የቴዲ አፍሮ ''ጥቁር ሰው'' በዕንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን! - ጦቢያ | Ethiopia Entertainment

  Рет қаралды 128,667

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 173
@thestar2137
@thestar2137 Жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው ያየሁት ያዳመጥኩት ክብር ለአባቶቻችን ክብር ለምየ ምንይልክ ከብር ለታላቁ አርቲስት ቴዲ አፍሮ
@19tahsase
@19tahsase Жыл бұрын
ጀግንዬ ሚሊኒክ አድዋ አድዋ አድዋ!!!!!!! ቴዲዬ ቅርስ አስቀምጠህልናል ተባረክ አንተ የኔ ትውልድ።
@solomongerma2406
@solomongerma2406 Жыл бұрын
እቶ ቀጀላን እንዳይሰሙ
@19tahsase
@19tahsase Жыл бұрын
@@solomongerma2406 ከከከከከከከከከ እሳቸወንም ነጻ አውጥተው ቀጀላ አንዲባሉ አድርገዋል ወለታቢስ ሆነው እንጂ ይሄኔ ስማቸው ጠጉሩ ያል ወረደው ስማቸው ባጂዮ ነበር።
@maloomafinamaa.walite.naqi850
@maloomafinamaa.walite.naqi850 Жыл бұрын
Teberak kkkkkkkkkk😁😁😁😁😂😂😂
@27211
@27211 Жыл бұрын
@@solomongerma2406 ቀጀላ ደሞ ማነው የሚኒልክ ፈረስ አነዳይሆን ብቻ
@jojohnny8272
@jojohnny8272 Жыл бұрын
Am from Eritrea and i really love you all Ethiopians 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tayalemu9311
@tayalemu9311 Жыл бұрын
ድንቅ ጥበብ 👌ዛሬም ለኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ክብር አለን🙏🇪🇹በርቱ 👏👏👏👏👏
@gurmufunane4588
@gurmufunane4588 Жыл бұрын
የአማራ ኪነጥበብ አይሻልም
@frewtilahun5079
@frewtilahun5079 Жыл бұрын
ቴዲ እድሜና ጤና ይስጥህ። የኢትዬጲያ እንቁ ልጅ።
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
እዚህ ልጆች እና ኢትዮጲያዊነት የዳንስ ቡድን ጥበብን በደንብ ተጠበዋታል❤❤❤❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
እድሜ ለባላገሩ ቲቪ እነ አብርሃም
@kalnigussie5945
@kalnigussie5945 Жыл бұрын
ነገሥታቱ ክብራቸውን ሁሉ ሰተው የተጋደሉላት ኢትዮጵያችን እንደ ጥንቱ በትውልድና ትውልድ ልብ ውስጥ ደምቃ ትኑር! ድንቅ ነው....እጅ ነስቻለሁ
@ssilassieawoke439
@ssilassieawoke439 Жыл бұрын
በርቱ እርትስ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ታሪካችን መቼም አይርሳም ልጆቹ ያቀረቡት እጅግ ድንቅ ነው እደጉ ተመንደጉ ሌላ ምን ይባላል😂😂❤
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace &Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
@አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ
@አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ Жыл бұрын
በህይወቴ ውስጥ የምወደው ሙዚቃ ይሄ ነው
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
አትይኝም 😂
@adisalem1777
@adisalem1777 Жыл бұрын
ሰላም ፣ ፍቅርና መከባበር ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን ። ቴዲ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ። ጥሩ አቀራረብ ነው ከአይን ያውጣችሁ። 💚💛❤️
@አኩፋዳዩቱብ
@አኩፋዳዩቱብ Жыл бұрын
ክብርን የሚያውቅ የተባረከ ህዝብ ማለት እንዲህ ነዉ አብዝቶ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ አክብራችሁ እንደቆማችሁ ፈጣሪ ይቁምላችሁ ይሄ ነው የተማረና አስተዋይ ማለት ሌሎቻችሁ ከነዚህ ጀግኖች ተማሩ ።
@solomonb1211
@solomonb1211 Жыл бұрын
ክብር ለአድዋ ጀግኖቻችን! ዛሬ አንገታችንን ቀና አድርገን እንድንሄድ አድርገውናል! ቴዲ አፍሮም ክብር ይግባህ!
@mikum9477
@mikum9477 Жыл бұрын
Teddy Afro is something special. A phenomena that happens only once in a generation.
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 Жыл бұрын
ሞቶም እሚፈራው 💪💪የጥቁር ህዝብ ነፃነት ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@tsegenetkappo9353
@tsegenetkappo9353 Жыл бұрын
ታሪክን የሚያሰቀጥል ትውልድ ትውለድ የኢትዩጵያ እናት
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace & Love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 Жыл бұрын
Exllent እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 Жыл бұрын
ምስሪ የተረጋጋሽ ኩሩ ኢትዮጲያዊ i Love U For Ever,❤❤❤
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
እንዳው ምን ልበላችሁ ልጆቼ ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ። በርቱልን
@fitsumbogale5738
@fitsumbogale5738 Жыл бұрын
ኢትዬጲያዊነት መልካምነት ምስራቅዬ የኔ ጣይቱ ስወድሽ እኮ ኑሪልኝ ከምቀኛ ከእንቅፋት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጀግና (hero
@mesfinteklehaymanot8822
@mesfinteklehaymanot8822 Жыл бұрын
አጅግ በጣም ጥሩ ከትተበቀው በላይ አድንቃለሁ መስከረም ዑስማን በርቺ
@limenhagmuas695
@limenhagmuas695 Жыл бұрын
አርትስ TV በሀገራችን ካሉት ቀዳሚው እና ተወዳዳሪ የሌለው ተቋም ነው።ኢትዮጵያዊነት ይለምልም❤
@nabiotmitiku7100
@nabiotmitiku7100 Жыл бұрын
arts Tv የኢትዮጵያ ድምፅ ክብር በሉልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@enattube5599
@enattube5599 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ምርጥ ስራ ነው ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው💚💛❤💐
@amsalmolla6955
@amsalmolla6955 Жыл бұрын
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው 😍😍😍😍
@threefourhundred8306
@threefourhundred8306 Жыл бұрын
ግን እኮ ሞቷል
@dawitkassaye540
@dawitkassaye540 Жыл бұрын
ለሙታን
@27211
@27211 Жыл бұрын
ይሙታ ማን ያልሞተ አለ አንተ በቁምክ ሞተክ አይደል ሚገርመው ጥሎት የሄደው ታሪክ መቼም አይሞትም @@threefourhundred8306
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም በጣም ያስደስተኛል። አገሬን ያለ ይወቅ ይረዳ።
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
God blessed alls ethpiopia people forever 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤
@EthiopiaOnlineMarket.
@EthiopiaOnlineMarket. Жыл бұрын
ARTS TV HUGE RESPECT ! ግን ይሄ ዘረኛው መንጋ እንደዚህ አይነት ያማረ ፕሮግራም እንድታይ መፍቀዱ ገርሞኛል
@tsedeketilahun7393
@tsedeketilahun7393 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ቴዲዬ እንወድሀለን
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Жыл бұрын
REAL Genuine EMOTION 💚💛❤
@ashwo3701
@ashwo3701 Жыл бұрын
Teddy afro we love you forever ❤❤❤
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis Жыл бұрын
Regardless of what side one was, we can all celebrate MINILIK’s accomplishments. Sadly, he became involved in this polarizing politics, and we seem to fail to see the future possibilities. I look forward to when all sides cease the polarizing drumbeats and genuinely want to coexist in this beautiful country without attempting to dominate one another! Ethiopia and Minilik belong to us all. He did his part; where is our contribution? Lastly, please add subtitles and incorporate other languages to make this message available nationally and globally.
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ።
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace &Love for alls people the world forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 Жыл бұрын
ጀግኖች ❤ ምርጥ ናችሁ
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis Жыл бұрын
I agree! Regardless of what side one was on, we can all celebrate MINILIK’s accomplishments.
@Sarafree2025
@Sarafree2025 Жыл бұрын
ሚኒሊክ ሁሌም ንጉስ ነው!!❤❤ ኩራታችን.
@aledwake
@aledwake Жыл бұрын
Arts TV Programm Not only entertaining but also teaching
@WholAfrica
@WholAfrica Жыл бұрын
ቁጭ ብድግ ብየላቹሃለውኝ የእውነት ተስፋዎቻችን ለካ ብዙ ናቸው ። አመሰግናቹሃለውኝ ። እድግ ምንድግ በሉልን❤
@getebekele8167
@getebekele8167 Жыл бұрын
ድንቅ ስራ ተባረኩልን!!!!!!!!
@astermartinazzo4309
@astermartinazzo4309 Жыл бұрын
Wonderful girls ❤️💯 every time when I hear this song it get me very deeply to the Emotions why I don't know, yes I love all Teddy Afro songs but this one and Ethiopia it getting me very deep
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
መርዳሳ ይቃጠል እንግዲህ😢😢
@naemisemere9954
@naemisemere9954 Жыл бұрын
ጓዳሳስ ምን ይበል😂😂😂
@eyob9640
@eyob9640 Жыл бұрын
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ጥቁር አንበሳ🦁🦁🦁🦁
@betelhemapp5281
@betelhemapp5281 Жыл бұрын
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው❤😊
@elfignmedia
@elfignmedia Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ! ከአገር እርቀን እንደዚህ በፍቅርሽ እሣት የምታነጅን፤ በፈተናውና በመዝረክረኩ ተስፋ ቆርጠን በቃ ኑሯችንን እንኑርበት ስንል ድንገት ብቅ ብለሽ በፍቅርሽ ትፈነቅይና በእምባ ታራጭናለሽ። እኛስ እናሳዝንሽም? ወይ አልፍልሽ እፎይ ብለን ልባችን አያርፍ፤ እንዲሁ ዘላለም መብከንከን። ወይ ኢትዮጵያዊ መሆን፣ ወይ መፈተን፣ ደግሞ መታደል። ኡፍፍ ...💚💛❤️
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 Жыл бұрын
So beautiful 😍 thank you !!respect all!!!!
@blenfikade9303
@blenfikade9303 Жыл бұрын
የዚህ ትውልድ እንቁዎች 👏👏👏👏👏ቴዲ አብሯቸው አንድ መድረክ ቢሰራ
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Жыл бұрын
በእናንተ የሚኒሊክና የእነ ባልቻ አባ ነፍሶ ጀግንነት ሲዘመር መስማት ልብ ያሞቃል ደስስስ ይላል
@higtug6
@higtug6 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ዋው ግሩም ነው ምንሊክን ጥቁር ሰው ❤❤❤
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
God blessed alls guys forever 🤩🤩🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tesfastat5133
@tesfastat5133 Жыл бұрын
❤❤❤የኔ እንቁ ቴዲዬ የአባቱ ምንሊክ ልጅ እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ የኔ ጀግና❤❤❤
@khalidnegash4121
@khalidnegash4121 Жыл бұрын
እንደ እምየ ሚኒሊክ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ❤❤❤
@HOPE_LIFE1
@HOPE_LIFE1 Жыл бұрын
ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው👑👑👑
@Filimon-vh5px
@Filimon-vh5px Жыл бұрын
ሞቶም የሚፈራ ሚኒልክ ጀግና የጥቁር ሰዉ ያፍሪካ መኩሪያ 💚💛❤👑👑👑💚💛❤👑👑👑💚💛❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ዋው ደስ ሲሉ👍👍🙏🙏
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 Жыл бұрын
ጦቢያዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ! እንቁ ዜማዎች እግዚአብሔር እውቀትን ጥበብን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድላችሁ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርካቸው ይጠብቃቸው:: ለሷ መጥፎ የሚያስቡትን እግዚአብሔር ይያዝልን ልቦና ይስጣቸው::👍🏽👌🏽🙏🏽
@gabekassa3626
@gabekassa3626 Жыл бұрын
ሀገራችን የሚያስፈልጋት እንዲህ አይነት አብሮነት ነው የሚያምርብን እባካችሁ ዘረኞች እናንተም ጠፍታችሁ ሀገራችን እንዳታጠፋ ተጠንቀቁ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰርገኛ ጤፍ ነው ስለዚህ በከንቱ አትድከሙ እኛ አንድ ነን አንለያይም !!!
@oneloveethiopian
@oneloveethiopian Жыл бұрын
ሳልልዋ ዋዋዋዋዋዋ💪💪💪💪👍🙏ጥቁር ሰው.....እውነት ነው
@birtudem7419
@birtudem7419 Жыл бұрын
ሞቶም የሚገዛ ንጉሥ ❤❤❤❤❤❤
@ayalewadisu6665
@ayalewadisu6665 Жыл бұрын
ምርጥ: እንቁ:ልጆቻችን: በርቱ
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir Жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይጠብቃችሁ !!!❤❤❤❤❤❤
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 ተባረኩ 🙏🙏🙏
@abrahamawropa1014
@abrahamawropa1014 Жыл бұрын
እኔን አልሆንም ነበር እኔ ይሄኔ አልበርቲኖ ይሆን ነበር ህዝቤ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካት..
@mahtemdingil6842
@mahtemdingil6842 Жыл бұрын
ሚኒሊክ ጥቁር ሰር💪💪💪 ሞተህ እንኳን ስምህ ያስደነብራቸዋል እናከብራችኃለን ጦቢያ ለዘላለም ኑሩልን
@abushgetahun5743
@abushgetahun5743 Жыл бұрын
ሰላሙን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
@wondwosenakalu7849
@wondwosenakalu7849 Жыл бұрын
ታሪክ ምንግዜው ለትውልድ ሲተላለፍ ይኖራል
@redum5068
@redum5068 Жыл бұрын
ምንሊክ ጥቁር ሰው 💚💛❤️
@zinashteshome4851
@zinashteshome4851 Жыл бұрын
Minke ahunm ngus new Teddy enamesgenaln 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@Makuye
@Makuye Жыл бұрын
great job. well done. Minilik zarem nigus new. watew.
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ስንት ጀግና ነበራት ለሃገሩ የሚስዋ ዋ አድዋ
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
nice insight! 💪
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Жыл бұрын
GREAT !!!!
@wondimudegefe2505
@wondimudegefe2505 Жыл бұрын
በሙያችው ጀግኖች ናቸው ተስፋያለው ሕብረት
@gechocr12
@gechocr12 Жыл бұрын
ሲያምሩ❤😍
@jimanegawo1107
@jimanegawo1107 Жыл бұрын
ልጆቻችን ኮራንባችሁ!
@hanakebede1351
@hanakebede1351 Жыл бұрын
ይህንን ፍቅር የሆነ ሕዝብ ነዉ መመራት ያቃት የበታችነት የሚያሠቃየው !
@yaredendale7958
@yaredendale7958 Жыл бұрын
🟩🟨🟥🇪🇹🟩🟨🟥🇪🇹🟩🟨🟥 Thank you ladies 👏👏👏
@yonihareg5656
@yonihareg5656 Жыл бұрын
ምኒልክ!!!
@heranmama5971
@heranmama5971 Жыл бұрын
ተባረኩ
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
"Minilik Tekur Sew" Thank U Teadi afero
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege Жыл бұрын
የ አዲስ አበባ ልጅ በየሰፈራችን እየተደራጀን ነው ሁላችንም እንደራጅ የ አዲስ አበባ ልጅ የመጣው መንግስት ሁሉ ሲገድለን ሲያፈናቅለን ዝም ብለን ማየት ይበቃል መንቃት አለብን ሳ ይ ጨ ር ሱ ን !!🇪🇹🇪🇹
@MaxamedMadadal-lk8vr
@MaxamedMadadal-lk8vr Жыл бұрын
ስታምሩ ውይ
@tibebuzike17
@tibebuzike17 Жыл бұрын
ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ተባረኩልን
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 Жыл бұрын
Tedye zereh yebarek. Yemingizeim abri ye Ethiopia kokeb neh. Thobyawochen bemulu enamesegnachuhalen.
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 Жыл бұрын
ዋውውውው ይገርማል
@Ethiopian8076
@Ethiopian8076 Жыл бұрын
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ 👑👑
@kukurosa9332
@kukurosa9332 Жыл бұрын
Best of best🎉🎉🎉 king minlik
@tsomeminas1786
@tsomeminas1786 Жыл бұрын
መስኪ ጀግኒት❤❤❤❤❤
@zinashteshome4851
@zinashteshome4851 Жыл бұрын
Wow yehe program Ethiopiawent yemesht new
@teralewlijie2267
@teralewlijie2267 Жыл бұрын
Wow !!!
@naniemarkos3709
@naniemarkos3709 Жыл бұрын
Egziaber yebarkachu
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 Жыл бұрын
Tekur sew Ethiopia!!!
@MuhaajirwalAnsaar1
@MuhaajirwalAnsaar1 Жыл бұрын
ባልቻ ነበር መንገስ የነበረበት እትዬ ሚኒልክ በጦርነቱ ግዜ ቤተክርትያን ተደብቆ ነበር።
@kidus_yosef7926
@kidus_yosef7926 Жыл бұрын
Ufff telyalacew🔥🥰
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 Жыл бұрын
እውነት ነው እምየ ምን ይልክ ሁሌም ንጉስ ነው
@noyatube2020
@noyatube2020 Жыл бұрын
የሚገርም አቀራርብ ነው
@solomongerma2406
@solomongerma2406 Жыл бұрын
ምንሊክ የኦሮሞ ፖለቲከኛ እርስ ምታት።
@sumanbalkarsingh1656
@sumanbalkarsingh1656 Жыл бұрын
ሚሊኒክ ጥቁር ሰው💚💛💓
@YonasAlemayhu
@YonasAlemayhu Жыл бұрын
tichilalachu yemidenk sera new bertuln 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 Жыл бұрын
ጀግኖች
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Tikur Sew (ጥቁር ሰው)
7:44
Teddy Afro
Рет қаралды 7 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН