#ዛሬ_የምናየው_ቀውስ_ፍርድ_ከሆነስ

  Рет қаралды 28,241

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@martha4253
@martha4253 3 жыл бұрын
“የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።” - ሮሜ 10፥4
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 3 жыл бұрын
ቲጂዬ ዘመንሽ ይለምልም!!የምታቀርቢያቸው እንግዶች ብዙ የተረፈ ነገር ያላቸው የእግዚአብሔር ሰዎች ናቸው!!ስጦታዎቻችን ናችው!!ለምልሙልን!!!!
@Marthi723
@Marthi723 3 жыл бұрын
በብዙ ተባረኩ ዘማሪ ይሳኮር ነኝ እንዲሁም አገልግሎቴን እንድትደግፉ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቃለሁ አመግናለዉ።
@yonasatle5319
@yonasatle5319 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፖስተር ታምራት ኃይሌ ! እውነትን በፍቅር መነጋገር ማለት ይህ ነው። አዘጋጆችም ተባረኩ 🙏🇪🇹🙏
@yemiserachbirhanu9426
@yemiserachbirhanu9426 2 жыл бұрын
tebarkachuwal😊
@destabakela5309
@destabakela5309 3 жыл бұрын
ውይ የዘማነችን እንቁ እድሜነ ጤነ ይስጥህ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 5 ай бұрын
ዋዉ እዉነተኞ የእግዚአብሔር አገልጋይ እግዚአብሔር ሁሌ ቅሬታዎች አሉት ተባረኩ።
@tolasatamasgen
@tolasatamasgen 3 жыл бұрын
ፓስተር ተባረክ የጊዜው መልእክት ነው። ጌታ ይባርክሽ እህቴ። ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ፓስተር።
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 3 жыл бұрын
ነብዮችን እንደ አምላክ አይቻቸው ብዙ ተሳሳትኩ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ።
@ayeleerose7155
@ayeleerose7155 3 жыл бұрын
የእግ/ር ምህረት ለዘለዓለም ነዉ ከእንግድህ ግን ተጠንቀቅ
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 3 жыл бұрын
@@ayeleerose7155 አይለሞደኝም።
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
ፓስተር ታምረት በእውነት ቀኑ ሙሉ እንኳን ቡያወራ አይጠገብም ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ.... ስለ መጽሃፉ ለበተክርስቲያኖች ቢሰጥና በሩ ላይ ቢሸጥት ብዙ ሰው ያገኛዋል ብዬ አስባለው፡ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል ፓስተር ሚኪ ጋር እንደዛ ያደጋሉ እና ለነሱ ቢሰጥ መልካም ብዬ አምናለሁ
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 3 жыл бұрын
ፓስተር ታምራት አንተ ብሩክ የእግዚአብሔር ሰው አንተ ተምሳሌታችን ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሃለን እንዳንተ ያሉ ምርጥ አባቶች ይብዙልን አሜን!!!
@emebetgebregiorgis2845
@emebetgebregiorgis2845 3 жыл бұрын
Bebizu tebareku Pastor Tamrat Haile, the true man of God!!!😇😇😇🙏🙏
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 3 жыл бұрын
ቲጂ ዘመንሽ ያበበ የለመለመ ያፈራ እንዲሆን ፀሎቴ ነው በርቺ
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 3 жыл бұрын
ዋዉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቲጂ የማዳመጥ ችሎታሽን ሁሌ አዳንቃለው ተባረኪ! ፓስተር እግዚአብሔር ይባርኮት ተባረኩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር!
@hirutweberi450
@hirutweberi450 2 жыл бұрын
ትግስትዬ በጣም ነው የምወድሽ እንደ ስምሽ ጌታ ብርክ ያድርግሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሑን በርቺ 💕
@genetbekele515
@genetbekele515 3 жыл бұрын
እነዚህን የመሳሰሉ ቅሬታዎች ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክልን
@yoseflaemabo12
@yoseflaemabo12 3 жыл бұрын
ተባረክ እህት ትግስት የሚታቀርብያቸው በጣም ትምህርት ሰጪ ሰዎችን ሰለሆነ። እነም አደማመጥሽ አስገርሞኛል!!!!!!
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 3 жыл бұрын
ተባረኩ ያባቴ ልጆች በየእርሱ መካሪ አያሳጣን ለወንጌል ተልኮ ስኬት
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ በመካከላችን ይመላለስ ዘንድ አደብ ገዝተን በቃሉ በመነፈሱ በትህትና በመርሁ እንሄድ ዘንድ እንመከር እንምከር ልአድሰን ወዷልና እንታደስ እባቶች እናቶች ስለፅድቅ ዝም አትበሉ አንበል።
@hirutweberi450
@hirutweberi450 2 жыл бұрын
ጌታ ብርክ ያድርግሕ እውነታውን ነው የተናገርከዉ የሚያስብ ልብ ይስጣቸው ጌታ ይረዳናል እንዳተ ያለ አገልጋይ ያብዛልን ጌታ ይርዳን ተባረክ
@wasyihunalemneh5783
@wasyihunalemneh5783 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ:: በአሁኑ ዘመን ከቤተክርስቲያን የጠፋው እግዚአብሔርን መፍራት ነውና እግዚአብሔር ወደ እራሱ ይመልሰን::
@addiszele4182
@addiszele4182 3 жыл бұрын
እ/ር ይባርካችሁ!!!! መፅሐፉን ገዝቼ ማንበቤን ና የማገልገልን ታላቅነት በተለይ ደግሞ የአገልግሎቱ ባለቤት ጌታ ብቻ መሆኑን ተረድቼበታለሁ!!!
@tafeseworkgeletu9799
@tafeseworkgeletu9799 2 жыл бұрын
የት አገኛለሁ መፅሀፉን
@abigyajembere2620
@abigyajembere2620 3 жыл бұрын
ክርስቶስን አገኝ ዘንድ ሁሉን እደጉድፍ እቆጥራለሁ። ፊሊ 3፥8
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው እና የማከብረው ሰው ነው ፓስተር ታምረት መዝሙሮቹ የተለዩ ናቸው ስነ ምግባሩ የተለየ ወንድም አባት ነው በእውነት በዚህ ዘመን እንደ እናንተ የሰከኑ የማይፈርዱ በፍቅር የሚመክሩ እግዚአብሔር ያብዛልን፡ ቲጁዬ ቆንጆ በአድማጭነትሽ በርጋታሽ ሰው አክባሪነትሽ እግዚአብሔር ያብዛልሽ ምታቀርቢያቸው ሰዎች እንዲያወሩ በጣም እድል ትሰጫለሽ ተባረኪ እህቴ
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ተባረኩ እናመሰግናለን እንወዳቹዋለንጰጌታ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
@ayyaana-659
@ayyaana-659 3 жыл бұрын
ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏ጥሩ ትምህርት ነው
@tsega9038
@tsega9038 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር ታምራት ሁል ጊዜ የጌታን ነገር ምትገልጥ ለአምልኮ መስቀል አደባባይን የተቃወሙ የቴዲ ዘፈን ቢሆን ተሳታፊ ናቸው ይሄ ኢትዮጵያ ላይ እርግማን እያመጣ እያየነው ነው ተደባደቡ ብሎ ሚጣራ መምህር ተብዬ ምረታብ ጌታ ይገስፅህ
@wodehord7063
@wodehord7063 3 жыл бұрын
መጋብና ዘማሪ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ዘመንህ ይለምልሙ ቲጂዬ ዘመንሽ ይለምልሙ በእውነት ጌታ ማስተዋል ይስጠን
@tedyberhanu5439
@tedyberhanu5439 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ግሳፄህ መለኮታዌ ነው እግዚአብሔር ለሕዝቡ መልክት እያስትላለፈ ነው ጆሮ ያለው ይስማ እንመለስ እግዚአብሔር ይርዳን ትጅዬ ጌታ ይባርክሽ 🙏🙏🙏
@kiflehaile4176
@kiflehaile4176 2 жыл бұрын
ትጂዬ ትጂዬ ትጂዬ ቅን የእግዚአብሔር ሴት ተባረኪ አንቺ የደግዘር ያብዛሽ ይጨምርልሽ ብዙ አስተማሪ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተሽልናል
@emenettesfaye9166
@emenettesfaye9166 3 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ በአገልግሎትህ በብዙ ተጠቅሜያለሁ በውስጥ ስላለው የከበረ ፀጋ ጌታን ባርካለሁ
@Almazgizawalmazgzyahoocom
@Almazgizawalmazgzyahoocom 3 жыл бұрын
Tebareku Geta Yiredane Zemenune Mewajete Yehunelen.
@bmltoro
@bmltoro 3 жыл бұрын
Tg you are blessed !! I loved you preaching to!
@halemtessema9256
@halemtessema9256 3 жыл бұрын
ጌታ ሁለታችሁንም አብዝቶ ይባርክ። በዚህ ተምሬያለሁ።
@መቅድነኝ-ወ8ዐ
@መቅድነኝ-ወ8ዐ 3 жыл бұрын
Wawwo ፖስቴር በእዉነት ተባረኩ ዘመኖት ይለምልም ትጅዬ አንችም ተባረክ በብዙ🙏❤
@Tadele5651
@Tadele5651 3 жыл бұрын
pastor Tamirat Geta zemenotin yibark edimewot yilemlim
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Yes Yes Yes Right ✅ 🙌 👏🏻
@MakMa-h5z
@MakMa-h5z 3 ай бұрын
Pastorye we thank you❤❤❤
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
@soloapple3
@soloapple3 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። እህቴም ጌታ ኢየሱስ ይባርክሸ።
@ብርሃን-መ9አ
@ብርሃን-መ9አ 3 жыл бұрын
ትለያላቹ ፡ ቃላቹ ያንጻል ፥ ተባረኩ !!!
@a.gebreyohannes8155
@a.gebreyohannes8155 3 жыл бұрын
Waww betam des yilal bedfret ewnetu menager betam melkam new bezi zemen endaltejemere gebtonal ye betekrstyan kews ena endiet mehied endalebn betam yebesele hasab new yesehen tebarekkk ke afu yemiweta kal xega yetemola new. Tigi tebareki betam astesasebachn yemiasefa new programsh wedefitttttt ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@freshtsedeke9030
@freshtsedeke9030 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Tigiye tebareki endih yalu abatoch yemimekiru yasfelgunal paster tsegawn yabzalot
@workeshgabre4522
@workeshgabre4522 3 жыл бұрын
Tebareklign abatachin ye egzr afi nehi
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይበርካቹ🙏
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 3 жыл бұрын
Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Hallelujah 🙏 🙏 hallelujah 🙏 🙌 👏
@tigesttadesse1293
@tigesttadesse1293 3 жыл бұрын
Pastoryee Geta Eyesus be bizu yibarkh. Egzhaber Abat ayasatan.
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 3 жыл бұрын
Tgiye zemenesh yelemelem Pastor tamerat we love you zemeneh yelemelem you are blessed 🙌 🙏 l ❤ 😍
@tekiletimirte92
@tekiletimirte92 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@zekariasmahtemesilassie8924
@zekariasmahtemesilassie8924 3 жыл бұрын
Amesegnalehu Abatachin
@yshakberhanu30
@yshakberhanu30 3 жыл бұрын
Wow wow batme telke balwulata y wongal saw,y wongal atebagn batme naw yamewodhi
@salamawetsalamawet3874
@salamawetsalamawet3874 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 3 жыл бұрын
Pastor God bless you more & yours you gave us a lot advise may God help us to listen to our Savior Jesus Christ please teach all the pastors Prophet all of us we need to learn Disciple leader ship everyday🙏 God bless you sis❤️ I’m reading your book it’s amazing I’m almost halfway I encourage all Ethiopian’s to read this book!
@tigist.gejatigist4626
@tigist.gejatigist4626 3 жыл бұрын
Tebareki Tebareki ❤❤❣❣
@wondwosondemissie4510
@wondwosondemissie4510 3 жыл бұрын
Geta yibarkish tilik sira eyeserash new berchi. Benegerachin lay yemekfecha muzikaw enkua dink new. 👍
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አንዳዳችን ባለማወቅ ነዉ እና እግዚአብሔር ይቅር ይባለን አዲስ አማኝ እያለን ነበር አሁን ግን 3 ቀን በፍት ግራማይ የሚባለዉ አግልጋይ ወንድማችን ልክ አሁን እንዳስተማራችሁን አስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ግን እባካችሁ አሁንም ብዙ ሰወች ልክ አሁን እየተነገሩ ምንም ያልነቁ ሰዎች አሉ እና እባካችሁ ንቁ በተረፈ ተባረኩ
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 жыл бұрын
GBU more and more
@saratadele9928
@saratadele9928 3 жыл бұрын
Tebarkulgn
@eliassendano2382
@eliassendano2382 3 жыл бұрын
Good advice thank you paster
@getamesayyeksme9717
@getamesayyeksme9717 3 жыл бұрын
ብሩካን ተባረኩ
@tsehayaychiluhm9653
@tsehayaychiluhm9653 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@tarikugemeda3556
@tarikugemeda3556 3 жыл бұрын
May God Bless you and Pastor Tamirat! Keep it up Tigi! I've learnt a lot of Wisdom and start to wake up from where I lied (forgot).
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 😍 😘 ✅ 🤝🏽
@henokyonas6097
@henokyonas6097 3 жыл бұрын
Ur Wright Paster
@goodjess7705
@goodjess7705 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ewunat newwww. Tabreki ❤❤❤❤❤
@amane7001
@amane7001 2 жыл бұрын
irajim.idimeyisth🥰🥰🥰💝💝👏
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 3 жыл бұрын
All books should be available in different stores
@rosemare8314
@rosemare8314 3 жыл бұрын
Tebarku
@natsgnoha7003
@natsgnoha7003 2 жыл бұрын
Endet endemwedeh ❤
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 3 жыл бұрын
Please make it available at Amazon, cause right now it says unavailable, with thanks
@sinthayeuatinafu7085
@sinthayeuatinafu7085 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 3 жыл бұрын
Where can we get his book here in USA
@sarahworku9612
@sarahworku9612 3 жыл бұрын
ተባረኩ ግን መጽሀፉን የት ላገኝ እችላለሁ
@WerkuMashasha
@WerkuMashasha 4 ай бұрын
መጽሐፉ አሁን እዝሁ ሀዋሳ አከባብ የትም መጽሐፍ መደብር የለም ለምን?
@ayeleerose7155
@ayeleerose7155 3 жыл бұрын
እህቴ ዘርሽ ይባርክ በጠም ነዉ የተደሰትኩት
@natsgnoha7003
@natsgnoha7003 2 жыл бұрын
Metsehafu yet yegegnal ?
@ayyaana-659
@ayyaana-659 3 жыл бұрын
አምላክ በቁልምጫ አይጠራም ኢየሱስ ክርስቶስ ኢየሱስዬ ማለት አያስፈልግም
@BarackielTesfay
@BarackielTesfay 4 ай бұрын
አምላኬ?ጌታዬ? የሚባል መሰለኝ።
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 3 жыл бұрын
ትጂየ መጀመራያ እግዚብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ግን ትጅየ በናትሽ ብዙ ሚስኪን የማያዉቁ ሰዎች አሉ ነብይ እዚህ አለ ስባሉ ዝም ብለዉ የሚዞሩ አሉ ባለማወቅ ልክ እደ እኔ አሉን ግን ማንም አላምንም ካለ አንድ ጌታ እየሱሰ እና እግብሔ ማስተዋልን ይስጣችሁ እዛ ብሄድ እድን ይሆን እያሉ እና እባክሽ ሚዲያዎች ላይ ዉሻታም እንዳሆኑ ይነገር በዉሸት ነብያት ነን የሚሉ ይጋለጡ ፈጣሪ ያጋልጣቻዉ ይቅርታ እርጊልኝና ልገራችሁ የሄድኩበት ቦታ 1 እዚህ ያለሁበት አገር ስራፍል የሚባል ምንም የነቢያት አግልግልት የለለዉ ገንዘ ብቻ ነበር የሚያየዉ 2 ይህ ደግሞ አድስ አበባ የመጣሁ ግዜ ነዉ ዶክተር መስፍን የወበር ምግዣ አዉጭ እስራእል ዳንሳ የወበር መግዣ አዉጭ እዩ ጩፋ የወበር መግዣ ረስቸዉ ትሸርት ዘይት ዉሀ ጌስት ሐዉስ ብቻ ምኑ ቅጡ ሁሉም ነገር ይሸጥ ነበር የማይሸጥ ነገር አልነበረም እና እባካችሁ ሰዎችን አንቆቸዉ ንቁ በሎቸዉ ጌታ እየሱሰ ልብህ ላይ እቤትህ አንተ ላይ አለ እንኛ የእየሱሰ አማኛች ለጌታ እየሱሰ ክርስቶስ እንድ እይነት ልጆቹ ነን ሁላችንንም ይሰማናል ልባችንን አጽተን እንቅረብ እናገልግል በቃኝ ተባረኩ
@eyedoctor9934
@eyedoctor9934 3 жыл бұрын
I wish my sister do less makeup always less is more Please please I beg you you my sister . There is a new generation looking for a destruction .
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 3 жыл бұрын
Kesewsew Melewawet. Kesefer sefer melewawet. Alkew. ? Yih Tikikilegna ababal. aydelem Edme Likun. BeBeshita. Sisekiy. yenore christian. Lela Church. Hedo. Bifewes. Min Alebet ?
@destahaylemariam7376
@destahaylemariam7376 3 жыл бұрын
Thank you pastor .
@destahaylemariam7376
@destahaylemariam7376 3 жыл бұрын
God bless you pastor.
@natsgnoha7003
@natsgnoha7003 2 жыл бұрын
❤❤❤
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 45( BY BRUNO )
47:20
Awra Tube
Рет қаралды 86 М.
Pastor Tamrat Haile | ፓስተር ታምራት ሀይሌ | "መፅናት ያስፈልጋችኋል"
1:45:45
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 42 М.