No video

ዘማሪ ቴዲ ታደሰና አርቲስት ሰገን ይፍጠር ሊሞሸሩ ነው 12 August 2023

  Рет қаралды 253,338

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Жыл бұрын

Пікірлер: 681
@kidgetayeshareg6907
@kidgetayeshareg6907 11 ай бұрын
አቤት ልዩነት! አገልጋይና የቢዝነስ ሰው አስታወቀ። ቴዲዬ አንተግን 100 አመትህ ነው አደል? የኔ ሽማግሌ፣ የኔ አስተዋይ፣ ስርአትህ፣ ብስለትህ፣ መንፈሳዊ መረዳትህ ሲታይኮ ትልቅ አያት ነው የሚመስለው። ተባረክ ወንድሜ ለሁላችን አርአያና መረዳትህን ልንኮርጀው የሚገባ ነው። ተባረክልኝ ሰርግህን ለማየት ያብቃኝ የኔ ውድ የእስራኤል አምላክ አገልግሎትህን፣ ህይወትህን፣ መንገድህን፣ ትውልድህን፣ ኑሮህን፣ ዘመንህን ይባርክ። ዘመንህ ይለምልም አባቴ አንተን የሚገዳደር ክፉ እግዝያብሔር ድብቅ ጦርን ያውጣበት። ተከናወንልኝ ቴዲዬ እንኳንም በኔ ዘመን ተፈጠርክና ታገለግለኝ ዘንድ ጌታ ፍቃዱ ሆነ። አምላኬ እንደባለጸግነቱ መጠን በክርስቶስ እየሱስ የሚያስፈልግህን ሁሉ በክብር ይሙላብህ፤ በሰማይና በምድር በረከት ተባረክ፤ጥበብን ይጨምርልህ፤ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።
@merertuabera2765
@merertuabera2765 Жыл бұрын
መዝሙሩ እርጋታው እጅግ ደስ የሚል ነው ቴዲያችን እግዚአብሔር ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ያብዛልህ ♥️♥️♥️
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 Жыл бұрын
Wow ፖስተርዬ ዛሬ ገና ፀጋው የበዛለት የተረጋጋ የተባረከ የተወደደ ዘማሪ ቴዲን ስላቀረብክ ተባረክ ቴዲዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@davidtume
@davidtume Жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ቴዲ በጣም ትሁትና ስርዓት ያለው ልጅ እንደሆነ ከዚህ ቃለምልልስ መረዳት ችያለሁ! ጌታ ዘመኑን ይባርክ!
@riselioness5044
@riselioness5044 Жыл бұрын
I feel the same way 😍
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ጊዜ ነው ከትሑት ዘማሪ ቴዲ ጋር የሰጣውን ምለሾች የሰማሁት ቴዲ ቡሩክ ነህ በጣም ነው የምወድህ አንተንም ዝማሬዎችህንም አዲሱን አልበም ለመስማት ጎግቼሃሎ ቶሎ ሌላቃቅ እንኳን ጌታ እረዳህልህ ጥያቄ ሆኖኝ ነበረ መለስ አጌኝችሃሎ እና አግባ ዮሴፍ ነው መግባት ያለባት እኔ አይደለም ማለት ትክክለኛ መለስ አይደለም አንተ የራስህ ሕይወት አልህ ሰውን አይታ አይደለም ምታገባውን ሌላ ነገር ምትሰራውም እሽ ፓስተር ሶፎንያስ ተባረክ ዘማሪ ቴዲን ስለቀረብክ እና ማንንም እንቴሬቭ ስትጠይቅ ቀስ ብላህ ጠይቅ ሌሌህ ወዳሎ እና ስተቀርብ ምጠቅሙ ሰዎችን ትምህርት ሕይወታቾ የምያሰተምሮ ሰዎች ይሁኑ እልሃሎ
@aynalemwaza1982
@aynalemwaza1982 11 ай бұрын
ቴዲዬ ውድ ወንድማችን ጌታ ዘመንህ ይባርክ ተባረክልኝ በአንተ ዝማሬ በጣም ተባረከኛል በእውነት ❤❤❤ ፓሰተርዬ አንተም ተባረከ❤❤❤
@nardosagamso0313
@nardosagamso0313 Жыл бұрын
የተወደድክ ቴዲ ካንተ ፀጋ ከተባረኩት ከብዙ ሰዎች አንዷ ነኝ። የሚገርም የተገለጠ ኑሮ ነዉ ከዚህ ቃለመጥይቅ የተረዳሁት። ተባረክልን ስፋልን! I can not wait to hear your new album, God bless you abundantly!
@dureessaaterefe82
@dureessaaterefe82 Жыл бұрын
ትዲዬ የምወድህ ዘማሪ ጌታ ከዚህ በላይ በክብር ይግለጥህ!
@user-mb8rc6rl3m
@user-mb8rc6rl3m 7 ай бұрын
በየትኛውም የቃለመጠይቅ አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም። ግን የዘማሪ ቴዲ የብስለትና ጨዋነት በጣም ከጠበኩት በላይ ማስተዋል የተሞላ በመሆኑ ስለሱ ጌታን ለማመስገን ያክል እና በርታ ለማለት ነው። ቴዲዬ ጌታ ይባርክህ
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob Жыл бұрын
ቴዲ ብሩክ ሰው😍 ምን አይነት ደስ የሚል መንፈስ እንዳለህ wow 💪 ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በአንተ ላይ ስለፈሰሰው ሰማያዊ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መልእክት፣ ግጥም፣ ዜማ ከሕይወት ጋር😍 ብሩክ ነህ እንወድሃለን🙏😍
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Жыл бұрын
ቴዲዬ አንተ የተባረክህ፣ ይህ እርጋታህ ሁሌም አይለይህ፣ ቀሪው ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን። ❤❤
@selamawitberhanu4816
@selamawitberhanu4816 Жыл бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ቴዲዬ አንተ ላይ ስላለው የጌታ ጸጋ ጌታ ይባረክ ረጋ ያልክ አስተዋይ መልክት ግሩም ነው
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Жыл бұрын
ወንበሩ ይደብራል ይስተካከል ዘማሪ ቴዲ ጌታ የባረከው ነው በብዙ ፀጋ ይብዛልህ
@Nasuri979
@Nasuri979 Жыл бұрын
አባቴን ወንበሩ መስጦኛል, ቲጂዬ
@mathewreda5476
@mathewreda5476 Жыл бұрын
Le Tedy ena Soffi Yemaymeten Wenber . Ena Akemamet. SOFFI YOU NEED TO RESPECT YOUR SELF AND ANOINTED SINGER TEDDY.
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Жыл бұрын
@@Nasuri979 ውይይ ተውት የወበሩ ነገር ጋዜጠኘው ዝም ብሎ መጮህና ማጮህ ነው ስረው ለውጥ የለውም
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Жыл бұрын
@@mathewreda5476 ሐሐ
@lidacall5422
@lidacall5422 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ አዎ ይስተከካል ቴድሸ በጌታ ስም ተባረክልኝ
@mahayegeta3920
@mahayegeta3920 Жыл бұрын
❤❤❤❤በህይወቴ የተፈወስኩበት የተነካሁበት በቴዲ አልፎ የሰራው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ቴድዬ ዘመንህ ይለምልም መብዛት መጨመር ይሁንልህ እሰይ ደስ ብሎኛል ስላንተ ጌታ ይክበር
@MulualemMekonnen-kn8kl
@MulualemMekonnen-kn8kl Ай бұрын
ጥፍር የሚሰኩትስ ከዛ ሁለት ጣታቸውን እያጣቀሱ የሚደንሱትሰ
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
ቴዲዬ በጣም ነው የሚወድህ የአንተ ዝማሬ እየስማ ነው ያደኩት ዝማሬዎች ዘመን ተሻጋሪናችሁ ትልቅ መሌኤክ ያለችሁ ቴዲ አንተ ❤በርከታች ነህ ዘመን ይባረክ ደሞ እርጋታህ ደስ ይላል ሶፊ አንተም ተባረክ ❤
@alaescobar
@alaescobar Жыл бұрын
አቅሻዉ ልበል 🙄
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
@@alaescobar sory ምን?
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
ቴድ መዝሙሮችህ ወንጌል ናቸው ::ብዙ መነገድ ያስጉዛሉ:: እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ሶፊም 🙏🙏🙏🙏
@zenebechdebena7419
@zenebechdebena7419 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@teshometadesse2141
@teshometadesse2141 7 ай бұрын
ቴዲ እግዚአብሔር አብዝቶ በማስተዋል በጥበብ ይባርክህ ዘማሪያን የመምከር የመገሰፅ ወደ እውነተኛ መንገድ የመምራት የአባቶች የፓስተሮች የወንጌላውያን የምዕመኑ የሁሉም ኃላፊነት ነው
@BiniMan-op7pb
@BiniMan-op7pb Жыл бұрын
ቴዲ ለጌታ ቤት ላበረከትከዉ አብርክቶ የሰማይ አምላክ ልኡል እግዚያብሄር ይባርክህ በብዙ ተጠቅመንብሀል ከዚ ከፍታ አትዉረድ❤
@SarahAyele1020
@SarahAyele1020 Жыл бұрын
ጨዋ የጨዋ ዘር ቴዲ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ ለዘላለም
@user-gl4zm2ou3n
@user-gl4zm2ou3n 6 ай бұрын
አውነት ብትክክል አግዚአብሔር አምላኬ አብዝቶ ይባርክ ቴዲ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fikruwondafrash4300
@fikruwondafrash4300 Жыл бұрын
ቴዲ ጌታ ይባርክህ በጣም የበሰለ የሚያንፅና ከንፁህ ልብ የሆነ ለብዙዉችም አስተማሪ የሆነ ቃለ ምልልስ ነው ፡፡
@kokiberhan7843
@kokiberhan7843 Жыл бұрын
አቤት የእግ/ር ሞገስ የሞላብህ የተወደድክ የእግ/ር ባሪያ ዘመንክ ይባረት ይለምልም ❤❤
@mihretuzeleke2276
@mihretuzeleke2276 Жыл бұрын
ቴዲዬ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ እየሱስ ፍፃመህን ያሳምሪልህ ተባረክ ለበረከትም ሁን በጌታ በጣም እወዳሃለው ቴድዬ
@yesusiyadinal3685
@yesusiyadinal3685 Жыл бұрын
በጣም አሳታዋይ ስው የእግዚአብሔር ይበርክ ጸገ ይብዛልህ ❤❤❤❤ ንግግሮችህ ታመቻይኝ
@asterhailu1954
@asterhailu1954 Жыл бұрын
ዘማሪ ቴዲ ንግግርህ በጨው የተቀመመ ነው ፣ በእውነት እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ አይወሰድብህ ፣ደጋግሜ ነው የሰማሁት ከንግግርህ ብዙ ተምርያለሁ 🙏🙏🙏
@tamermuleta7132
@tamermuleta7132 Жыл бұрын
ቴዲዬ የዘመናችን ስጦታ ነህ ተባረክልን
@factfamily2301
@factfamily2301 Жыл бұрын
ዛሬ ሰው አቀረብክልን ሶፊ የተባረከ የሚመጥነንንና የሚያንፀንን የምንወደውን ዘማሪጨተባረክ ሶፊ ይልመድብህ።
@yonashagos1157
@yonashagos1157 Жыл бұрын
ወንድሜ ቴዲ ጌታ ይባርክኽ በአተ ያለውን ፀጋ እጂግ ታላቅ ነው ተባረክ።
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
ቴዲዬ ማስተዋልህ አይወሰድብህ ተባረክ አስተዋይ ነህ አገልግሎትህን ይባርከው
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 Жыл бұрын
ቴዲ እግዚአብሔር አባትህ ከአንተ ምርጫ በላይ ስለሚመርጥልህ አንዷን የተወደደች የጌታ ልጅ ፈጥነህ አግባ ዘመኑ ክፉ ነውና. እንዲሁ እንደተቀደስክ በቅድስና አግብተህ ኑር .የበሰለ የተረጋጋ ህይወት ደስ የሚል አስተዋይ ነህ .እስቲ ፓስተር ሶፈንያስንም በስርአት እንደመንፈሳዊ ሰው መናገርና ትክክለኛ አርዕስ ፖስት ያድርግ ምከሩት .ተባረኩ አንወዳችዃለን ❤.
@meskeremlorenso1745
@meskeremlorenso1745 Жыл бұрын
ቴዲሻ ተባረክልኝ ትሁትነትህን ሳላደንቅ አላልፍም ለወጣቶች ዘማሪ አርያ ነህ❤❤❤
@fekrett6942
@fekrett6942 Жыл бұрын
ቴዲዬ በጣም የምባረክብህ ዘማሪ ነህ በጣም ነው እምወድህ ❤️❤️❤️❤️ ግን ሰገን ይፍጠር እንደ እህትህ እምትቀርባት ከሆነ ብትመክራት ደስ ይለን ነበር 😢😢😢 እንደዚ በዝማሬዎች ላይ የምታደርጋቸው እንቅስቃሴዎች በጣም ለማየት ይከብዳል 😢😢😢 ተባረክልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@almaz5148
@almaz5148 Жыл бұрын
ቴድየ ዘማንክ ይባረክ ተባረክ በብዙ ፀጋ ጌታ አብዝቶ ይባርክ 🙇‍♀️🙇‍♀️
@ethocooking2034
@ethocooking2034 10 ай бұрын
ከጠበቅኩት በላይ በሳል ነው ። እግዚአብሔር ይባርክህ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
ቴዲየ እርጋታ ትትናህ ፀጋህ ሁሉ ነገርህ ትክክል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@meserethailemariam1446
@meserethailemariam1446 Жыл бұрын
ዋው ትደነቃለህ ቅንነትህ የእውነት ክርስቲያን ጌታ ይባርክህ ቴዲ
@senaytabayneh7198
@senaytabayneh7198 Жыл бұрын
ቴዲዬ በመዝሙሮችህ ብዙ ተፅናንቻለው ተባረክ
@ketemaanbessa4436
@ketemaanbessa4436 11 ай бұрын
ሁሌም አዳምጣለሁ ቴዲ Disciplined እና የተባረከ የእግዚአብሔር ሰው ነው።
@user-my1hl7rt8v
@user-my1hl7rt8v 11 ай бұрын
ተድዬ ትሁት እና የተረጋጋህ ሰዉ ዘመንህ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ ❤️🙏❤️😍🙏❤️🙏
@Selukko
@Selukko Жыл бұрын
ዘማሪ ቴዲ እርጋታህ አስተውሎትህ ደስ የሚል ነው ለካ እንደዚህ አይነት ሰው ነው አስብሎኛል።ተባረክ!
@yonijosi4686
@yonijosi4686 7 ай бұрын
ቴዲዬ ትህትና ረጋ ማለቱ 1ኛ ነክ ተባረክ
@jesusislord3894
@jesusislord3894 10 ай бұрын
Wow Teddy, I love all your responses!! You’re very matured and anointed! May God bless you more!❤
@danielnuredinofficial4056
@danielnuredinofficial4056 Жыл бұрын
ቴዲዬ በጣም ነው የምወድህ❤ የማከብርህ ባንተ የመዝሙር መልዕክቶች ሁሌም እባርካለሁ እፅናናለሁ አንተ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ነህ ለምልምልኝ ፓስተር ሶፊ ተባረክ!
@abeneteshetu6218
@abeneteshetu6218 Жыл бұрын
ቴዲ በጣም ትሁት እና አስተዋይ ሰው: ጌታ አብዝቶ ይባርክህዛሬ ነው ግዜ አግኝቼ በደንብ የሰማሁት: ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏❤️❤️
@nebiyatmengistu5572
@nebiyatmengistu5572 7 ай бұрын
Thank you tedi you are our blessing.. keep shining
@almaz5148
@almaz5148 Жыл бұрын
ቴድዬ አንተና ዘማር አገኞ የእግዚአብሔር መንፈስ የኢየሱስ ትህትና ነው ያላችሁ በእነት ተባረኩ በብዙ ፀጋ 🙇‍♀️🙇‍♀️
@alain4467
@alain4467 11 ай бұрын
ተባረክልን ቴዴ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ይክበርበተ አዳስ ነፍሳት ይዳኑበት ❤
@simretteferi4529
@simretteferi4529 Жыл бұрын
ተዲ እድል ኣግኝቼ በኣካል ኣይቼው በጣም የሚገርም የፍቅር ሰው እና ትህትና ያለው ሰው ነው ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ ።ቀጥል ስለራስህም ስለሌሎችምችም የተናገርካቸው ነገሮች በማስተዋል ነው የተናገርካቸው እና ይባርክህ ኣደነቅኩህ።
@factfamily2301
@factfamily2301 Жыл бұрын
ቴዲዬ ተባረክ የበሰሉ የተቀሙ የሚያንፁ መንፈሳዊ መልሶች የምትመስለን ቴዲና የሰማነው ቴዲ በጣም ይለያሉ ተባረክ በረከታችን ነህ እንወዳለን ።
@senedutalema5242
@senedutalema5242 Жыл бұрын
ውድ ያባቴ ልጆች ዘመናችሁ ይባረክ ዝማሬ ከምንም በላይ የብዙሰው የመዳን መንገድ ነው ብዬ ነው እማምነው ለምን እኔበወንድሞችና በእህቶች ዝማሬ ጌታ ያገኘኝ እናዘማሪዎቻችን ብርክበሉልኝ በጣምነው የምወዳችሁ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@zed2899
@zed2899 Жыл бұрын
ክርስትና በቛንቛ አይወሰንም አማርኛም ሆነ ሆረሚኛ እግዝያብሄር የሚሰማው የመልክቱን አሳብ እንጅ ቓንቓውን አይደለም !! ቴድዬ ጌታ ይባርክህ ትክክለኛ መልስ ነው የሰጠሄው ዘረኝነትን ወደ ቤተክርስትያን ለመሳብ ለሚፈልጉ ተባረክ❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ቴዲ ለካ በሳል ነህ ዋው!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተባረክ ሶፊ አትቅለብለብ ተረጋጋ
@lidyaadiss3714
@lidyaadiss3714 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@marthamamo4917
@marthamamo4917 11 ай бұрын
የዱሮ እግዚአብሔር አልተለወጠም ነገረ ግን ተቀባዮች ው ናቸው የተለወጡት የዱሮወች ሁሉን ትተው ጌታ ብቻ ነበር ሂወታቸው
@eyerusalemethiopis4734
@eyerusalemethiopis4734 11 ай бұрын
ቴዲዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ትህትናህ የምትመልሳቸው መልሶች አስተማሪ ናቸዉ ተባረክ።
@prophetyonas4518
@prophetyonas4518 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነው: ዘማሪ ቴዲ በጣም ብስለት ያለበት መልስ ነው ጌታ ይባርክህ።
@kidistbonga6499
@kidistbonga6499 11 ай бұрын
❤❤❤ሁለታቹም ተባረኩ 🎉 መዝሙሩን እንጠብቃለን ቴዲዬ ተባረኩ ፀባይክ አንደኛ ነህ ብሩክ ሁን
@senbetgebre
@senbetgebre 10 ай бұрын
ተዲዬ አሁንም የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ አንድ መዝሙር መቀበል አቅቷቸው በሰው መዝሙር በምጣበቡበት ዘመን ውስጥ ይህ መቼም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያኑርልን።
@mimidesta3395
@mimidesta3395 11 ай бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ቴዲ ተባረክ we love you brother
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
ቴዲን አይቼ ነው የመጣሁት አልከታተልህም ነበር የቴዳችን እርጋታ ትሁትነትን አለማድነቅ አልችልም 🥰🙏
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 Жыл бұрын
Me too
@josseyofficial
@josseyofficial Жыл бұрын
እኔም😢
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Жыл бұрын
እውነት እኔም
@tigistkidane1078
@tigistkidane1078 10 ай бұрын
Enm
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 Жыл бұрын
ቴዲዬ ትህትናህን አደንቀዋለሁ ቀጥልበት አይወሳዲብህ ደግሞ የአንተ ዝማሬዎች በጣም ነው የምወደው ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ💞💞💞💞❤❤❤😍😍
@edenamanuel979
@edenamanuel979 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን የምትፈራ ወደተጠራህበት ፍጻሜ ለመሮጥ የምትደግፍህ ከሰጭው ከእግዚአብሔር ዘንድ አቢጋኤልን ያፍጥንልህ ተባረክ🙏❤
@mehertmeskele6165
@mehertmeskele6165 10 ай бұрын
ዘማር ተድ ዕድሜ ይባርክ አንደ ከሱ ዘማር አምሮልኛል ቅኔ የምል መዙሙር ጋብዝልን❤❤
@user-ye2ky5vy6y
@user-ye2ky5vy6y 10 ай бұрын
Wow you are so humble my God bless you more and more Teddy!!!! Pastor please invite a guest like him we all can learn from. God bless you both ❤❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ቴዴዬ ዘመንህበክርሥቶሥ የተባረከ ይሁን እንወድሀለን በመዝሙርህ ብዙሠው ተባርኮበታል ብዙ ሠው ተፅናነውበታል ጌታ ኢየሡሥ ዘመኔህ አገልግሎትህቤተሠብህ ይባርክ
@sisaydasalgn6529
@sisaydasalgn6529 Жыл бұрын
Teddy the most anointed gospel singer ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Azt189
@Azt189 Жыл бұрын
ዘማሪ ቴዲ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ
@nigistassefaoffical
@nigistassefaoffical 7 ай бұрын
ተባረክ ቴዲ በእርግጥ አስተዋይነት አይቼብሃለሁ ጌታ አብዝቶ ይባረክህ
@MetasebiyaAdinew-lm6sq
@MetasebiyaAdinew-lm6sq 6 ай бұрын
Tade tabarke❤
@yabisragirma3315
@yabisragirma3315 Жыл бұрын
ቴዲዬ በዚህ ቃለ ምልልስ ብቻ ተባርኪያለው ...የኛ ትሁት ዘማሪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 6 ай бұрын
እነ ብዙ ዘማሪዎችን እወዳለሁ ነገር ግን የ ህይወቴ ውጣ ውረድ እና ሃዘነን የምረሳበት፥ እና የምጸናናበት፥ ደግሞም በመንፈስም ተሞልቼ በደስታ ለቅሶ የማልቋቋምበት፥ አደንቀም ቶኮር ብዬ የምሰማም የቴዲ ታደሴ መስሙሮች ናቸው ❤ ስወደው❤❤❤
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
ቴዲ ዉድ የአባቴ ልጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@SabaAssen
@SabaAssen 11 ай бұрын
ዘማሪ ቴዲ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ሶፊም በብዙ ተባረክ::
@ganetgan1878
@ganetgan1878 9 ай бұрын
ወንድሜ ቴዲ ጌታ ይባርክህ በንግግርህ ውስጥ ማስተዋልና ጥበብ አይቼበታለው ዘመንህ ይባረክ ይብዛልህ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ❤❤❤❤
@etalemadeto4892
@etalemadeto4892 Жыл бұрын
ቴድዬ የምወድህ አስታውሳለው የጠፋው ልጅ ፊልም ላይ ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ አይቼ የወደድኩህ ወይ ልጅነት ከዛማ የመዝሙር ፓስተርህን ከመዝመር ቤት ለምኜ እቤት ሰቀልኩት ቴድዬ ንግግርህ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ዘመንህ ይባረክ!!!
@sintayehudebebe8858
@sintayehudebebe8858 7 ай бұрын
ዋው ዘማሪ ቴዲ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ መንፈስ የሞላበት ሰው ያስታውቃል፡፡ ንግግርህ ያንጻል፡፡ ፓር ሶፎኒያስ እግዚአብሄር ያሰስብህ መንፈሳዊነት አይታብህም
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 Жыл бұрын
ቴዲ በጣም ታላላቅ መፍትሄ ተናግሯል አባትና ቤተክርስቲያን ስር አለመሆን ነው ደግሞ መፀሃፍ ቅዱስ እንኳን ከዘመኑ ጋር አዲስ ትርጉም አለው ግን ያፍነገጡ ነግሮች መስተካከል አለባችው ቴዲ ተባረክ
@jarsogelgelo1119
@jarsogelgelo1119 11 ай бұрын
May God bless you gospel singer teddy tadese and pastor sofaniyas molalign,adegedigalehu.
@alshamdamena
@alshamdamena Жыл бұрын
ተባረክ ዘማሪ ቴዲ ከመፍረድ ማቅናት ልክ ይሆናል እየበሰሉ ሲሄዱ ይተዋሉ ይመከሩ ይመለሱ
@beshirdale2491
@beshirdale2491 Жыл бұрын
ተድዬ በጌታ ፍቅር የምትወደድ ጨ ዋ ዘማሪ ነህ :: ጌታ ይባረክህ::
@user-ov3ue6jl6h
@user-ov3ue6jl6h 4 ай бұрын
ቴዲ በጣም የሚወድህ እንደ አባቴ ነወ የማከብርህ❤❤❤❤😍😍😍😍
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 Жыл бұрын
ቴዲ የኔ ጨዋ ትሁይጌታ እየሱስ ይጨምርልህ ተባረክ
@legesseadinew1121
@legesseadinew1121 Жыл бұрын
ቴድ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@jesusislove3545
@jesusislove3545 Жыл бұрын
ውይ ቴዲዬ ደስ ስትል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv Жыл бұрын
ቴድዬ ይቅር የተባልከውን ያክል ቅን ነህ ተባረክ
@kibebew
@kibebew Жыл бұрын
ተዳ ተባረክ...u're matured. እርጋታህና ሥርአትህ አሥተማር ነው።
@asteralemayehu08
@asteralemayehu08 10 ай бұрын
አግዝአብሔር ግማሽ ስጦታ የለውም. ታለንትና ስጦታ ይለያያል
@tigistgirma575
@tigistgirma575 Жыл бұрын
I love how calm and humble you are that showed holly spirit is in you ❤❤
@MulualemMekonnen-kn8kl
@MulualemMekonnen-kn8kl Ай бұрын
ዘማሪ ቴዲ ተባርክ በአንደበትህ ተበረኩኝ
@TseganeshDansa
@TseganeshDansa 11 ай бұрын
ቴዲዬ የኔ አስተዋይ የኔ ትሁት አንተ ለብዙዎች አባት ነህ ተባረክብሃለሁ❤❤❤❤
@hiwidz6877
@hiwidz6877 Жыл бұрын
አቤት ትህትና ቴዲ ተባረኩ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው
@genetgebrwold8859
@genetgebrwold8859 Жыл бұрын
ቲዲሻዬ ተባረክ በረከታችን ነክ ❤
@Biruk01
@Biruk01 Жыл бұрын
ምንም አይነት ቃል የለኝም ስለንተ ቴድዬ❤. እወድኃለሁ!
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 Жыл бұрын
❤❤ቴዲየ ቁምነገረኛ ጌታ እየሱስ ይባርክክ ❤❤
@danakilview9356
@danakilview9356 Жыл бұрын
Eebbifami Teddy Baayyee si jaallanna!🙏🙏🙏
@user-it9cl4bd1m
@user-it9cl4bd1m 11 ай бұрын
ዋው ክብር ለጌታ ይሁን ዘማር ቴዲዬ ደስ የምል ምላሽ ሰታኃል ዘመን ይባርክ ሶፍዬ ቡሩክ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xm2wj9wm2j
@user-xm2wj9wm2j 3 ай бұрын
ቴድዬ ልዩ ሳው ስዎዲህ ❤️🎉
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 11 ай бұрын
ጥሩ የመወያያ ጉዳይ ነው መነሳት ያለበት ነገር ነው ። #የፓስተሩም_የዘማሪውም_መልስ_ጥሩ_ነው ።
@SmegnFkre
@SmegnFkre 11 ай бұрын
ቴዲ በጣም ደስ የሚል ነው መዝመሩ እርጋታውይደስ የማል ነው 🙏🙏😍😍😍
@ameleworkbedada118
@ameleworkbedada118 5 ай бұрын
Teddy you are so kind and humble keep in touch!!!!
@user-ds7gn7no9p
@user-ds7gn7no9p 9 ай бұрын
በቅድስና የሜኖር የእግዚያቤሂር ሰው ጌታን እዳከብርክው እሱ ያክብር ትህትናህ እራሱ ጥሩ ቤተሰብ እዳሳደገ ይናጋራል❤❤❤❤❤❤❤
@fatumafatumakader
@fatumafatumakader Жыл бұрын
Egzabeher yibareki tedeye Sila ante egzabeher yimasageni ba mazumorochi tabareknali❤❤🙏sofeye egzabeher yibareki
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 7 ай бұрын
ጋዜጠኞዉ ጥሩ ስራ ተባረክ👏
@user-ly5du4gh5p
@user-ly5du4gh5p 7 ай бұрын
የመስፍን ጉቱ መዝሙር በውጪው አለም በብቸኝነት ዘመኔ ወደ እግዚአብሔር መንገድ እዲመለስ ረድቶኛል:: እወደዋለው!!
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 Жыл бұрын
Teddya God bless you it’s amazing explanation about the young people you encouragement you are not Judge them I really appreciate you God bless you he shine his face on you I’m waiting for new song thank you so much for helping us to warships God bless you again and again 🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ሆኛለሁ ክፍል አንድ 7 June 2023
1:15:22
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 483 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
13 August 2024
42:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 68 М.
መልካም ወጣቱ ቃል 2 January 2024
1:01:57
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 275 М.
ሜርን VS ምስ ትግራዋይ ራንዶብ l ሜሮን ሳት
1:13:54
MERON SAT ሜሮን ሳት
Рет қаралды 85 М.