KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ያልጠበቅነው / Emy እርጉዝ ነች Pregnancy surprise #yoeemy #pregnancytest #coupleprank #dinklijoch
15:56
"ፍቅር እንደጀመርን መጸሃፍ ቅዱስ ይዛ አስምላኛለች" ... ዮኒ እና ኤሚ.......ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #Sekela #Abbaytv
35:57
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Support each other🤝
00:31
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Yoe በደስታ አለቀሰ
Рет қаралды 138,439
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 151 М.
YOE & EMY
Күн бұрын
Пікірлер: 1 500
@yoeemy
Жыл бұрын
እጅግ አርገን ሁላቹንም እናመሰግናለን🙏 ለምርቃታችሁ ሀሉ አሜን ብለናል🤲
@masrt.getachwo5825
Жыл бұрын
Wowowoo ❤️❤️🤦🤦❤️🩹👑👑👑👑👑😭
@hshehhshdh2599
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@OkOk-re3ut
Жыл бұрын
የኔ ደርባቦይ ስወዳችሁ ❤❤ አወ እንደዚህ እረጋ ያለሰው ነው ደስ የሚለኝ ገና በአንድ ወር ያወራሉ በቃ
@ሲሀምአይናፍሯ
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ እኔ እርጉዝነኝ ስትል አልቅሻለሁ ከደስታየ ብዛት በፊት እሱንፕራክ ስታረገው በጣም ነበር ያሳዘኑኝ የኔውዶች ወላሂ እወዳችሁለሁ ማማ በሰላም ተገላግለሽ አላህ ሁለት ያርግሽ
@FatimaFatima-i3n7n
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህበሠላምይገላግልሽዉዴ ወላሂበጣምደሥአለኝሥለአረገሽ እኔ3አመትጠብቄእርግዝናጠፈ።ከዛሥደትመጣሁ ሠዉልጅሢያገኝ።እደራሤአርጌነዉየማየዉደሥይለኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉መብሩክ
@LobabaMohammed
Жыл бұрын
❤❤አላህ በሰላም ይገላግልሽ ልጆቻችሁን የምታቅፉ ያርግላችሁ ❤❤❤ ለእኛም ለቅመሞች የረፍት እጀራ ይስጠን ኢላሂ በስደት ያሉ እህት ወድሞቸን የማያልቅ እሪዚቅ ስጥልኝ ደክመዋል ጉልበታቸው ልጅነታቸውን በሰውቤት ጨርሰዋል እና ኢላሂ በእዝነትክ😢😢😢
@ስደቱንለበጎሆነልኝ
Жыл бұрын
እኔ ግርም የምለኝ ነገር የመዳም ቅመሞች እኮ የሰውን ደስታ ውስጣችን በደስታ እምንዘለው ነገር ፈገግ የተለየ ሰላም ይሰጠናን ተመስገን እንኳን ደስ ኣላቹ በሰላም ተገላገሊ❤❤❤
@hellenhellen728
Жыл бұрын
ፈጣሪን የሚፍራ ለናት ላባቱ ታዛዢ ልጂ ይስጣቹ❤❤❤❤❤
@UMAbdelah
Жыл бұрын
✍«ሴቶች ሁሉ በሴትነታቸው ተመሳሳይ ናቸው! በመካከላቸው ግን የሚለያቸው የሆነ ምልክት አለ»‼️ እነርሱም:- ✔️ጨዋነቷ፣ ✔️ስርአቷ፣ ✔️ ሰው አክባሪነቷ ✔️ ዝምተኝነቷና፣ ✔️ጠቅለል ስናደርገው ደግሞ ሐያእ ማድረጓ ነው‼️ ሴት ልጅ «ሐያእ» ካላት ከማንም በላይ ቆንጆ ናት!! ✔️ሐያዕ (አይንአፋርነት) የሴትን ልጅ ክብር የሚጠብቅ ትልቅ አጥር ነዉ
@meditishu8014
10 ай бұрын
ሳህ🎉
@rabe3hcall853
Жыл бұрын
አቤት መታደል ነው በተርጋጋ እድህ ነው ቆይቶ መናገር መልካም ነው ተባረኩ ለብዙ ሰው። ምሳሌዎች ትሆናላችው ገና ምን ሳያቅ መወሬ የምሮጦት ❤ኤን ዌስ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር። ይጠብቃቹው እመብረሃን ትቅረብሽ❤❤❤ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤
@fanatube196
Жыл бұрын
ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶቸ ❤ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ያምጣልን
@mereasu2643
Жыл бұрын
እመብርሃን ጅማረዉን እንዳሳመረችላችሁ ፍፃሜዉንም ታሳምርላችሁ ❤️❤️❤️ Congra❤️❤️❤️
@iddd-dr7su
Жыл бұрын
እኛ አዉቀን ነበር የመዳም ቅመሞች ምንም አያመልጣነም😂😂እመብርሃን ሰላም ትገላግልሽ እህቴ❤❤ስወዳችሁ❤❤
@murshidahoshan
Жыл бұрын
ባትክክክክልህ ምንም አያማልጠንም
@sarahaile2690
Жыл бұрын
እግዚብአሔር የተበረከዉነ ፈር የስጣቹ እመቢቲ በሰላም ተገላገልሺ❤❤ በጣምነ የምወደቹ
@YeshiworkAbebaw-fo8xl
Жыл бұрын
ክብር ለድግል ልጅ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ቤታችሁ በበርከት ይትርፍርፍ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ኤፍራታ-ዘ7የ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ እናበረታታቸዉ አይከፈልበትም❤❤❤❤❤
@محمدمحد-ف2م
Жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ አላህይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ትዳራችሁ ልጁንም አላህ ጤነኛ ያርግላችሁ
@yeshumethiolove275
Жыл бұрын
ኮሜንቶችማ በጣም ጉደኛ ናቸው ያውቃሉ ማሂና ኪድ የሚባሉ ልጆችም እንዳችው ስትነግረን ነበር ኮሜንቶች ቀድመው ያውቃሉ ብላ እኔ ሳረግዝ ከሚሚያ ጠፍቼ ሰፕራይዝ ነው የማደርጋቹ😊ምኞት አይከለከል❤
@abaygirma3009
Жыл бұрын
Sewunati iko yasawekali
@yeshumethiolove275
Жыл бұрын
@@abaygirma3009 እዚጋማ አዎ ከጅምሩ አንድ እህት ለሰጠችው ኮሜንት ነው።
@nafisaahmed8519
Жыл бұрын
አዎ ማሄማ መስክራልናለች
@dohadoha8116
Жыл бұрын
አዎ እርግዝናኮ ካዬሸወ ያሰታውቃል ለባለቤቱ ግን አያሰታውቅም እኔ ሳላውቅ ባሌ ነበር እርጉዝ ነሸኮ አንች ሞኝ እያለ ሲለኝ እ ወሬኛ እያልኩ ዝም እለወ ነበር ሆሰፒታል ሰሄዲ እውነት ነበር ክክክ
@EteneshSolomon-bl4vw
Жыл бұрын
ሳህህህህህህ
@rebeccagetachew1659
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ የልጅ በረከት ደሞ ልዩ ነው ገና ምን አይታቹ አይታቹ በማታውቁት በረከት ነው ምትሞሉት ፀልዩ እመቤቴ ትከተልሽ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
Жыл бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣቹ ❤❤❤
@meronarefayen8230
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ውዶቼ😍😍😍😍ቤተሰብ በዚሁ 50k እናስገባቸው🙏😘
@אלמיטווודאגו
Жыл бұрын
ፈጣራ የተባረከ ልጃ ይስጣቹሁ በጣም ድስ የምትሉ ጥምዳች ናቹሁ እንኳን ድስ አላቹሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ይሁንለበጎነዉ-በ7ቐ
Жыл бұрын
ሲጀመር አዉቀን ነበር እኛ የመዳም ቅመሞች ምንም አያመልጠን😂❤❤❤ የተባረከ ልጂ ይስጣቹህ ❤❤❤
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
Жыл бұрын
ደሞ ሽታምል❤❤ዬኔ ቀጮ 💋💋💋እኔ የገረመኝ እንደ እናቶቻችን ድብቅብው ምትለው ነገር ❤❤እኔም ሳገባ እንዳቺ ነው ምሆነው
@family-nj7eq
Жыл бұрын
ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች እባካችሁ አሳድጓቸው ስንቱን ይቱበር እያሳደግን አይደል🎉
@Shawaa434
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ! እግዚዓብሄር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ።
@hfhnvb4881
Жыл бұрын
በዚች አለም ሲንኖ ከሚያስደስተን ነገሮች ሁሉ ልጅ እንዴመውለድ ልጅን አቅፎ እንደመሳም የሚያስደስ ነገር የለም 😘😘😘😘😊
@SemertSemert-2
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የተባረከ ልጅ ይስጣቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@للزدبالب
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mariamawittekelemariam1662
11 ай бұрын
Yoe መጀመሪያ ሲያቅ የነበረውን reaction ብናይ ይሔ ቡቡ እንዴት እንደሚሆን I can imagine 🥰❤️ እመብረሐን ከጎንሽ አትለይ የምትወልዱት እንዴት እንደሚያምር ከሁለት ውቦች የሚገኝ I can't wait to see your baby ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@yeshumethiolove275
Жыл бұрын
እሰይ እልልልል የኔ እናት እመብረሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ የተባረከ ልጅ ይስጣቹ ገና ወልዳቹ ከብዳቹ ልጃቹ አድጎ የልጅነት የፍቅር ታሪካቹን ገና ታወጋላቹ እድሜና ጤናን ይስጣቹ የምወዳቹ❤❤❤❤
@ሀዩነኝያአባቴልጅ
Жыл бұрын
እኔ ትዝ የለኝ ፕረክ የረገሸው ቀን አሰዝ ኑኝ ነበር ፍጣሪ በሰለም ይገለግልሸና ለመሰም የብቀቹ እኛም ደስተቹን ለመየት የብቀን ደስተቹ ደሰተችን ነው
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እኛም ደስ ብሎናል አውርቼ ሳልጨርስ ነገራችሁን ❤❤❤እሰይ እመቤቴ ሁለት ታድርግሽ ወልደስ ሳሙ ❤❤
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተቀደስ ልጅ ይስጣችሁ ወይኔ 11 አመት ደስ ይላል እኔ አድስ ነኝ ለቻናላችሁ እና መልካም ነገር ስዉን ምማርበት እንድተላልፉ ተስፋ አደርጋለዉ የእግዚአብሔር ልጆች ስለሆናችሁ ደሞ ደስ ትላላችሁ👏🥰
@SaraKassahun
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እመብርሃን የተባለከ ልጅ ትስጣቹ በሰላም ትፍታሽ❤❤❤❤❤
@newid5082
Жыл бұрын
ኮምቸላችሁ አላቅም ግንእከታተላለሁ እኳንደሥ አላችሁ አላህ በሰላም ወልደሽ የምስሙ ያድርጋቹ❤❤❤❤
@f8863-z7k
Жыл бұрын
ውይ እንኳን ደስ አላችሁ ስጠብቅ የነበረ ቀን በጣም ነው የምወዳችሁ እመብረሀን የተባረከ ልጅ ትስጣችሁ ወልዳችሁ ሳሙ❤🎉
@merifataju1520
Жыл бұрын
ስለ እውነት እኔም ሁሌም እጠይቃቹዋለው እያልኩ ሳልጠይቃችሁ መጣችሁ እውነት የሆነ ሰአት ታስታውቂ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ይላል እውነት
@EmebetZere
Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ❤❤❤ እንኳን ደስ አላቹ እኛም ደስ ብሎናን ❤❤❤
@zainabuhassan3180
9 ай бұрын
የኔ አስተዋይ ስወዳችሁ አላህ በሰላም ሁለት ያረግሽ ለናንተም ለቤተሰብም ለሀገረም የሚጠቅም ልጅ ይስጣችሁ ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤❤❤
@shhgshfg8631
Жыл бұрын
የኔ ዉድ ምነዉ ጠፋችሁ ታድያ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤
@AzebWeldearegay-cx3hm
Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ምንም ይሁን ብቻ ጤነኛ ልጅ እግዚአብሔር ይስጣችሁ። ልጅ ሲወለድእራሱ ሀብት ይዞ ይመጣል።መልክህን በሚወለደው ልጅ ማየት ትልቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። እግዚአብሔር ልጅ ሲሰጣችሁ ምክንያት አለው።ከነፓኬቱና እድል ይዞ ነው የሚመጣው።ሌላው ግን ልጅ መውለድ ሲፈራና ሲዘገየይ ሀብቱን ለበይና ለማንም ብትኖ ከምንም ሳይሆን ባክኖ ይቀራል።ልጅ ሲኖራችሁ ቤተሰብም እነሱ ልጅ አላቸው በማለት ሁሉም ነገር ስነስርአት ይይዛል ።ቤተሰብም ሳይደክም እርዳታ ታገኛላችሁ ምንም እትቆጩ እመኑኝ በግዜ እየወለዳችሁ ኑሮአችሁን ምሩ
@Tizita341
Жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኩዋን ደስ አላቹ እንኩዋን ለዚች ቀን አበቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ እመቤቴ ደሞ በሰላስ ትፍታሽ❤
@ትግስት-ዸ2ለ
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የኛ ባለማህተቦች በሆድሽ ያለውን ማርያም በሠላም ሁለት አድርጋሽ በጀርባሽ ታርግልሽ የኔ ውድ ስወዳችሁ(ስወድሽ እርጋታሽ❤❤❤❤❤❤
@momd8392
Жыл бұрын
ልጅ ውልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@Maryam-jy2bn
11 ай бұрын
የኔም ባል ምንም ሳይኖረው ነው ያገባኝ.7ወር በጮኝነት ስንኖር ያምስት ብር ካርድ ግዝቶልኝ አያቅም ሳር እበላ ይመስል ሜዳ ለሜዳ ስንዞር አድቀን እናቱ 50 ብር ሰተውት ጅስ ጋብዞኛል ለማሀላ ፍቅር እና ፍቅር ብቻ ብለን የተገናኝ ነው እብረን መኖር ስንጀምር 5 ብር እጀራ መግዥ አተን ሲርበን ውለን እድሜ ለናቴ አምጥታ አበላችን ሸራ ነበር መሬት ላይ ያነጠፍነው እሁን ግን አልሀምዱሊላ የቤት ባለቤት የልጆች እናትና አባት ሁነናል ብር ያላት ወይም ያለው እምትሉ አላህ ልቦና ይስጣችሁ በተለይ ወዶቹ ከጅጀሮ መለስ ትበል እጅ መልክም ባይኖራት ብር ይኑራት እምትሉ አላህ ልብ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
Жыл бұрын
እኔ ከቅድሙም ጠረጥሬ ነበር እንኳንም ደስስስስስ አላችሁ❤❤❤❤እመቤቴማርያም ደግሞ ወልዳችሁ ለመታቀፍ ያብቃችሁ❤❤❤❤
@Bet9232
Жыл бұрын
ዋው እንኳን ደስ አላችሁ❤❤ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተባረኩ በሰላም ተገላገይ ችርይ አሰማ እልልል እልልል❤❤ የኔ ውዶች ውድድር we love በጣም እወዳችኋለሁ ሲሙ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ጀግና ባለሽ ኢልልል❤❤❤❤ we love ደስ ትላላችሁ ማርያም ተጠብቅሽ ማርያም ተጠብቅሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ ፍቅር
@የገብርኤልወዳጅ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@አዲስምዕራፍ-ለ5ጰ
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ,እውነት ነው እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው ይህን አምናለው,ፍፃሜያችሁን ያሳምረው የእውነት ባህሪያችሁ እንዳይቀየር ,ለእኔ ግን ሁሉም ነገር ጨለማ ሆነብኝ 7 አመት ሆነን በአየር ላይ ተዋወቅን ይሄው ዛሬም እዛው አየር ላይ ነን በእንጀራ ምክንያት ያለነው የተለያየ ቦታ በዛ ላይ የሀገራችን ሰላም.ፍቅርን በስሙ እንጂ ሳልኖረው ይሄው አለሁ እፍፍፍፍፍፍፍ.?????????????????????????????????????????????????አላውቅም ምን እንደምል ማቋረጥም ፈለኩ ግን አልሆነም እግዚአብሔር ምን እንደያዘልኝ አላውቅም ብቻ አለሁ እንዳለሁ.አንድ ነገር ግን አምናለው እግዚአብሔር ቢዘገይም እንደማይቀር. ዛሬ ላይ ግን ፈራሁሁሁሁሁ
@HanaGashaye-tt3xc
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ
@selamawithabtamu3662
11 ай бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ውድ !!! የድምጽሽ ውበት ግን ለመግለጽ ቃል ያጥራል ❤❤❤❤❤❤❤
@መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ
Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ደሲላል እግዚአብሔር አምላክን የሚያገለግል ለቤተሰቤቹ የሚታዘዝ ልጅ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስ ብሎኛል❤❤❤❤
@Yenantwtube.
Жыл бұрын
አው እኔም ድሮ ቤታችሁ እያላችሁ ነቅቼነበረ ግን እናንተ እስካልተናገራችሁ ድረስ እኔ ኮሜንት ብፅፍ ሼም እንዳዛችሁ ብዬ ዝም አልኩኝ አሁንም ያረገሽው ሴት ናት እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ተገላግለሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ።🎉🎉❤❤❤
@hayati1954
Жыл бұрын
እልልልልልል እንካን ደስ አላቹ አልሀምዱሊላህ ተወልዶ ለመሳም ያብቃቹ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kiyee-21
Жыл бұрын
Emy yene enat betammmm des blognal enquan lezi abekash fetari yetebareke Lij ystachu emebete tkrebsh yene wd❤❤❤
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
Жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ደስስ አላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ ከናንት የሚወለደው ከእናንተ አልፎ የሀገር ባለውለታ የሚሆን የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ 🎉🎉❤❤የኔ ባለማህተብ ዎች ❤❤🎉❤❤🎉ልጅ ሲመጣ ደግሞ ሌላ በረከት ይዞ ይመጣል 🎉🔊🎉
@salamebito7678
Жыл бұрын
ዋውውውውውው ቤታቹ የበረከት የሰላም የፍቅር ይውንላቹ ደሞ ጌታ በሰላም ይገላግልሽ ወልደሽ ሳሚ አይንሽን በአይንሽ አዪ አሺ 😘😘😘😘😘😘😘😘
@zenitmohammed5737
Жыл бұрын
እኛ ሲጀመር አውቀናል ወላህ😂😂😂😂 ሰወዳችሁ
@zadeayale8799
Жыл бұрын
እኞ የመዳም ቅምሞች ጎበዝ ነን😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@እመቤቴመግደላዊትማርያምእ
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ልጅኮ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ትልቅ ፀጋ ነው የተባረከልጅ ይስጣችሁ እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን የኔውድ❤❤❤
@ታዘብኩሽአንችዓለም
Жыл бұрын
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ መውለድ በጣም ደስ ምል ሴሜት አለው እኔም ከወለድኩ 6 ወር ሆነኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊
@SaraHb-v8s
Жыл бұрын
ከበፊት ጀምሬ ነው የምከታተላችሁ ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜት ስፅፍ በጣም ደስስስ ይላል ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ
@Kalkidan727
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ ልጅ እመብርሃን ትስጣችሁ ማርያም በሽልም ታውጣሽ🙏❤❤❤🙏
@ZeharaSeid-jb6zw
Жыл бұрын
እልልልልልልልል አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ እርጉዝ ነኝ ብለሺ ፕራንክ የሰራሺን ባሉካሺ ሲያለቅስ ወላሂ እኔም አልቅሸ ነበር እንኳንም ምኞታችሁ ተሳካ በሰላም ወልደሺ አቅፋችሁ የምናይ ያድርገን
@kopreesa8674
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አመስግኑ ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም ነውና! እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃቹ እመብርሀን ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ❤❤❤
@ሲኖሪታ
Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዝያብሄር ይመሥገን ግን እናተ ባትነግሩንም ኤሚ ሠፋ እያለች ስትሄድ አውቀናል ጎበዞች ናቹ እናተ ቦድሽ ያሳቀፈሽን በቅፍሽ እድቲዢው እመብርሀን ትርዳሽ በሰላም ወልደሽ ለማያት ያብቃን የኔ ወርቆች❤❤❤❤❤❤
@dhshbsdhgshsh5492
Жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ካወቅን ቆየን 😂😂❤እንወዳቹሃለን እግዛብሔር ይመክገን እንኳን ደስ አላቹ ፈጣር የተባረከ ልጅ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr9715
11 ай бұрын
😂😂 እኮ
@Rahma-yc8mz
11 ай бұрын
❤❤❤
@lkitumuluye7857
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አላችሁ
@ቀመሩ
Жыл бұрын
ይሄንን ያደረገ ሉል አምላካችን ይክበር ይመስገን እመብርሃን በሰላም ሁለት ታርግሽ የኔ ማር ለሚያምን ሁሉ ይቻላል
@tsehayfikertube
Жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስ ይላል እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ ወልዳችሁ የምትስሙ ያርጋችሁ ከልጃችሁ ጋር የምናያችሁ ያርገን
@GurshaGutu
Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሄር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤🎉
@MekMek-m4z
Жыл бұрын
Egziabare ymsgne ewodachowalw lijachwne la mayate nabikachw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
Жыл бұрын
እስኪ ዛሬ ልኮምት በጣም ደስ ብሉኛል በሰላም ተገላገይ ኤሜ እንኳንም ደስ አለህ ዮኒ🎉❤❤
@MakiyarakRak-vs7qq
Жыл бұрын
እኔ ድሮም አሥታውቀሽኛል እሠይይይይይይ የተባረከ ያድርግላችሁ
@FgCgh-h7t
Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አላቹሁ ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይሰጣቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@safinamahmod
Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ልጅ ያአላህ ጣጋ ነው አለህ ባሳላም 2ያርግሽ 🤲🤲🤲
@KemiMidi
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤
@alemdawit9487
11 ай бұрын
ዋዉ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የሱፍቅር ገን በጣም በጣም ይታያል ለማየትሁሉ ይሳሳል እሶም እደዛዉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍😍
@hiwotalene4458
Жыл бұрын
የኔ ማሮች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹህ 🎉🎉ድንግል ትጠብቅሽ
@bethelhemgashu3499
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በሰላም ተገላገይ ቤታቹ በብዙ ልጆች ይባረክ በሚያስፈልጋቹ ሁሉ ጌታ ከጓናቹ ይሁን 🥰🥰🥰🥰
@ጎንደሬዋ-ገ4ነ
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ማሮች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ያወኩ ቀን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ግን እስከሚረጋገጥ ብዬ ኮሜንት አልፃፍኩም ነበር እመብርሀን ትቅረሽሸ የኔ እናት እዉነት ይገባችኃል❤❤❤❤❤❤❤❤
@emu6470
Жыл бұрын
እኛ አውቀናል የመዳም ቅመሞች 😅😅 እኳን ደስ አላችሁ የተባረከ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@etiopiaenattube5202
Жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ነው ደስ ያለኝ በእውነት ለእናንተ እመቤቴ ማሪያም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ ሚገርመው እኔ እሮጉዝ መሆንሽን ያወቅኩት አዲሱ ቤት ገባን ብላቹ ቪዲዮ የለቀቃቹት ላይ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር አሁንም ቤታቹን በበረከት ይሙላው❤❤❤
@ሶስና.ቲዪቭ
Жыл бұрын
ወንድ ነው እግዚአብሔር የሚያገለግል ቤተሰቡን የሚያከብር ሀገሩን የሚጠቅም ልድ ያድርግላችሁ❤❤❤❤
@beza4660
11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ደስተኛ ያድርጋችሁ በጣም ደስ ይላል ወልዴችሁ ሳሙ በሰላም ተገላገይ አሜን ንፁህ ፍቅር ካለ እንደዚህ ለፍሬ ይበቃል በርቱ በጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🌹🌺🥰🥰🥰🌹🌺
@albadralbadr1650
Жыл бұрын
ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይሰጣችሁ ደሰ የምትሉ ጥንዶቸ ❤♥♥😢
@habibah9637
Жыл бұрын
እደዉ እግዚአብሔር አደራህን የኔን ሀሣብ ሙላልኝ የልጅ እናት አድርገኝ❤❤❤❤❤
@ayanpigeonlover5573
Жыл бұрын
ይችን ካሜንት ለምተነቡ ሁሉ እግዝአብሔር የምያሰሪፉ እንጀራ ይስጠቹ ❤❤❤
@tigtub8751
Жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ባለፈዉ ገና እዳዬኃት ነዉ ያወኩት ኮሜንት እራሱ ፁፌ ነበር የኔ ፍቅሮች በሰላም ሁለት ታድርግሽ የኔ ቆንጆ እኔ ደሞ በቅርቡ ሀገሬ ልገባ ነዉ ሰላም ግቢ በሉኝ🎉 ደስ ብሎኛል የምር😢❤
@SELIYE-u3e
Жыл бұрын
የኔም የልጀ ልደት ደርሷል መልካም ምኛታችሁን ተመኙልኝ 🎉❤❤❤እሳ አገር ነች እኔ ስደት ናፍቃኛለች 😢 እና ማርየ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ልጅ በጣም ስሜቱ ጥልቅ ነዉ ደግሞ እወዳችሇለሁ ታምራላችሁ🎉❤
@fasikawande3558
Жыл бұрын
መልካም ልደት❤❤❤
@SamreaMama
Жыл бұрын
መልካም ልደት ❤❤❤❤
@kebramsalman953
Жыл бұрын
መልካም ልደት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ashikutmolla2127
Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 👏 እሥመ አልቦ ነገር ዘይሣኖ ለእግዚአብሔር 👏ደስ ስትሉ ❤ለቤታቹሁ አድስ ነኝ የደስታቹሁ ተከፋይ እንኳን ደስ አላችሁ ድንግል ማርያም በሰላም ታውጣሽ 👏 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 👏❤️
@makidademeke-us9yh
Жыл бұрын
ፈጣሪ የተባረከ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ🙏❤❤🎉🎉
@Zedየተዋሕዶልጅንኢርግብየ
Жыл бұрын
ሰወዳቹ የምር በጣም ደሰ ይላል ልጅ የእግአዚብሔር ሰጦታ ነው በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይባርካቹ ውዶቼ 💐💝
@MekdiFamilytube
Жыл бұрын
የሰው ደሰታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞች ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ Emy እመቤቴ ትቅረብሽ
@Makdi-e6r
Жыл бұрын
አሜንን❤❤
@senyamuhammed6094
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችኮ የምር ዶክተር በነዳ ነን እኔም ገምቼነበር አልፃፍኩምጂ ለምን እደሆነ ባይገባኚም እቢ ብሎ ያሥታውቃል እኳን ከ2ወደ3በሠላም ተዘዋወራቺሁ ታቅፋቺሁ ያሣየን
@tsgytub4588
Жыл бұрын
የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ❤
@EtalmeKassaye
Жыл бұрын
የተባረ ልጅ ይስጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eyaruse-my3le
10 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜ በፀጋ ይባርካችሁ ለናተ ያደላችሁን ፀጋ ለኛም ፈጣሪ ያድለን አንቺም የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ ዮዎኒም ለማቀፍ ያብቃህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@EteneshSolomon-bl4vw
Жыл бұрын
እኔም ጠርጥሬ ነበረ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤ ለመይነገረ ስጦታ እግዝአቤሔር ይመሰገን❤❤❤❤
@dermama7635
Жыл бұрын
ሁሉን ላዘጋጀና ለፈቀደ ለልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰዉ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ በሰላም ሁለት ታርግሽ❤❤❤❤
@ሚሚይቱበር
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂 ዋዉደስ ይላል ተመስገን ምን ሳነዋል ፈጣሪ ተመስገን ነዉ ልጂ ሲሳይ ይዞ ይመጣል የላሉ ቢተሰቦቻቹን አይዛቹሁ ጠካራሁኑ ለመሳም ያብቃቹሁ ተከባከብልኝ የኒንህቲን ራስሺን ጠብቂ ❤❤❤ወዳቺሀለዉ
@GenetGeni-l8p
9 ай бұрын
ስለማያነጋርስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይማስገን እናተችን ቅዱስት ድንግል ማርያም ትጣብቅሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✌
@ماريفةبنتحبشي
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ማነው እደኔ ይህቀን የናፈቀው ውነት ተናገሩ ውድ እህቶቸ ሀገራችን ሰላም አርጎልን ቀሪ ህወታችንን ተመልካም የትዳር አጋሪ ጋር እምናሳልፍ ያርገን ያረብ😢😢❤
@ቲጂየአባቷናፋቂ
Жыл бұрын
እኔመችም እንደዛሬ ተደስቸአላውቅም ወላሂ እንኳንደስአላችሁ ❤❤❤❤❤
@MasartNGUSA
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነትስለማይነገርስጦታው
@amyamy5313
Жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመሠገን እኳን ደስ አላችሁ ልዩ ናቹሁ❤❤❤ የተባረካ ልጅ ይስጣቹሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
15:56
ያልጠበቅነው / Emy እርጉዝ ነች Pregnancy surprise #yoeemy #pregnancytest #coupleprank #dinklijoch
YOE & EMY
Рет қаралды 199 М.
35:57
"ፍቅር እንደጀመርን መጸሃፍ ቅዱስ ይዛ አስምላኛለች" ... ዮኒ እና ኤሚ.......ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #Sekela #Abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 360 М.
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 13 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
30:08
ጽናት ክፍል 6 II ሰራተኛ የሚያባልገዉ ልጅ መጨረሻ||Amharic Movie 2024 ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 115 М.
26:03
🛑ሕማቅ ስማዕ ! ሓፍቲ ሮዳስ ብጭካነ ተቐቲላ 💔| ናይ ቲክ ቶክ ጽላለ | ኤርትራ ምስ ጥልያን
Maggy Show
Рет қаралды 13 М.
21:54
ሳንተዋወቅ ነው የተጋባነው ? #yoeemy #questionanswer #couple
YOE & EMY
Рет қаралды 35 М.
9:40
💍ተንበርኪኹ ቀለበት ኣብ ቅድሚ ዝኹሉ ህዝቢ ተመስገን ነዚ ኽብሪ ለብቃዕኻኒ💍
Selam Tsegay Smile:)
Рет қаралды 50 М.
56:36
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
ከኖርኩት
Рет қаралды 1,3 МЛН
27:07
ከባድ ነገር ተፈጠረ😱 ሞቶባቸው ነበር 🙆♀️🥹
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 50 М.
20:03
Emy እንደዚህ ስትሆን አይቻት አላውቅም #yoeemy #couple #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 360 М.
16:14
prank አረገዋለሁ ብዬ ራሱን ስቶ ወደቀብኝ|| ወይኔ ጉዴ🥺 #yoeemy #couple #ethiopian #coupleprank
YOE & EMY
Рет қаралды 256 М.
34:24
እንደማገባት 9ኛ ክፍል ነበረ የነገርኳት | Yoe & Emy | #kirasuratwins #yo_and_emy #debolsentertainment
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 84 М.
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 13 МЛН