ዘንባባ የገጨው የአዳነች ሹፌር/ ኃይሌ ገ/ሥላሴ ምን ነካው/ የኮሪደር ልማቱ/ በአዲሱ ዓመት ከፋኖ ምን ይጠበቃል?በደቡብ ክልል የተጀመረው እገታ

  Рет қаралды 55,630

Teles Tube

Teles Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 221
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Ай бұрын
እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ ከምንጊዜውም በላይ የአማራ ልጆች ፋኖ አንድነታቸውን እንፈልጋለን ። ድል ለመላው የአማራ ፋኖ ልጆች💪
@genetabay8968
@genetabay8968 Ай бұрын
ሀገር ማፍረስ አምነው ስራቸው
@jaletube5602
@jaletube5602 Ай бұрын
ጀላጥባ አንተ በተረት ተረት የሳደግክህ የሌላን ታሪክና ሀብትን እየቀማ የኖሩ የነበሩ የቅድማአያቶችህ ማለትም የባንዳ ልጅ
@Mashquke
@Mashquke Ай бұрын
You're Genius.Massive Respect Bro.
@ametmaryamdessa276
@ametmaryamdessa276 Ай бұрын
ወንድም እኔ ጉራጌ ነኝ ግን መንፈሴ አማራ ነው የጉራጌ ማሕበረሰብ በአማራ ማህበረሰብ ላይ ዩየሚደርሰው ግፍ ከማንም በላይ ይቃወማል የብልፅግና አሻንጎሊቶች ናቸው ልክ እንደ አማራ ክልል አሻንጎሊቶች ግፍ የሚሰሩት
@jaletube5602
@jaletube5602 Ай бұрын
ጀላጥባ አንተ በተረት ተረት የሳደግክህ የሌላን ታሪክና ሀብትን እየቀማ የኖሩ የነበሩ የቅድማአያቶችህ ማለትም የባንዳ ልጅ
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp Ай бұрын
ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !
@AbrhamAdan-lm7rs
@AbrhamAdan-lm7rs Ай бұрын
በርታ ወደም አለም አማራ እራሡን መደራጀት አለበት።
@Tyoba-kt9od
@Tyoba-kt9od Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል
@DiresYigzaw-lw9pt
@DiresYigzaw-lw9pt Ай бұрын
ሃይ አሳየ በርታ በርታ በርታ
@DAT991
@DAT991 Ай бұрын
አሳየ የዛሬ ሀሳብህ ገንቢ ስለሆነ እናመሰግናለን...
@AccountPlys
@AccountPlys Ай бұрын
በርታ አሴ
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Ай бұрын
ፋኖ በዚህ አመት ሰርቶ መጨረሰ ያለበትና አራት ኪሎ መምጣት ያለበትን ለማጠናከር አንድ መሆን አለበት፤ ያለ አንድነት ዋጋ የለውምና፣ የቆመለትም ለአንድ ህዝብ ነውና፣ አብይም ሊያደርግ ያሰበውን ነገር እያደረገ ነውና እጅግ መፍጠን አለባቸው፤ ለምሳሌ ጎንደር ላይ የጀመረውን የኮሪደር ልማት ማየት በቂ ነውና።
@קלמומספין
@קלמומספין Ай бұрын
ሰላም የጭቁኖች ድምፅ
@YesMean-b9i
@YesMean-b9i Ай бұрын
የዘንባባወ ነገር ትክክለኛ ነገር ነው ።
@birhanukel
@birhanukel Ай бұрын
እባክህ አሳየ በኮሪደር ጉዳይ ብዙ ህዝብ ጒዳና እየወጣ ነው የፋኖን እና የኮሪደር ጉዳይ ዋናአጅንዳ ይሁን
@NahomBelay-q1g
@NahomBelay-q1g Ай бұрын
በርታልን በርታልንአሳዬ
@GatluakLony
@GatluakLony Ай бұрын
thank u berta esh
@messeleassefa6657
@messeleassefa6657 Ай бұрын
H! Friend, excellent briefing and explanation, keep up,u done good job, we need more people like u! 100%
@DejeneWerku-q8h
@DejeneWerku-q8h Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@getuagonafer9087
@getuagonafer9087 Ай бұрын
HAPPY NEW YEAR ASSAYE DEREBE
@solotad9979
@solotad9979 Ай бұрын
አሳዬ አሳየው ላላየው።
@saidFeleke
@saidFeleke Ай бұрын
ትክክል ነው ወንድማችን ፋኖ ትልቅ የህዝብ ጥያቄ ይዞ አንድ መሆን ለምን ተሳነው ? እኔ ስጋት አለኝ እፈራለሁ የስግብግብነት ባህሪ እንደ ኦሮሙማ እና እንደ ወያኔ እንይዛለን ብላችሁ ከሆነ ትልቅ ውድቀት ነው ለአማራ ህዝብም ለፋኖም ስለዚህ ለፍትህ ለነፃነት የሚታገል ፋኖ የበለጠ ትግሉን ከፍ ለማድረግ የሚያስችለው የህዝብ ተቀባይነት የህዝብ ትብብር እንድኖረው መጀመሪያ አንድ ሆናችሁ ህዝባችሁን ስታሳዮት ይህንን አንድነት ከጎናችሁ ለፍትህ ብለው ውድ ህይወታቸውን በሰጡት የአማራ ጀግኖች ስም በእዬ እስር ቤቱ የወገናቸው ጅምላ መመፍጨፍ መፈናቀል ህሊናቸው ያልተቀበለ ምሁራን ጋዜጠኞች አክቲቭስቶች በአደባባይ በድፍረት ለህዝባቸው የሞገቱ የአማራ ልጆች ስም በትህትና እንጠይቃችሁ አለንየህዝብን ጥያቄ ማክበር ቀናው መንገድ ነው ብዬ አስባለሁ ፈጣሪ ይቁምላችሁ ድካማችሁ ፍሬ ያፍራ እያልኩ እማፅናለሁ የፋኖ አፍቃሪ ነኝ አሳዬ ወንድሜ በርታልን !!!
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 Ай бұрын
የአማራ አንድነት በጣም አንገብጋቢና ወቅታዊ ነው !! አንድ አማራ አንድ ኃይል 💪💪💪💪
@jaletube5602
@jaletube5602 Ай бұрын
ጀላጥባ አንተ በተረት ተረት የሳደግክህ የሌላን ታሪክና ሀብትን እየቀማ የኖሩ የነበሩ የቅድማአያቶችህ ማለትም የባንዳ ልጅ
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
አህለን ወድማችን አሳየ በርታልን እውነት ነው ሁሉም
@jaletube5602
@jaletube5602 Ай бұрын
ጀላጥባ አንተ በተረት ተረት የሳደግክህ የሌላን ታሪክና ሀብትን እየቀማ የኖሩ የነበሩ የቅድማአያቶችህ ማለትም የባንዳ ልጅ
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 Ай бұрын
Danke!
@tesfayeabebe3836
@tesfayeabebe3836 Ай бұрын
በአማራ ላይ ወንጀል የፈፀመ ሁሉ ሂሳብ ያወራርዳል የማንኛውም ብሄር ተወካይ ባለስልጣን ተጠያቂ ነው በብሄሩ መደበቅ አይቻልም ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪
@kidistamalaje7805
@kidistamalaje7805 Ай бұрын
አዳነች የአዲስ አበባ ከንቲባ የጎንደርም ከንቲባ ናት ማለት ነው? አይ ኢትዮጵያ መቀለጃ ሆና መቅረቷ ይገርማል የጎንደር ህዝብ እራሱ እችን ሰገጤ ማስገባቱ እራሱ ይገርማል
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ
@ataleltesfa2123
@ataleltesfa2123 Ай бұрын
ወድማችን አሳየ Facebook ሲያዘጉብን እኛስ ምንከላከልበት መንገድ የለም ወይ እንሰባሰብ እና እናጋያቸው ተዘጋጅ
@tibebubeyene5869
@tibebubeyene5869 Ай бұрын
እነዚህ ስዎች። ይዘው የተነሱት እሳት እገርቷን ብአፍጢሟ ድፍተው የኦሮምያን ሪፐብሊክ ለመስራት አርምው ተነስቷል ።ሕዝቧ። ግን እህንም ማወቅ አልቻለም ።እር ምን ይሻለናል
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Ай бұрын
ድልለፋኖ❤❤ አንድነት ሃዮል ነዉ ከአምላክ በታች
@jaletube5602
@jaletube5602 Ай бұрын
ጀላጥባ አንተ በተረት ተረት የሳደግክህ የሌላን ታሪክና ሀብትን እየቀማ የኖሩ የነበሩ የቅድማአያቶችህ ማለትም የባንዳ ልጅ
@yohanishabite
@yohanishabite Ай бұрын
እውነት ነው።ፓለቲካና መሥራት ተፈልጎ እራሳቸው የፈጠሩት ስራ ነው።መኪናው በዝጊታ እየሄደ ነው።
@yohanishabite
@yohanishabite Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jaletube5602
@jaletube5602 Ай бұрын
ጀላጥባ አንተ በተረት ተረት የሳደግክህ የሌላን ታሪክና ሀብትን እየቀማ የኖሩ የነበሩ የቅድማአያቶችህ ማለትም የባንዳ ልጅ
@DagnewWeldegabriel
@DagnewWeldegabriel Ай бұрын
ብርታልን ወንድማችን❤
@HjH-u3l
@HjH-u3l Ай бұрын
ጀግናው የአማራ ልጅ ሰላም ሰላም የኔ ወድም
@rozaayalew2524
@rozaayalew2524 Ай бұрын
አሣዬ በርታልን ።
@jaletube5602
@jaletube5602 Ай бұрын
ጀላጥባ አንተ በተረት ተረት የሳደግክህ የሌላን ታሪክና ሀብትን እየቀማ የኖሩ የነበሩ የቅድማአያቶችህ ማለትም የባንዳ ልጅ
@AsterAschegir
@AsterAschegir Ай бұрын
Sewdeh eko 😊
@mimia7202
@mimia7202 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ፈዟል
@jaletube5602
@jaletube5602 Ай бұрын
ጀላጥባ አንተ በተረት ተረት የሳደግክህ የሌላን ታሪክና ሀብትን እየቀማ የኖሩ የነበሩ የቅድማአያቶችህ ማለትም የባንዳ ልጅ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Ай бұрын
ትክልል ሰው ኑሮው በሰለቸበት ዘመን ናና ቤት ስራ
@atalayademe6724
@atalayademe6724 Ай бұрын
welcome
@teshomebeyene9773
@teshomebeyene9773 Ай бұрын
በርታ!
@jaletube5602
@jaletube5602 Ай бұрын
ጀላጥባ አንተ በተረት ተረት የሳደግክህ የሌላን ታሪክና ሀብትን እየቀማ የኖሩ የነበሩ የቅድማአያቶችህ ማለትም የባንዳ ልጅ
@jimihune9650
@jimihune9650 Ай бұрын
ዘንባባ የገጨሀው ሰው መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ
@jaletube5602
@jaletube5602 Ай бұрын
ጀላጥባ አንተ በተረት ተረት የሳደግክህ የሌላን ታሪክና ሀብትን እየቀማ የኖሩ የነበሩ የቅድማአያቶችህ ማለትም የባንዳ ልጅ
@Geezemebrat
@Geezemebrat Ай бұрын
አዳነች = ከሰረች, 👎 ,, ኢትዮ/ያን.ያሸንፋሉ,
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 Ай бұрын
ሙሊ ለሙሉ እጅ ሰጥቶ ለሰላም መነሳት።
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw Ай бұрын
ወዳጄ ልማታዊ የጥፍት ሰዎች ናቸው።
@bkhm6433
@bkhm6433 Ай бұрын
አይዞሽ በሉኝ ወሏህ በጣም ሆድ ብሶኛል።
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya Ай бұрын
ድል🌻ፋኖ🌻አሐመሐራሐ🌻ዬሄተበሐደሐልሕኪሕ❤በሐተሐ 2ኛ❤ገሐዜጠሐኛሐ🌻አሐመሐሰሐግሕነሐሎ🌻 3ኘአሐደሐነሐቺሕ🌻አሐመሐራሐ🍀ጎሆዶሪሕ🍀ሲሕትሕገሐበ❤መሐራሐሸሐንሕ❤ነሐበሐራሐ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DawitMekonen-k6f
@DawitMekonen-k6f Ай бұрын
❤❤❤በርታ
@jaletube5602
@jaletube5602 Ай бұрын
ጀላጥባ አንተ በተረት ተረት የሳደግክህ የሌላን ታሪክና ሀብትን እየቀማ የኖሩ የነበሩ የቅድማአያቶችህ ማለትም የባንዳ ልጅ
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf Ай бұрын
የካሪደሩ አላማ ያልከው ነው።እባክህ አማራ አንድ ሆኖ ሕዝቡን ነፃ ያውጡ።
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. Ай бұрын
በርቱ እንበርታ የድል ቀን ደርሷል።
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Ай бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@jaletube5602
@jaletube5602 Ай бұрын
ጀላጥባ አንተ በተረት ተረት የሳደግክህ የሌላን ታሪክና ሀብትን እየቀማ የኖሩ የነበሩ የቅድማአያቶችህ ማለትም የባንዳ ልጅ
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
ገና የአብይም አናት ይፈርሳል 😂 ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪🔥🔥💚💛❤✊
@TeferaBelachew-v2q
@TeferaBelachew-v2q Ай бұрын
ኃይሌ በሰዉ ዝዉዉር መለሰ ሱ ትክክል ነዉ ።ቶልቁ ቢዝነስ እሱ ላይ ነዉ።
@ashenafifekad2774
@ashenafifekad2774 Ай бұрын
Assayeee ewunet kante ga endalech yastawukal yimechih
@sebsibesitotaw7255
@sebsibesitotaw7255 Ай бұрын
Really it is true prosperity never exist it must be overthrow by the collaboration of the whole the people of Ethiopia
@TigistGirma-r7z
@TigistGirma-r7z Ай бұрын
Wer selam atefegemlaba
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Ай бұрын
እንደ አንድ አማራ፣ በፋኖ ተስፋ ቆርጫለዉ! በዚህ የዘቀጠ አንድ አለመሆን የትም አይደርሱም!
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sileshsami7999
@sileshsami7999 Ай бұрын
ፋኖ በአድስ አሜት ስራ ጀምሮዓል አልሰማህም ካልሰማ ላሰማ ትናንትና ሁሌት ህፃናትን በማረድ ጀምሮዓል እንኳን ደስ አሌ ደብረማርቆስ ትናንትና የአማራ ነፃ አውጭ ፋኖ በደብረማርቆስ ከቴማ የ7 ዓመት እና የ6 ዓመት ህፃናትን በማረድ ድሉን ለጀኔራል ዘቤኔ ልያቤስረው ስህድ ተገላግሎዓል እሱም አይ ፋኖ አይ አማራ ክክክክክ ትሰይር
@Ethio491
@Ethio491 Ай бұрын
Ante gala wata kaze bate yanante mafEn ena magnet yareaswach nawe fano ayadaregem warega alayeahem yatemarekeuten fasaeme
@sileshsami7999
@sileshsami7999 Ай бұрын
@@Ethio491 ፋኖ ቅጥህን እብዳ ቡሸት የቡሸት ልጅ ለማኝ የለማኝ ዘር ኮቴታም ጋሌ እብዳ የሽርመ ልጅ ትሰይር አደይ
@DAT991
@DAT991 Ай бұрын
ለሁሉም ጉዳይ ተጠያቂው ዘመድኩን ነቀለ ነው አላማ ይዞ ገብቶ እያበጣበጠ ይገኛል...
@geez2016
@geez2016 Ай бұрын
ስኳድ ነህ ወይንስ ካድሬ#ፋፍደን ነህ ወይንስ ብዐደን….???
@saraahmed293
@saraahmed293 Ай бұрын
ትክክል ይኤ የወንበዴ ስብስብ በልማት ስም ህዝብን እያፈናቀሉ መሬቱን ይቸበችቡታል ምድረ ለባ
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa Ай бұрын
እነሱንም እንደቴራዘኑ ያንኩታቸው እሚፈርሱበት ቀንቅርብነው።
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Ай бұрын
ሃሃሃሃሃ እውነትም የነ ቶሎ ቶሎ ቤት
@Fantahun09
@Fantahun09 Ай бұрын
በትክክል ብልፅግና መጥፋት ያለበት ድርጅት ነው
@ebatiyo-g7b
@ebatiyo-g7b Ай бұрын
ፋኖ ይላል እንዲ ይህ ቁምቡላ! ሥማ መቼም ሊሆን የማይችለውን ከምታልም ህልመኛ ከቻለ ባህርዳን እደግመዋለው ባህርዳርን በቅጡ ይቆጣጠር እስቲ
@Ekj-zy2kw
@Ekj-zy2kw Ай бұрын
ወንድ ጠፍቶ አንገቱን በደፋበት ጊዚ ወንድ ሆኖ ወንድ የሆነን የፋኖ አታጋይን አንተ ምንዓላቸው እና ዘምድኩን(ድኩማን) በዚህ ደረጃ እንድንሆን አታጋይ በማይክ ፊት ሆኖ እንደ ማውራት ቀላል ይመስል ደካማና ቀሽም አስተያየት መስጠት ትክክል እይደለም በትግል ምግብ አለ መጠማት አለ መሞት መቁስል አለ ይህንን ይምታውቅ(ቁ)አይመስለኝም አንተ ሁል ጊዜ የምትደግፋቸው የስቡ ምቾት ያልተለያቸውን ነው እስቲ እንድ ቀን እነሱ ያሉበት ቦታ ወረድ ብለህ ዘግበህ ተመለስ ያን ጊዜ እስማሐለው ያለዚያ ግን ከማህበራዊ ሚያ ላይ እየለቃቀሙ ማውራት ሞጣን ወይም ማኛን መሆን ነው
@chernettadele4049
@chernettadele4049 Ай бұрын
በሰላም ነው የጠፋህው
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Ай бұрын
ብልጽግና ትልቅ አጀንዲ እገኘ ዘንባባ ተገጨ
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Ай бұрын
ሊገነቡት. ሳይሆን. አፍርሰዉት. ሊወጡነዉ ያላቸዉ. እቅድ. ከኽገወጥ. ድሕነት. ሕጋዊ ዲጂታል. እዉቅና. ወዳላቸዉ. አዉጥተዋቸዋል
@አምሐራ
@አምሐራ Ай бұрын
አሳየ ልክ ነህ ደራርቱ አሁን ላይ ተሳስታ ሊሆን ይችላል ግን አንድ የማይረሳ ሥራ አላት የብልፅግናው አገዛዝ ከ 3 ዓመት በፊት ሀገሪቱን ወደለየለት ጦርነት ስያስገባት ያኔ ጦርነትን ማውገዝ ምላስ በሚያስክርጥበት ወቅት ብችኛዋ ያወገዘች እነ ኃይሌን ያክል የሀገር አድባር እኔም አንድ ጥይት ይድረሰኝ ሲሉ እሷ እና ዲሽታ ጌና ናቸው ተው የሉ የነበረው አንረሳውም የትግራይ አትሌቶች ስሳደዱ ታግዝ የነበረው እሷ ነች ገዛህኝ ስናይፐር አንግቶ ወቶ ነበር እሱ ጋ ሲሆን ምነው አንገበገበው?
@Asch-e1n
@Asch-e1n Ай бұрын
Asay tefah
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ Ай бұрын
ከልብህ ከሆነ ስለ አንድነት የምታወራ አንተን ጨምሮ ዲያስፓራ የወርቅ አይተው ተከፍዬች እጃችን ሰብስቡ ሌላው ከአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ውጭ ያሉ እነ ዘመነ ለምን አንድ ድርጅት አላቋቋሙም ይህው ሜዳ ላይ መቃወም ብቻ መደራጀት ቀላል አይደለም እስኪ አንድ ይሁኑ እና እናያቸው
@bogalewoldemariam
@bogalewoldemariam Ай бұрын
በርግጥ ምርጥ ድራማ ነው ።ገጭውን ሹፌር እዛው እፍን ብታደርግ መንግስትም ይደግፍሃል።ገብቶሃል አይደል?
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
አገር በስርአት በህግና ተጠያቂነት እንጂ በዉንብድና ሰዉ ማረድ በማሳደድ ተረኝነት ወዘተ ወዘተ አይደለም።
@חכחחכחחכחכחכחכ
@חכחחכחחכחכחכחכ Ай бұрын
ያማራ ህዝብ በፋኖዎች ላይ ጫና መፍጠር አለበት
@Amhara.A.Mohamed
@Amhara.A.Mohamed Ай бұрын
አሳየ ደርቤ ምነው "አገው ምድርን ጎጃምኮ ጎጃም ውስጥ ነው የሚኘው እና እነዘመነ ከአገው ምድር ካሉ ፋኖዎች ጋ አብረው ተስማምተው በመስራታቸው ጥሩ ነው ስትል? ጎጃም በቃ አንድ ነእዝ ወይም በ አንድ ኮማንድ ነው የሚመራው እሱም #የአማራ_ፋኖ በጎጃም የሚል ስም ነው ያለው!. የአማራ ፋኖ እንጅ የጎጃም ወይም የጎጥ ፋኖ አይደለም የወረዳ ወይም የአውራጃ ፋኖ የሚባል በጎጃም ሊቃውንቶች ውስጥ አይሰራም! ታላቁን ዘራቸውን አማራን አስቀድመው ነው የሚሰሩት!. እነ ክርስቲያን ታደለኮ የታሰሩት የተንገላቱት ለጎጃም ድምጽ ሁነው አይደለም ለመላው አማራጅ እነ ዩሀንስ ቧ ያለው የታሰሩት ለወሎ ብለው አይደለም ለመላው አማራጅ እነ ዶክተር እነ ፕሮፌሰር እነ ኢንጅነር እነ ጋዜጠኛ እነ ህዝብ አንቂዎች እና ሌሎችም አካላት የታሰሩት በዞናቸው ወይም በአውራጃቸው ምክኒያት አይደለም!. የታሰሩት የተንገላቱት የተደበደቡት የታመሙት የተሰደቡት ....ለአማራ ለምን ብለው ስለጠየቁ ነው ስለሞገቱ ነው!. ስለዚ ይሄ አውራጃነት ጠቅላይነት የኛ አመለካከት መሆን የለበትም የኛ ታላቁ ህዝብ አማራ መሆን አለበት!.
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Ай бұрын
አሳየ ሀይሌን በተመለከተ የሰጠኸው ሀሳብ ጥሩ ነው። ሀይሌ የራሱ የንግድ ሥራ ላይ ያተኩር። ከማንም ጋር መምቦራቅ የለበትም።
@danielbalcha7402
@danielbalcha7402 Ай бұрын
Please Hilen atenkaben!!!lehager bechalew leke eyetagelalen new ew.nate yashenefale.
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Ай бұрын
ስለ ሃይሌ ከመነናገርህ በፊት ብታነጋግረው ጥሩ ነበር።
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Ай бұрын
ለነገሩ አንተ ምንድነዉ የምታወራዉ ምንም ፍሬ ፈርስኪ ነው። ያለፈዉን ትተህ እንዴት ነዉ ሰላማዊ ሰልፍ ህዝብ ግልብጥ ብሎ የሚወጣዉ ? ምን እስኪሆን ነዉ የሚጠበቀዉ ማለት አይሻልም ወይ???
@sam846
@sam846 Ай бұрын
Telegram channel ካለህ promote አድርገው ተከታዮችህን ላለማጣት እንደ back up ይጠቅምሀል
@Aduyemaru6969
@Aduyemaru6969 Ай бұрын
"ሃይሌን ምንአገባው?" ይለናል። እውነት አይገባውም? እንኳን ሃይሌ ገ/ሥላሴ እኔንም ያገባኛል። ገንዘብ መስራት ስለፈለጋችሁ ብቻ ባታወሩ መልካም ይመስለኛል።
@AdugnaBirbirsa
@AdugnaBirbirsa Ай бұрын
Yematreba jil
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
Gonder coridor is prepartion for demolitiong Fisil Castel.🎉
@woine123
@woine123 Ай бұрын
የእዳነች እባቤ ሹፌርስ ከሆነ እንኳንም ዘንባባውን ገጨው::
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Ай бұрын
Heroes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getahunbelegedejene911
@getahunbelegedejene911 Ай бұрын
This is the old walkway...not the newly constructed
@TayeDamtuw
@TayeDamtuw Ай бұрын
አሴ፣የሚያውቁትን፣መጠቆም፣ምን፣አገባን፣አይባልም፣ቢኖረው፣ነው፣የገባበት
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg Ай бұрын
ማነው ከዚህ በዀላ ይሔን መንግስት የሚመርጠው እንኳን ሊመረጥ ጥሩ ሠራው ቢል እንኳን ሊወራለት አይገባም
@muluw.tsadik9864
@muluw.tsadik9864 Ай бұрын
ሱማሌ ሲተርት "ትናንትና ከዛሬው ይሻላል ይላል"
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 Ай бұрын
ምንድነው ያልከው? አዳነች አበቤ ጎንደር ላይ ሄዳ የኮሪዶር ልማት ስታስጀምር ካልክ ፋኖ ተብዬው የት ሄዶ ነው? የጎንድርስ ህዝብ ዝም ይላል ወይ?
@tewodroskassa9912
@tewodroskassa9912 Ай бұрын
Berta wendem
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw Ай бұрын
እባካችሁ እርዱኝ ያለሁት ሡዳን ነው እና ወደ አገር መግባት እፈልጋለሁ እና ችግሬ ብር አይደለም ችግሬ የመንገዱ ሁኔታ ነው እባካችሁ መፍትሄ ንገሩኝ
@muluw.tsadik9864
@muluw.tsadik9864 Ай бұрын
ምርጫ የለም ብልፅግና አትልፋ በኮሪደር አይደለም ቤት ሰርተህ ብታቀርብ አንመርጥህም። ቴራዞ ማንጠፍ ፈጣን የሙስና መንገድ ነው።
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 Ай бұрын
ወዳጀ ያልተደራጀ መጨረሻው መሸነፍ ነው ሚዳ ላይ ተፋልመው ያመጡትን ድል ቢያንስ በfb ማገዝ የማችል አማራ አሳፋሪ ነው
@bkhm6433
@bkhm6433 Ай бұрын
እስክድር ያለበት አንድነት አይኖርም
@MeazaMeaza-gr5kk
@MeazaMeaza-gr5kk Ай бұрын
ሠልጣን ከአምላክ ነው
@BewuketEyilachew-nz4yd
@BewuketEyilachew-nz4yd Ай бұрын
ሰላም ደራሲ አሳየ ልምታደርገው አስተዋፅኦ እናመሰግናለን ከዚህ በበለጠ የህዝብ ትግል ላይ ማተኮሮ ተገቢ ነው አሁን ላይ ኢትዮጽያኒስቶቾ ከአፈርሁ አይመልሰኝ በሚል አይናቸውን አፍጠው በግልፅ መተዋል እና አሳየ ይህ ትግለ ከመክሰሙ በፊት ሁሉም ሰው ብሄርተኝነቱ ላይ ያለ ምንም መሽማቀቅ ሊረባረብ ግድ ነው አንድነት አንድነት በሚል የማደንዘዣ መርፌ መደንዘዙ መቆም አለበት ብሄርተኛ ነን እያሉ በስክንድር ስር ያሉ አንዳንድ ክፍለጦሮች አቋማቸውን በግልፅ ለህዝብ ማሳወቅ አለባቸው ቀልድ አደለም ሰው ነው እየሞተ ያለው እንዴ ምንድነው እየተካሄደ ያለው አንድ እስከሚመጡ በሚል ትግሉን እና ብሄርተኝነቱ አደጋ ውስጥ እንዳይገባ ሁሉም መረባረብ አለበት አንተም ዋና አጀንዳህ ይህ ሊሆን ይገባል ህዝብን አስተባብር በደብ መሰራት አለበት ይህን ስል በታላቅ አክብሮት ነው
@mesfintsegaye7236
@mesfintsegaye7236 Ай бұрын
አንተ ደንቆሮ የአማራ ብሔርተኝነት እንደሌላው ቤሔርተኞች በጥላቻ ላይ የሚያጠንጥን ቤሔርተኝነት አይደለም። የአማራ ብሔርተኝነት ከኢትዮጵያ ከባንዲራው እንዲሁም ከሌላው ብሄር ጋር ችግር የለበትም። በተጨማሪም ወያኔ ከልሎ የስጠውን ክልል ብቻ አይደለም የአማራ እርስት። ሞላው ኢትዮጵያ ከሌላው ብሄር ጋር የአማራ ርስት ነዉ ። ከሃያ ሚሊዮን በላይ የአማራ ህዝብ ከክልሉ ውጭ የሚኖር ነው ይህንን ህዝብ ምን ልታደደርገው ነው? አዲስ አባባስ? እንተና የመሳስሉት ሰዎች በክልሉ ታጥራችሁ ብትጮሁ የሚሰማችሁ የለም።
@BewuketEyilachew-nz4yd
@BewuketEyilachew-nz4yd Ай бұрын
ማን በጥላቻ ላይ ያጠነጠነ ነው አለ እንደ አማራ ቆመን እንደ አማራ ተደራጅተን እንደ አማራ ህልውናችንን አረጋግጠን ነው ከሌሎች ብሄሮች ጋር የምንወያየው ሲቀጥል ከክልሉ ውጭ ያለው አማራ ስለተገደለ መሰለኝ በብሄሩ ተደራጅቶ ህልውናውን ለማረጋገጥ የሚታገለው ስለዚህ ከክልሉ ውጭ ያለው አማራ ሆነ ከክልሉ ውስጥ የሚድነው በብሄር ፖለቲካ ነው እውቀት ሳይኖርህ አትፃፍ ቅናት ካለብህ ደግሞ ጊዜውን ጠብቆ ቅናቱ ያጠፋሀል ሲጀመር ያለማወቃችሁና የተከተላችሁት አካሄድ እንደማያዋጣ ምልክቱ እናተ ኢትዮጸጵያኒስቶች በየኮሜንቱ ስድብ ነው ስራችሁ ማፈሪያዎች
@adugnatesfaye6346
@adugnatesfaye6346 Ай бұрын
ይሄ ጥያቄ በጣም መነገር ያለበት ነው አንድነት አንድነት በሚል ፈሊጥ ነው ዛሬ አቶ እስክንድር ተመርጫለሁ እያለ የሚዘባረቀው። አንድነቱ በጠራ አለት ላይ በራሱ ግዜ ይመጣል አነ አንዳርጋቸው ጽጌ በእስክንድር በኩል ትግል ጠለፋ ላይ ናቸው እዚህ ላይ ነው መተኮር ያለበት የፋኖ አመራሮች በሠርጐ ገቦች እየተገደሉ ነው ። ይሄ ይቀድማል ለኔ አንድነት ከማጋ ? ከሠርጐ ጋር?
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 Ай бұрын
"የእነ ቶለሳ ቤት፣ቴራሶ ቴራሶ አለቀ ፈራርሶ"😂😂😂😂😂😂ለእሬቻቸው እንኳን መድረሱን እነጃ😂😂😂😂😂😂
@gudukassa5088
@gudukassa5088 Ай бұрын
What does it mean Teles?
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 Ай бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ283 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@danielasamenew-ig9bl
@danielasamenew-ig9bl Ай бұрын
አንዱአለም ቡቄቶ ገዳ የተባለ የአሩሲ ጋላ ፣ ስሙን ቀይሮ አንዱአለም በእውቀቱ እያለ በአማራ ስም ጭምብል ሲያጭበረብር ለምን ዝም እንለዋለን ። ጠንቅቀን የምናውቀው ሰዎች ልናጋልጠው ያስፈልጋል ።
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 131 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
የ ምሽት የአማርኛ ዜና  ጥቅምት 27 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
21:59
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 131 МЛН