No video

ETHIOPA | ይህን እስደናቂ የጤና ጥቅም ካወቁ በውሃላ ተልባን(Flaxseed) መጠቀም እደሚጀምሩ እርግጠኛ ነኝ | Super Food ( ድንቅ ምግብ)

  Рет қаралды 496,973

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

ይህን እስደናቂ የጤና ጥቅም ካወቁ በውሃላ ተልባን(Flaxseed) መጠቀም እደሚጀምሩ እርግጠኛ ነኝ | Super Food ( ድንቅ ምግብ)
ያገራችን ምግብ የሆነው ተልባ አስገራሚ የጤና ጥቅም እንደሚሰጥ በብዙ የምርምር ውጤቶች እየታየ ነው ። እርሶም ይህን አስገራሚ ምግብ እንዲጨምር ምክር ነው
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this KZbin channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZbin channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. Throughout this video, the statements made about specific products are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 719
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ያገራችን ምግብ የሆነው ተልባ አስገራሚ የጤና ጥቅም እንደሚሰጥ በብዙ የምርምር ውጤቶች እየታየ ነው ። እርሶም ይህን አስገራሚ ምግብ እንዲጨምር ምክር ነው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@iphonexx6156
@iphonexx6156 3 жыл бұрын
ይመርሳት ችግር ያስከትላል የሚባለውስ🤔🤔
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 3 жыл бұрын
Sle Absh btnegren????
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 3 жыл бұрын
Absh??? Thank you so much
@shashiyousef1674
@shashiyousef1674 3 жыл бұрын
betam enamesegn alen docterye kewoledku chemre beyekenu lewoledechi set yimekeral ede ?
@mesfinsemere7499
@mesfinsemere7499 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ ከልብ መልካም ሰው ነክ አስተማሪ ሰው ነክ በትለይ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊያን ስትል በጣም ነው ልቤ እሚነካው 👍❤🥰🇪🇷🇪🇷
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 3 жыл бұрын
ደክመህ ያገኝሀውን በነፃ ሰልሰጠህን በጣም አመስግንሃለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@abimandefro6385
@abimandefro6385 2 жыл бұрын
አዋ እናመሰግናለን ግን u tube ስለሚከፍለው utubeንም እናመሰግናለን
@oumahmed965
@oumahmed965 Жыл бұрын
ዶክተር እናመሠግናለን
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 Жыл бұрын
እውነት ነው ያንተ ጥቅም እናደስታ እኛ ስንጠቀምበት ነው ተባረክ🙏
@tigistaklilu1736
@tigistaklilu1736 3 ай бұрын
ዝንጅብል
@ethio4ever850
@ethio4ever850 6 ай бұрын
የኛ ሰው በነፃ ለሚያገኘውም ትምህርት ይሳደባል እግዚኦ
@meserettekie1421
@meserettekie1421 6 күн бұрын
ከራሱ ጋር የተጣላ ስለሆነ አኮ ነው ራሱንም ይሰድባል😅
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
አያቴ በዘመኑ ውሀ ጠጥቶ አያውቅም ተልባ ተቆልቶ ተወቅጦ ይፈላል በጠርሙዝ ተሞልቶ ፍሪጅ ውስጥ ይቀመጥለታል ያንን ነበር የሚጠጣው እሱ ስያልቅ ቅራሪ ነበር ጠላ አይጠጣም ቆዳው ታድያ በጣም shine ያደርግ ነበር ሌላው በቀን አንድ ቀይ ሽንኩርት ሁለት ፉሬ ነጭ ሽንኩርት ይበላል በ100 አመቱ ነው ያረፈው ብዙ የሚጠቀማቸው ነገሮችም ነበሩ አያቶቻችን አሁን ሳይንስ አጠናው ደረስበት የሚባለውን ይጠቀሙ ነበር አለም ወደሁዋላ እየተመለስች ነው ደስ ይላል
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 3 жыл бұрын
በጣም
@fitsumalem4101
@fitsumalem4101 3 жыл бұрын
የትም ማንም የማይነግረን ትምህርት እኮ ነው እናመሰግናለን!!!
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
እውነት ብለሀል ብለሻል በዛ ላይ ባገርኛ ቋንቋ ማን እንድ እናት አገር ልጅ
@taaadu9514
@taaadu9514 13 күн бұрын
እጅግ እጅግ አስደናቂ ነው ። ዶክተር ተበረክ በእውነት እኔም በጣም ነው የምወደው 🙏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል የተናገርከው እውነት ነው እኔም ምስክር ነኝ እኔና ተልባ ብዙ ቁርኝት አለን ኸረ ዝምድናም ትውውቃችን ቆይቷል የእናቴን ምክር በመስማቴ ተጠቅሜበታለሁ እጠጣዋለሁ እበላዋለሁ ፀጉሬንም ፍሪዝ አረግበታለሁ ለልጆቼ እንደ ጄል ለማለስለሻ ለፀጉራቸው እጠቀመዋለሁ በጣም ጠቃሚ ነው ።
@beckyj6977
@beckyj6977 2 жыл бұрын
ስትበይው ምን ተጠቀምሽ??
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 3 жыл бұрын
ሁሌ ለምታስተምረው ትምህርት እናመሠግናለን።
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 жыл бұрын
እነቴ አምሳ ወጥ ሰርታ ትበላን ኑር ነብሷን ይማርነ ታድያ ከቤት አውጣት ግን አንችልም ነበር ፅሃይ ከነካችሁ ምች ይመታችሃል ትለነለች ታጥበን እንኳ ልቧ አይረካም አይ እነት ♥
@user-xu3be2ry2f
@user-xu3be2ry2f 6 ай бұрын
እውቀትህ ይባረክ ዶክተር
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
ዶ/ርዬ ተባረክልኝ ልጅህንም ጌታ ዘመኗን ያለምልምለህ አመሰግናለሁ ዳቦውን በቅርቡ ታሳየናለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
@ethiopiaraya717
@ethiopiaraya717 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ከሆዳም ዶክተሮች ያልተመደብክ ንፁህ ዶክተር እውቀትህ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ እድሜ ና ፀጋ ይጨምርልን ኑርልን እንቁየ ትሁት ዶክተር
@abebechwakweya9858
@abebechwakweya9858 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር እባክህ ከተልባ የሚጋገር ዳቦ ማወቅ አለብን እባክህ አሰራሩን አሳየን ተባረክ
@peaceandlove8140
@peaceandlove8140 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል ዮሐንስ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ሌላ ምንም አልልም!!!
@SeMhar---ASM
@SeMhar---ASM 3 жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel 🙏 ቆንጆ ልጅህ ስታምር 🥰🥰🥰 በጥበብ በቁመት ጌታ ያሳድግልህ ♥️
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 3 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር እግዚአብሔር ልጆችክን በጥበብ ያሳድግልህ ወንድማለም
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 жыл бұрын
አሜን !
@tesfafekadu5451
@tesfafekadu5451 Жыл бұрын
እግዚአብሔር፡የሠጠህን፡መክሊትህን፡ለወገንህ፡በማካፈልህ፡ተባረክ፡፡ጥበብና፡ማሥተዋል፡ይጨምርልህ፡፡ለእኛም፡ተርፎናልና !!
@genetdesta2704
@genetdesta2704 3 жыл бұрын
ዋው ተልባ ግብአቱ በጣም ብዙ ነው ዶክተር እኔ በዳቦ በድንች በሰላጣ ነው የተመገብኩት በጣም በጣም ነው የወደድኩት መጀመርያ አመስኩት ጨው ነጭ ሽንኩርት ጀጀብል ነጭ አዝሙድ ጨመርኩበት እና አንድ ላይ ፈጨውት ዋው ነው
@sitishamil2648
@sitishamil2648 3 жыл бұрын
አጠቃቀሙን ንገሪኝ እህቴ ገዝቼ ቆልቼዋለው ጁሱን ብጠጣስ
@tigesthaile3668
@tigesthaile3668 3 жыл бұрын
እጅግ ተባረክ ለኛ በማስብ ግዜህን መሰዋት አድርገህ ስለእያንዳንዱ በሽታ አመጋገብ እንድናውቅ ስለምትረዳን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክልን:
@sw5981
@sw5981 2 жыл бұрын
እናመስግናለን አጠቃቅሙን ብታሳየን በጣም ጥሩ ነው
@Asmerana
@Asmerana 3 жыл бұрын
ጎበዝ! 👏👏 አመሰግናለሁ:: እኔም ተልባ ከ ፖሬጅ ጋር አድርጌ ነው ቁርሴን አምበላው : ዋና ምክንያቱ fiber ለመጨመር ብየ ነው::
@sinnithm.6972
@sinnithm.6972 3 жыл бұрын
ፓሬጅ እንታይ ዩ ብትግርኛ ዕዳጋ ሓሙሰይ
@Asmerana
@Asmerana 3 жыл бұрын
@@sinnithm.6972 ፖረጅ (Porridge) ኣጃ (oats) ዝብሃል እኽሊ አብ ውዑይ ጸባ ወይክአ ውዑይ ማይ ሓዊስካ ዝብላዕ ከም ገዓት መሳሊ መግቢ እዩ:: ንጥዕናና አዝዩ ጠቃሚ'ዩ:: ጥሕኒ ናይ ዓድና እንተተረኽበ ግርም : እንተዘይኮነ porridge ምድርጋም'ዪ 😎
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 3 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም እናመስግናለን እጅግ በጣም ብዙ ነገር ከአንተ ተምሬአለሁ አመስግናለሁ እግዚአብሔር አንተን እና ቤተስቦችህን ይጠብቃችሁ🙏🏽
@alganeshe4053
@alganeshe4053 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥህ ዶክተር መቸም በዚህ ዘመን ቀና ልብ ስላለህ እግዚአብሔር ይመሰገን
@alfnishlaban6984
@alfnishlaban6984 3 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@mekonnenzeleke3480
@mekonnenzeleke3480 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶር፣ ለሁሉም ለሚትሰጠው ት/ት ዝርዝር አዘገጃጀት ቢታስቀምጥልን ደግሞ ደስ ይለናል። ደህና ሁንልን።
@AlemWeldeys
@AlemWeldeys 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጠህን እዉቀትህን ስላካፈልከን ተባረክ
@muluemebetbaines9690
@muluemebetbaines9690 3 жыл бұрын
Dr እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ ይሄ video ለኔ የሰሰራሀዉ መስሎ ነዉ የተሰማኚ አዎ እኔ እጀቴን ያመኛል ቀዶ ህክምና አድርጋለዉ እና እና አተ በተናገርከዉ መሰረት ቆልቼ ፈጭቼ እየ ተጠቀምኩት ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለዉ
@alextube4311
@alextube4311 3 жыл бұрын
Dr እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰቦችህን በጤና በፍቅር ይጠብቃችሁ እኔ ለረጅም አመታት ተልባን ለጨጓራ ህመም ማስታገሻነት እጠቀመዋለሁ የምጠቀመውም ጥሬውን ማታ በውሃ ቀቅዬ በባዶ ሆዴ እጠጠዋለሁ ይህን ሁሉ ጥቅም እንዳለሁ አላውቅም ነበር ከዛሬ ጀምሮ ፓውደሩን እጠቀማለሁ ስለትምህሩቱ ከልብ አመሰግናለሁ
@user-cv2gz4lh6i
@user-cv2gz4lh6i 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ልጅህ ቆንጅዬ ናት ትደግልህ 🙏🏾 የምታቀርባቸውን ነገሮቭ በጣም እከታተላለሁ ጥሩ ነው አመስግንህርለሁ
@menberelegesse7855
@menberelegesse7855 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃምይ ትምህርት ነው ያስትማርክው በጣም ነው የማመሰግነው አግዚአብሔር ልጆችህን የባርክ አንተንም ባልቤትህንም አግዚአብሔር የበርክ አሜን
@zeniforjesus354
@zeniforjesus354 3 жыл бұрын
መጠኑን ብትነግረን ዶ/ር
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 3 жыл бұрын
ዶ/ር ተባረክልን ♥ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታስተላልፍን እናመሰግናለን♥
@iamfree347
@iamfree347 Жыл бұрын
ተባረክ ፡ ዶክተር ፡ ከአንተ ፡ ብዙ ፡ እውቀት ፡ እየቀሰምን ፡ነው❤️❤️
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 3 жыл бұрын
ዶር፡ ዳንኤል፡ ፕሮግራምህን በጣም ወድጀዋለሁ፡ በተለይ አልፋ ሊኖይድ አሲድ የያዘውን ተልባን፡ ጥቅም ስለነገርከን ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ፕሮግራምህም ፡ ጠቃሚና ህይወት አትራፊ ነው፡ በርታልን፡፡
@tigisttemesgen5013
@tigisttemesgen5013 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@weineshethaileselassie9359
@weineshethaileselassie9359 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ስለሰጠኸን በጣም እናመሰግናለን መጠኑን ብትገልፀው ደሞ የበለጠ ይመረጣል ሌሎች መረጃዋች እንደሚገልፁት ከሁለት የሾርባ ማንኪያ በላይ መበላት የለበትም ነው የሚሊት.
@elizabethyonas6944
@elizabethyonas6944 3 жыл бұрын
እኔ መሠክራለሁ በጣም ውጤታማ ነው ዶ/ር መሄድ አያሰፈልግም ለተጠቀመበት እናመሠግናለን።
@bmhealthyfoodstyle762
@bmhealthyfoodstyle762 3 жыл бұрын
I used flaxseed for everything I put on oatmeal, bread, wet and so many things l love it Thank you doctor
@hanabefkadu5892
@hanabefkadu5892 3 жыл бұрын
መልካም ሰው ተባረክ ስለምትጨምርልን እውቀት ።
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 2 жыл бұрын
እውቀትህን ለወገንህ በማካፈልህ ልትመሰገን ይገባሃል አመሰግንሃለሁ ሌሎቹም እውወታቸውን ለወገን ቢያካፍሉ የሚያስመሰገን መሆኑን ሊያውቁት ይገባል ለገንዘበሰ ብቻ አንድከምን አስመስክረሃልና አምላክ ይጠብቅህ
@chaltu1708
@chaltu1708 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሚታስተምረን የእውነት እኔ ተደጋግመ ነው የማዳመጥ የአንተን ቪዲዮ አይሰለቸኝም
@yemataworkworkneh2828
@yemataworkworkneh2828 Жыл бұрын
ከፈጣሪ የተሰጠህን ፀጋ ተጠቅመህ ለወገኖችህ በማሰብ በምትሰጠው አገልግሎት ፈጣሪ ይባርከህ!ፀጋውንም ያብዛልህ!!
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@maerimadam3227
@maerimadam3227 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰለ ትምህርቱ አሰራሮን
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒዬ ጌታ ይባርክህ
@abenenrwded6949
@abenenrwded6949 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ አጋጣሚ ቀናነትህን ሳልገልፅልክ አላልፍም 🙏 Thank you
@user-by7ge7gu7e
@user-by7ge7gu7e 3 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@seadayimam8488
@seadayimam8488 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ይሄን ብዙ ከፍለን እንኳን አናገኝውም በብር እንኳን ብናገኘው ትርጉሙን አናውቅም በደብም አይብራራልን አንተ ግን ሀሪፍ ማብራሪያ ነው
@Ethiopiawi10
@Ethiopiawi10 3 жыл бұрын
በጣም እስፈላጊ ትምህርት ነው. የምንወስደው መጠን እንዴት ቢታክልበት ጥሩ ነው .
@eugfdgdgdhfffhdh4643
@eugfdgdgdhfffhdh4643 Жыл бұрын
ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ያላወቅነውን ስላሳወከን በጣም አድርገን እናመሰግናለን ኑርልን
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@ejigayhuamde1387
@ejigayhuamde1387 3 жыл бұрын
thank you Doctor. I start eating Flexseed the way you prepared for your children for breakfast. Is very good I had conspashen for a long time I tried a lot of things it doesn't help. Flexseed is the best !!
@adrontube3361
@adrontube3361 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር! በጣም ጥሩ እውቀት ነው።
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Жыл бұрын
መልካም ሰው ተባረክ
@ZZ-lf4sk
@ZZ-lf4sk 3 жыл бұрын
ዶ/ር እንኳን በሰላም መጣህ
@helenhalen6926
@helenhalen6926 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ።
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 3 жыл бұрын
I admire you thank you 🙏🏻👍👍👍
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 жыл бұрын
በጌታ የተወደድክ ዶክተር ዳኒ ስለበጎ ህሊናህ እግዚአብሔር ይመስገን
@zaidzaid8675
@zaidzaid8675 3 жыл бұрын
ሰላም ነዉ ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ድንገት የልብ እመም ቢሰማን አኪም ጋር እስከምንደርስ ምን ማድረግ አለብን ?
@addisyitayal799
@addisyitayal799 Жыл бұрын
ፈጣሪ በብዙ ይባርክልኝ ዶክተር በአንተ ብዙ አትርፌአለው ትንሽ ስለ ማዮማ ደግሞ የሆነ ነገር ብትለን ደስ ይለኛል
@befikerbeminet5661
@befikerbeminet5661 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 3 жыл бұрын
በ ባህላዊ መንገድ በጵም ጊዜ እንጠቀመዋለን ግን እንዲህ ሲነገረን ደሞ ትኩረት እንሰጣለን በጣም ነዉ ዬምናመሰግነዉ ተባረክ🙏🏽
@senayyakob2283
@senayyakob2283 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል ተባረክ እናመሰግናለን
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ ብዙ ነገር ነው ያስተማርከን
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 3 жыл бұрын
ለሰገራ ድርቀት ሀሪፊ ነዉ
@elleni4658
@elleni4658 Жыл бұрын
Dr Dani May God bless you and your family , thanks for your advice and knowledge to make us healthy , really we apriciate.
@hanadechasa8326
@hanadechasa8326 3 жыл бұрын
ተባርክልኝ ዳር ዳኒ
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 6 ай бұрын
ትክክል በገርደፍ ያስፈልጋል
@shalombeyene1880
@shalombeyene1880 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ዶክተርዬ
@raheltesfasion7595
@raheltesfasion7595 3 жыл бұрын
Dr.Dani I wish you to open your own show . Like Dr Oz love you we are proud of you ❣️❣️❣️❣️❣️
@robymar7747
@robymar7747 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 3 жыл бұрын
Thank you Dr. For the wenderfull lesson!!
@sebletaye451
@sebletaye451 3 жыл бұрын
Dr. I watched your videos it is helpful thank you so much!!!
@helenhalen6926
@helenhalen6926 3 жыл бұрын
ዋው ብዙ ጥቅም አለው የሚገርም ነው
@makilove6390
@makilove6390 3 ай бұрын
እናመስግናለን ጋሼ❤
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ዶ/ር .
@lilibelay8821
@lilibelay8821 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል👌👌👌🙏🙏🙏
@ruthkebede4740
@ruthkebede4740 2 жыл бұрын
ሰላም የኛ ወንድም ስለምትሰጠን ምክር በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር አንተንና መላው ቤተስብህን ዘመናችሁን ይባርክ አንድ ነገር ላስቸግርህ የኩላሊት በሽታ ላላቸው ምናልባት ከዚህ በፊት አቅርበኸው ይሆናል እባክህን የኔ ወንድም ብትረዳን እናመሰግንሀልን
@barokmickiyas2734
@barokmickiyas2734 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በየቀኑ ተጠቃሚ ነኝ
@frehiwotgetachew1407
@frehiwotgetachew1407 2 жыл бұрын
ድ/ር ሰላም ለአንተ ይሁን ተልባውን የምንጠቀመው በየቀኑ ነው ? ስንት ማንኪያ ? አውሳሰዱን አላብራራህልንም በሳምንት ስንቴ ነው የምንውስደው ለመጀመር ስለፍለኩ ነው አብዝቼ ሌላ ጣጣ እንዳይመጣ እባክህ አስረዳን አመሰግናለሁ
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 3 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@mary.t3225
@mary.t3225 2 жыл бұрын
Hi Dr John, you are amazing, may God bless you more than before, and give you more wisdom. Just to ask can I use flaxseed on my smooth please?
@zewditubekana902
@zewditubekana902 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን 🙏
@alemshtayabera5367
@alemshtayabera5367 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር
@marydavelove8496
@marydavelove8496 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ዶክተር ዳኒ እንኳን ደና መጣክ
@chaltubeyene5733
@chaltubeyene5733 3 жыл бұрын
God bless you more and more
@chaltubeyene5733
@chaltubeyene5733 3 жыл бұрын
Dr it is good for pregnancy women? Please answer this question for me bless you more
@fatumayimam5314
@fatumayimam5314 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
እናቶቻችን ሳይማሩ በጣም ድንቆች ናቸው በተለይ በፆም 👌👌👌👌
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 2 жыл бұрын
Thanks for your explanation. Great job.
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ከተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለው
@melesetadesse1621
@melesetadesse1621 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ በጣም ግሩም የጤና ምክሮችን ነው እያስተላለፍክ ያለሀው በርታ። ዶ/ር ዳኒ በጣም የተቸገርኩት ነገር ምግብ መብላት ፈልጌ ወይም እርቦኝ ምግብ ለመብላት ስቀርብ ወይም ምግብ ፍቴ ስቀመጥ ይዘገኛል ወይም ያስጠለኛል ለምሳሌ ቁርስ። ዶ/ር በጣም ተቸገርኩ ምን ትመክረኛለህ?
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ቁርሱን ተወት አድርገውና ምሳ እና ራት ብላ ። እንቅልፍ በደንብ ጥግብ ብለህ ተኛ አስገራሚ ውጤት ታገኛለህ
@melesetadesse1621
@melesetadesse1621 3 жыл бұрын
@@yenetena thankyou dr. Dani
@user-ur1rr3ti7u
@user-ur1rr3ti7u 3 ай бұрын
❤❤ዋውው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@SelamlawitBlew
@SelamlawitBlew 14 күн бұрын
ስታወራ ቀስበል ስትቸኩል መከታተል ይከብዳል
@kebededesta421
@kebededesta421 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን
@ewodeshalewmariyam3305
@ewodeshalewmariyam3305 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
@rahelbelay2299
@rahelbelay2299 3 жыл бұрын
Egzaber yesteh dr
@seidhussen7800
@seidhussen7800 14 күн бұрын
Thanks alot bro
@Hanagirl544
@Hanagirl544 3 жыл бұрын
Thank you dr!
@zebibahussen1621
@zebibahussen1621 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜናጤና ፈጣሪ ይስጥህ በጣም ነው የማመሰግንህ
@wehazitsemere3637
@wehazitsemere3637 3 жыл бұрын
Thank you somuch its first time i am From Eritrea
@neushta5626
@neushta5626 4 ай бұрын
ነኡሽታ ነኝ ዶክተሩ ልጄ ጌታ ኢየሱስ የባርክህ ተልባውን ከምግብ ባሻገር ጸጉራችንነ ተቀብተን ስንታጠብ ነው ወይ ተባረክልኝ እግ/ር ሞገስ ሆኖሐልና እግ/ርን አመስግን ባለፈው ስለደም ማነስ የተናገርከው ትክክል ነወው እባክህ ስለነርብ አስተምር ድንቅ መምህር ነህ እግ/ር ዘመንህን እድሜህን ይባርከው
@emebetmengustu5400
@emebetmengustu5400 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጤናሕን ይስጥህ!!!
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,1 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 36 МЛН