KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የፊት መታጠቢያ ሳሙና ለማዲያት/ለተጨማደደ ቆዳ/ለውዛም ፊት* ሞክሩት* ¶የሚገርም ለውጥ ቆዳሽ ያበራ!¶ #riceshop @zizibeauty369n
12:16
ማድያትና እና ጥቋቁር ነገርን እንዴት ማጥፋት ይቻላል #ለፊትሽጥራት #የፊትማስክ #ለተሽበሽበ | How to remove pigmentation naturally
13:21
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
ቆዳሽ እንዳይሸበሸብ እና እንዳያረጅ !! *ይህን ብቻ ተጠቀሚ*
Рет қаралды 19,617
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 94 М.
zizi beauty ዘበናይ9
Күн бұрын
Пікірлер: 115
@ሰላምሀበሻ
6 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዚዚየ ዋውው ምርጥ ነው ከልብ እናመስግናለን ጎበዝ አሪፍ ነው በተለያዩ ነገሮች እንጠብቃለን🎉🎉🎉❤❤
@Twinbrothers-e3d
8 ай бұрын
ዋው ዚዚ በጣም ቆንጆ የሆነ እራሳችን የምንከባከብበት በቤት ውስጥ የሚዘጋጂ ቀላል እና ቆንጆ ትሪትመንት ነው እናመሰግናለን❤❤❤
@seblekitchen
8 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ዚዚዬ ዋው በጣም ቆንጆ ጠቃሚ በቀላሉ እራሰችንን መንከባከብ የምንችልበትን ትሪትመት ሰርተሽ ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን🙏🙏ተባረኪ
@biranshetirkasoyube6007
8 ай бұрын
በጣም ለፊት ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው ሲላንሳዮሽ እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ የሆነው እኛም የተጠቀመንበጣም አሪፍ የሆነ አሰራር የፊት አሰራር በጣም አሪፍ ነው ስላሳየሽና አመሰግናለን ጠንካራ
@ዉባአለምየላስታዋ2
8 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን በጣም ቆንጆ ነው ደስ የሚሉ ለፊታችን ቆዳ ማለሰለሻ አጠቃቀም አሳይተሽና ል እናመሰግናለን በርቺ
@Radiahmed
7 ай бұрын
ዋው ዋው ምርጥጥ መፍትሄ ነው ያሣየሸንን እውነት በጣምም ጎበዝ ነሸ በርቺልንን አሪፍ እና ምርጥ ሥራ ነው የምትሠሪው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@habeshagebeta6414
7 ай бұрын
ሰላም ዘበናዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጠቃሚ የሆነ ለፊታችን ቆዳ የሚጠቅም በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ተፈጥሯዊ የሆነ ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ሩዝ ከምግብነትም አልፎ ለውበት ጥቅሙ የተመሰከረለት ሆነ ሬትም ለውበትአንደኛ ሆነ እናመሰግናለን የኔ መልካም ሼርርርር
@hanytwin
8 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጠቃሚ እና አስተማራ ቪድዮ ነው ከቆንጆ ገለፃ ጋር በጣም ቪድዮሽ እራስን ለመጠበቅ እና ለመከባከብ ያነሳሳል እናመሰግናለን በርቺ
@AMINA-KICHEN
8 ай бұрын
በጣም አሪፊ ማሰክ ነው የሰራሸልን በትክክል,በቤታችንን,ውሰጥ በብዙ ነገር መሰራት እችላለን የሩዝ ማሰክ ለብዙ ነገር ይጠቅማል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@habitayetubi
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ዋውው በእውነት በጣም አሪፍ እና ምረጥ ውህድ ነው እኔም እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
@ABLomi
8 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እካንደና. መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ ቆይታነበረን. በርቺቺቺቺ
@Z-Twahdo
6 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ተፈጥሯዊ የሆነ ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን ውዴ
@rahmatube5596
8 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ውህድ ነው ደስ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ❤❤❤❤
@fekr21tube82
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ነው ተመኩሮሽን ስለ አካፈልሽን እናመስግናለን ቀጥይበት እንጠብቃለን በሌላ ተሞክሮሽ
@jemurade
8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ ባለሽበትሁሉ ሰላምሽ ብዝዝዝዝዝ ይብልልኝ እናም ዋውውውውውው ሀሪፍና ደስየሚል ማክሰነዎ
@halaq
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዙዙዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች ሀሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን
@ኒናስ.ኑኑሻ
5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ እንኳን ሰላመጠሽ ውዴ በጣም ልዬና ማራኪ የህነ ክሬም ነበር ማሻአላህ እዚህ ለየት ባሉና ጠቃሚ በሆኑ ሰራውች ዳገም እደምትመጭ አምናለሁ
@yefikerkitchen1403
8 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የሩዝ ማክስ ነው ያሳየሽን በጣም የሚወደድ ነው እንዳይሸበሸብና እንዳያረጅ ጥቆቁር ለማጥፋት የሚረዳን ቆንጆ ነው እሬትም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤
@elanahermontube
8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ምርጥ የሆነ የቆዳችን መከባከብያ ነው ይዘሽልን የመጣሽው በቀላሉ እቤታችን በምናገኘው ግብአት እንዲህ ቆዳችንን ውብ እንዲሆን መጠቀም ያለብንን ነገር ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@Mehlat
4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚዬ እንኳንም በሰላም መጣሽልን በጣም አሪፍ ዉህድ ነው እኔ ለፊት ይሰማ ህን ክሪም አጣሁ መላ በይኘ
@tigsttube5211
8 ай бұрын
ሰላም እንካ በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይድርግልን ዋው በጣም አርፍ የፍት ማስክነው ይዘሽልን የመጣሽ በርቺ ዋ ጥሩነው በርቺ በቀጣይ በሌላ ይዘሽልን እንጠብቃለን. 🎉🎉🎉
@Eyerus5
8 ай бұрын
ውውውውውው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዘመን ህይወትሽ በእርሱ መልካም ሲራ እንዲሆንልሽ ተመኘዉልሽ ከኪሎ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ በጣም ቆንጆ ነው ለሁላችንም ይጠቅማል
@yenutube21
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛላ ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ውህድት ነው ያሳየሽን እናመስግናለን ሁለም ስለ ምታካፍይን ደስ ብሎናል በርችልንን
@AberashYouTube
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማሰገን ዋዋዋዋ በጣምረጥ አረፈ የፈትክሬም አሰረረ ምረጥቆይተነበረ ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ፈቅረ❤
@ኡሙእብራሂም
8 ай бұрын
ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽ ያምራልማሻአላህ ጎበዝሽጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
@BezTube1627
8 ай бұрын
Ziziye Enkuan dehna metadh selam lanchi yehun tenama yehon ke chemical netsa yehon ye fit menkebakebya new be kelalu yemigegnu gebeatoch nachew enamesegnalen betam
@astretube4607
8 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን ዙዙዬ በጣም አሪፍ ከእሬትና ከሩዝ በቀላሉ በቤታችን በምናገኘዉ ግባት ነዉ ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሃገራችን
@daniel-kh7tttubee
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ዋውውውው ምርጥ የፊት ማክስ ነው እናመሰግናለን በርች ውዴ😘😘
@chaltutusee
8 ай бұрын
Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah mashallah baayee namati tolaa jabadhu ❤❤
@zuzy296
8 ай бұрын
ሰላም ሰላምዙዚበርቺ ጥሩቆይታነበረ ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምናጤናበያላችሁበት አይለያችሁ ሰላምለናት ሀገራችን ሰላሟይመልስልን ሰላማቹይብዛ
@kabeerayoutube
8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው በጣም ደስ ይላል አብዛኛው ጊዜ ሁላችንም እንደዚህ ራሳችንን ትርክት ብናደርግ በጣም የተሻለ ነው ምክንያቱም በራሳቸው ላይ
@zewditumulugetta4665
5 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው አምላክ ይባርክሽ። የዱቄት ሳሙናው ስሙ ምንድነው የትስ ይገኛል።
@ዞማነሽtube
8 ай бұрын
ሰላም ዚዚ እኳን ደና መጣሽ የውነት በጣም አሪፊ ነው ሂውህድ እናመሰግናለን ዚየ የኔ ውድሁሌም ምታምጭልን ነገሮች በጣም ነው መቸይ የውነት ለመናግር የኔውድ
@Asna_tube
8 ай бұрын
Nagenyii waaqayyoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee wwwwwooo mashala mashala baayee bareda jaabadhu itti fufii gobezi very nice good job 👏 😆
@kalikidankalikidantube
8 ай бұрын
የቆዳ መሼብሼብ ቀረ በቃ ዋዉዉ እራስን መጠበቅ ጡሩ መልካም ነዉ እናመሠግናለን በጣም ቆጆ ነዉ
@abdiitube22
8 ай бұрын
Maashaa Allah tabarakalaa hojii garii irraa jiritaa jabadhuu baredu ko bara hoji gaarii siif hawaa jabadhuu halumaa kan itti fuufi jabadhuu ❤❤
@zewdneshtadese
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዘበናይ ዋውው በውነቱ ምርጥ ስራነው እውቀትሽን ደሞ ሳሰስች ስለምታካፋይን ከልብ እናመሠግናለን ቀጥይበት✅✅
@netsiskitchen7169
8 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ ዋው የሆነ የሩዝ እና የሬት ማስክ. በቀላል በርካሽ የምናገኘው ከኬሚካል የፀዳ ደሞ እንዴት ያምራል ደንበኛ ክሬም ይመስላል በጣም ነው የወደድኩት ተባረኪ እንናመሰግናለን ❤❤❤
@jonimercy
8 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የፊት የሩዝ እና የሬት ማስክ ነው በቀላሉ ቤታችን ልናገኘው በምንችለው ተፈጥሯዊ ነገር የፊታችንን ውበት መጠበቅ እንችላለን እኔ ፊቴ ነጠብጣብ ጥቁር ነገር አለብኝ እጠቀመዋለሁ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🥰❤️🙏👍
@Selamawit
8 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እውነት በጣም ቆንጆና ቤታችን በቀላሉ እምናገኛቸው ነገሮች ናቸው የተጠቀምሺው እኔ ስንፍናዬ የምር እንደዚህ ለማድረግ ያንቺ ፉት እኮ በጣም ነው ደስ እሚለው ያምራል ጎበዝ ነሽ
@KidstGebregeyorges
8 ай бұрын
Selame Lanechi yehune Ziziye Enkuwane Dehena metashe zareme tenafakiwen Menekebakebiya yezeshelene metache merete ye rice bekelalu ena be fetenete yemenetekemew new selakafeleshen Enamesegenalen ❤❤❤❤❤
@HiyabAbraham
8 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የሩዝ ማስክ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤❤
@hanan123tube5
8 ай бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኝ ዙዙዬዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋውውው የሚገር ማሰክ ነው እኔ ሁለቱም በጣም ነው መጠቀማቸው በተለይ ራት ሁሌም እጠቀማለው ቡጉሬን አጠፊለኘ
@YENUMEDIA12
8 ай бұрын
ሰለም ጤነ ይስጥልኘ ውዴ እንኳን በሰለም መጠሽ ሰለም ለገረችህን ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን ሁሉን ሰለም ያደረገልንያረገልን ያጌታችህን ስም ይበረክ አሜንንን እህት እንኳን በለለም መጠሽ ❤❤❤❤
@fayizamohammed
8 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንያብዛልንንበያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላምለህዝባችንይሁን በርችዉደ ማሻአላህ ቆጆና አሪፍነገር ነዉ የምታመጪልን እናመሰግናለን ዙዙየ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kayyooftube8649
8 ай бұрын
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan ❤❤🎉🎉
@user-sz6wj9ru7t12
8 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ሁኚ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን በእውነት በጣም የሚገርም ፊታችን ጥርት የሚያደርግ የሚያሳምረን ቆንጆ የሩዝ አሳይተሽናን ቨርችልን እህታችን❤❤
@kidistTafyaTube
8 ай бұрын
ሠላም ሠላም ለአንቺ ይሁን እንጂ በጣም ልዩ ነው እንጂ በጣም አሪፍ ለሴቶች ልዩ በርቺልኝ ❤👌👌👌
@fayizamohammed
8 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ዙዙ የ እኮንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንያብዛልነበያለንበት አላህይጠብቀን በርችዉደ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dammeetube1
8 ай бұрын
Nagaa fi ararii waaqayyoo mana kanaaf haa bayyatuu noruu baga nagaan dhuftee baredukoo woow woow bayyee gariidhaa harkaa kee waaqayyoo haa ebbisuu qaxaleekoo❤
@hamziyatube
8 ай бұрын
Ashama harka funnee ummata Qashati Hojii baredadha jabadhuu mashaallaha Mashaallaha Mashaallaha✅✅✅
@AwetTube
8 ай бұрын
ወዋዋዋዋ ነወ በረቺ የኔ ወድ አሪፈ ነወ ቀጣለበት የኔ እህት ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሰላምሸ በክርስቶስ ይብዛለሸ በረቺ እህች ❤❤አንመሰገን❤❤🙏
@yegeterlig_132
6 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋው ምርጥ ማሥክ ነው የሠራሺው የራይዝ ማሥክ በጣም ጠቃሚነው ሬት ግን አይመቸኝም እኔ ትንሽ ፊቴ እደነካኝ ሽፍ ይልብኛል ረይዝ በወተት አሪፍነው እደዛውም ያው ሬት ለማይመቻቸው
@ethio140
8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እግዚሀብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ዚዚዬ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ ለቆዳችን የምሆን ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግኔለን በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤
@urjiimedia168
8 ай бұрын
Nageenyi mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte sanyii wan bayye namdyi toludha❤❤
@RichAmin
4 ай бұрын
tebarke
@abebayoutube
8 ай бұрын
ሠላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ የኔ መልካም እንኳን በደና መጣሽ በጣም ቆንጆ እና ለፊት ተስማሚ የሆነ ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በሌላ ቭዲዮ እስክትመጭ መልካም ጊዜ መልካም ቆይታ።
@kiddycakee
8 ай бұрын
Selame Lanechi yehune Ziziye Enkuwane d heba metashe zarame merete bekelalu az gajet ne fitachenene lenekebakebebete yemenechelewen ke kamicale netsa yehona ye rice masake selazegajeshelen betame Enamesegenalen ❤❤❤❤
@Azeb1
8 ай бұрын
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen melekam sera ywenelesh berichi
@dhctyiif
8 ай бұрын
እህት በጣም አመሰግናለሁ የዶቄት ሳሙናው በጣም አሪፍነው እኔ እሱ ነው የምጠቀመው ሁለት ወር ሆነኝ
@zinuGetu7583
8 ай бұрын
Selam selamesh yebza zi enkwan adetsesh🎉🎉🎉🎉
@betidaniel2595
8 ай бұрын
Selam lanchi yehun Ziziye rice Betam konjo yehon ye fit menkebakebya new kele bal melku endet endemintekem selasayeshin enamesegnalen ❤
@betietomedia7778
8 ай бұрын
ስላም ስላም ዜዶዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ ደስ የሚል መፍቴ ነው እጅሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ ቅመም miss u😘💝እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
@kadotube9947
8 ай бұрын
ሰላም እንካን ደና መጣሽ ሁሌም የምትሰርያቸው ውህዶች በጣም ምርጥና ጠቃም ናቸው እናመሰግናለህ ያወቁት ማሳወቅ መልካምነት ነውና ያረብ ኢትዮጵያ አሰባት
@zinuGetu7583
8 ай бұрын
Selam selamesh bkerstoesh bezet terfref yblelegn zizi waw mert na klel yal intertment new serertesh yasayeshen.enamsgenalen Berchlin
@ማዕዶትቲዩብ
8 ай бұрын
ዋውውውው ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@سعدى-س3ر
8 ай бұрын
Thank you sis❤
@Dabal574jalal
8 ай бұрын
Wowowowowo jabadhuu jajabee koo wan ofii giridhaa Iti fufii bayee namatii tolaa jajabee wanii koo biyaa kenyaa tokumaa nuu haa godhuu
@firewotsalamon
8 ай бұрын
Wauu mashaa allaa bayee namatii tolaa jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa
@MasiiLij-gi7tu
8 ай бұрын
Naa gayaa waaqayoo isini waa waa baayatuu manii kuunnii akkami jituu jiraa akkami jituu jiraa akkami mee garuu jabadhuu mee
@SerkalemTulu
8 ай бұрын
nagenyii jalalii ararsrii waqayoo mana kesanif ya bayyatuu akkam jirtaa bagaa nagan dhuftan ana dhufuu wow wan bayee namatii toluu hojacha jirta itii fufii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ToybajemalAyalew-hw4zx
8 ай бұрын
የሩዙ ውሀ. ልዩነት አለውዴ. ወይስ. ልንፈጭ በቀቀልነው ሩዝ ውሀ ነው
@ZorishMenjeta
8 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@b21e19
8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እሞክረዋለሁ በስራ ምክንያት የምኖርበት አካባቢ በረሐማ ነዉ እና ቆዳዬ ቀይ ነበር አሁን ግን እንዳለ ጥቁር ጠቃጠቆ ወርሶኛል ፊቴን ድሮ ልጅ ሆነን ማርያም ሳመቺኝ የምንለው አይነት ጠቃጠቆ ምን ባደርግ ይሻለኛል እያልኩ ነበር እስኪ ይሔንን እሞክረዋለሁ
@biyelovegodkebeda344
Ай бұрын
Enemesaginln yene wid ❤ 🧡 ♥ 💖 ❤❤
@hawa7349
8 ай бұрын
ሠላም ዉደ የኔቆጅ በጣም ሀሪፍ ነዉ😊😊
@tigesttadesse1215
8 ай бұрын
ዋው የዛሬው ደሞ የሚገርም የፊት እስክራፕ ነው ይህንን ለኔ ፊት ነበር መቀባት በእውነቱ እኔማ የመዳም ኩሽና ፊቴን ጠባብሶታል
@yosephtube1
8 ай бұрын
selam eneman dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir yadelen berichi
@Aymen-fd3te
6 ай бұрын
T
@tshayekefelatube8371
8 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ዘበናዬ በእዉነት ባለፈዉ በሰራሽ ማክስ እኔም ተጠቅሜበታለሁ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ከተለያዮ አማት መረጃ እያመጣሽ ዉበታችን እንድንጠብቅ ሰለምታካፍይን እናመሰግናለን
@kaledetube396
8 ай бұрын
Aselamu alyikuemm wede enkuwan dehna metashe wede berche arif temhret newwwwww mareyewa
@RichaFeqer
8 ай бұрын
Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene.mar wow batem arifa yefeta manekebekeb new yeakafeleshen yene mar sila akafeleshen kalibe enmasegenwlen enma mokerewelew yene.malakam
@serkalemnigusse-je4kl
8 ай бұрын
Ziziyea hulam yemetesrwe nger des yelale gin ater ater bitadergwe tiru new
@masiitube8361
8 ай бұрын
Baagaa naagaya dhuuttaannii mani kuunnii naagaya waaqayoo akkmi ottaannii garuu jituuu waaa. Wwaaa baayyee nama toollaa garuu ❤❤❤😊
@booneeentertainment1175
8 ай бұрын
Woooow ana dhufuu obboolleessaatti keenyaa manikee heedduu namati tola akkanuman dhugaa rabbii itti fufii hojeedhuu baayyee namati tola
@የገንየዩቱብYegnyeutbe
8 ай бұрын
ዋውውውው የኔ ውድ እህት❤❤❤❤
@kaledetube396
8 ай бұрын
Selam.alyikuem.werahmetu.allahi.weberkathuw.endet.nachewww bertuw.wedocha.ariffffffffffffffnewwwwwwwwwwww.yajemah🎉🎉🎉🎉
@ቅድስት4
8 ай бұрын
ሠላም ሠላም ለአንቺ ይሁን እንጂ በጣም አሪፍ ነው እንጂ እኛ ለሴቶች ልዩ💓💕💕💕🙏🙏🙏😘😘 ❤❤❤
@rozigifti-tv3sg
8 ай бұрын
እሬቱን ካልተገኘስ ብቻውን መጠቀም አይቻልም ወይ
@tube20134
8 ай бұрын
የዛሬው ይለያል ዚዚዬ በእውት ሁልየ የምታቀሪቢልኝ ለፊት ማስክ ሆነ ለፀጉራችን ሀሪፍ ነገሮች ናቸው በቤታችን ውስጥ የምንሰራቸው ኬሚካል የለላቸው ነገሮች ናቸው እያቀረብሽልን ያለው ከልብ እናመሰግናል ❤❤❤
@AwetTube
8 ай бұрын
ወዋዋዋዋዋ ዙዙ እንድኝ በሰቺ የኔ ዉብ ቅንጅ ነሸ ቆይ ማ እኔ ም ለጀሚሮ እህት ጡቁረ ነኝ ወድ ቀይ ለመቀይረ ፈለግ ነወ
@AbdiiGoofta
8 ай бұрын
Good video 🎉❤
@rediyegeta6233
8 ай бұрын
Melshlign please ret maymechen sewoch be telba metkem enchilalen?
@natureanimal8508
8 ай бұрын
እባክሽ ስለ ውሀው መጠጣት አውጪልን
@GhGg-cd2tz
8 ай бұрын
🎉🎉👍🏻🥰
@Yoditube
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@NasteNatse
6 ай бұрын
ፍሪጅ የሊለንሥ የኔቆንጆ
@askelachitube23
8 ай бұрын
bagaa nagaan dhufatee obb..kenyaa nagaan manaa kannaafi haa ta'uu bagaa nagaan dhufatee obb..kenyaa nagaan manaa kannaafi haa ta'uu wwoo bayyee namatii tollaa dhugaa jabeessaa ittii fufaa
@asyአሲyuotube7338
8 ай бұрын
Wow yen wed
@Adanech-y4m
5 ай бұрын
❤
@Masalachi-x8u
5 ай бұрын
ድለምሽሽ ይሽዘልሽሽ ኤርት ለሌለ እሩዙ ብቻሁንን አይሆንም ወይ?
@AeshaabduAeshaabdu
5 ай бұрын
እሬት የማናገኝስ
@zizibeauty369n
5 ай бұрын
@@AeshaabduAeshaabdu መተው ትችያለሽ እማ
12:16
የፊት መታጠቢያ ሳሙና ለማዲያት/ለተጨማደደ ቆዳ/ለውዛም ፊት* ሞክሩት* ¶የሚገርም ለውጥ ቆዳሽ ያበራ!¶ #riceshop @zizibeauty369n
zizi beauty ዘበናይ9
Рет қаралды 30 М.
13:21
ማድያትና እና ጥቋቁር ነገርን እንዴት ማጥፋት ይቻላል #ለፊትሽጥራት #የፊትማስክ #ለተሽበሽበ | How to remove pigmentation naturally
zizi beauty ዘበናይ9
Рет қаралды 17 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
1:16:07
በተለይ ቦርጭ ውፍረት እንደኔ የማይወድ ይጠቀምበት
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 219 М.
12:04
ማዲያትና በብጉር ለጠቆር #ለተሽበሽበ ቆዳ አሁኑኑ ተቀቡ ፅድት ያረጋል | የጃፓኖች የሩዝ ክሬም | ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ | Japanese Rice cream
zizi beauty ዘበናይ9
Рет қаралды 121 М.
12:09
የቫይታሚን ሲ ቅባት | vitamin C sirum |*በጣም አስፈላጊው የፊት ቅባት* how to make vitamin C sirum for skin.
zizi beauty ዘበናይ9
Рет қаралды 112 М.
5:19
ተጠቀሚው ለፈጣን የፀጉር እድገት || EXTREME HAIR Growth ||
zizi beauty ዘበናይ9
Рет қаралды 6 М.
10:02
በሁለቱ ብቻ የሚገርም ነው እናንተ የማትጠብቁትን ለውጥ በቆዳችሁ ታያላችሁ://:Just two ingredients amazing
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 26 М.
12:38
ይህን ብቻ ተቀቢ ለፊት ቅላት 100% የቆዳ እርጂናን ጥቋቁቁር ነገሮችን ያጠፍል | @zizibeauty369n #zizibeauty369n
zizi beauty ዘበናይ9
Рет қаралды 11 М.
15:34
ለፊት ቆዳ ውሳይ ዘይት‼ማታማታ ተቀቢና ማሳጅ አርጊው‼🌱 ለልጅ ላዋቂ የሚሆን #ፍትህ ¶የካሮት ዘይት How to Make Carrot Oil Brighter Skin
zizi beauty ዘበናይ9
Рет қаралды 47 М.
15:03
ለተጎሳቆለ /ለተሽበሽበ ቆዳ ተቀብተን ማሳጅ!/የተሽበሽበ ቆዳን ይመልሳል ‼#ፍትህ *ጠዋትና ማታ የሚቀባ የፊት ክሬም* #ለተሸበሽበ @zizibeauty369n
zizi beauty ዘበናይ9
Рет қаралды 71 М.
1:32:01
ጨረሳቸው አዲስ ሙሉ ፊልም /(Cheresachew / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie..
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 156 М.
28:50
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 43)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 183 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН