You got this ten benefit from morocco bath/አሥር ምርጥ ጥቅሞችን ከሞሮኮ ባዝ

  Рет қаралды 30,934

Ermi the Ethiopia

Ermi the Ethiopia

6 жыл бұрын

Moroccan bath is an age old traditional cleansing ritual of Moroccans which is spread across the Middle East and popularly known as Hammam Maghrebi. This ritual is done to clean, whiten and soften the skin. It also helps to relax the tired nerves and muscles while enhancing the blood circulation of the body
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
/ ermiasfkade

ድህራ-ገፅ myethiopian.com/
👉 Facebook~~ / www.ermipage
👉Instagram ~~ / ermi_the_et .

Пікірлер: 137
@rakit1644
@rakit1644 6 жыл бұрын
ኤርሚዬ የምትሰጠን መልዕክቶች ትምህርቶችህ በጣም አሪፍ ናቸው እናመሰግናለን።በርታልን👍
@NinaTadesse
@NinaTadesse 6 жыл бұрын
ሞሮኮ ባዝ ገብቼ አውቃለሁ አርብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ ሀገር ስትገቡ ሞክሮት ማሳጅ የምትውዱ ከሆነ ደግሞ ስውነትን በጣም ፍታ ያድርጋል የሀገር ቆሻሻ ከስውነታችን ሲውጣ ገላችንን ታጠብን የምናውቅ አይመስልም ግን እሁን ሀገር ስገባ ወይባን መሞክር እፈልጋለሁ ኤርም አመስግናለሁ በድንብ ስላስተዋወክልን በሉ ቻናሌንም ስብስክራይብ አድርጉ hahah
@elenideres8258
@elenideres8258 6 жыл бұрын
Nina Tadesse እሽ ለሀገር ያብቃኝ የኔ መልካም ሰብስራቪ አድርጎት
@hanitube2686
@hanitube2686 6 жыл бұрын
Morco bazena estim baz medenew leyunetu
@user-dr1lj1gg4z
@user-dr1lj1gg4z 6 жыл бұрын
Ene milsh mare fitshn min tekebtesh new yemtgebiw ene fite endale new bemuketu gilbt yemilew
@user-hx8li6sg4k
@user-hx8li6sg4k 4 жыл бұрын
ዋጋቸው እንደት ነው
@elenideres8258
@elenideres8258 6 жыл бұрын
ወይባ በጣም አሪፍ ነው ከለርም ያሳምራል የወሎ ባህል አሁንም በዘመናዊ መልኩ አ.አ እየሰሩ ነው ብዙ ሰወችም ይመርጡታል
@user-bl3mc6py3i
@user-bl3mc6py3i 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ባላገኘውም ትምርትህ በጣም ጥሩ ነው
@hayatahmed699
@hayatahmed699 6 жыл бұрын
Lik nehe ermi moroko baz betam arif nw sus honobignal enameseginalen 👍
@zozosaeed9607
@zozosaeed9607 6 жыл бұрын
በወሎ.የወይባጭስ አጠቃቀማችን..መጀመሪያ አዲትሴት ከፀጉር እድከጥፍር ድረስ በደንብ አርጋ ለጋ ቂቤ ትቀባለች.ከዛ የከብት ቆዳ (ከሌ)ትለብሳለች ከዛከላይ ወፈርያለጋቢ ትለብሳለች .በነዚህ ተጠቅልላ.ከፈትፈት ያለው ባርጩማላይ ቁጭብላ..ከስርዋ የወይባእጨት እሳትላይ ተደርጎ። ይጨመራል ከዛ ፊትዋን ክፍት አድርጋ መላሰውነትዋ በጭስ ይታጠናል.ስትጨርድ..በደብ ትተጣጠባለች ..የወይባጭስ መታጠን ሰውነትን በጣም ያጠራል ያለሰልሳል ቅልልብሎደስ ይላልበቃ ባጠቃላይ በጣምደስስይላል ..ለምታቀርብልን ጠቃሚነገር ከልብ እናመሰግናለን
@user-pr8fv4jq6x
@user-pr8fv4jq6x 6 жыл бұрын
Zozo Saeed አረ ባያጠራ ቢቀር ይሻላል ማር
@enewaalebachew7226
@enewaalebachew7226 6 жыл бұрын
በመጀመሪያ ከልብ እናመሰግናለን ሞረኮ ባዝ ማለት ምን ማለት ነው ከይቅርታ ጋር ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል
@hananlubaba8447
@hananlubaba8447 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኤርም ተባረክ
@azebsahile1047
@azebsahile1047 6 жыл бұрын
Thank you Ermi
@merongashe9
@merongashe9 6 жыл бұрын
Thanks ermy
@lidiyabikaia8226
@lidiyabikaia8226 6 жыл бұрын
Thank you ermi
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
thank you ermi 👍🏻
@bekigetayibarkiyhxjjxxjxv7646
@bekigetayibarkiyhxjjxxjxv7646 6 жыл бұрын
Thank s gine Morocco bath alawkim soory nigerugn
@selamselam9514
@selamselam9514 6 жыл бұрын
Thanks eremy
@user-fw6zv9ff9g
@user-fw6zv9ff9g 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን።
@hanitultulaneng8533
@hanitultulaneng8533 6 жыл бұрын
Tebarkelng edemi
@user-fh3bo7jj8j
@user-fh3bo7jj8j 6 жыл бұрын
Selam ermi yiamaragna adesi honobignali
@emu1070
@emu1070 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚሻ
@user-cm6vk2li3i
@user-cm6vk2li3i 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን Ermi ወይባጭስሰውነትያሳምራልያፀዳል
@user-db1zf4vl6n
@user-db1zf4vl6n 6 жыл бұрын
👍 በጣም እናመሰግናለን
@AdeyLoveLove
@AdeyLoveLove 6 жыл бұрын
Eshe eski emokrwalhu begrane katefalgne betame amesgnalhu
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356 6 жыл бұрын
Ok thanks so much ermi wandimachin yemitsixan timirt baxam xaqmonal inamasaginal kalib wandimachin
@user-sj4tn5rz9b
@user-sj4tn5rz9b 6 жыл бұрын
በሰሜን ወሎ የምንጠቀመው የውበታችን መጠበቂያ ቦለቅያ ይባላል ምስሮች ቆራሲማ ወይራ ቁርቁራ ጡንጅት የሚባሉ ሌሎችም አሉ ያልጠበቀስኳቸው በብዛት የምንጠቀመው ለአራስና ለሙሽራ ነው በጣም ነው ዉብ የምትሆኑት ተጠቀሙት አጠቃቀም ትንሽዬ ጉድጓድ ቆፍራችሁ ከዛ የጭስ እጨቶችን እደከሰል ማቀጣጠል ቅቤ አናታችሁ ላይ ማድረግ ከዛ በዴብ እኪልባችሁ ጭሱን መሞቅ ከዛ ላባችሁ ሲደርቅ መለቃለቅ የጭስ እጨቱን እማታገኝ ከሆነ ከወሎ ዘመድ ጓኛ ካላችሁ ማስመጣት ትችላላችሁ ገባያላ ስለሚሸጥ በቀላሉ ማገኘት ትችላላችሁ
@meklittessema4130
@meklittessema4130 2 жыл бұрын
ወሎ የዉብ የፍቅር ሀገር
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 6 жыл бұрын
Thanks you
@chrismetube6696
@chrismetube6696 6 жыл бұрын
betam Gobezz Nhhh Bertaa
@smooysalh5761
@smooysalh5761 6 жыл бұрын
ኤሪወድማች በጣምምም እናመሰግናለን ሰለምትሰጠን መረጃዋችህሁ እግዚአብሔር ይባርክ ኑሪልን። ግን ወይባ ዛሬስሙንም ምንድነው ወገኖቼ የምታውቁ አሳውቁን ከነጥቅሙ አመሰግናለሁ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 6 жыл бұрын
Thanks
@martamary2995
@martamary2995 Ай бұрын
በጣም አናመሰግናለን
@mntewabfreewte3750
@mntewabfreewte3750 6 жыл бұрын
ኤርሚ የወይባ ጭስ ባልጠቀምም ሲሉ እምሰማዉ ያዉ ቅቤ ያስፈልግዊል እና አንዴ የተጠቀሙት እስከሳምት ቆዳችን ወዛም ይሁናል ይላሉ
@negstibogale6618
@negstibogale6618 6 жыл бұрын
Selam ermy sel weyba lteykew teyaki eny ager sehed etkmewalew betam kinjo new wgeben yamegn nber betam hakim bet seged menem lewt alagegnewm yehew weyba ketetkmku jemro gen eskahun menem smyt aysmagnem 2amet alfegn bezalay ymetgnaw enkelf ke weyba bewala betam arif new
@monajalala3691
@monajalala3691 6 жыл бұрын
Enamesegnalen
@ashajemal351
@ashajemal351 6 жыл бұрын
ሞሮኮ ባዝ ምንድነው ?
@kalkidanmelak8767
@kalkidanmelak8767 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ተጠቅማችሁ እምታቁ እስኪ ዋጋውንም ንገሩን 😀
@user-zi8es9kz5h
@user-zi8es9kz5h 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Eminet369
@Eminet369 6 жыл бұрын
ወንድም በጣም እናመሰግናለን ትምህርቶችህ በጣም አሪፍ ነው ሲቀጥ እኔ አላቀዉም?እምታቁት ንገሩኝ ከይቅርታ ጋር ጥያቄው ባተሰቦቸ ይጠቀሙታል አሪፍ ሽታ አለው ግን ጥቅሙን አላቀውም
@dad8454
@dad8454 6 жыл бұрын
ሞሮኮ ባዝ ምንዲነዉ ወገኖቸ እኔኮ ሞሮኮ ስለሚባለዉ ሀገር ሊያወራን መስሎኝ ሃሃሃሃ
@zaynbzaynb396
@zaynbzaynb396 6 жыл бұрын
Asmaa Asmaa enam eko
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 6 жыл бұрын
Asmaa Asmaa ጭስ ነው ውደ
@tigstkebede6305
@tigstkebede6305 6 жыл бұрын
እኔም ክክክክእዳቺ ነው ያስብኩት የነበረው
@hanitultulaneng8533
@hanitultulaneng8533 6 жыл бұрын
Asmaa Asmaa hhhhhhhhh
@dad8454
@dad8454 6 жыл бұрын
zebiba Zabeeba የምን ጭስ ማርዋ
@helenalmez6501
@helenalmez6501 6 жыл бұрын
Erim Teykawu Yelafegn Tetkamye Selmalek
@tnshonebelbal2845
@tnshonebelbal2845 6 жыл бұрын
Why armi ante mn alebk lemangnawum agerea smeles karesawut etnekemalewu gn letmrtu enamesegnalen
@getaselamenarefiteamenamen1761
@getaselamenarefiteamenamen1761 6 жыл бұрын
Enamesginalen
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 6 жыл бұрын
እናመሰግናለንእኔኮንአዲስነኝለኮሜት
@user-us5sk6fi4j
@user-us5sk6fi4j 6 жыл бұрын
Bazem hone massage Thailand lay yemiders yelem wow
@user-uo2kz4ns9q
@user-uo2kz4ns9q 6 жыл бұрын
ወድማችን በጣም ነው ምናመሰግነው ሞሮኮ ባዝ ምድነው ለምትሉት ደሞ እነ ማዳም በሳምት በሳምት ፎጣ ይዘው ሚሄዱበት ነው ሀማም መህሪብ ይሎታል ሲቀጥል ደሞ አሪፍ እደሆነ በነ ማዳም ቆዳ እያየሁት ነው በጣም ልፁ እና ለስላሳ ቆዳ ነው ያላቸው ዌራ ጢስ ያልከው ደሞ አላቀውም ግን ቆንጆ ያርጋል ሲባል ሰምቻለው አገር ስገባ አርጋለው ብያለው ያው ቆንጆ መሆን ማይፈልግ የለም
@user-jl2ui2ws5j
@user-jl2ui2ws5j 6 жыл бұрын
Wow
@nasir3906
@nasir3906 6 жыл бұрын
ወይኔ እኔማ ሀገሬ ልግባ እንጂ የወይባ ጭስ በጣም ነው ምፈልገው.. ..አመሰግናለሁ
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚ ግን ደም ግፊት ላለበት ይመከራል ወይ
@sameraereb1078
@sameraereb1078 6 жыл бұрын
ኤረሜ ካላስቸገርኩህ ማለ በለኝ በጣም ከሙቀት እና ከኤሲ ብርድ ይጋጭብኛል እና ሰውነቴ ሁሉ ያመኛል ምን ይሻለኛል
@hikmarashid8083
@hikmarashid8083 6 жыл бұрын
ሞሮኮ ባዝ ተጠቅሜ አላውቅም ስራ ላይስለምሆን አይመችም ሌላ አማራጭ ካለ
@nggnuu6390
@nggnuu6390 6 жыл бұрын
አረ እኔም ስለሀገር ሊየወረ መስሎኘል አስረዱኝ ሚተቁት ከለቹ አጠቀቀሙነ ዬት እንደምገኝ???
@nattyluwiji8580
@nattyluwiji8580 6 жыл бұрын
Aserarun nigeren erimi
@ritakonjo1234
@ritakonjo1234 5 жыл бұрын
ሞሮኮ ባዝ ሀገራችን ብዙ ቦታ አለ ግን ሁሉም በጣም ዉድ ናቸዉ ከ550 ጀምሮ ነዉ ዋጋቸዉ ያዉም ትንሹ መነሻ ነዉ እንደ ሞሮኮዉ ጭቃ ዋጋዉ ከፍ ይላል እስከ 1000 ብር ድረስ
@zaynbzaynb396
@zaynbzaynb396 6 жыл бұрын
Yemibela new yemiteta
@lailalaila1877
@lailalaila1877 6 жыл бұрын
ሞሮኮ ባዝ ምንድነው ኧር መልስ ያወቃቹ ኤርሚ እናመሰግናለን
@elenideres8258
@elenideres8258 6 жыл бұрын
tax ermi
@hanitube2686
@hanitube2686 6 жыл бұрын
Eremi wedefit bet maserat efelegalew eski sele esetem bas moreco bas sel weyeba tis sefa yale temeret seten beteref wudddd
@samerayonus8049
@samerayonus8049 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን.ለጥያቄህ ግን የወይባ ባዝ ወስጀ አላውቅም የኩበት ባዝ እንጅ
@smooysalh5761
@smooysalh5761 6 жыл бұрын
Samera Yonus ሃሃሃ
@user-fy7hu2zc6e
@user-fy7hu2zc6e 6 жыл бұрын
ታኪው
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
እኔ አላቀውም ምንድነው? ሞሮኮ ሚባል ሀገር ሰምቼ አቃለሁ ሲጠራ ሌላ እንጃ
@helimaali2154
@helimaali2154 6 жыл бұрын
ሞሮኮ ባዝ ምንድነው የምታውቁ ሹክ በሉኝ
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230 5 жыл бұрын
የመግሩቡ ሳሙና ማለት ነው በይት ይተስራ ስንት ላይ ይቅባና ለትንሽ ደቂቃ ይትጥቡታል በውሃ ይራሱ ምች እልፍ ይፈትጉታል በንጨረሻም ቆሻሻው ውልቕቕ ብሎ ይወጣል
@user-jl2ui2ws5j
@user-jl2ui2ws5j 6 жыл бұрын
ምንማለትነዉ
@almaztube7921
@almaztube7921 6 жыл бұрын
እሺ የወይራ ጭስ የእኔም ጥያቄ ነው እማዬ ትጠቀም ነበር ጠይቄ እመለሳለሁ
@mercydagismomkitchenhipo6364
@mercydagismomkitchenhipo6364 6 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌
@user-oy4ke3jp9l
@user-oy4ke3jp9l 6 жыл бұрын
ጥያቄውታዲያ የት አለ እኔ እራሴ ልጠይቅህ??
@hayatmalhayatmal7221
@hayatmalhayatmal7221 5 жыл бұрын
እድሜ ለወባና ቦለቅያ እኮ በለወለደች ላልወለደች የሠውነት ቀዳዳወችን ይከፍታል የሠውነት ጥራት እና በቃ ቅላት ምን አለፋችሁ ብትችሉ በየ ቀኑ ቢሆን ሀሪፍ ነው ምግብ በደንብ ሣይበላ
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356
@yeshicutegirlhulgizeegziab3356 6 жыл бұрын
gin Morocco baz min malat now isti yemit aqut sawoch kalachu isti nigaruny peales am so sorry ok
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 6 жыл бұрын
😍😘
@babientertainment
@babientertainment 6 жыл бұрын
ኤርሚ ሞሮኮ ሀገርዋን እንጂ ባዙንስ ተወው ለማንኛውም ቻናሌ - kzbin.info/door/sF7ipqw0jj7HO99BFBZkpg
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 6 жыл бұрын
ምንድነዉ ሞሮኮ ባዝ ???? ኤረሚ የባላገረ ነገረ ይህ ነዉ ችግሩ
@user-py1pu4dw4k
@user-py1pu4dw4k 6 жыл бұрын
እኔም ሳኡድ ባዝ እየተጠቀምኩ ነው ኤርሚ
@makkiyahasan6257
@makkiyahasan6257 5 ай бұрын
የትነው ያለው
@makkiyahasan6257
@makkiyahasan6257 5 ай бұрын
የትነው ያለው
@makkiyahasan6257
@makkiyahasan6257 5 ай бұрын
የትነው ያለው
@makkiyahasan6257
@makkiyahasan6257 5 ай бұрын
የትነው ያለው
@makkiyahasan6257
@makkiyahasan6257 5 ай бұрын
የትነው ያለው
@sumeyasumeya9938
@sumeyasumeya9938 6 жыл бұрын
yewyiba sewnet edemiyatera, meged sihad lewale sew yesewnet mguagol edayikest yadergal,koshashanm kelab ga edemiyaswegid enata negragnalch
@meslechketema3219
@meslechketema3219 6 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@tadelutadese3016
@tadelutadese3016 Жыл бұрын
place tale me a good morocco home
@monahairstyle9941
@monahairstyle9941 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔንም ቻይናል እግረመንገዳችሁን ጎብኙትና...
@user-jl2ui2ws5j
@user-jl2ui2ws5j 6 жыл бұрын
እኔአልገባኚም ኤሪሚየ
@user-rk4qi4xw5c
@user-rk4qi4xw5c 6 жыл бұрын
ምንድነው ሞሮኮ ባዝ
@user-hv5zk7ut7u
@user-hv5zk7ut7u 6 жыл бұрын
Thank you ermi የሞሮኮ ባዝና ወይባ ጭስ ልዮነቱ ምንድን ነው?
@zahraaliali8483
@zahraaliali8483 6 жыл бұрын
Ekram Ali ሞሮኮ ባስ ስቲም ነው ወይም በእንፋሎት ወይባ ጭስ ግን የወይባ እንጨት በተዘጋጀው ቦታ ተጭሶ መታጠን ነው ቦለቅያ የሚባለው የምታቁ ካላችሁ አስተካክሉ ወይም አብራሩት በተለይ ገጠር አካባቢ የደጉ በሚገባ ያውቃሉ ስለወይባ ጭስ አጠቃቀምና ጥቅም
@samriderz2678
@samriderz2678 6 жыл бұрын
ሞሮኮ ባዝ ምንድነዉ ኤርሚ
@user-ty8wj3ss4r
@user-ty8wj3ss4r 6 жыл бұрын
ምድነው አልገባኝም?????
@amytube1013
@amytube1013 6 жыл бұрын
ሞርኮ ባዝ ስትል ሃገር መስሎኝ ነበር ለካስ ጪስ ነው አየ አለማወቅ ደጉ
@sofisdtgw9333
@sofisdtgw9333 6 жыл бұрын
ሞሮኮ ምንድነው? እርምዬ ንገራን
@user-kh4nk6xr9n
@user-kh4nk6xr9n 6 жыл бұрын
ሞሮኮ ባዝ ምድነው
@user-jg1pz5ou8x
@user-jg1pz5ou8x 6 жыл бұрын
መረኮባዝምደነዉ
@zaynbzaynb396
@zaynbzaynb396 6 жыл бұрын
Menden new armeye algebagime
@zinetmollazinetmolla591
@zinetmollazinetmolla591 6 жыл бұрын
ደሞኔ አገር መሥሎኝ 😊
@yaredbekele9338
@yaredbekele9338 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው አድራሻ የት ነው በጣም ደረቅ ቆዳ በመሆኑ ያሽቸግረኛል ሥለዚህ መጠቀምና ማየት እፈልጋለሁ 0936635477
@user-kw5qr6dc9f
@user-kw5qr6dc9f 6 жыл бұрын
ሞሮኮ በዝ ሚንድነዉ
@user-ly8it6nl6b
@user-ly8it6nl6b 6 жыл бұрын
ሚሚ ሚሚ ክክክክክክክ
@gfgdyff4603
@gfgdyff4603 6 жыл бұрын
ምንድነው ????ሞሮኮ ባዝ ፕሊስ ምንነቱን ንገረኝ
@user-tv1um3xn9t
@user-tv1um3xn9t 6 жыл бұрын
Gf ያረህማን ባሪያ Gdyff ሀቂቃ የሽልማት ለናንተእንጂ ለኛ አይገባም። ሞሮኮ ማለት ሀገር ነው ባዝ ደሞ በሞቀ ውሀ እና ሌላም እንደሳሙና ተጨምሮበት ሚታጠቡበት ነው ባረብኛ መግሪቢ ሀማም ይሉታል
@NinaTadesse
@NinaTadesse 6 жыл бұрын
Gf ያረህማን ባሪያ Gdyff ሀቂቃ የሽልማት ለናንተእንጂ ለኛ አይገባም እራሱን የቻለ የሞርኮ እፍር አለ ለማታሻ የሚሆን
@hana-hn7lx
@hana-hn7lx 6 жыл бұрын
Yzeyet zyeton cheqa samuna newe ena yhon chreqi al esun qbetwet malte chrequn malte newe kzeyane glachwen yefgfegutal bdneb btame aref newe
@sadiyamohammed4824
@sadiyamohammed4824 6 жыл бұрын
ኤርሚ ከለብ አመሰግናለሁ አድነገር ልጠይቅህ ወደባክ አካዉቴ ብር ማስገባት ፈልኬ ኢንጃዝ ባክቤት ወደኢቶቢያ ወደ አካዉንት አንልክም አሉኝ እሪያድ ነኝ እምታቀዉ ባክቤት ካለ ጠቁመኝ ለቤተሰብ እዳልከዉ ይጨርሱታል አሊዘዉ ዶላር ሊቀንስ ነዉ ተባለ ፕሊስ ኮሜቶችም የምታቁ ተባበሩኝ
@ErmitheEthiopia
@ErmitheEthiopia 6 жыл бұрын
በሲፍት ካድ ነው ወደ አካውንቴ ማስገባት የምፈልገው ብለሽ ነግረሻቸው ነው አንልክም ያሉት ውይስ የባንክሽን ሲፍት ካድ አታቂም
@sadiyamohammed4824
@sadiyamohammed4824 6 жыл бұрын
Ermi the Ethiopia አቀዋለሁ ወደኢትዮቢያ ወደ አካዉንት አንልክም አሉኝ ኢጃዝ ባንክ ነበር የሄድኩት
@zahraaliali8483
@zahraaliali8483 6 жыл бұрын
Ermi the Ethiopia ኤርሚ ተባረክ ስለምታደርጋቸው በጎ ነገሮች ይህን መልስ በመመለስህ እራሱ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ ይጨምርልህ
@daniabahru4017
@daniabahru4017 Жыл бұрын
እድሜ ይገድባል እንዴ
@habash2588
@habash2588 5 жыл бұрын
ለነብሰ ጡር አይፈቀድም ማለቱን ምነው ዘነጋህ ?እ
@fatimam1064
@fatimam1064 6 жыл бұрын
የወይባ ጨእስ ስንጠቀም ሰውነታች ጠካራ የሆናል የደካም ስሜት ኑሮን ደግሞ ወይበሰ ከሞቅን ደካሙ ደራሹ ይጠፋል በቃ ዘና ያደርጋል
@user-pr8fv4jq6x
@user-pr8fv4jq6x 6 жыл бұрын
Fatima M ወይባ ጭስ ምንድን ነው? ማማየ ሌላ ስም አለው
@user-wz4bx7pd1i
@user-wz4bx7pd1i 6 жыл бұрын
ኢትዮ ለረፍት ሄጄ ተጠቅሜዋለው አየሩ ሲያጦቅረኝ እዚ እንክዋን ይቅር
@zaynbzaynb396
@zaynbzaynb396 6 жыл бұрын
ታሊቫን ى menden nat
@user-wz4bx7pd1i
@user-wz4bx7pd1i 6 жыл бұрын
Zaynb Zaynb ሞሮኮ ባዝ ናት ክክክክክ
@abebasisay9030
@abebasisay9030 6 жыл бұрын
እረ ኤርሜ ፌቴ ከጥቅም ውጭ ሆነ ብጉር አስቸገረኝ
@dad8454
@dad8454 6 жыл бұрын
Abeba Sisay ዉዲ እህቴ እኔም እንዳችዉ ነበርኩ አሁን ግን ማታ ማታ ኪያር በክቡ ቆርጨ እፊቴ ላይ አደርገዋለሁ ለ 15 ደቂቃ አካቢ ከዛም ማታ የምቀባዉን የፊት ቅባት ተቀብቸ እተኛለሁ አሁን ለቀቀኝ አልሀምዱሊላሂ ሞክሪዉ ዉደ
@saramillion9911
@saramillion9911 6 жыл бұрын
Abeba Sisay enat lomi tekabi 15 dakika askamitesh bewuha bicha lekilak bay
@user-pr8fv4jq6x
@user-pr8fv4jq6x 6 жыл бұрын
Asmaa Asmaa እህት አረ አኔንም አበላሸኝ ፊቴን ጥቋቁርም ብዙም ባይባል አለብኝ ኪያሩን ታጥበን ነው የምንቀባው ወይስ ሣንታጠብ
@abebasisay9030
@abebasisay9030 6 жыл бұрын
Sara Million እረ እህት ሎሚ አየስማማኝም
@abebasisay9030
@abebasisay9030 6 жыл бұрын
Asmaa Asmaa እረ እህት ያልሞከርኩት የለኝም ሀኪንቤት ሳየቀር ግንኪያሩን እንዴት ነው የምትጠቀሚው እህት
@user-pr8fv4jq6x
@user-pr8fv4jq6x 6 жыл бұрын
ምንድነው ሞሮኮ ባዝ " ባዝን" ጨመርክበት እንጂ ስለሞሮኮ ሀገር ልታወራ መስሎኝ ክክክክክክክክክ
@user-ko7eu2ei7b
@user-ko7eu2ei7b 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 7 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 24 МЛН
MOROCCAN BATH FOR THE FIRST TIME!!! #moroccanbath
11:39
Yana In Qatar /ヤナ
Рет қаралды 25 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 7 МЛН