ዘመናት በሙሉ አልፈው - የጽዮን መዘምራን - ሙሉወንጌል Tsion Choir

  Рет қаралды 21,839

መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA

መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA

3 жыл бұрын

ዘመናት በሙሉ አልፈው
ሁሉን አዲስ ያኔ አድርጎ በዙፋኑ ጌታ ሲሆን
መላዕክትም ሲዘምሩ ያልተሰማ
ብፁዓንም በደስታ ግርማውን ልብስ ለብሰው
ክብርን ለአምላክ ይሰጣሉ ከእግሩ ስር ተንበርክከው
ዘመናት በሙሉ አልፈው
ሳምንት ወራት ዓመታት ቀርተው
ቅድስቲቱ ኢየሩሳሌም ትኖራለች ለዘላለም
እምነት ሁሉ ፍጹም ጠፍቶ በማየት ተደምስሶ
የሚጠፋው ያፈው ስጋ አዲስ የህይወት አካል ለብሶ
ጌታን በአይናችን እያየን ዘወትር ጠዋትና ማታ
ሁሉም ነገር ተሟልቶልን እንኖራለን በደስታ
እልፍ አእላፍ መላዕክትም ዙሪያውን በሙሉ ከበው
በዝማሬ ሊያወድሱት ቅዱስ ቅዱስ ጌታ ብለው
በመስቀል ሞት ተሰቃይቶ የገዛንን ያንን ንጉስ
ፊት ለፊት እናየዋለን ወንድሜ ሆይ እንገስግስ
ቅዱስና ኃያል ጌታ እንሻችንን አብሶልን
የሚያበራ ታላቅ ኮከብ ብርኃናችን ሲሆንልን
በቅዱሳን ተስፋ ሀገር ሌት ተቀን አይኖርም
ወንድሜ ሆይ ጊዜው ደርሷል በእምነት በርታ ጽና
To hear more about Tsion choir go to
ethiopiangospelmusic.net/choi...

Пікірлер: 27
@SenaitGashaw-bn8rb
@SenaitGashaw-bn8rb 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜ
@fasikafyissa
@fasikafyissa 10 ай бұрын
ዘማሪዎቹ መቼም በመከራ በስደቱ ዘመን ያለፉ ናቸው ብዬ አስባልሁ ወደጌታ የሄዱ ይኖራሉ በስደት ውጪ ሀገር ይኖራሉ ብዬም አስባለሁ ቅሬቶች የሉም ዝማሬያቸውን እንደገና ሊዘምሩ የሚችሉ እንኚህን መስማት እራሱ ለነፍስ ምግብ ነው ተባረክ ፓስተር ደቤ
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 10 ай бұрын
አሜን ብያሁ ተባረክ ቅርብ ጊዜ እንደገና ይዘመራል
@yosepholani9364
@yosepholani9364 26 күн бұрын
እነዚ ዝማሬዎች አሁንም ትኩስ መንፈሳች
@user-ky8ek7li6r
@user-ky8ek7li6r Ай бұрын
Tebareku ewedachihualehu
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l 2 жыл бұрын
Hearing Tsion choir after so close to 50 years brought tears to my eyes. God bless you for uploading this.
@shakisoguji6256
@shakisoguji6256 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድል ሰጥቶን በልጅነት ዘመናችን በአካል ስትዘምሩ ለማየት ችለናል። ድንቅ፣ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች።
@bituu126
@bituu126 10 ай бұрын
አቤትትትትት ዝማሬ😍😍😍
@astarekechshagna5183
@astarekechshagna5183 2 жыл бұрын
ምንም እንኳን ገና በልጅነት ዕድሜዬ የነበረ ቢሆንም እስከ ዛሬም ከልቤ የማይጠፉ እጅግ የምወዳቸው ዝማሬዎችን እያቀረባችሁ ያገለገላችሁበትን ዘመን እንደ ትናንት አስበዋለሁ። ስላጋራኸን ጌታ ይባርክህ። ሌሎችንም አጋራን።
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 2 жыл бұрын
አሜን ተባረኪ እሺ
@SimeTadesse
@SimeTadesse 2 жыл бұрын
ግሩም ዝማሬ
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 2 жыл бұрын
አሜን ፓሰተር
@eliaskifle7391
@eliaskifle7391 10 ай бұрын
ቅዱሳን፣እግዚአብሔር፣የዚህን፣ዘመን፣ዝማሬ፣ይመልስልን...!!!!አሜን፣አሜን
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 10 ай бұрын
አሜን ይመልሰልን
@user-kr9zs6hw1p
@user-kr9zs6hw1p Ай бұрын
❤ እንወዳችዋለን
@HamelmalZewdie
@HamelmalZewdie 2 ай бұрын
ጥሩ ትዝታ
@bereketdawit9141
@bereketdawit9141 2 ай бұрын
አሜን!!!!!
@tsigehailegnaw2392
@tsigehailegnaw2392 7 ай бұрын
አሜን!
@hailehankalo9811
@hailehankalo9811 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ተባርከያለሁ የሙሉ ወንጌል የመጀመሪያ ዝማሬዎች ሕይወቴን ለማነጽ ከአንድ መጋቢ በላይ በግሌ ወደ ጌታ አስጠግቶኛል። እርስዎ ስለቀደመው የዝማሬ አገልግሎት ያለወትን ሃሳብ በሙሉ እጋራለሁ እባክዎትን እነዚህን የቆዩ ዝማሬዎችን lyrics በማጋራት ያገልግሉን። በተለይም በቁ 2,3&4 አንዳንድ ለመረዳት የሚያስቸግሩ የተሰወሩ ቃላት ስላሉበት አብሮ ለመዘመር ይቸግራል። ጌታ አገልግሎትዎን ይባርክ!!! መጋቢ ኃይሌ ሐሰና ከሐዋሳ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 2 жыл бұрын
እሺ መጋቢ ሀይሌ የምችለውን አደርጋለሁ እንዳልከው የፅዮንን መዘምራን መዝሙር ይህ ትውልድ አያውቀውም ቢያውቀው ጥሩ ነው
@AmanuelBushuro
@AmanuelBushuro Жыл бұрын
ከዚህ ከአሁኑ ዘመን ከሆኑት የጺዮን መዘምራን ዝማሬን ከሚያደምጡት አንዱ ነኝ።ግን በዚህ ከፊት ገጽ ላይ ካለዉ(ዘመናት በሙሉ አልፈዉ) ከሚለዉ ዝማሬ አንስቶ ሌሎችም አንዳንድ የመዝሙሮቹ ስንኞች ማይደመጡ አሉና በተቻለ መጠን በ layrics ቢሆኑ መልካም ነዉ ። እንደ እኔ ላሉ አድማጭና ደግሞም ዘማሪያን ምሳሌና ለቀጣይም ትዉልድ ስንቅ የሚሆኑ ዝማሬዎች ከመሆናቸውም አንጻር ነው ። ከሀዋሳ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ነኝ።
@kibrubeza5731
@kibrubeza5731 Жыл бұрын
God bless you abundantly pastor Debebe Or any one who uploaded the anointed songs of old golden time
@shiferawfeyissa9876
@shiferawfeyissa9876 2 жыл бұрын
ባልሳሳት ሽፈራው መኩሪያ ማለት መካከል ላይ ነጭ የዐይን መነጽር ያደረገው የመዝሙሩን ቁጥሮች የሚዘምረው ነው። ልክ እሆንን ፓስተር ደቤ
@pastordebebelemma2180
@pastordebebelemma2180 2 жыл бұрын
ፓሰተር ሸፈራው አዎን እሱ ነው
@yosephtamrat5552
@yosephtamrat5552 Жыл бұрын
Please try to bring those album1,2,3 and 4.God bless you gash debea.
@getsolomon
@getsolomon 10 ай бұрын
መንፈስን የሚያድሱ የጥንት መዘምራን በመንፈስ ቅዱስ ሐይል የተዘመሩ !! ተባረኩ
@user-io4vi7kj1u
@user-io4vi7kj1u 10 ай бұрын
የፅዮን ዘማሪዎች ደራሲ ሰለሞን በ/አሁን እርጅና ተጭኖት
"አምላክ እረኛዬ ነው" MuluWongel A Choir  1
4:24
Mulu Wongel Believers' Fellowship Network
Рет қаралды 19 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 63 МЛН
አንተ ምስኪን መሳይ - የጽዮን መዘምራን
5:25
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 3,1 М.
መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን ቁ.1 Meserete Kirstos Choir Vol#1
56:15
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 60 М.
ላትረካ ሩጫ አብዝተህ - የጽዮን መዘምራን
2:47
መጋቢ ደበበ ለማ / PASTOR DEBEBE LEMMA
Рет қаралды 4,9 М.
መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን ቁ. 3 Meserete Kirstos Choir Vol#3 ከግጥም ጋር
58:06
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 25 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 8 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 4 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 610 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 178 М.