ እየሰገድህ ሰራህን እየሰራህ ጠብቃት ፈጣሪ የሚወደው ይህ ነው እሽ ወድሜ ፈተናውን የምትዋጡበት መንገድ ጾም ጸሎት ሰግደት ንሰሀ ሰጋወ ደሙ ነው ከዚያ ከእግዚአብሔር ጋር መገናኚት ነው
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je Ай бұрын
ቻል አረገው ሮቤል በፀሎት በርታ ለስውሯ ማርያም ንገራት
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r Ай бұрын
አንደኛነኝ መልካም ዜና ያሠማን😢😢😢 የናተ ነገር አሁንስ ኡፍፍፍፍፍ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
በጌታ ልጅቷም ከሁለት ቦታ ተጨነቀች እባክህ ብርታት ሁናት አይዞሽ እህቴ ጌታ ይርዳሽ😢😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@user-uz3mo1ru7g
@user-uz3mo1ru7g Ай бұрын
.ሮቤል በጣም አደንቃሀለዉ እራስ ወዳድነት አይደለም የምርጦች ምርጥ አፍቃሪና አክባሪ ስለሆነነዉ ስንት ወንዶች አሉ ለሴትልጅ ፍቅርና ክብር የማይሰጡ የፍቅርን ጣአምና ምንነቱን የማያቁ ናቸዉ ፍቅርን በራስ ወዳድነት የሚገልፁት ዋዉ ብሌን እድለኛ ነሽ በደቡ ተንከባከቢዉ ፍቅር ከምንም በላጭ ነዉ አጎትሽ ትንሽ ሻል ካላቸዉ ለሮቤልም አትቆይበት ምክንያቱም ሮቤል ባለዉለታሽ ነዉ ሊያገባሽ ካለዉ ምንነቱን የማታቂዉን ሰዉ ማንነቱን አሳዉቆሽ ህይወትሽን የታደገ ነዉ ..ሮቤልም አይዞህ አይዞህ ትንሽ ታገሳት ጀግና ወንድ ቃላት ያጥሩኛል ላፍቃሪነትህ
@astierabath5348
@astierabath5348 Ай бұрын
አይዞህ ጠንከር በል ያው አጎቷ እልባት እስከሚያገኙ በጠበቀ ነው ሮቤል ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ አይሆንም መሰናክል አይጠፋም 😢ሰe
@AdeyShalu
@AdeyShalu Ай бұрын
ሮቤል አሁን ልትረዳት ይገበሀል አጎትዋ ቢሞት እንኳ በሷምክንያት እንደሞተ ነው እሚሰማት ሰለዚሕ እራሰክን ተቆጣጥረሕ ሰራሕንም እየሰራሕ ልጅቷ እንድስታማምመው እርዳት ለሷ በጣም ከባድ ነው ሮቤል አንተም ጠንከር በል
@msgjh3659
@msgjh3659 Ай бұрын
አጎቷጋር ታረቁ በሒወት እዳለ በሺማግሌ ታረቁ ወላሒ ሰርጉም አለፈ ሰላም ፈጠሩ
@accacc5974
@accacc5974 Ай бұрын
ትክክል ነሽ እህትዬ
@TGgf-vr1ly
@TGgf-vr1ly Ай бұрын
በትክክክል ታረቁ።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
እመኑኝ ሁልግዜ ደስታ ከመጠን በላይ ሲሆን.. ስይጣን ይቀናና.. ደስታውን ይገለባብጠዋል .. አይዞዋችሁ ይሄም ያልፋል :: ብሌሄ አጎትሽን እመቤቴ ትማርልሽ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Ай бұрын
ትክክል❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 Ай бұрын
በጣም😢
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z Ай бұрын
እውነተኛ ፍቅረ ፈተነ ይበዛበታል አይዛችው እግዝይቢሒራ አምላክ ከነንተ ጋይሁን❤❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
❤❤ሮቤል ተረጋጋ ስንት አመትስ ተለያይታቹሁ ነበር እኮ ጠንካራ መሆን አለብህ በሰላም እንኳን ሆነ እኔ ትላንት ልሂድ ስትል ሴራ መስሎኝ ነበር አጎቷን አላህ ይማረዉ ሲቀጥል ካንተ መለየት እንደማትችል ማሳወቅ አለብሽ ከዚህ ቀጣይ ማንም አይለያችሁም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@rqshkl8385
@rqshkl8385 Ай бұрын
መጥንክር አለብህ ተምልስለች በግዝብህር ማምነ አለብህ አግዚአብሔር ያውቅል ለምወደውት መስውት መክፍል አለብህ በጣም ንው ያምትስዝን ያንት አንክውን ደስ አልሀ ሰራ ሰልግንህ አግዚአብሔር ያምውድሷ ፈትን ያብዝብትል ጠንክር መህን አለብህ በዝው ነግርችን አልፍህል ተስፋ አንድትቅውርትm 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Ай бұрын
ይሄ የጭንቀት ቀን አልፎ ይወራል እድሜና ጤና ብቻ ይስጣችሁ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አንተ እንኳን ልታረጋጋት ሌላ መከራ ሆንክባት ጠንክርና አረጋጋት ምን ዝባዝንኪ ታወራለህ እራስ ወዳድ አትሁን ለሷም አባት እኮ ነው ምን ነካህ ከበደኝ ምግብ አይበላኝም እያልክ አትዘባርቅ አርፈህ ስራህን ስራ የጭለማ አስተሳሰብህን ተው ጠንካራ ሁን የባሰ ነገር ከመጣ ከዚህ ይብሳል ከበደኝ ጨነቀኝ እያልክ ችግር አታውራ ተዋት አረጋጋት አይዞሽ በላት ያንን ሰውዬ አግብታ ቢሆን ምን ልትል ነበር ያንተ አለመረዳት ያሳዝናል አባት በጭንቀት ተይዞ አንተ ትቀልዳለህ ደነዝ ታናድዳለህ ሲርበው ይበላል ተይው ቀበጥ ነህ።
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Ай бұрын
ምነው እናዚ ልጅ ፍታናቹ በዛ አብሽር ለፍቅር የሚከፍል ዋጋ ጥሩ ነው አይለያቹ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@HanaZamadu
@HanaZamadu Ай бұрын
ወኔ ወንድሜ ሁሉም ላቦጎ ነው አይዞ 🙏🙏🙏🙏😢😢
@FatimaAhmed-bf2qb
@FatimaAhmed-bf2qb Ай бұрын
ታገስ መታገስ ዋጋ አለው ደሞ አጎቷ ሲሻለው መርቆ ይሰጥሀል ታግሰህ ስራህን ስራ ጥሩ አይደለም አታስጨንቃት አተም አትጨነቅ ጎበዝ ማለት ፈተና ሲመጣ የሚታገስ ሰው ነው
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
ትክክል
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs Ай бұрын
ሮቢዬ ሁሉንም ለፈጣሪ ስጠዉ አምላካችን የሚሳነዉ የለምና አይዞህ ራስክን ጥብቅ እሺ
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ሮቢ አይዞህ እውነት የሆነ ነገር መቼም ፈተና ይበዛበታል ጸሎት አርግ🥹 ስራህን ደሞ ሥራ መጠንከር አለብህ ምንም ቢሆን አንተ ማን እንደሆንክ ሰርተህ ተለዉጠህ ማሳየት አለብህ ጠንከር በል ::ብሌንም እኮ እዛ ቤት ተመልሳ ስትገባ ስንት ነገር ችላ ነው ቁጣው ግልምጫው እንዴት እንደዚህ ታረጊያለሽ በአንቺ ምክንያት ታመመ ወዘተርፈ ንዝንዝ አለባት 😔😔መጀመሪያ እራስ ወዳድ ባይሆን እሷ ለባለ ትዳር ሰው ለመስጠት ባልፈቀዱ ጸልዩ ጸልዩ
@wezamberhe5051
@wezamberhe5051 Ай бұрын
የኔ ማሪ ስታሳዚን ሮባ ተረጋጋ አታስጨንቃት ሁሉ በግዚየዉ ይሆናል
@zed8332
@zed8332 Ай бұрын
አጎተየዉ ቶሎ እድሻለዉ ሁሉቹሁሙ በፆሎት አሰቡት😢😢😢 እነሱሙ መልካም ህይወት እዴነራቻዉ እግዚአብሔር ይርዳቹሁ❤❤
@muhammedmuhammed5019
@muhammedmuhammed5019 Ай бұрын
ሮቤል እበክህን ራስክን አጠንክር ሰውየውን አላህ ይመረው ❤አንተግን ከሆነ ይሆናል ከሎነ ሕዎት እቀጥላል ሮቤል ተመልካቾችህን አታበሳጨን ምክርስማ ❤ከልሆነ በራስህ እምነት ወደጸበልህድ እናትየለህም ለናትህ መኖር አትፈልግም እቅርታ የወንድ ሐሞት❤ይኑርህ እሷም ብትሆን ከወደደችህ ካንቴ መለየት የለባትም❤ስለዝህ አንተም ሥራከገኘህ ወደስራህሕድ ሥራ ራስክን በሥራ መሽቁል አድርግ ❤አንተልጅ እባክህን ራሳችውን ጠብቁ ልብህን ለሰው ❤ሰይሆን ለፈጣርስጥ
@EmuyGebra
@EmuyGebra Ай бұрын
ሮቢ ጠንከር በል ምንድነው ልጅቱም በመሀል ተጨነቀች ከባድ ነው እደዚክ አይነት ነገር ተረዳት ምን ሆነክ ነው ራስ ወዳድ አትሁን ከባድ እደሆን በደንብ አውቃለሁ ስሜቱ ቢሆንም ግድ ነው ተረዳት
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
Yes
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Ай бұрын
እሮቤል አንበሳ ጀግና ነህ ተረጋጋና ተረዳት እሷንም አጎትዋ ብሞት አንተም ትፀፀታለህ ቆም ብለህ አሰብ ብከብድህም ያገኘሃዉን ሰራ ጠንክረህ ሰርተህ እራሰህን ማን እደሆንክ ማሳየት አለብህ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚእኝማ🎉🎉 7:53
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Ай бұрын
ወንድማችን.እራሥሕን.ጠብቅ.እግዚያብሔር.ያጣመርዉየን.ማንም.አይለየዉም🙏🙏🙏
@user-gn4co6hr7l
@user-gn4co6hr7l Ай бұрын
እልልልልልል እ/ር ይመስገን ስራ ስላገኘህ ሮቢዬ እውነት ታሳዝነኛለህ ማርያምን የፍቅር እንቅፋትን ያንሳላቹ ብሌኔ እባክሽ ተረጂው አታስለቅሽው
@jemijemi9375
@jemijemi9375 Ай бұрын
እራስህንጠብቅእሮቤልእግዚአብሔርበፈቀደዉጊዜሁሉምይሳካል
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r Ай бұрын
ሮቢ ተረዳት በቃ አሞት ከሆነ ግዜ ስጣቸው ትላት ግን ፈርተን ነበር ላግታት እደሆን ብለን ነበር እግዛብሔር ይማረው
@alemyoso2807
@alemyoso2807 Ай бұрын
ሮቤል ታገሳት ምክንያቱም ለሷም ተጠንቀቅላት ተረዳት ።እውነት አላት ክፉ ነገር ቢመጣ የባሰ መቆራረጥ ይመጣል ።ተረዳት በሰላም አስታሚ ብለህ አበረታታት
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
እዉነት አለህ ሮቤል እንረዳሃለን አሰለምዳህ በጣም ይከብዳል ፈተናችዉ በዛ ዉይ
@Sgh1-pj2ec
@Sgh1-pj2ec Ай бұрын
ሮቤል :በርታ ስልክ ካወራሃት በቂ ነው ነገሩ እስከ ምረጋጋ ስለዚ አንተ ጸሎት አያረግህ ትእግስት ማረግ አለብህ ።ፈጣሪ ንገረው እስኪ እዚ እና ልጅትዋ እንድትገኚ ያረገህ ፈጣሪ ስለፈቀደው ነው ስለዚ አንተ በር ትተህ ለስዋ መበርታት ነው የምጠብቅህ ።አይዛቹ ደግሞ ለራስህም እንደዛ ነው የምያዋጣህ :ዮኒ የምልህ መስማት አለብህ ።አንድ እንዴ ወንድ ልጅ በውስጡ ብዙ ነገር ይዞ ነው ለስራ ቆርጦ የምነሳ ፣ስለዚ ስራህ ሰርተህ ቤቱ አዘጋጅተህ መጠበቅ አለብህ ወንድም
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z Ай бұрын
በማሪያም አታልቅሱ ስትስቁ ነዉ ደስየሚለኝ አብራችሁ ሆናችሁ ብዬ ደስ ሲለኝ ግን አይዞን ለበጎ ነዉ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉
@Amaneአማን
@Amaneአማን Ай бұрын
የማይተላፍ ቀናቶች የለም ሁሉም ያልፋል ጠንካር በል ይታለፋል ወንድሜ❤❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Ай бұрын
ሮቤል ወንድሜ ተረጋጋ ልጁትንም አታስጨንቃት ሲሻለው ትመጣለች ግዜ ስጣት አንተም የአገኝህውን ስራ በረትተህ ስርተህ ጠብቃት ስራ ፈተህ እዳትቀመጥ የባስ ጭንቀት ውስጥ እንዳትገባ በጣም የምታፈቅረው ስው ከባድ ነው ❤❤😢
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
ደስታ ሲመዛ ዱሮም መጨረሻው ደስ አይልም አይዞአችሁ ፀልዮ ሮቢል አይዞህ ፀልይ አትላቀሱ
@JohnTeshela-wz4jj
@JohnTeshela-wz4jj Ай бұрын
እዉነታኛ ፍቅር ስለሆነ ብዙ ፋታና ያበዛበቹሁሃል ብቻ ከበድ ነዉ አይዞቹሁ ፃልዩ ❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Ай бұрын
አቤት የዚህ ልጅ ስቃይ በረታ ኪዳነምህረትዬ እርጂው❤ እሮቢ ተረዳት ከታመሙ እጓቷ የሚፀፀትህን ነገር እትወስን እንድ ነገር ቢሆኑ እሷም ታዝንብሀለች እንተም ትፀፀታለህ
@user-qg8wr4rx7g
@user-qg8wr4rx7g Ай бұрын
እሮቤል. ጠንካራ. ሁን. ችግሯን ተረዳት. አጎቷን ታስታም እስኪሻለው. ስራክን ጠንክረክ ስራ ያላች አይሰራኝም የምትለው. ቆፍጠን በል እረ አበዛከው አሁንስ. እኛ አለን አይደልደ ለብዙ አመታት ከምንወደው ተራርቀን ያለን
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
ወንድሜ ሮባ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ጠንካራ ሁን እራስህን እየጠበክ ስራህን ስራ ሁሉም ሀላፊ ነው እድልህን አታሳልፍ የተሰጠኽን ስራም ስራ ስሜታዊ እየሆንክ አታልቅስ ተሸናፊ ሳይሆን አሸናፊ መሆን መቻል አለብህ ሁሉ ለጊዜው ነው ተረጋጋ ወንድሜ አይዞህ ያልፋል ትግስት ያስፈልጋል🙏🙏🙏
@tufaejeta5305
@tufaejeta5305 Ай бұрын
የናንተ ጉዳይ እንደ ክረምት የአየር ጸባይ ተለዋዋጭ ሆኖ አስቸገረን እኮ። አንዴ ደመናአንዴ ጸሃይ እየሆነ አልጨበጥ ብሎናል። ወስኑና አብራችሁ ኑሩ። የምን ማለቃቀስ ነው? አጎትሽ አሁን ቢታመምም በወጣትነቱ የራሱን ጊዜ ተጠቅሞበታል። በጊዜሽ ቁማር አትጫወቺ። ብሌኑዋ እባክሽ በአጎትሽ ጣልቃ ገብነት የሮቤልን ኑሮ ሳዖል አታርጊበት።
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube Ай бұрын
እዲያው የሰቅላዬዋ ማርያም የነዚን ልጆች መጨርሻ አሳምሪልኝ አንድ ባኮ ሻማ ተስያለሁ አደራሽ ማርያም
@user-tc7bo1hy7s
@user-tc7bo1hy7s Ай бұрын
የኔ እናት❤😥
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t Ай бұрын
አጎቷን ፈጣሪ ያሽለው ለሮቢ ሲል የምትሉ👍👍👍👍
@user-du2jm2sd2z
@user-du2jm2sd2z Ай бұрын
እውነት ለመናገር ሮቤል በጣም ነው ያሳዘነኝ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ
@martinaa2438
@martinaa2438 Ай бұрын
ሮቤል ጠንክር ሥራህን ስራ አንተ ጠንክረክ እሷንም አጠንክር እና በትርፍ ሰዓትህ ወደ ቤተክርስቲያን ሂድ ጸልይ አንተም ለእሷም ብሌን ደግሞ ወደ ጸበል ዉሰጃቸዉ አጓትሽን በዛዉም አንቺም ጸልይ ወደ እግዚአብሔር ቤት በሔዳችዉ ቁጥር ፈተናዉ እየቀቀለ ይመጣል
@felegt8066
@felegt8066 Ай бұрын
ሮቢ አዮዞህ በርታ አትጨነቅ ሊያገባት የነበረዉ ሰዉየ እንደሆነ ስላልሆነለት ተመልሷል ማሂ ያንተ እንደሆነች አረጋግጣልሃለች የተወሰነች ብትሆንም አብራችሁ ጣፋጭ ግዜ አሳልፋችኋል እኛም ደስ ብሎናል ስለዚህ ተረጋጋ አታስጨንቃት አጎትየዉ እስኪሻላቸዉ ታገሳት እንደፈለከክ በስልክ አዋራት እሷም አጎቷ እስኪሻላቸዉ በደንብ ታስታማቸዉ እሺ አንተ ራስ ወዳድ መምሰል የለብህም የቻልከዉን ያህል ራስህን ጠብቅ ስራህን ማጠንከር አለብህ ጠንካራ ሆነህ ቀጥ ብለህ እየሰራህ ጠብቃት አይዞሽ በላት ጥንካሬህ እና ታታሪነትህ የወደፊት ህይወታችሁ መቀየር እንደምትችል ለአጎትየዉ እና ለቤተሰቦቿ አሳያቸዉ ያኔ አብራችሁ እንድትኖሩ እንደፈለግክ አጎትየዉ ቤት እንደፈለከዉ እንድትገባ ይፈቅዱልሃል እሺ ማሂም መበርታት አለብሽ አይዞህ እያልሽ አበርቺዉ አጎትሽንም እግዚአብሄር ምህረቱ ይላክላቸዉ
@saraamane6114
@saraamane6114 Ай бұрын
አጎቱዋን አላህ አፊያ ያድርጋቸው ፣ አንተም በርታልን ተረጋጋ ፣ ካልተረጋጋህ ከሰዎች ጋርም አትስማማም ።
@iui44i22
@iui44i22 Ай бұрын
በፈተና የሚታገስ ሰው ብጹህ ነው እንድሁም በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ አለው😊😊😊😢
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn Ай бұрын
በግጉት ልጠብቅ አድሬ ነው😢 ብሌን ለራስሽ መወሰን አለብሽ 😢 የምር ጨነቀኝ 😢ኣጎታ ታሞ ከሆነ ችግር የለውም ሮቤልየ ተረጋጋ
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 Ай бұрын
ሲጀመር አስመሳይናት በቃ አታፈቅረውም ድሮ ነበር እንጂ አሁን እያስመሰለች ነው የሚያሳዝነኝ ሮቤል ነው ሮባ ምርጥ አፍቃሪ ነው እሷ ግን ውሸቷን ነው
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn Ай бұрын
​@@lubabayimam4598 እንደዚብሳይሆን አጎታ ሚስት ልጅ የለውም ማለት ነው ከባድ ነው ኩሉን😢
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v Ай бұрын
ሲጀመር አታፈቅረውም ልጂ በጣም የዋህ ነው 😢😢😢
@kasdesa3634
@kasdesa3634 Ай бұрын
አልገባኝም ምድነዉ እምትሉት አጎቷ ሚስትየለዉ እደነገረችን ልጂ ያለዉ አይመስለኝም እናባዶቤትትታ ትምጣነዉ የምትሉት አባቷቢሆን ትተሽነይይባላልዉይ ነዉርነዉ ማስታምምአለባት እኔተረድቸሻለዉ እዳዉም አጓትሽ ይጸጸታል የመረጵሽዉን እሮቤልን ይቀበላል አይዞሽበርች እግዚአብሔር ይማርልሽ ።
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 Ай бұрын
@@Channel-qe9mn ባለፈውኮ ቤተሰቦቼጋር መክሬ ነው ያለው እናም ልጅም ሚስትም አለው እንዴት እሷን ፈለጉ ደሞስ ሰርጉን ማን ነበር እየደገሰ የነበረው ልጁን አልፈለጉትም እንጂ ሮባን ብትፈልገው ልሂድ አትልም ነበር በቃ ጎኑን አይታ ልትርቅ ወስናለች
@Hana-if5bz
@Hana-if5bz Ай бұрын
በርትተህ አበርታት እንጂ አታስጨንቃ እንጂ እሷ ከልብዋ ነው የምትወደህ ይሄንን እያወክ ለምን ታስለቅሳታለህ አንተም በእሱዋ ቦታ ሆነህ አስብ ፍቅር ታጋሽ ነው እራስ ወዳድ እየሆንክ እያናደድከኝ ነዉ ወንድ ልጅ አይደለህ ቆፍጠን ብለህ በርታ እና ስራህን ስራ በጸሎ አግዛት እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለይም እሱዋም ታሳዝናለች እኮ
@user-rl2uv3dv6p
@user-rl2uv3dv6p Ай бұрын
የተፍተና ፍቅር መጫራሻዉ ጠፋጭ ነው ተሰፋ እዳተቆርጡ ወድሜ ደሞ ተረጋጋ 😢 ተድላ ግን ማዓረይ ስላት የሚሰማኝ እኔስ ምድነው የመዳም ቆመሞች አላቸው 😂😅😅 ሶ ኣይዞኻ ዘሓወይ ኣይተጨናናቅ ፈጣሪ ለኩሉ ይፈልጥ እፍፍ
@tjetje8228
@tjetje8228 Ай бұрын
ወድልይ ነህ ጠከር በልና ይስተካከላን እሧንም አይዞሽ እልህ አጠክራት
@user-zs9ix2hc5b
@user-zs9ix2hc5b Ай бұрын
እስቲ ዱአአር ጉልኚ እህቴን አሞብኝነዉ
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Ай бұрын
እግዚአብሔር አባቴ ጨርሶ ይማርልሽ ማር
@እኳንደህናመጣችሁ
@እኳንደህናመጣችሁ Ай бұрын
አሏህያሽራትአብሽሪ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Ай бұрын
አላህ ይሽርልሽ
@MeryemMeryemEthiopia
@MeryemMeryemEthiopia Ай бұрын
ከላህያሽላት
@user-xj2yh9ji2w
@user-xj2yh9ji2w Ай бұрын
አላህ ያሽራት
@user-we4zk9lh4f
@user-we4zk9lh4f Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ነገር ስታለቅሱ አብሬ ማልቀስ ስትስቁ መሳቅ አልቻልኩም አምላኬሆይ አንተ እርዳቸው😢😢😢
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 Ай бұрын
የበደለን ሰው መንከባከብ እንዴት መልካምነት ነው ተባረኪ እሳቸውንም እግዚአብሔር ላንቺሲል ይማራቸው ሮቤልም እስኪሻላቸው እራስህን በስራ ደብቅ የስራ እድልህን አታስመልጥ ወደስራህ ግባ
@jwhar348
@jwhar348 Ай бұрын
የም እሥከምታመለሡ አሥቤ ነበረ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 Ай бұрын
በጣም ነው ለማየት ሁሉ የደበረኝ አንተ ግን ትንሽ የወንድ ወኔ ይኑርህ እስዋ ራስዋ ምንም ልትረዳኝ አልቻለችም ወይ ፍቅርዋን ወይ ቤተስቦችዋን መምረጥ ነው።
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
ያሣለፈዉን ፈተና አይተሽ የለ ሥለዚህ ምን ዎሥትና እደከፈለ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
አይባልም እናትም አባትም ሆኖ ያሳደጋት ከጎኑ ምንም ሰው የሌለውን አጎቷን ማስታመም ግድ ነው አማራጭ የሌለው ምርጫ ሮቤል ሊረዳት ይገባል🤔🤔
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
@@user-ft9no6co4d ልክነሽ እኔ የኮመትኩትኝን የወድ ወኔ የለክም በማለቷ ነዉ
@accacc5974
@accacc5974 Ай бұрын
ሮቤልዬ የኔ ጀግና ጠንከር በል ሊነጋ ሲል ይጨልማል የኔወንድም ታገስ ይሻላቸዋል
@egezabehir
@egezabehir Ай бұрын
አጎቷን እግዚአብሔር ይማረው እናንተ ደግሞ አይዟችሁ በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ለሁሉም ነገር ጸሎት አድርጎ
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 11 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН
ሙሽራው ባለ ትዳር እና የሁለት ልጆች አባት  ሆኖ ተገኘ።
26:00
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 145 М.
Agu 7/2024 ህዝቢ ገዛ ኣይኣተወን ቢኒ ብ ሰላም ኣትዩ ሓደስቲ ሓቤረታ
12:31
ሮቤል እራሱን መቆጣጠር አቃተው: ካንተጋ መሆኔ ትልቅ ጥፋት ነው።
22:45
Когда ты младший в семье
1:00
Ерболат Жанабылов
Рет қаралды 2,9 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 20 МЛН