አያሌዉ ደፈረኝ!!🥵 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።

  Рет қаралды 22,575

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер
@hifahifa5351
@hifahifa5351 5 ай бұрын
አንደኛ ነኝ የምትሊ ሰወች እርፉ እናተን ማላይበት የትልሂድ 😫😫🤣
@rahamarahama4833
@rahamarahama4833 5 ай бұрын
😅😅😅
@ሀያትኑር-ገ8ጀ
@ሀያትኑር-ገ8ጀ 5 ай бұрын
እኔራሡ
@ቢትበሸረቢትበሸረ
@ቢትበሸረቢትበሸረ 5 ай бұрын
😂😂😂የቅናት መፈስ ወጋሁት
@beza-n4d
@beza-n4d 5 ай бұрын
እኮ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 5 ай бұрын
😂😂😂
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs 5 ай бұрын
አረ ሻሸን አጡልን እስኪ ሻሸ የናፍቀቻቸሁ በላይክ አሳዩኝ
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs 5 ай бұрын
@@kalkidanadafre5457 ምን የሚል ቻናል ዉደ ወላሂ ናፍቀኛለቺ
@kalkidanadafre5457
@kalkidanadafre5457 5 ай бұрын
Sora entertainment በሚል ቻናል መተዋል🤣🤣
@hiymanot9062
@hiymanot9062 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ አይይይ አማራ የዋህ ህዝብ ነው🎉🎉🎉
@GAlaman-p9b
@GAlaman-p9b 5 ай бұрын
@@hiymanot9062 ውይ በጣም የዋህ ህዝብ ነው በተለይ ጎንደሬ ሃሃሃሃሃሃ እሳት ይብላቹ የተረገማቹ ሃጠረው
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt 5 ай бұрын
ያስማረ ሚስት የበፊቷ ትጣ የምትሉ ናፍቃናለች😮😮😮
@mkkk-ku2iz
@mkkk-ku2iz 5 ай бұрын
አንደኛ ነኝ የሚል ኮመንት ከማየት ይጠብቃችሁ😂😂
@rahamarahama4833
@rahamarahama4833 5 ай бұрын
አሚን
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 5 ай бұрын
ሁሉም ሰው አንዱ ለአንዱ አስፈላጊ መሆኑን ማሳያ እና ማስተማሪያ ነው በርቱ
@danielayelign
@danielayelign 5 ай бұрын
የመዳበሪያ መግዢያ ማን ሊያበድርሽ አያሌው ተው
@danielayelign
@danielayelign 5 ай бұрын
ትክክል
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 5 ай бұрын
😢😢😢😂😂 ትበይን ዱሮነበር ማሰብ ጎራ ቤት ክቡርነው
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 5 ай бұрын
አስሜ አይዞ ብቸኝነት አይሰማክ ደሞ ከአያሌው ታረቁ ሰላም ማውረድ ይሻላል ሻሸንም አምጡልን ለአሸብር ዳሯት ባንቻየውም ትምጣ እንደበፊቱ ሰብሰብ ብላችሁ ስትበሉ ስትጠጡ ስትጫወቱ ደስ ይላል
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs 5 ай бұрын
ዩክ ክረምቱ ደስሲል🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@sada-qw4mx
@sada-qw4mx 5 ай бұрын
ይሻሙሽእና ተብየንያስቃሉ ጎረቢትመቸምአይጨካከኑም❤❤😅😂😂
@taybat8805
@taybat8805 5 ай бұрын
አስማረ ጄግና ቆፋጣና ነህ አያሌው ቱልቱላ የሴት ምክር እየሰማ😂😂😂😂😂
@etaguayelu9286
@etaguayelu9286 5 ай бұрын
አሸብር ጎበዝ ጥፋትክን አምነክ ሰላም አወረድክ❤❤
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 5 ай бұрын
የዛሬው ደስ ይላል ትቤ እና ይሻሙሽ 😍😍😍😘😘😘😘👍👍👍👍❤❤❤❤
@nekabeb1333
@nekabeb1333 5 ай бұрын
አስማረ ምርጥ ሰው
@beza-n4d
@beza-n4d 5 ай бұрын
ሁሉም እየተነሳ አንደኛ ነኝ ምንድነው ለምን ዳኛ አታቆሙም ሆ 🤔
@Aziz_mustefa
@Aziz_mustefa 5 ай бұрын
አስማረ ተበድሏል 🙄
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w 5 ай бұрын
ትበይን እና ይሻሙሽ😂😂😂😂😂
@userenter2635
@userenter2635 5 ай бұрын
ምንም ዘመድ ቢኖር ቀድሞ የሚደርሰው ዘመድነው👍👌❤
@AmenMidea
@AmenMidea 5 ай бұрын
አይ ትበይን ብልጥ እኮናት ነይ አቺ ውሠጂ😅😂
@FatmaAhmed-bw4ce
@FatmaAhmed-bw4ce 5 ай бұрын
ዛሬ። አደኛነኚ። ላይክ። አርጉኚ። እኮን። ሰላም። መጣችሂ❤❤❤❤❤❤
@rahamarahama4833
@rahamarahama4833 5 ай бұрын
ተገልበጪ እርሱ ስለ ቁጥር አይደለም እጭ
@ሀያትኑር-ገ8ጀ
@ሀያትኑር-ገ8ጀ 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅​@@rahamarahama4833
@tejealene2386
@tejealene2386 5 ай бұрын
እውነት ለ መናገር ከ አስማረ በስተቀር ሌሎቻችሁ ምናችሁንም አልወደውም
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 5 ай бұрын
ተው ወገን አትጣሉ እባካችሁ ጎደኝነት ይበልጣል ታረቁ አሰሜን ብቸኛ አታድርጉት።
@lenateshome3896
@lenateshome3896 5 ай бұрын
አስማረ. የዋ. ሰዉ. ❤️❤️❤️❤️
@FirewZure-ge6jr
@FirewZure-ge6jr 5 ай бұрын
በህግ አምላክ አያሌው ዛሬ አርብ ነው ሰንበት አይደለም 😂😂😂😂
@SalamSalamah
@SalamSalamah 5 ай бұрын
አሸብርተብየው ቶስቷሳ የወድቅጥየሌለው🤣🤣
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw 5 ай бұрын
እንደምነሽ😂😂😂የኔ ምርጦች😘😘😘
@FirewZure-ge6jr
@FirewZure-ge6jr 5 ай бұрын
ትበይን የጥርስሽ ክፋት ግም አትፍቂውም እንዴ ሽሮው ቁጭ እንዳለ ነው 😳😳😳
@bateablneha5887
@bateablneha5887 5 ай бұрын
ግም እዳተ ያለው ነው ክብር ይኑርህ 🙄🙄
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 5 ай бұрын
እንዴት አየህዉ😮😮😮😮😮😮
@FireyotMekonnen
@FireyotMekonnen 5 ай бұрын
Wow yezarew yameral yesew mesemamat aned mehon yasedesetegnal❤
@SendaHotel
@SendaHotel 5 ай бұрын
እይ እኛ ሴቶች ቅመሞች እኮ ነን❤❤❤❤❤❤❤
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ማን እደጎረቤት
@boruselesa3594
@boruselesa3594 5 ай бұрын
አያሌው ወደላይ ሸናህ አበዛኸው
@taybat8805
@taybat8805 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወዴታች ቢሸና ይሻለዋል
@ZemezemeMohamada
@ZemezemeMohamada 5 ай бұрын
ሺፌእግሊዙ የት ገብቶነው
@de4xi
@de4xi 5 ай бұрын
ሐገሬ❤❤❤ባከሌ ወዳየ ናፈቀኝ❤❤❤አስሜ አባኮስትር❤❤❤ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@danbeltube3338
@danbeltube3338 5 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ 😂
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w 5 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ተቀደማቹሁ ውዶች😂😂❤❤
@KKu-e9h
@KKu-e9h 5 ай бұрын
አያሌው ልብ የልብ የተሰመው ትበይን አስማራን ሰለመታችሁ ፎረገላ እጅ ለዘብ ማለት ይችል ነበረ ግን እሱ ፈስ አግን ሆነ ይበይን አሰማረን ሰለመታች
@DagneDemissie
@DagneDemissie 5 ай бұрын
ትበይንዬ ሥወድሽ
@feradesa9188
@feradesa9188 5 ай бұрын
ሻሽቱን አምጧት ናፍቃኛለች በሞቴ
@ፋቅርፈራን
@ፋቅርፈራን 5 ай бұрын
አረ መሽኮርመም ምድረ አስመሳይ
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ 5 ай бұрын
ትበይን ምላስሽ መከራ አፈጅተሽ በራስሽ ይብሳል
@medifekertube727
@medifekertube727 5 ай бұрын
Ere ketaye
@merebmedia296
@merebmedia296 5 ай бұрын
Welcome
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 5 ай бұрын
አያሌው ከሀዲነው እንደውም ሽማግሌ ይዘህ ይቅርታማለት
@Emam993
@Emam993 5 ай бұрын
ምነው ደከማችሁ😮😮😮
@BogaleFikrei
@BogaleFikrei 5 ай бұрын
ቀጣይ❤
@FairouseJafar
@FairouseJafar 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@Aziz_mustefa
@Aziz_mustefa 5 ай бұрын
ትበይን ይዞ ሟች ነች 😁
@yenatfentategegn3854
@yenatfentategegn3854 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HagerAlmu
@HagerAlmu 5 ай бұрын
መጡ
@tuba9437
@tuba9437 5 ай бұрын
❤❤❤😊😊😊😊😊
@etagegnet6376
@etagegnet6376 5 ай бұрын
ትበይን ሂጅ እናትሽን ጠይቂ ለትንሽ ቀን😂😂
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
@tigistwoldekirkos3720
@tigistwoldekirkos3720 5 ай бұрын
እዬዋት ይህሽን ሹጢ ነገር ማባባስ ብቻ እስኪ ደግ አስቢ አውሪ መሮ ውይይ እንዴት ኢርቴት እንደምታደርገኝ ይች ትበይን ይሚሏት ይሻሙም አትመቸኝም ለሻሼ ያልሆነች በልቶ ካጅ
@sdasa7811
@sdasa7811 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gonder12
@gonder12 5 ай бұрын
ትበይን ልብስ ትቀይር😢
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 5 ай бұрын
ብሩን ላኪላት እሽ አካውንት እንላክ
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 5 ай бұрын
​@@fikirethiopia7654🤣🤣🤣🤣🤣😜😜አወ ትቀይር እደዉ ሁልጊዜ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 5 ай бұрын
​@@fikirethiopia7654🤣🤣🤣🤣
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 5 ай бұрын
@@bateablneha5887 ላኩ ደገፍ አድርጉን መቀየሪያ ልብስ ያስፈልገናል ካላችሁ አዛኝ መሳይ ቂቤ አንጓች ይባላል ደግሞ ማልቀሷ እኮ ነው የገረመኝ ለምን ከቀልባችሁ ሆናችሁ አትኮምቱም በትክክል ያደግንበትን ገፀ በሀሪያት እኮ ነው ቁልጭ አድርገው እየሰሩ ያሉት አንድ እንደ'ትበይን ያለ ከሸመሪ ነው ለብሰን ያደግነው ለምንድን ነው ግን ማንነታችንን አልፈነው የመጣነውን ታሪክ ሁሉ የምንረሳው ተው እንተሳሰብ ወገን ምን አልባት ሌላ ቃል ካጣችሁ ቆንጆ ነው ብላችሁ እለፉ የማያስለቅሰውን ማልቀስ ከፈለግሽም ብዙ የሚያስለቅሱ ነገሮች ስላሉ በእነሱ አልቅሽ ለምን ልብስ አትቀይሩም ብለሽ በከንቱ ከምታዝኒ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 5 ай бұрын
emua sakilign
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 5 ай бұрын
ይሻሙሺ. ትበይንን ሳትኮረክሚያት. ትታረቂያት.
@ةلمال
@ةلمال 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 5 ай бұрын
😅😅😅
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb 5 ай бұрын
እረእንሻሽንአምጡልን
@tube6497
@tube6497 5 ай бұрын
🥰🥰😂😂
@AppGx-fp4yi
@AppGx-fp4yi 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@ZediHaylu
@ZediHaylu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊
@تبةتبت-غ4د
@تبةتبت-غ4د 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@mamimami1739
@mamimami1739 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 5 ай бұрын
ሻሸ ሂዳ ቀረች
@negusewudu
@negusewudu 5 ай бұрын
America yimokal $$
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 5 ай бұрын
ጪራሽ አሸብር አስታራቂሁኖቁጪ የጠቡሚጪ አሸብርነው
@DonutWay-nn3pt
@DonutWay-nn3pt 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@khawla-m3o
@khawla-m3o 5 ай бұрын
@تبةتبت-غ4د
@تبةتبت-غ4د 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@እሙ-ጘ6ፈ
@እሙ-ጘ6ፈ 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
ቆመለት!! 😂 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ።
23:12
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 8 М.
ፈሪዳው አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Feridaw New Ethiopian Dirama) 2024
26:20
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 50 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ውሽማ አምጧል !! 🤣 አዲስ ገጠረኛ ድራማ።
17:44
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 17 М.
Shatema Comedy - ፈተና  / Fetena.
16:57
Shatema Comedy shorts
Рет қаралды 1,3 М.
የአርባ ቀን እድል  ገራሚ ትይንት(Yearba ken Edil Gerami Tiyint) 2024
1:22:16
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 79 М.
ሽፈራዉ መጣባት !! 😱😱 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
22:42
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 33 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
እንካ ቅመስ !! 😍 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
23:10
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 20 М.
አያሌዉ ተመለሰ !! 😂😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
20:44
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 23 М.
ወፌ ቆመች ክፍል ፩ ፤ WEFE QOMECH Part 1
35:10
TAEM DRAMA
Рет қаралды 2,8 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН