ዘማርያም እና ሕሊና || የሰርጋቸው አጭር ቪድዮ || [New Ethiopian Orthodox Wedding Short Video-2024]

  Рет қаралды 78,694

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

Ай бұрын

#like #Share #Subscribe @arganon
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2024

Пікірлер: 246
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f Ай бұрын
ወይ መታደል እንዴት ብትመረቂ ነው ወይስ እንዴት ብፀልይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት ትዳርሽ ይባረክ ወንድማችን ዘማርያም አንተም እግዚአብሔር ይወድሀል እንዲህ ክብራን ጠብቃ የተቀመጠች መራት ማግኘትህ ብቻ በጣም ነው ደስስስ ያለኝ እግዚአብሔር ለልጆቻችንም እግዚአብሔር እንዲህ በቤቱ ያፅናቸው ፀልዩልን መልካም ጋብቻ መራት እና መራቱ 🙏💒🙏
@WubitBekele
@WubitBekele Ай бұрын
አሜን ጌታን ሆይ ለዚህ ክብር አብቃን ስለ እማምላክ ብለህ❤❤❤❤❤😊😊😊የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😊😊
@user-jg5bq1ek7k
@user-jg5bq1ek7k Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aserasder7272
@aserasder7272 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kokitube552
@kokitube552 Ай бұрын
የሁልቀን ምኞቴ በተክሊል ማግባት ነው እግዚአብሔር ያሳካልሺ በሉኝ እስኪ🙏
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Ай бұрын
@@kokitube552 ያሳካልሽ እህቴ ሰርግ እዳትረሱኝ እኔም አረሳም ❤❤😄😊
@Godisgreatyes9671
@Godisgreatyes9671 Ай бұрын
አምላኬ እንዳገባ ፍቃድክ ከሆነ በቁርባን እንድጋባ እንድታደርገኝ እለምንሃለው 😪 አሜን!!!
@zemenayserkalem5389
@zemenayserkalem5389 Ай бұрын
አሜን ይሁን አንተ የወሰንከው ለእኔ የፈቀድከው 🤲 🤲 🤲 እባክህን ንጉሴ ሆይ ተለመነኝና አብቃኝ የዘወትር ፀሎትና ምኞቴ ነው 🥰🥰❤❤
@FantayeDemelash
@FantayeDemelash Ай бұрын
ክርስቶስ ምስክሬ ዘማርያምን ሳያው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ የቤተክርስቲያናችን እንቁ ነህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ፡፡ እኔ የትህትህናህ ጥግ በጣም ይገርመኛል፤ የስነስርዓትና የትህትና አባት ብዬሃለው፡፡ ስለዚህ ለዚህ ክብር ስላበቃህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ፡፡
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Ай бұрын
የአብርሐም የሳራ ያድርግላችሁ ሁላችንም እሔን ምንመኝ ሁሉ ለዚህ ክብር ያብቃን 😊😊
@user-oi1gh5yq6o
@user-oi1gh5yq6o Ай бұрын
ውይ ያምታስተምረውን በተግባር ስላሳየህን እናመስግናለን ደስ እሚል ግርማ ያለው ደግሞም የሚያስፈራ ፀጥታ እርጋታ ያለበት መንፈስ ቅዱስ ያለበት ሁሌም ፀጥታ ባለበት ቦታ መንፈስ ቅዱስ አለ ትዳራችሁን እግዚአብሔር የቅዱሳኑን ህይወት የባረከ አምላክ ይባርክላችሁ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
ወይ መታደል የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ ድንግልማረያም በበረከት ትሙላላችሁ ትዳራችሁን እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃሽ በሉኝ በቅርቡ ላገባነዉ እስኪ መርቁኝ❤❤❤
@user-oh9mm2qq4e
@user-oh9mm2qq4e Ай бұрын
መምህራችን ዘ ማርያም ልኡል አምላክ እንኳን ለ ዚህ ክብር አበቃቹ 🙏 የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ🙏🙏🙏
@meazagidey7584
@meazagidey7584 Ай бұрын
እሰይ ደስ ሲሉ ሕዝበ ክርስቲያኑ በሙሉ እሔንን ስነ ስርዓት በማክበር እንዲፈፅም እመኛልው እናም ለሑላችን ለዚ ክብር ያብቃን። ኣሜን!!!❤❤❤
@GenetAstatkew
@GenetAstatkew Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fanijo9301
@fanijo9301 Ай бұрын
አርጋኖን ሚዲያ ይህን ታሪክ በጥሩ ካሜራ ስላጋራቹህን እናመሰግናለን🙏 ዲያቆን ዘማርያም እንክዋን ለዚህ ክብር አበቃዎት እንዲሁም ሙሽሪት እንክዋን ደስ አለሽ:: ለዚህ ክብር ዶክተር እስክትሆኝ ድረስ እራስሽን በድንግልና ጠብቀሽ ለካህን ሚስት መሆን መታደል ነው ክብር ይገባሻል💕 እህታችን ሶፊያም እግዚአብሔር ልቦናዋን ከፍቶ ለስጋወደሙ እንዲያበቃልን እንፀልያለን🤲🏾 ሌላው አርጋኖኖች ምናለ የቲክቶክ አንበሳ ልጆቻችንን ሰብሰብ አርጋቹህ ሾው ብትሰሩልን😔???
@Aragsh
@Aragsh Ай бұрын
ዴስ ሲሉ እኔንም ለዝህ ክብር አብቃኝ አምላኬ❤❤❤
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Ай бұрын
አቤቱ በቸርነትህ ለዚህክብር አብቃኝ 🙏
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m Ай бұрын
ሲያምሩ ሙሉውን መርሀግብር ልቀቁልን❤❤
@genet4431
@genet4431 Ай бұрын
እግዚያብሔር የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹህ
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx Ай бұрын
እሰይ እልልልእልልል እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የተዋህዶ ልጆች❤🙏🙏🙏🙏
@Yeshmebat
@Yeshmebat Ай бұрын
እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኛል በእውነቱ ያአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ ሙሽሮች ውብ ናችሁ❤❤❤❤
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል ። ዋው! ወንጌልን በተግባር ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ። ይሉሀል እንዲ ነው እናት ተዋህዶ ፍሬዎችሽ አማሩ በቅዱስ ቁርባኑ ባንድነት ከበሩ .... ** ለክቡር ጋብቻ ያሰበ ልባችሁ ፤ እናንተን እንደዚህ ለክብር ያብቃችሁ ።
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO Ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ዘመናቸውን ሁሉ ባርክላቸው
@hareg373
@hareg373 Ай бұрын
ሙሹሮች እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም እና የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ🥰🥰🥰🥰
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Ай бұрын
እረቡኒ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ትዳር ይድርግላችሁ ተማሪህ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ጋብቻችሁን የሥራ እና ይብርሃም ይድርግልን ማድጋውን እግዚአብሔር አምላክ ይሙላልን ድንግል ማርያም በእውነት በምልጀዋ ትዳራችሁን በበረከት ትሙላልን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@etagegenalamraw2193
@etagegenalamraw2193 Ай бұрын
መልካም የትዳር ጊዜ ያርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉 በእውነት ምን መታደል ነው
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Ай бұрын
አሜን፫ እልልልልልል ዲን ዘማርያም እንኳን ደስ አላችሁ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ❤❤❤😊😊😊
@robele2135
@robele2135 Ай бұрын
እልልልልልል ክብር ለቸሩ.. ህሉዬ እህቴ እግዚአብሔር እንኩዋን ለዚ ክብር አበቃሽ ❤❤❤❤ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላቹ ❤🎉
@elroitube27
@elroitube27 Ай бұрын
እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሶፊያ ሺባባው ይሔን ሰማያዊ ስርአት ተገኝታ ስላየች ደስ ብልዋታል ወደ ቤቱ ይመልስሽ
@genitmd1829
@genitmd1829 Ай бұрын
ደስታውን ግን በቃል መግለጽ ከበደኝ! ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-ot7pk1un4p
@user-ot7pk1un4p Ай бұрын
Amen Amen Amen 💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@user-em2cb9it8s
@user-em2cb9it8s Ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤❤
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx Ай бұрын
ሙሽሪት ሙሽራዉ እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃችሁ የሳራና የአብርሐም ያድርግላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ መምህርዬ ለፍሬ ያብቃችሁ ይህን በማየታችን እጅጉን ደስ ብሎናል ረቡኒ💞💞💞💞💞💞
@mitkuyenet4762
@mitkuyenet4762 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! የአብርሃምእና የሣራ ይሁንል ፍፃሜውን ያሳምርልን እግዚአብሔር!
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 Ай бұрын
ዲያቆን ዘማርያም አንተ የወንጌል አርበኛ እውቀት ከትህትናጋ እግዚያብሔር አብዝቶ ትዳራቹን ይባርክ የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ አሜንንንንን❤❤❤❤❤
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 Ай бұрын
እንደ አብረሐምና የሳራ ጋብቻ ያርጋላችው። ዘራችሁን እንደ ያእቆብና ሊያ ያብዛላቾው በጣም ደስ ብሎናል መምህራችን 💒🥰❤️🙏
@FikeremariamTegegn
@FikeremariamTegegn Ай бұрын
Enkwan dess aleh Tediye, Melkam gabecha❤❤❤!!!🎉🎉🎉❤❤❤
@marietaspilioti2985
@marietaspilioti2985 Ай бұрын
I'm so happy for you, Hilina. Congratulations on your marriage! I wish you a lifetime of love, happiness, and beautiful memories together. May your journey as a married couple be filled with joy and blessings. 🎉❤🎉❤
@bramagna7618
@bramagna7618 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሆኜ እንኳን በኦርቶዶክስ የምቀናሁ ነገር ይገርመኛል ተዋአዶ ለዘላለም ፀንታ ለምልማ ሰፍታ ተስፋፍታ ትኑር
@lidyaberhane2240
@lidyaberhane2240 Ай бұрын
Amen 🙏 ❤
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤️❤️❤️❤️የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችሁ !ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ🙏🌹🌹🌹🌹
@all0cell750
@all0cell750 Ай бұрын
አኬ ወንድሜ ያንተንም ሰርግ እና ማዕረግ ያሳየን መምህሬ ዘማርያም እሰይ የተባረከ የዶኪማስ ሰርግ ይሁንልህ ክርስትያን ልጆችን እምታፈራበት
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Ай бұрын
እሰይ እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም የሳራ ያድርግላቹህ ♥️♥️♥️🙏🙏🙏 እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን✝️🤲♥️🙏
@travelwithberok7639
@travelwithberok7639 Ай бұрын
በጣም ደስ ኢላል። እኳን ደስ አላቸው። መታደል ነው። እደዚህ መጋባት። ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
😢😢መታደል መመረጥ ነው ኮ😢❤❤❤❤
@emebetyirdaw134
@emebetyirdaw134 Ай бұрын
አግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን!
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Ай бұрын
መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@teklemebrahtu1797
@teklemebrahtu1797 Ай бұрын
እግዛብሄር ይባርካቹው።
@Lilik4680.
@Lilik4680. Ай бұрын
ይችህ ቀን ምነኛ የተቀደሰች ቀን ነች እንኩዋን ለእዚህች የተባረከ ቅዱስ ጋብቻ አደረሳችሁ ዲ/ዘማርያም❤
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Ай бұрын
መታደል ነው ለዚህ ክብር መብቃት እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክ❤❤❤
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 Ай бұрын
ያላገባችሁ ሁላችሁንም ቸሩ መድሃኒ አለም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ።
@user-fm7fr3vs6l
@user-fm7fr3vs6l Ай бұрын
ውይ መታደል እንደዚነው ለዚህ ክብር ያብቃን የመዳም ቅመሞች ያላገባችሁ❤❤❤❤❤
@Mommylife509
@Mommylife509 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
@HabtamuGulma-te1dw
@HabtamuGulma-te1dw Ай бұрын
ቴዲዬ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክ!!!!
@alemayehugeremew8357
@alemayehugeremew8357 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ።የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ ፡ አሜን ።
@GenetAssefa-zr6hc
@GenetAssefa-zr6hc Ай бұрын
መምህራችን ዘማርያም ስለ አንተ በጣም ደስ ብሎናል በእውነት እንኳን ደስ አለህ❤💙 ቀጣይ ባለ ተራ አኬ ነው❤
@HhdFvgd
@HhdFvgd Ай бұрын
አቤት መታደል 💖💖💖💖
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i Ай бұрын
ደስ ከሚሉ ሙሽሮች ጋር ደስ የሚል ዝማሬበጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ ያርግላቹ መምህሬ እንኳን ደስ አለህ በድጋሚ ውለድ ክበዱ መዳኒአለም መጨረሻችሁን ያሳምርልን እግዚአብሔር መልካም እና የተባረከ የትዳር ዘመን ያርግላቹ አሜን
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m Ай бұрын
እመብርሀን ለዚህ ክብር አብቂን አርሴምየ እናቴ❤❤❤🎉መልክም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@user-sk2zb1lg3o
@user-sk2zb1lg3o Ай бұрын
ይህ ሰርግ ሰማያዊ ይመስላል ይባርካችሁ
@joelsisay
@joelsisay Ай бұрын
በእውነት የዲያቆን ሠርግ በጣም ነው የሚያምረው እግዚኣብሔር ይመስገን
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳ ደስ አለሽ ቅድስት በቤተክርስቲያን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደሰ አለችሁ የእኔ ውብ ነገሮች
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ላዝ ክብር አበቃችሁ የሳራ እና የአብርህአም ጋብቻ ያርግላችሁ 🙏🥰🥰
@rahalalam1565
@rahalalam1565 Ай бұрын
አቤቶ በምህረት ለዚህ ክብረ አብቀኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@cabynoma7313
@cabynoma7313 Ай бұрын
Oh, Ake at the end of the video is the highlight 😍🥰
@user-js3mz3fm6f
@user-js3mz3fm6f Ай бұрын
እሰይ እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል ተባረኩ ተዳራችሁ ይባረክ ጋብቻችሁን የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏 በቤቱ ያጽናችሁ🙏🙏🙏
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r Ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 Ай бұрын
እኔ በዘመኔ እንደዚህ መንፈሳዊ ቅናት አድሮብኝ አያውቅም። አዎ ሐይማኖታችን እቺ ናት የተከበረች። ሁሉም በቅናት ችግር እየፈጠሩባት ያሉት።❤❤❤
@user-cm8ln1ze4i
@user-cm8ln1ze4i Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል,,,,,,,,ዲያቆን ዘማሪያምዬ እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃህ የአብርሃምናየሳራ ገብቻ ይሁንልህ መጨረሻችሁ ይመር
@mimimola7057
@mimimola7057 Ай бұрын
ስለማይነር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@astertube5406
@astertube5406 Ай бұрын
በፍቅር ኑሩ ቤታቹው ይባርክ😊
@NuhaminAsfawNuhumi-lo4rg
@NuhaminAsfawNuhumi-lo4rg Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን እንኩዓን ደስ አላችሁ
@mazafrezghi7329
@mazafrezghi7329 Ай бұрын
መልካም ጋብቻ በጣም ነው የተደስትኩ ከአሜሪካ I am from Eritrea
@t-statsplus5483
@t-statsplus5483 Ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን በጣም ታምራላችሁ ህሊ እንኳን ደስ አላችሁ!!
@EmebetBekele-cp2hn
@EmebetBekele-cp2hn Ай бұрын
ክብሩን ጠብቆ ለኖረ ሰው ቤተክርስቲያን የምትሸልመው ሽልማት ዋው
@usersamsunf1781
@usersamsunf1781 Ай бұрын
እም አምላክ ሀደረ እኔንም ለዚህ ክብር ሳላይ አታሰቀሪይኝ እናቴ ከሰድት በሰላም መልሽይኝ እኛ እንድ አብርሃም እኛ ሳረ ያድርግላችሁ አቤት ማማሩ አይለያቹ እስከ እለት ሞት ።❤❤❤❤😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@user-ny1zq6or7c
@user-ny1zq6or7c Ай бұрын
ቃል ኪዳኑን መቁረጥ አልነበረባችሁም በጣም ደስ እሚል እና አስተማሪ ነበር
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 Ай бұрын
Eleeeeleee🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@RahelAssefa-fl2mn
@RahelAssefa-fl2mn Ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ መምህር
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ መምህር ክርስቶስ ትዳራቹን የአብርሐም የሳራን ጋብቻ ያድርግላቹ
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l Ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚሁ ለተባረከ ቀን አደረሳችሁ ።
@tigaethio
@tigaethio Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክላቹ በጣም ደሰ የሚለው
@cabynoma7313
@cabynoma7313 Ай бұрын
Egziabher yimesgen, memirye medhanialem tidarachun yibarkilachu
@WhinshetLala-kr9gx
@WhinshetLala-kr9gx Ай бұрын
እልልልልልልልል እንኳን ለዝህ ቀን አደረሳች መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 Ай бұрын
ዋው ስታምሩ🎉🎉🎉🎉
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ክብር ስላደረሳቹ
@HiweyLove
@HiweyLove Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ የአብርሃም እና የሳራ ያርግላችሁ ወንድማችን ምህራችን እንዃን ለዚህ ለታላቁ ክብር አበቃችሁ ልዑል ክቡር እና ቅዱስ የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ 🎉🎉❤❤
@tigistfissaha4269
@tigistfissaha4269 Ай бұрын
ክብሩን ይውሰድ? ከማን? ጌታችን እቀደስ አይል ቅዱሰ እከብር አይል ክቡር ነዉ ።
@zenawmehari2034
@zenawmehari2034 Ай бұрын
My Orthdox forever Melkam yetidar zemen yehunlachu Mechem yelebem meshat endematkleklgn awekalehu getaye I believe
@user-gr2cg2zo1e
@user-gr2cg2zo1e Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የምናፍቀውአምላኬ ሆይ አትርሳኝለኔ ለሀጢያተኛ ልጂሕ 😥🤲🤲 🤲🤲 እንኳንሞ ለዚሕ ክብር አበቄችሁ የአብርሀምንና የሳሬን ትዳር የባረከ እግዚአብሔር የናንተንም ይባርክላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️መጀመሪያችሁን ሳይሆን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bc5ib2yr4o
@user-bc5ib2yr4o Ай бұрын
ኣሜን እልልልልልልዝማሬ መላእክት የስመዐልና😍🙏😍🙏ኣምላካችን ትዳራቹ ይባርኽ ትዕድልት ነው🎉🎉🎉
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Ай бұрын
እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃቺሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️
@Emiye20
@Emiye20 Ай бұрын
መመረጥ ነው! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@emano5974
@emano5974 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክላችሁ መምህሬ የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hilinae512
@hilinae512 Ай бұрын
Wow በጣም ደስ እሚል ሰርግ እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ ያላችሁ
@metasbiyayilma2525
@metasbiyayilma2525 Ай бұрын
ወይ መታደል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እምኳን ደስ አላችሁ
@yetemteka5796
@yetemteka5796 Ай бұрын
እልልልልልልል ትዳራችሁ ይባረክ የአብርሃም እና ሳራ ያርገው
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ተመስገን 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ሀገር ነች
@kidusanabew12
@kidusanabew12 Ай бұрын
How beautiful is this 😮❤🥹🥹🫶
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Ай бұрын
በእግዚአብሔር ቤት የተባረከ ትዳር በጣም ደስ ይላል. መድሐኒአለም ትዳራችሁን የሳራና ያብርሀም ያስርግላችሁ🙏🏾
@TensaySetege
@TensaySetege Ай бұрын
ሰታምሩ❤
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@aynishaynich8520
@aynishaynich8520 Ай бұрын
እንኳን ለዚህ ከብር አበቃችሁ❤❤❤❤❤❤
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 60 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 28 МЛН
አካልሽ ከአካሌ ነው | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር / Akalsh keakale new | Ethiopian Orthodox tewahdo mezmur
1:38
ጽርሐ ጽዮን ሰንበት ት/ቤት Tsireha Tsion Sunday School
Рет қаралды 2,2 М.
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 11 МЛН
When the snacks hit you like! 🤩🤤 #comedy #candy
0:14
We Wear Cute
Рет қаралды 13 МЛН
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 4,7 МЛН
He has no power to use all tomato 🍅 🤣
0:15
LikvoFam
Рет қаралды 3,8 МЛН
He has no power to use all tomato 🍅 🤣
0:15
LikvoFam
Рет қаралды 3,8 МЛН
Люди были шокированы от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 10 МЛН