Yekoshe Lij - Ethiopian Movie - (የቆሼ ልጅ ሙሉ ፊልም) 2016

  Рет қаралды 1,701,803

Arada Movies

Arada Movies

7 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 961
@hayethussentube
@hayethussentube 2 жыл бұрын
ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ ባል ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ ሶስት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹እስኪ
@ashaabdo7755
@ashaabdo7755 2 жыл бұрын
Salallahu aleyhi wasallam Salallahu aleyhi wasallam Salallahu aleyhi wasallam Salallahu aleyhi wasallam Salallahu aleyhi wasallam
@zebebahasen6673
@zebebahasen6673 2 жыл бұрын
sሳላላሁ ለይሁ wasalam
@zebebahasen6673
@zebebahasen6673 2 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሠለም
@belaynechgodana4983
@belaynechgodana4983 2 жыл бұрын
@@zebebahasen6673 zebebaHasen
@SamiraSiraj-tj9oh
@SamiraSiraj-tj9oh 11 ай бұрын
صلى الله عليه وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين
@eth1929
@eth1929 4 жыл бұрын
ከሀብታም ይልቅ ቆሼዎቼን በጣም እወዳችዋለዉ እዉነተኛ ታሪክ ቢሆን በጣም ደስ ይላል
@abebatadese7579
@abebatadese7579 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ይሄ በፊልም የተሰራው ፕሮጀክት በተግባር ይፍፀም ቆሼ ምርጥ የፍቅር የእምነት ልጆች ናቹ
@pubgbest9288
@pubgbest9288 3 жыл бұрын
ይመችህ👍👍👍👍
@jddjkdkdjdj8221
@jddjkdkdjdj8221 5 жыл бұрын
ምርጥ ነበር ምስኪን እናት ሳያልፍላት ባትሞት አስተማሪ ፊልም ነው
@user-ym5jd3rv1x
@user-ym5jd3rv1x 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና አሰተማሪ ነው እናት ግን መሞት የለባትም ኡፍፍፍ እናቴ 1000 አመት ኑሪልኝ።በብር ፍቅር አይገዛም መግዛት እሚችለው እራሱ ፍቅር ብቻ ነው
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እኔም እናቴ ውለታዋን ሳልከፍለው እዳትሞትብኝ ሲጀመር በሂወት አልኖርም ከናቴ እዲያስቀድመኘ ነው የምፈልገው አደራውን እናቴ እናቴ የኔ እናቴ ፈጣሪ ይጠብቃት
@hanankassahun4367
@hanankassahun4367 7 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ወንዶች ለፍቅርም ጊዜ መስጠት እንዳለባችሁ ቢዝነሳችሁን ብቻ የምታሯሩጡ ከሆነ መቸም ትዳር ይዛችሁ እንደማትኖሩ ልገራችሁ ሴት ልጅ ክብር ናት ሰምታችሆል
@hadihadisa2676
@hadihadisa2676 7 жыл бұрын
hanan kassahun ትክክል ገንዘብም ወደዉ ፍቅርንም ወደዉ
@fatmayimer722
@fatmayimer722 7 жыл бұрын
Hadas Samsom hulu
@eyueletansa4512
@eyueletansa4512 7 жыл бұрын
menseraw leman honena
@rolakatra1891
@rolakatra1891 7 жыл бұрын
Fatma Yimer
@bas9a970
@bas9a970 7 жыл бұрын
hanan kassahun FBC
@saratigray2995
@saratigray2995 7 жыл бұрын
ሰለ እውነት ፍቅርም ሰለ ት/ትም ሰለ ደስታ ሀዘንም ባዘወይ ሰለ ሁሉ ነገር ት/ት ያለበት ደራማ ነው ክም ደስ ይላል በጣም የምትደነቁ ናች ሀኒ ፍቅርም በጣም እውድሻለው እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ይስጥሽ
@mimo4537
@mimo4537 8 ай бұрын
Lemendenew slemomotwa mittsfut
@leave3594
@leave3594 3 жыл бұрын
ማን ነው አንድኔ በ2013 ያየው የሚገርም ምርጥ ፊልም ነው የምር ቃል የለኝም ❤❤❤❤
@rahmaeshfani2543
@rahmaeshfani2543 2 жыл бұрын
እኔ በሳቅ ልሞት ነበር እፊታቸዉ ላይ ሲበትኑባቸዉ
@user-wu7xr3jn3p
@user-wu7xr3jn3p 7 жыл бұрын
አዎ የቆሼ ልጆች ፍቅር ነን ግን ይሄ የሚገባው የለም አብነ አረጋዊ ከቆሼ አንስቶ የት እንዳደረሰን እኛ ነን የምናውቀው ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን ከገንዘብ ፍቅር ይበልጣል
@tigistsiyum6928
@tigistsiyum6928 4 жыл бұрын
ዋው ደሥ ይላል አይቼው የማልጠግበው ይሄንን ፊልም ነው የቆሼ ልጅ ደሥ ይላል
@jamilaabrahman5562
@jamilaabrahman5562 4 жыл бұрын
@@tigistsiyum6928 nkji
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🙋🙋🙋
@nasrafkr9316
@nasrafkr9316 6 ай бұрын
የቆሸውልጅበጣም ያምራል❤
@mrbest3339
@mrbest3339 7 жыл бұрын
ከሁሉ ውስጥ የተመቸኝ ፓርት የእናት ባንክ መቀነትን ወድጄዋለው
@lidiya727
@lidiya727 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ያሳዝናል ይህን ፊልም ያየሁት ሰሞኑን ወገኖቼን የጨረሰውን የቆሻሻ ክምር ለማየት ነበር ግን የሰውን ህይወት ሊያጠፋ የሚችል የቆሻሻ ክምር አላየሁም ነፍሳችሁን በአብርሀም በይስሀቅ ጎን ያኑርልን የኔ ምስኪኖች
@burtokanandarge3870
@burtokanandarge3870 5 жыл бұрын
እረ ውይይይይ ወንዶች ሀብታም ወንድ ከማግባት ደሀ ወንድ ማግባት ይሻላል ድሀ ፍቅር መስጠት ያውቅበታል ሀብታም ግን ሀብቱን ብቻ ነው የሚያፈቅረው አምላኬ ሆይ ድሀ ወንድ ስጠኝ እረ ፍቅር ነው እኔስ እንደውሀ የጠማኝ ፍቅር ከሰጠኝ በብላ ባልበላ ብጠጣ ባልጠጣ ሁሌም ሙሉ ነኝ ፍቅሩን ከሰጠኝ
@user-mc7xx6oy6y
@user-mc7xx6oy6y 7 жыл бұрын
አየነው ባለፈው በጣም አሪፍ ፊልም ነው የቆሼ ልጆች በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው አብረውኝ የተማሩ ምርጥ ልጆች አሉ ፍቅር ናቸው
@luelsegedmekonen2614
@luelsegedmekonen2614 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ..
@tadelechtadesse1085
@tadelechtadesse1085 7 жыл бұрын
luelseged mekonen
@komokoko4500
@komokoko4500 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
@Alanood-nh3gk
@Alanood-nh3gk 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
@bas9a970
@bas9a970 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው mkrh
@monthamontehabest3070
@monthamontehabest3070 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እያዝናና የሚያስተምር ድራማ ነው እናመሰግናለን
@snafqshsintayehu6058
@snafqshsintayehu6058 2 жыл бұрын
Yugl
@user-ko7eu2ei7b
@user-ko7eu2ei7b 6 жыл бұрын
እች አለም እንደዚህ ነት እናት ስንት ደክማ አሳድጋ ልጂ ስደርስ ወይም ሲያገኝ እሳ ትምታለች አያችሁ እኝ ተመስገን አናውቅም ከስኬታችን ላይ አንድ ልብ የሚሰብር ነገር አይጠፍም ምርጥ አስተማሪ ፍልም ወድጀዋለሁ እድሚ እና ጤና ለናቶች
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 7 жыл бұрын
ውሀ ቀጠነ እያላችሁና ተመስገንን ለማታውቁ በውጪ ወይም አገር ቤት ላላችሁ ጥሩ መልእክት ያለው ፊልም ነው የተቸገረን እርዱ ዘወትር በአላችሁ ተመስገን ማለትን አትርሱ
@dossantos8401
@dossantos8401 7 жыл бұрын
Messay Zeudu t
@user-np2gk7lb6i
@user-np2gk7lb6i 7 жыл бұрын
Messay Zeudu አመስግነለሁ
@bilisumao8968
@bilisumao8968 6 жыл бұрын
Messay Zeudu lkk
@samrawitzsamrawitz9004
@samrawitzsamrawitz9004 5 жыл бұрын
ሬድዮ
@jemillaadem2951
@jemillaadem2951 5 жыл бұрын
Kkkkk💝
@user-lf7fq1ls4p
@user-lf7fq1ls4p 7 жыл бұрын
ዋው ምን እደ ምንል። አላውቅም። በጣም በጣም። ደስየሚል። አስተማሪ። ፊልም ነው። በርቱ
@user-td7bw1id3x
@user-td7bw1id3x 7 жыл бұрын
ጦይባ። የወሎ ልጅ
@ziabulkarim7496
@ziabulkarim7496 5 жыл бұрын
ጦይባ። የወሎ ልጅ wswrwb
@ziabulkarim7496
@ziabulkarim7496 5 жыл бұрын
ጦይባ። የወሎ ልጅ wrstuimnywgc
@amalalzaabi452
@amalalzaabi452 5 жыл бұрын
የእዬቤ ጓደኛ በጣም ረጋ ያለ ልጅ ነው በጣም ነው ምወደው
@tesfunshtesfunsh3085
@tesfunshtesfunsh3085 7 жыл бұрын
ምን ወጋ አለው ጌታ ያለው ነውና የሚበልጠው ለሞቱት ነብስ ይማር። አሜንንንንን
@mediwelloyewa2285
@mediwelloyewa2285 2 жыл бұрын
Enema motubin
@user-ob8ps9un9c
@user-ob8ps9un9c 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ። አንዳንድ ሀብታሞች መቼም ፈጣሪንም አይፈሩም ።
@user-kw7mu8ro8i
@user-kw7mu8ro8i 4 жыл бұрын
የተመቸኝ የእናት ባክ ቅርጫፉ መቀነት ብቻነው እናት ልጇን አድና እሷመተች😭😭😭😭
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 8 ай бұрын
ኡይይይ ፈጣሪ እናቶች ባይሞቱ ምን አለ ፈጣሪ የቀን ስራ እየሰራች ያሳደገችኝ እናቴን ውለተዋን ሳልከፍለው አደረ ወይ ከሷ አስቀድመኝ
@svenkonig79
@svenkonig79 7 жыл бұрын
እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ ብዙ የኢትዮጵያ ፊልም ላይ እናት መግደል ፍቅራቸው ነው በጣም ነው የሚያስጠሉት እንደውም እራሳቸው ቆሼዎች ናቸው
@medilove4702
@medilove4702 7 жыл бұрын
yamral
@samsungj2136
@samsungj2136 5 жыл бұрын
Sven König አሁንስ የልቤነውየተናገርሽው በናት የሚሰራው ፊልም ጥቅርቢል እናትሁሉነገርናት ክፉዋናልስማ
@tsehayemelse2465
@tsehayemelse2465 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ
@gatasew4854
@gatasew4854 7 жыл бұрын
በጣም አደነኳት እንኳንም ጥለሽው ሄድሽበሃብቱዬሚኮራ ሥራዬሚንቅሰው ያናድደኛል እርርይበል
@kinfeggergisgamakum1553
@kinfeggergisgamakum1553 7 жыл бұрын
በጣም በጣም አሳዛኝና አስተማር ፈልም ነው ቀጥሉበት
@bezu36ify
@bezu36ify 7 жыл бұрын
ሃርፍ ነው በተለይ የቆሼ ልጆጅ ንግግር በጣም ነው የተመቸይ የወደድካቸው
@hanihanna1275
@hanihanna1275 5 жыл бұрын
waw .betame.temehetoniyale
@user-xv5fy4kq6h
@user-xv5fy4kq6h 7 жыл бұрын
ዋው ተመቻችሁኝ ቆሼዎች♥♥♥♥♥
@webitemelka2283
@webitemelka2283 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@user-pi5yn9gz7j
@user-pi5yn9gz7j 5 жыл бұрын
ያልተማረ ሀብታም ድሀን የፈጠረ ይመስለዋል በጣም ደስ የሚል ትምርት ያለው ፍቅር በገዘብ አይገዛም
@user-fx9ml2ry3k
@user-fx9ml2ry3k 4 жыл бұрын
አስተማሪ ነው እናቱ ይህን ሁሉ ስራ ሲይዝ ዘይታ በነበር ጥሩ ነበር ትንሽ ሰአት እኳ ቆጆ እጀራ በልታ በነበር
@melkamemelkame5556
@melkamemelkame5556 7 жыл бұрын
በጣም ትምህርት የሰጣል አናመሰግናላን ሀገሬ ገብቸ ይህን ቦታማየት እፍልጋለሁ
@user-cz3vd6yq7p
@user-cz3vd6yq7p 6 жыл бұрын
Wow መጀመሪያ አጨፋፈራቸው ይመስጣል በመቀጠል የጎዳና የቆሼ ልጆች ውስጤ ናቸው እውነት እኔ ከጎዳና ልጆች ጋር ብዙ ላይፍ አለኝ ማታ ማታ ከስራ ስመለስ የዶጎና ቆሼ የሚሰበስቡት ልጆች ናቸው እቤት ድረስ የሚሸኙኝ ውለታ በጭፈራ ነበር የምከፍለው እና ፊልሙ ይመስጣል ፈላው ይመቻል አራዳ ቁ.2 የእዮብ ታናሽ
@sebleeshetu1486
@sebleeshetu1486 7 жыл бұрын
በቆሼ ልጆች ሞት የተነሳ ደግሜ ላየው በጣም ነው ያዘንኩት
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 7 жыл бұрын
የታባክ ዮናስ ዶማ ይሄ ነው የሚገባክ እርጥብ እስር ቤት ያበስልሃል ።ጓደኛው ግን ተመቸኝ ያራዳ ልጅ ሰው ማለት ይሄ ነው።
@akassaye9726
@akassaye9726 Жыл бұрын
የሰው ልጆ መጨረሻው ሳምር ነው እና ደሰ ይላል ፊልሙ
@Gando-kc5ho
@Gando-kc5ho 4 ай бұрын
የቆሸው ልጅ 1ኛ ነው❤
@user-uk6cy3fs1s
@user-uk6cy3fs1s 5 жыл бұрын
ሀብት ምንም ቢሆን አስመካም ትግስትና እምነት ያለው የፈለገውን ያገኛል ትግስት ያለው ሰው ውሀን በወፊት እደያዘ ይቆጠራል ብቻ ውሀው በረዶ እስኪሆን መጠበቅ ነው
@user-xf8bd2nf8o
@user-xf8bd2nf8o 7 жыл бұрын
እኔ ዋውውውእውውውውውው እንጅ ሌላምንም አልልም በጣም አስተማሪ ፊልምነው አቦይመቻችሁ እናትዮዋ ባሞት በተለይ እንደትያምርነበር
@user-em7gj3og3v
@user-em7gj3og3v 5 жыл бұрын
በጣም ድስይላል መልክ ፍቅር አይሁንም!!ገንዘብ ፍቅር አይሁንም ወንዶች እባካችሁ የህንን እያያችሁ ተማሩ አስተማሬነው
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
ምን ላይ ነው አስተማሪነቱ ልትገልጭልኝ ትችያለሽ
@zaratube6240
@zaratube6240 5 жыл бұрын
Betam des yemil film now Amharic movie betam now yemwed from Eritrea 🇪🇷 I love Ethiopia 🇪🇹 people
@user-vh1un7mi5q
@user-vh1un7mi5q 7 жыл бұрын
ቆሼ የሚባለውን ቦታ አላውቀውም ነበር ሰሞኑ በደረሰባቸው አደጋ በጣም አዝኛለሁ በዚህ ፍልም ይበልጥ አወኩት ለሞቱት ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይስጣቸው
@user-we8nu9cv6r
@user-we8nu9cv6r 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ኣሪፍ ነው ኣመሰግናለሁ
@addisiemecuria2097
@addisiemecuria2097 6 жыл бұрын
አርፍ በጣም አስተማራ እና አዝናኝ ነው የቆሼልጅ
@user-qe4ym7lj5q
@user-qe4ym7lj5q 7 жыл бұрын
እረ የመጬ ይፀዳል በዚው ቀጥሉበት። ተባረኩልኝ
@user-uu8wl6gw4c
@user-uu8wl6gw4c 7 жыл бұрын
ዋወ አባ ይመቻል ምርጥ ነው
@user-kx6uc3hs1e
@user-kx6uc3hs1e 7 жыл бұрын
እየውልህ የሰው ልጅ ስለ ማንንቱ ነው እንጅ ስለምንንቱ አትገምቱ አንተ የምፈልገው ሀብት ነው ፍቅር ሳይሆን እሷን ከወደድህ ስለምንነቷ እርሳ ዋናው ፍቅር ነው ማንነትና ማንነትን መለየት ያስፈልጋን ለወንዶችም ለሴቶችም
@ziabulkarim7496
@ziabulkarim7496 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልadsgsgshujmcgftjnklivtshጅ ws wr
@lay625
@lay625 7 жыл бұрын
I saw the movie before but I repeated today after I heard the lost lives of Saturday night in koshe on Addiss Abeba I am really sad R.I.P
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
ሰፈሬን ከ10 ዓመት ብዋላ ስላየውት ደስ ነው ያለኝ የሴቶቹ ስራ ግን ምን እንደሆነ አልገባኝም እንደቆሼ ልጆች ለሞሆን ይፈልጋሉ የቆሼን ልጆች በጣም ይጠላሉ
@user-uv3qu6ws9h
@user-uv3qu6ws9h 7 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@zenetjemal5596
@zenetjemal5596 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው
@chloelteif4317
@chloelteif4317 6 жыл бұрын
Zenet Jemal hyi
@comceill7240
@comceill7240 2 жыл бұрын
ደሬ አባታችን ምርጥ ሰፈር የቆሼ ልጅ መሆን እድለኝ መሆን ነው🥰🥰🥰🥰
@elisabethneguse7055
@elisabethneguse7055 7 жыл бұрын
Thank You
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 7 жыл бұрын
betam arif new hulum yesrawun siyagegn des yilal miskin enatachew betamot noro betam arif neber
@user-wy9nb3ns4o
@user-wy9nb3ns4o 7 жыл бұрын
ያምራል አይገልፅውም ስታምሩ
@memesesay9055
@memesesay9055 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@euef7396
@euef7396 7 жыл бұрын
ሀኒ ሀሪፍ ልጅ ነሽ ምትሰሪያቸው ፊልሞች እንዳለ ሳይሰለቸኝ ነው የማየው ሀኒ ውድድድ
@lov3888
@lov3888 7 жыл бұрын
Uff gen betam l like it ❤️
@alemtsehaymohammed8820
@alemtsehaymohammed8820 7 жыл бұрын
በጣም አሪፊና አስተማሪ ፊልም ነው የእናትየው መሞት ያስከፋል እንጅ
@mmTube-7
@mmTube-7 2 жыл бұрын
ግን ይህን ፊልም በጣም ደጋግሜ ነው የማየው ስወደው በተለይ የቆሼው ልጅ ሞቼነው የምወደው
@yarayara7687
@yarayara7687 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ጎበዞች
@fekerkdubai
@fekerkdubai 7 жыл бұрын
Wooow merx new baziw kaxelu Thanks all
@user-bw1tf7hq8r
@user-bw1tf7hq8r 7 жыл бұрын
waw new ግን እናቱ ባትሞት አሪፍ ነበር ። ስራ ክቡር ነው
@ayanituabdallah1614
@ayanituabdallah1614 7 жыл бұрын
እናቴ ሩጫዬ ላንችሁ ነው አኮራሻለሁ ማ
@hifh361
@hifh361 7 жыл бұрын
በጣም አሪፎነው ቀጥሉበት
@user-ny4hb2bq6i
@user-ny4hb2bq6i 6 жыл бұрын
እናቴ ሩጫዬ ላንችሁ ነው አኮራሻለሁ ማም in a few
@fatemafateima3780
@fatemafateima3780 4 жыл бұрын
Z
@fatemafateima3780
@fatemafateima3780 4 жыл бұрын
05
@ebetidemesakuw3978
@ebetidemesakuw3978 4 жыл бұрын
Wooow very good ..👍👏👏bexam arefi new Tnx
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው selamashu yebeza ያገሬ legosh ulu yehon 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hawichala8782
@hawichala8782 5 жыл бұрын
wowwwwwww nice deseyelali arif new
@user-dv3mn5mq2w
@user-dv3mn5mq2w 7 жыл бұрын
ክክክክክክ ቆንጆ አሥተማሪ ፊልም
@user-ll9qw3st5x
@user-ll9qw3st5x 6 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ የቆሼ ልጆች ፍቅር ናችሁ
@maznanha1091
@maznanha1091 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስይላል
@kalkidantadesebahirdar4245
@kalkidantadesebahirdar4245 7 жыл бұрын
በጣም ያምራል ትምህርት ሰጭ ነው ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል ልልልልል..
@user-sm8pr2kx5u
@user-sm8pr2kx5u 7 жыл бұрын
እ ናመሰግናለን
@fasikafasika2846
@fasikafasika2846 4 жыл бұрын
እዮብ በጣም ነው የምወደው ዋውውው አሪፍ መልዕክት አለው ፊልሙ…
@mazatefra8387
@mazatefra8387 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ብርቱ
@aynasahilu12
@aynasahilu12 7 жыл бұрын
ጥሩ ነው ብር ያለው በብሩ ይመካል አንዳንዴ ሀብታም ድሀን የፈጠረው ይመስለዋል ይገርማል ግን በርቱ
@manalhamade7328
@manalhamade7328 5 жыл бұрын
ጠረኑ ወደ
@zineteshetu2516
@zineteshetu2516 7 жыл бұрын
wowwwwww andkkkkkkkkkk በጣም ያምራል እያዝናና ያሥተምራል የቆሸው ልጅ አንጀቴን በላ እንደት ይመቻል በሞቱለት ያላያቹ አዩት ዘና ፈታ ፊልም ነው እንደ አጀማመሩ አይደለም ጭቃቹ በጣም አሥቆኛል እዮባ ተብየ ክፉ ነህ ለገንዘብ የተፈጠርክ ሥግብግብ ችኳ ደግሞ ቻፒሥቲኩ በዛ አለ መሠለኝ ለነገሩ መሥሎኝ ነው ባቢ ይመችህ ሁላችሁም ምርጦች እሟ አይ!እማማ ኢትዮ በጣም ታሣዝናለች ለኪ ይህን ሁሉ ረሀብተኛ ወገን ደብቀሽ ነው አደኩ ሠለጠንኩ የምትይው አዝናለሁ በጣም ቢያንሥ ደረቅ ቆሻሻ የሚያገላብጥ ማሽን መኪና የለሽም የኛነገር ያሣዝናል ሠው እንደት ጤኔኛ ይሁን ታድያ ከዚ ጉድ ውሥጥ እየዋለ ያሣዝናል አላህ ከሪም ይቺ አለም ጠፊ ናት
@taybhmohamed5094
@taybhmohamed5094 7 жыл бұрын
Zinet eshetu ኧ
@user-uc7pj5dv7e
@user-uc7pj5dv7e 7 жыл бұрын
በጣም ትምህርት አላው ሀብታም ች ገንዘብ ፈቅር አይሆንም ክዚህ ተማሩ
@user-ib2wh8vn5f
@user-ib2wh8vn5f 7 жыл бұрын
ለሞቱት አላህ ጅነትአን ፍርደስ አላህ ያውፍቅችህ ባጣም ይስዝነአል የአላህ
@saedakobea3488
@saedakobea3488 6 жыл бұрын
የደርቅቆሻሻ መኪና ገዝቶ ለሀገር ማበርከትነዋ ለተቀማጪ ሠዉ ሠማይቅርብነዉ አሉ
@user-zg3gp6xo4v
@user-zg3gp6xo4v 2 ай бұрын
የቆሼ ልጆች ይመቻችሉ❤❤
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ያስተምራል በርቱልን
@ameleworklove6481
@ameleworklove6481 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ያሳቀኝ ነገር ቢኖር ጭቃቹህ ክክክክክክክክ እር በሳቅ
@alemkebede9119
@alemkebede9119 7 жыл бұрын
amele work love l
@zenabkuw2740
@zenabkuw2740 7 жыл бұрын
amele work love hgj
@fatumfatum292
@fatumfatum292 7 жыл бұрын
amele work loves
@jowehachem2555
@jowehachem2555 7 жыл бұрын
amele work love Aa
@user-ib2wh8vn5f
@user-ib2wh8vn5f 7 жыл бұрын
WOW ብጣም ደስ ይላል ክክክክክክክ ያሳቀኝ ነገር ጭቃቹህ አር በሳቅ ምት አይጥ ምሥሉ ክክክክ
@user-cx8lq8vu5h
@user-cx8lq8vu5h 7 жыл бұрын
Wowwww konjoo full..
@user-hm2ki4mp6k
@user-hm2ki4mp6k 7 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ያምራል ያስቃንም ደሞ ያስለቅሳል ይመቻቹ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@emutigela1685
@emutigela1685 7 жыл бұрын
yihe film yasleksal yastemiral eufff
@fearallah7506
@fearallah7506 7 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው ዋውውው ግን ያሳቀኝ ጭቃው ክክክክክክክክክ
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
ቀየረኩት ላንተስል እኔም
@enknunhwornsh3037
@enknunhwornsh3037 7 жыл бұрын
Radi Ahli wxurvbg
@user-td7bw1id3x
@user-td7bw1id3x 7 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ
@ziabulkarim7496
@ziabulkarim7496 5 жыл бұрын
Fear Allah wehnasrbmkerhlmu
@ziabulkarim7496
@ziabulkarim7496 5 жыл бұрын
Swruipiknmganrehuasr
@yefkerenatmaryam3140
@yefkerenatmaryam3140 7 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡ እንዴት ደሥ ይላል አይ እናት ልጆችዋን መከራይታ አይታ ካሣደገች በኸዋላ መጨረሽዋ የሚያምር ከሥንት አንዱ ነው
@elsabyenaelsabyena1295
@elsabyenaelsabyena1295 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍነዉ ቆጆትምርት ነዊ፡ሥራና ማአንነት አይናቅም በርቱ
@tegistytegisty1328
@tegistytegisty1328 7 жыл бұрын
ዋውውው መጣም ያምራል♥♥♥
@hanndegu5341
@hanndegu5341 7 жыл бұрын
amazing
@rahmarahma8592
@rahmarahma8592 7 жыл бұрын
ብረ ይኑረዉ አይኑረዉ ፈቅረ ከለለ ዋጋ የለው ም።
@aselethiopia3666
@aselethiopia3666 7 жыл бұрын
ወይ ቆሼ እነትም ምንሼነው ይቻቹ ግን እናትየው መሞት ያሳዝናል ፋላው በሂውት መኖሩ አስደስቶኛል ሁሉም ወዶ አይቻልምና ለበጎ ነው
@adinogenet390
@adinogenet390 7 жыл бұрын
Betam desss yemele. New wow
@edengetachew6911
@edengetachew6911 7 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ አሪፍ ፊልም ነው እወዳችኋለሁ
@helenmeku4485
@helenmeku4485 7 жыл бұрын
ወንዶች ከዚ ፊልም ተማሩ ሴት ልጅ ፍቅር እጂ ብር አይገዛትም
@user-yd7zc6hw2x
@user-yd7zc6hw2x 7 жыл бұрын
helen meku yene marrr betammmm gn
@user-yd7zc6hw2x
@user-yd7zc6hw2x 7 жыл бұрын
helen meku berasame seledersbrgn
@user-bc2vr7kl9m
@user-bc2vr7kl9m 6 жыл бұрын
መች ይገባቸዋል
@abdullaal-ameri8533
@abdullaal-ameri8533 5 жыл бұрын
Tikikli mar
@cherntsimon8893
@cherntsimon8893 5 жыл бұрын
@@abdullaal-ameri8533 hhhhhhhhh uuuuuuuuuuu
@user-po3jc3nu2y
@user-po3jc3nu2y 7 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ
@user-yh1gf4qu4d
@user-yh1gf4qu4d 7 жыл бұрын
asyou.ethiopia music vio
@rekiyaessa39
@rekiyaessa39 7 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል
@user-hp8vf4tn5i
@user-hp8vf4tn5i 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ለወንዶች ትምርት ነው ሴት ልጅ ከፍቅር ውጪ ምንም አይገዛትም
@Love-ig1ll
@Love-ig1ll 7 жыл бұрын
😃😃😃😃😄ልጅቱዋ የ ወደ ቀች ሰአት uffff ቆሌዬን ነው የገፈፉት😏
@user-kd4wx6pl8v
@user-kd4wx6pl8v 7 жыл бұрын
ለሹፍው
@kdccjcvvvji9734
@kdccjcvvvji9734 7 жыл бұрын
እትና ነኝ Almalki
@unwarysage05w32
@unwarysage05w32 7 жыл бұрын
ሚጣ ሚጣ
@Love-ig1ll
@Love-ig1ll 7 жыл бұрын
Ulfina Takele 😜
@ruthgaim32
@ruthgaim32 7 жыл бұрын
Ethiopian music video
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 5 жыл бұрын
ዋው ልጂቱ ስትመች ውነትም ፍቅር ናት
@genetyenealem1781
@genetyenealem1781 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም
@andnet2276
@andnet2276 5 жыл бұрын
*ዋው በጣም ሀሪፊ ፊልም ነው ደስ ይላልም ያስለቅሳልም*
@zeinbbintkader92
@zeinbbintkader92 7 жыл бұрын
ውይይይይይ ልቤ ቆሰለ በሳቅ ይመቻችሁ ግን መጨረሻው ያሳዝናል
@user-zx7ne6dr9c
@user-zx7ne6dr9c 7 жыл бұрын
Wowww betam yamral
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው አቦ ይመቻችሁ
@user-zv6pk6do5p
@user-zv6pk6do5p 2 жыл бұрын
ኮሜንቶች ሁሉም ከአራት አመት በፊት የተሳጡ ነቻው የንቺው ግን ከአስር ወር በፊት ነው እንዴት ነሽ
New Ethiopian Movie - Saneteyay (ሳንተያይ) 2016 Full Movie
1:21:58
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 19 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 54 МЛН
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
Yesferen Lij (Ethiopian movie 2017)
1:27:45
Addis Films
Рет қаралды 345 М.
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
ለፍቅር ብዬ - Ethiopian Movie Lefeker Beye 2020 Full Length Ethiopian Film Lefikir Biye 2020
1:30:46
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 604 М.
Ethiopian film 2017 - Endatketelegn
1:26:49
Addis Films
Рет қаралды 607 М.
ቀሚስ የለበስኩለት Kemis Yelebeskulet  - Ethiopian Movie - 2017
3:35:43
Diplomat Best Ethiopian Movie Diplomat Ethiopia Movie By Tr Promotion
1:35:10