ዘማሪ ዳጊ 500ሽህ ተከፍሎት ነው

  Рет қаралды 24,025

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

5 ай бұрын

#christiantube

Пікірлер: 197
@natannati4255
@natannati4255 5 ай бұрын
የኔ ወንድም እባክህ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ወንድሞችህን ጠልተህ የትነው የምትገባው እባክህ ሐጢያተኛ ብለህ የምትለውን ለጌታ ተውለት አንተ የራስህን የሚጠበቅብህን ሩጥ ጸልይላቸው ።ተባረክ
@Maranatha7JesusComingSoon
@Maranatha7JesusComingSoon 5 ай бұрын
ምናለ እርስ በእርስ መጋጨቱን ትተን በክርስቶስ ፍቅር አንዳች የአንዳችንን ድካም ብንሸፍን ወንድሜ ዳዊት 2ተኛ ቆሮንቶስ 16 ብሏል ብለህ የወንድምህን ስህተት ስትናገር ያንተንስ ማቲዎስ 28 ላይ የሚገኘውን ቃል ማርቆስ ላይ እያልክ ሁለት ጊዜ የተናገርከውን ስህተት ማን ይንገር በእውነት እግዚአብሔር ይማረን ይፈውሰንም
@AMER0521
@AMER0521 5 ай бұрын
አንዳንድ የማያንፅ ኮሜንት የምትፅፉ በጌታ ናችሁ ግን? አረ ልባችን ንፁህ እና ቅን ይሁን በእውነት እና በመንፈስ እንሁን እንዴት ከአንድ አፍ ክፉና መልካም ይወጣል ይህ ከጌታ መራቃችንን ያሳያል እንምከር እንገስፅ ግን ሁሉ እግዚአብሔርን በመፍራት እና በማስተዋል ይሁን ጌታ ለሰዎች ሰውን ለማዳን ነው የሞተው
@melate1677
@melate1677 5 ай бұрын
አንዳንዴ ዝም ማለትም ቆንጆ ነው😊😊😂
@meselechdejene1880
@meselechdejene1880 5 ай бұрын
ወንድሜ ይህንን አሳፋሪ ነገር ከማን ተማርክ ጌታ ይመልስህ አንዱን አክብሮ አንዱን እያበጠለጠሉ ማውራት እንዲሁም የአገልጋዮችን የድካም መረጃና ማስረጃ ሰብስበህ ጰጋህን ከምትጥል ተመለስ ትዳርህንም ጠብቅ
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 5 ай бұрын
አይ ዴቭ..የሚጠየቀው ሌላ የሚመልሰ ሌላ..ብዙ እጁ ላይ የብዙ ሰዎች መረጃ እንዳለ እያስፈራራ ሲያወራ ግን ያስቃል..ፖስተር ቢኒያም ለእኔ ዛሬም ፖስተሬ ነው..እኛ ያራዳ ልጆች አረቄ ጠጥተን አድገን ማንም አይሸውደንም..ውጪ እያለሁ (ያነሳቻው ሀገሮ እነ ግብፅ እነ ናጄርያ ምንምን ናቸው..) እረ ተው ግን ዴቭ እባክህ ድራማ ላይ ብቻ በርታ..በሌቦች ነብያት ነን ባዮች ጉዳይ ያነሳሃው ነጥብ ጥሩ ነው ነገር ግን ያንተም ነገር እኮ ባሰ..ጭፍጨፋ አደረከው..ወገብህን ለቀቅ አድርግና ውሃ እየጠጣህ አውራ.. @ ክብረአብ እረ በጌታ ቻናላችሁን አስተካክሉት አነጋጋሪ ለመሆን ይመስላል..ቁጥር ሁለት ሶፎኒያስ እንዳትሆኑ አደራ..
@generationalvision3115
@generationalvision3115 5 ай бұрын
መረጃ ካለ በገሃድ አውጣው ይኽ ሰው ስሜታዊ ይመስለኛል ብስለት ትንሽ ይቀረዋል
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 4 ай бұрын
ዴቭ ተባረክ እግዚአብሔር ሾሞሃል ሀሰተኞችን አጋልጠህ ብትሞት ይሻልሃል
@aviya5907
@aviya5907 5 ай бұрын
በዚህ ዘመን አስተዋይ ዝም ይላል ።
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 5 ай бұрын
No not at all!
@denekealembo840
@denekealembo840 5 ай бұрын
እውነትነው በዚጊዜ አስተዋይ ዝምይላል የገርመኛል የአማኞችን አፍ ጠላት ሲጠቀም ማያቴ ጌታግን ማስተዋል ይስጠኝ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 5 ай бұрын
ኢየሱስን ከወደድክ ሀሰተኞችን መታገስ አትችልም ምን
@meseret4328
@meseret4328 5 ай бұрын
Be tikikl❤
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u 5 ай бұрын
መናገር ያለበት ብቻ ቢናገር ጥሩ ነዉ
@solomontadesse2028
@solomontadesse2028 5 ай бұрын
ዴቭ እግዚአብሔር ከንተ ጋር ይሁን ከጫለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ ይልቁንም ግለጡት እንጂ ማለት ይህ ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 5 ай бұрын
አቤት መበላላት እግዚአብሔር ይርዳቹ
@negagebregergis7262
@negagebregergis7262 5 ай бұрын
በጣም ገላለጥከው ጥሩ ነው ገታ መናፍስትና ሃሰተኛ ነቢያትን የሚገልጥ ምውንፈስ ይሙላህ፡!!!!❤ቸርች ፖለቲካ ከባድ ነው ብዙ መግፋት ይኖራል ቢሆንም ጌታ ኢየሱስ ይረዳሃል ከፍተኛ መናወጥ ቢመጣብህም በርታ ታሸንፋለህ ምክንያቱ እዉነት ስለ ሚያሸንፍ።
@bettybefirdu9185
@bettybefirdu9185 2 ай бұрын
I love profit eyou chufa ❤ he is my brother.
@melkam1502
@melkam1502 5 ай бұрын
ዴቭ በጣም ጥሩ ነው እውነትን ያለኃሜት በፍቅር ስለገላለጥካት ደስ ብሎኛል በርታ ጋዜጠኛ መስለህ የምትጨቃጨቀው ሰው ግን በጣም ደረጃህ የወረደ ነው ለምንድነው ወደኃሜት የምትጠመዝዘው በግልህ ቴሌፎንህን ባገኝ ደስ ባለኝ ብዙ ትስታለህ በጣም ታናድዳለህ
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 5 ай бұрын
በምን ይታወቃሉ ሀሰተኛ ነቢያቶች እግዚአብሔር መንገዱን ያሳየን ለሁላችንም
@tamanuel2368
@tamanuel2368 5 ай бұрын
መፀሐፍ ቅዱስ አንብቢ ፀልይ🙏
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እራሳቸውን ከእግዚአብሔር ጋር የሚያወዳድሩትን ገልጠህ እንዲገሰፁ ማድረግህ ብዙ ሰዎች ማንነታቸውን አውቀው እንዲጠነቀቁ ይረዳቸዋል።እኔ ግን የኦርቶዶክ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ። እንደዚህ ሆነን ተበላን ሲሉ ሰለምሰማ ነው ይቅርታ።
@edengirma8467
@edengirma8467 5 ай бұрын
የሐሜት ፕሮግራም ቢቀርና የሚያንፀና የሚያስተምር ነገር ቢሆን
@justice4allmen
@justice4allmen 5 ай бұрын
ሰውየው ፖስተር አይደለሁም ያለውን ሀይማኖቱንም የቀየረውን ቢንያም ፖስተር ነው ብለ ሹመት ትሰጠዋለህ ሌላውን አገልጋይ ትከሳለ። ብዙ ባታወራ ይሻልሀል
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 5 ай бұрын
ዴብ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 5 ай бұрын
መንግስቱንማ እነጩፋ ድብድብ አድርገው ውጣና መስክር ይቅርታ ጠይቅ ብለው ገርፈውታል ዳጊ ዛሬ ለነሱ እየተከራከረ ነው ለገንዘብ ብሎ። ሀሰተኞችን ማጋለጥ ግዴታችን ነው።
@zerihunhabte7397
@zerihunhabte7397 5 ай бұрын
በእውነት ከሰው,ይልቅ ጌታን,ብናስቀድም
@netsanete1578
@netsanete1578 5 ай бұрын
እራስክ ውንበዴ ነህ እራስክን እይ
@desalegnamele
@desalegnamele 5 ай бұрын
ምንድ ነው አላማህ በማን ተማርኸው ወንጌልን በፍቅር መማርና ማሥተር ዝቅና ዝግ ብለን መኖር ዓለብን ቅናት ያሥመሥልበሃል
@amiceeri2263
@amiceeri2263 5 ай бұрын
SETOCH MEDFER NEW MIYASKENAW??? WEY ZENDRO
@eyerusmaru6818
@eyerusmaru6818 5 ай бұрын
የኛ ችግር ወዳጆቻች ሲያጠፉ ማለባበስ ለሌላው ደሞ ዱላ ያሳዝናል😢😢 ፖስተር ማለት ለዳዊት ትርጉሙ የገባው አልመሰለኝም። የሚመግበው ምዕመን የሌለውን ሰው መጋቢ ብዬ ካልጠራሁ ሞቼ እገኛለሁ ማለት ምንድነው።
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 5 ай бұрын
ሚራክል እሚባለው ከቻለ እስቲ ለምን ኢትዮጵያ ያለባትን የአለም አቀፍ የብድር እዳ አይከፍልላትም እና አይገላግለንም ልብ ካለው
@daameealemayehu9386
@daameealemayehu9386 5 ай бұрын
😂😂አድሰ ሃሳብ
@ameletio3425
@ameletio3425 5 ай бұрын
😅😅
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 5 ай бұрын
😂😂
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu 5 ай бұрын
ውነትህን ነው ዝምብለው 3ሺብር ገባ 5 ሺህብር ወጣ ከሚሉ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 ай бұрын
😀😀😀😀👍
@user-xe2zw4qb6o
@user-xe2zw4qb6o 4 ай бұрын
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቅ።
@danielhailey345
@danielhailey345 5 ай бұрын
ያለነው አዲስ ኪዳን ላይ ነው ያለነው ስለዚ የተለየ ነገር የለም ስለቅባት ሁሉም አማኝ ከቅዱሱ ቅባት ተቀብሏል የተቀባ ለየት ያለ ብሎ ነገር የለም መንፈስ አንድ ነው ፀጋ ልዩ ልዩ ነው የሚለው ወደድንም ጠላንም ወደ እግዚአብሔር ቃል መመለስ አለብን።
@user-xr4bk7by8l
@user-xr4bk7by8l 5 ай бұрын
ወዮ ወዮዮዮዮዮዮዮዮ ምን ጉድ ነው የምንሰማው? በጌታ ደም ጫወታ!
@denekealembo840
@denekealembo840 5 ай бұрын
ዳዊት ተው ደፋር አትሁን ለንቀትእና ለትችት ዳፋር ሁኑ ያለን ለወጌልእኮነው እየጨፈረ ስትል ዳጊን አንተእራስህ ንስሀግባ ቅዱሳንን መናቅነው ብሎኛል አንድ ወንድሜ ማለትህ ትክክልነውዴቭ የብሎኛል ወሬን ሳታጣራ ለምን ታናፍሳለህ ወይጉድ ጌታ ማስተዋል ይስጠን
@user-dc5qe5vt6e
@user-dc5qe5vt6e 5 ай бұрын
ምናለ ሚድያውን የሚያስተምር ነገር ብትሰራበት
@user-tk3eb6ed6b
@user-tk3eb6ed6b 5 ай бұрын
😂😂😂😂leba
@danboy2425
@danboy2425 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ የሆንኩት መርጬ ሳይሆን ተመርጬ ነው። መናፍቃን እግዚአብሔር ወደ እውነተኛው መንገድ ወደ ተዋህዶ ይመልሳችሁ
@danielhailey345
@danielhailey345 5 ай бұрын
ለኦርቶዶክስ ጠበበቃ አትሁን መፅሐፍ ቅዱስ ደግፍ
@tezeratsadimo8778
@tezeratsadimo8778 5 ай бұрын
ስታወራ በማስተዋል ይሁን በዚህ ዕድሜ ሰውን ማስታረቅ እንጂ ማባላት ለምን አስፈለገ ለሱ ከተከፈለ ላንተም ተከፍሏል ማለት ነው የሰው ልጅ በባዶ እንዲህ አይቀደድም ዝም በል እሺ ....
@biniyamkekeba5910
@biniyamkekeba5910 5 ай бұрын
Yihe sawye zimbilo yicohal hulle mnm yereba ngr sisera anayewm sitech inj Yetewezagebe nw iko irasu. Bado nw wusxu.
@AmbachewuAssefa-sn2iw
@AmbachewuAssefa-sn2iw 5 ай бұрын
አሪፍ ምክር
@TamiratHailu-xz4xw
@TamiratHailu-xz4xw 5 ай бұрын
Brother Dawit, more grace to you🙏
@teg22345
@teg22345 5 ай бұрын
Dave pls stay with Rehoboth art ministry God bless you ❤❤❤
@helinatesfaye9947
@helinatesfaye9947 5 ай бұрын
እንደዚ አይነት ሰው ነው የጠፋው በዚ ዘመን!!!!እውነትን የሚገልጥ!
@behailuanulo2153
@behailuanulo2153 5 ай бұрын
በኣቅራቢውና ትንሽ ጆሮ ሰጥተን በምንሰማው ሚዲያ ላይ እንዲህ ዓይነት ቦዘኔዎችን ሳይሆን የቃሉ ሙላትና የሕይወት ምስክርነት ያላቸው ቢሆን መልካም ነው ይህ ሰው እንደሱ ተሳዳቢ ወንበዴዎች ስፍራ ሌሎች ወንበዴዎች ላይ ግን ጥሩ ነው ።
@BettyBerry453
@BettyBerry453 5 ай бұрын
Yehe seweye gn .....
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 5 ай бұрын
ዳዊት የምትባል ሰው እልም ያልክ አለማዊ ሰው ነክ።
@user-dp5pq4zp5z
@user-dp5pq4zp5z 5 ай бұрын
ብልግናህንና እድሜህን አስተያየዉ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 5 ай бұрын
😂😂😂
@denekealembo840
@denekealembo840 5 ай бұрын
በካውንስሉ ላይ ያወራህው ትክክልነው ከነሱ በዋላነው በየሰፈሩ ፍቃድአለኝ እያሉ ቸርች ከፈትን ብለው ሰወችን እየዘረፉ ያሉት በዚላይ ትልቅ ስራ መሰራት አለበት
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 5 ай бұрын
የሌለ ጥያቄ ነዉ የሚጠይቀዉ አይ ጋዜጠኛ ዴብ የዋህ የልቡን ነዉ የሚናገረዉ እዉነት
@FikaduejiguMunajawendmu-pp8ge
@FikaduejiguMunajawendmu-pp8ge 5 ай бұрын
ወይ ውጡና ወንጌል ስበኩ እሱ ይበልጣል
@wegayehugetu5365
@wegayehugetu5365 5 ай бұрын
Wondemoch Ebakachehu Egna Eko Ye kedus Egziabher Serawit Nen And honen ye Telaten Serawit Enwaga Enji wegiyachen Erse Berse hono ye Telat ketena west gebten Be Telat Eyetemareken Alen Ebakachehu Be Gize Nekten wede Mesmer Engeba.
@user-nv9jm4wm3q
@user-nv9jm4wm3q 14 күн бұрын
Yagoresew geta endasekelew enante kegeta gorsachuhu getan mtasazunu yezemenu yuhudawoch nefse belawoch yewnet mnged yemtasedbu wedefit mehed aktachu kumachu yemtechu nebse belawoch
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 5 ай бұрын
አንድ ስው ታሪክ ስታወሩ ዓመት እኮ አለቀ እርሱን አትቀየሩሙ እንዴ
@nigisebekele3563
@nigisebekele3563 5 ай бұрын
Wereyachu reb yelewim huletachihum getan atawkumina getan tekebelu weregnoch nachihu
@geta9722
@geta9722 5 ай бұрын
ይህ ወንድም ካወኩት ብዙ አመት ጀምሮ የራሱን ስንት ጉድ ደብቆ የሰውን ሲያወራ ሲከስ ከ20 አመት በላይ አውቀዋለሁኝ መንፈሳዊ ድራማ እየሰራ ካለ ጀምሮ እንደዚሁ በመጥፎ ስነምግባር ይታወቃል። ግን እውቀት ያነሰው መሆኑን የሚታወቀው በስም አጥፊነት ከፍተኛ ክስ እንደሚያስከስስ አያውቅም። ግን ይህን ዘላባጅን ሰው በቅርቡ ልናቆመው ያስፈልጋል መታሰር አለበት። እሱ ፃዲቅ ነኝ ማለቱ የረሱን የአይኑን ጉድፍ ሳያጠራ የወንድሙን ስም ማጥፋቱ ልክአይደለም። እሱ በምን አይነት የማጭበርበር ጋብቻ ውጭ እንደወጣ ስላላወራንበት ነውን? ወይስ ስንቶችን እህቶች መድፈሩና ችግር ውስጥ መግባቱን ማን በነገረው?
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 5 ай бұрын
Min hono naw biqabatirew.way ye zandiro Kristina 😢geta yikir yibalechw
@Lemlem322
@Lemlem322 5 ай бұрын
ወሬ ስም አጥፊ
@maheletwale1165
@maheletwale1165 2 ай бұрын
ይሄ ምቀኛ የጴንጤ ምቀኛ እዚህ ቁጭ ብሎ ስለሰው ያወራል
@yigeremgebre3408
@yigeremgebre3408 5 ай бұрын
አማልካችን መሃሪ መሆኑ ነው እንጂ እንዳንተ ቢሆን ኖሮ ጨርሰኸን ነበር ጌታ በማንም ላይ ልፈርድ አልመጣሁም ላድን እንጂ ብሏል :: ስድብ የተሞላ አትሁን ይህ እውነት ከእግዚአብሔር መንፈስ ነው? ምሳሌ 12:18፤ እንደሚዋጋ ሰይፍ የሚለፈልፍ ሰው አለ፤ የጠቢባን ምላስ ግን ጤና ነው።
@afrinew440
@afrinew440 5 ай бұрын
Teyakiw tiyakew hula lijun wetmed wist lemektet ena lemiketlew lelaw programu content lemagnignet yimeslal
@fachoawel4679
@fachoawel4679 5 ай бұрын
Kase bali ateworagaragi
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 5 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ምን ሆኖ ነዉ ዴብ የሚናገረዉ ሁሉም ልክ ነዉ
@mrzmrz5650
@mrzmrz5650 5 ай бұрын
አይ ጋዜጠኛ ?በግድ ሰውን ወደ ቂምና ቁርሾሾ ውስጥ ለመክተት መገፋፋት መልካም አይመስለኝም።
@tsionamsalu8091
@tsionamsalu8091 5 ай бұрын
Gazetegnaw wetmed wust lemektet new. Alamaw
@user-gf8we8ry6i
@user-gf8we8ry6i 5 ай бұрын
Ermiyas ayisadebim plss kaa akibrot gaa Yee sawu SIM atazetit
@nigatwayigezu6134
@nigatwayigezu6134 5 ай бұрын
ቀዳዳ እንደሱ ክፍት አፍ አለ እንዴ አስመሳይ እኮ ነው ኤርሚያስ
@asnakemathewos6472
@asnakemathewos6472 5 ай бұрын
እኔም የሌባ ተቀውም ነኝ
@nigisebekele3563
@nigisebekele3563 5 ай бұрын
Kibreab eyewlih Dawit tera ayisetim ayabaram anite sira yelebihim wey zemir tseliy werewn wishtun atichilewm
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 5 ай бұрын
የ ጩፍ ሰራዊት የስድብ ናዳ እያቀረዱ ነው 😅😅😅 ከፍሬያቸው ይታወቃሉ የነ ፍሮፌት ልጆግ 😂😂😂
@mrzmrz5650
@mrzmrz5650 5 ай бұрын
ተክልዬ ምነው
@slew749
@slew749 5 ай бұрын
ማንም ኦርቶዶክስ ሆነ ጼንጤ ሆነ እግዚአብሔርን አክብሮእል አላከበረም የሚባልለት አይደለም
@fekadumulnhe3849
@fekadumulnhe3849 5 ай бұрын
አይ ዳጊ 500 ሺ ነክሰሽ …….. መጀመሪያ የፈታሃትን ሚስትህን ይቅርታ ጠይቃት ፡፡
@Advena1304
@Advena1304 5 ай бұрын
Hunsha bai😂😂😂
@user-nv9jm4wm3q
@user-nv9jm4wm3q 14 күн бұрын
Ay tebit feresawiyan bhca mnm milekem tsega yelelachuh enante atgebum Lela atasgebum geta bsra lay new enante gn steak argachuhal
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 5 ай бұрын
ዴቭ የፓስተር ቢኒያም ወዳጅ ከሆንክ አንተም የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን የማሸማቀቅ ስራን እየሠራህ ነው
@msramasraa5497
@msramasraa5497 5 ай бұрын
iraschu Wushatam Balfo Awa Yegadelut ye Wondimachin Dami Irasu Ante Tatyaki Naberki Astrti Tabyi Ante Wushatami Irasin Tamlketi
@EskinderKebede-ku2wd
@EskinderKebede-ku2wd 4 ай бұрын
Matthew 24 አማ - ማቴዎስMatthew 24 አማ - ማቴዎስ 3: እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው፦ “ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው?” አሉት። 24: ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።”
@behailutefera8120
@behailutefera8120 5 ай бұрын
ክብረአብ ይቅርታ ዩሚያጋጭ እንጂ ጌታን የሚያከብር ጥያቄ አላዩሁ:: እባክህ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን የሚያከብር ጥያቄ ጠይቅ
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 5 ай бұрын
ይሄ ሰውየ በጣም የወሬ መንፈስ አለበት
@user-fi2bm5kr1e
@user-fi2bm5kr1e 5 ай бұрын
መሰናክል
@saraabrha8617
@saraabrha8617 5 ай бұрын
Ye sate sew sehetetun kalnegerkew endyet letemelesew techelalek? Teyakye lante new brother Dawit orthodox yehun protestant meknyatum tenesh miss eyaderegk selehone malet new.
@yilmawube6863
@yilmawube6863 5 ай бұрын
እንደዚህ የዘቀጠ ተራ አሉባልታ ወሬ አቁሙ። ዳጊን በቅርበት አውቀዋለሁ፤ በጣም ሐብታም እና ባለጠጋ ነው። የሚነዳው መኪና ብቻ በኢትዮጵያ ገበያ 25 ሚልየን ብር ነው። ለዴጊ 500ሺ ብር ጌታን የቀን ወጪው በለው።
@tigisttigist695
@tigisttigist695 5 ай бұрын
yemitawikew kehone lemin atimekerewim
@DawitAsmerom1
@DawitAsmerom1 5 ай бұрын
😂😂ሃብታም ብር ኣይቀበልም ያለሽ ማነው
@millikebe3537
@millikebe3537 5 ай бұрын
Leba hula
@MerobIsayas
@MerobIsayas 5 ай бұрын
Setasetoch geta yegesesachu
@user-km1xs8ml9r
@user-km1xs8ml9r 5 ай бұрын
bemejemeriya ye Egziabhern kal Ewek Wendmun yemiyama nebse geday nw...nbse geday degmo yegetan mengst ayiwersm...atfred yiferedbhal...tolo nisiha gba temeles!!
@gadisah262
@gadisah262 2 ай бұрын
correction!! prophet Eyu Chufa is real man of God
@FikaduejiguMunajawendmu-pp8ge
@FikaduejiguMunajawendmu-pp8ge 5 ай бұрын
ጸልይለት ለደከመው መንገዱ ለተጣመመ
@WorikneshBissa
@WorikneshBissa 5 ай бұрын
Be media end seti wore😳
@bachamulatu9617
@bachamulatu9617 5 ай бұрын
🛌🛌🛌🛌🛌🛌🛌🛌🛌🛌🛌🛌🛌🛌
@mulugetagebreg8859
@mulugetagebreg8859 5 ай бұрын
ሰው ዳዊትን ያምናል ምናልባት ለማውቁት ይዘባርቃል
@tesfayetuto1610
@tesfayetuto1610 5 ай бұрын
Ante tilik sewu ayidelem ende esti sitaworaverasu menfesawunet hiwot yelem regabel dev naw sim mesele
@ruthjj7405
@ruthjj7405 5 ай бұрын
ምንድነው ፓስተር ፓስተር የምትለው ? አንተ ነህ ፓስተር ያደረከው ? መጀመሪያም እራሱን ፓስተር ብሎ አወራ እንጂ ማንም አልሰጠውም አንተ ሲጀመር ሳይድ ይዘህ ነው የምታወራው ለምን ፈራህ ስለ አቶቢኒያም ለመናገር ነው ያንን አፉን ፈርተህ ነው ? በል ስለሎቹም አፍህን ሰብስብ ተረጋጋ
@bayisagada684
@bayisagada684 5 ай бұрын
Namni Hojii Hin Qabuu Waa'ee Namaa Kan Odeessa Oolu? Obbolessa Kee maqaa balleessi kan jedhu kitaaba kamirratti caafame? Obboleessa kee gorsii jedhamoo maqaa balleessi jedha? Sorry, those who are talking and blaming your brothers and sisters.
@danielhailey345
@danielhailey345 5 ай бұрын
በእግዚአብሔር ቃል ተደገፍ።
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 5 ай бұрын
የትኛውም አገልጋይ የጠራችው ቤተክርስቲያን የፕሌን ቲኬት ትቆርጥላቸዋለች
@slew749
@slew749 5 ай бұрын
መሠረታችንን መንቀፍ አግባብ አይደለም
@alemtsehayzinabu8798
@alemtsehayzinabu8798 5 ай бұрын
Wondch gen lemen Wond atehonem????? sera endefwt swech koch belachu tamelechu. Ahun yehen manen yantesal Dagi 500 tekefelew menagebachu???? Ewnet sel Geta ged belachu new wyes mamat selemetwedw new!!!!!????
@LeyaTeffera-ii8qu
@LeyaTeffera-ii8qu 5 ай бұрын
the journalism need something to say devil stay on the truth
@LeyaTeffera-ii8qu
@LeyaTeffera-ii8qu 5 ай бұрын
thank you devil you talk the truth the other guy he just got the side for Protestant
@almazyejesus1277
@almazyejesus1277 5 ай бұрын
እውንት ስው ይሄንን ሰው ያምንል
@saraabrham123
@saraabrham123 5 ай бұрын
Pls dawit don't degrade the respected title of pastor,what's a pastor meaning first of all?
@tsegnsh
@tsegnsh 5 ай бұрын
ጌተ ይገፅፀቻው
@user-km1xs8ml9r
@user-km1xs8ml9r 5 ай бұрын
ante sewye betihin zegteh nsha gba yeherk yalehew menged siol nw temeles
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 5 ай бұрын
እረ በእግዚአብሔር ተረጋጋ ስክን ለማነፅ ከሆነ ረጋ በል
@almazyejesus1277
@almazyejesus1277 5 ай бұрын
መለፍለፍህን እና የሰው ስም ማጥፋትህን ብታቆም ለአንተ መልካም ነው አንተስ ትዳርህ በምን ፈረሰ መስታወት ቤት የሚኖር ሰው ቀድሞ ድንጋይ አይወረውርም ተመለስ ይሻልሀል
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 5 ай бұрын
ዶ/ር አብይ ይላል እንዴ ሁለቱም መጠይቅ ግን አይቻለሁኝ ይህን ገዳይ ሰውዬ ካደነክ የድሐ ደም ግድ አይልም ከ ሐሰተኛ ነቢያት በምን ትለያለህ???
@tsegnsh
@tsegnsh 5 ай бұрын
እነቴስ ጸድቀን ሆነች ጭራሽ ተሰዝነለች🙆🙆🙆🙆
@user-zk2eo8ww6z
@user-zk2eo8ww6z 5 ай бұрын
እናንተስ አሁን ወንጌል እየሰበካችሁ ነው ማለት ነው ? የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች ተሳዳቢና ሐሜተኛ ትዉልድ አይናችሁን ይክፈት የዝና እና የነዋይ ጥማተኛ ትውልድ ተመለሱ ! በምን መሰረታችሁ ነው ዛሬ በአገልጋዮች ትችትን የምትናገሩት ጌታ በፅድቅ ይፈርዳል እና "ዋ" !
@user-wq5iy1bo5u
@user-wq5iy1bo5u 5 ай бұрын
ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን በሃይማኖት እርስ በእርስ መካሰስ ማነው ንፁህ ?😂
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 56 МЛН
"በአደባባይ ንስሀ ገብቼበታለሁ
2:22:10
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
ነፍስህን ሽጥልን አለኝ
1:50:10
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 20 М.
በብዙ ሀዘንና ስብራት ውስጥ ነኝ
50:29
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00