Accountant ማግባቴ ጠቅሞኛል | አስገራሚ ቆይታ ከ

  Рет қаралды 138,481

Yonas Moh

Yonas Moh

Күн бұрын

Пікірлер: 374
@Iambillionair
@Iambillionair Ай бұрын
ሰውን ሰው ነው የሚሞርደው ሰነፍ ሰው ጋ ከዋልክ ትዶለዱማለህ ስኬታማ ሰው ጋ ከዋልክ የጊዜ ጉዳይ ነው እንች ቀጣዩ ስኬታማ ሰው አንተ ነህ 👌 I respect you ❤
@Ethiocraft-cm6ev
@Ethiocraft-cm6ev Ай бұрын
ደክሞኛል
@Iambillionair
@Iambillionair Ай бұрын
የጀመርከው ካለ እንዳታቋርጥ!!!​@@Ethiocraft-cm6ev
@Ahmet1-1
@Ahmet1-1 Ай бұрын
🎉🎉🎉 የሆነ ነገር ስትጀምር መጀመሪያ ይስቁብሃል. ከዛ ቻለንጅ ይሰጡሀል እሱን ካለፍክ ያጨበጭቡልሀል። I respect you abi🎉🎉
@gracenatnael6841
@gracenatnael6841 Ай бұрын
The right Man at the right place!
@ameleworkddinku6525
@ameleworkddinku6525 Ай бұрын
አቢ ማስተማር ጥበብ አለዉ እዉቀቱን አይድብቅም በጭራሽ100% ጀግና.
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Ай бұрын
አቢ ምርጥ ሰው 🎉 ሰው በሰው ነው የሚሞረደው ምርጥ አስተሳሰብ እና ንግግር።
@Biniyam_Thrive
@Biniyam_Thrive Ай бұрын
Wiw Bro ያበደ ነው እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት Video በነፃ ስላቀረብክልን ። 👍
@yeneneshdeneke
@yeneneshdeneke Ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ podcast ነው፡፡ አቢ እንግሊዘኛ አስተማሪ ብቻ አደለም በደንብ ብትጠይቀው ብዙ የምንማርበት ልጅ ነው፡፡ በድጋሚ እንደምታመጣልን ተስፋ አደርጋለሁ
@tsionaboneh2269
@tsionaboneh2269 Ай бұрын
He is a real MATURED guy👌❤️👌
@MuradUk-rx3lk
@MuradUk-rx3lk Ай бұрын
Wow ስጠብቀው ነበር yoni በቃ የethiopian youtubaroch ቦነስኳቸው❤❤❤❤
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 28 күн бұрын
አቢ ነጻ ሆነህ እንደጓደኛና አብሮ እንዳለ ሰው ቀለል ብለህ ስለምታስተምር እኮ ነው ተማሪዎች ቀለል ብሏቸው እንዲማሩና እንዲገባቸው የሚሆነው፡፡ እና መሳቅህ ተግባቦትን ነው የሚፈጥረው እንጂ "ጅል" ብሎ የሚያስብህ የለም፡፡ ይህንን ቃል በፍጹም አታስበው፡፡ ማራኪነትህ በዚህ እኮ ነው፡፡ ቀለል ብለህ ማስተማርህ 👍👍👍 # 1 ❤❤❤
@TadiosDaniel
@TadiosDaniel Ай бұрын
ቋንቋ ላስተምርህ ስትል በጣም ነው የተሰማኝ በጣምም ነው ያሳቀኝ😅😅ምንአለ ሹፌሩ እኔን ባደረገኝ ነበር እውነት ባንዳፍ ነበር እሺ የምልህ ብቻ አቢ በጣም መልካም መምህራችን ነህ እናመሰግናለን
@RomanSibatu
@RomanSibatu Ай бұрын
Big respect for maraki English❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot Ай бұрын
አንተ ጋ እየተማርኩ ነው ባገኝህ ደስ ይለኛል ጀሞ ጋ ነኝ በጣም ብዙ ተማሪ አለህ
@elsi8538
@elsi8538 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፖድካስ ነው። ጠያቂውም ተጠያቂውም የሚገርም አመለካከትና ስብእና አላቸው። እና ለመስማት ከባድ አልነበረም። ሁለታችሁንም ከምታስቡት ከፍታ ላይ ያድርሳችሁ። ቀናነታችሁም በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን ።
@Efficient5
@Efficient5 Ай бұрын
19:00 30:22 58:02 Good perspective
@ZeinebSeid
@ZeinebSeid Ай бұрын
አቢ ምርጥ ሰው ነክ እንግሊዘኛህን እኮ ስወደው❤❤❤❤❤
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 Ай бұрын
I was always commenting to see Abi to shate us his knoweldge on interview. I am glad to see him.
@raheldary1343
@raheldary1343 Ай бұрын
His way of teaching is natural, not "Molkaka,"and he's the best ❤
@Fanoforever314
@Fanoforever314 Ай бұрын
አቤ ባለውለታችን ትልቅ ክብር አለኝ ለ አንተ 🫡🫡🫡
@EphrataEphrem-c7e
@EphrataEphrem-c7e Ай бұрын
መንፈሳዊ ነገሮች ብቻ አይደለም ለካ እንዲኽ የሚያስተምር ሰውም አለ ❤️
@meseretfantu6053
@meseretfantu6053 Ай бұрын
በጣም ምርጥና ትልቅ ሰው ነው እናከብርሃለን እንወድሃለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@merkebuteshome6997
@merkebuteshome6997 Ай бұрын
ዮናስ እና አቢ ሁልታችሁም ምርጦቼ ናችሁ ወጣቱን የምትሞርዱ ናችሁ በጣምነዉ ማመስኛችሁ በርቱ፡፡
@Betlihemtseaye
@Betlihemtseaye Ай бұрын
መልካም ቦታ መዋል ደስይላል እናመሰግናለን❤🙏🙏
@tigisttilahun9659
@tigisttilahun9659 Ай бұрын
ትላንት ከራሴ ጋ ስታገልበት የነበረ ነገር ነበር ውይታችሁ በጣም አመሰግናለሁ ራሴን ለመቀየር ለጀመርኩት መንገድ በጣም ነው ሚረዳኝ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏🏿
@AlazerAbata
@AlazerAbata Ай бұрын
ዋው ዛሬ በጣም የሚወደው እንግዳ ተጋበዘው በጣም ነው የሚያከብራቸው ሁለታችሁንም ስለሰጣችሁ ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ ❤🎉
@feriegetachew4659
@feriegetachew4659 Ай бұрын
አድናቂህ ነኝ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነህ ተባረክ
@FatumaFatum-r9k
@FatumaFatum-r9k Ай бұрын
በትክክል ወንድማችን❤❤❤
@solihabshamelaku5222
@solihabshamelaku5222 Ай бұрын
አቢ የዛሬ 8 አመት መገናኛ አስተማዬ ነበር በጣም ጎበዝ መምህር ነው
@hailem9116
@hailem9116 Ай бұрын
አቢያችን የምን ግዜም ጅግናችን ነው ህይወቴ ላይ የሚታይ ለውጥ ነው ያመጣውት በዚህ ቋንቋ አመሰግናለሁ
@yidulanguagetube2578
@yidulanguagetube2578 Ай бұрын
moh 60% የጠየካቸው ጥያቄዎች በጣም ትክክልና አሪፍ ነበሩ 40% ያህሉን ግን መጠየቅ ባለብህ ደረጃ ልክ አልጠየከውም እኛም መስማት የምንፈልገውን ሳንሰማ አንተም እድሉን ሳትጠቀምበት ቀርተሀል በቀጣይ ይስተካከላል ስላቀረብክልን ግን ከልብ እናመሰግናለን።
@-ethiopianwisdom5366
@-ethiopianwisdom5366 Ай бұрын
Yoni, thankyou for inviting this intelligent man. He is one of the best person i have ever seen in my life.
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 Ай бұрын
አቢዬ ምርጥ ሰዉ እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ የኛ አስተማሪ። 💓💓💓
@selinategeggn2050
@selinategeggn2050 18 күн бұрын
የወንድምነት ስሜት አለው አቢ ጋር አለማወቅ መሳሳት በራሱ ነፃነት አለው።Love you bro❤
@Markelon-k8r
@Markelon-k8r Ай бұрын
Wow brother appreciate abi the greatest guy 100%
@bbt911
@bbt911 Ай бұрын
መራኪ እውነትም ማራኪ he is the right person with the right time plus the right place 🙏
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 Ай бұрын
This guy is very honest. Ethiopia should be happy to have this guy and Girum Chala.
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Ай бұрын
ጥሩ እንግዳ ነበር የጋበዝክልን እናመሰግናለን💕💚💛❤💚💛❤❤🙏❤🙏❤🙏
@abelteame1221
@abelteame1221 Ай бұрын
ሁለት አስገራሚ ሰዎች ❤❤
@HanaKookeeti
@HanaKookeeti 14 күн бұрын
You are so strong.
@FranbonReta-x5x
@FranbonReta-x5x Ай бұрын
የመጀመሪያ ሙሉ podcast አይቼ ስጨርስ ከምር በጣም ተጠቅሜበታለሁ 😮
@tayechefo6312
@tayechefo6312 Ай бұрын
That was a productive discussion. Thank you both.
@Tiktok-rc6rv
@Tiktok-rc6rv Ай бұрын
Yoni ready to hit 300k💪👋🤩🤩
@Tibeyinmolla
@Tibeyinmolla Ай бұрын
ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን አቢዬ የእውነት ትልቅ ክብር አለኝ ለአንተ
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ Ай бұрын
አንድ ሰአት ከ42 ደቂቃ ደስ ብሎኝ የሰማሁት ቃለ ምልልስ ነው
@wellgeol
@wellgeol Ай бұрын
Wow great to see you man.Thank you yoni for having this gentleman
@FuadNura-k1j
@FuadNura-k1j Ай бұрын
Yoni great insight እንግዳ ምርጫ 1ኛ ነህ
@kemermuhdin
@kemermuhdin Ай бұрын
ምርጥ ሰዉ ነዉ ያቀረብክልን 10q
@MehariGetye
@MehariGetye Ай бұрын
Abi the one and only the best guy he changed my speaking skill alot thanks yoni for invited him
@NatnaelMebrahtu-f3g
@NatnaelMebrahtu-f3g Ай бұрын
This the only powerful word to bless you "እንደ ልብህ ይስጥህ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ።" መዝ 20 : 4 Yoni U R great 👍 but what if U tell us the problems those were challenging U specifically. ችግሬ እኔ ጋ ብቻ ይመስለኛል
@ab_ela
@ab_ela Ай бұрын
The way you ask and he answers was friendly i think this is the thing another podcasts must have .
@raheltadesse5888
@raheltadesse5888 Ай бұрын
Yoni thank for inviting abi ( Aneteneh tesema )this the best interview so far that i liked really appreciate it keep it up the good work
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 Ай бұрын
እናመሰግናለን በእውነቱ ቋንቋ ማወቅ ትልቅ ነገር ነው አደንቃችኋለሁ ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mebtu7
@Mebtu7 Ай бұрын
አቢ ምርጥ ሰው!🎉
@natidesu9587
@natidesu9587 Ай бұрын
Cool maraki😮
@Good_luck4
@Good_luck4 Ай бұрын
Woo Abi, you're real teacher Appreciate you a lot
@zetamful
@zetamful Ай бұрын
Abi for me the way you teach is different Believe in yourself and keep going . I never get bored to watch your video. Your knowledge is dynamic . I just saw it your video by chance just this year in october and I always feel why I don’t know him before
@imrannoor2232
@imrannoor2232 Ай бұрын
An amazing personality with a deep talented profession. Really like this awesome guy🙏
@Sara-cx5rc
@Sara-cx5rc Ай бұрын
ሁለት ምርጥ ምርጥ ወንድሞች ተባረኩልን
@FilarialBoss
@FilarialBoss Ай бұрын
Great and Amazing persons together at the same time and sharing their experiences.I have got great experience! Thanks 🙏🙏🙏a lot!
@GebremeskelMekonen-v9w
@GebremeskelMekonen-v9w 19 күн бұрын
You two guys are my favorite.
@BeletuTadesse-tv5wv
@BeletuTadesse-tv5wv Ай бұрын
Keep going yoni ... just focus always in ur passion don't listen to those who give u negative words ..... l like ur contents specially ur business ideas and also ur podcast... I appreciated the guest and his journey.... so it was good podcast for me.🙏
@Lili-df1sr
@Lili-df1sr Ай бұрын
abiye antem❤❤❤❤ neh gin yoni is betam younger than u, friend lemehon yaw abrew lemehon ymifelgew bitl yishalal antem gin tileyaleh yewnet👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zuzu7018
@zuzu7018 Ай бұрын
አቢዋ ስወድህ እኮ
@selamawitDereje
@selamawitDereje Ай бұрын
I really appreciate yoni👏
@edutt14
@edutt14 Ай бұрын
My favourite, Abi number one...
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Ай бұрын
አቢ ምርጥ ሰው ዘና ብለክ ስለምስታምር ደስተኛ ነኝ
@WISDOM.2000
@WISDOM.2000 Ай бұрын
bro it was cool podcast but it will may be better if you improve us sound system i mean or the way you talk by being near to the mic etc. .... but i appreciate
@AyantuAdugna-i3z
@AyantuAdugna-i3z Ай бұрын
Yeah..Thank you yoni....i really appreciate and got wonderfull ideas,thoughts from both of you guys.be blessed.
@shishigfasil
@shishigfasil Ай бұрын
እግዚአብሔር እንደናንተ አይነቶቹን ያብዛልን። አቢ እና ዮኒ ለኔ የእዉነት ጎበዞች ናችሁ፤ ሆነው የተገኙትን የማድነቅ ሀላፊነት እንዳለብኝ ይሰማኛል። አመሰግናለሁ ሁሌም ከትናንት በበለጠ እንድትተጉ አሳስባችኋለው።
@growithalehegn
@growithalehegn Ай бұрын
It really line ups with what I am cooking now! thanks yonas and Anteneh😂😂😂 love you all of you..keep doing these incredible things!
@helenhaile3053
@helenhaile3053 Ай бұрын
I am impressed! Keep it going, sir!
@shime27
@shime27 Ай бұрын
One of the best podcast I have ever seen. Thanks so much
@MesfinAkenaw
@MesfinAkenaw Ай бұрын
Machem behon dream or tenkara ke honki fetana yebezabhl enji ....bro believe me one day you gonna sucsus full ❤❤❤
@HamzaAbdilkadir
@HamzaAbdilkadir Ай бұрын
What's going on guys welcome to maraki English with abi once again. I love you abi❤
@girmaashebir2020
@girmaashebir2020 Ай бұрын
Abii, you are so dedicated! We have so much to learn from you, beside teaching.
@Amanuel-lh8nw
@Amanuel-lh8nw Ай бұрын
As u said really glad 🙏.... U are a teacher second to none
@abdmovie-ox1ex
@abdmovie-ox1ex Ай бұрын
44:34 በጣም ሁሌ የማስበውን ነገር ነው የተናገርክልኝ ማን እንደሚከተላቸው በጣም ነው ሚገርመኝ ! {አመለካከት ነው ብዬ ነው ማስበው }
@ethiopia7825
@ethiopia7825 Ай бұрын
እያንዳድሽ ኮሜንት በእንግሊዝኛ እትፃፉ:: ትገመገሚያለሽ😊 :: ማራኪ ምርጥ ልጅ ኢንግሊዝኛን ቋንቋ Art አረከው ተራቀክበት::❤❤❤❤
@SamrawitGirma-sv7lz
@SamrawitGirma-sv7lz Ай бұрын
Even though you are evaluated, it is fine. The main thing is about your try.
@mimmielias717
@mimmielias717 Ай бұрын
ገርሞኛል በጣም ኢትዮጵያ ዉስጥ ተምሮ እንዴት እንደዚህ እንግሊዘኛ ይቻላል ?🫶🫶🫶
@hambesAlpha
@hambesAlpha Ай бұрын
MarakiEnglish Thanks so much for your honest effort.
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
ዩኔ ካንተ ብዙ ተምሬለው ተመገን
@KefetaTube21
@KefetaTube21 Ай бұрын
Abi doesn't take things personally. He offer his wisdom focusing on quality.
@Nibantube
@Nibantube Ай бұрын
Big respect bro 🙏🙏🙏
@Alew34
@Alew34 Ай бұрын
Abi will be great again❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BINIZRELAX
@BINIZRELAX Ай бұрын
I really respect him and also he is my fan. Thank u for invited him yonas moh.
@SEEM36
@SEEM36 Ай бұрын
Respect for both of you❤
@adim_MELEK
@adim_MELEK Ай бұрын
Oh, what can I say? " no words" Really. U guys are so incredible. Glad u're here❤
@alemasfaw9756
@alemasfaw9756 Ай бұрын
I'm really glad to see you two together, and it was a great experience. I appreciate the interview very much. You teach me a lot. Again, thank you.
@judisemagne1686
@judisemagne1686 Ай бұрын
What a great guest ,thank you so much yoni he help us a lot.
@meseretbereda9478
@meseretbereda9478 Ай бұрын
Thanks both
@amelework7857
@amelework7857 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ social media በትክክል ሰውን ለማስተማር ከሚጠቀሙበት የመጀመሪያ ምርጫዮ ነው marakienglish እናከብርሀለን አቢ Thanks
@Mesdes1977
@Mesdes1977 21 күн бұрын
Beste teacher❤❤❤
@meziisefu990
@meziisefu990 Ай бұрын
You r hero. I thought you came from the us. Waaaaw you did grest job on ur journy. Abbo
@MateyasGuta-b8y
@MateyasGuta-b8y 28 күн бұрын
You invited the real and the special one
@gemechisalemayehu3430
@gemechisalemayehu3430 Ай бұрын
shout-out to my favorite teacher abi, you are my hero,bro I have never thought you were even going through this kind of hardship i've grabbed a lot of point from your life guys , you are incredibly amazing, sharp-minded yo'all
@EthioGeezMedia2
@EthioGeezMedia2 Ай бұрын
ደግሞ "የግእዝ ቋንቋ" ቢኖርስ ብየ አሰብኹ... አስቤም አልቀረኹ.... በኢትዮጵያ ውስጥ Social Media ላይ በጎ ተጽእኖ የፈጠረው የመጀመሪያው እና ተወዳጁ ወጣት🙏🙏🙏
@Good_luck4
@Good_luck4 Ай бұрын
A lot value, from this podcast, guys, this really really valuable, thanks keep doing podcast like this
@yonasmoh
@yonasmoh Ай бұрын
Thank you
@NurhusenYesuf
@NurhusenYesuf Ай бұрын
Wellahi i have been waiting for you on podcast abi
@Tibeyinmolla
@Tibeyinmolla Ай бұрын
ዛሬ በጣም ትልቅ ሰው ይዘህ አቀረብክልን
“Couldn’t agree more” confusing usage
21:25
Maraki English with abi
Рет қаралды 31 М.
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
ከትራንስፖርትጋ የተያያዘ እንግሊዘኛ.....
24:31
Maraki English with abi
Рет қаралды 67 М.
Think Faster, Talk Smarter with Matt Abrahams
44:11
Stanford Alumni
Рет қаралды 2,5 МЛН
لماذا ينجح البعض ويفشل الآخرون؟ | صلاح أبوالمجد | 149
1:25:09
بودكاست بدون ورق
Рет қаралды 1,2 МЛН
كيف تنجح العلاقات مع ياسر الحزيمي | بودكاست فنجان
3:03:09
IELTS Speaking Test- Perfect Band 9
17:25
IELTS Advantage
Рет қаралды 3,6 МЛН