KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሲጠበቅ የነበረው ቪድዮ ትርፍ በትርፍ የሚያደርገው ስራ በተግባር haw to make fiberglass mold roto flower pot2024
33:06
ያላወቁ አለቁ ይሄው ተጠቀሙበት onlone business2024
21:27
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
It works #beatbox #tiktok
00:34
100% ስራ ማለት ይህ ነው አትራፊውን ስራ የጀመረው ወጣት ሰርፕራይዝ አረገኝ2024
Рет қаралды 12,434
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 145 М.
Business man የስራ ሰዉ
Күн бұрын
Пікірлер
@AwitBarak
3 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ያንተ ቅንናዐነው ሃብትሽ ያንተ ሃስብ ለመስማቲ ዝምብየ እየደጋገምኩዐነው የሚያቸው ሃሳቦችህ ለኛም ምርጥ ተስፍ ነው❤
@sara-tp5mh
3 ай бұрын
አንተ ቅን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ እናመሰግናለን
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Thanks
@ሀሊመትየለሚዋ
2 ай бұрын
ማሻአላህ ስራውንአላህይባርክለት ለኛም አላህመልካምስራ ያመቻችልን ወድምሀብትሽ❤ ዛላመሰግንህአላልፍም የሰው ደስታ የማስደስተው
@የስራሰውbusinessman
2 ай бұрын
Shikuren
@abebabeyene1860
Ай бұрын
እባክህ ወንድሜ የት ነው ስልጠና የምትሰጠው እኔ መስራት እፈልጋለሁ እባክህ ተባበረኝ @@የስራሰውbusinessman
@estifanosattnafe7486
3 ай бұрын
ልጁ የሚያሰለጥን ከሆነ ስልኩን ብትሰጠን እናመሰግናለን ለቅንነትህና ለደግነትህ እግዚአብሔር የጠብቅህ አሁንም ከፍያድርግህ ይጠብቅህ ወንድማችን።
@DestaGmeskel
Ай бұрын
er wedmi eni mejmer eflgalhu ebakh yte lgegnke beram new ytmchgn ena mesrat eflgalhu kechalk selkhen❤❤
@BurtkanMuhammed
3 ай бұрын
አላህ ይጨመረልህ ውንድም
@tefriesindewabebe-de9xb
2 ай бұрын
ሀብትሽዬ አንተ ቅንሰው ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁላችንንም አነቃቅተኸናል
@የስራሰውbusinessman
2 ай бұрын
OK thanks
@ElizabethHebrew
2 ай бұрын
ቅንነትክ አይወሰድብክ ስሩና ተለወጡ የሚል እንዳተ አይነቱን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥክ የመኪና ዲኮር ስራን ከቻልክ ብትሰራ ??
@የስራሰውbusinessman
2 ай бұрын
Eshi
@hanamelaku7230
3 ай бұрын
ወድሜ አሁንም ደጋግመህ በቲክቶክም ስራው 20 ሺ ብር እያሉ ማስታወቂያ እየሰሩ ካንተ ጋር ሳነፃፅር ገፋፊ ምቀኞች ናቸው በውነት ተባረክ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Eshi thanks
@ዘመን-ጀ6ቐ
3 ай бұрын
ሰምቼው ነበር እቃው የት ይገኛል@@የስራሰውbusinessman
@hanahabesha.785
25 күн бұрын
ሀገሬ ልግባጂ አይቸሀለሁ ልጆቼን እያሳደግሁ እሰራለሁ
@lovelovertube507
3 ай бұрын
ሀብትሽ አንተ እኮ መልካም ቅን ሰው ነህ እኔም ስለ ኢፕክሲ ሪዝን አንተ ስትናገር አይቼ የተለያዩ ጌጣጌጦችን ሳርቢሶችን እየሰራው ነው የመዳም ቤት ብዙም ባይመች ወደ ኢትዮጵያ ስገባ አሪፍ ሥራ እንደምሰራ ተስፋ አለኝ❤
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Gobez berchi
@Munira-uo5pv
2 ай бұрын
ጎበዝ ማሻ አላህ የኔ ቆንጀ እኔም መዳም ቤት ነኝ ምን ልስራ ይሆን
@lovelovertube507
2 ай бұрын
@@Munira-uo5pv ውዴ ውስጥሽ ምን መሥራት ያስባል ብሰራስ ለውስጥሽ ደስ የሚያሰኘውን በልብሽ ያለውን ሥራ ሁኔታዎችን አመቻችተሽ ጀምሪ ይሳካልሻል ትችያለሽ
@TeweleGerye
Ай бұрын
ለኛ ብለህ ነው ወደ ምድር የመጣህ እድመ ይቦርክልህ
@richtube-pt2gg
3 ай бұрын
አረ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ትለያለህ👏እናመሰግናለን❤ከስደት ስመለስ ባን ተመሰልጠን እፈልጋለሁ❤👏
@EmuHanan261
3 ай бұрын
ማሻ አሏህ ሀብትሽ በጣም ደስ ይላል
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Thanks
@addisubelay165
2 ай бұрын
ሰላም ሀብትሽ? እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰህ! የምትሰራው ስራ በጣም አስደሳች ነው በርታ:: ከቻልክ ማቴሪያሎች የሚገኙበትን ቦታ ብታመላክተኝ ደስ ይለኛል ካላስቸገርኩህ? አመሰግናለሁ
@saeedanssi1250
3 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@YirgalamMakonin-ym4cb
2 ай бұрын
ሐፍትሽ እንዴት ነሕ በጣም ነው ደስ ያልከኝ መስራት እፈልጋለው እና የኔ ወድም እርዳኝ ስልክሕን ላክልኝ 🎉
@AsSa-nh3ec
2 ай бұрын
ወድሜአላህይባርክህ
@Amina-z2w
3 ай бұрын
አላህ እውቀትህን ገንዘብህን እድሜህ ይበርክልህ አላህ ይጠብቅህ ትክክላኘ ቁጥርህን አስቀምጥልን
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
0943078091
@SafuuAraarakef
3 ай бұрын
❤❤❤ በርታልን የት ነው ግን
@nurishegerwuste4499
2 ай бұрын
😮😮🎉wow betam gobezi fetagn lij nw yebelete adisaba akebaby bisera geby yinorsl🙊👏🏿👏🏿👊👊
@መክያወሎየዋቤተአማራ
3 ай бұрын
ማሻአላህ ሀብትሽ ጎበዝነህወላሂ አላህይጠበቅህ ያረብ❤🎉
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Amenn
@JoMark-o7h
3 ай бұрын
Selkeplc@@የስራሰውbusinessman
@Endalkachew-tg3xf
2 ай бұрын
ሀብትሽ thanks, ሁለቱን በምንድን ነው የሚጋጠሙት ግን?
@ashebirtolla3211
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርታ ቅንነት ለራስ ነው
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Thanjs
@gizachewdemisse3733
3 ай бұрын
መልካም ሰዉ ነህ ።
@ZainbZainba-g2u
3 ай бұрын
ማሻአላህ፡አላህ፡ይጨምርልህ፡ወድማችን፡ረዥምእድሜ፡ከጤናጋር፡ይሥጥህ፡እዳተ፡ያሉትን፡ያብዛልን፡ዋናዉ፡ፍላጎት፡ቁርጠኝነት፡በራሥ፡መተማመን፡ካለ፡እማይቻል፡ነገር፡የለም፡እባክክ፡ተባበርኝ፡ወድሜ፡አተጋር፡ልላከዉና፡እምሥራዉን፡ሥራ፡ሁሉአሣይልኝ፡ከመሪት፡ዉሀ፡ማዉጣትም
@kirubelgetye7906
3 ай бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@sarahbiruk2574
3 ай бұрын
ሀብትሺየ እኔ 11ደኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ብርም እናቴ ትሠጠኛለች ግን እንድሠራ ሳይሆን እንድማር ነው እምትፈልግ ነገር ግን በዚህ ኑሮ ውድነት እናቴን እያስጨነኳት ነው እና ከበደኝ ያንተን ትምርት ሳይ የመስራት ፍላጎቴ ጨመር እባክህ እርዳኝ እና እየሠራው ልማር😢🎉
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Abishir yideresal timihihrt tenkereshi cherishi
@sarahbiruk2574
3 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessman እሺ አመሠግናለው
@alamalam1588
3 ай бұрын
እናመሰግናለነወድማችን እኔም የወረቀት ዘቤል ስራጀምሪነበር ሜረከበኝ አጣሁ እባክህ ከሜፈልግጋርአገናኝ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
በውስጥ እአውሪኝ
@mekbibtilahun533
3 ай бұрын
አብርሽዬ በጣም ነው የምናመሰግነው መጀመሪያ እባክህን ግብአቱን እፈልጋለሁ እባክህን ተባበርኝ?
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Call
@MohammedHassen-vu7bv
3 ай бұрын
ሀብትሽ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ እሄን ሥራ ካወራህ በሇላ አንተን ለማገኘት እያሠብኩ ነው
@TaduuJara
3 ай бұрын
Tebarki gobez nek semels yalmen tertare ke egzahaber erdata gara cantega megenagnt efelgalewu selk yesfelgegnal ishii wendeme!!!
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@hanamelaku7230
3 ай бұрын
ጀግና
@AbrahamTsegaye-h3n
3 ай бұрын
ስልክ አስቀምጥልን ማቴራያልና ሞልድ እንፈልጋለን አድራሻ የለንም ወደ ክፍለሀገር
@MekonenYirgalem
3 ай бұрын
እባክህ ስልጠናዉን እና ማቴሪያሉ መገኛ ንገረኝ
@Seada4756
3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሀብትሽ እናመሠግናለን ደሤ የውሀው ካለ አንደኛነኝ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Ok
@ESak-j1h
3 ай бұрын
ሐብትሽ ዋው ትለያለሕ ተመችቶኛል ማቴሪያል የት ይገኛል ኮንታክት ብታደርገኝ በጣም ነው የማመሰግንሕ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Call me
@seifeselassiemeshesha421
2 ай бұрын
ሀብትሽ ስልጠናውን እንዳገኝ እርዳኝ እባክህ
@abnettaye1452
3 ай бұрын
እባክ አብርሽዬ ስልክህን ስጠን
@munafetena4472
3 ай бұрын
አብትሽዬ ወንድሜ እናመሰግናለን ለኔ ደሞ ባህርዳር ላይ ቆጆ ስራ የምትለውን ስራ ንገረኝ ስደት መሮኛል የግል ቢዝነስ ካፒታል ችግር የለውም ግን ይሄን ብሰሪ ብለህ አማክረኝ ከቻልክ በውስጥም ቢሆን አውረኝ ወንድሜ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
ኣብሽር
@munafetena4472
3 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessman እሽ ወንድሜ
@DesalegnaberaKokobe
3 ай бұрын
Selk askemtelena
@Zawuda
2 ай бұрын
ሀብትሽ እኔ አገሬ በሰላም ልግባ እንጂ እሰረዋለሁ
@የስራሰውbusinessman
2 ай бұрын
Abishir
@BurtkanMuhammed
3 ай бұрын
መንሻ ሰንት ብር ይፈጃል
@jonijoni534
3 ай бұрын
ይባርክህ
@RahmaAljemeab-sh3rg
3 ай бұрын
ሰላም እግዚያብሔ ከዚየበለጠ ይስጥ መሰልጠን እፈልጋለው
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Eshi
@Mulatu-p6s
3 ай бұрын
እኔ መሰልጠን እፈልጋለው
@Fire6tube
3 ай бұрын
በጣም አርፍ ነው❤
@tsehayabera-wk3to
3 ай бұрын
እባክህ ሀብትሽ እናት ነኝ ተምሪ ለእናቶች አርአያ መሆን እፈልጋለሁ አግዘኝ
@simrethailu6404
3 ай бұрын
እባክህን የስልጠናውን እድል ስጠኝ እባክህ
@MayetAlemayehu-y6y
3 ай бұрын
ዋብ ሀብትሽ አንተ ትለያለህ❤
@AdaneGebre-r2o
3 ай бұрын
አድራሻ የት እደምናገኝ ቦታ ሰልክ አድራሻ ወንድም?
@anusol5960
3 ай бұрын
fiber glas ሌሎቹንም ማቴሪያል የት ነው የማገኘው እባክህ ስልክ ካለህ ላክልኝ
@huluncayeketema9313
3 ай бұрын
እባክህን ወንድሜ ስልጠና የፍይበርና የአበባ መዉሠድ እፈልጋለሁ እርዳኝ
@Modah-j9l
3 ай бұрын
ወድሜስልክህንፈልጌየትነውእማገኘው
@birhanuGirmay
3 ай бұрын
ምን ዓይነት ደግ ልብ ብኖርህ ነው ሰግብግብ በበዛበት ዘመን እኔ አ.አ ነኝ እባክህ አድራሻ የት ነው መጥቼ ልሰልጥን
@skettube4149
2 ай бұрын
ብሮ በኦላይን መሠልጠን ይቻላል?
@Niguse-l7o
3 ай бұрын
አንተ ልዩ ነህ እዉነት
@MihretTsega-wb9zu
3 ай бұрын
ሀብትሽ ምን ያህል ካፒታል ይፈልጋል ለመጀመሪያ ጊዜ
@sarahmanal9614
3 ай бұрын
ማሻአላህ ጉበዝ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Thanks
@Mulatu-p6s
3 ай бұрын
ወድሜ እባክ ስልክህን አስቀምጥልን
@Sewunetabewa-id6rz
2 ай бұрын
ሀብትሽ አድራሻና የማምረቻ እቃው የሚገኛው የት ነው
@የስራሰውbusinessman
2 ай бұрын
Call
@BirukFelek
Ай бұрын
Silk habtesh pls mesrat felgalew
@EmebetMeselu
3 ай бұрын
ያንተን የዩትብ ቻናል መከታተል🎉🎉 የጀመርኩት ቅርብ ጊዜ ነው እኔ መቀላቀል እፈልጋለሁ ቤት መቀመጥ ሰልችቶኛል እርዳኝ ወንድሜ
@MuhammedUmer-xd5lh
3 ай бұрын
ሰላም ወዲሜ አላህ ይባርክህ ጥያቄ ልጠይቅህነው እሬዚኑ እና ፋይበሩ እደልብ ይኛን በይ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
አወ
@mekdesadmasu1151
3 ай бұрын
አብትሽ አተ መልካም ሰው ነክ ስልጠናውን እዳገኝ እርዳኝ የምኖርው ድብረ ዘይት ነው
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Eshi
@aliahmedabdella2484
3 ай бұрын
ሀብትሽ ያንተን ስልጠና እፈልጋለው እንዴት ማግኘት እችላሀው አድራሻህን ብትነግረኝ
@risayouthdevelopment
3 ай бұрын
ውድ ወንድሜ፣ የምትለጥፈውን ቪዲዮ ብዙ ጊዜ እመለከታለሁ። እወደዋለሁ። ግን የፋይበር መስታወት ከየት ማግኘት እችላለሁ እና መስራት እፈልጋለሁ። እባኮትን በዚህ ኢሜል ይላኩልኝ።
@SelamTafesNuguse
2 ай бұрын
የተነው
@Mimi-st8mx
3 ай бұрын
ሀብት የአንተን ስልክ በመሴጅ ላክልኝ ስራ አይቼ እቤት ቁጭ ብያለሁ😊
@mengstuzelealem2055
3 ай бұрын
ወንድም አለም እኔ ለበሀርዳር ቅርብ ነኝ እባክህ ስራውን መጀመር እፈልጋለሁ አንተን እንዴት ላግኝህ የሁልጊዜ ተከታታይህ ነኝ
@gizawermias2869
3 ай бұрын
በዚህ ለይ በደምብ ሠልጥኖ አቅም የሌለውን እኔ ቀጥሬ ላሠራዉ።
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
በውስጥ አዋራን ይኖራል
@nafkotsolomon
3 ай бұрын
ስልጠናውን እንድሰለጥን እርዳኝ እባክህ
@asnakeshewaseyasib2284
3 ай бұрын
ቀና ሰው ነክ እኔም ከስደት መልስ በዚህ ሥራ ሰልጥኜ መሰማራት እፈልጋለሁ።
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
አብሽር
@aliahmedabdella2484
3 ай бұрын
ሀብትሽ ስልጠናውን መውሰድ እፈልጋለው እንዴት ማግኘት እችላለው ብትነግረኝ
@addisiebelsty4179
3 ай бұрын
ባ/ዳር አሰልጥነን
@Etech1616
3 ай бұрын
ስልክ
@hananhanuni2932
3 ай бұрын
እኔም መሰልጠን እፈልጋለው ስልጠናው የትነው በቅርብ አገር እገባለው
@ayantub7215
3 ай бұрын
መሰልጠን እፈልጋለሁ ወንድሜ address
@brhanemesfin
4 сағат бұрын
Molu kmndnew yetesera krasu new
@BlineBline-q6p
3 ай бұрын
Tebareke
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Amen
@nafkotsolomon
3 ай бұрын
አኔም ለማምረት የሚያስፈልውን ነገር እያሟለሁ ነው ።
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Tiru
@BirukFelek
Ай бұрын
Wendema mesrat felgalew silkehen endet magignet chelalew
@SintayhuBitweded
2 ай бұрын
Wdma msrate eflgalu tebabrge ehbakeke adrasheaken
@Emuhawiletiyedsewa
2 ай бұрын
ደሴ ከተጀመረ እኔ እፈልጋለሁ
@MohammedHassen-vu7bv
3 ай бұрын
እሄን ሥራ ለመሥራት ነው ከሰው አገር የመጣሁት ሌላም ሙያ ቢኖረኝም እሄግን ቀለልያለ ሥራ ነው
@emumuhmdbntsaide
3 ай бұрын
እኔ ሀገር ገብቼ ምርጥ ባልትና ለመጀመር አስቢያለው ትተባበረኛለህ ብዬ ተስፋ አረጋለው
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
አብሽር
@MohammedHassen-vu7bv
3 ай бұрын
እና ሌላ ሠው እንዳተ ሥለማይሆን የማገኝብህን መገድ አሳውቀኝ እና ያለህበት እመጣለሁ
@JoMark-o7h
3 ай бұрын
Yet new eka menagegnwe
@AsmeretHile
3 ай бұрын
Gin set yesetale
@TeweleGerye
2 ай бұрын
Yet bota new adrasha
@TeweleGerye
2 ай бұрын
Slitena efelgalew
@AmriyaKedir-b6n
2 ай бұрын
Adera sltenawn enanm endatresagn
@asmaomar-re9ni
3 ай бұрын
አቦ መርጥ ነህ እኔ እንሰሳ እርባታ እንድሁም ግብርና የመስራት አላማ አለኝ በቅርብ ሀገር እገባለሁ ኢንሻአላህ ምክርህን እውቀትህን እንድታካፍለኝ እፈልጋለሁ ቁጥርህን ወይም ቴሌግራምህን
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Abishir
@senaitzegeye762
3 ай бұрын
Ene netsa seltena efelgalehu eta wuste akateqn
@OsmanAbduraman
3 ай бұрын
Selkhin
@AliAbdi-pm6lj
3 ай бұрын
Yamishat ya roto plastik mold ka yet agangalaw?
@EndashawGizaw-z1q
3 ай бұрын
Ke Roddas
@yosefgessese1280
3 ай бұрын
ስልጠናውን ወስጄ መቀላቀል እፈልጋለሁ ከልብ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Abishir
@YordanosYordanos-yj4yi
3 ай бұрын
Good jop
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Thanks
@Hindiya-tl2pe
3 ай бұрын
ሞልዱ እንዴት ይስርልክ
@TaduuJara
3 ай бұрын
Selma yehunlk wendeme silkin efelgalewu please ene sedetlay negn gen kemetawu 8were newu yante erdata yesfelgegnal bizu maweyayek alegn
@mihretyonatan9497
2 ай бұрын
Wow betam arif new kettle Geta yagizih.
@mekbibtilahun533
3 ай бұрын
እኔም በቅርቡ አስደስታሀለሁ
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
Ok
@brhanemesfin
4 сағат бұрын
Gashe
@aminayasin4428
3 ай бұрын
አህለን
@የስራሰውbusinessman
3 ай бұрын
ወ ሰህለን
@bettydamasaa1919
3 ай бұрын
eshi wendime yezen saw yibelen teberek
33:06
ሲጠበቅ የነበረው ቪድዮ ትርፍ በትርፍ የሚያደርገው ስራ በተግባር haw to make fiberglass mold roto flower pot2024
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 102 М.
21:27
ያላወቁ አለቁ ይሄው ተጠቀሙበት onlone business2024
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 40 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
30:23
ሰዉን አትመኑ! የለፋሁበትን የመኪና ፈጠራ ዋጋ አሳጡኝ ሚስጥሩን ይፋ አደርጌዋለሁ 2024
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 99 М.
23:41
የአንካራው ስምምነት ትልቅ ሚስጥር አወጣ ተረክ ሚዛን Salon Terek
salon tube
Рет қаралды 38 М.
4:23
ፋይበር ግላስ ግብአት፣ የፋይበርግላስ አሰራር እና ስልጠና
ALET plc
Рет қаралды 4,9 М.
29:26
ያለ ምንም ዋስትና የፈለጉትን ቤትና መኪና በብድር ይግዙ ! | የብድር አገልግሎት |Loan service | business idea | Gebeya Media
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 49 М.
15:12
Ingenious Technique of Making 500 Gallon Fiberglass Water Tanks | Pure Skill
Pure Skill
Рет қаралды 220 М.
16:00
ብዙ ሰዎች የሚሸቅሉበት ኢፖክሲ በተግባር ላሳያችሁ እናንተ ጀምሩ #money #epoxy #bestbusiness #የስራ ሰው 2024
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 105 М.
26:58
ያዩት ለማመን የከበዳቸው አዋጭ ስራ agriculture#work #money # greenafrica
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 2,6 М.
13:58
በአዲስ እይታ የጀመርኩት ቢዝነስ....." የፓኬጂንጉ ስራ ከጠበኩት በላይ ነው ተቀባይነት ያለው" ሀና እሸቱ
Addis Eyita
Рет қаралды 6 М.
24:25
ኢፖክሲ ቢዝነስ በስንት ብር ይጀመራል ከምርት እስከ ትርፍ
Hanon Resin & Craft
Рет қаралды 14 М.
18:14
አዋጭ ህንፃ መሳሪያ ለመክፈት ሚስጥሩና ማከፋፈያው ቦታ ካፒታል መጠን #work #constructionequipment #2024
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 19 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН