📌እነዚህ ከተሞች በጥቁር መዝገብ ውስጥ ስለገቡ አታመልክቱ ቪዛ ይከለክላሉ …ጥንቃቄ ‼️

  Рет қаралды 83,972

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 238
@kidiethiopia
@kidiethiopia 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/hWncimZ-q6qmgMUsi=dT0pyzZSO1WyBewN
@hanitsegaye753
@hanitsegaye753 11 ай бұрын
Selam kidi ena university amelekeche tekebelewegale ena le registration ye canada 845 birr atekalaye 945 new ena delta ketemawest yeminore zemed aleg ahun lay yemiyasfelegugen document hulu chershalehu gen visa apply lemadereg ferahu mekenyatum lemejemeriya digri lemememar new undergraduate demo apply batadergu yemeretale alachu enanete men laderg yameleketkubet temehertebat flight center new le April new yameleketekut ena men temekerigaleshe anchi wey demo balefew videoshe lay ke nati gar setaweru enesu agent endehonum semechalehu wey enesun mageget kalebeg yenesun address wey demo anchi lesechig yemetechiyew information kale ebakeshe leloche wechiwochen kemawtate befite be information beterejig ebakeshe
@mubarekebrahimoumer
@mubarekebrahimoumer 10 ай бұрын
ሰላም ኪድ የ visitor visa Process ልጀምር ነው እና ከኔ የሚጠበቀውን ነገር ጨርሻለሁ እና እባክሽ ይበልጥ መረጃወችን ብታጋሪኝ @MUBA_24g
@workutamirat
@workutamirat 10 ай бұрын
HI KIDU ስደት ላይ ነው ያለነው ከሚስቴ ጋር ነርስ ነች እንዴት ልትረጅን ትችያለሽ? ሰው የለንም።
@rahelalemu620
@rahelalemu620 10 ай бұрын
❤❤❤
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 10 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆነ ኢንፎርሜሽን እየሰጣችሁ ነው ባለማወቀ ብዙ ሰው እየተጭበረ በመሆኑ ከመዘረፍና ከስቃይ ይድናልና በርቱ ቀጥሉበት ።ጀ
@AmanielKahsay-z8s
@AmanielKahsay-z8s 2 ай бұрын
ኪዲ በጣም ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃ ነው ምታቅርቡልን ከልብ አመሰግናችኋለሁ እና በርቱ ለስደተኛ የተሻል መረጃ አግዙን ወደ ካናዳ ለመምጣት እየጣርኩ ስለሆንኩ ኪድዬ
@aybyou
@aybyou 10 ай бұрын
ለተማሪዎች የሚቀለው የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በኢትዮጵያ ውስጥ ከተከታተሉ በኋላ ለከፍተኛ ትምህርት ወደ ካናዳ በተለይ ብዙ ኢትዮጵያዊ ወደሌለባቸው ክፍለሀገር ለመምጣት ማመልከት ነው። ትምህርት ሲጨርሱ በቀላሉ ስራ ሊያገኙ ይችላሉ።
@kokobmekonen6614
@kokobmekonen6614 10 ай бұрын
መረጃችሁን በጣም ነው የምከታተለው ኪዲ እባካችሁ ከግብፅ አውጡኝ በከፈተኛ ችግር ውስጥ እገኛለሁ ቤተ ክርስቲያኗ ብዙ ሰወችን እየረዳች ነው እባካችሁ እርዱኝ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 11 ай бұрын
ወይ ጉድ አገር ቤት ይሄንን ያህል ገንዘብ ያለው ለምንድነው ካናዳ የሚመጣው በብርድና በበረዶ ለመሰቃየት ? እዛው ትንሽ ነገር ቢሰራ አይሻልም? እንዲያው ያሳዝናል የሚያልፉበትን መንገድ አላወቁትም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥልን:: 😢
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 11 ай бұрын
ገንዘቡ ከከሰረ ወይም ካለቀ እዛዉ ድህነት ዉስጥ ተመልሰዉ ስለሚገቡ መዉጣት ከተቻለ ወጥተው እንደማንኛዉም ሰዉ እየሰሩ ቢታገሉ ነዉ የሚሻለዉ
@YasinMohamed-un3nr
@YasinMohamed-un3nr 10 ай бұрын
በትክክል ይሻላል ምን እነዳይቀር ነው
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 10 ай бұрын
Alemawek new!
@dagi6055
@dagi6055 10 ай бұрын
gethiopia enzebu kitel eyehone new keken wedekenko
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 10 ай бұрын
​@@dagi6055ልክ ነዉ እኔ ካለሁበት ሀገር ምንዛሪዉ በዛሬዉ ቀን ብቻ 1=145 የኢትዮ ብር ገብቷል ሰሞኑን በፍጥነት እየጨመረ ነዉ።አንድ አንድ ሰዉ እራሱ ዉጭ እየኖረ እና ልዩነቱን በደንብ እያወቀ ኢትዮጽያ የሚኖረዉን ሰዉ ከሀገር እንዳይወጣ ለምን እንደሚከላከል አይገባኝም።ሰዉ የተጠየቀዉን ያክል ብር ከፍሎ ከሀገሩ ለመወጣት ሲመርጥ ምክንያቱን የሚያዉቁት እራሱ እና ቤተሰቦቹ ወይም በደንብ የሚያዉቁት የቅርብ ሰዎች ብቻ ናቸዉ ተስማምተዉ መወሰን የሚችሉት እንጂ አንድ ቀን እንኳን አይቶት በማያዉቀዉ ሰዉ ተነስ ቁጭ በል መባሉ ሚዲያ ላይ ሳነብ ይገርመኛል።
@rahelalemu620
@rahelalemu620 11 ай бұрын
ኪዲ በጣም ጥሩ መረጃ ነው ያቀረባችሀ በጣም ብዙ ሰው አሁን ሀገራችን ካለው ነገር አንፃር ደላሎች የሚሉትን ብቻ ለሚሰሙ ጥሩና ጠቃሚ መረጃ ነው ያቀረባችሁት ተባረኪ ቀድመሽ ትክክለኛ መረጃ ስለምታቀርቢ❤❤❤
@Mes-n7d
@Mes-n7d 3 ай бұрын
kidi dergegn endet magnet echilalewu TikTok lay ?????
@mahitotyeshaw9682
@mahitotyeshaw9682 8 ай бұрын
ወንድማችን አህታችን እንዴት ናችሁ ድንገት ነው የሰማሁት እጅግ በጣም ቆንጆ መረጃ ነው በርቱ እንደእናንተ ያለ ሰው በጣም ያስፈልጋል እኔም እምኖረው ካናዳ/ ኪችነር ነው
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 11 ай бұрын
ደሬ ከምር ደስ እሚል መረጃ ነበር ክበርልን እናመሠግናለን ኪድየ🙏
@seblekitchen
@seblekitchen 11 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ኪዲዬ እንኳን ደና መጣችሁ ህዝብሽን በቅንነት ስለምታገለግይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ደሬም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏
@دانيداني-ع2غ
@دانيداني-ع2غ 11 ай бұрын
በጣም በጣም የሚገርም መረጃ tahanks so much
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 11 ай бұрын
ወዳጄ እናመሰግናለን ። እግረ መንገድህን አባባ ኮር ዳዊትን ሰላም በላቸው ።
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 10 ай бұрын
Ababa Cor. Dawit eko tekelelew, Addis Abeba gebtewal! Goh Tv, yemil kedtew eyeseru new!
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 10 ай бұрын
Thanks Elsa እንኳን ለጡረታህ አገርህ አበቃህ በይልኝ
@AshenafiLedamoyoutube
@AshenafiLedamoyoutube 10 ай бұрын
Hi kidi selam yibizalish yene wude ete! i have very interest to come Canada and to work there pls!help me Kidi and Dere
@BirhanuEsayas-lg4om
@BirhanuEsayas-lg4om 10 ай бұрын
ደሬ እና ኪድ በጣም ጥሩ ነው እንደናተ አይነት እ/ር ያብዛልን እናመሰግለን ኪድዬ በበጣጣጣም ነው እማመሰግንሽ በርች መልክም ሰሪ ለራሰነው ደሬ
@YasinMohamed-un3nr
@YasinMohamed-un3nr 10 ай бұрын
በጣም ነው የምናመሠግነው ጆሮ ያለው ይሥማ
@meazazee7175
@meazazee7175 11 ай бұрын
ወደ ካናዳ ለመሄድ የምታስቡ መረጃ ስሙ ።ከማለቃቀስ ተጠንቀቁ ወገኖቼ። ኪዱ እህታችን ለምታቀርቢልን መረጃ ከልብ አመሠግናለሁ ብሩክ ሁኚ ❤
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 10 ай бұрын
የምታውቀቱን በማካፋላችሁ በጣም እናመሰግናለን🙏🏽
@menberalema3944
@menberalema3944 11 ай бұрын
ኪድዬ እንዴት ነሽ መልካምነትሽን ሁሌም ነው የማደቀው
@BetiWorku-v3t
@BetiWorku-v3t 17 күн бұрын
ኺዱበጣአም አመሠግነለሁ እነወደሸለነ በረቺ
@zizitino6797
@zizitino6797 11 ай бұрын
ኪዲ የደረጀን ስልክ አስቀምጪልን ጥያቄዎች ስላሉን
@TameneT-h2i
@TameneT-h2i 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያውቃል
@Gedionworkinhe-tv5lr
@Gedionworkinhe-tv5lr 11 ай бұрын
እግዚአብሔር መንገድ አለው
@Yohannes-l3t
@Yohannes-l3t 4 ай бұрын
Ke balefewu mereja gar tinish yetemtata yimeslal yebalefewu ke nati gar beseteshewu mereja tesfa askorach neber yahunu degmo tinish tesfa sechi nw malet kerase antsar ene yekebad mekina driver silehonku lene tesfa sechi yimeslal Thank you!
@BetiWorku-v3t
@BetiWorku-v3t 23 сағат бұрын
ጥሩው መረጃ ነዉ
@ይበቃል16
@ይበቃል16 10 ай бұрын
ቲዲ ካልጋሪ ብዙ ሰው መጥታል ስራ የለም ቤት የለም ብዙ ሰው ያመጡ ካንድ ቤት እስከ አምስት ሰው ሰባት ሰው ያመጣ ቤተሰብ በጣም ችግር አለ ያልሽውን ለመደገፍ ነው ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@Gedionworkinhe-tv5lr
@Gedionworkinhe-tv5lr 11 ай бұрын
እግዚአብሔር መንገድ አለው
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 10 ай бұрын
Thanks very much brother and sister information
@YonasAbebe-gm3dj
@YonasAbebe-gm3dj 10 ай бұрын
Kidi GOD bless our Sister... please keep going.
@netsiytub7243
@netsiytub7243 10 ай бұрын
ኪድ እና ደሬ እናመሰግናለን 🙏🏼🥰
@Boka-c7m
@Boka-c7m 10 ай бұрын
ድንቅ አገልግሎት ነዉ በርቱልን።
@Funnyanimationfilm
@Funnyanimationfilm 10 ай бұрын
ye enaten yemeret carta ena zemede yalhone sew bank statement lasay asbe neber mn tyignalesh ?
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 10 ай бұрын
Thanks very much brother and sister
@AklileSisay
@AklileSisay 10 ай бұрын
ኪዲ ለመረጃው በጣም ነው ምናመሰግነው ።ግን አንቺ የምትተማመኝበትን ኤጀንሲ አድራሻ ስጭን applay ለማድረግ የበለጠ መረጃ ሰተው እንዲያግዙን።ከቻልሽ ደሞ የ ናቲን ሰልክ
@eyobambachw-p8h
@eyobambachw-p8h 11 ай бұрын
ተባረኪ
@asamnewsamuel4780
@asamnewsamuel4780 10 ай бұрын
Dare miriti saw tebareki
@Yabwolf
@Yabwolf 8 ай бұрын
ኪዲ ዉጤት ያልመጣልት ተማሪ Apply ማረግ አይቹልም እና ደሞ ክፍያ ሚከፈልዉ እየተማርን ነዉ ወይስ ከጨረስን በዋህላ ነዉ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 10 ай бұрын
Thanks very much sister information
@enatgirmadigira2238
@enatgirmadigira2238 10 ай бұрын
የህይወት መምህሬ ነሽ❤❤
@adbarmedia
@adbarmedia 10 ай бұрын
ክፍያ የሚጠይቁት job offerንና አንዳንድ ነገሮችን facilitate ለማድረግ የሚከፈል ይመስለኛል።
@nanutube7088
@nanutube7088 10 ай бұрын
አንችን እና መሰሎችሽን ባይሰጠን ምን ይውጠን ነበር 🙏🙏🙏🥰
@salamrita2646
@salamrita2646 10 ай бұрын
አዲስ ነኝ በጣም እናመሰግናለን እህት ወንድማች❤
@ChemereAyemew-uo9ut
@ChemereAyemew-uo9ut 11 ай бұрын
ልዩ እውነትም ልዩ እረጅም እድሜ
@BizuayehuMehrete-kj2zc
@BizuayehuMehrete-kj2zc 10 ай бұрын
Kezih allay yeaderegewm ymeleketal
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 11 ай бұрын
ኪዲዬ እንዴት ነሽ ሁሌም ጥሩ መረጃዎችን ስለመሰጭን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥልን እናመሰግናለን ይህ 2023 በፈት የገቡትን ይመለከታል?
@shebrefanta9226
@shebrefanta9226 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 11 ай бұрын
Thank you for shering us important informetion.
@LetshMicheal
@LetshMicheal 11 ай бұрын
Selam kidiye ,ahun apply madreg aychalim malet newu . approved yetederegu malet mindin newu algebagnim kidi.
@abdurezakesmael7936
@abdurezakesmael7936 11 ай бұрын
kidi ሰላምሽ ይብዛ
@Defne-b2s-f3d
@Defne-b2s-f3d 11 ай бұрын
kidi የኔ ቆንጆ በናትሽ ዉሰጂኝ የጤና ባለሙያ ነኝ ብሞክር ብሞክር አልተሳካልኝም ሰርቸ እከፍልሻለሁ
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 10 ай бұрын
Botswana hid. Eza yishalal
@Defne-b2s-f3d
@Defne-b2s-f3d 10 ай бұрын
@@tewodroszewld2208 enidet aderige lihid
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 11 ай бұрын
Kidiy konjo good job❤❤❤
@TerefeKadida
@TerefeKadida 10 ай бұрын
ኪዲ እባክሽ ባለፈው ያቀረብሽው ናቲ ስልኩ አልሰራ አለኝ ፎርም እሱጋር ልሞላ ነበር ሁለት ልጆች አሉኝ ያልሆነ ቦታ ፎርም እንዳልሞላ ብዬ ነው pls kidi
@mihretuminase9445
@mihretuminase9445 10 ай бұрын
እግዚአብሔር መንገዴ ብዙ ነው
@dean-cc7fp
@dean-cc7fp 11 ай бұрын
I need professional nurse work visa.is it possible to process it with out leaving Ethiopia
@feruzatesfaye925
@feruzatesfaye925 11 ай бұрын
Thanks kidi
@WudeMekite
@WudeMekite 11 ай бұрын
ኪድ በእግዛቤር እርጂኝ
@hanagabremichael9424
@hanagabremichael9424 11 ай бұрын
No ኪዱ ተሳስታችኃል እንደውም ዘመድ ሲኖር በጣም ቀላል ነው እኔ በጣም በአጭር ጊዜ አምጥቻለሁ በትምህርት
@endalkwesagn1193
@endalkwesagn1193 11 ай бұрын
really how is that possible??
@MuzamilSirajUmare-zy2mi
@MuzamilSirajUmare-zy2mi 11 ай бұрын
Kidiye tanke you በጣም ጡሩ ነው ጊን በ online እንዴት acept እኒደርጋሌን?
@Geregera-tube
@Geregera-tube 11 ай бұрын
ሰላም ኪዲ እንዴት ነሽልኝ አንቺ መልካም ስለመልካምነትሽ በጣም እናመሠግናለን በጎ ልብ ከአስተዳደግ ነውና የሚመጣው ተባረኪልን እናመሠግናለን አንቺን የማገኝበት መንገድ ባገኝ አንድ ሀሳብ ላማክርሽ ፈልጌ ነበር ይቻላል እህቴ❤
@tigistworkineh5855
@tigistworkineh5855 10 ай бұрын
በእንኘቴሸን መ ምጣት ይቻላል
@enatgirmadigira2238
@enatgirmadigira2238 10 ай бұрын
የደግነት መምህሮቼ ❤❤
@Gize-w7g
@Gize-w7g 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪዱዬ
@TemesgenAlebel
@TemesgenAlebel 10 ай бұрын
በሹፌር መሔድ እፈልጋለሁ ምን ላርግ ቅድስት
@bihontefera
@bihontefera 10 ай бұрын
please give me information about canada websites
@HAYELAMEKALEZENEBE
@HAYELAMEKALEZENEBE 10 ай бұрын
Benateshe aderashayen lasekameteleshe ena daweyelege
@ephremhoney7159
@ephremhoney7159 11 ай бұрын
Mariyamn yetm yihun srche yemlwxbt nw yemflgw ljenm lmasadg❤❤
@llllll-vb5hb
@llllll-vb5hb 11 ай бұрын
vacation visa limeta eyasebku nbr esti mikerign please kidi reply I'm coming next month
@YasinMohamed-un3nr
@YasinMohamed-un3nr 10 ай бұрын
What about biusnes visa
@hailesolomon7335
@hailesolomon7335 10 ай бұрын
ኪዲና ደሬ በሌላም ፕሮግራም ኑልን እናመሰግናለን❤❤❤
@solomonaddis9101
@solomonaddis9101 10 ай бұрын
DLI yemiamualu public university please Kidi
@tigestgoshu9618
@tigestgoshu9618 10 ай бұрын
ኪዲየ በ ትክቶ ነው ያየሁሽ እና ካናዳ መምጣት ፈልጋለው እና እባክሽ አግዥኝ በማርያም ልለምንሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
@USE-THE-SECRET
@USE-THE-SECRET 10 ай бұрын
Please say something about visit visa.
@aslitiyya506
@aslitiyya506 10 ай бұрын
thanks for the information! conference visa apply arge acceptance letter agignchalehu montreal,canada new so apply madreg yelbachum kalachut province wust 1 new endet new madreg yalbign
@EndaleYirdaw-th2hu
@EndaleYirdaw-th2hu 10 ай бұрын
ኪዲዬ እባክሽ አቺ አኘላይ አርጊልኝ በስራኮንስትራክሽን 15 አመት ሰርቻለው ፊኒሺግ
@SEMU1881
@SEMU1881 10 ай бұрын
ኪዲ የኔ እህት የካናዳ ትክክለኛ ዌብሳይት ላኪልኝ
@alextelahun4779
@alextelahun4779 11 ай бұрын
ኪዲ፣ ደሬ፣ you guys are Awesome. God Bless you.❤
@b01024
@b01024 10 ай бұрын
En canda yenerkut almost 20 years just your country
@Zemaryam1221
@Zemaryam1221 11 ай бұрын
Hi kidye yene konjo tikikilgna linkun negerien apply lemadrge ebakshen😭🙏🙏🙏
@mamananaye4793
@mamananaye4793 10 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ኪዲ❤ እኔ ካናዳ ኢንባሲ ለኢንተርቪው እየጠበኩ ነው ከኬንያ ግን ፕሮሰሱ እንደድሮ አይደለም በጣም እየዘገየ ነው ለምን እንደሆነ ብታጣሪልኝ እና ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ❤❤❤
@zewde9042
@zewde9042 11 ай бұрын
ሀዋሳም በጣም ብዙ ሰው ተመዝግባል፣ እና አሻራም በመንግስት ቢሮ ነው የተሰጠው
@herryjevy6665
@herryjevy6665 11 ай бұрын
😳😳ya hula yetemezegebut
@HabtamuSolomon-px4ob
@HabtamuSolomon-px4ob 5 ай бұрын
ኪዲ እኔ ምለዉ በስራ ለመምጣትስ እዴት ነዉ ተከልክሏል እዴ
@reachingthehighest4762
@reachingthehighest4762 9 ай бұрын
ቤተሰብ እንዳለ አለማሳወቅ የሚለው ሃሳብ የተሳሳተ ነው።
@legessezewudie
@legessezewudie 11 ай бұрын
Thank you so much kid and deri
@yishakbelay8849
@yishakbelay8849 10 ай бұрын
በሹፌር ለመሄድ ከየት ነው የምጀምረው ምን ምን ሟሟላት አለብኝ
@yayehwubet6422
@yayehwubet6422 10 ай бұрын
kdy what about visitor visa
@jfro2024a
@jfro2024a 10 ай бұрын
የመሳሪያው ድምፅ በጣም ረብሾኛል amhara region,ethiopia Mnm yhun mn
@munaahmed3868
@munaahmed3868 11 ай бұрын
well came brather
@Tecl8855
@Tecl8855 10 ай бұрын
Comfort zone sle mtwedu lenante aymechem
@yafetbetty5016
@yafetbetty5016 10 ай бұрын
Hi kid how are you can you make video for me if you don't mind I already start the process before 5 months but still I didn't get the visa how I know my visa reject or not
@enanatefera8638
@enanatefera8638 11 ай бұрын
Thank you so much
@wagayyooxihaahun2643
@wagayyooxihaahun2643 10 ай бұрын
የስራ ቪዛ ዋቶልኛል ግን እናቴን ማማከር የምፍልገው ነገር አለኝ please እንዳታልፍኝ 😢
@tsigeredaabebe9565
@tsigeredaabebe9565 11 ай бұрын
ኪዲ፦። በሰርተፍኬት፤ ።ላመለከቱትስ
@Kaletsidktube
@Kaletsidktube 5 ай бұрын
ደረጄ ኪችነር ነኝ ለሀገሩ አድስ ነኝ እንዴት ላግኝህ እችላለሁ
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 10 ай бұрын
ኪዲ ብዙ ጊዜ በትምህርት ቪዛ የተከለከሉ በስራ ቪዛ 🧑‍⚖️ባት አይቻልም የሚባለው ማብራሪያ ፈልጊለን
@mafii_oro
@mafii_oro 10 ай бұрын
I am interested canada 🍁
@samuelyared7870
@samuelyared7870 11 ай бұрын
Canada Ontario beysus gebalew minim manim ayasikomnyim yamnkut geta kene gar new. Le information kelb amsginalhu
@kenaskids4126
@kenaskids4126 11 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤
@ethiop24
@ethiop24 11 ай бұрын
ስለ መራጃው እናመሰግናለን❤❤❤
@ambachewteshome
@ambachewteshome 5 ай бұрын
ደሬ ሰለም እንዴት ነህ
@Aser_Motivation
@Aser_Motivation 10 ай бұрын
ኪዲዬ ኡጋንዳ ሪፉጅ ውስጥ ነው ያለሁት በትዳር እየሞከርኩ ነው በስራ አፕላይ ማድረግ እችላለው በኢኮኖሚክስ ዲግሪ አለኝ በፋይናንስ ስራ ልምድ አለኝ ምን ትመክሪኛለሽ ሁለቱም መሞከር ይቻላል
@temesgenesaney-qp2pr
@temesgenesaney-qp2pr 2 ай бұрын
አትረጅኘም ኪዱ በተደጋጋሚ እየፆፉልሽ ነው አትረጅኝም
@onetotube
@onetotube 10 ай бұрын
በሞያቸው መሄድ ለሚፈልጉ ካሉ በነፃ መሙላት ጀምረናል ። አድራሻችን አዳማ ከተማ ነን
December 27, 2024 አስደንጋጭ መረጃ ፋኖ
11:35
Ethio Public Media
Рет қаралды 1,6 М.