ፒያሳ እና ትዝታዎቿ | ምን አለሽ አዲስ

  Рет қаралды 30,320

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 9 ай бұрын
የበሻሻው ጢቦ ሁሉም ታሪክ የአዲሳባ ታሪክ ሳያጠፋ አባሩት::
@fgghhfvhc4776
@fgghhfvhc4776 9 ай бұрын
Thank you! You shared us a memorial - no chance to look at it again.
@Merry_1215
@Merry_1215 9 ай бұрын
ታሪክ እያጠፉ ልማት በጣም ያሳዝናል💔
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 9 ай бұрын
ባዶ ቦታዎችሽን በሙዚቃ ብሪጅ አድርጊ።የዩትዩብ ደንቡን ይጠብቅልን በርቺ፣በርቺ፣ብሪጅ፣ብሪጅ ቡክላሲካል ሙዚቃ ተጠቀሚ
@fafiabdu9869
@fafiabdu9869 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል መኮንን ባቅላቫ ቤት መፍረሱ እየተናፈሰ ነዉ አይ ትዝታ አባቴን ያስታዉሰኛል ልጅ እያለሁ እሁድ እሁድ 😢😢😢
@mimialex2514
@mimialex2514 9 ай бұрын
ዛሬ እኮ በቃ ወንበር ተሰቀለ 😢😢😢😢
@michaelabebe3706
@michaelabebe3706 9 ай бұрын
Piassa is my birth place,for me piassa is the best place on the earth born in doromanekia means lot,they have taken our good memories. In every place there are old places, why not in Addis?? Thanks to you ciao.Piassa I miss you!!!🙋‍♂️😂😁
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 9 ай бұрын
በእርግጥ የከቲማዋ ከንቲባም ሆነች በዙሪያዋ ያሉት የሸገር ሰዎች ባለመሆናቸው ፒያሳ ትርጉም ላትሰጣቸው ትችላለች ግን ለሸገር ልጆች ፒያሳ ብዙ ትውስታ ያላት ቦታ ናት የከተማውን ውበት ለመጠበቅ ግን ታሪካዊ የሆኑ ቦታዎችን ባሉበት ማደስ እንጂ በማፍረስ ታሪክን ማጥፋት ተገቢ አይደለም ።እኔ በግሌ መነካት የለባቸውም ብዬ ከማስባቸው ሰፈሮች ውስጥ ፒያሳና መርካቶ ናቸው ይሄ ማለት ደሞ ኃላቀርነት አይደለም። ለምሳሌ ዱባይ ላይ ጥንታዊነቷን ጠብቃ እየታደሰች ያለች ሰፈር አለ አንዳንድ ሀገሮች ላይ ይደረጋል ስለዚህ please ፒያሳን አትንኳት!!!
@የEthiopia
@የEthiopia 9 ай бұрын
They are literally “Erasing History”. የቅም አያቴ እራስ መኮንን ድልድይ ያሉት ቤቶች እየፈረሱ ነው💔
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 9 ай бұрын
ማን ይሠማል የመጣ ሁሉ የራሡን ታሪክ መጻፍ ነዉ የሚፈልገዉ ።ኢትዮጵያ መሪ አላገኘችም ።የተሻለ ላይሠሩ ያለዉን ማፍረስ ምን ይሉታል?😭😭😭😭😭😭😭
@danayithabte4733
@danayithabte4733 9 ай бұрын
It’s better to renovate and keep the history like Paris and other European’s
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 9 ай бұрын
ምድረ ቄሮ ቅራቀቀምቦ ባዶ ሁሉ
@TheTellingU
@TheTellingU 9 ай бұрын
You mean people living without toilet and water should be left alone because the kebele house they live in is historical? You must be selfish....
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 9 ай бұрын
70 ደረጃ ልጅነቴን አስታወሰኝ በሰባ ደረጃ አድርገን ፒያሳ እንሄድ ነበር።
@brucka.zerihun7840
@brucka.zerihun7840 9 ай бұрын
አንድ ሸንት ቤት ሀያ ሰዉ ሚጠቀምበት የገማ ሰፈር እንኳን ፈረሰ
@nigusuwordofa3523
@nigusuwordofa3523 9 ай бұрын
It’s very nice ! Please do one for ferensay legasion …
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 9 ай бұрын
ፈራንሣሌጋሶን ምን ታሪክ አለዉ ። ጫካ ገጠር ነገር ነው😊 ምንም የሚተረክ ነገር የለውም ።
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 9 ай бұрын
ክሪያዚዝ ጎንደር ኮሮምቦላ ቤት ሰኒማ ኢትዮ ሊሰትሮዎቸ አንድ ቀን ጠርገዉ በሚቀጥለዉ ቀን ጋሼ ኑ ብሩሽ ለደርግልዎት የሚሉ ደጎች እረ ስንቱ 😂
@ETBeMore
@ETBeMore 9 ай бұрын
Never, ever felt violated, disrespected as a 3rd generation Addis Abebawi....No mercy to anyone who is involved in this!! We all wanted Piazza to be restored & preserved as historic neighborhood ...the way it's done says a lot!! It's violent & traumatizing to anyone who grew up loving Piazza. So uncivilized way of whatever you call it....Definitely it's not 'development' ትልቅ የኋላጨቀር ምልክት።።። የቤታቸው ጓሮ መሰላቸው ። Those without any memories or attachments are really ....hmmmm no words to describe them....May God the Almighty pay the price😢😢😢 We have no voice in the only city/place we know, what a tragedy!! Am glad older generations are not here to see this 'event"
@tadesse8898
@tadesse8898 9 ай бұрын
Kand sefer adgen mbtatenachn
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 9 ай бұрын
ትግል ያስፈልጋል ዝምታ ዋጋ ያስከፍላል
@HailemkayelAsers
@HailemkayelAsers 9 ай бұрын
ተውልጂ ተውልጂየደኩበት ስፈር ነው ለተወልጁ ፓያሳ ለከተማው የጅሮ ጌጥ ናት የድሮ ከተማ በማፍራስ ታራክ አያጠፍም የብልፀግነ አዲስ ከተማ አያምራም ። የአፄዎቹና ስያማራ የስረተ ከተማ አሆናም ፓያሳ ናት
@am1951
@am1951 9 ай бұрын
couldn’t you find some older person. These people only talk about eating and red district
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 9 ай бұрын
I agree 🤣
@AbenezerMarkosOfficial
@AbenezerMarkosOfficial 9 ай бұрын
ARTS TV ጥበብ እኮ የነገ ነው፤ የትናንት አይደለም፤ የተገነባ ስንት እያለ የፈራረሰ ማሳየት፤ ወጣት ከሆናችሁ እንደ ወጣት ሁኑ
@hailetsehaiou4275
@hailetsehaiou4275 9 ай бұрын
Train house yifersal ?
@barkotmuluken581
@barkotmuluken581 9 ай бұрын
Aw teran house yefrsl
@AbenezerMarkosOfficial
@AbenezerMarkosOfficial 9 ай бұрын
ይሄኔ የአዲስ አበባ ውበት ብላችሁ የተሰሩትን ስራዎች አላስተዋወቃችሁም፤ ሁሌም ያለፈ ነገር እንደ ተረት ማውራት
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 9 ай бұрын
አይ ፒያሳ ቲሩም መኮንን ቫቅላባ ሰው ደክሞት አረፍ የሚባልበት ነበር ታሪክ ሳያጠፋ የበሻሻ የደሀልጅ መጥፋት አለበት
@ETBeMore
@ETBeMore 9 ай бұрын
የፈረሱ ጭንቅላቶች ታሪክ/ሀገር ያፈርሳሉ!!! If they like bling, bling....how about building a new city for the government seat as any other country?? Who does this?? Restoration is a science by itself. 3ኛው የአለም ጦርነት፣ አስመስለውት፣ so backward & insensitive 😑 በምኖርበት ከተማ፣ አሮጌ ቤት፣ ለታሪክ እንዴት እንደሚያዝ። አንድ ትንሸ ግሮሰሪ ፣ልትፈሰ ነው ተብሎ፣ አስቆሙት። የሰለጠነ ሀገር።።።
@AdisGirum
@AdisGirum 8 ай бұрын
Yigermal
@fekaduhybano2390
@fekaduhybano2390 9 ай бұрын
ለሥራ በርቱ ወሬ አገር አያሳደግም ፒያሳ የት ይሄዳል ማሣደግ ከተማ የአለም ሁሉ ሥራ ነው የት ኢ/ያ ውሰጥ ኑሮ ተወደዋል ይህ ችግር የአለም ነው አገር የምያሳድግ መሪ ደግፊ ::አምሮ ይስጣችሁ
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 9 ай бұрын
Mejemeriya yanten aymero le bil...gna asrekbehew new?
@AbenezerMarkosOfficial
@AbenezerMarkosOfficial 9 ай бұрын
ይሄኔ የአዲስ አበባ ውበት ብላችሁ የተሰሩትን ስራዎች አላስተዋወቃችሁም፤ ሁሌም ያለፈ ነገር እንደ ተረት ማውራት
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН