ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 3

  Рет қаралды 231,004

ምን ልታዘዝ ቲቪ  Min Litazez Tv

ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv

Күн бұрын

Пікірлер
@addisabebaethiopia7951
@addisabebaethiopia7951 Жыл бұрын
እኔም ፋኖ ነኝ 💚💛❤️💪💪💪ድል ለአማራ💪💪💪💚💛❤️
@Peak.570
@Peak.570 Жыл бұрын
እኔም ፋኖ ነኝ ❤❤❤❤❤💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@sarataye8812
@sarataye8812 Жыл бұрын
ድል ለፋኖ እኔም ፋኖ ነኝ ።
@የSለMኦN
@የSለMኦN Жыл бұрын
ይሄ ድራማ ግን እስከዛሬ ካለው ሁሉ ይበልጣል ። ምርጥ አርቲስቶች ምርጥ ዳይሬክተር ምርጥ ካሜራ ሁሉ ምርጥ👏👏👏👏👏👏👏
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
አንበሶች ውስጠ ወይራ ይልሀል እዲህ ነው በጣም ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ
@Ethiopi400
@Ethiopi400 Жыл бұрын
Segete
@Huda19998
@Huda19998 Жыл бұрын
Toletola 😂🤥
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
@@Huda19998 ለምን ትለኛለህ አንተ ቱልቱላ መቼም እሻላለው ከቅማላም ጋላ ላላላላላላላላ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
@@Huda19998 አንተ ፈሳም ኦነግ ዝምብለህ ዛፍህን ቅቤ ቀባ ከዚያም ይከረፋ ቦቲህን እጠብ
@beletetesfaye5488
@beletetesfaye5488 Жыл бұрын
ተቋውሞ .......
@abraham.tesfay
@abraham.tesfay Жыл бұрын
ምን ልታዘዝ is probably the best show boldly exposing the problems in Ethiopian politics.
@tube-mp9yc
@tube-mp9yc Жыл бұрын
አዲስ አመትን በአዲስ ራዐይ በአዲሰ መንግስት ለአገራችን የሚበጀውን ይስጠን 😢ያገራችንን ስላም መልስን 😢ያረብ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
አሜንንን በእውነት😢😢ጥሩ መልካም መልካምን የምናይበትን ጊዜ ያምጣልን😢
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
አሜን😢
@tedroskasa3703
@tedroskasa3703 Жыл бұрын
በጣም ደባሪ ድራማ ነው ስንጠብቃችሁ የነበረው የበፊትህን የድሮውን ምን ልታዘዝ ነበር የጠበኩት ።
@gezegeta923
@gezegeta923 Жыл бұрын
The best ever satirical, historical, political, social commentary based series! Keep it up!!!!!!
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
ዋው አው በኢትዮጲያ ለውጩ አለም ሽጣቹ ስንቱን ህዝብ አስፈጫቹት እነ አያልቄ ጌታ ይፍረድ የምስኪኑን ንፁህ ደም ይጩህ ያ ሁሉ ደም አልበቃ ብሎዋቹ ዛሬም ያ ሲገፍ ሲጨፈጨፍ ሲፈናቀል ሲገፍ ሲታረድ የነበረ አማራ ዛሬ ግፉ ይብቃ ብሎ ሲነሳ ዛሬም ደሙ ልታፈሱትነጋሪት ትጎስማላቹ በአማራ ላይ የሚነሱ እጆዎች እግዚአብሔር ያዝላቸው እኛ እንፀልያለን ምክንያቱም አማራና ኢትዮጲያ መነጠል ንፉግነት ነው እኔ ጉራጌ ነኝ የአማራ ደም ግን የኔም ደም ነው
@hanabelay727
@hanabelay727 Жыл бұрын
ተባረኪ
@almaal6451
@almaal6451 Жыл бұрын
ደራሲው ምናለ ለአንድ ቀን ደግሰውን እስረኛ ለመጠየቅ እንኳን ብታመጣው? I really miss that character.
@mightywarrior1677
@mightywarrior1677 Жыл бұрын
ረቂቅ ሲትኮም ነው 👏🏽 ድል ለፋኖ 💪🏽
@Huda19998
@Huda19998 Жыл бұрын
Toletola 😂🤥
@rastaman8172
@rastaman8172 Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ
@Dudu53561
@Dudu53561 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን በየሣምንቱ አንድ ቀን ከሚሆን ምናለ ቀኑን ብትጨምሩት ? በጣም አነሰ ቢቻል እንደቃና በየቀኑ አድርጉት ካልተቻለ ሦስት ጊዜ አድርጉት
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ምርጥ ያለውን የሀገራችን አሁናዊ ሁኔታዎች እየዠለጠ የሚያስተምር ድራማ ነው ግን ምን ያደርጋል በጣም አጭር ሆነ
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
ዋጄ በቃን ከእስርቤት ውጡ ሴቶቹም ናፍቀውናል ምን ልታዘዝ ካፌ መልሰን እናመሰግናለን በርቱልን❤
@hewansibhatu7413
@hewansibhatu7413 Жыл бұрын
Min yareg ye ethiopia hizb Hulu eser bet new
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 Жыл бұрын
ምን ልታዘዝ በጣም ነው የማስጠላው አቂሙ የድሮ ነበር ምርጥ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
አላህ ለሀገራችን ሠላምን ያምጣልን አውን ደግሞ ኔትወርክ ተዘግቶ እያስጨነቁን ነው😢 ሀገራችንን ባህላችንን ሀይማኖታችንን ሊበክል የመጣ #ግብረሶዶም የሚባለውን ወረርሽኝ በሽታ በጥብቅ እቃወማለው❌🚫
@Nati-g3m
@Nati-g3m Жыл бұрын
አሜን
@tamratgebisa7598
@tamratgebisa7598 Жыл бұрын
አቤት ቅኔ 😂😂😂😂 ያማል ቅኔው 😂😂😂
@shimeliswoldemichael9957
@shimeliswoldemichael9957 Жыл бұрын
የወንድማማች ጥል፣ወንበሩ፣ቆንጥሩና አለቅላቂ ቅኔው ተመቸኝ።ሚኪ ትችላለህ 👏👏👏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው እንዳይቋረጥ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወይ ሙሴና ፈርኦን😂😂😂 አንተን የተደገፍኩ እለት ነው የወደቅኩት ስውን መደገፍ መውደቅ ነው እወቁት
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
ፈጣር ሆይ ከሀገራችን ግብረሰዶም አጥፋልን
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b Жыл бұрын
የወንበሮቹ ጥማተኞች እንዳያቋርጡት እንጂ 😍ያርበኛዋ ግፍ ነው ሰው በልጥ ይደገፋል😂አያልቄ ያማል ቅኔው❤
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 Жыл бұрын
You are right kebade 😂😂
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 Жыл бұрын
አማራየ ሰላማችን ይመለስልን😢😢
@amdedegu3126
@amdedegu3126 Жыл бұрын
አንተን የተደገፍኩ ቀን ነዉ የወደኩት።😢
@SaraMoges-rf9bb
@SaraMoges-rf9bb Жыл бұрын
ድራማ ብሎዝም የሀገራችንን ሁኔታ የሚያሳይ😢
@abuseid8216
@abuseid8216 Жыл бұрын
ንጉስ ነሽ እድላዊት ደግሰዉ የድሮዉ አያልቅበት የለሉበት ምን ልታዘዝ አይመስጥም
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊምነኝ አማራ ነኝ ግን ፋኖዎች ሙስሊም ጠልናቸው እናም ከብሄሬ ሀይማኖቴ ይበልጥብኛል ይሁንና ቢጠሉም ምንም ማረግ ስለማይችሉ ድልን እመኝላቸዋለሁ ማንኛውም ሰው በሰላም መኖርአለበት
@hanabelay727
@hanabelay727 Жыл бұрын
ሙስሊም ፋኖ የለም ያለሽ ማነው ከንቱ
@tiybatasfwu6668
@tiybatasfwu6668 Жыл бұрын
አፈር ብይ ከብት
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
ፖለቲካው ቅኔው !! ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🙏
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 Жыл бұрын
ሙሴ እና ፈርኦን ተቀላቀለመሰል አለ አያልቅበት😂😂😂😂 እውነት ነው ተቀላቅሏል
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ማነው እደኔ በናፍቆት የሚጠባበቀው 😂😂😂😂😂 ሀገራችን በቃ እድህ ሀሆነች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሳቀኝም አስለቀሰኝም ደራሲው አላህ ያቆይህ የምትገርም ነህ ወላሂ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው አማራ አያልቅበት በቃ አብይን በአካል😂😂😂😂😂😂😂
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ 💪💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ 💪💪ፋኖ ፋኖ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
እኔ እግዚአብሔር በሚያውቀው አማራ አይደለሁም ግን የአማራ የሞት ሽረት ትግልን መቶ በመቶ እደግፋለው በእግዚአብሔር ድጋፍ ያለምንም ጥርጥር ፋኖ አሸንፎ አራት ኪሎ ይገባል እኔም ፋኖ ነኝ ጨርሻለው !!
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 Жыл бұрын
ከእውነት ጎን ለመቆም እውነቱን ማወቅ ብቻ በቂ ነው ❤❤❤
@FarisJemal-z6n
@FarisJemal-z6n Жыл бұрын
ምነው በግድ የአማራ ዲቃላ ነኝ አልክሳ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
@@FarisJemal-z6n የጋላ ዲቃላ ከመሆን 1000 ጊዜ የማይገኘውን የአማራን እመርጣለው ሂድና ዛፍህን ቅቤ ቀባ አንተ የአራጅ ዘር አሁን እንደለመድከው አንድ ጥይት ፋኖ ሲተኩስ ገደል ውስጥ ገብተህ ታልቃለህ ሽንታም ሊጥህን ጠጣ
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Жыл бұрын
​@@FarisJemal-z6n😂😂😂😂😂እኔ እራሴ አማራ ለመሆን ዜግነት አመልክቼያለሁኝ
@ቲጂኢትዮጵያ
@ቲጂኢትዮጵያ Жыл бұрын
አማራ ኢትዮጵያዊነትን እንጂ ወርደው እንደዘቀጡት ዘር ማንዘር ቆጣሪ አይደለም። እኔም አማራ አይደለሁም ግን አንድ ኢትዮጵያን የምፈልግ ነኝ። ድል ለፋኖ! ውድቀት ለዘረኞች!
@Getnetbelay
@Getnetbelay Жыл бұрын
we all have to stand with FANO FANO FANO FANO FANO FANO FANO for the survival of our nation Ethio.
@Globaltalentgt
@Globaltalentgt Жыл бұрын
😂😂
@birukmengesha2393
@birukmengesha2393 Жыл бұрын
Everytime it pops out notification..I feel like one of the characters...😂❤
@አብዱአሰፍ
@አብዱአሰፍ Жыл бұрын
እኔም ፍኖ ነኝ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Einku derasiw,tewanian endihum lezigijt Kiflu bemulu misgana ygebachewal 🙏❤️🇨🇬
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 Жыл бұрын
'አለቅላቂ አልፈልግም'...ካድሬ
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Жыл бұрын
የጀነራል አበባውን የድምፅ ቅጁ ስሙትማ፣ እመኑኝ ጠቅላዩ አብይ ነገ ደግሞ ጀነራል አበባውን ያባርረዋል ወይም ይገለዋል። ምክንያቱም ብዙ ሚስጥሩን አውጥቶበታል። Ethio 360 ን ስሙት። #ድል ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ
@israeldu3876
@israeldu3876 Жыл бұрын
አንድ ወንበር አፍሉልኝ😂😂😂😂አለቅላቂ ነው ጉድ ያደረገኝ😢😢😢😢
@mehari7704
@mehari7704 Жыл бұрын
ድል ለፋኖ✌️
@በእምነትየሸዋልጅ
@በእምነትየሸዋልጅ Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ .💪💪💪💪💪
@hanabelay727
@hanabelay727 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ዋጄ እጅህ ይባረክ
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያርግልን!!
@MeritanaMamo
@MeritanaMamo Жыл бұрын
Ene yalegebagn gin men honew new hulum eser bet yegebut ke setoch beker?
@christson1948
@christson1948 Жыл бұрын
I stand with FANO !
@Truth-In-Orthodoxy
@Truth-In-Orthodoxy Жыл бұрын
With the current political heat wave in Ethiopia, there is high probability this drama series may get suspended by the government. Hopefully, the production team saved all their already filmed series in a cloud and some of their diaspora agents will keep posting the drama series without interruption.
@kidistabera5385
@kidistabera5385 Жыл бұрын
ከአይን ፡ ያውጣቸሁ። በርቱልን።
@ermibrasco1732
@ermibrasco1732 Жыл бұрын
ተነዛዛ እንደበፊቱ አይደለም ይስተካከልልን
@edenyeethiopia9406
@edenyeethiopia9406 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ምርጦቻችን❣️ 💚💛❤
@yenemarGrace1
@yenemarGrace1 Жыл бұрын
ምን ልታዘዝ የልብ አንጀት አርስ ትወና ስወዳቹ እኮ የኔ ምርጦች😘😘😘😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@besufikadkelile6403
@besufikadkelile6403 Жыл бұрын
ኧሬ ደግሰው እና እነእዳላዊት
@mesfinkaleb5130
@mesfinkaleb5130 Жыл бұрын
ተናግረናል ተመልካቻችሁ ከግማሽ በላይ ቀንሷል ። ኢሄን ድራማ ወይ ከእስር ቤት አውጡ አሊያም እስረኛ ጠያቂዎች አብዙበት። ሴት ይጨመር ብርሃን ቀንሱ የእስር ቤቱ ሻይ ቤት ግድግዳ ቀለም የድሮውን የምን ልታዘዝ ካፌ አድርጉት ኮርኒሱ ላይ ያለው መብራት በዝቷል ወይ የእስር ቤት ሻይ ቤት ሆኖ ግን ማንኛውም ሰው ተፈትሾ ገብቶ ሚጠቀምበት ቢሆን ገቢ ወጪው በዛ ይላል ወደ ቀድሞ አውዱ ይመለሳል። አሁን ተመልካቻችሁ በዩቱብ በግማሽ ቀንሷል ነገ ጭራሽ አታገኙትም ከወዲሁ ምክር ስሙ ። ብርሃን በዝቷል ቀንሱ 😮
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 Жыл бұрын
ደግሰው እና እድል የት ጠፉ?
@kingteadytube379
@kingteadytube379 Жыл бұрын
ለምለም ግን መቼ ነው የምትመስጣው እስኪ ይሁን ስብዕና ደግሞ አሳዩን
@tzitab8961
@tzitab8961 Жыл бұрын
ድል ለአማራልጅ ፋኖ🙏
@zizitino6797
@zizitino6797 Жыл бұрын
ከእስር ቤት መጀመራችሁ አልጣፈጠኝም ደግሞ የትኛው የኢትዮጵያ እስርቤት እንደዚህ ነፃነት ያለው? ጠጆን(ደግሰውን) ማየት ናፈቀኝ የት ነው ያለው?
@sadaaalebachew1838
@sadaaalebachew1838 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤
@yoni446
@yoni446 Жыл бұрын
sudan ትመችኛለሽ 😂
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Жыл бұрын
Ayeee temowazezachu I like the old style!
@yemariambet2298
@yemariambet2298 Жыл бұрын
Yebeletsegena hege newe hegune aweteto yeresawe 😋😋😋
@zemenuebaiyh2105
@zemenuebaiyh2105 Жыл бұрын
ድል እና ክብር ለፋኖ ሞት እና ውድቀት ለብልጽግና
@rekikmoges
@rekikmoges Жыл бұрын
qnew talak new "belit lidegef alle ayalke" this is why i love this sitcom
@ledakya2278
@ledakya2278 Жыл бұрын
ግን ይኤን ድራማ አብይ እና ፍቅርሲዝም ያያሉ 😂😂 ድንግት በቀልድ ከገባቸው ብዬነው 😅😅
@fritamisura943
@fritamisura943 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 love
@Lishaney3
@Lishaney3 Жыл бұрын
Where is Degsew?
@hararka2024
@hararka2024 Жыл бұрын
Direct hone like ye mehal aderegut
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ድል ለፋኖ አማራየ😢❤❤❤
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
እኔ ፈራሁ ደራሲውን እዳያፍኑት እደነ ክርስቲያን ድል ለአማራ እውነታው በዚህ ድራማ ተሰራ
@AbaynehTemesegen-lu2tv
@AbaynehTemesegen-lu2tv Жыл бұрын
ከተጠቂነት ወደ አጥቂነት ባንዴ ግልብጥ ብለው ቁጭ ድጋሚ ልመና ይመጣል ገስግስ ፋኖ
@lidmek2127
@lidmek2127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Arif new,bertu❤
@mesfindejene8353
@mesfindejene8353 Жыл бұрын
ከዚህ በፊት የነበረው በስንት ጣህሙ ይህ እምነት ዩለሽ ሰበካ የሚሰብክ ድራማ ማየት አያስፈልግም ቻው
@gezegeta923
@gezegeta923 Жыл бұрын
But this is a drama and showing a reality in the ground...
@mesfindejene8353
@mesfindejene8353 Жыл бұрын
@@gezegeta923 if you believe in God you should have to be oppose this ideas because this is sinful we should preach the gospel for those people who don’t believe in God
@gezegeta923
@gezegeta923 Жыл бұрын
@@mesfindejene8353 I agree Mesfin! The point is such a play is the reflection of what is happening in the ground. We have seen many fake religious leaders who play by the emotions of the poor people and promising them to duplicate their bank saving, telling them they are speaking to God, even acting like a fighter caratist by the name of God...even to make it worth there are non believers who created their own religion publicly and preach it...I think you heard about "Fikersizm" too....hence, the play is reflecting that partially and reflecting the fake promises of politicians or religious leaders by the name of God...or preaching their delusion...Hence, this is the reflection of the reality in the ground that it try create awareness for the public not to be cheated by such people...consider it like that!
@minyahelmamotsegaye5500
@minyahelmamotsegaye5500 Жыл бұрын
I think the creator should share his idea in an interview for us to understand the premise of the show. Everyone is interpreting things as they view them. Better to get an idea from the writer/writers
@alemwassiekids2395
@alemwassiekids2395 Жыл бұрын
It is not expected. We can interpret as we understand. We watch together, and our perception is up to us. We are not expected to be influneced one another
@ፋኖ-የ1ለ
@ፋኖ-የ1ለ Жыл бұрын
ብልፅግና በምን ሊደገፍ ነው አያልቄ በልጥ ከተደገፈ !? ለዛውም አንድ አርበኛ ብቻ ለቻይና የሸጠው አያልቄ። ኢትዮጵያን ሙሉ የሸጠው ብልፅግና መግቢያው የት ይሆን
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
ከዚህ ፍልጥ ከሆነ መንግስት ይጠብቃችሁ
@temesgenabate3436
@temesgenabate3436 Жыл бұрын
Endih aynet kumneger yalew drama ayche alawkm. Ejig besal derasi new. Tewanayocunm ledfretna bikatachew adenkalew.
@ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ
@ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ Жыл бұрын
😂😂😂😂 ጋሽ ስውነት እኔ አልቅላቂ አለፋገም😂😂😂😂😂 አያልቄ ትክተለው ነበር እረእኔ አለክተለውም በቅርብ ትክተልኛለህ እንደውም ደቀመዛሙርቴ ትሆናለህ 😂😂😂😂😂 እረ ፆም ጠላው ዋጄ እጅህ ይባርክ ግን እራስህን ጠብቅ
@tadeletesfay1980
@tadeletesfay1980 Жыл бұрын
Wow Aleklaki
@Awakend2012
@Awakend2012 Жыл бұрын
Derek leza yelelew yeminawkachew tsebay hulu yetefabet.
@gizachewaberaabera-vq5rs
@gizachewaberaabera-vq5rs Жыл бұрын
የኑጉሡ ወንበር ይዳላል ይዳላል የአሁኑ ግን እሾህ አላባት
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 Жыл бұрын
መስከረም አበራ እና ዘቢባ ግርማ ቢኖሩ የበለጠ ያምር ነበር
@hanna9502
@hanna9502 Жыл бұрын
ደግሰውም ቢኖር ጥሩ ነበር
@bedrumohammed7357
@bedrumohammed7357 Жыл бұрын
The best comedy, drama series.
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio Жыл бұрын
ዋዉ በርቱ
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
ግን ምን ልታዘዝ ፣እንደዚህ ነው የሚቀጥለው ማለት ነው? አልገባኝም ። ካፌው ቀረ ፣ ሴት አስተናጋጆቹ ቀሩ ፣ እነ ሙሉ ሰው ቀሩ ?
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl Жыл бұрын
ኸረ ክፋል 4 በፍጥነት ይለቀቅ
@አይናዲስውዱቻናል
@አይናዲስውዱቻናል Жыл бұрын
❤❤ጎበዞች በርቱልን እኔም ፋኔ ነኝ ❤aim fano
@businessbyyared2801
@businessbyyared2801 Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ❤
@atalay1437
@atalay1437 Жыл бұрын
እረ እውይ ትችላላችሁ✌️👍💪✌️💪
@onelove9191
@onelove9191 Жыл бұрын
ወይ ዋጄ😅😅😅😅😂😂😂ይቻምሽ ፓፓ😊😊😊
@tamratmekuria4954
@tamratmekuria4954 Жыл бұрын
ሰውነት ሻይ የሚያፈላው ሰውዬ ፣ በአዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ ኮሜርስ ግቢ የእንግሊዝኛ ትምህርት መምህር ነበር። ከተሳሳትኩ አርሙኝ። በጣም ኮሚከኛ እና ወጣ ያለ ባህሪ የነበረው ሰው ነበር።
@AyyubAwol
@AyyubAwol Жыл бұрын
welcome back
@awelarebo6693
@awelarebo6693 Жыл бұрын
ደግ ሰው አስገቡት እንዲሁ ጨርቡሌ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
ደግሰው የለም አብቅቶአል ጨርቦሌማ አለሣታይነው እንዴ 😢የምትኮምከው!
@mukeremmohammed2026
@mukeremmohammed2026 Жыл бұрын
የወንበሩ ነገረ 😅😅😅😅😅😅😅😅
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 Жыл бұрын
እኔም ፋኖ ነኝ
@Suraraw
@Suraraw Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ
@habihabeshawit2471
@habihabeshawit2471 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ደግ ሰውን በጉጉት የሚጠብቅ
@ActioncellCellphoneactio-dk8ro
@ActioncellCellphoneactio-dk8ro Жыл бұрын
እኔም ጓጉቻለው ❤😂
@hanna9502
@hanna9502 Жыл бұрын
ደግ ሰው ቢኖር
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 Жыл бұрын
የፍርድ ቤት ቀጠሯቸው አልደረሰም ?
@liligebiru5392
@liligebiru5392 Жыл бұрын
Weyine er ene Meski nafekugnee meche new mimetut!!!!
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Жыл бұрын
እኔ አለቅላቂ አልፈልግም እዛው በጠበልክ😂😂😂😂😂
@selamtube2461
@selamtube2461 Жыл бұрын
የአማራ ህዝብም የወደቀ አብይን የተደገፈ ጊዜ ነዉ😢
ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 4
27:51
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 206 М.
Mine Letazeze part 7//ምን ልታዘዝ ክፍል 7
30:05
Ethiopian Entertainment
Рет қаралды 157 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Min Letazez Part 3 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 3)
29:51
Min Letazez Part 9 ምን ልታዘዝ ክፍል 9
32:29
wondessen fentaw
Рет қаралды 13 М.
#ሸዋፈራው ደሳለኝ እኮ ተዋናይ ብቻ አይደለም!
3:18
ማርኤል ቲዩብ marel tube
Рет қаралды 89 М.
እንማማል: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 6
28:30
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 177 М.
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
29:48
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 31
32:15
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 379 М.
Min Letazez part 6 ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 6A
26:51
Addis Movies
Рет қаралды 162 М.
ወደብና ፍቺ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 12
30:34
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 176 М.
Min Letazez Part 5 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 5)
29:11
በደረት እንሳብ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 10
29:37
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 153 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН