ያላነበበ ፀሐፊ ሁሉም ነገር ያልተፃፈ ነው የሚመስለው - ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ 29 - ጦቢያ

  Рет қаралды 691,665

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 260
@sebledejene3705
@sebledejene3705 2 жыл бұрын
በእውነት አንተን ሳያደንቁ ማለፍ ንፍግነት ነው ተባረክ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 жыл бұрын
The best comment you are right
@zenatube5294
@zenatube5294 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም የምወደውና በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው‼ 💪ተረኛው እናዳያፍንህ ተጠንቀቅ
@behabtudemissi5828
@behabtudemissi5828 2 жыл бұрын
አታስፈራራ ።ፍርኃትህን ይዘህ ዝም በል ይህንን እሱ ሳያቀው ቀርቶ ነው ?
@tizitatsegaye9456
@tizitatsegaye9456 2 жыл бұрын
በጣም የማደንቀው ወጣት !!!እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እንዲሁም ከመታሰር ያዉጣህ!!! 🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@zewuditualemu3343
@zewuditualemu3343 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@Michael.et301
@Michael.et301 2 жыл бұрын
ምን ስላደረገ ይታሰራል ?
@ነፃነኝ
@ነፃነኝ 2 жыл бұрын
His not terrorist
@debelasefere
@debelasefere 2 жыл бұрын
@@Michael.et301 balegizewochin sileteche
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
የቅኔው አባት ተሰፍሽ ያማል ቅኔው !ወገኔ ጆሮ ያለው ይስማ ፈረራሀታችንን ከላያችን ይግፈፍልን መድሀኒያለም 🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
በቃ ትችላለህ ቃል የለኝም የወቅቱን ነገር ቁልጭ አርገህ አሳይተሀናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን መቆርቆር ጀግንነት እንጂ ፍራቻ አደለም በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@ETconference1
@ETconference1 2 жыл бұрын
The issue is many people care about the name ethiopia, not the people of ethiopia, northern ethiopia (tigray) is good example, most of us support our government to kill our sister and brother in tigray
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏💞
@FunA10
@FunA10 2 жыл бұрын
እንዲ እያላችሁ ልጅን አሰደፉት። ፈራው
@melkamargeni3104
@melkamargeni3104 2 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣህ የሸረኞች እና የክፍወች መድሃኒቴ
@chuchu1732
@chuchu1732 2 жыл бұрын
የዘመኑን ምርጥ አርቲስት 👍👍👍
@aidatewolde4308
@aidatewolde4308 2 жыл бұрын
ቀጣዩ ገቢ እንዳያደርጉህ የዘመኑ አፋኞች እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@bubumahdere1854
@bubumahdere1854 2 жыл бұрын
ጥቆማ መሆኑ ነው
@leulkassa2449
@leulkassa2449 2 жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ። ከክፉ ይጠብክህ። ኣሜን።
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 2 жыл бұрын
ቢገባችሁ ለናንተ እድምተኞች ነው እየነገራችሁ ያለው ለማጨብጨ እንክዋን የፈሩ አሉ :: መስከረምን የመሰለች የሴት ጀግና ዓይነት እንዳለሁሉ የወንድ አልጫም አለ የሚገርም ግዜ ደረስን ከነፃነት ነዋይ ያሸነፈን
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 2 жыл бұрын
Very true.
@wubautomotive
@wubautomotive 2 жыл бұрын
"እድልማ የሰጠናችሁ እኛነበርን መጠቀም አቃታችሁ እንጅ" 🤣አይ ፍራሽ አዳሽ አንተ ተናገር እናቴ። አይዞሽ 💚💛❤
@mandealemayew293
@mandealemayew293 Жыл бұрын
Berchi yabertashi
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
ጀግናዉ ወንድማችን በርታ ✌️✌️✌️
@andualemfetene8276
@andualemfetene8276 2 жыл бұрын
ግልጽ እና ምጥን መልእክት። "ዋርካዎችህን ለባለጊዜ እየሰጠህ ነው አንገት ያስደፋሃቸው" ሐቅ። ይብላኝ በፍርሃት ቆፈን፣ በጥልቅ እንቅልፍ ተጋድመን ላለነው!
@waleligndejen7875
@waleligndejen7875 2 жыл бұрын
À
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
Tesfish, you are my hero. Please look after your self. We need you
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 2 жыл бұрын
ስለእውነት ስለሀገራችን ትንሽ ጭላጭል የምንተነፍሰው በዚሁ በአርት ቲቪ እና በፍራሽ አዳሽ ውስጥ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልኝ
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
እውነት ቆርጠህ ተነሰ ህዝቤ ሆይ በህብረት ነው መታገል 👊👊👊👊
@sewasew
@sewasew 2 жыл бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@tedycell8279
@tedycell8279 2 жыл бұрын
አሜን
@alemalem7815
@alemalem7815 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 2 жыл бұрын
📢📢📢👉ንቃ ነው መልዕክቱ እናም ተነሳ ከተኛህበት። ተስፍሽ 🙏🙏🙏💚💛♥
@Urqueen_6537
@Urqueen_6537 2 жыл бұрын
ጅግና እኮነህ በርታ ሀቅን ይዘህ ነው አትፍራ, ተባረክ በዚህ ዘመን እውነት ተናጋሪ ማግኘት ይከብዳል
@meronsamson8553
@meronsamson8553 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ በርታ 👏👏ሁሉም ሰው መናገርያ መንገድ አጥቶ ነው ምሬት አንገሽግሾታል
@zewuditualemu3343
@zewuditualemu3343 2 жыл бұрын
ስወድህ 💖
@peace8750
@peace8750 2 жыл бұрын
He’s an icon. Keep doing the good job brother.
@tekageyesus9796
@tekageyesus9796 2 жыл бұрын
አይ ተስፍሻ ፈጣሪ ራሱ በቸርነቱ ይጠብቅህ እንጂ ሌላ ምን ይባላል 🙏🙏🙏🙏
@jfzitkviv6972
@jfzitkviv6972 2 жыл бұрын
Thanks tesfish
@azebedaneil7
@azebedaneil7 2 жыл бұрын
እመቤቴ፣ትከተልክ
@adeloaldada607
@adeloaldada607 2 жыл бұрын
ጀግና
@zizi-y1f
@zizi-y1f 2 жыл бұрын
ተስፍሽ አፍኜ ብበላህ እንዳይሉህ ወንድሜ
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
በድንቅዬ ችሎታህ ያለንበትን ቅጥ ያጣ ስርአት በደንብ አድርገህ ስለምትገልጽልን ከልብ እናመሰግናለን🙏 ❤💐 በቅን ልቦና በማያወላውል ጽኑ አላማ ለእውነት በመቆምና በድፍረት ያለውን እውነታ መድረክ ላይ ለህዝብ ማቅረብ ትልቅነት ነውና ኮራንብህ። ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ እላለሁ🙏💐💞🇪🇹
@tassewyemane3594
@tassewyemane3594 2 жыл бұрын
ንገራቸው ጆሮ እንደሁ የላቸው። ዘንዶው አይኑን እንዳያዞርብህ።
@yaredyimer6028
@yaredyimer6028 2 жыл бұрын
የተባረከ አይምሮ
@habtamugebeyehu598
@habtamugebeyehu598 2 жыл бұрын
Wow!!! ቅኔ...ሰሚካለ
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
ቁምነገር አዘልና አዝናኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏😍💕💕
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 2 жыл бұрын
Your very Talent men keep up the good work .Take care of yourself.
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 жыл бұрын
tikikil Frash Adashiye, rasihin tebik endayselekituh
@almaz1219
@almaz1219 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን
@africabushen2008
@africabushen2008 2 жыл бұрын
Proud of you young man 👏👏👏👍💞
@yordanosyo98
@yordanosyo98 2 жыл бұрын
No comment tesfshy ye Ethiopia lij belk yekelgnal
@emewaemewaemewa771
@emewaemewaemewa771 2 жыл бұрын
አስተዋይ ወጣት
@adu-genet
@adu-genet 2 жыл бұрын
ህዝቤ ሆይ በተሰጠህ ፀጋ ይህንን እገዛዝ ታገለው አፍን የሸበበውን የፍርሀት ቆፈን አባረው ይሄ ስርአት ሀገር አውዳሚ ችጋራም ስግብግብ ነው ።
@putgodfirst588
@putgodfirst588 2 жыл бұрын
Powerful....
@hiwottadessegezu6145
@hiwottadessegezu6145 2 жыл бұрын
yene leyu 👌 🔥 😍
@melkamargeni3104
@melkamargeni3104 2 жыл бұрын
ንገረው የጀነራሉን ግፍ ሠሩበት እ
@henyafro4210
@henyafro4210 2 жыл бұрын
ፈርቶ ሚያመልጡ መስሏቸው ነው የግዜጉዳይ ነው ከያለበት እየጎተተ ቀጥሶ ቀንጥሶ ያስቀምጣቸዋል አደለም በቅኔ እንዲም ግልፅአርገህ ብትነግራቸው አይሰሙህም ላንተግን ያለኘአክብሮት እና አድናቆት ወደርየለውም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ።
@bete4276
@bete4276 Жыл бұрын
The people's silenced voice spoken out so eloquently.. I admire your courage. Keep that mirror infront of us maybe it will wake us up from our bad dreams
@yosefgebru7331
@yosefgebru7331 2 жыл бұрын
Great talent God blesse you my brother
@waffiki
@waffiki 2 жыл бұрын
ተባረክልን። 😍🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@friehiwoymulatu2642
@friehiwoymulatu2642 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ ድንቅ አንጀቴን ነው የምታርሰኝ ቀጥል እውቀትን ያብዛልህ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 жыл бұрын
ፍትህ ለመስከረም አበራ 🥰🥰
@aa3530
@aa3530 2 жыл бұрын
ምን ሆናለች
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 жыл бұрын
@@aa3530ታፍና ታሰረች።
@easyshow0
@easyshow0 2 жыл бұрын
እንወድሀለን በርታልን
@fantahunastat1931
@fantahunastat1931 2 жыл бұрын
ተሰፍሸ እኔጃ ፈራሁ አፈናው በርትቷል
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 жыл бұрын
19092014 በኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚጠራጠር ካለ እግዚአብሔርን ያማያምን ብቻ ነው። ውድ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ስትፈጠር ሁሌም ቢሆን አሸናፊ እንድትሆን ተደርጋ ነው። የጁንታው ወያኔ (የኢትዮጵያ ነቀርሳ) መቀበሪያ እጅግ በጣም ቀርቧል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አገሬ ጠላቶቻ ማፈሪያ ጊዜ እና አንገታቸውን መድፍያ በጣም ቀርቧል ። በማፈርም አንገታቸውን እየደፉም ነው። እውነት ነው አይደል? አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ሲሆን በእግዚአብሔርም እርዳታ በልጆቻ ጥረትና ተጋድሎ ለዘመናት ኖራለች፤ እየኖረችም ነው፤ ለዘለዓለምም ተጠብቃ ትኖራለች። ጠላቶቻና እብሪተኞች በማዋረድ ወደ ክፍታዋም ትወጣለች። ይህንን ማንም ሊጠራጠር አይገባም። ሀገረ እግዝአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የታላቁ አምላካችን እግዝአብሔር ጥበቃው አይለየን። የቅድስት ድንግል ማርያም እና የመላዕክታት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለኘን!!! አሜን!!! እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪልኝ!!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! From Adawa Victory brings benefit to many blacks and other marginalized races by white (Westerns) participating and play significant role by having key position in politics, these and other right secured due to the above mentioned Ethiopians victories played positive influence.  One of Ethiopian proverb say that, “Donkey unable to protect its wife from hyena attack”. The same thing happen, nothing done relation b/n Western Countries and Ukraine.  Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.  Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.
@Tefiz335
@Tefiz335 2 жыл бұрын
Hule tasgerimegnsleh bro e/r yitebikih You are so brilliant boy 🙏🙏🙏 my hero
@ዘእምነገደኢትዮጵያ
@ዘእምነገደኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
whoever listens should listen!
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 жыл бұрын
22092014 በኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚጠራጠር ካለ እግዚአብሔርን ያማያምን ብቻ ነው። ውድ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ስትፈጠር ሁሌም ቢሆን አሸናፊ እንድትሆን ተደርጋ ነው። የጁንታው ወያኔ (የኢትዮጵያ ነቀርሳ) መቀበሪያ እጅግ በጣም ቀርቧል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አገሬ ጠላቶቻ ማፈሪያ ጊዜ እና አንገታቸውን መድፍያ በጣም ቀርቧል ። በማፈርም አንገታቸውን እየደፉም ነው። እውነት ነው አይደል? አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ሲሆን በእግዚአብሔርም እርዳታ በልጆቻ ጥረትና ተጋድሎ ለዘመናት ኖራለች፤ እየኖረችም ነው፤ ለዘለዓለምም ተጠብቃ ትኖራለች። ጠላቶቻና እብሪተኞች በማዋረድ ወደ ክፍታዋም ትወጣለች። ይህንን ማንም ሊጠራጠር አይገባም። ሀገረ እግዝአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የታላቁ አምላካችን እግዝአብሔር ጥበቃው አይለየን። የቅድስት ድንግል ማርያም እና የመላዕክታት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለኘን!!! አሜን!!! እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪልኝ!!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! From Adawa Victory brings benefit to many blacks and other marginalized races by white (Westerns) participating and play significant role by having key position in politics, these and other right secured due to the above mentioned Ethiopians victories played positive influence.  One of Ethiopian proverb say that, “Donkey unable to protect its wife from hyena attack”. The same thing happen, nothing done relation b/n Western Countries and Ukraine.  Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.  Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries. “የተጋጨ ኢሊት እንጂ የተጋጨ ሕዝብ የለምytU=።” ... ጥሩ ግንዛቤ እና ጥሩ አባባል። ... ... ... ኢትቪ ካዘጋጀው የውይይት ስብሰባ ላይ ከተገኙ አንድ ተሳታፊ ንግግር ላይ የተወሰደ።”
@143tube9
@143tube9 2 жыл бұрын
ፖለቲካን በቅኔ ...🙏ተስፋውን ትለያለህ🙏🙏🙏
@abebssisay7271
@abebssisay7271 2 жыл бұрын
ክርስቶሰ በደሙ ይሸፍንህ እንጂ ዘንድሮስ
@yeshiworkalemu7932
@yeshiworkalemu7932 2 жыл бұрын
አብይ እንደማያስርህ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዘንዶው አፍ
@leultilahun6112
@leultilahun6112 2 жыл бұрын
አብይ ተሳዳቢዎችን ነው የሚያስረው። መተቸት ግድ ነው።
@henyafro4210
@henyafro4210 2 жыл бұрын
እሱለመከረህ ከተሸማቀክ ወዳጄ በጣም ፈሪመሆንህን በዚአጋጣሚ ተረዳ ፍርሀት ነው ለነዚ ውርጋጥ ወሮበሎች አጋልጦ የጣለን
@eskndersamueal2946
@eskndersamueal2946 2 жыл бұрын
ጀግና ማለት አንተ ነህ
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ከአብይ ዘንዶው ይጠብቀው!!
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 2 жыл бұрын
You are the next victim.
@seifemensher6252
@seifemensher6252 2 жыл бұрын
እንደዚ በጨዋታ የልባችንን ንገርልን እንጂ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ ግን አንተም እንዳያፍኑሁ እሰጋለሁ
@almazworetaw3176
@almazworetaw3176 2 жыл бұрын
ትችላለህ የሚሰማ ካለ 💚💛❤
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏✌️🙏
@Hacova
@Hacova 2 жыл бұрын
ተሥፍሽ እንዲህ ንገርልኝ ለፌሥ ቡክ አጀንዳ እንዳንሆን ጠንቀቅ
@waffiki
@waffiki 2 жыл бұрын
ብረሀን ያለህ ጭንቀላት ይዘህ ተፈጠርክ። ኑርልን። እንኴን ተፈጠርክ🙏🏽🙏🏽
@חיהסמאי
@חיהסמאי 2 жыл бұрын
ታሪክ ነው ይህ ድራማ ትክክል ድራማ
@geezdesign9416
@geezdesign9416 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ የልቤን ያወራልኛል ክበርልን🙏🙏
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 2 жыл бұрын
ስወድህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@tilahunhasu8421
@tilahunhasu8421 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሰሎሞ ሹምዬ
@mekonnenkebede5735
@mekonnenkebede5735 2 жыл бұрын
በደንብ መገረፍ አለበት
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይሄን ተወዳጅ ብላቴና የልብ አድርስ የሆንክ ልጅ 🙏
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 2 жыл бұрын
የልብ አድራሽ ሚኒስትሬ ሳይፈተኑ ሚኒስተር ሳይፈተኑ ፈታኝ ሳይመረቁ መራቄ ሳይማሩ አማራሬ ሳይገረፎ ገራፌ ዱላ ተደግፈው ኖረው ይዩትን ሁሉ የሚደበደቡ የማዳበርይ ትውልድ ጠዋት ተክልው ከሰዓት ቀጣፌ ከፌታቸው ይለን ሁሉ ገፍታሬ በጥቁር መስታወት ተከልሎ የሚሄድ ህግ የሚጥሰው ማን ነው ።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 2 жыл бұрын
ጀግናው
@adamugetachew6310
@adamugetachew6310 2 жыл бұрын
መልክእትን በቅኔ እያዋዛ የሜስታምር ድንቅ ሰው ቢኖራ አንተ ነክ በቃ
@berkenshiasheboberknshi.as7861
@berkenshiasheboberknshi.as7861 2 жыл бұрын
ፈጣሪይጠብቀክ።
@bewketunegesse2039
@bewketunegesse2039 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tesfayeyeshambel
@tesfayeyeshambel 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@alenetakele1885
@alenetakele1885 2 жыл бұрын
ተመስገን ጌተዬ አንተን የሳተ ።
@ነጋበሪ-የ9ዘ
@ነጋበሪ-የ9ዘ 2 жыл бұрын
ልጄ በፍርሐት ነው ያሳደኩት 😊 አያጅቦ መጣ ስለው ነው ሚተኛ ትክክል 😊 መጥፎ ባህል ነው ።
@kehaliw2296
@kehaliw2296 2 жыл бұрын
እነትም ተስፋሁን የልቤን ነጋሪ
@kassech61
@kassech61 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@henokbiqila7352
@henokbiqila7352 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሚዲያ አንቂዎቹ በግፍ ለታሰሩት ጋዜጠኞቻችን😭😭😭😭ና ፍትህ ፍትህ ተወያኔ የባሰው በግፍ በየ አቅጣጫው ገፍ ለሚፈፀምበት ለአማራው ሕዝባችን😭😭😭😭
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 2 жыл бұрын
በአጭሩ የአብይ አህመድ የ4 አመት ሪፖርት ነዉ!! ምክር ….ከታሪክ ለማይማረዉ ደካማ ብልፅግና የማትኖርበትን ቤተመንግስት ግንባታ ትተህ ቂሊንጦን አድስ!!!
@nabuteyimer8733
@nabuteyimer8733 2 жыл бұрын
እውነት ነው።ውዳችን ተስፍሽ። መጥኔ ለዚህ ፍርሃት 27ዓመት +4=31 ደግሞ ፍርሃት +ሽብር =ፍርሃትና ሽብር በእኛ ላይ ጎጆ ቀልሷል ።እግዚአብሔር ይንቀልልን🙏
@meserat1627
@meserat1627 2 жыл бұрын
እንዳተ ነው እውነትን መናገር
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 2 жыл бұрын
Tichilaleh abate
@tiruzertadesse-ed2ey
@tiruzertadesse-ed2ey Жыл бұрын
አንተ ለኔ በዘመኔ ጀግና ጀግና ሰዉ ነክ !!!
@dawitgebrea5540
@dawitgebrea5540 2 жыл бұрын
nafekon nebr edmehen yarezemwe
@luluhide5828
@luluhide5828 2 жыл бұрын
16:27 እውነት ነው በሃዘናችን ላይ ነው ቁማር እየተጫወቱ ያሉት
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ አቤት ስወድህ። ንገርልኝ እስቲ እነዚህ ተረኞችን
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 2 жыл бұрын
እስር ቤት እንዳያስገቡህ አደራ በጣም ነው የሚገርመው አጭር እውነት የያዘ መልክት
@munamuna9387
@munamuna9387 2 жыл бұрын
👍
@yodayoa2002
@yodayoa2002 2 жыл бұрын
ቀልዶችን ሰምቶ የማያውቅም ሁሉም ቀልዶች ያልተቀለዱ ይመስለዋል
@delbantealebachew3189
@delbantealebachew3189 2 жыл бұрын
ተነፈስኩ!
@delelegneandargiealene8673
@delelegneandargiealene8673 2 жыл бұрын
ጀግናው ወንድማችን በርታልን! እውነት እውነቱን ንገርልን!
@biniyenatu2118
@biniyenatu2118 2 жыл бұрын
teleyaleh fetari yetbikehe
@kasahunmengistie6796
@kasahunmengistie6796 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የልቤን ስለተናገርክልኝ
@sarasevazelian2254
@sarasevazelian2254 2 жыл бұрын
Ewent metenagerw neger bezu kume neger hazel new🙏🙏
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
ለአንተ ቃል አጣሁ ብቻ የኢትዮጲያ አምላክ ከፍታህ ያሳየን አንተ ልጅ
@mandealemayew293
@mandealemayew293 Жыл бұрын
Amen
@alemayehukitila1261
@alemayehukitila1261 2 жыл бұрын
በኡነት በጣም ጥሩ ላፍላፍ ነው
@eyueal-fz3ez
@eyueal-fz3ez 10 ай бұрын
ከሳሽ ባለግዜ ደስ ይላል
@lemlemtamrat5307
@lemlemtamrat5307 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
@የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ
@የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ 2 жыл бұрын
ተቀበልማ ዱሮም እንዳይሆን ነው አህያ መግዛቱ ጅብ እንደሚያስገባ እያወቀ ቤቱ
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 20 МЛН
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48
MrBeast
Рет қаралды 101 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 48 МЛН
ድርድር ሙሉ ፊልም - DIRDER Full Amharic Movie 2022
1:40:51
Salkan Tube
Рет қаралды 2,4 МЛН