ልዩ የሆነ ሩዝ በድንች እና በቲማቲም አስራር

  Рет қаралды 69

Konjo Nesh

Konjo Nesh

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@Ekram475
@Ekram475 Ай бұрын
ሰላም ውዴ እኳን ደህናመጣሽ ዋው ልዩነው እናመሠግናለን🥰🥰🥰🥰
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Ай бұрын
ሰላም ቆንጅዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ሩዝ በድንች አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረከ የኔ ባለሞያ በተለይ ለልጆች ጥሩ ምርጫ ነው ሲያየዩትም ያምራል የተባረከ ይሁን የኔ መልካም በርቺ
@bazawitm9092
@bazawitm9092 Ай бұрын
ሰላም ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛ የዛሬው ሩዝ አሰራርሽ ምርጥ ያለ ስጋ የለ ዶሮ በአትክልት ማለትም የፈረንጅ ቃሪያ ካሮት ድንች ቅሞች ተጠቅመሽ ምርጥ ፍርፍር ያለ ጤናማ ምግብ አዘጋጅተሻል እጅሽ ይባረክ
@shtayegbereslase3639
@shtayegbereslase3639 Ай бұрын
ሰላም ቆንጆዬ እንኳን በደና መጣሽ ዋውውው 👌👌 በጣም ጥሩ ለየት ያለ የሩዝ አሰራር ነው ያጋራሽን እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ❤❤🙏🙏
@sabemaryoutube2367
@sabemaryoutube2367 Ай бұрын
ዎውውውውውውው 🙏😍😍😍😍😍👍👍👍💛❤❤❤👌👌👌👌😍😍😍👍😍😊😊😊🎉🎉ቆንጃ ኣሰራር በርቺ ።👍😍ዠኔ ባለምያ ሁሌ ምታቀርብው ነገር ደሰለል 🙏🙏🙏
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 Ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ቆንጅትየ ውዴ 😍😍 ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ 👌በጣም ሀሪፍ ነው ውዴ 👏👏 በርችልኝ የኔ ደርባባ ❤❤🎉🎉
@mulutube2116
@mulutube2116 Ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ የሩዝ አሰራር ነው አቁላልተሽ ውሀ ከልሰሽእሩዙን አጥበሽ ጨምረሽ ቆንጆ ሆኖ ነው የበሰለው ከለሩ አቀራረብ በጣም ያስጎመጃል ሼር ስላረግሽን❤️🙏
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ በጣም የሚያምር ምርጥ ሩዝነው የሠራሺው ዋው ታምነልሽ እራሡ ያምራል ዛሬ በዚው ቀጥይ የኔ ጎበዝ❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ቆንጆዬ ዋውው ያችን እሩዝ አይቼ ዘጋኝ ያቀረብኩት 😂😂😂የስራሽን ይስጥሽ በጣም ነው የማምረው እናመሰግናለን ውዴ ❤❤❤
@astubtube
@astubtube Ай бұрын
እሰይ የኔ ምርጥ አንደኛ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልኝ ጎበዝ
@hanytwin
@hanytwin Ай бұрын
ሰላም ቆንጂዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም የሚያምር ቆንጆ ሩዙ አሰራር ነው አንዳንዴ ያጋጥማል ችግር የለም ስለነገርሽን ፍርፍር ያለ በጣም የሚያምር ሩዙ ነው ለምሳ ለእራት ምርጥ አማራጭ ንግድ ነው በርቺ ቆንጂዬ
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube Ай бұрын
Selam ynea wdy anakn dhan metash Good job keep up nice❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku Ай бұрын
ዋው ቆንጆየ አጂሽ የባረክ የኔ ባለሙያ
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 Ай бұрын
ሰላም ውዴ ቆንጆዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውው እጅሽ ይባረክ
@kershfood8611
@kershfood8611 Ай бұрын
Like 👍🏻👍🏻👍🏻25❤Welcome good morning Very good ❤
@emebetYouTube-v4k
@emebetYouTube-v4k Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ🎉
@meram123
@meram123 Ай бұрын
ሠላም ሠላም ❤❤❤ዋው ያምራል
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Ай бұрын
ሰላም ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛ ጥሩ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ካሮቱን አድርገሽ አማስለሽ ጠቁር ድስቱ ይዞ መስሎኝ ነበር ደግነቱ ቅመም አድርጌ ነው አልሽ ቅምም ስታደጊ ስላላየሁ ያጋጥማል ብዙ ግዜ በስህተት ይደለታል ስላብራራሽው የጠቀምሽውን ግብአት ችግር የለውም ድንችም አድርገሽበታል በጥሩ ሁኔታ ስለሰራሽው ሽታውማ ከሩቅ ይጣራል አልሙኒም መሸፍንሽ ጥሩ ሽታውንም ይይዛል አዛንማ አለብሽ ትንሽ ቆይተሽ ከአቆምሽበት ብትቀጥይም መልሰሽ እሪከርድ ብታደርጊ ይቻላል ሀሰብሽን ሰረቀሽ አይዞሽ የዛሬውማ የኔን ሩዝ ነው የሚመስለው አትጠራጠሪ 😅😅 ፍርፍር ያለ ሆኖልሻል እኔም ትላንት ሰርቸዬ ነበር በዚህ አይነት በካሮት በድንች ግን ዶሮ አለው እደዚህም ይቻላል የኔ ባለሙያ ሴት በርችልኝ ❤❤
@mirnatube6075
@mirnatube6075 Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ❤🎉❤
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
How to carve fruit very fast #cutting #diy #live #video
1:32:29
mix vegetarian tehri #homemaderecipe #tastyrecipes #cooking
8:27
rajeshwari singh
Рет қаралды 19