የመኖር ተስፋን የቀጠለው ህፃን - በሰሜን እዝ

  Рет қаралды 461,832

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер
@etsegenetwoldetsadik2519
@etsegenetwoldetsadik2519 4 жыл бұрын
የኔ እናት አንጀቴን በላኝ ከነልጅህ ነው የዘመትከው? ወይ ወገኔ ጌታ ሆይ እባክህ ለነኚህ ህፃናቶች ስትል በቃችሁ በለን🙏🏾
@zerfitunegash140
@zerfitunegash140 4 жыл бұрын
Amen amen!!
@seadamahi6866
@seadamahi6866 4 жыл бұрын
አረ አሚን
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
"እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… kzbin.info/www/bejne/n52nqImEjrl4qtk
@المميتو
@المميتو 4 жыл бұрын
አሜን
@meruaj8646
@meruaj8646 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍስህን በገነት ያኑርልን ጀግናው የቢንያም አባት. 😭
@masetwerkutolesa9692
@masetwerkutolesa9692 3 жыл бұрын
Nefsen bagenati yeurlge yene wedime
@myloveema9262
@myloveema9262 3 жыл бұрын
Leju betam yassznale ke abutu laye tetabkuale 😭😭ahune endat yechlwa weyy
@ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ
@ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ 3 жыл бұрын
@@myloveema9262 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
😢😢
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@wagayedesalegh4501
@wagayedesalegh4501 3 жыл бұрын
እንኳንም ዘር ኖረው ስሙ ከመቃብር በላይ ይውላል ልጁ ታሪክ ሰርቶ ስሙን ያስጠራዋል ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርህ ወድሜ ጀግና የጀግና ዘር
@የእምዬልጅኢትዮጵያዊነኝ
@የእምዬልጅኢትዮጵያዊነኝ 3 жыл бұрын
አንተ ጀግና ነብስህን ለሃገርህ ሰውተሃል ፈጣሪ ከነደጋጎቹ ጋር ያኑርህ።ልጅ ቢኒም እግዚአብሔር ፅናቱን ሰቶ በጥበብ ያሳድግህ፣ነገም ሀገርህን ተረካቢ ነህና።
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 4 жыл бұрын
የህፃናት አምላክ ጠብቆ ለዚህ አበቃችሁ፣ ረጅም እድሜ ከጥና ጋር ይስጣችሁ።
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
"እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… kzbin.info/www/bejne/n52nqImEjrl4qtk
@እሙጀማልየአላህባሪያ
@እሙጀማልየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ አላህ. በጥበቡ ያሳድግህ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እንካን አተረፋቺው
@fadhilajameel6123
@fadhilajameel6123 4 жыл бұрын
የኔ ጊታ አላሀው ሱብሀነው ታለ ይግዝህ የኔ ጊታ
@hailatman8924
@hailatman8924 4 жыл бұрын
#HailatSat #subscrib #like #share For more prank video chek the link ለድብርት ለሳቅ ለጫወታ ለመላቀቅ ጎራ ይበሉ!!! አለን ወይ በኔ ቻናል#prank# ስልክ መሳብ ያበደ #Prank @@@@@@@@@@@
@dinahalal1736
@dinahalal1736 4 жыл бұрын
አንተ ለልጅክ አንዳሰብከው ፈጣሪን ላንተ አሰበ. ልጅህን ያሳድግልህ 🙏 ❤🇪🇷❤🇪🇹
@meruaj8646
@meruaj8646 4 жыл бұрын
Ameen 🙏
@abdolah6556
@abdolah6556 4 жыл бұрын
አሚን 🤲🤲🤲🤲
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
@እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 жыл бұрын
አሚን 😭😭😭🙏🙏
@حليمةزين
@حليمةزين 3 жыл бұрын
ቆይ እናት የለቸውምደ
@yeshikirosifromethiopianmu5103
@yeshikirosifromethiopianmu5103 3 жыл бұрын
@@abdolah6556 amen
@ይስሬሸ
@ይስሬሸ 4 жыл бұрын
እፉፉፉ የኔ ጀግና ክፉ አይንካህ💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
"እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… kzbin.info/www/bejne/n52nqImEjrl4qtk
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 4 жыл бұрын
እስቲ በቅንነት ደምሩኝ በስልክ ብቻ የምንሰራውን ቪደዮ ተመልከቱልን ጋይስ ቢያንስ 1k ሰብስክራይብ ካገኘን ካሜራ ይገዝልናል ... በቅንነት መደማመር ይቻላል...
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 4 жыл бұрын
እስቲ በቅንነት ደምሩኝ በስልክ ብቻ የምንሰራውን ቪደዮ ተመልከቱልን ጋይስ ቢያንስ 1k ሰብስክራይብ ካገኘን ካሜራ ይገዝልናል ... በቅንነት መደማመር ይቻላል...
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 3 жыл бұрын
ሞተ💔😭😭😭😭
@የትምልኑርስደተኛነኝ
@የትምልኑርስደተኛነኝ 3 жыл бұрын
አይይይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@merkatomedia
@merkatomedia 4 жыл бұрын
አቢቹ ትልቅ እንግዳ ይጠብቅ አል ቤተ መንግስት ጋብዝልን ይህን ልበ ሙሉ ህፃን ልጅ ከነ ጀግናው አባቱ please
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
"እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… kzbin.info/www/bejne/n52nqImEjrl4qtk
@jireenyaaabdetaa4110
@jireenyaaabdetaa4110 4 жыл бұрын
Betam Des bilognal be commentio. Ewunet andinetachin teregagete . Geta ebarkot.
@meruaj8646
@meruaj8646 4 жыл бұрын
Yes this kid has history to tell when he grow up
@ዙዙይመርA
@ዙዙይመርA 4 жыл бұрын
ሡሀን አላህ መሽአላህ እድግ በል ኢላሂፈ
@አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ
@አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ 4 жыл бұрын
አወ ግድ ነው አብይ እሰብበት
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 4 жыл бұрын
በጣም ልብይነካል የእውነት እግዚአብሄር ያሳድግልህ
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
"እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… kzbin.info/www/bejne/n52nqImEjrl4qtk
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
በጣምልብይነካልየእውነት።እግዚአብሔር ያሳድግልህ።
@workiyemekonen9902
@workiyemekonen9902 4 жыл бұрын
Amen
@hailatman8924
@hailatman8924 4 жыл бұрын
#HailatSat #subscrib #like #share For more prank video chek the link ለድብርት ለሳቅ ለጫወታ ለመላቀቅ ጎራ ይበሉ!!! አለን ወይ በኔ ቻናል#prank# ስልክ መሳብ ያበደ #Prank @@@@@@@@@@@
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 4 жыл бұрын
እስቲ በቅንነት ደምሩኝ በስልክ ብቻ የምንሰራውን ቪደዮ ተመልከቱልን ጋይስ ቢያንስ 1k ሰብስክራይብ ካገኘን ካሜራ ይገዝልናል ... በቅንነት መደማመር ይቻላል...
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ይሄንን ሁሉ መከራ አልፈህ ዛሬ ለሀገርህ ተሰዋህ ወንድምአለም 😭😭😭😭😭 አልቅሼ ልሞት ነው አልቻልኩም😭😭😭😭። ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ። ትግራይ ምድር ልጅ አይውጣልሽ እሾህና አሜኬላ ይብቀልብሽ ።
@muluteshome7358
@muluteshome7358 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሜቲ
@ሜቲ 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አለቀስኩ በጣም ብዙ ሰው አለቀሰ። በቅርብ የማውቀው ሰው ሆኖ ተሰማኝ ።ልጁ ሲያለቅስ እንባዬን መቆጣጠር አቃተ ኝ ። ስንቱ ቤት ባዶ አደረገ ይሄ ጦርነት ፈጣሪ ማረን ይቅር በለን።
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 жыл бұрын
በጣም😭😭😭
@Moonlight-ws5qt
@Moonlight-ws5qt 3 жыл бұрын
😔😭
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 3 жыл бұрын
በጣም
@fassi6714
@fassi6714 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እድግ በል የልጅ ምስክርነት ፍፁም እውነት ነው ልጅ አይዋሽም
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 3 жыл бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ፈጣሪ በጣም ያማል ቢኒያም እግዚአብሔር ያሳድግህ
@aynalemwidlima2469
@aynalemwidlima2469 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናክ ልጅ ቢኒ ይከብዳል የሆነው ያማል በጣም
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 жыл бұрын
እደዉ ባባየ ልጀ 😭😭 እኳን ወጣህልን ልጀ መሰልኤኝ ጀግና የጀግና ልጅ💚💛❤
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 3 жыл бұрын
ነፉስህን ይማረወ ወንዲሜ ልጂህ ፈጣራ አምላክ ያሳዲግልህ
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 3 жыл бұрын
የአባቱ መሞት በጣም ያማል ግን በጀግንነት ነው የሞተው እና ልጁንም ፈጣሪ ይመስገን ከቤተሰቦቹ ጋር ቀላቅሎታል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው
@almazjanka8624
@almazjanka8624 3 жыл бұрын
ታሪክ የሰራ ጎበዙ ጋዜጠኛ ክብር ለእናት አገሩ ለተሰዋው ጀግና የጀግናው ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@radethuae9724
@radethuae9724 3 жыл бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን እኛን ለማዳን አንተ ተሰዋህ 😭😭😭
@sishaia6875
@sishaia6875 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ ምነው ይህ አደበትህ ተዘጋብን ይህ ድምፅ ጠፋ ምነው የበርሃ ልጅህን ጥለሃው ሄድክ ልጅ እኮ ያለወላች አያምርበትም ምነው ጠፋህበት የኔ ጀግና ልጁን ሳየው ማርያምን ያለቀስኩት በጣምነው አህንም ጀግና አይሞትም አንረሳህም ህያውነህ
@hannaabate5830
@hannaabate5830 3 жыл бұрын
Oh my God!!! I have no words to exprress my fleeing. May God be with our son, Benyame We love you
@ወሎየዋኤጁ
@ወሎየዋኤጁ 3 жыл бұрын
አምና የኸን ተስፋ ሰምተን ዘንዲሮ መሠዋተህን ስሰማ አዘንኩ 😭😭
@zna826
@zna826 3 жыл бұрын
ጀግናችን በሰላም እረፍ። ልጅህን የሞትክላት ሀገር ተርክባሃለች።
@marie9698
@marie9698 4 жыл бұрын
በመብርሀን እስኪ እነዚህን የሀገር መከታዎች ለንሱ ሳይኖሩ ለኛ የሚኖሩ ጀግኖች መከላከያዎቻችን በምን ቃላት ማድነቅ ይቻላል ብቻ የኔ አባት እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም መዳኒዓለም አባቴ ሀሳብህ ተሳክቶ ጠላቶችህ ወድቀው ለማየት ያብቃን ልጅክንም አድጎ ለቁምነገር ያብቃልህ ታሪክ አይረሳችሁም ጀግና ነህ እስከልጅህ
@yibeyibe389
@yibeyibe389 3 жыл бұрын
ጀግናው መቶ አለቃ ጌታቸው ሞረዳ ነፍስህ በሰላም ትረፍ:: ህፃን ቢኒያም ይህን ሁሉ ውጣ ውረድ አብራችሁ ያሳለፋችሁት አባትህ ቢያልፍም የጀግና ልጅ ስለሆንክ ኩራት ይገባሃል:: በዚህ ዕድሜህ አባትን ማጣት ቢያሳዝንም::
@Dryahyashow
@Dryahyashow 3 жыл бұрын
የኔ አባት እህ ህፃኑ ሲያሳዝ እነዚህ የሰው ቡዳወች አባቱን በሉበት
@sdgd5754
@sdgd5754 3 жыл бұрын
ልክ እንደ እናት እንስፍስፍ ያለ አንጀት ያለው አባት አረፍክ እንጂ አልሞትክም ጀግና አባት ነህ ልጅህን ያስድግልህ አድጎ ስምህን ያስጠራልህ!
@aminahassen7831
@aminahassen7831 3 жыл бұрын
ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@elhammohammed4137
@elhammohammed4137 4 жыл бұрын
ይህ ልጅ አድጎ እንደሚበቀላችሁ እሠቡ እነ ቅማላም
@mekdesbekele9853
@mekdesbekele9853 4 жыл бұрын
የለም እይበቀሉም ልጆች ተበቃይ አምላክ አላቸውና:
@amenmekeds9791
@amenmekeds9791 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥህ ህጻ ቢኒዬ የእኔ ጀግና ከእግዚአብሔር የሆነ መጸናናት
@jrurur4435
@jrurur4435 4 жыл бұрын
አባየንመቀጣጣር አቀተኝ💔💔💔
@rahimaahmed4931
@rahimaahmed4931 4 жыл бұрын
እኔም አስለቀሰኝ የኔ ጌታ አላህ ያሳድግህ
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 4 жыл бұрын
እኔም አልቻልኩም የድት የልይ እናት ነኝ አልቻልኩም
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
"እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… kzbin.info/www/bejne/n52nqImEjrl4qtk
@ah6121
@ah6121 4 жыл бұрын
Inem
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 3 жыл бұрын
ዛሬ እደት ሆሽ እኔ አልቅሸ አልወጣም አለኘ
@ethiopiahagare2610
@ethiopiahagare2610 3 жыл бұрын
አሟሟትህ የጀግና ቢሆንም እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ውስጤ አልቻለም ጌችዬ😭😭😭😭 ምናለ የወያኔን መጨረሻ አይተህ ብትሞት🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙅🙆?
@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 3 жыл бұрын
ጀግና አይሞትም ሁሌም ከምድር በላይ ስሙ ሲጠራ ይኖራል እፍፍፍ እኔማ አልቅሸ ልሞት ነው 😭😭😭😭😭
@የአላህሳአዲኒያከሪም
@የአላህሳአዲኒያከሪም 3 жыл бұрын
በጣም ያዝዝናል እማማ ሀገሬ ለአንች ሲሉ ስንቱ ተሰዋ
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 4 жыл бұрын
❤️ጀግና አባት💐 ጀግና ልጅ💐❤️ የኢትዮጵያን ጀት አብራሪ ሆነህ ጠላቶቻን ለመደምሰስ ያብቃህ.💪🏽❤️💐
@erusalem3haylat371
@erusalem3haylat371 4 жыл бұрын
Telatwu yamara hezeb new telatwu hodu new weshetam hula betam yasazenal
@ysgysg3920
@ysgysg3920 3 жыл бұрын
ነብሰ ይማር
@ysgysg3920
@ysgysg3920 3 жыл бұрын
የእርስ በእርሰ ጦርነት በጣም ያስጠላል
@mikaelmohammed2335
@mikaelmohammed2335 4 жыл бұрын
እያለቀስኩኝ ነው ዝግቱንም የተማሁት ኮሜንቱንም የፃፍኩት። የኔ አባት በደርግ ግዜ ወታደር ሆኖ መድፈኛ ተኳሽ ሆኖ ኤርትራ ተመድቦ ነበር። እናም በልጅነቴ የማይረሳኝ የሆነ ነገር ውስጥ ደበቀኝና አብረው ቤት ውስጥ የነበሩት ወጥተው ሄዱ። ብቻየን በቤት ውስጥ። ለካ በዛን ሰርጎ ገብ ገብተው ብዙ ወታደሮችን በተኙቡት ገድሉው ሄደዋል። ካደግኩኝ በኅላ ከነገረኝ ውስጥ። እናም ዛሬ ይህንን ስስማና ህይወት ቀጥላ አባቴም እኔም በህይወት መኖራችን ኢትዮጲያን በሚወደው በእግዚአብሔር ምህረት አደለምን? ይህንን ብላቴናና አባቱን እግዚአብሔርን ስላደረገላቹህ ጥበቃ በተለይ መኪናው ውስጥ ብላቴናውን መኪና ውስጥ እንዲገባ ሰይጣን ሲፈልግ እግዚአብሔር እንዳይገባ ሲያደርግና መኪናው መመታቱ የእግዚአብሔር ጥበቃ ነውና። እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!! ጠላቶቿንም ያዋርድ።
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭የኔ ጌታ የአባት ፉቅር የት ይገኛል ጀግና ነብሥ ይማር
@seidali5521
@seidali5521 3 жыл бұрын
ወይኔ አንተ ጀግና መከላከያ መሞትህን ስሰማ በጣምነዉ ያዘንኩት የኔ ጌታ😭😭😭😭😭
@yontangebru5912
@yontangebru5912 4 жыл бұрын
It's a big lesson for this kid he's going through at his age, he's going to be hero of some kind. God bless him.
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
"እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… kzbin.info/www/bejne/n52nqImEjrl4qtk
@lamlamg4452
@lamlamg4452 4 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👈
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 4 жыл бұрын
እን ካንም በሠላሞ ለዞች ቀን አበቃችሁ
@nahyanalrashdi2093
@nahyanalrashdi2093 4 жыл бұрын
ኡፍ የኔ አባት እግዚያብሄር ያሳድግህ የጀግና ልጅ የኛ ወንድሞች ከመላው የሀገሬ ክፍል አገራችን ነው ብለው እድሜአቸውን እዚያ ይጨርሳሉ እነሱ በዘር ተደራጅተው ሲዘርፉን ሲገሉን ኖሩ ግን አሁን የእውነት አምላክ እዳቸውን ሊያስከፍላቸው መቷል ክብር እና ምስጋና ለሰራዊት ጌታ ይሁን ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ሞት ለጁንታ ህውሀት tplf ወያኔ ኢትዮጵያ ሀገራችን በከፍታ በክብር ለዘላለም ትኑር አሜን አብቹኮ እንወድሀለን
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 4 жыл бұрын
እፉ የኔ አባት አባቱን እንቅ አርጎ ያዘው አጀቴን በላኝ እኔም አውቀዋለሁ የወታደር ኑሮ
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 3 жыл бұрын
አፍ አባቴ በጣምነው ምወድህ ያባትፍቅር❤
@tube-zu1oq
@tube-zu1oq 4 жыл бұрын
ህፃናት በዶ/ር አብይ ምን ያክል እምነት እንዳላቸው ያሳያል ። አድገህ ታሪክ እምትሰራ ያርግህ ፈጣሪ አባዬ።
@diegoronald2193
@diegoronald2193 4 жыл бұрын
ዳክተር።አብይ።ይሄ።ልጅ።በጥሩ።ሁኔታ።እንዲያድግ።እንዲማር።ለአባቱ።አለኝታ።ሀገሩን።ጠባቂ።እንዲሃን።ምኞቴ።ነው።.
@اسام-ح2ت
@اسام-ح2ت 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭ወድሜ ነብሥ ይማር
@megezeztub
@megezeztub 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ወንድማችን መስዋዕት ለኡትዮጵያ ህዝብ ስትል ከፍ ልክ ወይኔ ልቤ ተሰበር መሞትክን ስሰማ
@ttww9470
@ttww9470 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ የብላቲናው አምላክ እንኩዋን ታደጋችሁ ሀሌሉያ
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 4 жыл бұрын
ስለማይነገረ ስጣታ እግዚአብሔር እመቤቴ ታሳድግህ አይዛ ለበጎነው አባታችን
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… kzbin.info/www/bejne/n52nqImEjrl4qtk
@addisreview2659
@addisreview2659 3 жыл бұрын
ወንድሜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ልጅህን ያሳድግልህ ልጅህ የመከላከያ በረከት ነው እንወደዋለን አንተ አልሞትክም ብትሰዋም በህይወት አለህ ክብር ይገባሃል።
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር በጣም ነው ያሳዘነኝ ኖሮ ይህ ቀን አልፎ ከልጄ ጋር ነበርኩ ይህን ሁሉ ያሳለፍኩት ቢል ግን ፈጣሪ የፈቀደውን አደርገ ለሀገር መሰዋት መሁን ትልቅ ነገር ነው ነፍስክ በሰላም ትርፍ ልጁም አድጎ ታሪክ ሰሪ ይሁን
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 3 жыл бұрын
የስራቸዉን ይክፈላቸዉ ወገን የካዱ ከዳተኞች
@alganesht4411
@alganesht4411 4 жыл бұрын
Baby Binam is going to be an air force when he grow up👨‍🎓like general Bacha Debele nice choice.God bless you 😍😍 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ሀዩነኝየማየብቻ
@ሀዩነኝየማየብቻ 3 жыл бұрын
አባቱ ተሰዋ እሚባለው ውነት ነው እንደ 😭😢😭😭😭😭
@alemabebe3743
@alemabebe3743 4 жыл бұрын
It is amazing story, I was crying. I want to volunteer to help the father and son in any financial help. That is going to be my satisfaction in my life. Because you paid the price for all of us. We want to take care of you for the rest of your life. GOD BLESS YOU!! Jesus is your Savior forever!! We Love you
@amlakutadele
@amlakutadele 3 жыл бұрын
ጀግናችን በአንተ መስዋትነት ኢትዮጵያ ቀና አለች።እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
@rakrak3408
@rakrak3408 3 жыл бұрын
በጣም ነው አዘንኩት እሱ በህዎት ቆይቶ እኔ ሞቼ ብቀር ብዬ ነው የተመኛሁት ምክንያቱም እንደ እሱ ያለው ለእትዮጵያ ያስፈልጋታል እኔ ኖሬ ምን ልጠቅም እጣ ፈንታዬ ስደት ሆነ
@Nefisa630
@Nefisa630 3 жыл бұрын
እደው የኔ አሣዛኝ ገደሉህ ይሉኛል እኔግን ማመን አቃተኝ ያተን መሞት የኛ ጀግና ምን እደምል አላቅም ብቻ አላህ ልጅህን ያሣድግልህ መርሻውን ይሥጠው ለልጅህ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ አየር 😂😂😂ያዳናቸዉ አየርሀይል ስለሆነ አየር አለ አይ የልጅ ነገር አልቅሼ ነበር ትንሽ አሳከኝ ተባረክ አንተን ያተረፈ እግዚአብሔር ይክበር ይመስን አሜንንን👌
@hayat3188
@hayat3188 4 жыл бұрын
አየር ሀይል ሀላፊ የሚስፈልጉት አሟልቶ ሊሳድገው ቃል ከብቶለታል
@yonaswibneh8494
@yonaswibneh8494 3 жыл бұрын
ንፍስህን ብአጸደ ገነት ያነሩሉን ጀግና አባት
@samirasamira2883
@samirasamira2883 4 жыл бұрын
የኔዉድ አባትህም እኳን አላህ አተረፋቹህ
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
"እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… kzbin.info/www/bejne/n52nqImEjrl4qtk
@momlnabeshlr3360
@momlnabeshlr3360 3 жыл бұрын
ሞተኮ ማሬ
@hawatube2358
@hawatube2358 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔☝️🤲🤲
@ሀዋወረባቦ
@ሀዋወረባቦ 3 жыл бұрын
ሞቶአልእኮእህቴ
@ttww9470
@ttww9470 3 жыл бұрын
ሙቷል ያሣዝናል
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك 3 жыл бұрын
አላህ ያሳድግህ የኔ እናት በዚህ እድሜይሄን ሁሉማየት ይከብዳል
@yabsra17tube82
@yabsra17tube82 4 жыл бұрын
እህህህህህህህ እናተሥ ብትሞቱም ጀግና የሞተውን ነው2 ያጣች እናት ያሣለፈችውን ጊዜ አሠብኩት የቁም ሃዘን የቀመሠ ያውቀዋል
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,/,/.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… kzbin.info/www/bejne/n52nqImEjrl4qtk
@salahadinselman6253
@salahadinselman6253 3 жыл бұрын
ለሀገርህ የተሰዋህ ጀግና ነክ አለህ ለቤታሰቦችህ ፅናቱን ይስጣቸው ቢኒ አለህ የሰድግለህ
@rakrak3408
@rakrak3408 3 жыл бұрын
አይዞህ ልጄ ብያንስ አንቴ ተርፈሃል እድለኛ ነህ ነጌ እንደ አባትህ ሀገር ዎዳጅ እንድትሆን ተስፈዬ ነው ደግሞ ትሆናሌህ አልጠራጠም
@Zahrabintislam
@Zahrabintislam 3 жыл бұрын
እንዳንተ ልቤን የሰበረው ሰው የለም😥😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💕
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 жыл бұрын
አባቴ""""የነዉድ”""አላህ ያሳድግህ።።።። በግፍ መገደልንም ሆነ መግደልን #አላህ ይያዝልን።።።#አጸያፊ ታሪክ""" ኡፍፍፍፍፍ"አሁንስ መች በቃቸዉ።።።እየገደሉ ነዉ በየቦታዉ"""""ኧረ ያረብብብ""""
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
"እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… kzbin.info/www/bejne/n52nqImEjrl4qtk
@ዳማከሴቲውብ
@ዳማከሴቲውብ 4 жыл бұрын
ኮመት ለመፃፍ ቃላት አተረኝ በጣም ነው ያዘንኩት ....አሏህ ያሳድግል ወንድም አለምየ ......ለትልቅ ቁምነገር ያብቃልህ እናተንም አሏህ ይጠብቃችሁ ከጁንታወች ሲራ የኔም አጎቴ መከልስከያ ውስጥ ነው .....
@yassybariso9712
@yassybariso9712 3 жыл бұрын
ነብስህን,ይማሪው,ወንድማችን,ልጅህንም,እግዚአብሔር,ያሣድገው
@ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ
@ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው ለጀግና አይለቀስም አይተገዝም የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅህን ተረክቦልሃል
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በአፀደገነት ያኑር ወድማችን 💚 💛 ❤
@zainab-vh4im
@zainab-vh4im 3 жыл бұрын
ጀንታ አላህ ይይለህ ወላሂ እወነት አላህ የሰራህን የሰጥህ ጀንታ አወሩ ነው
@mylady9674
@mylady9674 4 жыл бұрын
በጣም የሚያስደስት ጕበዝ ልጅ እና ብርቱ አባት እግዚሐብሄር አምላክ ሁላችሁንም እንኳን አተረፋችሁ አሁንም ይጠብቃችሁ ወንድም ልጅህ አድጕ ለወግ ለማዕረግ ያብቃልህ ♥ 🙏
@አህመድጎጃምዮቱብ
@አህመድጎጃምዮቱብ 3 жыл бұрын
የኔ አባት ባቢየ አላህ ከእርሱ የሆነ ፅናት ይስጥህ ሀዘንህ ልዮ ነው።
@khalilbu5046
@khalilbu5046 3 жыл бұрын
የኔማርአላህ ልጅህንነሥል አላህያድርግልህ ልብይሠብራል።
@tubeb7035
@tubeb7035 4 жыл бұрын
በስማም አንጀት ይበላሉ ሁሉም እናንተ የትግራይ አመራሮች እግዚአብሔር ነብሳችሁን ያቃጥለው ለ ህፃን ልጅ ማትራሩ
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… kzbin.info/www/bejne/n52nqImEjrl4qtk
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ምናለ የአባቱን እድሜ ቢያርዝምለት ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቃድ ሆነ ዛሬ ኢቢኤስ ላይ አይቼ ነው 😭😭😭😭መሞቱን ለሀገሩ ሲል ሂወቱ ብታልፍም ጀግና አባት ነበር ያለህ አድገህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 4 жыл бұрын
አባትና ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 жыл бұрын
የኛ ጀግና ሁሌም በልባችን አለህ ለሀገር መሞት ክብር ነው 💔
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 жыл бұрын
የኔ አባት ኡፉፉ😭😭😭 ነፍስህን ይማረው ብቻ ልጅህም አድጎ ሀገሩን እንዳባቱ ወዷት በሆነ ቦታ ስሟን እሚያስጠራ ልጅ ይሁን የኔ ህፃንዬ ያን ሁሉ ስቃይ አዬ ያለእድሜው 😭
@darularqemhabeshamuslim9301
@darularqemhabeshamuslim9301 3 жыл бұрын
ያአላህ ያሳዝናል ያረቢ ሀቢቢ ሶብሩን ይስጥህ
@erinabella5455
@erinabella5455 4 жыл бұрын
እንኻን ከጁንታ ተረፋቹ ወንድሞቻችን : እኛ ኤርትራውያን በጣም ደስ ብሎናል: አብረን ኤርትራ እና ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ እናድርሰለን:: 🇪🇷❤️🇪🇹
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
"እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ… kzbin.info/www/bejne/n52nqImEjrl4qtk
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 4 жыл бұрын
በደስታ ማር
@ስዒደይበቓድዩጨኪንካ
@ስዒደይበቓድዩጨኪንካ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ኤሪትራዊ ዲካ ለክባጥ
@erinabella5455
@erinabella5455 4 жыл бұрын
@@ስዒደይበቓድዩጨኪንካ 🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇷❤️🇪🇹💪
@ስዒደይበቓድዩጨኪንካ
@ስዒደይበቓድዩጨኪንካ 4 жыл бұрын
@@erinabella5455 ኢሂ ትዓዲልካ ምስ ኣምሓሩ ትፋቂርካ ሽኾሪና 😅😅😅😅😆😆😆
@kidistendale561
@kidistendale561 4 жыл бұрын
ዋው መጣም ይደንቃል እንኳን እግዚአብሄር አተረፋችሁ ደንቅ ታምር ነው እግዚአብሄር ልርቁም ነገር የሚበቃ ያድርግልህ
@الببخنال
@الببخنال 4 жыл бұрын
አይኔ አበጠ በእባ የህፀኑ ልጂ የሚናገረው የኔ ማር አላህ ያሳዲግህ አጀቴን በላው አየ
@እሙሀጅራ-ወ3ረ
@እሙሀጅራ-ወ3ረ 3 жыл бұрын
በጣም እኔመሽ ዘድሮ አይኔ ሊጠፍነው
@m.1710
@m.1710 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 ወላሂ የዚህ ጀግና መሞት አጀቴን ነዉ የባለኝ ግን ምናባቴ ላድረግ😭😭😭😭
@እማኢትዮጲያዬ
@እማኢትዮጲያዬ 3 жыл бұрын
ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን ወንድምዬ 😥
@Zaza-zc5ry
@Zaza-zc5ry 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ በመጫወቻህ ዘመን ይህንን ሰቆቃ ማየት ይከብዳል እግዚአብሔር ይመስገን ግን ዋናው መትረፋችሁ ነው
@hivv2532
@hivv2532 4 жыл бұрын
የኔ ልጅ እድግ በልልኝ ወላሒ ልጀን መሥሎ. ታየኝ
@zewdugirum1486
@zewdugirum1486 3 жыл бұрын
አይዞወት የመቶአለቃ ጀግና በብዙ ይፈተናል ለዚህም ጀግና ሚባለው።ከነኚ ወስላቶች የወገን ጦር ከጀርባ ወጊ ዎች እንኩዋን ከነልጅዎ ይህንን ለመናገር አበቃወት።የወያኔ ልጅ መሆን ያሳፍራል የነሱ አባቶች ወግተውናል።ልጆቻቸው እንደርስዎ ልጅ ደረቱን ነፍቶ ሚናገረው በጭራሽ አይኖረውም ።የወያኔ፣የትህነግ ልጅጆች እድሜልካቸውን ያፍራሉ በአባትና እናቶቻቸው ክፉ ስራ እድሜልካቸውን።
@tesfagebreyes7548
@tesfagebreyes7548 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ ነብስህ በሰላም ትረፍ ጀግናችን ይሄ ሁሉ የሆነው እናንተ ህይወት ከፍላችሁ ሀገር ለማቆም ነው🙏
@mmn1491
@mmn1491 3 жыл бұрын
ወላሂ አጀቴን በላኝ
@ethioethio5068
@ethioethio5068 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭☝😭😭😭
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 жыл бұрын
የኔ አባትትት 💔💔💔💔💔💔
@genetyitayal4349
@genetyitayal4349 4 жыл бұрын
ወይኔ ዘንድሮ ለስንቱ አልቅሰን እንዘልቃለን እኔን ወገኖቼ አዎ እግዚአብሄእ ይፈርዳል አቤት ጌታ 😂😂😂😂😂😂😂
@rabiayemam9398
@rabiayemam9398 3 жыл бұрын
አንቺግንኮ እየሳቅሽነዉ አይ ሰዉ😭😥
@semiramohammed824
@semiramohammed824 3 жыл бұрын
ለምን ሳቅሽ አሁን አባቱ ሞተ አየ ዘዲሮ 😭😭😭😭😭😭
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 3 жыл бұрын
ገደላችሁት አባቴ ናፈቀኝ እንዳለ ቀረ ይህ ህፃን በደንብ ሳቂ ደስ ይበልሽ ጌታዬ ይፈርዳል ፍርዱ ቅርብ ነው
@ዳዲሀዋስ
@ዳዲሀዋስ 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እነኚ ሰይጣኖች ለልጅ እንኳን የማይራሩ እነኚን እግዛብሔር ከምድረ ገፆ ያጥፋቸው ቢንዬ እግዛብሔር ያሳድግህ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@emebetbekele2485
@emebetbekele2485 4 жыл бұрын
This is heart Breaking story.. OMG a little boy going through all this 😢
@በላይእትዮይቱብ
@በላይእትዮይቱብ 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏ግን ያሣዝናል መሞቱ 💔💔💔💔💔💔💔
@lamlamashebo3254
@lamlamashebo3254 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እንባዬነው መቆጣጠር ያቃተኝ እግዚአብሔር ህጻናትን ይጣብቃል እንኳን አንተም ልጅህም ቸረፋቹው የኛ ጀግኖች አብይ እየመጣ ነው ኡኡኡኡኡ እኔን አይዞህ 💚💛❤❤❤
@ሰኪና-ኘ1ፈ
@ሰኪና-ኘ1ፈ 3 жыл бұрын
አባቱ ሞቶዋል አሁን ሲያሳዝን ልጁ አለ
@ኡስማንሀሰን
@ኡስማንሀሰን 3 жыл бұрын
አይይ ወንድሜ አላህ የጀነት ይበልክ አንተ ብትሞት ታሪክ አይረሣህም ልጁንም አላህ ያሣድግልን
@shituandeta1530
@shituandeta1530 3 жыл бұрын
በጣም ያማል ነብሰ ይማር ልጅክን ድንግል ትጠብቅልህ
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች!!
@ሥደተኝዋየቶብኢሻአላህሥብ
@ሥደተኝዋየቶብኢሻአላህሥብ 3 жыл бұрын
ያሳዝናል ለልጁሲል ቢኖርህ ጥሩነበርጀግናላገሩይሞታል ልጅህንያሳዲግልህ ያርብ አባትንማጣት ከባድነው
@xciteali30
@xciteali30 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 የኔ ጌታ ነፍሰህን ይማርልን
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭ኡፍፍፍ የኔ አባት የኔ ጌታ
@selamwitnegash9595
@selamwitnegash9595 4 жыл бұрын
ዶክተር አብይ ይህን ልጅ በደብ አድርገህ አሳድገው
@mekdesbekele9853
@mekdesbekele9853 4 жыл бұрын
ጀግና አባት: እድሜልኩን የሚኮራበት ጎበዝ አባት አለው::
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 3 жыл бұрын
ነብስህ በሰላም ትረፍ 😥😥😥
@fanteygmataw262
@fanteygmataw262 4 жыл бұрын
እኔ እንክርትት ልበልህ ባባየ እንኳን ተረፋችሁ በታሪክ ታወራዉ ይሆናል 😭😭😭
@hdhhdh1811
@hdhhdh1811 4 жыл бұрын
በጣም የእነት ምን ልዉጣትይሁን
@fanteygmataw262
@fanteygmataw262 4 жыл бұрын
@@hdhhdh1811 እናትማ ያው እንደምታዉቂዉ ከጀመረ ጀምሮ አሁን ይህን እንተርቪ እስታየችባት ስአት ድረስ ሌቱም ቀኑም ጨለማ ይሆን ይሆናል 😭😭😭
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 3 жыл бұрын
@@fanteygmataw262 ሚስኪን ልጁ እናቱን እንኳ ባገኘ እፍፍፍ ሞተ እኮ አባቱማ ተሰዋ ለኛ ሲል
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🌳👈 አንድ ዋርካ ወደቀብን በልጅክ እንኮራለን ነፍስ ይማር
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Agreement with the U.S. / Ukraine’s Statement on Ending the War
13:26
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН