ወንድ ልጅ በወንድ ልጅ አይስቅም! ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ 33) - ጦቢያ

  Рет қаралды 1,731,091

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 456
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
ወይ የቅኔው አባት ተስፍሽ /ፍራሽ አዳሽ /ያማል ቅኔው የሚሰማው ካለ ጆሮ ያለው ይስማ ወንድሜ እውነታው ይህ ነው ።ተስፍሽ በጥበብና በሞገስ በእድሜና በጤና በሰላምና ለፍቅር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ 👍👍👍👍👌👌👌
@fikadumasresha
@fikadumasresha Жыл бұрын
አንተ ፍራሽ አዳሽ ሳትሆን አዕምሮ አዳሽ ነህ እድሜ ይስጥልን ።
@ethioagere973
@ethioagere973 4 ай бұрын
😅⁹😅😅😅😅😅😅😅😅😅0i
@sebledejene3705
@sebledejene3705 2 жыл бұрын
በእውነት አንተን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ዘመንህ የ ይባረክ
@Lelenasamuel
@Lelenasamuel 2 жыл бұрын
❤❤
@hbhd3236
@hbhd3236 2 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ባለ ቅኔ ዘመንህ ይባረክ
@amanuellulu4745
@amanuellulu4745 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም በምን እንደምገልፅህ ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና ነህ እናመሰግናለን ኑርልን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤💛❤💚💛❤💚💛❤ ልብ ያለው ልብ ብሎ ያዳምጥ እባካችሁ ተስፍው ይቅርብን ትዝታችንን አትውሰዱብን ልጅነታችንን አትንጠቁን አብሮነታችንን አታበላሹብን ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ !!!
@HonkeGirma
@HonkeGirma 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 2 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻለም። ከክፉዎች ይጠብቅህ🙏
@fentaabate
@fentaabate Жыл бұрын
exactly!
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Жыл бұрын
Amen ❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
አንተን አለማደንቅ አይቻልም ፍራሺ አዳሹ ሺአመት ኑር ምርጥ ኢቶጽይዊ❤💛💚
@girmaytewelde7931
@girmaytewelde7931 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋው ፍርሃት ኑሮው አስማት ሁነዋል አለ ፍራሽ አዳሽ 😭
@aidatewolde8331
@aidatewolde8331 2 жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ እየደጋገመ የሰማው አቤት ትምህርት
@gyatt6921
@gyatt6921 2 жыл бұрын
Me too I listen once every week!
@ashenafihailu947
@ashenafihailu947 2 жыл бұрын
ቁም ነገርን በቀልድ እያዋዛ የምታዝናና ምርጥ ሰው
@haymikebede9891
@haymikebede9891 2 жыл бұрын
በእውነት በጉጉት ከምጠብቀው አንዱፕሮግራም ነው! ተስፍሽ እግዚአብሔርርባርክህ! ባጠቃላይ የጦቢያ አባላት ተባረኩ!
@ezafro8025
@ezafro8025 2 жыл бұрын
You’re great society’s teacher, amazing performance
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 жыл бұрын
ምርጥ ቁም ነገር አዘል መልእክት እናመሰግናቸዋለን
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
Teshish I really missed you. You are a voice for many in a funny way.
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 жыл бұрын
ምርጥ ፣እውነትን ያለፍርሀት በአደባባይ የሚገልጽ መማር ለሚፈልግ አስተማሪ ነህ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 2 жыл бұрын
ማዉራቱ ምን ያደርጋል የሚያወራዉ ሌላ የሚሞተዉና የሚቆስለዉ ሌላ
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 Жыл бұрын
እና እሱ ይሙት???
@mominaahmed-xw4jk
@mominaahmed-xw4jk Жыл бұрын
bifor
@workuyared3806
@workuyared3806 2 жыл бұрын
ምርጥ የምርጦች ምርጥ !!!
@ארגהטדסה
@ארגהטדסה Жыл бұрын
ድንቅ እይታ፣ ድንቅ ሥራ፣ ድንቅ አቀራረብ፣ ድንቅ ቁርኝት ከተደራሲህ ጋር። አስደማሚ።
@damtegidyelew1800
@damtegidyelew1800 2 жыл бұрын
ታላቅ፣ክብር፣ለጦቢያ፣አዘጋጆች፣እንዲሁም፣ለወንድሜ፣ተስፋሁን፣ከበደ፣እግዚአብሔር፣ያቆይልኝ።እጅግ፣በጣም፣ከልቤ፣አመሰግናችዃለሁ።
@sewasew
@sewasew 2 жыл бұрын
ይመችህ አቦ ትችላለህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ። በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
አሜን
@putgodfirst588
@putgodfirst588 2 жыл бұрын
ተወዳዳሪ ያልተገኘልህ ነህ 👏👏👏👏
@mamush2245
@mamush2245 2 жыл бұрын
ሁልጊዜ የምናገረው ኢትዮጵያ ሄጄ ያደግኩበትን ኢትዮጵያ ደግሜ ያየሁት ጦቢያ ምሽትና ዯዲ አቢሲንያ ብቻ ነው ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይመለስ
@mathdeme5060
@mathdeme5060 2 жыл бұрын
የኔ ናዝራዊ የሃገሬ ልጅ ታላቅ ትምህርት አዘል መልዕክት እያስተላለፍክ ነዉ። ዳሩ ግን የኢቲዮጵያ ህዝብ ሲቀጠቅጡትም መጀዘብን የመረጠ ይመስላል። በርታ በርታ👍🏼👍🏼👍🏼
@saraabraham7039
@saraabraham7039 2 жыл бұрын
ናዝሬቶች ይችላሉ ❤❤❤
@mathdeme5060
@mathdeme5060 2 жыл бұрын
@@saraabraham7039 ትክክል ነሽ። ናዝሬት የኢቲዮጵያ ዉበት!ናዝራዊት ነሽ?
@ketemagetachew5873
@ketemagetachew5873 2 жыл бұрын
ህዘብ እንደ ህዝብ ጀዝቦ አያውቅም ምናልባት የተናጠል ክፍተት ሊኖር ይችላል። ተስፍሽ ግን ልክና ለከት ያለውን አለ።
@mekonenmelkie4969
@mekonenmelkie4969 2 жыл бұрын
አንድ አረፍተ ነገር ሲናገር ብቻ መስማት ይቀይር ነበር። እግዚያብሔር ልብ ይስጠን።
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 2 жыл бұрын
@@ketemagetachew5873 ተዋ ! ህዝቡ ባይጃዝብ ነው የግፍ ተባባሪ የሆነው ። ህዝቡ'ማ ጀዝቧል :: መረዳት ያቃተህ አብረህ ስለ ጀዘብክ ይሆናል። ይቅርታ ወንድሜ :: የራሱ ወገን ከራሱ ወገን ሲዋጋ መፎክርና እንደጀግና ራስን መቁጠር፣ አንዱ እየሞተ ሞቱ እኔ ቤት አልገባምና ሁሉም ሠላም ነው ብሎ ተዘርፍጦ መቀመጥም መጀዘብ ነው:: ሲቆሰቁሱት ኣለመንቃት ራሱ....
@Entertainment-iu5wk
@Entertainment-iu5wk 2 жыл бұрын
ትዝታችንንማ በየቀኑ ነጠቁን እንጂ በኛ ጊዜ እራሱ ቀረ ምኑን እንነገር ሁሉም ለየ ቅል ሆነብን ሠማይ እና ምድር ትዝታችንን መልሱልን 🙏💚💛💔👈✌️
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
ሰማይና ምድር የፈጣሪ ፍጥረት ናቸው መመለስ አይችልም ሁሉን የፈጠረው ፈጣሪ መልስልን በይ አላህ ይመልስልን ሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን
@adaneyemane1573
@adaneyemane1573 2 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል
@ghebhaile
@ghebhaile 2 жыл бұрын
This man is so genius with full humanity in his heart .
@Hosaena806
@Hosaena806 2 жыл бұрын
Great comedian🌷, for those who have ears let them hear.
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 2 жыл бұрын
ተስፍዬ እንዲሁም አርትን ሳላመሰግን አላልፍም አዝናኝም አስተማሪም መካሪም ዝግጅት እጅግ የምናፍቀው ፕሮግራም በርቱልኝ
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 2 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ስራ ነው ምሰራው ተስፍሽ በርታልኝ ትመቸኛለህ😍🙏🙏
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጣችን ቅኔ የሆንክ ልጅ አቦ አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ድንቅ ሰዉ ሠላም ለእናት ሀገር💚💛💔
@fetikedir
@fetikedir 11 ай бұрын
"ነገ ምን እንደሚገጥመን አናውቅም" ረጅም እድሜ ❤❤❤❤❤
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
የሳሎኑና የምኝታቤቱ😂😂😂👌👌👌ትመቸኛለህ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@MMMM-sg2tg
@MMMM-sg2tg 2 жыл бұрын
እረ ተስፍሽ ዘመኑ የጅቦች ነው ተመስገን ደሳለኝን መመልከት አለብህ እውነት ጠፍቶ ውሽት የነገስበት ዘመን ላይ ነን ወንድሜ ትንሽ አረፍ እያልክ እንወድካለን ህዝባችን እንደሁ ለሽ ብሎ ተኝቷል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃን መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እቺን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ ከክፋት ውጪ
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 2 жыл бұрын
Kifatim bihon 😂😂😂😂😂
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 2 жыл бұрын
@@TD-iq1ew አላልኩም ከክፋት ውጪ መጥፎ ነገር የምትመኙ ከሆነ አይሳካላችሁ
@demx123
@demx123 2 жыл бұрын
Amen tilik ababal lantem wendime
@hailumulugeta6785
@hailumulugeta6785 2 жыл бұрын
ታላቅ ረቂቅ ትምህርት ሰጪ ነው በርታ ።
@amenfikadu7294
@amenfikadu7294 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳግህ አንተ ልዩ ነህ
@elsamesel2181
@elsamesel2181 2 жыл бұрын
የኔ ጅግና 🦁🦁🦁🦁🦁አነበሳ ብዬካለው እግዞቤር ይጠብቅክ።ከምችም ከመጋኛ እር ከመቀኛም ማለቴ ።ነው
@abduendris3130
@abduendris3130 2 жыл бұрын
ላተቃልየለኝምአባቴበሰላምኑርልን
@bayumogos8448
@bayumogos8448 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ሚሰማ ቤኖር ሚስማ የለም እንጅ
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 2 жыл бұрын
እንዳተ አይነቱን ሰው ያብዛልን 🦹‍♂️🦹‍♂️🦹‍♂️🦹‍♂️
@abdiiabdiiabdii7449
@abdiiabdiiabdii7449 2 жыл бұрын
አተ የኤፍሬምና የቾቤ ወንድም ነህ ግን የምር ተአምረኛ ሰውነህ በጣም ፈጣሪ ይጠብቅህ ብሮ
@hassenmelaku4558
@hassenmelaku4558 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ዉስጤጤጤጤ ይመችህ bro..
@bezawitbekele3558
@bezawitbekele3558 2 жыл бұрын
አንተ ሁሌም ትለያለህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ🙏
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 жыл бұрын
ድንቅ አርቲስት!!!ጀግና ባለሙያ!!!ረዥም አድሜ??
@takelealemu1484
@takelealemu1484 2 жыл бұрын
እሚገርም ስጦታ ፣በርታ።
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ታታሬ ወጣት ነህ ህዝባችን በቀልድ መልክ የምታቀርበውቁምነገር ትልቅ ትምህርት ነው ግንግን ለጊዜው እንጅ ለነገ አንሳታውስም አንተ ግን በርታ
@markon745
@markon745 2 жыл бұрын
I don’t know much but able to speak freely like this seems a pinch of democracy to me.
@belayberhe1412
@belayberhe1412 2 жыл бұрын
Really?
@elumedia
@elumedia 2 жыл бұрын
Exactly.
@kahassekahsay8531
@kahassekahsay8531 2 жыл бұрын
ጅል
@birukabate5455
@birukabate5455 2 жыл бұрын
Great poet man
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ🙏🙏
@sisaykebede6540
@sisaykebede6540 2 жыл бұрын
የአንተ አይነቱን እሩቅ ተመልካች ልበ ብርሀን ያብዛልን ተስፋው
@tgyua2728
@tgyua2728 2 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ነክ ❤
@alebatse6865
@alebatse6865 Жыл бұрын
በጣም ግሩም የሆንክ ያገሬ ልጅ ያውም የሰፈሬ እንዴት እንደምወድህ በጣም ነው ማደንቅህ
@Ghyfffd
@Ghyfffd 2 жыл бұрын
መልካም ሰው, ግንብ አይሰራም ድልድይ ያበጃል እንጂ....ተባረክ
@eliyaseliyasfetene4066
@eliyaseliyasfetene4066 2 жыл бұрын
ይሄን comment ምታነቡት ሁሉ በያላቹሁበት ሰላማቺሁ ይብዛ
@Lelenasamuel
@Lelenasamuel 2 жыл бұрын
😂
@malatube8175
@malatube8175 Жыл бұрын
Amen amen
@alemuberta6264
@alemuberta6264 Жыл бұрын
አሜን🙏
@kaleabrole
@kaleabrole Жыл бұрын
@@Lelenasamuel ፡
@fekadebirrubutta6403
@fekadebirrubutta6403 Жыл бұрын
@@Lelenasamuel 9
@eayallew
@eayallew 2 жыл бұрын
We love u it is amazing I don’t know what to say keep up
@yonas316
@yonas316 2 жыл бұрын
ሰንቴ ኢትዮጽያ መጥቼ ይህንን ፐሮግራም ለመከታተል እንደጉዋጋሁ ተመልሻለሁ ከአንዴም ሁለቴ እና ከተቻለ የት አንደሚታይ ብታሰተዋዉቁ ደሰ ይለኛል
@hawigtsadik2162
@hawigtsadik2162 2 жыл бұрын
ባልሳሳት አዲሱ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አዳራሽ ካዛንቺስ አካባቢ ነው።
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg 2 жыл бұрын
Educational performance, hopefully All Ethiopian listen/watch this. Thank you
@zerihunhabte7397
@zerihunhabte7397 2 жыл бұрын
Frashe adashe you are the best actor God bless you
@ethiotube6460
@ethiotube6460 2 жыл бұрын
ተስፍሽዬ ቢገባቸው ተናግረሀል ልቦና ይስጠን
@lulahailu1177
@lulahailu1177 2 жыл бұрын
ከዛ በኋላ እኔደተመኘኋት ሆና ጨዋታው 😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍
@eyerusalemworku4928
@eyerusalemworku4928 2 жыл бұрын
አይ አንተ ልጅ እንደው ምትሀት ነህ እውነት ረጅም ኑርልን……
@NigusMelaku
@NigusMelaku 2 ай бұрын
የዘመኑ እውነት ያለፍርሃት የምትናገር የሃይማኖት አባቶች ፈርተውና አድርባዮች በሆኑበት ዘመን አንተ ምዕመን ሐዋርያ ብዬሃለሁ እግዚአብሔር እድሜህን ይባርክልህ
@loveschool383
@loveschool383 2 жыл бұрын
Wow this touched me in special way. Powerful. I am sure our strangles in life are different but everyone sees themselves in this.
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Hi you are the best no word GOD BLESS ETHIOPIA❤
@እይታ-ጰ5ጘ
@እይታ-ጰ5ጘ 2 жыл бұрын
እኮራብሀለው ወንድሜ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰህ አደረሰን
@ዘእምነገደኢትዮጵያ
@ዘእምነገደኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
Brilliant👏👏👏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
የቅኔው አባት ✊🏼️💪🏿💪🏿
@natanaelt8543
@natanaelt8543 2 жыл бұрын
Wow, very talented guy
@ethio.solution-e3l
@ethio.solution-e3l 2 жыл бұрын
...... ፍራሽ አዳሽ : የኔ ምርጡ የጥበብ ሀሸሽ : ሱስ ሆነብኝ ያንተ ግጥም ሁሌ ሲመሽ: ...... በርታልኝ የኔ ምርጡ ኮሜዲያን ......
@inhimwererighteous1441
@inhimwererighteous1441 Жыл бұрын
With this piece, you are at your best. Keep it up Tesfish, keep it up!!!!!!!!
@metyman4814
@metyman4814 2 жыл бұрын
u r #1
@fitsumberhanu4478
@fitsumberhanu4478 2 жыл бұрын
በርታ ያገሬ ልጅ ወንድ ልጅ በወንድ ልጅ አይስቅም ይመችህ
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v 2 жыл бұрын
You the best ❤️well done 💚💛❤️
@yebalalayebalala1582
@yebalalayebalala1582 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@yasintubeofficial3721
@yasintubeofficial3721 2 жыл бұрын
ውይ ከንቲባው 😄😄😄😄
@Seid7bekele
@Seid7bekele 2 жыл бұрын
የሚገባው የለም እንጂ እውነተኛ አስተማሪ ነህ
@efratatola522
@efratatola522 2 жыл бұрын
ተስፍሽ እንኳን ደና መጣህ ናፍቀኸኝ ነበር
@danielferede5296
@danielferede5296 Ай бұрын
yenea tewelede jeguena sayetala astemari!astaraki!Asetewaye bale kena zemenehen yebarekelehe yeleje teleke
@lulahailu1177
@lulahailu1177 2 жыл бұрын
ቅኔ ዘራፊው ወንድሜ ሰላም ለአንተ ይሁን 🙏 አበባውዘላሌ ማለት ከዛ በኋላ 😂😂😂
@Sucide-q2m
@Sucide-q2m 10 ай бұрын
ትዝታ ታሪክ ነው
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ የዘመኑ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ንገርልኝ ያሎሰዱብን ነገር የለም ሁሉ ድሮ ቀረ ወንድሜ ።
@Abby-o8n3n
@Abby-o8n3n 2 жыл бұрын
Love it long live to you, and the audience. ትልቅ ትምህርት ያለው ቀልድ. ትዝታችን አትኩብን!!!
@amydenekew3854
@amydenekew3854 2 жыл бұрын
Tesfesheye tebarek God yetbkehe kenze tekulawoch
@thomashailu968
@thomashailu968 2 жыл бұрын
ተስፍሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@aderawhabtemariam3494
@aderawhabtemariam3494 Жыл бұрын
ጦቢያ ይህ የምታቀርቡት ደስ ይለኛል በቱልን
@tizitatsegaye9456
@tizitatsegaye9456 2 жыл бұрын
Great 👍🏽 🙏🏽💕
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 2 жыл бұрын
Keep up the good work bro!
@beyenekasahun
@beyenekasahun 2 жыл бұрын
ከታሪክ መማር የማንችለው እኛ ኢትዮጵያዊያን ብቻ ይመስለኛል። ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ትላንት አብረነው ብዙ መከራ ያሳለፍነውን ወገን እድል አገኘን ብለን የካብ ድንጋይ ልናወርድበት ጡንቻችንን እናጎለብታለን። ግን ጊዜ ደግሞ መልሶ ባለጊዜውን ይገለብጠዋል። በግፍ የሰበሰበም የተሰበሰበበትም እኩል ይሰቃያሉ አንዱ በድሎት መርቅኖ አንዱ በስቃይ ደንብሮ። ለሁሉም ሚበጀው ትላንትን አስቦ ለነገ ትውልድ ግንብ ሳይሆን ድልድይ እንድንሰራ ቢሆን ለሁላችንም ይበጀናል። "ግንቡን አፍርሰን ድልድይ እንሰራለን" ተብለን መሰለኝ ለውጡን የደገፍነው የታለ ታዲያ????!!!
@Seid7bekele
@Seid7bekele 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 жыл бұрын
የተባረከ ተስፋችን ኢየሱስ ነው
@abdumohammed8828
@abdumohammed8828 2 жыл бұрын
አንተ ጀግና ነህ!!! ሽሽሽሽ አመት ኑርልን
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Жыл бұрын
ተሰፋና ትዝታ አሁን ተሰፋ የማይከበርና የማይታሰብ ሆኗል 😊 ድንቅ አነጋገር 👍🙏
@zuriashworkzelelew4172
@zuriashworkzelelew4172 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ለምን እንደምወድህ እና እንደማከብረህ ታውቃለህ የብዙሃኑን የልብ ሃሳብ አንተ አፍ ስለሆንክ ነው!!! እድሜ ይስጥህ!!!
@1heroabechu
@1heroabechu 2 жыл бұрын
ሰው ከፍ ሲያረግ ተጠንቀቅ እሱ እሚፈልገውን ስላማህለት ብቻ እሚያደንቅህ ህዝብ ነው ያለው......ትንሽ ብታማው ያወርድሀል መሀል ላይ ሁን ብሮ
@MuleBelay-du8ox
@MuleBelay-du8ox 6 ай бұрын
መደነቅ ያለብህ ሰው
@zerhungetent5181
@zerhungetent5181 Жыл бұрын
እኧወነት ነው ትዝታ እና ተስፈ ያ ማለት የነበረች ሀገር እንደ ነበረች በተሻለ መንገድ ማስቀጠል
@att719
@att719 2 жыл бұрын
በጣም አስቂኝ ከቁም ነገር የሚያቀላቅል ጎበዝ ተሰጥኦ! አዲስ አበባ ነው ያለው ?
@kinetibubu9103
@kinetibubu9103 2 ай бұрын
ፍራሽ አዳሽ የተመቸው ላይክ
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 2 жыл бұрын
ተስፉ አዳናቁህ ነኝ
@selamutekeba3960
@selamutekeba3960 2 жыл бұрын
" ለህዝብ የሚያስብ መሪ ድልድይ ይገነባል እንጂ አጥር አይሰራም"
@TedlaAlemaeyu-gm9pk
@TedlaAlemaeyu-gm9pk 2 ай бұрын
ተስፋሁን እድሜእና የጤና ይስጥህ እግዝአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,8 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 80 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,8 МЛН