100ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ leyu getemeg ሰራተኞቹ ምን ቢበሉ ነው ድርጅቱን ትርፋማ ያደረጉት ?( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 64,549

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

100ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ leyu getemeg ሰራተኞቹ ምን ቢበሉ ነው ድርጅቱን ትርፋማ ያደረጉት ?( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 664
@user-cj2oy8rp4q
@user-cj2oy8rp4q 2 жыл бұрын
99 ገጠመኝ ልዩ ነበር የእዉነት መምህር ከስንዴ ምሀል አንክርዳድ አይጠፋም መምህር በነዚ አትከፋ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️
@user-ib6ug6nr7v
@user-ib6ug6nr7v 2 жыл бұрын
ወለተ ህይወት ነው የክርስትና ስሜ ቤተሰቦቼ ወደ ሀገሬ ለመግባት ፈተና ላይ ነኝ አንድ ልጅ አለኝ በፀሎት አሱቡኝ በሰላም እድገባ መምህር እባክህ በፀሎት አስበኝ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-os6nt7mn2l
@user-os6nt7mn2l 2 жыл бұрын
አይዞሺ እህቴ የቅዱሣን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር መንገድሺን ይክፈትልሺ
@user-hi6pg1or1k
@user-hi6pg1or1k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@hirut9525
@hirut9525 2 жыл бұрын
Syzosh beselot besigdet mebertat alebish Egziabher yrdash.
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 2 жыл бұрын
ስገጅ እህትየ። በርከክ በይ
@user-ib6ug6nr7v
@user-ib6ug6nr7v 2 жыл бұрын
@@user-os6nt7mn2l አሜን
@user-it3be7gl3p
@user-it3be7gl3p 2 жыл бұрын
አንዳንዱ ሰዉ ገልብጦ ነዉ የሚረዳዉ ይልቅ ትምህሩቱ ነዉ የሚጠቅምሽ ሌላ ስንጥር ለማግኘት አትጣሩ እባካችሁ እንማርበት! ለመረዳት ሞክሩ እኔ ገጠመኝ 99 የሰማሁት በጣም ደስ ብሎኝ እየሳኩኝ ነዉ የተማርኩት በጣም ደስ ብሎኛል ከሀፂያቱ አለም ወጥተን በሁለት እግራችን ለመቆም የምንፈራገጠዉ ባንተ ትምህርት ነዉ አንተ ለኛ እንቁአችን ነህ መምህርዬ ሽ አመት ኑርልን
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 2 жыл бұрын
መምህር ዬ በስመአብ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን ይህን ጭራሽ ይህን አላሰቡኩም ምክንያቱም ትኩረቴ ትምህርቱ ነበር መምህርዬ ይህን ጠማማ ትውልድ አትስማ ዝምብለህ አስተምር
@user-md2dr3jy1x
@user-md2dr3jy1x 2 жыл бұрын
አረ መምህርየ ምንም አትጨነቅ አትከፋብን አለማወቅ ነው 🙏🙏🙏💞💞💞
@user-ic2ru9eg5c
@user-ic2ru9eg5c 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይቅርታ ይደረግልን እኛ ካስቀየምንክ እንጂ አንተ ምንም አላጠፋክም እየሳክ እየተጫወክ ነው እምንማማረው መምህር ልክ አባቶች እንዳሉክ በርታልን ከወደቅንበት እየተነሳን ነውና በርታልን የቤታችንን ጉድ እያሳየህን ነው።።!!!!!!
@stotatube3370
@stotatube3370 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንሁን
@kidisthailu6085
@kidisthailu6085 2 жыл бұрын
ህያዊት ነፍሴን እያለመለምክልኝ ነው። የልብ ጆሮ ያለው ይስማ ላልሰማው ያሰማ። አባቶቻችን ሲያስተምሩ ቅዱሳን መላእክት አንድ ሰው ንስሐ ገብቶ ሲቆርብ እጅግ ይደሰታሉ እግዚአብሔርንም ያመሰግናሉ ብለዋል። ይህ አስተምሮ በተግባር ላይ የተመሠረተ የእልፍ ሰወችን ዘላለማዊ ሂወት ያስተካከለ እኔንም ጨምሮ እያስተካከለም ያለ ነው። አመሰግናለሁ መምህር!!!
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መልካም ቃል መልካም ፍሬ ታፈራለች ይባልል በእዉነት ለእናታችን ሽልማቱ ለሷ ቀርቶ ለኔ አስደሰተኝ የእነዚህን ሁሉ ሰዉ ነፍስ ወደ እግዚአብሔር የመለሰች ሰይጣንን ድል ያረጠች መልካም ሴት እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ነፍሳችንን አዲነን የሎሎችንም የምናዲንበት ትሁት ፈሪሀ እግዚአብሔር ያርገን አሜን
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 2 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ሰላማችሁ ይብዛ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ #ወለተስላሴ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 жыл бұрын
መምህሬ ህይወቴ እኔ የባላገር ልጅ ነኝ ስለልጂቷ አክሰንት ስትነግርትን እጅግ በጣም ደስ ነው ያለኝ 🙏
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
በጥሩ አግባብ አለህ ሰዎችነ እንዴት እንደምታስተምር ይሄ ትልቅ የተሰጠህ ፀጋ ነው አስተዋይ አስተማሪያችን ተባረክ ልን
@mihretgebremeskel7997
@mihretgebremeskel7997 2 жыл бұрын
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ መምህር አነጋገራችንን የዋህነታችንን ነዉ የገለፅኸዉ ምንም አላጠፉህም ምንም ይቅርታ የሚያስጠቅ ነገር የለም
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@eth3816
@eth3816 2 жыл бұрын
እውነትነው
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 2 жыл бұрын
አንዳንዶቻችን ያልሆነውን ለመሆን ስንጥር አያምርብንም በፍጹም አይዋኸደንም።ለዛ ነው መሰለኝ ስለሚያፍሩበት መምህራችንን ለመውቀስ ምን ያስቸኩላል።ለምን ትምህርቱን ሰምተናል ለመቀየር አንቸኩልም።እንደ አለመታደል ሁኖ የሰውን ንግግር ግን እንድ አክርማ መሰንጠቅ አመላችን ሆነ።እኔስ ደስ ብሎኝ እንዴት ንግግሩን እንደያዘው ገርሞኛል። ልቦና ይስጠን ቸሩ መዳህኒዓለም ።
@almazgetu7835
@almazgetu7835 2 жыл бұрын
@@user-vg4ij4jb2o በትክክል ልብ ይስጠን ለመቀየር ስህተት ከመልቀም ይልቅ እሚጠቅመንን ብንወስድ ምን አለበት
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 2 жыл бұрын
Mhret G/kel እውነትሽ ነው እኔም የገጠር ልጅ ነኝ የገጠር ንግግር ስነሳ ስውል ሳድር ደስ ነው የምለኝ ገጠር ሁሌ አስተውስልን መምህረዬ እባክህ እኔ የገጠር ሰው እወዳለሁኝ ገጨር ውስጥ መኖር ደስ ይለኛል ግን አትታደለው እድለ ሁኖ ነው መሰለኝ በሰው ሀገር በውጭ ነው የምኖረው እና መምህር ምንም አላጠፋህም ሁሌ የገጠር ነገር እየተናገርክ ገጠመኝ አቅርብልን በናትህ አረ አረገኝ የኛ ባህርይ ብዙ ነው
@user-hi6pg1or1k
@user-hi6pg1or1k 2 жыл бұрын
አረረረረረረረረረ እዴውም እኛ ነን ይቅርታ መጠየቅ ያለብን መምህር ብዙ ደክመህ እያመጣህል ሽርና ላይክ አለማድረጋች ን መቀጣት አለብን እሚገርመው ግን እኔ ልክ እደእሊኒ ገምች ስትል እየገመትሁ እየሳቅሁ ነው የተማርሁት የሠራተኛ ደምብ ነው ሲላት ያደረገችው ነገር እኛ አረቦቹ አዲስ ስንመጣ የሚያጃጅሉን ነው ትዝ ያለኝ እና እየሳቅህ ስታወራ አብረህን ያለህ ነው የሚስለኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@genenemekuria1836
@genenemekuria1836 2 жыл бұрын
ሳልወድ በግድ ኮመንት እንድፅፍ አረከኝ አንተ በጣም ደስ የሜል ነገር ነው ያረካው ምንም ያጠፋህው የለም ታሪኩን እንደውም አሳምሮታል ስህተት የለውም ልጅቶን ለመግለፅ ሰለ ነበር የተቃዋሜዋችን ኮምንት አትስማ ለማሰናከል ነው ቀጥልበት በጣም ያምር ነበር ምንም አላጠፋህም በርታ
@ba7359
@ba7359 2 жыл бұрын
ጤናይስጥልኝ መምህራች እንኳን ለገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረበዓል አደሩሳችሁ በመቀጠል ይህ ፕሮግራም ለስንቶቻችን ጠቃሚ እንደሆነ እኛ ተከታታይዬቹ ነው የምናውቀው ስለዚህ ካንዳንድ አልባሌ አስተያየቶች ልንረታ ወይም ፕሮግራሙ ሊቋረጥ አይገባም ለሁሉም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን !!!
@seniyesilaselij64
@seniyesilaselij64 2 жыл бұрын
አሜን
@metadeltube7475
@metadeltube7475 2 жыл бұрын
amen
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን🙏
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ኧረ ችግር የለውም መምህር እንዴ ቆይ ግን ፊልም ይሠራበት የለ እንዴ ? እንኩዋን ይህን የተቀደሠ ሀሣብ ሥለዚህ ችግር የለውም ባይ ነኝ ፡ቃለሂወት ያሠማልን
@redeactef
@redeactef 2 жыл бұрын
በትክክል ማስተዋሉን ይስጠን።
@berkenshiasheboberknshi.as7861
@berkenshiasheboberknshi.as7861 2 жыл бұрын
ቃለይዉትያሰማልበጣምነየወድ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን 🥰 ሰዎችዬ እያስተዋልን እንፃፍ እንናገር , ካልቻልን ዝም ማለትም የጨዋነት ምልክት ነው ! ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን 🤲🤲🤲
@mulualemtaye7032
@mulualemtaye7032 2 жыл бұрын
2
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 2 жыл бұрын
መምህር በርታ እርኩስ መንፈን ያለባቸውናቸው ዝም ብለው የሚዘባርቁት እኔ ያተን ገጠመኝ ትምህርቶችህን ባጣምነው የቀየሩኝ ብሰማው እራሱ አልጠግብም እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነፍስን ነው እየቀየርክ ያለቨዉ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጥህ
@user-vu6tx2rx6y
@user-vu6tx2rx6y 6 ай бұрын
መጥፎ ንግግር ወይንም የማይረባ ንግግር የሚናገሩ እነሱ እራሳቸው መንፈስ ያለባቸው ናቸው እንደውም አንተን የመሰለ መምህር የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋህን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ
@user-rm4nf6sh1r
@user-rm4nf6sh1r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እድመህን ያርዝሞው
@lehulutube9063
@lehulutube9063 2 жыл бұрын
መምህር ብዙ youtube ገፆች እከታተላለሁ ያንተ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ጠቃሚ ፣ በአንገብጋቢ ሁኔታ አስፈላጊ ጉዳያ ነው እያድተማርከን ያለኸው፣ አንዳች የተናገርከው ነገር ምንም ችግር የለውም፣ ምንም አያሳስብህ፣ አንዳንድ ደካማ ሰዎች በሚሰጡህ ሀሳብ እንዳትጨነቅ፣ እንደውም የTV አየር ዝግጅት 24 ሰዓት ሊሰጥህ ይገባል፣ በጣም እናመሰግንሀለን።
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን ከታሰርንበት ከሰይጣን ማሰሪያ የተፈታን ይሁን ከሚድኑት ጋር ያደርገን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ አይለዬን አሜን
@dnjdj9452
@dnjdj9452 2 жыл бұрын
አሜነ አሜን አሜን ለሁላችንም
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞🌹🌹💞🌹🌹🌹
@user-yx3mv2ce5o
@user-yx3mv2ce5o 2 жыл бұрын
መምህር እኛ ሰው ስንባል ቁም ነገሩን ትተን አሉ ባልታ ይቀናናል እኔ በበኩሌ በዛን አይነት እይታና አነጋገር ስለመገብከኝ እንዳረሳው በልቤ ተፅፏል እግዚአብሔር ይስጥልኝ እባካችሁ ኮሜንታተሮች ዲያቢሎስ ውስጣችሁ ሁኖ የሚፀባርቀውን ክፉ ሀሳብ ለመቃወም ሞክሩ የመጣላችሁን ሀሳብ ሁሉ አትፃፉ 🙏 እባካችሁ አገናዝቡ
@yohaneszerai8651
@yohaneszerai8651 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር ተስፋየ , የምታስተምረው ትምህርት ሓቅና ሓቅ ነው, ማንኛውም አስተያየት መልካም ይሁን መጥፎ አስተሳሰባችንን ነው የሚገልጸው, አንተ ማተኮር ያለብህ የምታቀርበው ገጠመኝ ሓቅ ነው አይደለም ነው, የሰው ከንቱ ነቀፌታ አይግረምህ. እኛ በሚያስፈልገን ላይ ከማተኮር ይልቅ በማይጠቅም ነገር ላይ ነው የምንፈተፍት. እባክህ ሁልጊዜ መልካም ነገር ብቻ አትጠብቅ, ባይሆን ላንዳንዱ እደዚሁ መልስ ስጥበት. እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ያብዛልን አሜን.
@user-kt8lv5rq8g
@user-kt8lv5rq8g 2 жыл бұрын
ሰምተው ከሚኮምቱ ይልቅ ሳይሰሙ የሚኮምቱ ሰዎች ይብጣሉ ኤኛ አስቸጋሪውች ነን መቼም አንለወጥም አተን ብቻ እግዚያብሔር ያበርታልን
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y 2 жыл бұрын
ቃል ሒይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ጠቃሜ ትምህርትን እኔ በጣምጨንቅ ያለኝ ነገር ቤተሰቦች ውስጥ ያለ መንፈስ ማወቅ አልቻልኩም ሁሉም የተለያየ ፀባይ ነው ያለን እባካቹሁ በፀሎታቹሁ አስቦን ወደ እግዚአቤሔር ቤት እዴመለሱልኝ መምህር
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 2 жыл бұрын
አሜን መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰመያት ያዉረስልን🍄🍄🍄🍄🍄🍄🍄🍄🍄🍄🍄🍄
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እፅብ ድንቅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ያሆን መምህርች በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን እግዚአብሔር የሚሰነው ነገር የለም መምህርች አንድት ነፍሰ መዳን ያበላጠል እግዚአብሔር ብዙ እያሰተማርን ነው ላላ ወሬ የሚወሮትን ተወችው የሚድነው ይበላጣል
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@mekdesmekdes6389
@mekdesmekdes6389 2 жыл бұрын
መምህር በጣም አሪፍ ነው አቀራረብህ እደሚገባን አድርገህ ነው የምታሥተምረን ቀጥልበት
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጣልን መምህራችን💐 እንኳን ለአቡነ ገብረ መሰቀል ቅዱስ አሙታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ኑ ገባ ገባ በሉ መምህራችን መጦል ውዶችዬ
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ድናመጣህልን በገጠር አንጋገር በጣም ደስ ነው እሜል ከማክበርህ የተነሳ ነው ለማሹፍብለህ አደለም
@eth3816
@eth3816 2 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ለተቃዋሚወች ቦታ አትስጥ እንዴውም ደስ በሚል ያዳመጥነው ፊልም ይሰሩየል እንኳን መንፈሳዊ ድል አርጋ ብዙሰው ለቀየርይ
@nikodimossamuel5744
@nikodimossamuel5744 2 жыл бұрын
በየዘመኑ ፍጥነት ሁሉ ይድን ዘንድ በየትኛውም ሁኔታ የምህረትና የድህነት እጆቹን የዘረጊልን የቀራንዮ በግ የድህነታችን ምልክት አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ተስፋ ስላሴ መጨረሻህ ይመር ከጠላት ተንኮል ስላሴ ይጠብቅልን ገብረ አማኑኤል ብላቹ አስቡኝ
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 2 жыл бұрын
መምህር ምንም ቅር የሚልና የሚያስከፋ ነገር የለዉም ትክክለኛ ገፀባህሬዋን ግልፅ አረገህ ስላስተማርከ ነዉ እኛም ትምህረቱ ግልፅ የሆነልን እኔም እራሴ እንደሷ ዴን እያጠበኩ ነዉ የማወራዉ ጎድኞቼ ደስስስ ብሎቸዉ ነዉ ወሬየን እራሱ የሚሰሙት እኔ በበኩሌ በጣም ደስስስ ብሎኝ ነዉ አዳምጬ የጨርስኩት
@kukumekonn9112
@kukumekonn9112 2 жыл бұрын
ተሰፍዬ የድንግል ልጅ አደራ የመንፈሰ ውጊያ ከባድ ሰለሆነ በርትተህ የጀመርከውን መልካም ነገር እንዳታቋርጥ መንፈሰ እንደሆነ መልካም ነገር እንኳን በሚዲያ በሰውርም እንዲከናወን አይፈልግም የአባትህ ልጅ አደለህ በርታልን የድንግል ልጅ አማኑኤል ከፊት ይቅደምልህ
@user-ik4ur4pt7p
@user-ik4ur4pt7p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሕ በክርስቶስ ይብዛልን መምሕራችን እንኳን በሰላም መጣሕልን በእውነት እጅግ ብዙ ነገር ነዉ እየተማርን ያለነዉ ብቻ እመብርሃን ትጠብቅልን በሔድክበት ሁሉ ወላዲተ አምላክ ትከተልሕ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲
@user-os6nt7mn2l
@user-os6nt7mn2l 2 жыл бұрын
አሜን ስለቃሉ የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን ቃለሕወት ያሠማልን እጂግ በጣም አሰተማሪ ነው እናመሠግናለን በሁሉም ገጠመኝህ የምማረው ትልቅ ነገር አለ አምላካችን ምን ያክል ቸር ምህረቱ የበዛ እደሆነ ነው እኛ እጃችን እጠቁማለን ለሀጥያቱ ፈራጂ እንሆናለን እርሱ ግን ሁሉን ይቅር ይላል አቤቱ አሁንም ባለማወቅ በዳቢሎስ ሰሰለት የታሠርነውን ይፍታን ኤፍታህ ይበለንን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰታምረ የነፈሰ ትምህረት ነው
@tekrstosfkrmanyleyegnal8585
@tekrstosfkrmanyleyegnal8585 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የተመሰገነ ይሁን አሜን አንተንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
መምህር ስለ ልፋትህ እግዚያብሄር ብል በማያበላሸዉ መዝገብይፃፍልህ ፀጋዉን ይጨምርልህ ሽህ አመት ኑርልን እዳተ ያሉትን ያብዛልን አሜን⛪️🇪🇹🤲🤲🤲
@user-ln9wb8xn2n
@user-ln9wb8xn2n 2 жыл бұрын
አቤት መምህር ጽናትህና ጥንካሬህ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አብዝቶ ስንቱን አስተማርከን በመናፍስት ላይ እንድንሰለጥንበት አድርገኸናልና ተባረክልን
@tekalihnbb
@tekalihnbb 2 жыл бұрын
መምህር ለምን ቅር ይልሃል እውነትን መናገርህ ለእኝ ይጠቅማል :: አውነተኛውን ገፀባህሪ ለእኛ ስለገለፅክልን ድስተኛ ነኝ::
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Yes
@selamjejo2271
@selamjejo2271 2 жыл бұрын
ትክክል
@batetekela6986
@batetekela6986 2 жыл бұрын
Ene des belong ba seseti new mimalikatehi misemahim kire yemiyasegn negr yelami mimerya
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 2 жыл бұрын
በትክክል
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
👍👍
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን የተሰጠንን ኣናቅም እንጂ የጎደለን ምንም ነገር የለም የግዛብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️መምህር ባለህበት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እድሜህን ያርዝመው🙏🙏🙏❤️❤️❤️ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ካደመጥኩኝ እከመታለው
@yegebrelg1226
@yegebrelg1226 2 жыл бұрын
አረ መምህር በጣም ደስ የሚልና በጣም የሚያዝናና ነበር እኔም የኔው አነጋገር እንዲህ ንው ግን በጣም ነበር ደስ የሚለው እህታችን መምህር የተጠቀመባቸውን ቃላቶች የልጆቹ ማንነት ግልጽነት ቅድስና የሚገልጽ ን አገር ነው ልትደሰት ይገባል ለማንኛውም ከገጠመኝ ላይና ትምህርቱ ላይ ማተኮር ብቻ ይ የተሻለ የመስለኛል
@user-ol9dj3ow1b
@user-ol9dj3ow1b 2 жыл бұрын
መምህር ለእዲዚህ አይነት አትጨነቅ በጠም ደስበሚሊ አገለለፂነዉ ያሰተመረከን 💚👌በምገበን መለኩ
@getewoldesenbet8287
@getewoldesenbet8287 2 жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን፡፡ የልጅ አዋቂ ያደረገህ አምላክ ክብር ምሥጋና ይድረሰው እባክህ መምህር እኔ ሰይገባኝ የአባ ሊባኖስን ቤተክርስቲያን መንዝ ሞላሌ አስተባብሬ አሠርቼ አስመርቀናል በአሁኑ ሰዓት ቤተልሄሙን ለማሠራት ዝግጅት ላይ ስለሆንን በፀሎት አግዘኝ ወለተሥላሴ እና የፃዲቁ ማኀበርተኞች እማ ፍቅር ከነቤተሰቦችህ እረጅም ዕድሜ ከማያልቅ ፀጋ ጋር ትስጥልኝ
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 2 жыл бұрын
እኔ መምህር ተስፋዬን መከታተል ከጀመርኩ አመት ሆነኝ እውነት ግን ምንሆኜነው የማልለወጠው አምላክ ሆይ አረ እኔንም አድነኝ በፆሌት አስቡኝ ወገኖቼ
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 2 жыл бұрын
@Rome Ss እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ምህርቱን ይላክልን።
@ayanoe587
@ayanoe587 2 жыл бұрын
enem betam temesche new yemadametew aleksalehu azennalehu keza buhal yetefal egziabehr luhlachunm yedrslen lensu yedrs amelak
@tigistwordofa9619
@tigistwordofa9619 2 жыл бұрын
እመብርሀን ልቦናሸን ትመልሰ ሰገጂ ሳይወድ በግድ ያነሳል በርቺ እህት
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 2 жыл бұрын
@@tigistwordofa9619 አሜን
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 2 жыл бұрын
@@ayanoe587 አሜን
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ የእውነት ያንቴ ትምህርት ለኛ ለክርስቲያኖች የመንቃ ደዊል ነው።
@maryammas1796
@maryammas1796 2 жыл бұрын
Amen Kal hwet Ysmena Amen
@hanahhanah40
@hanahhanah40 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ወሪ ጠቃሜም ጎጅም ነው አደኛ ከሜወራው ብዙም ነገርም ታውቃለህ ትሰማልህ መጥፎ ወሪ ከሆነ ለመጋደልም የሜያበቃ ወሪ አለ ስለዚህ ጎጅም ጠቃሜም ነው ያልኩት ለዛ ነው እኔ ብዙ ነገር ስለደረብኝ ነው ያልኩት
@user-ei5vw1iy2j
@user-ei5vw1iy2j 2 жыл бұрын
በውነት መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
@tirhasberhe4809
@tirhasberhe4809 2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ የማውቀው መሰራ። ቤት ደሞዝ የሜሰጡት በግራ እጅ ነው ቢሞቱ ተሳስተው በቀኝ እጃቸው አሰጦቸውም አሁን ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ
@erute1950
@erute1950 2 жыл бұрын
እኔ እራሴ ግራየገቢኝ ሰው ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ እባካቹ ልጆቼን ጥዬ ብንብዬ ወጥቼ ቀረሁ ብቻ ሁሉን እግዚአብሔር ያውቃል ፅልዩልኝ
@ergoyeali30
@ergoyeali30 2 жыл бұрын
መምህር እኔ የገጠር ልጅ ነኝ የልጅቷን ገፀባህሪ ሳትለውጥ በማቅረብህ ደስ ነው ያለኝ የሚከፋቸው ሰዎች ካሉ በማንነታቸው የሚያፍሩ ናቸው ሌላው መንፈሳዊ ጠንካሮች የሚዎጡት ከገጠር ነው እና አትጨነቅ ሲቀጥል አባቶች ዎደአንተበመጣታቸው ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በርታልን እባካችሁ በፀሎት አስብኝ ተደጋግሞ ፈተናው ጠንቶብኛል ዎለተ ፃዲቅ
@walatagabiralii9799
@walatagabiralii9799 2 жыл бұрын
አሜን ፡አሜን፡አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
#አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@ghhh2223
@ghhh2223 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ እናጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን🙏⛪⛪⛪ 😍😍😍😍💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@Name-nu1md
@Name-nu1md 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በዛሬው ቀን የደረሰብኝ ፈተና እንዳሸንፍ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ ወለተ መድሂን ብላችሁ ጨንቆኛል በጣም
@trngotrngo669
@trngotrngo669 2 жыл бұрын
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ልዩገጠመኝነው ለብዙዎች መማርያ የሚሆነው ምክንያቱም ብዙዎች ትልቅ ድርጅት ያላቸው በደብተራ የተመተተነው መዝሙሩ በጣም ደሰየሚልነው ይለቀቅልን
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 2 жыл бұрын
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ቃለህይወትንያሰማልን እድሜ የማቱሳላንያድልልን አሜን አሜን አሜን እኔእምሰጠው አስተያዬ ወሬን መስማት ያስፈልጋል እላለው ተገቢ በሆነመልኩ ነገርግን በሞኝነት ሳይሆን በብልሀት የሚጠቅመንና የሚጎዳንን በመመርመር በማስተዋል መሆን አለበትእላለው
@muluhaftu9982
@muluhaftu9982 2 жыл бұрын
መምህሬ በእውነት በትምህርትህ በጣም ተቀይረ አሎሁ በጣም እናመሰግናለን በኮመንት የምሳዶብት ቶዋቸው እነሱ ያልገባቾው ነው አንተ ትምርትህ ብቻ እንዳታቃርጦው ብዙ ሰው እየተቀየረበት ነው እድመ ና ጤና ይስጥህ መምህሬ
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 2 жыл бұрын
ማቋረጥማ የማይታሰብ ነው ግን እንዲህ በይፋ የማወጣው እንዳይሰናከሉና እንዳይጠፉ ነው
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 ለምንገደኛወች መልስ አትስጥ በደብ ደስብሎን የትዛናናን ነው የሰማነው በርታ በጾሎትህ አስበን ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ገብረ ኣረጋዊ ገብረ ሚካኤል ብለህ
@user-kj9nv4zy4k
@user-kj9nv4zy4k 2 жыл бұрын
ወለተአረጋይ ብለክ ፀሎት አድርግልኝ ።ሌላው መምህር ኮሜንት ማንምን ይበል አንተ በራስክ መንገድ ተጓዝ። ብዙዎቻችን ህይወታችን የተቀየረው በአንተ ነው
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 2 жыл бұрын
አኒየ አራሡው ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩው ወዲህ ተቀይራለሁው እግዚአብሔር እረጅም እድሜየናአ ጤየናአ ይሥጥህ አሥከየ ነየ ሙሉው ቤተሠቦችህ
@user-zk3iv3qb8k
@user-zk3iv3qb8k 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የነገዋ አርሴማ ቅድስት አደረሳችሁ አደረሰን የሰማዕቷ አርሴማ ትጥበቃችሁ አሜን❤️🔶 ደምሩኘ
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ብዙ መምህራን አስተምረውናል ግን እንዳንተ ለነፍሴ ፍላጎቷን ያሳያት መምህር የለም በፀሎትህ አስበኝ ወለተማሪያምነኝ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከሁሉም ቤተስቦችህ ጋር ምን ይሳነው ይሆን ቸሩ መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይሁን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲💐💐💐💐።
@haregyishak6874
@haregyishak6874 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ! በረከቱን ጸጋውን ያብዛልህ! ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰግን! እናመሰግናለን!
@user-uv2ri4ec2t
@user-uv2ri4ec2t 2 жыл бұрын
ሰላሙን ያብዛሎት ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር አዳኝ ይቅር ባይ ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
እሂን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መምህር አንተ ብቻ ወደፊት እኛ እኮ የማናመጣው የማንናገረው ነገር የለም እንደውም እስኪ በፊልም የምሰሩበት ተቃወሙ መጀመሪያ ልቦና ይስጠን
@betelhemdagne6165
@betelhemdagne6165 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ 🙏 ⛪️🌹
@sefineshbekele6647
@sefineshbekele6647 2 жыл бұрын
እዉነት መምሀሬ አብዝቶ ይባርክ
@jrjj2707
@jrjj2707 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይድረሰኝ እንካን ደሕና መጣህ በቅርቡ አገኛሃለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ መሰላም ለሐገሬ እንዲያበቃኝ በጸሎታችሁ እስቡኝ የመምህር ቸማሪዋች እህተ ኢየሱስ እያላችሁ
@melkiedress6839
@melkiedress6839 2 жыл бұрын
መምህር ልብ ያለው ይሥማና ይዳን ካለበለዛ ሠው እንኳን ለሠው ለፈጣሪው አሥቸጋሪ ነው እናም ሠዎች የሚፅፉልህን አትከታተላቸው መልሥም አያሥፈልግም ለምን ብትል እነሡ ሣይሆን ሣይጣኑ ነው እማፅፋቸው ለምሣሌ አንተ ሣትፈውሥ የምትሥለውን ሥእል አድኖ ምን ሣረግብህ እንደነብ ታውቃለህ እናም ለንፁሆችም ለቆሸሽነውም በፅለት ማሠብ ነው እሚሻለውካጠፋሁ ይቅርታ እላለሁ
@Asegedech-mp4jg
@Asegedech-mp4jg Жыл бұрын
Amin Amin.Amin
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hiwotalemayehu34
@hiwotalemayehu34 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር የ እግዚአብሔር ፀጋው አሁንም ይብዛል መምህረ በፀሎት አስበኝ ብዙ ነገሮቼ አላስተካከል ብለውኛል ቆም ብይ ሳስበው አያቴ በቤት ውስጥ የሆነ ምታረገው ነገር እንዳለ ይሰማኛል እባክ መምእር በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
እኔ ከዚ ገጠመኝ በጣም ብዙ ነገር ተምራለው እውነት መምህር ስአንተ ገጠመኝ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል በህወታ ብዙ ነገር እድቀየር አድርገህኝል የድግል ማርያም ልጅ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ብቻ ነው የምለው በፀሎት አስቡኝ (እህተ ማርያም ) ነኝ
@martamartita3525
@martamartita3525 2 жыл бұрын
ወለተ ሚካኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ ጤና አጥቻለው
@janetareda2577
@janetareda2577 2 жыл бұрын
መምህርዬ በጣም ነው የማመስግንህ ቃለህይውትን ያስማለኝ በጣም ብዙ ለውጥ ነው ይንኘውት nagetive people አትስማችው ምንም ይቅርታ መጠይቅ አያስፈልግም አንተ ግን ገጠምኝህን እናዳታቋርጥብን በጣም እናመስግናለን
@rodieyor
@rodieyor 2 жыл бұрын
ኑርልን መምህር። ሥላሴ እድሜና ጤና ይስጡህ።
@hanahhanah40
@hanahhanah40 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር ወንድማችን
@user-wt6wm5wh6m
@user-wt6wm5wh6m 2 жыл бұрын
በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጻድቅ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 2 жыл бұрын
እኔ ፈጣሪየን በጣም አመሰግናለው ምክናቱም የ መምህርን ትምርት መከታተል ከጃመርኩ ፬ት ወር ወይም ፭ት ወር ቢሆነኝ ነው እራሴን አግኝቻለው በዚህ ትንሽ ግዜ ዉስጥ አሁን የማስቤዉ ስላ ቤታሰቤ ኔዉ ወደ እኔ የመጣ እግዝአብሔር ወደ አበቴና ወደ ቤታሰቤ ይመጣል ቢዬ አምናለው እኔን ከኣሌም የዳኔኝ ዬወዎቹን ቤታሰቤን ዝም አይሊም እበካችዉ በጸሎት አሲቡኝ🙏🙏🙏🙏
@millonphoto811
@millonphoto811 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ !!!
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 жыл бұрын
ነይ በደመና ነይ ለምስጋና የኖህ ዘመን እርግብ የሰላም ነሽና የአዲስ ኪዳን እናት የፍቅር ነሽና👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤🍀🌻🌹🙏
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
ውይ መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እስከመጨረሻ አፌን ከፉቼ ነው የጨረስኩት የሚጣፉጥ ትምህርትና ምክር ነው የሠጠኸን እናመሰግናለን
@soooksooooj6612
@soooksooooj6612 2 жыл бұрын
ውድ.ወንድሜ.መምህር.ተስፈፋዬ.ምንም.አልተሳሳትክም.በጣም.ደስ.የሚል.የገጠር.አነጋገር.ነው.ያወራችሁት.እኔ.ገጠር.ተወልጄ.ሰላደግኩ.ገጠሩንናአማረኛቸውንበጣም.አንተና.ኢሌኒ.ስታወሩ.ገጠመኙ.አየጣመኝ.እና.በጣም.አየሳቅኩ.ነው.ያዳመጥኩት.ባለታሪኳን.በጣም.ወደድኳት.እወዳችኇለሁ.በርቱ.ወለተ.ማሪያም.ነኝ.ፀልዩልኝ.ተባረኩ.
@brookwo7653
@brookwo7653 2 жыл бұрын
የዘብሩ ንጉስ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅእ
@zamzamsesay175
@zamzamsesay175 2 жыл бұрын
ዛሬ ብዙ ተምሬአለሁ ተመሥገን አምላኬ ። እኔም በጣም የተቸገርኩበት ነገር አለ እሱም ሰው ማማት ነው ልተወው እያልኩ እወስንና ሰው ሲያወራ እኔ ብሸ ቁጭ እላለሁ ፈጣሪየ ከዚህ ነገር ይገላግለኝ አሜን ከሚገርመው ነገር ካወራሁ በሗላ እራሴን መውቀሴ ነው።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤት የሀጢያቴ ብዛት ዋ ነብሴ 🙏🙏🙏🙏🙏ማረኝ ማረኝ አማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭
@user-sk2lt4cd6d
@user-sk2lt4cd6d 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ስላምሕ በክርስቶስ ይብዛልን ወላዲተ አምላክ ትከተልሕ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አመት ስላሴ ነኝ በፅሎታችሁ አስቡኝ
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ አሜን የጠፉትን ሁሉ ይመልስ
@SoSo-bm7pg
@SoSo-bm7pg 2 жыл бұрын
ቃል ሄወት ያሰማልን እረ መምህር እኔ 2 ጊዜ ነው የሰማውት በጣም ነው ደስ የሚለው የገጠራችን ባህላችን ሰለሆነ ይቅርታ መጠየቅ ኣይጠበቅብህም በርታልን🥰🥰🥰
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
It okay no problems memihir tesfaye ❤️❤️👍👍👍
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛል ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይባሪክህ የዘመኑ ሀወሪያ ነህ ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን የጠላት ሰራ እንዳዉቅ ረድተህኛል እኛ ጋ የበተሰቤ ዛር አለ ግን የኛ ተብሎ ነው የምጠራዉ ሰይጣን አይባልም እንም ብዙ አይገባኛም ነበር አሁን ግን የድንግል ልጅ የተመሰገን ይሁን እንዳአቅሜ ጥዋትም ማታም እጸልያለዉ ፈተናዉ ግን ምንልበልህ መምህርይ ብቻ በጸሎትህ አሰበኝ ወለተ ማርያም ነኝ እንየ ደካማ በሆን ግን ቅዱስ ሚካኤል አይዞሸ ብሎኛል በተሰቦቸ ካሉበት የዳብልዮሰ ማሰሪያ እንፈቱ በጸሎት አሰብልኝ ለንሳሀ እንድቁ 👏🌹❤️
@user-kc2re2vk3b
@user-kc2re2vk3b 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ለኛ ፈጣሪ መንቅያ ደውላችን ነህ በጣም ያገረመኝ መምህር አቆ ይዘኛል ያልከኝ ነው እኔም አረብ ሀገር የመጀመሪያ ቀን ስመጣ አሁን ሀገሬ መጥተሻል ትልቅ ሰውዬ አቆ ያስጨንቀኝ ነበር ከዛ በወሲብ በጣም ያስጨንቀኝ ነበር ፀሎት አደርግ ነበር ስግደት ግን በአብይ ፆም ብቻ ነበር የምሰግደው ኢሄ የሆነው 7 ዓመት በፊት ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቡዙ ነገር ቀሎልኛል አሁን የቀረኝ እልመለሊት ነው የዛር መፈስ እደሆነ በህልሜ ነግሮኛል ጦቃር ነኝ ብሎኛ እሱን ለማሸነፍ እያጣርኩኝ ነኝ ኢሔሁሉ ያሆነው ባተእና በተባረኩ አባቶቻችን ነው በተለይ መምህር አተበሒወቴ ትልቅ ሚና ተጫውተሐል በተለይ የመናፍስት ሴሪ የበተሰብ እርኩስ ዛር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህር
ህሊና ድራማ ክፍል 14 - Helina Drama Part 14
34:05
Salkan Tube
Рет қаралды 18 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 50 МЛН
61ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባለሀብቱ ሰው የጎዳና ልጆቹን ለምን ሰበሰባቸው
47:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
71ኛA ገጠመኝ ፦ የቤቱን ምግብ የሚፈጀው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
45:42
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.
54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ
1:52:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН