#zaramedia

  Рет қаралды 57,230

Zara Media Network -ZMN

Zara Media Network -ZMN

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@Zaramedianet
@Zaramedianet 4 күн бұрын
Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7
@eyobyat
@eyobyat 4 күн бұрын
ወንድም ስታሊን፣ ፕ/ር ህዝቅኤል ጥሩ አእምሮ ያለው መልካም ሰው እንደ ጀዋር የመሰለ ደከም ያለ ሰው ከማስተዋወቅ፣ እሱን የመሰሉ እንደ ዶ/ር ፀጋዬ አራርሣ፣ ዶ/ር ሄኖክ ገቢሳ ፣ ዶ/ር ኢታና ሃብቴ ፣ ዶ/ር ሩንዳሳ እሸቴ ፣ .... አስተባብረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ቢገቡ፣ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ቢተባበሩ እኔ በግሌ ትግራይ በአገረ መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነ አይነት መተባበር፣ እስከ ኮንፌዴሬሽን ግንኙነት ቢኖራትም እደግፋለሁ።
@askalekassye9307
@askalekassye9307 3 күн бұрын
በጣም ነው የምንወዶት ፕሮፌሰር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤
@WhyMeTd1227
@WhyMeTd1227 4 күн бұрын
Oh Wow Prof you are # ONE ❤
@sone8065
@sone8065 4 күн бұрын
ጥሩ ትንታኔ ነዉ እናመሰግናለን በቅርቡ አዲስ ለውጥ እናያለን።
@IbMkk-j4y
@IbMkk-j4y 4 күн бұрын
You earned my respect for your insightful analysis...please keep it up!!!
@efremabraham2775
@efremabraham2775 3 күн бұрын
I like his way of discourse or presentation; he has clearly articulated very surprisingly in an eloquent Amharic language. So proud of you, professor Hezkiel, for your consistent and persistent political outlooks.
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 4 күн бұрын
God bless you Prof. Happy New Year ! You are amazing !
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 4 күн бұрын
ብልፅግና 😭😭😭 ቅሌታም አገዛዝ ፀረ አማራ ፀረ ኦርቶዶክስ ነው
@nebilasnake888
@nebilasnake888 4 күн бұрын
ፕ/ር በጣም እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን እንወድሀለን በጁሀር ጉዳይ ብዙም ግዜ ማጥፋት የሚያስፈልግ አይመስለኝም ጀዋር ዛሬ ለደረስንበት ምስቅልቅል የመጀመረያው ተጠያቂ ነው አሁንም ከወንድሙ አብይ ጋር አለመግባባት ላይ ናቸው ይፈቱታል ለዛም ነው ይህን ስርአት መገልበጥ ሳይሆን ሹም ሽረርን የመረጠው
@kiroswalker7444
@kiroswalker7444 4 күн бұрын
Professor, listening to your analysis is a healer. 💐💐💐
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 4 күн бұрын
Important discussion thank you ❤❤❤❤❤
@AhmedNure-ni2cg
@AhmedNure-ni2cg 3 күн бұрын
እንዴት አይናፋቀን እድሜ ለ ኢህአዴግ
@ብርሃንንሂዝበይ
@ብርሃንንሂዝበይ 3 күн бұрын
Thanks professor Hizkeal 🎉, n hawna Stalin long life more blessing , eyu pp sera Egzabher amlak yinkelew , hasabachew minch yibarek amen
@Seyfa432
@Seyfa432 4 күн бұрын
Professor iskel thank you
@alulayohannes8031
@alulayohannes8031 4 күн бұрын
Jawar is the architect of Tigray genocide
@LetayKmariyam
@LetayKmariyam 4 күн бұрын
ጂግና በርትእ ሃ ገ ረ ትግራይ
@AsheUrge
@AsheUrge 3 күн бұрын
We stand with Jowar !
@amantuff3829
@amantuff3829 4 күн бұрын
Thanks zhara
@nimonabenti6545
@nimonabenti6545 4 күн бұрын
ምንስትሮች ና የመንግስት ባለሟሎች ቤተመንግስት መጎብኝፕት ምን ትርጉም አለው?
@GebremichaelGudeta
@GebremichaelGudeta 3 күн бұрын
እናንተም የክልላቹን ሕዝብ አስርባቹ ቤተመንግሥት ሥሩ ለማለት አለቃቸው መስተማሩ ነው
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 4 күн бұрын
ኣዴታት ዓልላ ኣቦታት ዓልሉ ዝተረግመት ሃገር ኢትዮጵያ ሓዊ ኣቲዋ! ዕልልልል በል 👌
@mikaelhadgu1830
@mikaelhadgu1830 3 күн бұрын
🖐🖐🖐💯💯💯
@gideyabraha3922
@gideyabraha3922 4 күн бұрын
ከፍተኛ የሆነ ክብር አለን ለፕሮፍሰር 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@tamerattsegay5299
@tamerattsegay5299 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@halidjafer1122
@halidjafer1122 4 күн бұрын
ፖለቲካ ተለዋዋጭ መሆኑን ብልፅግና አያቁም ልበል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MULECRPT
@MULECRPT 4 күн бұрын
የምር እኔ እራሱ ቃሉ እንዴት እንደሚያስጠላኝ! ፕ/ር ህዝቅኤል እንዳለው መልካም ምኞት ላይ ' የብልፅግና " ምናምን የሚለው ቃል እንዴት እንደሚያንገሸግሸኝ።
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 2 күн бұрын
ሁለታችሁም ክብር አለኝ ፕሮፌሰር ትክክል ነው የኢህአደግ ፖለቲካ የበሰለ እና የሀገር እርሾ ነው
@Uesrt-ic3rf
@Uesrt-ic3rf 17 сағат бұрын
Dhugaa ketii
@yohanishabite
@yohanishabite 3 күн бұрын
እጅግ በጣም እናመሠግናለን❤❤❤አገዛዙ ጭንቅ በጭንቅ ሆኖ በውሸትና ከበሮና ቀለምና እየቀቡ አብልጭልጨው ለጉብኝት አበል እየወሰዱ ከክልሎች ለሚመጡት የሚወጣው ወጪ አዲስ አሰርቶ የሚጨርስ ክብር አለቀ።😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 3 күн бұрын
Orof prof prof prof..... again and again. Silly Stalin 😂😂😂😂
@Geezemebrat
@Geezemebrat 4 күн бұрын
ጣሩ በዛ አንተ/ብልግናቶሎ እነዲሞት ለምን ጣሩ በዛይበል ያሳመሙት ሁሉ በገሀድሲሸኙ መላው ያይን ምስክር ይሁን.💚💛❤👍👊💥
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 3 күн бұрын
In Oromia mayors and zone administrators are always appointed by Shimelis Abdissa.
@hfdhdr7675
@hfdhdr7675 4 күн бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤🎄🌿🎄🌿🎄
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 3 күн бұрын
It is wonderful to witness that you both have a common language!!! The language that you both hate it!
@Mekos853
@Mekos853 4 күн бұрын
የአኢትዮፅያ ህዝብ ምቀኛ ነው! አቢይን ማን አሳደገው? የአኢትዮጽያ ማህበረሰብ ነው ያሳደገው! ማህበረሰቡ የምቀኛ ምቀኛ። ነው!
@eyobyat
@eyobyat 4 күн бұрын
ወንድም ስታሊን፣ ፕ/ር ህዝቅኤል ጥሩ አእምሮ ያለው መልካም ሰው እንደ ጀዋር የመሰለ ደከም ያለ ሰው ከማስተዋወቅ፣ እሱን የመሰሉ እንደ ዶ/ር ፀጋዬ አራርሣ፣ ዶ/ር ሄኖክ ገቢሳ ፣ ዶ/ር ኢታና ሃብቴ ፣ ዶ/ር ሩንዳሳ እሸቴ ፣ .... አስተባብረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ቢገቡ፣ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ቢተባበሩ እኔ በግሌ ትግራይ በአገረ መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነ አይነት መተባበር፣ እስከ ኮንፌዴሬሽን ግንኙነት ቢኖራትም እደግፋለሁ።
@SAMdave183
@SAMdave183 4 күн бұрын
ጃዋርን ተፅእኖ ፈጣሪ ተሰሚም ነው! ምንም ጥያቄ የለም በዚህ fact ላይ::
@GebremichaelGudeta
@GebremichaelGudeta 3 күн бұрын
የትላንት ፋና ኢሃዲግ የዛሬፋና ብልፅግና ሌላውን በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ብሎ መፋረጅ እሱስ ምን ልባል ነው? ፋና ከራስ ዳሽን ላይ ስናዳምጥው ዛሬ ከፊነፍኔ ብዳመጥ ልዩነቱ አይገርመንም
@MehariAsb
@MehariAsb 4 күн бұрын
😊😊
@tsehayekidanemariam8306
@tsehayekidanemariam8306 4 күн бұрын
ጁሓርን ከናቁት ለምን ያነሱታል? አላወቁትም እንጂ ጁሐርን ንቀነዋል ካሉት ስለሱ ማንሳት አልነበረባቸውም ፣ ግን የሱ ተፅእኖ ፈጣሪነት በተዘዋዋሪ እየነገሩን ነው።
@dawitezewolde5201
@dawitezewolde5201 4 күн бұрын
ፕሮፌ እዝቅኤል ድምፅህ በጥራት አይሰማም ለምን የተሻለ ቦታ ላይ ሆነህ አትናገርም።
@tarikukebede9127
@tarikukebede9127 3 күн бұрын
Biltigina mewudekua ayikerim be mechesha seat lay nat.
@Blessingssssss
@Blessingssssss 3 күн бұрын
በትግራይ ሰማይ ስር፣ ህወሐት ሳትጠፋ ዲሞክራሲ? ጌታቸውና ፃድቃን ያልተገደሉት? ህዝቡም ሰላማዊ ሰልፍም ያደረገው ትግራይ ውስጥ ዲሞክራሲ ስላለ ነው? ወይስ ህወሐት ብጫ ሄሊኮፕተሯን ፈርታ? ግምት መደመሩ አትርሱ እንጂ።
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 4 күн бұрын
Juhare ateresugen new ekoo 😂😂😂
@amanuelgebreyohanes3896
@amanuelgebreyohanes3896 4 күн бұрын
Long live to the Solidarity of Oromo and Tigray people who are seeking justice and freedom ⭐❤💛***🖤♥️🤍
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 4 күн бұрын
Wedete tega tega new
@Yarmela
@Yarmela 4 күн бұрын
@@amanuelgebreyohanes3896 የቀድሞው ገራፊ እና ተገራፊ አንድ ሲሆ ነው ያስጨበጨበክ?
@generalZara-ot5ce
@generalZara-ot5ce 9 сағат бұрын
እናንተ ጃዋርን ወደ ሰልጣን አምጡት... የትግራይ ህዝብ ቺገር china ባንዴራ መያዝ ነዉ.....
@kikibetty1506
@kikibetty1506 4 күн бұрын
ፕሮፌሰር በቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ናት የሚባለውን አባባል ረሱት። ሰራ ያልሰራ ሰው ቤት ከጠረገም ኑ ግቡ ቤቱ ተጠርጓል--
@danielk355
@danielk355 3 күн бұрын
አብይ በመከፋፈል እና በሴራ የሚችለው የለም ከሕወሓት ይበልጣል መለስ ቢኖር ይቀናበት ነበር ክክክክክክ
@Temsas
@Temsas Күн бұрын
አይ ሕዝቄል ድሮም ያው ነበርክ ጭራሽ ዘንድሮ ብሶብሀል፣ የከሰርክ ቁጭ በሉ ነህ።
@nhamonhamo8752
@nhamonhamo8752 4 күн бұрын
Lekema lay nen😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@weldeabmengesha1128
@weldeabmengesha1128 4 күн бұрын
ሆን ተብሎ ክልሉን ለመበጥበጥ ለስ ተፈለገ ነው።
@weldeabmengesha1128
@weldeabmengesha1128 4 күн бұрын
ሆን ተብሎ ለመበጥበጥ ለስ ተፈለገ ነው።
@gosaalemu
@gosaalemu 3 күн бұрын
GUHARE AMARAWE MONGEHENE FELEG BELWHAL TLANT AMARAWEN SETSGEDEL ALNBEREME YRSANEW MESLEH BENERAME KBSEGENA GARE NEW
@amanielaraia9033
@amanielaraia9033 3 күн бұрын
ERITREA LE AREB ATICHETIM YALEW MENGISTU AHUN ABI AHMED ETHIOPIAN LE AREB SHETAT KKKKKKK WEY GUD
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 3 күн бұрын
Yedinbix misiqirua ayix. Eskael, you can given testimony to Jewar because you both are the different side of a coin. Don't be silly and waste your time because no one believe you.
@eliasaliy
@eliasaliy 3 күн бұрын
FANA asafari media nw big shame
@hfdhdr7675
@hfdhdr7675 4 күн бұрын
🤧🤧😡😄
@negasihagos-hg5tm
@negasihagos-hg5tm 4 күн бұрын
Kunetat adina azyu eyu zefrh
@bahirumamo9459
@bahirumamo9459 4 күн бұрын
Jawarre rsu ye zheche hagre rase aydlme , jaware kesre leverage sele kebetu ena dr,ellilenena betsbochune abrewe yefleguten eyadrgu ke gerbawe lakase pro, marro nabere.
@yoni459
@yoni459 4 күн бұрын
😂😂😂
@felimingo52
@felimingo52 4 күн бұрын
ቄሱ wana be journalist.
@gosaalemu
@gosaalemu 3 күн бұрын
YEHE DOCTER TEBEYA FETUN TMELKTUTE YMTFO SEW FET NEW YALEW
@askalekassye9307
@askalekassye9307 4 күн бұрын
❤❤❤
@צגהדומוזה
@צגהדומוזה 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@lemlemwoldegerima3598
@lemlemwoldegerima3598 3 күн бұрын
❤❤
የቤዛኩሉ ሥርዓት በላሊበላ
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 1,8 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Tsedale Lemma in conversation with Jawar Mohamed - Part 1
45:09
Addis Standard
Рет қаралды 103 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН