Zemari Deacon Yoseph Girma - Eskemaezenu "እስከ ማዕዜኑ" ዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ (Lyrics Video)

  Рет қаралды 81,527

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 173
@21media27
@21media27 27 күн бұрын
እስከ ማዕዜኑ እግዝእትየ ውስተ ምድረ ነኪር ትሄልዊ ሀገረኪ ገሊላ እትዊ እስከ መቼ ድረስ እመቤቴ ሆይ በባዕድ ሀገር ትኖሪያለሽ ሀገርሽ ገሊላ ግቢ×2 ፈጣኗ ደመና እመቤቴ ስደት ግብፅ ወጥተሽ " " የሕይወትን ውሃ አምላክን አዝለሽ ውሃ አጠጡኝ ብለሽ ከሰዎች ጠየቅሽ ×2 የሕይወት መገኛ እመቤቴ ብቸኛዋ ሙዳይ እመቤቴ ሦስት ዓመት ከመንፈቅ " " ስደት ብትሰቃይ " " ያላቸውን ትተው ለሚከተሉት አብነት ልትሆን ነው ድንግል አዛኚት ኢየሱስ ኢየሱስ እመቤቴ ተስፋ ለስዱዳን እመቤቴ ዓለም ለገፋቸው እመቤቴ ምስካየ ግፉአን እመቤቴ ከአንቺ ጋራ ድንግል ስደትን መረጠ በመከራው ለሰው አዲስ ሕይወት ሰጠ ሰላመ ሰጣዊት እመቤቴ ተመለሺ ማርያም እመቤቴ በአንቺ እናየው ዘንድ እመቤቴ የዓለሙን ሰላም እመቤቴ ይበቃል ስደቱ ግቢ ከቤትሽ አልፈዋል ወድቀዋል የሚያሳድዱሽ
@ZemaritHaymanot-qb7ft
@ZemaritHaymanot-qb7ft 26 күн бұрын
አያ አንድ ሚዲያወች ፀጋ ያለን ልጆችን ለምን ትደብቁናላቹ ጫና ሆናቹብን
@tube-pu6gx
@tube-pu6gx 22 күн бұрын
Q
@Kassech-p3t
@Kassech-p3t 9 күн бұрын
Qqqqq🎉
@MakiMak-ys4mp
@MakiMak-ys4mp 27 күн бұрын
ብሰማው ብሰማው ምንም ልጠግበው አልቻልኩም❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሁላችሁንም እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ሀገርኪ ገሊላ እትዊ🥰
@AduAmare
@AduAmare 27 күн бұрын
እውነት ነው የማይጠገብ ዝማሬ ነው
@Tsegasilase5
@Tsegasilase5 28 күн бұрын
እመ ብርሃን በጸጋ ትጠብቅህ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@beti6516
@beti6516 28 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለዚህ ሰላበቃን እግዚያብሄር ይመስገን🙏🙏❤❤
@alexg.889
@alexg.889 21 күн бұрын
21 ሚዲያዎች በርቱ። ወጣት ዘማሪያ እግዜብሄር የሰጣቸውን የመዘመር ጸጋ ለህዝብ እንዲያቀርቡ ዕድል ስለምትሰጧቸው እግዜአብሄር ይባርካችሁ።🙏🙏
@tigestDejen
@tigestDejen 27 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማል እመቤቴ ማሪያም ሆይ ከልጅሽ አሥታርቂን🙏🙏🙏
@meheret6030
@meheret6030 27 күн бұрын
ዮሴፍ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እምታገለግልበትን እድሜ ከጤና ይስጥ፤ ጸጋውን ያብዛልህ ።እልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏
@bisratchebsi5389
@bisratchebsi5389 27 күн бұрын
ወንድሜ እመቤቴ ፍቅሯን ታብዛልህ 🥰🥰🙏
@binuteka933
@binuteka933 20 күн бұрын
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን...ጆሲዬ በርታልን
@elroitube27
@elroitube27 28 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማለም ቸሩ መድኃኒዓለም ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልህ
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 27 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዝአብሔር ይባርክልህ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏🏽
@AsniSol
@AsniSol 28 күн бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው።
@hiwothiwi2511
@hiwothiwi2511 28 күн бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንደማችን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@samuelbekele5680
@samuelbekele5680 Күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 27 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ተሰምቶ የማይጠገብ ጥዑመ ዜማ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹
@aman_ayele113
@aman_ayele113 27 күн бұрын
ወንድሜ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ። እንዲሁም ሁላችሁም በዚህ ዝማሬ ለተሳተፋችሁ ሁሉ።
@FinoteSelam
@FinoteSelam 28 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን:: እመብርሃን በሃጢያት ስደት የምንባዝኖችን በንስሃ ወደቤተክርስቲያን ህብረት ትሰብስበን🤲
@Kiyasena96
@Kiyasena96 28 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ትምስግን አግዚአብሔር ይመስገን አልልልልልልል🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪🎉🎉
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 17 күн бұрын
Love his soft voice❤ ከዚህ ዘመን ዘፈን የሆነ መዝሙር በጣም የተሻለ ዝማሬ ነው። የመላዕክ ዝማሬ ያድርግልህ ወንድማችን❤❤
@ashenafigirma8994
@ashenafigirma8994 23 күн бұрын
Bertalen ❤❤❤❤❤❤ wenachen enwedhalen 👏👏👏👏👌
@YabuMan-l6v
@YabuMan-l6v 23 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የኔ ዉድ ወንድም 😘😘😘😘😘
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን 28 күн бұрын
እልልልልልልል 👏👏👏🌷🌷🌷🌹🌹🌹ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
@smegnshTube-jz8lr
@smegnshTube-jz8lr 27 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@selamkumelachew1876
@selamkumelachew1876 28 күн бұрын
በርታልን ዲያቆን ወንድማችን❤❤❤
@ChalewWudma
@ChalewWudma 23 күн бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@misrakgobena
@misrakgobena 28 күн бұрын
ሞገስ እኮናት እንዴት እንደምታምር በሕይወትህ ሁሉ አትለይህ ሞገስ ክብር ታልብስ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ። በጣም የምወደው የስንበት ትምህርት ቤት መዝሙር ነው ። ይዌድስዋ እራሱ ብትዘምረው በቲክቶክ በእግዚአብሔር ስም እጠይቅሃለሁ።
@MussieAfewerki-f9i
@MussieAfewerki-f9i 21 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሃገርኪ ሚለዉን ግን ሃገረኪ ብለው ይታረም
@Meskerdemelash
@Meskerdemelash 28 күн бұрын
የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን ❤
@tsehayalemu3623
@tsehayalemu3623 27 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤
@RobelShiferaw-z7s
@RobelShiferaw-z7s 24 күн бұрын
አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት በጣም ድንቅ ዝማሬ ዮሲዬ 🥰 ገሊላ እትዊ❤
@SOLENASOLENA-kn5yn
@SOLENASOLENA-kn5yn 28 күн бұрын
Zemare melahektn yasemalen❤❤❤
@BamlakAyele-th4pi
@BamlakAyele-th4pi 28 күн бұрын
ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን🙏🙏
@GenetYosef-il4kw
@GenetYosef-il4kw 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@getachewasefa4758
@getachewasefa4758 4 күн бұрын
ወንድማችን እንኳን በሰላም ወደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን መጣህ ። እንደ ወንድምነት ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ተምረህ እግዚአብሔርን ለማመስገን ያበርታህ
@KalkidaneAbera
@KalkidaneAbera 15 күн бұрын
Joye Yene tanash wendm zmare melaekt yasemaln
@teraorna3857
@teraorna3857 28 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️ ዛሬኮ መድሃኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ ነው የመድህኑን መዝሙር አለቀቃቹም ስለዚህ ሰሞኑን ብዙ ያለማቋረጥ እንጠብቃለን
@KidiMola
@KidiMola 28 күн бұрын
የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 24 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤እመብርሃን ዝማሬህን ትቀበልልን ❤❤❤በርታ የተዋህዶ ፍሬ
@hanna9833hhj
@hanna9833hhj 20 күн бұрын
Zemare melaeket yasemalen 🙏
@AishaMakahleh
@AishaMakahleh 28 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዲያቆን👏👏👏👏
@SaintGirma
@SaintGirma 27 күн бұрын
ሀገር እያለን ሀገርን ላጣን ለኛ እመቤታችን የማታልፍ የዘላለም ሀገራችን ናትና እንደዚህ ባለ ዝማሬ እናመሰግናታለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በምድር የጠራሀት በሰማይ ሞገስ ትሁንልህ በርታልን ወንድማችን
@YabsiraTeshome-e4r
@YabsiraTeshome-e4r 28 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@ጫጩ-ሠ5የ
@ጫጩ-ሠ5የ 21 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏..የተረጋጋ😍
@Frewe771
@Frewe771 27 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@tidaruabiza1070
@tidaruabiza1070 18 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን በእውነት ረጋ ያለ ሆያሆዬ ያልበዛበት በአሁን ሰዓት ያስፈለገን እንደዚህ ያሉ ዝማሬ ነው በርታልን ረጋ ያሉ ዘማርያን ያብዛልን
@EyobGirma-u5m
@EyobGirma-u5m 21 күн бұрын
አልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirhanMebrahtom
@BirhanMebrahtom 28 күн бұрын
ገሊላ እተዊ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 25 күн бұрын
እልልልልልል👏እልልልልልል👏እልልልልልል👏ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በክክር ያቆይልን በእውነቱ ድንቅ ዝማሬ ነው ዘመንህ በመንህ በምስገና ይለቅ❤🙏
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 28 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏
@MisganaKefelegn-ln1vy
@MisganaKefelegn-ln1vy 27 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል በጣም😊
@hareg373
@hareg373 28 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤
@sebleabebe400
@sebleabebe400 28 күн бұрын
😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@melkamabuhaymelkam
@melkamabuhaymelkam 28 күн бұрын
Zmare melaektn yasemaln
@EtalemZerfu
@EtalemZerfu 28 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 27 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@zemarithermelasissaye5056
@zemarithermelasissaye5056 28 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤ ይበል ነው ወንድሜ
@agegnehualemu6661
@agegnehualemu6661 28 күн бұрын
❤እልልልልል
@mesob210
@mesob210 28 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማለን❤
@tadsawodaje1162
@tadsawodaje1162 28 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@WizWende-qj3vu
@WizWende-qj3vu 27 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን እልልል🙏🙏🙏
@alemdagim699
@alemdagim699 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን ወንድማችን❤🙏🙏
@gelatch24
@gelatch24 28 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏 ልብን ሰርሳሪ የሆነ የንስሐ መዝሙር ይሆናል ብዬ ጠብቄ ነበር... ከ ገላጭ ቲዩብ
@Zed-w8d
@Zed-w8d 23 күн бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@MabitWanaw
@MabitWanaw 27 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋው ያብዛልህ ተሰምቶ ማይጠገብ መዝሙር 👏👏👏
@esromteshome7023
@esromteshome7023 28 күн бұрын
Zemare melaekten yasemalen josiye😍😍😍
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA 28 күн бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@abebakibret4565
@abebakibret4565 28 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ትዝታእመአምላክእናቴ
@ትዝታእመአምላክእናቴ 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤
@HanaKumera
@HanaKumera 27 күн бұрын
ሀገረ እግዚአብሔር የልጇን መንግሥት ታውርሳቹ❤❤❤
@ያሚይቲዪብ
@ያሚይቲዪብ 27 күн бұрын
ማመሬ መልአክት ያሰማልን ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AhhmmMaderimamarim-vm9vo
@AhhmmMaderimamarim-vm9vo 27 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen 😢😢❤❤❤🎉🎉Zimare melketa yasamali
@እናቴ-21
@እናቴ-21 27 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። አሜን /3/
@ZemariSamuelTekleOfficial
@ZemariSamuelTekleOfficial 28 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 ድንቅ ነው❤❤❤
@HenokWendemgegn
@HenokWendemgegn 28 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
@Rediat-z6o
@Rediat-z6o 22 күн бұрын
እልልልልልል ፍቅሮአ ይደርብን❤❤❤
@LozamariyamLozamariyam
@LozamariyamLozamariyam 23 күн бұрын
,ወንድማችን በጣም ነው እምንወድህ እመብርሀን በክንፋ ከክፉ ትሰውርህ በቤቱ ያጽናህ
@spidt-r2h
@spidt-r2h 28 күн бұрын
ቸሩ ይመስገን❤❤❤
@spidt-r2h
@spidt-r2h 28 күн бұрын
ከእናቱ እናታችጋ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ 27 күн бұрын
እልልልልልልል❤❤❤❤
@Ethioኢትዮ-g6p
@Ethioኢትዮ-g6p 27 күн бұрын
ዝማሬ ማእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉❤❤
@gfgghh3486
@gfgghh3486 28 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረክ
@MihireteBelay-fu1vf
@MihireteBelay-fu1vf 28 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 28 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
@SalamAdhis
@SalamAdhis 27 күн бұрын
በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yenealemwondimu2884
@yenealemwondimu2884 27 күн бұрын
amen zimare melakt yaselam
@mahaletdamtie6465
@mahaletdamtie6465 28 күн бұрын
Zemari melaktin yasamalen
@TesfaneshYimer-e3o
@TesfaneshYimer-e3o 25 күн бұрын
Zmare melaekt yasemaln wendmachn
@Ambayepost16
@Ambayepost16 27 күн бұрын
ወንድሜ የእመቤታችን ፍቅሯን ታብዛልህ
@surafledebebe3490
@surafledebebe3490 27 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲
@ine-h3
@ine-h3 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BzuayehuNguse
@BzuayehuNguse 27 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከቶ አይለየን በጣም ግሩም ነው
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 28 күн бұрын
Zimare melaekitin yasemalin wendimachin tsegawin yabzalih girum zimare new tebarek❤❤
@alazarhmichael9164
@alazarhmichael9164 27 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በዝማሬው የተሳተፉትን ሁሉ የነፍስ ዋጋ ያድርግልን
@dnkinjit19
@dnkinjit19 27 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ🙏
@Seyfe-y1t
@Seyfe-y1t 25 күн бұрын
My brother 😍
@TADELEAbe
@TADELEAbe 28 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤
@alemsolomon9486
@alemsolomon9486 27 күн бұрын
ዝማሬ መላያክት የሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidestababo8115
@kidestababo8115 20 күн бұрын
Yosi enjwanm Egzabher eradk
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 27 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክ ያሰማልነ ረዥም አገልግሎት ዘመን ያድልልን!!
@tesleyu
@tesleyu 27 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@TesfahunTakele-hx8fu
@TesfahunTakele-hx8fu 27 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 23 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 47 МЛН
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 2,2 МЛН
አለምን ያስደመመው ዝማሬያችን.....አንድ  ሚሊየን እይታ የሚገባዉ
1:09:23
"አረሳት ኢትዮጵያን" |  ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
8:35
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 3,9 МЛН
፪ ክበር ባለኝ ነገር - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
6:55
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 23 МЛН