ፒዛ ለምኔ | የፓስታ ፓዣ| በጣም ፈጣን | በመጥበሻ

  Рет қаралды 81,117

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 160
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
ግን ለምን እደማደንቅሽ ታውቂያለሽ በቃ ሁሉም ሰው ማግኝት የሚችለውንና ቀላል በቀላል መንገድ ስለምታሳይን እውነት የተለየሽ ምርጥ ባለሞያ ❤👍
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ። የመጀመሪያ ጊዜ ነው ይህንን ዓይነት የሚያስጎመጅ ፒዛ ያየሁት። በጣም አመሰግናለሁኝ እጅሽ ይባረክ። እግዚአብሔር ዓለምን ሁሉ ይቅር ይበል ምህረትንም ይስጥን።
@sabatekeste132
@sabatekeste132 4 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ በቀላሉ ሊገኝ በሚችልና በተረጋጋ ንግግር ኮተት የለብሽም እጅሽ ይባረክ
@adengerma2005
@adengerma2005 4 жыл бұрын
ሜሉዪ በጣም ግሩም ነው እሠራዋለው ሚገርምሽ ሁሌም ምታሣዬንን እሠራዋለው ለባለቤቴና ለልጆቼ እና ቤተሠቤ በጣም ደስ እያላቸው ነው ሚመገቡት ያለሁት አዲስ አበባ ነው ተባረኪ በርቺ።
@freweyniferreira6981
@freweyniferreira6981 4 жыл бұрын
Adoro as tuas rseitas
@jerrykebede2341
@jerrykebede2341 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ነዉ ያለሁት ዛሬ ነዉ ሰብስክራይብ ያረኩሽ ስራዎች ሁሉ ገራሚ ናቸዉ እራት ምን ልስራ እያልኩ ነበር በጣም ቀላል አሰራር ነዉ thanks for sharing god bless you keep it up
@dissehsn4021
@dissehsn4021 4 жыл бұрын
በጣም ድርብብ ያልሽ እመቤት ባለሙያ ነሽ ሁሉንም የምትስሪው ይገርማል ቆንጆ ነው በቀደም የስራሽው የቡጥጫ ዱለት ሚገርም ነው እኔም ስርቸው ቆንጆ ነው በጣም ታንኪው . በርች የኔ መቤት
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እኔም ከልቤ አመሰግናለው
@ገኒእናቴንአፍቃሪ
@ገኒእናቴንአፍቃሪ 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ ቀለል በሚል መንገድ ነው የሚታሳያን
@abebuwoldeyes5475
@abebuwoldeyes5475 4 жыл бұрын
Wuff gobez tebareke balemuya
@merryassefa4018
@merryassefa4018 4 жыл бұрын
ሜሉዬ መጣሽልኝ እሰይ አሁንማ ምን ልስራ ብሎ መጨነቅ ቀረ ነገ ምሳ ይሰራል እጅሽ ይባረክ
@etatea5841
@etatea5841 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@myfamilytube7545
@myfamilytube7545 4 жыл бұрын
Endezih ayenet kelel yalu megebochen leljoche efeleg neber betam thank you 👍
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Mellye thank you for sharing dear 👏🏾 delicious ❤️your kitchen gadgets amazing your presentation is clearl
@genetkebable
@genetkebable 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ እንዲሁም ባለሞያ:: እቃዎችሽን ሁሉ ስወዳቸው! ተባረኪልኝ
@kidistmikael4070
@kidistmikael4070 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ ነው ብዙ ምግቦችሽን ሞክሪያለው አሪፍ ነው እስክሞክረው ቸኮልኩ 😘😘😍😍
@ትዱማር
@ትዱማር 4 жыл бұрын
እኔ ምግብ ሠሪ ነኝ ለድግስ ያችን ምግቦች በጣም እወዳቸዋለሁ ሁሉም ነገር ቀላል አመሠግናለሁ
@rahelgetaneh5282
@rahelgetaneh5282 4 жыл бұрын
Melatye yeserashiwen mokerew Betam yetemal wedegewalew tnxs betam
@samuelasres2283
@samuelasres2283 4 жыл бұрын
Thank you melat!! easy and nice recipe.
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምግብ ሲሰለቸኝ መቀየር እና መመገብ እንዴት እንዳለብኝ ካንቺ ተማርኩ ፓስታ በስጎ ደህና ሰንብች ሜሉዬ እ/ር ከነቤተሰብሽ ጥበቃው አይለያችሁ
@addtef4923
@addtef4923 4 жыл бұрын
Meluye yene mirt, Woooow
@emmaibelievegod9360
@emmaibelievegod9360 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በቃ አሳባችንን ባንቺ ትተናል ምን እንስራ ብለን መጨነቅ ቀረ ተባረኪ🙏
@kongitbereket4985
@kongitbereket4985 4 жыл бұрын
ሜላትዬ ቆንጆ ነግ ምሳ ይሰራል መድኃኔዓለም ይጠብቅሽ ።እጅሽን ቁርጥማን አይንካው። በጣም ጣፋጭ ምግብ ነው ።👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
@genetkebede3396
@genetkebede3396 4 жыл бұрын
ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውውውው እጅሽ ይባረክ !!!
@ferahewotetedasse9165
@ferahewotetedasse9165 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ አደረግሽኝ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ተባረኪ 😘😘 እጅሽ ይባረክ😘😘😘
@mubarekshemsu5650
@mubarekshemsu5650 4 жыл бұрын
You creative girl nice
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
በጣም እምትደነቂ ባለሞያ እህት ሚገራርም አሠራር ክፉ አይካሽ ሜሊ እኔማ እሞክረዋለሁ ሥራዎችሽ በሙሉ ይመቸኛል የድንቹን ብሥኩት ሠርቼ ያሌለ ነውውውው።።።
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ ጠቀምሸን በዚህ መጥፎ ወቅት ....የድንች ሸሮ ልሰራ ኘው ዛሬ 🙏❤
@mesrachalemu4945
@mesrachalemu4945 4 жыл бұрын
Your cooking is different from other ethiopian cooking channels thank you for sharing your creativity u r amazing
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Oh tnx dear ... Amsegmalew betam
@btayele1206
@btayele1206 4 жыл бұрын
it was nice meli balmuya hognalhu bitay
@rebekahtube8413
@rebekahtube8413 4 жыл бұрын
It is very nice 👍
@yibralemmunier4693
@yibralemmunier4693 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
Wow, creative!Thank you for sharing!
@yishuselamsamuel1291
@yishuselamsamuel1291 4 жыл бұрын
Wow
@silenatlencha8944
@silenatlencha8944 4 жыл бұрын
እቃዎቹን ሳይ እኮ ነው ውጪ መኖር የሚያሰኘኝ 😍 እጅሽ ይባረክ ሜሉ 😍😘
@Kalt2011
@Kalt2011 4 жыл бұрын
Ewnetm pizza lemene!!!...think u enate tebarki konjo mesa abelashen.....
@heleneth6905
@heleneth6905 4 жыл бұрын
Yen konjo muyaseni betam ewdwalw tbarke
@samkwt5826
@samkwt5826 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ይመችሽ የኔ ቆንጆ
@eyerusalembekele8896
@eyerusalembekele8896 4 жыл бұрын
Meliye serawet btm nw yetewededeleye,.amesegnalew ejesh yebarek malwedewen cooking endewed selaregesheye!
@wossenaddisu1255
@wossenaddisu1255 4 жыл бұрын
Good job
@monuamohammed120
@monuamohammed120 4 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም እጅሽ ይባረክ አቦ
@rediett9763
@rediett9763 4 жыл бұрын
Wow
@wubetezelalem5741
@wubetezelalem5741 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@abinetwereta5526
@abinetwereta5526 4 жыл бұрын
Tebareki my dear betam kelalina liyu dish new yemitasayin.
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 4 жыл бұрын
Melat I like ur creativity tnx god bless u be safe out there
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Tnx geni u do the same
@mercyomolon9769
@mercyomolon9769 4 жыл бұрын
Nice my son he like it
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 4 жыл бұрын
እንደው በደፈናአው አምላአክ ይጠብቅሽ ሜላአዬ በጣአም ምርጥ ነገር ነው የምታአሣአይን በርቻ የኔ ባአለሞያአ
@የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
@የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 4 жыл бұрын
ትችያለሽ የኔ ጎበዝ እናመሠግናለን
@etsehiwetgirmachew7271
@etsehiwetgirmachew7271 4 жыл бұрын
Amen.lehulume Egzabeher yerdane. Egzabeher zemenshen ybarkew kenebetesebshe. yekeduse Rufaele amlake hulacrnem year Dane.
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜላዬ ሱሴ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@ema7823
@ema7823 4 жыл бұрын
ዋው ስዎድሺ አኮ
@haymanotgugessa9137
@haymanotgugessa9137 4 жыл бұрын
በጣም ወድጄሻለው!! ባልሰራው እንኳን አንቺ ሰትሰሪ ማየት ሱስ ሆኖብኛል!
@meseretbenti6258
@meseretbenti6258 4 жыл бұрын
I admire your talent. You are the best cook and different from other youtubers
@amti6281
@amti6281 4 жыл бұрын
የገርማል እናተሽም አንቺም የምታሰምሩን በጣም የተለዬ ነው እጅቹሁን ይባርክ ሜሉዬ አመሰገናለሁ ቶሎ የሚደርስ ግን ሲያቱ በራሱያምራል
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 4 жыл бұрын
ለኢትዪ የሚሆን ለድሀ የሚሆነው ሁለነገር በመጥበሻ ያለፍሮን ደስ ስትይ ውደ
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 4 жыл бұрын
Wow melu yamral
@sabla201
@sabla201 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ
@kidestsenay3491
@kidestsenay3491 4 жыл бұрын
I like it melu thank you so much
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 4 жыл бұрын
ዋው ሜሉዬ ኧረ ባክሽን ምራቄን ውጬ ልሞትብሽ ነው። ነገ ሰራዋለሁ ይመስለኛል። በጣም ነፍስ ነሽ ተባረኪልኝ
@yisebirehane521
@yisebirehane521 4 жыл бұрын
ውይ ሜልየ የኔ ባለሙያ ስወድሽ እጂሽ ይባረክልኝ በተለይ ጊዜ አትፈጂ ሙያሽ የኔ ውድ በርቺልኝ ባለሽበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ
@muluworkzeleke8834
@muluworkzeleke8834 4 жыл бұрын
Yam pizza good job melat 🙏👍
@firezerfikadu2572
@firezerfikadu2572 3 жыл бұрын
betam gin denech tewgalesh... betam arif new
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
አይገርምም ያለ ድንች መኖር ሁሉ አልችልም
@ninaaman4586
@ninaaman4586 4 жыл бұрын
Hi melu mokrew konjo nw yitaftal gn siru tinsh derekebgn demo balen ye pasta pizza nw silew are pastafurno alegn yemtawechiw sim minm altewateletim.....
@betofantaye7000
@betofantaye7000 4 жыл бұрын
meluey Yemigerm muya new thanks
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን thank you
@hiwotdesiybel4872
@hiwotdesiybel4872 4 жыл бұрын
Meluye 10q my dear betam new yemitafitew. Demo very simple yene konjo ejish yebarek 😘😘
@Bezibrook
@Bezibrook 4 жыл бұрын
I tried it was delicious thank you for sharing
@branifayera6959
@branifayera6959 4 жыл бұрын
😍😍😍😍👍👍
@saratube1230
@saratube1230 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ስራወችሽ ደስ ይላሉ👌👌👌👌
@htrive
@htrive 4 жыл бұрын
Very creative good job . Will give it a try
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 4 жыл бұрын
አምሰግናለው የኔ ዉድድድድ🥰🥰🥰አሜን 🤲አግዚአብሔር በ ምራቱ ብዛት ያስቤን
@HiHi-mo7yn
@HiHi-mo7yn 4 жыл бұрын
ማማዬ በርቺ
@buy3701
@buy3701 4 жыл бұрын
I made it for my friend and me wow thank you betam you have made me a chef
@hannamengesha9847
@hannamengesha9847 4 жыл бұрын
wow..you are good! thank you I will definitely try this one for my kids
@sintayehuabire7840
@sintayehuabire7840 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ሞክሬዋለው
@amantube2265
@amantube2265 4 жыл бұрын
Wow! ሜሉዬ ያምራል
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 4 жыл бұрын
ጎበዝ እናመሰግናለን አንቺና ቤተሰብሽንም ይጠብቅሽ
@merrytube261
@merrytube261 4 жыл бұрын
Bewunet ejish yibarek
@destalehulu9490
@destalehulu9490 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@fiorialemayhu8924
@fiorialemayhu8924 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነው ሰሪችው ነበር woow
@munaaustin7248
@munaaustin7248 4 жыл бұрын
Wow yummy
@kemalapp92
@kemalapp92 3 жыл бұрын
Ekawechesh yamralu yet new yaleshew
@intisarfarah42
@intisarfarah42 4 жыл бұрын
Wow ejocheshe yebarak
@aynalemassefa8907
@aynalemassefa8907 4 жыл бұрын
አረ ይመችሽ ማምዬ ሰላምሽ ይብዛ እጅሽ ይባረክ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
👍👍👍
@hermelaworku6534
@hermelaworku6534 4 жыл бұрын
Miluye yene wed balemuya aderegeshegal amlak ytebekesh
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 2 жыл бұрын
Yene balemoya Enamesgnaln !!!
@mekdesasrat4183
@mekdesasrat4183 4 жыл бұрын
መጥበሻዬ አበላሸብኝና ተናደድኩ ግን በኦፍን ሰራሁት አመሰግናለሁ ጣዕሙ ልዩ ነው
@henoktsefaleulhena7542
@henoktsefaleulhena7542 4 жыл бұрын
Btame Gobze nsh Ngegersh Erasu Lza Alwe Enqwan Megbu Brech
@belayneshmeshesha4709
@belayneshmeshesha4709 4 жыл бұрын
Wow you are so talented i try this one for my children thanks milu
@zebibamare9981
@zebibamare9981 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ ❤
@birtukanebirtukane4722
@birtukanebirtukane4722 4 жыл бұрын
ዋው አደነኩሽ በርቺ ነገ ሞክሬው ድጌ እኮምታለው
@eth.hagere755
@eth.hagere755 4 жыл бұрын
Waw👌👌👌💕
@abeerahmed2121
@abeerahmed2121 4 жыл бұрын
melat betam kelalena be bate west bemigej negroch wed balhonu megboch yemtazegagiw bemulu betam ye miyasdest new amsegnshalew kehulu belay nexehnash yasdestejal
@tadeluasegedew1965
@tadeluasegedew1965 4 жыл бұрын
Yene balemoya Enamesegnalen kezih befit beruz duqet yemiserutn stasyn yeruz duket slalnebern E ruzun jus Eskhon kekye serchew arif honlnal betam enamesgnalen Ewnt new hulachnm beye haymanotachn Entely Endebedlachn sayhon Ende chernetu ymelketen!!!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Teru adergeshal teru hasab new enem lela gzie etkmbtalew
@ATNEZ834
@ATNEZ834 4 жыл бұрын
U r so brilliant
@heleneth6905
@heleneth6905 4 жыл бұрын
Betam gobzhe nase sirasem teru nw
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 4 жыл бұрын
I ordered from Amazon and I like it Thank you Melu!
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 4 жыл бұрын
Mmmmmmm. good job 👏🏽 👌🏾
@marthabegashaw4579
@marthabegashaw4579 4 жыл бұрын
Mitasayin began des yilal ene ewinet kurs lemesrat hule echeger neber betam 10 q
@mulukenmolajaw3151
@mulukenmolajaw3151 3 жыл бұрын
Kacheap menden niw
@hikimaumer2637
@hikimaumer2637 4 жыл бұрын
Pasta furno bayia
@shamisiyaadem331
@shamisiyaadem331 4 жыл бұрын
Thank you 🙏 I wait every day for you to post something
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 3,2 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 57 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
የድንች ጉላሽ
10:10
melat tube
Рет қаралды 45 М.
የተጠበሰ አትክልቶች በ መኮረኒ
10:22
melat tube
Рет қаралды 39 М.
ቂጣ በእንቁላል ከቱና ጋር በመጥበሻ
10:18