የማእበል ዋናተኞች የሬድዮ ድራማ… ሀይሉ ጸጋዬ እንደጻፈው፡፡ Yemaebel Wanategnoch part 1

  Рет қаралды 109,262

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 Ай бұрын
እነዚህ ጣፋጭ የአርቲስት ፈርጦች የተወኑበት ዘመን ተመልሶ ቢመጣ እመኛለሁ። በውስጡ የያዘው መልዕክት፣ ሮማንቲክ ዘውግ እና ድምፃቸው ዋው ዋው አቦ ትናፍቃላችሁ። አሁን አርቲስት ስራ ሰራን እያሉ በማውራት ያሰለቹናል የሚሰሩት ድራማ መልዕክት አልባ ተዋናዮቹ ቀዥቃዦች ኡፍፍፍፍ ሲሰለቹ።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እናንተ ግን ይመቻችሁ አቦ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii Жыл бұрын
ልጄን ወልጄ ሳቆርብ እየሮጥኩ ምመጣው መብራት ሲጠፋ ዲጋይ መዘጋጀቱ አቤት ድራማ ደራሲ ሀይሉ ፀጋዬን በዛው ወድጄው ቀረው እድሜ የስጥክ አቤት ደራማ ማይረሳ ትውስታ 😘😘😘😘😘
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 2 жыл бұрын
ዘመን አይሽሬው የሀይሉ ፀጋዬ ድንቅ ስራ:: እሁድ ደርሶ እስክንሰማው ድረስ እንዴት በናፍቆት እንጠባበቅ እንደነበር መቼም አልረሳውም:: ሀይሉ እና እፁብ ድንቅ ጤናና ረዥም እድሜ ሽመልስ አበራን ጨምሮ
@sis1020
@sis1020 Жыл бұрын
የደጉ ዘመን ምርጥ ስራ ለምን እስከ መጨረሻው አትጭኑትም ?
@ebrahimseid1945
@ebrahimseid1945 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስየሚል ጊዜ ነበር ወደዃላ በትዝታ ተመለስኩኝ
@anteyamahderyinoralu7065
@anteyamahderyinoralu7065 Ай бұрын
12 አመቴ የሰማዉትን አሁን 37 ዓመቴ እየሰማዉት ነዉ ደስ ይላል🥰
@eskendermekonnen9724
@eskendermekonnen9724 2 жыл бұрын
መቼም ሽመልስ ያለበት እንዃን ፊልም እና Live ድራማ የሬዲኦው ድራማ ጉድ የሚያስብል ነው ፣በጣም ወድጄዋለሁ ፣፣ ለመውደዴ እና ለማድነቄ ደሞ ምክንያት የሆኑኝ ነገሮችን ለመጥቀስ ያህል 1ኛ የድርሰቱ ለዛ 2ኛየተሳተፉበት አርቲስቶች ብቃት በሉ ድገሙ በርቱ ያስብላል፣ ፣ በነገራችን ላይ በማንኛውም ሥራ ከመታዘብ ውጪ አስተያየት ፅፌ አላውቅም ይህ ን ድርሰት ግን ሳልጨርሠው ነጋብኝ እና መሥጦኝ ነበር ማለት ነው Good Luck Shimelis and Ur Best Fruend ተውናችሁታል
@wondersonayele3723
@wondersonayele3723 Жыл бұрын
Thank you Reyot media and the great man Teddy,no more comment!!!
@helenkidane4616
@helenkidane4616 3 жыл бұрын
የማይረሳ ትዝታ ቴድዬ እናመሰግናለን
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 3 жыл бұрын
፧ቀቆቆቆቆቆቋቆቋቆቆቋቀቀኋኋኋኋኋበኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋኋሆሆቧመሆኋኋኋኋኋኋኋኋኋበበበቧቧቧቧ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 3 жыл бұрын
፥፣።፨፨
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 3 жыл бұрын
ጨጰ፤፤፤፤፤፤፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፦፦፦፦፦፥፥፥፥፥፥፥፥
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 3 жыл бұрын
፦፥፦፨፨፨፨፦፧፦ሰ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 3 жыл бұрын
፦፧፦፦?፦?፦፦፦፨፦??፦፧??ቶተ፣፣ት፣ት
@ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል
@ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል 3 жыл бұрын
ወይኔ ያንን ደጉ ዘመን አስታወሰኝ ። 1993 ዓ.ም ።
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 жыл бұрын
በለው 1993 ነበር የተላለፈው? ያኔ 13 ዓመቴ ነበር በደንብ ነው ያዳመጥኩት ይህን ምርጥ የራዲዮ ድራማ ትልቅ ሰው ሆኛለሁ ማለት ነው 😂😂😂
@elenibadeg6
@elenibadeg6 2 жыл бұрын
@@Mandf-fikir4ever ኧረ 2003 ላይም ነበር
@zainmuhidin8634
@zainmuhidin8634 Жыл бұрын
1992 ነበር
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 3 жыл бұрын
ለምን እንደሆነ አላውቅም የቱንም ያህል ቴክኖሎጂ ቢሻሻል ፌስቡክ ቴሌግራም ዮቱብ ቲክቶክ ዋሳኘ ከነዚህ ሁሉ በሬድዮ ዘመን የነበረ ዘፈን ፊልም ትረካ ጭውውት ይበልጡብኛል ።
@naniadhanom
@naniadhanom Жыл бұрын
Yes yes thank you.. betaaaaam enji
@emmaluv6690
@emmaluv6690 Жыл бұрын
beka yazemen bayalef elalehu
@natnaelbekele5335
@natnaelbekele5335 8 ай бұрын
.​@@naniadhanom
@aziza-xp6ms
@aziza-xp6ms 8 ай бұрын
በጣም እውነት ነው
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 Ай бұрын
ትክክል ነው እኔም እንደሬድዮ ድራማና ትረካ ዋው ዋው ዋው ዋው እንዴት ይጣፍጣል እውነት ትልቅ ትዝታ ነው ያለብኝ አቦ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@rahelwubeshit7294
@rahelwubeshit7294 3 жыл бұрын
የሚገርም ትዝታ ነው የሚገርመው ደግሞ ለዚህ ድራማ የተዘፈነውን የጎሳዬን ዘፈን እሬድዬ ላይ እየሰማሁ ነው የሚገርም ግጥምጥሞሸ ነው ቴዲ እናመሰግናለን
@meronberhan2395
@meronberhan2395 3 жыл бұрын
Zfenu medenew feker
@merrykebede384
@merrykebede384 Жыл бұрын
ምርጥ ግዜን ያስታውሰኛል
@antenehfikreselassie4191
@antenehfikreselassie4191 3 жыл бұрын
ፍቅር ተግባር ይጠይቃል፡፡ ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡
@liyegugssa9364
@liyegugssa9364 11 ай бұрын
በጣም ስለወደድኩት ድሬማውን የልጄን ስም አኒባል ብየዋለው
@biruktube21
@biruktube21 Ай бұрын
ያ ጀግና ዘመን ያበደ ነበር እኮ 👌👍👊
@beimnetgebremedhine9590
@beimnetgebremedhine9590 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ድራማ! ይቀጥል
@yilmahailu9650
@yilmahailu9650 3 жыл бұрын
Yes yes yes! Thank you guys. Sunday morning was like a year to me.
@yilmahailu9650
@yilmahailu9650 3 жыл бұрын
Nice memory
@elbethel2
@elbethel2 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቀጥልልን እባክህን
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 жыл бұрын
ማርእሸት ለአባቷ ያላት ፍቅር ደስ ሲል 😥😥😥❤ እናመሰግናለን ቴዲያችን ወደ ልጅነት ትዝታችን መለስከን😘💚💛❤
@ghionmulugeta5300
@ghionmulugeta5300 3 жыл бұрын
በዚህ ድራማ ሶስት ቀን አለቀሻለዉ ነፍቅር ዘመን ከይ ግዜ
@meaz251
@meaz251 3 жыл бұрын
Thank youuu so much for this. Please post some more :)
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 жыл бұрын
ውይ ያ ዘመን ደስ ሲል በተለይ ጎደኘነት እፍፍፍፍ
@bedlutekele5086
@bedlutekele5086 Жыл бұрын
Thank you tadeya
@yegleeshetu7426
@yegleeshetu7426 3 жыл бұрын
ቴዲ በጣም እናመሰግናለን! ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን!
@hirut7000
@hirut7000 Жыл бұрын
please upload part 3
@addishyowotshebabaw8349
@addishyowotshebabaw8349 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@siltube2735
@siltube2735 8 ай бұрын
የዚህ ድራማ ሙሉውን ክፍል ከየት ማግኛት ይቻላል?
@thebeckyshowwithbakosb9202
@thebeckyshowwithbakosb9202 3 жыл бұрын
ኧረpart 2 እባክህ
@KingMaster-xe9wk
@KingMaster-xe9wk 3 жыл бұрын
Wow good idea to present this for us
@mahletkasahun1042
@mahletkasahun1042 3 жыл бұрын
My favorite drama
@hnegussie
@hnegussie 3 жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው። ይቀጥል ቴዲ።
@ekmaahmed5286
@ekmaahmed5286 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት የታል
@elsamehari8078
@elsamehari8078 3 жыл бұрын
Thanks Reyot
@Konjo-q4e
@Konjo-q4e 8 күн бұрын
አኒባል የተባለውን ተዋናይ ማነው????
@chuchumebrate6056
@chuchumebrate6056 9 ай бұрын
የሀይሉ ፀጋዬ ድርሰት የሆነ የሬዲዮ ድራማ ሲጳራ የምትባል ገፀባህርይ ያለችበት ርዕሱን እባካችሁ ንገሩኝ
@AbooBaba-br8rc
@AbooBaba-br8rc 6 ай бұрын
የደውልድምፅ
@chuchumebrate6056
@chuchumebrate6056 6 ай бұрын
@@AbooBaba-br8rc አመሠገናለው በጣመ ደስ የሚለኝ ስረወ ነው አስቲ ከተጫነ ልፈልገው
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 3 жыл бұрын
Love so much
@makdatadele3712
@makdatadele3712 3 жыл бұрын
Betam yemwedew drama neber sembrate enkwani setefa endyameltenge batteri azegagechi neber yemerebekew 👍
@mekdes9004
@mekdes9004 Ай бұрын
የልጅነቴ ማስታወሻ
@zavera3068
@zavera3068 3 жыл бұрын
part2 yetale
@meronberhan2395
@meronberhan2395 3 жыл бұрын
Tedye tnx wude be politicawa zelen nbr
@ekmaahmed5286
@ekmaahmed5286 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት
@sherefedinnassir1591
@sherefedinnassir1591 6 ай бұрын
ሀይሉ ልጅነቴን ሬዲዮናችንን እንዴት እንዳስታወስከኝ . በጣም አመሰግናለው,:: video ቢሰራ አሪፍ ነበር
@tigistdaniel3309
@tigistdaniel3309 3 жыл бұрын
ቴድዬ ቁጥር ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ
@merondebele4217
@merondebele4217 Жыл бұрын
❤❤❤
@meskremelema8452
@meskremelema8452 3 жыл бұрын
ውይይይ ሲገርም
@mitkumekuanntfeleke
@mitkumekuanntfeleke Жыл бұрын
ኣቤት ሲጥም❤
@Roman-v9f9w
@Roman-v9f9w 2 ай бұрын
በስንት ዓመት ምህረት ነበር ለመጀመሪያ ግዜ የተተረከው?የሚያስታውሰኝ 9ኛ 10ኛ 11 ልሁን ማዳመጤን ግን በጣም ዐስታውሳለሁ።
@mekdes9004
@mekdes9004 Ай бұрын
1993 መሰለኝ
@Roman-v9f9w
@Roman-v9f9w Ай бұрын
@mekdes9004 1993 አይሆንም በጭራሽ።ምናልባት 2ኛ ዙር ተተርኮ ከሆነ እንጂ የመጀመሪያው በፍፁም እንደዛ አይሆንም።
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 2 жыл бұрын
ሀይሉ ይሆን ለዚህ ዘረኛ ሰው ባትፈቅድ ጥሩ ነበር:: በራስህ ቻናል በለቁከው ኖሮ:: ስልእምወድህ ግን መከታተሌን አላቆምም
@EphremWalelegn-eb5vr
@EphremWalelegn-eb5vr Ай бұрын
የአሁኑ ትውልድ የገደለው ቴክኖሎጂ ነው ደጉ ዘመን
@alemzerecabegaz1463
@alemzerecabegaz1463 10 ай бұрын
አይ ደጉ ጊዜ
@meronberhan2395
@meronberhan2395 3 жыл бұрын
Tedoyeee yekitel wude des emil geze senbet temert bet enimar nbr ene lebi skil nbr melew Ehud tolo temeleshi deramawen lemekitatel bechinkit tuwa lel nbr medersw 🤣🤣🤣 keza demo batire dengaye alesra yelal uf becha bezu meswat 😁lijent des emil geze
@liyegugssa9364
@liyegugssa9364 11 ай бұрын
በጣም ስለወደድኩት ድሬማውን የልጄን ስም አኒባል ብየዋለው
@liyegugssa9364
@liyegugssa9364 11 ай бұрын
በጣም ስለወደድኩት ድሬማውን የልጄን ስም አኒባል ብየዋለው
ሰውየው ፤ Sewyew Radio Drama 2025
23:19
TAEM DRAMA
Рет қаралды 64 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
የቃል ፈተና - የራዲዮ ድራማ - እውነተኛ ታሪክ
31:24
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 50 М.
እመጓ emegwa ሙሉ ትረካ
8:05:21
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 213 М.
የ አንድ ወጣት ታሪክ...አስገራሚ የሬዲዮ ድራማ
29:09
ReyotKin ርዕዮት ኪን
Рет қаралды 34 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.