No video

ዛሬ የዱአ ቀን ነው ብዬ በጫት ፕራንክ አደረኳት!!

  Рет қаралды 14,002

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

አልሃምዱሊላህ 🙏 ሰአዲ ምኞቷ ተሳካ! #wife #seadi_ali_tube #surprise
ወሎቱዮDonkeytubeGojamginderZemenekaseSeadialitubeHabeshatodayአኢትዮጵያEthiopiazenaሳአዳእናአሊAbelbirhanuzenaWollotubeEthiopiansexሰበርመተመረጃብልፅግናኦሮሞመንገስትኦሮምያወለጋዜናአዲስወሎጦርነትአቤልብርሃኑሙስሊምዶንኪቱቡኢትዮጵያሙስሊምAmharafanoAddisababaEthiopianewsትኩስመረጃFetadailyNejahmediaአማራክልልታገቱኢስላምAbiyahmedaliአኢትዮጵያዜናአብይአህመድአማራሸኔሰበርዜና #amharafano #gojamginder #abiyahmedali #zemenekase #addisababa #fetadaily #seadialitube #habeshatodaybrex habeshawiethio forum ኢትዮ ፎረምabtube donkeyyoutube
TELEGRAM t.me/seadialitube

Пікірлер: 260
@SEADIALITUBE
@SEADIALITUBE 3 ай бұрын
Telegram t.me/seadialitube
@FatimaFatima-hz8wi
@FatimaFatima-hz8wi 3 ай бұрын
ምነዉ ሠአዲ በአመት ሁለት ጊዜ አልሺሣ አ
@hayatzain6137
@hayatzain6137 2 ай бұрын
ሠአዲ መልሺልኝ መጂሊሱ ሰንት በሥንት ነው ላሠራ ፈልጌ ነው አማና መልሺልኝ ሥፍቱን ወዲጀው ነው
@fuhhg1808
@fuhhg1808 3 ай бұрын
ጫትን ከአለምላይ ይቀለው አላህ መሬትአትቀበለው አያብቅል ያድርቀው የስቱን ሂወት ያበላሸ መርዝነው
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 3 ай бұрын
በጣም 😢😢😢😢 የብዙ እህቶቻችን እንባ በዚህ የተረገመ ተክል ነው እግዚአብሔር ያጥፍው
@ethiopia7697
@ethiopia7697 3 ай бұрын
በጣም ስንቱን ወንድ አጀዘበው😢
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 3 ай бұрын
ኢሸአላህ ወላሂ ምን የቀረወድአለውደ የአላህ ከምድር ያጥፈው🤲🤲🤲☝️
@imubilal6947
@imubilal6947 3 ай бұрын
በጠም የምጠላው አጭ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 3 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንን ያረብብብብብብ
@ehehehejj7805
@ehehehejj7805 3 ай бұрын
ይህን ቅጠል አላህ ያጥፋዉ ወንዶቹን ወንድነት ያሣጣቸዉ እሱ ነዉ
@user-zp3vf2ft9n
@user-zp3vf2ft9n 2 ай бұрын
😂😂😂
@agurashabate
@agurashabate 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ራምላንና ስአድን የምትወዱ👍
@user-sm9xz6ez9p
@user-sm9xz6ez9p 3 ай бұрын
ማይጁዝ በጭት መነከድ መሻአሌ አትበይ እረምላ አላህ የሚጠላዉን ነገር መሻአላ አይባልም በስደት። የነበርበት መርሳት ሳሂህን ተማረንነው
@meram123
@meram123 3 ай бұрын
የቃመ ተለቀመ😂😂😂😂
@kerimatube6237
@kerimatube6237 3 ай бұрын
ዋው በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ወጣቱን ገንዘቡንም ጉልበቱንም ግዜውንም ስሜቱንም ነው የገደለው 🤔😌
@SayedAhmada-pn7py
@SayedAhmada-pn7py 3 ай бұрын
ጫትን ከምድር ያድርቅልን
@imubilal6947
@imubilal6947 3 ай бұрын
አሚን
@imubilal6947
@imubilal6947 3 ай бұрын
አሚን
@user-qu9ob2qt2h
@user-qu9ob2qt2h 3 ай бұрын
አልሀምዱሪላሂ ባሌ ጫት አይቅምም ምንም አይነት ሱስ የለበትም ❤❤❤😊
@gjyvng738
@gjyvng738 3 ай бұрын
እኔምነኝአልሀምዱሊላህየመጀመሪዬባሌታገኘይቅምነበርእንጨቃጨቅነበር
@sofi8983
@sofi8983 3 ай бұрын
ማነው እነዚህን እህቶች የማወድ በዛውም ደምሩኝ ቅመሞችየ ስወዳችሁ ❤❤❤ክክክክክ አረ ምርቃና መጨረሻ ላይ እንደት እደሣኩ አላህ ያጥፋልን ያረብ
@samerall2803
@samerall2803 3 ай бұрын
ሳእድ የኔ ቆንጅ ማሻ አሏህ በዙሁ ቀጥይበት እኔ ቤቱን ሳየው እንደሊሉች መጂልሱን አቀያየረም ወላሂ እኔ ከሡ ነው የማዘው ኢንሽ አሏህ
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 27 күн бұрын
የወሎ ንግስቶች መሻአላህ ሲታምሩ
@skettube4149
@skettube4149 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂ምርቃናችሁ የለለ ነው ደስሲል ሰአድማ ከምርቃኔው የተነሳ መሠለኝ እንቅልፍ እንቅልፍ ያላት ትመስላለች😂
@lubshemohammed7616
@lubshemohammed7616 3 ай бұрын
ቢጃማችሁ ሲያምር
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 3 ай бұрын
እኔም የታየኝ😂ሽቲዉነዉ ወላሂሲያምር❤❤❤
@ekrutube
@ekrutube 3 ай бұрын
😂😂😂 ያበደ ነው ዛሬ ትምርህት አለው ቅመሞችየ አዳምጡ እስከመጨረሻው😂😂😂 የግል ጀት ተመቸኝ
@Fatima-gr8jc
@Fatima-gr8jc 3 ай бұрын
የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ
@user-qu9ob2qt2h
@user-qu9ob2qt2h 3 ай бұрын
ሰአዲ ተሳስተሻል ትክክለኛ መስፈርት ነዉ ጫት እማይቅም ወዲ መምረጥ ትዳር እየተበተነ አደልደ በጫት ሱስ 😢
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 3 ай бұрын
እስከመጨረሻው አዳምጭ እሷ ያለችውንሳትጨርሽ አትኮምች በምትጽፊው ታፍሪበታለሽ
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 3 ай бұрын
ማሻአሏህ ትላለች እደ
@user-qu9ob2qt2h
@user-qu9ob2qt2h 3 ай бұрын
ሰአዲ የሀይቅ ሰዉ አደለሽ ሀይቅኮ ሴቶቹ ይብሳሉ ለመቃም እኮን ወዶቹ የሆነ ግዜ ህጀ አይቸዋለሁ 😊😊😊
@user-cl1mk5wc3k
@user-cl1mk5wc3k 3 ай бұрын
ሴቱ ይብሳል😅
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 3 ай бұрын
መሸአላህ 🙏🙏ሲያምርባችሁ ከነቢጃማችሁ👍👍👍👍💕
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 3 ай бұрын
ሰአዲዬ እና እረምላን የሚወድ ላይክ አርጉ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ውዶችየ❤❤❤
@user-qw1xr5ep4k
@user-qw1xr5ep4k 3 ай бұрын
ፋፊዬ❤❤❤
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 3 ай бұрын
ወየ የኔ ውድ❤❤❤
@elhamzainab2076
@elhamzainab2076 3 ай бұрын
ተወልጀ ያደኩት ሀይቅ ነው መሬታችን በሙሉ ጫት ነው ግን ወላሂ አድም ቀን ቀምሸው አላቅም አላህ ያጥፋው ኢሻ አላህ አገሬ ስገባ የመጀመርያ ስራየ ነቃቅየ መጣል ነው
@zinetmohammed6914
@zinetmohammed6914 3 ай бұрын
እሠይ ያሥነቅሉሻል እንደ ቤተሠብ የኔ የሚተዳደሩት በዚህነው የኛ የምንልክላቸው ምንም አይደርሥ የነሡ ገቢ ይበልጣል
@lubaba355
@lubaba355 3 ай бұрын
ውነትሽነው ነቃቅዬ አላልሽም አችን ነቅለው ይጥሉሻል
@leylawellotube
@leylawellotube 3 ай бұрын
አለባበሳችሁ ሲያምር ማሻአላህ ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@umuahematube349
@umuahematube349 3 ай бұрын
ሰአዲየ የለበሽው ቢጃማው ና ጉፍታው ወላሂ በጣም ያምራል ማሻአላህ ❤
@Lubaba-kr5do
@Lubaba-kr5do 2 ай бұрын
እንም እያልኩ
@Lubaba-kr5do
@Lubaba-kr5do 2 ай бұрын
እኔም እያልኩ ማሻአላህ
@sofiamuhammad4484
@sofiamuhammad4484 2 ай бұрын
.ጫትባሌ.ያቅማል.ግን.ያሰራል.ሹፌረንው.እወዴዋለሁ❤❤❤❤
@AAa-ig3uv
@AAa-ig3uv 2 ай бұрын
ክክክክክክ የጫቱ ዉጤት የረምለ ለይ ሰሪቱሀለ ሰአድ ለይ አልሰረም ሰአድን ድክምክ አሪጉቱል
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 3 ай бұрын
የኔ ውቦች አለን. ፊኩም ማሻ አላህ እምር ብሎባችሁል❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤ጫትን አላህ ያጥፋልን ታሀገራችን ያረብ❤ የቃመ ተለቀመ ትክክል ረምሊ😅😂😂
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 3 ай бұрын
ጋደኝነታችሁ መሸአላህ 👌👌👌❤
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 ай бұрын
ማሻአሏህ ቡኑ እደፈላ እርዝቃችሁ ይፍላ ቡኑ እዳርር ጥላታችሁ ይርረ ቡጠጡ ነጃ ወጡ ተገናኙ ኸይር አገኙ ይበለን ይሁን በል ይሁን ❤❤❤
@sofiTube949
@sofiTube949 3 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አባቴ ነበረው ግን አሁን አጥፍቶታል ከሀገራችን አላህ ያጥፈልን ያልመሰለ ግን በጣም መጥፎ የሰውን ደም የሚመጥ ምግብ የሚዘጋ በሽታ ነው ጫት
@user-hs7cp8rd2x
@user-hs7cp8rd2x 3 ай бұрын
የማይቅም ወጣት የሚገኘው አሁን ላይ 10% ቢሆን ነው በተለይ ኬሚሴ 🤦‍♀️ ሰራ ቦታ መገድ ላይ ሲሄዱ በየ ቤቱ ሰሄድ ጫት 😀
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 ай бұрын
😅😅😅😅የረምሊ ሀረካት ያስቀኛል
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 ай бұрын
ይህንን ቅጠር ከምድረ ገፅ ይጥፋልን 😂😂በስደት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@vvvffff1290
@vvvffff1290 3 ай бұрын
አላህያጥፋውጫት
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 3 ай бұрын
እኔ አንድ ቀን እህቴና ያክስቴ ልጅ ቁጭ ብለው ሲቅሙ እስቲ ልቅመሰው አልኩና ቀመስ ሳረገው ወላሂ እሬት ያመራረሩ ወዳው ተፋሁና ተኩመጠመኩ በዉሀ ዱአ ላይ ምናምን ሲቅሙ ስለማይ እንደሁ እንደት ነው እሚበሉት አልኩኝ ከዛ ከመልሼ መጣሁና እንድህ ሳይ ሱካር አቅርበዋል ለካ በሱካር ነው እሚቅሙት ተሳ አሁንም ልቅመሰው አልኩና በሱካር ቀመስኩት ጣፈጠኝ ለካ ሱካሩ ነው ወላሂ በሂወቴ ካዛ ወድህም በፊትም ቀምሸ አላቅም አልሀምዱሊላህ አሁንማ እድሜ ለስደት ብዙ አስተማረኝ እንኳን ለራሴ ለሌላም እተርፋለሁ ለማስተማር ከሰሙ ለሀገሪ ያብቃኝጅ
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j 3 ай бұрын
ማሻአላህ ጠረሀዉ ሲምር
@seniyasemantube
@seniyasemantube 3 ай бұрын
😂😂😂😂 የቃመ ተቀመቀመ አላህ ከምድረ ያጥፋልን
@user-tj9rr6jt4s
@user-tj9rr6jt4s 3 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 3 ай бұрын
ከካሜራ ጀርባ ዱቄት ልታደርጉት ነዋ😂
@user-vl4wb8xf2l
@user-vl4wb8xf2l 3 ай бұрын
ልክነሽታዳለምንገዙት😅
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 3 ай бұрын
ግን ለምን ከቤት አመጣችሁት መችም ለሺታነው አትሉኝም😂😂
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 3 ай бұрын
ከካሚራ ጀርባ ሊቅሙት😂😂😂
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 3 ай бұрын
@@seadaayalo1162 ሣይን አይቀርም ዝብለው እኛን ሊያሣዩን ብቻማ አደለም። እውነትም ከካሜራ ጀርባ ሊቀመቅሙትነው😂😂😂
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg 3 ай бұрын
ጫት ከቃመ ለምን ገደልአይገባም ዋናዉ መስፈርቴነዉ
@fathimahusain2723
@fathimahusain2723 3 ай бұрын
ሽአስላም አላይኩም ስአድ የኔ ጀግና❤❤❤❤አላህ ያጥፋልን ለል ጆቻጀን❤❤
@hikmuseid9007
@hikmuseid9007 3 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እናተ ደሞ በምን መጣችህ ልቤ ታፈነ እኔ አላቅም ጫት በጃችሁ ለነካችሁት ኡኡኡኡኡ !?
@okok8293
@okok8293 3 ай бұрын
ስታምሩ❤
@user-ct8jp9ns3z
@user-ct8jp9ns3z 3 ай бұрын
አይንሽን ምን ወሰደው😂😂😂😂
@user-bo6ie9jt5d
@user-bo6ie9jt5d 2 ай бұрын
እኛ የለም እቤታችን እመሬታችን ወላሂ
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 3 ай бұрын
በጣም ትምህርት አለው ጎበዞች አላህ አይቀይራችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 3 ай бұрын
ወሎ በዱአ ነዉ 😂የሚሉት ነገርስ
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 3 ай бұрын
ጉደኝብሎዉ ማለት አላህ የከለከለዉን እሚከለክል ነዉ
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 3 ай бұрын
ሀይቅ ዙራዉ በዋሄሎ ቢሻናቆ በቀጤ በጎበያ ቢሲቲማ ሀራ ወረባቦ የጫት አገርነዉ መሳ ያላቸዉ ሰወች ነጋደወች ፎቅ ሰርተዋል መኪና ገዝተዋል እማቃቸዉ አሉ ሀይቅ እከተማዉ
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk 3 ай бұрын
እኔ የዋሄሎ ልጅ ነኝ
@user-hg8iw1lb5z
@user-hg8iw1lb5z 2 ай бұрын
እኔስ አፌምትፈሸአይል አሸሙራቸወ ም አላሥቅምጥኝ😂
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 3 ай бұрын
አሏህ የስቱር በስ እህቶቸ ሂወታችንን አሏህ ከሱስ የፀዳ ያድርግልን ያረብ ፀ
@ZAHRAZAHRA-sc3kp
@ZAHRAZAHRA-sc3kp 3 ай бұрын
ጫት የፍየል ሀቅ ነዉ የምትሉ ላክ አድርጉኝ
@meryemomertube5883
@meryemomertube5883 2 ай бұрын
ጫትን የከለከለው ሰው ሳይሆን እስልምና ነው አትወላከፉ ስለእምነታችሁ ተማሩ ሀራምና ሀላሉን ለዩ
@RozeMuhammad
@RozeMuhammad 3 ай бұрын
ቃሙ ና ያዘዝነዉን አረብያ መጅልስ ፍሪ ደሪቨሪ ዉሰዱልን አሉ 🤣🤣🤣🤣
@fatumatube4305
@fatumatube4305 2 ай бұрын
ሁለት ቆጆወች❤❤❤❤❤❤❤
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 3 ай бұрын
አይ እረምሊ በነገራችን ላይ አባቴ የጫት ማሳ አለው ትላታለች ማሻአላህ ትላለች ተው ዳር ዳር አትበሉ በሩቁ እራቁት ጫትን ቤታችሁ አታስገቡ
@imubilal6947
@imubilal6947 3 ай бұрын
ለወንዶች መጥፎ ነው ተብሎል ሣአዳ እና ራምላ ተጠቀቁ ለጨንጓራም መጥፎ ነው ያአደክማል አብሺሩልኝ
@FattqqeMqwee
@FattqqeMqwee 3 ай бұрын
ተካሜራ ጀርባ. ይቃማል አባቴ
@BEDIRYAEndris
@BEDIRYAEndris 3 ай бұрын
በጫትምክኒያት የሀገራችንን ወጣቱን ሽማግሌውን ትዳራቸውን አደጋላይ የጣለነው አላህ ከሀገራችን ያጥፋልን ያረብ
@user-pv9cd3cm8r
@user-pv9cd3cm8r 3 ай бұрын
እረ ጫትንስ አላህ ያጥፍልን እኔስ በጫት ምክናየት ተለያይተናል በድናችንማ ቀልድ የለም ባል ባይሆን ቅርት ይበል ቃማቲ ወንድ ይዞሽ ገደል ነው የሚከትሽ
@agurashabate
@agurashabate 3 ай бұрын
የስአድና የአሊ ቤተስቦች ደምሩኝ😢
@Fatoommohammed-fq8jc
@Fatoommohammed-fq8jc 3 ай бұрын
የሁለታችሁም ሻርፕ በጣም ነው የሚያምረው ማሻ አላህ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 3 ай бұрын
የዛሬው ምረቃና አላለችም ሰአድ😂😂😂😂😂ወይ ራምላየ 😂😂😂😂😂😂
@ZdWelloywatube7
@ZdWelloywatube7 3 ай бұрын
አይጫ ስቱን አጨለለው በምርቃና ሀሳብ የገነባው ፎቅ ብዛቱ 😁🤣🤣
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 3 ай бұрын
ስወዳችሁ ሁለታችሁንም ቢጃማችሁም ያምራል
@kedomedi
@kedomedi 2 ай бұрын
ሰብስክራይብ ሐባይቢ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 3 ай бұрын
አረ አለባበስሺን አስተካክይ ሰአዳ ክንዳን እያሳየች
@AskAsk-iy4ql
@AskAsk-iy4ql 3 ай бұрын
👍👍👍👍 ክክክ የዛሬዉ ይለያል 😂😂😂
@hawa7349
@hawa7349 3 ай бұрын
የኔ ማሮች❤❤❤
@piuqwe2980
@piuqwe2980 3 ай бұрын
Cati marx naw👍👍👍👍
@MyLovlLeylaLeyla
@MyLovlLeylaLeyla 3 ай бұрын
አሰተማሪ ስራ ነው
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 3 ай бұрын
ሁለት ጨረቃዎች ሥታምሩ
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 3 ай бұрын
ሀይቅ በጣም ነዉ የሚታወቀዉ በጫት ስአዲ እማቅሽ ይመስለኛል ወላሂ እኔም ሀይቅነኝ
@SabitaAli
@SabitaAli 3 ай бұрын
ዝበያት አብዛሀኛዉ የሀይቅ ልጆች እንቅማለን
@user-vl4wb8xf2l
@user-vl4wb8xf2l 3 ай бұрын
እኔሀርቡነኝእዚህሳልመጣአክስቴጋርእናእናቴጋርእቅምነበርሀርቡመቸምእማይቅምከመቶአስርቢገኝነው😂
@SabitaAli
@SabitaAli 3 ай бұрын
@@user-vl4wb8xf2l እኔ ሀይቅነኝ በጣም እቅም ነበር አሁንስ ተገላገልኩ መንጋጋዬ እንዳለ ረገፈ ጥርስ ሚባል የለኝም😂 በሰበብ ተገላገልኩ
@user-vl4wb8xf2l
@user-vl4wb8xf2l 3 ай бұрын
@@SabitaAli እረእኔምበጣምነበርየምቅመውአሁንማተገላገልንአላህከመዳምስራምይገላግለን
@user-on3fo9jq4l
@user-on3fo9jq4l 3 ай бұрын
የቤትሽም የኮርነር ቡፌሽን በደንብ አሳይን
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 3 ай бұрын
እረምላ እኮ እንግሊዥ አሥለመደቻት ለሣዲ😅
@user-wx5yy8ib4x
@user-wx5yy8ib4x 3 ай бұрын
ደስየሚለው ዱሮ የዱ አመሳሪያደሁ ያምኑነበር አብዘሀኛው ጫትን ያደሞ ሽርክነው ያሁኖቹግን መጥፎነቱን ያቃሉ ዝብለውነው የሚቅሙት ይህ መጀልነው በርግጥ ግን ከድሮ ይሻላሉ ቢያስ ከሸሪአችጋ አያያይዙትም እደውም ሀራምደሁ ያፀድቃሉ የበፊቶቹኮ ሀራምነው ሲባሉ አደለም ዱአመሳሪያነው ይሉነበር አሁንም በርግጥ አይጠፉም አላህ የህድና
@lubaba355
@lubaba355 3 ай бұрын
የጫት ትርፉ ሙቀት ነው 😅አቤት ምርቃና ሳትጀባቡ ቀራችሁኮ 😂😂
@user-ev9vn3zi9x
@user-ev9vn3zi9x 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍ተመቹኝ ውላሂ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ባለቤቴ የጫት አድናቂም ቃሚም አይደለም አልሀምዱሊላህ አዉሰትራሊያ ዉሰጥ ግን የሚያሳድጉ ኦሮሞዎች አሉ ሱማሌዎችም ይቅማሉ የደረቀ ከአገር እያሰመጡ😢😂😂😂😂😂
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂አዝናናችሁን ጥሩም ትምህርት አለው
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv 3 ай бұрын
ሥአዳ የሁሉ ድምቀት ሁሉም ያምርባታል
@user-qw1xr5ep4k
@user-qw1xr5ep4k 3 ай бұрын
የእኔ ምርጦች ❤❤❤❤
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 3 ай бұрын
ቆሜየ ብቀር ጫት የምቅም ባል አላገባም በጭራሽ ገብቸየ አልካድምም ጫት ሲጋራ በአይኔ እራሱ ማየት አሎድም ብሬየ በአግባብ ብ የምጠቀም ሴት ነኝ ባሌ ለጫት ገዝቶ ቢቀም 1 ቀን አላድርም በብር ቅጠል ቢገዛ አለቀውም
@ekrutefe8481
@ekrutefe8481 3 ай бұрын
አደሬያችሁ ሢያምር
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 3 ай бұрын
እህት እና እህት ነው የምትመስሉት❤❤❤❤❤❤❤የኔ ልዕልቶች መሸአላህ አላህ በዱኒያ ፍቅረን፣ጤናን በአሂራ ጀነትን ይወፍቃችችሁ🤲🤲❤❤❤❤❤
@user-zb8fc2dp3s
@user-zb8fc2dp3s 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የምር እናተኳ ከጫቱ ጋ የወሰዳችሁት አለጂ በጫትማ እደዝህ አያመረቅንም
@user-po7mr7hz9f
@user-po7mr7hz9f 2 ай бұрын
ወዱንሁላወቀጠዉ
@Oumselehadin
@Oumselehadin 3 ай бұрын
አላህ ያጥፋልን ወጣቱን ቦዘኔ ሆነ አይ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 3 ай бұрын
ወይ ስአዲ ከስሩ ነቅለሽ ነው ያመጣሽው ይኽን የፍየል ሀቅ ጫት ክክክክክክክእህቶቸ የጫት ገለባ ከሚያሰበስባችሁ ባል አላህ ይጠብቃችሁ ጫት እሚቅም ወንድ ከማግባት ቁሞ መቅረት ይሻላል ክክክ
@baletbasket9356
@baletbasket9356 3 ай бұрын
የኔማሮች❤❤❤❤❤❤
@saeedalderei5413
@saeedalderei5413 3 ай бұрын
ኧረ በሳቅ የሪጋው ነገርስ😂😂😂😂
@user-wx5yy8ib4x
@user-wx5yy8ib4x 3 ай бұрын
አዳዶችደሞ እናተ ስለተለወጣችሁ ሀገርቤት ያለውን ሁሉ ይለወጣል ማለት አደለም ወጀል ሲፈፅም ስታው በስረአት ምከሩ የሚገርመው አብዘሀኛወቹ ነበራችሁበት አድትናት በዩቱብ አይቸነው ልጆ ፀጉሮን ተገልጣ ቀርፆት ኡኡ አሉ የነሱናትኮ ከወጀል አልፎ ሽርክላይ የተዘፈቀች ትሆናለች ያኔ አዳደም እደራሳችሁ ቤት ሰውን ተመልከቱና በልክ ያዙት አላዋቂ የምመክሩ አመስሉም አዳደማ የስድብ መአት የማያቀውን እዳላዋቂነቱ የተረጋጋ ኮሜት ለስላሳ ምክር ስጡ ለማለትነው እጂ አይታችሁ ዝበሉ እያልኩ አደለም እኔ አደቃችኋለሁ እድች አታሳልፉም ያጥሩነው ግን ስድብን ተወት
@user-cq2ku2ph2r
@user-cq2ku2ph2r 3 ай бұрын
እናንተን ነዉ መከታተል
@kelsumi
@kelsumi 3 ай бұрын
የኬሚሴ በቀላ በርቱ ወሎ በዱአ ነው😂😂
@SemiraEthiopian
@SemiraEthiopian 3 ай бұрын
ጨት አላህ ከሀጋር ያጥፍው ወላሂ
@hadiyamohammed5611
@hadiyamohammed5611 3 ай бұрын
ወሎ በዱአ ነው❤❤❤❤😂😂😂😂
@ameent7769
@ameent7769 3 ай бұрын
😀😀😀ትክክል
@user-ki3it7ko4p
@user-ki3it7ko4p 3 ай бұрын
አለን
@zahrahi12UAE-st6qf
@zahrahi12UAE-st6qf 3 ай бұрын
አለን ኦረ ውደ ያሳደገን እሱ ነው
3ተኛው እንዳያመልጣችሁ #vlogs #seadialitube
10:16
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 16 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 44 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 33 МЛН
ካንተ ይሄንን አልጠብቅም!!!
13:37
Emebet Kassa
Рет қаралды 8 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 44 МЛН