ኢዩኤል በራእይ ያያቸው ፈረስ መሳዮቹ አስፈሪ ሰራዊቶች የሚገለጡበት ዘመን እንደ ደረሰ ጌታ ለልጆቹ እየተናገረ ነው

  Рет қаралды 1,601

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

Күн бұрын

#ድንቅ_ፍጻሜ_ቲዩብ #dinq_fitsame_tube #yared_yohannes
የዳግም ምጽአት ትምህርትን በዝርዝር የያዘውን ድንቅ ፍጻሜ መጽሐፍ በመንፈሳዊ መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ያገኙታል፡፡ ዳግም ምጽአትን የተመለከተ ማንኛውም ጥያቄ ቢኖርዎት በ0911832784 በቀጥታ ወይም በኢሜል አድራሻ lastgraceage@gmail.com አገልጋዩን የጠይቁ::
የጌታን የዳግም መምጣቱን እውቀት በማስፋትና ቀኑን ለማስቸኮል በነፍሳት መዳን ላይ በቁርጠኝነት የሚሠራው ሚኒስትሪያችን ተልእኮውን እንዲፈጽም ማገዝ የምትሹ ወገኖች ይህን የሚኒስትሪውን አካውንት ተጠቀሙ፡-
Commercial Bank of Ethiopia, Gurd Sholla Branch
Account Holder Name - Messiah For All International Ministry
A/C No. 1000463129658
Swift Code - CBETETAA
የሚኒስትሪው ተባባሪ አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑት
docs.google.co...

Пікірлер: 9
@Tetagizaw
@Tetagizaw Ай бұрын
"በምድር የሚኖሩትን ይፈትናቸው ዘንድ በ አለም ሁሉ ላይ ሊመጣ ካለው ከፈተናው ስዓት እጠብቅሀለሁ" .አሜን! ዮሀ ራዕይ ም 3 ቁ11 ጠባቂአችን አለ! አውነት ነው በፀሎት እንትጋ ተስፋችንን እውነተኛውን መሲህ እንጠባበቀው እ ን ዘ ጋ ጅ ብሩክሁን ወንድማችን ፀጋው ያግዝክ አሜን
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ይሄን እራዬ ስላስተላለፍቅ ጌታ እራይን የሚያሳየን ቀድመን እንደንፀልይበት ነዉ ችላ አንበል ሁላችንም አብረን መስራት ግድ ይለናል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ። ይህንንም እድል ስላመቻቸህልን ፓስተር ጌታ ይባርክህ በርትተን እንትጋ በፀሎት ና ቃሉን በመኖር ከመቸዉም በላይ 🙏🙏
@AlexHailu-e5n
@AlexHailu-e5n Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ያርግልን አሜን በወደደን በልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን 🙌🤲🙏
@Mitadesalegndesta
@Mitadesalegndesta Ай бұрын
እኔ በተደጋጋሚ በህልሜ በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ጀቶች ሲበሩ አይቻለዉ የጥፋት ድግስ አለ በዚህ ሚድያም የተላለፈ መልፅክት ነበር ይህ ሁሉ እዉነት ነዉ ለሀገራችን ነቅተን እንፀልይ
@joeking2028
@joeking2028 Ай бұрын
marnata EYSUS EYSUS EYSUS ❤❤❤ GOD bless you brother ❤🙏🏻
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 Ай бұрын
ተባረክ ❤️❤️❤️❤️
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@Fikirtedebalk
@Fikirtedebalk Ай бұрын
Tebarkulne
@King-tm9yu
@King-tm9yu Ай бұрын
የጌታያውቃልና የቡሩክታይት መዝመር ውሃ በላው። ዘመኑን መመርመር ይገባናል። አንዱን ሳንይዝ ሌላው የሚከሰትበት ግዜ ላይ ነን።
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Աղէտի գեղանկարը  2025 , Հոգևոր քարոզներ
10:04
Father Armen Melkonian, Armenian orthodox church
Рет қаралды 6 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН