ያጥሬዳ ሙሉ ፊልም / Yaterada / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie

  Рет қаралды 186,733

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Күн бұрын

Пікірлер: 305
@YHC123
@YHC123 10 ай бұрын
"እትየ አልማዝ" ጎበዝ ተዋኝ ናቸው 👌
@hailetiritie4015
@hailetiritie4015 10 ай бұрын
ይህ ድራማ ከሰው ቤት የሚገቡ ታዳጊ ሴት ልጆች የሚደርስባቸውን ግፍና ጫና በትክክል ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።በጣም አደንቃችኋለሁ።ሁሉም አሰሪዎች ሊማሩበት ይገባል።
@yeneMB
@yeneMB 8 ай бұрын
Betnshu newu lezami
@alemhi8570
@alemhi8570 10 ай бұрын
ዛሬ እሱባለው ቆፍጣና አባወራ እሩሩህ ባለሀብት 💜💙💙💙❤❤❤❤❤
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 10 ай бұрын
ሆኗል😂😂😂
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 8 ай бұрын
Des yemili subye
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 10 ай бұрын
ወይ ቦርጭ በጣም ነው የምታምሩት🥰❤እትዮጵያን ሃገራችን ሰላሟ ይብዛ❤
@RMetica
@RMetica 10 ай бұрын
እሱ ባለዉ ዛሬ ትክክል ብለሃል 😢😢 ከገዘብ ይልቅ ሰዉ ይቀድማል እዉነት ነዉ 😢 እንዳዉም ሆድ ብሶኛል😢 ንፁህ ስታሳዝን 😢
@htwy52
@htwy52 10 ай бұрын
ወይዘሮ አልማዝ በጣም ጥሩ እመቤት ሁሉ እሚያምርብሽ። በርቺ።ሁሉም ሥራችሁ ደስ ይላል። ምንም አይወጣለት።
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 10 ай бұрын
እውነት በጣም ጎበዞች ናችሁ አስተማሪ ታሪክ ነው ሰው እኩል ነው አለ እሱ ባለው ትክክል ነው😊
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 10 ай бұрын
እሱ ባለው ሁሉም ይችለበታል ዋው 🌷
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube 10 ай бұрын
ዛሬ ደግሞ አባብጠው መጡ ደሥ ይላል በርቱልኔ ገረመው ዛሬ በሳቅ ገደለኚ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 10 ай бұрын
እትዬ አልማዝ ደስ ይላሉ ድምቀት ሆነዋል ለስራው
@Hayuዩቱብ
@Hayuዩቱብ 10 ай бұрын
ዛሬ እሱ ባለው ምርጥ አባዋራ 😂😂😂😂😂 እንወዳችሗለን በርቱልን
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ለቤተሰብ አስተማሪ ነዉ የሚወደድ ነዉ አስተማሪ ነዉ ስራቸ በርቷ እንወዳቸዎለን በርቷ በፊቅር ነዉ የምናየዉ ከከከከከከከከ
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 10 ай бұрын
እሱባለዉ ይመችክ❤❤❤❤❤❤
@selammulu5111
@selammulu5111 10 ай бұрын
እሱቢ ዛሬ አደኛ የኔ ጀግና❤❤❤❤
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 10 ай бұрын
እሱቤ ጥሩ አስተማሪ ሆነሀል ዛሬ እስከ ቦርጭህ!!❤❤
@SelanSelan-j3g
@SelanSelan-j3g 10 ай бұрын
ጎበዞች ምትለቅዋቸዉ ፊልሞች ጥሩ ነቸዉ በርቱ❤
@istme4224
@istme4224 10 ай бұрын
ሱባለውን ስወደው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx 10 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው ሴቶቹ ቂጣቸው አብጦ ወንዶቹ ሆዳቸው አብጦ መጡ ወየው በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@zemzem8969
@zemzem8969 10 ай бұрын
😅😅
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 10 ай бұрын
አዎ😂😂😂😂
@AseaHbfatuma-hl4cw
@AseaHbfatuma-hl4cw 9 ай бұрын
ትክክል😂😂😂😂😂😂
@fetiya5803
@fetiya5803 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😊😅
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 የሡኳሯስ አልታያችሁም ወይኔ ስኳር እኛም ቅመናል የዚች ይለያል ሆሆሆሆ በተወደደ ሡካር ቃመችው
@yesuf966
@yesuf966 10 ай бұрын
እትዬ አልማዝ ደስ ስትለኝ😊❤
@AminatAbdu-rn2jk
@AminatAbdu-rn2jk 8 ай бұрын
ማነው እሰሐ እደኔ ተከታታይ ድራማ ይሁንልን እምትሉ
@desssiedesssiedesew301
@desssiedesssiedesew301 10 ай бұрын
ወይ የደብረ ማርቆስ የአብማ የአምራቾች ጠላ ትዝዝዝዝዝ አለኝ
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 9 ай бұрын
I am maerkos❤
@azwaahmed4100
@azwaahmed4100 8 ай бұрын
ወየው በሳቅ ጋዴሚት ሲተረጎም አልጋውላይ ተጋደሚ ነው ረይመቻችሁ የደስታየምጭ ናችሁ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 10 ай бұрын
እሱባለው ባለሀብቱ በእውነት ያብርብሀል 😂😂😂😂😂😂አስተማሪነው በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዛሬ ውዶቹም አርገዘዋል😂😂😂 ሴቶቹም ቂጣቸውን አሳድገዋል እረወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@NutriVibeLife
@NutriVibeLife 10 ай бұрын
Perfect. Please keep up the good work of rebuilding the real Ethiopian tradition. You guys are special and organic. You are reinventing Ethiopian movies for the best. God bless you.
@SelomonGize
@SelomonGize 8 ай бұрын
ወይ ያለም ወርቅ ይህን ያክል ስራ ማዘዝ የእናት ነው የእንጀራ እናት
@bolishbappi1042
@bolishbappi1042 9 ай бұрын
አይ ስኳሯ እኛም እምንቅመው ሰርቀን ነው የዝች የተለየ ነው 😂😂😂የገጠር ልጅ ማነው እንደኔ 🥰🥰
@መቅደስ-ቘ6ጠ
@መቅደስ-ቘ6ጠ 10 ай бұрын
የኛ አገር ወንድ ዳሌ ሲወዱ🙈 በዚህ አይነት እኔ ቆሜ መቅረቴ ነው😂😂😂🙈🙈🙈🙈
@HerutHerut-f6p
@HerutHerut-f6p 10 ай бұрын
Kkkk,yene, mar tedar, kegzeabher nw yemesetew yehin,becha,emegne,enje,dale,yemeyayut,letedar,ayehonum
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 10 ай бұрын
ወንድ ሆኖ ዳሌ የማይወድ የለም.
@MeremEshetu
@MeremEshetu 10 ай бұрын
አረ የኔሴትዮ ወፈርሽ ተብላ በከኒና እና በስፖርት መከራዋን እያየች 😂😂😂አረቦች አሁን ጊዜ ሴቱም ወንድም ትንሽ ወፈር ካሉሠርጀሪ መደረግ ፋሽን ሁኑዋል አበሻ ዉፍረት የሀብት ና የክብር መገለጫ አቤት እከሊት እደት እደተመቻት ነዉየሚባለዉከወፈረች ከቀጠነች ዉይ የቸኮለ ይቀብራታል😂😂😂😂😂
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 10 ай бұрын
😂😂😂
@userd42
@userd42 10 ай бұрын
እናንተን,እያየሁ,አንቅልፍ,ይወስደኛል,እንዴት,እንደምወዳችሁ,በርቱ,ቀጥሉበት
@Notone471
@Notone471 10 ай бұрын
እኔ እመብርሃን ጥቁራ ልጅ በጣም ነው የተመቸችኝ ዋው አንደኛ😊
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 7 ай бұрын
ወይኔ😂😂😂😂😂እደናተ ፈታ የሚያደርግ የለም ኮመድ❤❤❤❤በሳቅ ሞትኩኝ
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw 10 ай бұрын
በእዉነት አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእዉነት በጠም ጥሩሰውነህ አሜን 👏🤲🤲🤲👏🙏 ♎️♒️ 🅰️✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔️☑️
@Tsegamuche
@Tsegamuche 9 ай бұрын
በዚህ አይነት እኛም ተስፋ አለን ያጥሬዳ ንሽማ በነካ እጅሽ ለኛም
@woletem542
@woletem542 7 ай бұрын
ይገርማል አገርም እንዲህ ነው የከፋፈሉት አዱኛ በጣም ነው የምንጠላህ
@zobleselam5695
@zobleselam5695 10 ай бұрын
የዛሬው በጣም ጥሩ ነበር ግን ያየሽ ብትኖርበት ደግሞ እጅግ በጣም ያምር ነበር ።ያየሽ ማለት ለድራማችሁ ቅመም ነች ።
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 8 ай бұрын
Emiwas bitnor
@belayenesh3862
@belayenesh3862 10 ай бұрын
ዛሬ ደሞ ቂጣችሁም ሆዳችሁም አብጦአል ይመቻችሁ😅😅😅🎉🎉❤❤❤
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 6 ай бұрын
ጀበናው ይቀየር የማህበር ነው አለች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@EirzkuWmr
@EirzkuWmr Ай бұрын
እር ሞግዚቲተ ሱካሩን ቅማ ጨርሰቸው በጣም አሪፈ ነዉ አይዞቸሁ በረቱ ከሳውዲ አርብያ በጣም እየታያቸሁ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bizu-e4g
@bizu-e4g 10 ай бұрын
ትችላላችሁ ❤❤❤
@EirzkuWmr
@EirzkuWmr Ай бұрын
ደሞ ከራባቱ ቀይ በቀይ አይንፋም ሀቢቢ ከራባት ተመሳሳይ ደሰ አይልም ደሞ በማሀል በማሀል የሆን ቱላኪሰካል ቢኖርው አሪፍ ነዉ በርቱ እውዳቸሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@EmebetBikis-zw3px
@EmebetBikis-zw3px 10 ай бұрын
ወይ ባረች ችሎታ እኮ አለሽ እስከዛሬ የት ተደብቀሽ ነው ግን እናትዋ
@بنتإدريس-ه1ه
@بنتإدريس-ه1ه 10 ай бұрын
አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁአክበር
@KibenashBekele
@KibenashBekele 10 ай бұрын
በየቤተ የሰውን ልጅ የሚያሰቃዬትን አሰተምሩልንንን ጉበዝዝዝዝዝ
@alamadan717
@alamadan717 10 ай бұрын
ዋው የዛሬው ደሞ የተለየ ነው በርቱልን❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@tazebachewwudie8524
@tazebachewwudie8524 6 ай бұрын
ኡፍፍ.... ማር ናችሁኮ😍😍😍😍
@mekaneselam
@mekaneselam 10 ай бұрын
እትየ አልማዝ ያምረበወታል በጣም
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 10 ай бұрын
አቤት መቀመጫ 🤣🤣😜 ዳሌ የናይጀሪያወች መቀመጫ ይመስላል 🤣🤣🤣 እሱባለው ዛሬ የተለየ ሁንክ 😂😂😂
@ethio1283
@ethio1283 10 ай бұрын
❤❤❤❤ ግን ያጥሬዳ ምን ማለት ነዉ?
@Amen-47
@Amen-47 10 ай бұрын
ሲሳይዬ ድምፅህ ያምራል
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 10 ай бұрын
ምርጥ ትምርት ❤❤
@muluneshtegena
@muluneshtegena 9 ай бұрын
መድኃኒዓለም.አበቴ.ሀገራችን.ሰላሟን.ይመልሥልን❤❤❤❤
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 5 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት አለው በርቱልን
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 10 ай бұрын
እሱ ባለው ከኮርማነት ወደ ለጋሸኝነት አይ ሰምተኛው ሺ ገባ ማለት ነው በርቱ
@NunuNah-tu4ox
@NunuNah-tu4ox 6 ай бұрын
ገሬ ወንዳታ ያራዳ ልጅአልመ ጨምሮ ያጥሬ ቆንጆ
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 10 ай бұрын
መቀመጫ አላለም አይ ወዶች😂😂😂
@AminatMoges
@AminatMoges 10 ай бұрын
የያለም ወርቅ መቀመጫ የሱቤ ቦርጭ የዘሬው ደሞ ይለያል😂
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 10 ай бұрын
በጣም ክክክክክ
@YeromYeshitilaYeromYeshitila
@YeromYeshitilaYeromYeshitila 4 ай бұрын
ሲሳይ በጣም ነዉ ሚያሳዝነኝ በጣም ነዉ ምወደዉ❤❤❤
@LdyaMandefro
@LdyaMandefro 10 ай бұрын
ኧረ ዛሬ ቦርጭ እና ዳሌ በጅምላ የታደለው😂😂😂😂
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 10 ай бұрын
ክክክክ😂
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 9 ай бұрын
ክክክክክ
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂አይ ባርች ስኳሩን የቡና ቁርስ አረገችው እኮ እኔ ጥሎብኝ ስኳር መቃም ስጠላ
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 10 ай бұрын
አቤት ጥበብ እትዬ አልማዝ የድሮ እናቶች አቤትጥበብ ሁሉበናተ ቀረ አይይይ በዕብ ጨረስሁት ክምር ሱባለው አቤት አባወራነት ያምርብሀል ሠራተኛውን ይህትልቅ መልክትአለው የኢትዮብያ ያላችሁ ሞደሞች ተመልከቱ የዛሬዎችን ሴቶች በቂጥ ወንዶች በብርጭቆ በሳቅሞትሁ ክምር
@mekaneselam
@mekaneselam 10 ай бұрын
የመጨረሻው ፓርት ክክክክክክ እኔም ዛሬ ሰብስክራብ አደረኩ
@tigistdires9064
@tigistdires9064 10 ай бұрын
ውቡች❤❤❤❤
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 8 ай бұрын
Wawuuu esuba❤❤❤❤❤❤❤
@halymaaa2042
@halymaaa2042 10 ай бұрын
የዛሬው ይለያል በርቱልን አማረዬ❤❤❤❤❤
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 10 ай бұрын
የኔ ቆጆ ጋደሚት ተጋደሚ የመችሸ
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ዘመናውያን ተዋናዮች ነን ባዮች ከዚክ አይተው ቢማሩ አሪፍ ነበር
@MmMm-r6d
@MmMm-r6d 10 ай бұрын
ኒህ ሰወች በጣምኖ ሚመቹኝ😂
@የለገደመለ
@የለገደመለ 10 ай бұрын
😂😂😂የዳሌውነገርስ❤❤
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@bizu-e4g
@bizu-e4g 10 ай бұрын
Wowwwwwww wudochye❤❤❤❤❤
@lidiyawondafrash1894
@lidiyawondafrash1894 10 ай бұрын
እማማ አልምዬ ስወዶት ያቁበታል ጫወታ ከምር ነዉ የሚተዉኑት❤❤❤❤
@htwy52
@htwy52 10 ай бұрын
ምክር አንሣ ወይ ካገር ተነሳ ይባላል። ምንም እንኳን የቅጥፍናው ሥራ ቢያምርብህና ቢመችህም አንዳንድ ጊዜ እንደዚህ የአይን መስበሪያ ቀና ነገር መስራትህ ጥሩ የአርቲስት በለሟያ መሆንህን ከማሳየቱም በላይ የኑሮና የጊዜ ጉዳይ ሆኖ የሰው ልጅ ዝቅ ብሎ ሲኖር ከሚያስፈልገው መሠረታው የምግብ፣የልብስና መጠለያ በተጨማሪ የወገኑ አይዞህ ማለት ከመውደቅ አድኖ ቀና ብሎ እንዲራመድ ያደርገዋል። የትናንቱም የበግ ሥጋ ቅርጫ የአኢትዮጵያ ህዝብተካፍሎ መብላትን እንደሚያውቅበት እያሳቀ ያስተምራል። ኑሩልን ። ገረመው የቀረበልህ የባልነት ክራይተሪያ የምትችለው አልመሰለኝም። ሁለት ሳምንት ከምትተኛ ወይዘሮ ይልቅ፣ የሚመች ሶፋ ግዛና ቀልጣፋ ሰው ጋር አብረህ ኑር። መቀመጫው የሜትዬ ነው። እዚህ ያሉት ሴቶች ጫናውን ለማራገፍ በሩጫ ሊሞቱ ነው።
@ggfg5809
@ggfg5809 10 ай бұрын
እማማ ኣልማዝ ደስ ማለታቸዉ የኔናት❤❤
@TegstGondr
@TegstGondr 7 ай бұрын
ወይኔ፡ደስ፡ስትሉ፡ቀጥሉበት
@tigistdires9064
@tigistdires9064 10 ай бұрын
በተወደደ ስኩር ውይ😂😂😂😂😂😂
@wyimam9103
@wyimam9103 10 ай бұрын
የአላህ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 10 ай бұрын
ከሱባለው፡ገረመው ሞትኩ በሳቅ አለባበሳቸው፡ቦርጫቸው ሀሀሀሀሀ❤❤❤❤
@abereadane
@abereadane 2 ай бұрын
በጣም
@lidiyawondafrash1894
@lidiyawondafrash1894 10 ай бұрын
አይ እሱቤ ታስቀኛለህ😂😂😂😂❤❤❤
@meklitlevinlandau8863
@meklitlevinlandau8863 5 ай бұрын
This is amazing drama ❤😂
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 7 ай бұрын
የሌለ ነዉ 😍❤
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 10 ай бұрын
ያለምወርቅ ስወድሽ
@madinaendre1634
@madinaendre1634 10 ай бұрын
ዋው ገረመው አወ እደዚህ ነው ለሰው ጡሩ ማሠብ
@danygessesse1448
@danygessesse1448 9 ай бұрын
በርቱ ያገሬ ልጆች❤❤❤
@almaayala4768
@almaayala4768 10 ай бұрын
ሴቶች ቂጣቸው ገፍቶ ወንዶች ሆዳቸው ገፍቶ መጣችሁ ዛሬ ደሞ😂😂😂😂
@HanaadiseAbebayehu
@HanaadiseAbebayehu 10 ай бұрын
አይ ገረመዉ ድንድሽ ድንድሽ😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@MediMohammed-kg7hq
@MediMohammed-kg7hq 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 የዛሬው የባለሀብታሞች ነው ይለያል ከፊት ከኋላ😂😂😂😂😂😊
@Jesusislord-c3p
@Jesusislord-c3p 10 ай бұрын
Batem das tilalechu keldi bicha sayhon kumnegr alewu ❤️❤️❤️❤️❤️
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 10 ай бұрын
ክክክክክ ኧረ እሱየ እንዴት ነው ኢሄ ቦርጭ ካለቦታው አስቀምጠህ አሳቅኸን።
@HgGg-kx7fl
@HgGg-kx7fl 6 ай бұрын
እሡባለው ፎጣህን ጠምጥም በኔ ይሁንብህ ውዴ❤❤❤
@MeseretDawit-z7s
@MeseretDawit-z7s 10 ай бұрын
እሱቢእግዛቤርይባርክህ
@AlemuMulate
@AlemuMulate 10 ай бұрын
እደዚህ እደምትችሉ ማሳየት ነዉ
@richhabeshawit4912
@richhabeshawit4912 10 ай бұрын
እትየ አልማዝ ግን የአለሜ ትልቅ እህት ናቸው ድምፅ እና መልካቸው ይመሳሰላል መልሱልኝ
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 10 ай бұрын
አይኔ ነው እሱባለው ነው 😳🙆ቦርጭ 👌😅አባወራ ስትሆን አምሮብሐል😮😂😂😂
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 10 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ጥሩ ሰው ሆነ ።እሱባለው
@asenakufesha7133
@asenakufesha7133 10 ай бұрын
❤❤❤
@YezgetM
@YezgetM 10 ай бұрын
እሱ ብቻ አይደለም የሆነ ትልቅ መቀመጫ አየሁ
@BigJ6765
@BigJ6765 10 ай бұрын
የውሸት ቦርጭና ቂጥ😂😂😂
@ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
@ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅​@@YezgetM
@lovehistory236
@lovehistory236 9 ай бұрын
ባለመቀመጫዋ ጎበዝ ነች።
@RahmaPew
@RahmaPew 10 ай бұрын
ልዩነው
@SihamRihana
@SihamRihana 10 ай бұрын
Bertu des stlu❤❤
@መሲዩትብ
@መሲዩትብ 10 ай бұрын
አረ ወይኔ ጉዴ ዘረ በሳቅ ሞትኩኝ እኔን ያሰቀኝ የወንዶች ሆደቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 7 ай бұрын
waw❤❤❤❤
@Aamina-j9i
@Aamina-j9i 10 ай бұрын
ምንድነው ዛሬ ደግሞሁላችን ቦርጫሆናቸዋልእሱ በላይ አብሮብ ባህል ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂🤷🤷🤷🤷🤷🤷
@ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
@ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 10 ай бұрын
ዛሬ ምነው ቦርጫም ሆናቹ መጣቹብን😂😂😂
@etagegnet6376
@etagegnet6376 10 ай бұрын
ምን ጉድ ነው ከፌትም ከኻላም ገፉሳ😂😂😂😂🎉
ሌሊቱ ይርዘም  ሙሉ ፊልም / Lelitu Yirzem / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:13:44
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ethiopia music 2024
7:40
Mj film production
Рет қаралды 9 М.
ሰብሮ ገብ   ሙሉ ፊልም / Sebro Geb  / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:14:20
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 157 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.25 " እናሽቆልቁል"
34:41
ebstv worldwide
Рет қаралды 734 М.
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:59:18