KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
13ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የከ18በላይ ባለትዳሮችንበመተት ያፋታች) በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:52:10
48ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦የስውራን አባቶችና እናቶች መነሻ ታሪክና ገጠመኞቻቸው(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
1:18:00
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
10ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የ ሙሉ ቤተሰብ ከጂሆቫ እምነት እንዲመለስ የረዳ አጋጣሚ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 61,466
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 167 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 833
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር... 💚💛❤🌷
@ፅዮንይቱብ
4 жыл бұрын
አልን እያዳመጥን ነው
@ማሪምአማላጄእየሱስፈራጄቅ
4 жыл бұрын
አለን የኛ ዉድ መምህርችን በዉነት እናተም እደኔ በጉጉት የምትጠብቁት አላችሁ ልካ
@getetachane2286
4 жыл бұрын
እሺ እህታችን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
@@getetachane2286 ቅዱስ ገብርኤል እሽ ይበልልኝ🌷
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
@@ማሪምአማላጄእየሱስፈራጄቅ ቅዱስ ገብርኤል አለሁ ይበልሽ እማ አዎ እምንወደው መምህራችን❤
@ወለተሰላሴ
4 жыл бұрын
የደስታ አብሳሪ የቅዱስ ገብርኤል ክብር ባአል አመታዌ ባአል እንካን አደርሳችሁ ውንድም እህቶቼ እንዲሆም መምህራችን እንካን አደርስህ
@eth3816
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@sarasara5647
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኮኮብየጌታባርያ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ ከደረሰን
@እማፍቅርእናቴአስቢኝ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ሶልያና-ሸ4ቐ
4 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣደረሰን
@ወለተሰንበት-ወ5ጘ
4 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ ልጄ ድና ደና ሆናልኛለች እናም ብስ ብሎኛል እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ
@AaAa-ki7zq
4 жыл бұрын
Amen enkan das Alsh
@meseretdaka2069
4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ውዳሴና አምልኮ ይድረሰው አሜን እንኳን ደስ ያለሽ
@adislasti4907
4 жыл бұрын
Egziahber yimesgen enkwan danchelesh
@አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ለምለምየድግልማሪያምልጅተ
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እኳን እግዚአብሄር ማረልሽ ልዑል እግዚአብሔር ይክበረ ይመስገን🙏
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
4 жыл бұрын
የምወደው ሰው ሙስሊም ነው እግዚአብሔር እረድቶኝ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት እንዲቀበልልኝ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ
@mulualim7948
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ዛሬ ማታ ከስደት ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ሰላም ጊቢ በሉኝ ወንድም እህቶቼ ✈✈✈
@shameershami1017
4 жыл бұрын
ሠላም ግቢ መምህራችን ጋርሂጂ
@eth3816
4 жыл бұрын
መልካም ግቢ እህታችን
@mulualim7948
4 жыл бұрын
@@eth3816 አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@mulualim7948
4 жыл бұрын
@@shameershami1017 አሜን እሺ መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ ጋ እሄዳለሁ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@wubitanderge1525
4 жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@Hana-cz7kl
4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በክፉ የሚያዩህን ጠላት ቅዱስ ሚካኤል ከግርህ በታች ያዋርድልህ ልዩ ገጠመኝን እንደኔ በጉጉት እሚጠብቅ ማነው እጅ ወደላይ
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen
@senaytekeste4600
4 жыл бұрын
Igiziyabiheri yimesigeni Inemi aniduwa negni
@HD202v
4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለን የሰይጣንን ወጥመድ በጣጥሰህ ድል አድርገህ ስለመጣህ ደስ ብሎና እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@halimacop1911
4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@senisenayit9209
4 жыл бұрын
አሜን
@hanaselemon8487
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@andamlakandfitret6561
4 жыл бұрын
AMEN
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
4 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል አሜን በያለንበት ጥበቃው አይለዬን አሜን
@batslotbahyilu1058
4 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@እሕተመድኅንእናሠፈሚካኤል
4 жыл бұрын
አሜን ፫
@efrataefrata5353
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@na3eemasaif196
4 жыл бұрын
amen amen amen
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
4 жыл бұрын
አምን፫
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ! የኔ ትሁት ትላንት አባ ግርማ ጋር ስትፈወስ አይቸ በስመአብ አለቀስኩ የእውነት እኔ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ መምህር ተስፋዬ😭 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ መምህሬ!!!
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ጠላታችን አይተኛም አይቀላፋም አይደክምም ወረት አያጥረውም መምህራችን የተፈተነ እኛማ እግዚአብሔር ይወቀው ። እርኩስ መንፈስ በስላሴ ስም የተቃጠለ ይሁን አሜን ።
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም በጣም እውነት ዳቢሎስ አይተኛም በፀሎት እንተሳሰብ😢
@tesgeredawolde4522
4 жыл бұрын
በጣም ነው ያለቀስኩት 😭 ጠላት ዲያብሎስና ተከታዮቹን እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ::
@senaytekeste4600
4 жыл бұрын
Betami libi yisebirali gini Temesigeni Memihirachinini Yemitebikewi Igiziyabiheri ayitegnami ayanikelafami ! Le Ignami yidiresilini
@ፅጌጓልተዋህዶፅጌጓልተዋህ
4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው እኔም አየሁት መምህሬ ቅዱስ ሚካኤል ከሁሉ ክፉ ነገር ይሰውርህ
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የዲያብሎስን ን ወጥመድ በጣጥሰህ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል።እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@senaittesfaye2288
4 жыл бұрын
እመቤቴ መስገነ ይደረስት ፍቅራ ማይጠገበ ዉልዲት አመልከ
@haeyathaeyat707
4 жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናት ፈተና እየበዛብህ እየተሰቃየህ ለእኛ የምታስተምረን ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ጤናህን ይስጥህ ክምር ቤተሰብህ ጋር
@የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ
4 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜንንን 💞🤲
@awekealemu7743
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ያሳሰበህን ሁሉ ተናገር በጉጉት ነው የምንሰማህ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ6ቨ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁላችንም ልብ ይሰጠን መምህር በርታ
@adinatiku4380
4 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ ወጣት ወንዱ ጠፍቶልና ጓደኞችህን ሰብስባቸው ማለቴ ሸር አድርግላቸው
@bosenagashu5349
4 жыл бұрын
አሜንንን ☝️
@smehsmehs1646
3 жыл бұрын
@@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ6ቨ መምህረየእግዛቤረይባረክህእየሠማሁህውየእየሠማሁህባድረደሥነውየሚለኘ
@alem152
3 жыл бұрын
ሰላም ነው
@melishewdagne3887
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ የስንቱን ህይወት ከእሣት አዳንህ
@ahilamiahilami2684
4 жыл бұрын
እንዴት ናችሁ እህት ወንድሞቼ የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ ባላችሁበት
@bekihawi6030
4 жыл бұрын
እኔስ ባንተ ትምህርት በእመቤተ ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ተዋህዶ ተመልሻለ በተሰቦቼ ውስጥ ግን ሃይማኖታችን ተበጣብጠዋል በተሰቦቼ ወደ ተዋህዶ ወደ እውነተኛ መንገድ እንድ መጡ በፀሎታቹ አስቡን ወለተ ኢየሱስ ፈጣር ከስደት ይመልሰኝ እና ለክብር ያብቃኝ አስቡኝ መምህራቻን ረጅም እድሜ ይስጦት እንወዶታለን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እንኳንም ደሰ ኣለህ ደስ ኣለን ለሁላችን የጠላቶች ሀይል ድል ኣድርገህ ሰለ ወጣህ እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ካብ ክፍእ ዘበለ ይሓልወና ነኩላትና ህዝበ ክርስትያን
@tsigetesfagigorgis6016
4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@tewohidonegn3506
4 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲👏👏👏💓💞💓💞
@beyushbekele3321
4 жыл бұрын
መምህሬ አተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ መላእኩ እዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
@agunuo5118
4 жыл бұрын
ዛሬ ቀደምኳችሁ እህቶቸ ወድሞቸ ገባ ገባ በሎ እንኳን አደረሳችሁ ለመላአኩ ለቅዱሥ ገብረኤል አመታዉ በአል
@eth3816
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@fairoozfairooz3607
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን አሜን አሜን አሜን
@tariquamelaku1251
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ታላቅ ነው በእናተላይ አድሮ እኛ የጠፋነውን ይፍልገናል ተመሰገን
@salamasefa3777
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን 🤲⛪️
@fairoozfairooz3607
4 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ኤፍታህ በለኝ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው አሜን አሜን አሜን
@bizutidubizutidu6249
4 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን የአገልግሎትህን ዘመን ይባረክልህ
@solomonmenghistab6676
4 жыл бұрын
ኤፍታህ በለን ጌታ መምህር ጸጋው ያብዛልህ ጌታ የሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ
@afomiyatube3638
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላማችሁ ይብዛ በርታልን 🌿🌿👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💚💛❤️💚💛❤️🌿🌿🌿 ሃይማኖት አንዲት ናት ተዋህዶ ሃይማኖታችን በክርስቶስ ደም የተገነባች እንጅ በገንዘብ አይደለም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለሱ የልጁ ጉብዝና ይገርማል የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው እንዳለ ጌታ ሆይ ከተመረጡት አድርገን አሜን፫
@abebaabraham8227
4 жыл бұрын
እልልልልልልል ወደ እምዬ እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መመለሳቸው ደስ ያሰኛል። ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
@hiwotberehanu8391
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህሬ ውዶቼ እንኳን ለራማው ልዑል ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን ፀጋውን በረከትን ያብዛልህ መምህር ♦♦♦
@hana967
4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን
@haeyathaeyat707
4 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኩን አብሮ አደርስን አደረሳችሁ ።
@andamlakandfitret6561
4 жыл бұрын
Amen amen
@almalmm2462
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መመምህር ጠጋወን ያበዝለህ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሁንም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ፡ያንተ መዳን የእኔ መዳን ነው እና በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ በጣም ደስ ብሎኞል እግዚአብሔር ይመስገን ።
@tesfenshnuhssdee2451
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏መምህራችን🙏🙏🙏😭
@hagereaneleybezabih5056
2 жыл бұрын
@@tesfenshnuhssdee2451 . .... Me ..
@atkletatklet3498
4 жыл бұрын
መቸም አይሰለቸንም መምህራችን እግዚአብሔርን ያላወኩበት ጊዜ ዛሬ ይቆጨኛል በፀሎት አስቡኝ አመተ ማርያም
@sijitasijita6360
4 жыл бұрын
Amennn👐 Amennn👐 Amennn👐 Abat hoyy tselitachin tekebelnn amenn kal hiwotn tasemali betsegaw yanuriln
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ስለተመለሱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ሌሎችን ይርዳቸው
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
4 жыл бұрын
ኤፍታህ በለን የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ👏 አግዚአብሔር ይመሥገን ወድ እና እንቁ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ሠላምህ ይብዛልን 👏የተዋህዶ ልጆች እኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ መዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቅድስ ሚካኤል ቅድስ ገብርኤል እማ ፍቅር ይጠብቁህ አሜን
@sraself7813
4 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
4 жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን አስተምረን እሚሰማ ይሰማን እኛ እህቶችህ በስደት ያለንው ብዙ እያስተማርከን ነው ዛሪም ነገም ሳሰለች አስተምረን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ማነው እደኔ መምህር ተስፋየን እሚወድ ለትምርቱ የሚጓጓ እስኪበላይክ አሳዪኝ በሞቴ
@eth3816
4 жыл бұрын
እኔ በጣም ስፈወስም እንበየ የመጣሁ ጠላቶቹ ያስፋለት
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
ኤፍታህ በለን የኔ ጌታ ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን!!!
@almaz7033
4 жыл бұрын
በእውነት ለመህምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሽ አመት ኑርልን
@almaz7033
4 жыл бұрын
መህምሬ ብዙ ነገር የተማርኩበህ ነህ እመቤት ድንግል ማሪያም ከፌትህ ከኅላህ ትጠብቅህ
@jerryroza1811
Жыл бұрын
amen amen amen 🙏 awo selyulen memeher egzber yebarkhe tegawun yabe,alen kenebetse he fetari yete ekhe
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
4 жыл бұрын
ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ለንስሀ ሞት ያብቃን ማስተዋሉን ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍 ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍
@አለምየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህረችን በእውነት ቃለ ህወሃት ያሰማልን ደሰምለ ገጠመኝ ነው
@mahatesfaye6832
4 жыл бұрын
እውነት እሱ ነው አደ እውነቱ ስለመጣቹው የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገንው ለውሉም ይገለጥላቸው ለተሳዳብውም ልብቸው ይመልስ ቃል ህወት ያሰማልን መምራችን እግዝአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️
@keeflonagasee5453
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ልብን ያረካል ማርያምን እነሱን የመለሰ እግዚአብሔር እኛንም ይመልሰን አሜን አሜን አሜን
@ማሪምአማላጄእየሱስፈራጄቅ
4 жыл бұрын
መምህር የኛ ቃል ጣፋጪ እንካን ላመታዉዪ ከበር ባእል በስላም አደረስህ አደረስን የመምህር ተስፋዪ ተመህርት ተከታታዪዉች በሙሉ ስላም ለናት የሁን
@haeyathaeyat707
4 жыл бұрын
አሜን፫ ለሁላችን ይሁን ።
@tigist3240
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ
4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመስገን ይሁን እንዴት ደስ ይላል ዘመኑ የመመለስ ነው መምህር ተስፋዬ አበራ በርታ በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው በእውነት ብዙሃን ሳናውቅ ነው የጠፋ ነው እግዚአብሔር አምላክ የሄዱት ሁሉ ወደ እውነተኛዋ ተዋህዶ ይጥራቸው አሜን በርታ ምርጥ መምህራችን ወላዲተ አምላክ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ እንዴት ደስ እንደለኝ እኔ ሰዎች ወደ እውነተኛው ሀይማኖት ሲመለሱ በጣም ደስ ይላል ✝️💒🕯🙏💚💛❤
@እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ
4 жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ብዝትዝት ይበልልህ ከነ ከነ መላህ ቤተሰብህ ወድማሽን መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ ፀጋውን ያብዛልልችው ሁሌም አሜን አሜን አሜን
@ermiyas721
4 жыл бұрын
በክርስቶስ ክርስቲያን የተባላችሁ የእመብርሐን የአስራት ልጆች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የክርስቶስ ሠላም ይብዛላችሁ መምህራችን ተስፋ ሥላሴን ከነቤተሰቡ በፀሎት አስቡት እየሰራ ያለው ስራ መስዋትነትን የሚጠይቅ መልካም ስራ ነው እግዚአብሔር በሰይፈ መለኮቱ ከጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስና ሰራዊቱ ይጠብቀው ሁላችንንም ይጠብቀን እንኳን ለኃያሉ መላእክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አደሳችሁ አደረሰን ! ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም ይመስገን!
@merimeri9211
4 жыл бұрын
Amen amen amen kalewet yasemalen 💚💛❤
@hanaselemon8487
4 жыл бұрын
Mamiher kalahiwot yasamalen
@makidaskidane9967
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደርኬኝ በእውነት ደስ የምል ትምህርት ነው በእውነት እኔም ለእመቤቴ የነገርከት ሁሉ ይደርስልኝል እደሁም አንደዴ ስያው እንዴ እግዚአብሔር ከጎኔ ነው ያለው ነው የምለው እግዚአብሔር ይመስገን
@everytube1808
2 жыл бұрын
የእኔም እናት መንፈስ የለብኝም እያለች ትከራከራለች 16 አመቴ ነው አልቻልኳትም የኔም ሀጥያት ተደምሮ ፅድቅ ርቆኛል በፀሎት አስቡኝ ። ወልደ ትንሳኤ 😭😭😭😖🤲🙌👐
@smalhaft3935
6 ай бұрын
አግዛብሔር ያሰብሸ
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይመሰገን። እልልልልልልልል እጅግ በጣም ደስ ይላል ።ያሰተማርን ።የመከርን የገሰፀን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።የቅዱስ ሚካኤል ጠበቃው ።የእመቤታችን ምልጃ ። በያለንበት አይለየን አገራችንን ሰላም ያድርግልን !!! 💚💛❤
@ወለተምካኤልጫልቱ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕንቁ መምህራችት እግዚአብሔር ይጠብቅክ እመቤተ አትለይክ ከነቤተሰብክ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢
@tiztatameratetizta2738
4 жыл бұрын
Kalehiye woten yasemalen Amen Amen Amen Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
4 жыл бұрын
መምህር የምጠብቅህ አይተኛም አያቀላፋም የመንፈስ ቅዱስ ልጆችህ በጣም ደስ ብሎናል በርታልን ጠንክርልን እኛንም በፆሎትህ አስበን ። ወለተ የዋሃንስ ወለተ ማርያም ገብረ ሚካኤል
@sofiagetachew3079
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህርዬ የሰይጣንን ወጥመድ በጣጥሰህ በድል አድራጊነት አሸንፈህ እንድናይህ ያደረገ #ቸሩ_መድኃኒአለም ይክበር ይመስገን ☝️🙏 #መልአኩ_ቅዱስ_ሚካኤል ሁሌም ከፊትህ እየቀደመ መንገድህን ያቅና☝️🙏 የዲያቢሎስን ክፉ ሀሳብ ያምክንልህ☝️🙏 #እመቤቴ_ቅድስት_ድንግል_ማርያም በአንተ አጠራር #እማ_ፍቅር ጧትና ማታ ከጎንህ አትራቅ በምልጃዋ ታግዝህ ☝️🙏⛪️
@lemalimgebretsadik1571
4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለአንተ ክፉ የሚመኙልህን ጥላቶችህን ቅዱስ ገብርኤል ይሰርልህ የተዋህዶ ልጆች ገና እንወድሃለን ዲ/ን ሀይለመለኮት የለቀቀውን እያየሁ ነበር ስላተ ማሪያምን መፈወስህ ደስ ብሎኝ ግን የጥላት ሀሳብ ሳይ አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ከኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥልኝ ትላትም ዛሬም ነገም የሰይጣን ሴራ የደብተራ የመቅደሶች አይጥ በየሱስ ክርስቶስ ስም ይከሽፋሉ ከኛ ጋራ ያለው ከነሱ ይበልጣ ነፍ አመት ያኑርልን ህይወቴ የተቀየረው በአንተ ትምህርት ነው ኤፍታ በለን አማኑኤል 🤲😭 በአለማተቦቹ እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 💚💛❤️🤲💒👏
@mickeygermemsekie1472
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጠና ይስጥህ እግዚአብሔር ኣምላክ🙏🙏🙏🙏
@saraethiopi9378
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ይበርቱልን መምህራችን በጣም ደሥ በሎን ነው እምናዳምጠወት እመብርሀን ትጠብቀወት ➕
@fantetube2390
4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይዞህ በርታልን ከነሱ ጋር ካለሁ ከኛጋርያለው የድንግል ማርያም ልጅ መዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይበልጣል መምህር ሁሉንም ተናገር እንሰማለን እናምናለን የስላሴን ድንቅ ስራ ሁሉ መናገር አለብህ የሚያምን ያምናል የማያምን እራሱን ይመርምር ብቻ አንተ በርታልን
@sarahasasa5151
4 жыл бұрын
የእውነት እግዚያብሄር ይጠብቅህ የእውነት ትላን ጉባኤ ላይ በጣም ነው ያዘንኹት ፈጣሪ ይጠብቅህየኔ ጌታ
@dddd-vb4kd
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛህ መምህራችን በእውነት ብዙ ነገር እየተማሪን ነው ቅድስት ስላሴዎች ከክፍ ነገር ይጠብቅህ
@እህተሚካኤልM
4 жыл бұрын
የኔውድ መምህር እንዴት ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ዲያብሎስን አሸንፈከው በርታልን እማምላክ ትጠብቅህ🙏❤❤
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
No problems memihir tesfaye
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
We hear 👂
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
She forgot about why’s????
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
She is making forget about why’s
@tsegredatsgerda8114
4 жыл бұрын
መምህር መቼም የሚስለች አይደለም ትምህርቶችክ ተባረክ
@kegetahun3445
4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ብለዋል እኛ በጥቅስ የተሞላ ህይወት እንኖራለን መድሃኒአለም ልቡና ይስጠን 🌾🇪🇹🌿
@mronedegu8177
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ ቀጥልበት
@ethrak9364
4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው መምህር ያንተ ትምህርት በፍፁም አይሰለችም እያጎጎን ነው የምንሰማህ ሁላችንም እርግጠኛ ነኝ በርታልን መምህራችን
@አዲየድንግልልጅ-ዐ4ጐ
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
4 жыл бұрын
መምህራችን የዛሬየ ገጠመኝ ወንጌል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አቤቱ ጌታችን መንዳሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በተዋህዶ ሃይማኖቴ በ ዕምኔቴን አፅናኝ ። አቤቱ ካሃይማኖታቸው የወጡት ወገናቻችን ወደ ቀድሞ ሃይማኖታቸው መልስልን አሜን
@ፀዳለማርያምድንግልእናቴአ
4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናህን እግዚአብሔር አምላክ ይበርክልን በቤቱ ያፅናህ አሜን፫
@Aberumusgun12345
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ የሆናችሁ እህቴ በስደት ሀገር በስቃይ ውሰጥ ናት እና በፀሎታቹ አግዝሉኝ ወለተ እየሱስ ወለተ ዮሐንስ እባካችሁ መምህራችን ፀጋውተን ያብዛልን
@shameershami1017
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰህ መምህራችን እዉነት እሥከማይህ ውሥጤ ተረብሾ ነበር ትላት ወንድማችን ስትፈወስ የተለቀቀው እጅግ የሚያሣዝን ነበረ እንኳንም ለዚህ በቃህ በእዉነት የምታገለግለው የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንህ ምንም ነገር ቢደረግ ያሸናፊነት ስልጣን ያለው እሱ እጅ ነው እኔ የሚያሣዝነኝ ምን ያህል የክፋት ጥግ እደደረስን ነው የሚጠብቅህ አይተኛም ወገኖቼ መምህራችንን በፀሎት እናስበው ሁል ጊዜ ዉጊያው ከባድ ቢሆንም ሃይሉን ብርታቱን ፀጋውን ጥበቃውን እሱ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥህ አሜን።
@senialemu1077
4 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣክ አምላከ እስራኤል በእድሜ በጸጋ ይጠብቅክ የቅዱሳን አምላክ እውነተኛ አምላክነቱን ለሁሉም የገለጠ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
4 жыл бұрын
ኤፍታህ 👏መምህር እንኳን በደህና መጣህ እንኳን ለቅዱስ ገብርሄል ዓመታዊ ክበረ በዓል አደረሳቹሁ
@asenakew5099
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ውድ መምህራችን ጠላትህን ከእግርህ ስር ይጣልልህ( ይጣልልን)
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንዲሁም መምህራችን እንኳን ለታላቁ መላእክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ ባዓል አደረሳቹ አደረሰን አሜን፫
@አፀደማርያም-ነ7ፈ
4 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ክብርና ምስጋና ለቅዱስ ስሙ ይሁን አሁን እርሱ በጨልማ በተላያዩ መነፍስና ክህደት የተዘፈቁት ወቀደመችው ንጽሕት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይልስልን
@banchiamlakkassahun3215
4 жыл бұрын
አሜን የአምላካችን የልዑል እግዝአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ፤ መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ስም የአምላካችን የመድሃኒታችን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተጠራበት ፀበሉ፤ አጥሩ ሁሉ የተባረከ ነው እናምናለን፡፡
@yetewhdolijnegn843
4 жыл бұрын
መምህራችን ትምህርት መቼም አይሰለቸንም እደው እረዝሞ አያ አራት ሰዓት ሙሉ በሆነ ዝብለ አስተምረን የኛ እንቁ እግዚአብሔር እድሜክን ያርዝምልን
@wubitanderge1525
4 жыл бұрын
እኳን ለቅዱስ ገብርኤል ንግሰ ባል በሰላም አደረሳቹ ህዝበ ይትዮብያውያን ።
@AaAa-ki7zq
4 жыл бұрын
Amen
@hanaselemon8487
4 жыл бұрын
Amen
@Linda-ee5kv
4 жыл бұрын
ወገኖች እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ግራ ጎኜን በጣም ያቃጥለኛል የክርስቶስ ቤተስቦች ወለተ ሰላሴ። ብላችሁ አስብኝ
@mesert834
4 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ
@busalemdemek7502
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይዳብስሽ አይዞሽ
@zelalemlibassie516
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ።
@senaitetafa3208
4 жыл бұрын
100%ትክክል ማቅረብህ እኛን ማስተማር ነው መምህራችን።
@FjjhgRgf
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተዉዶለዘላለምትሁን
@etalemkumelachew6052
2 жыл бұрын
መምህር ሆይ አሁን እየተናገርክ ያለህው አዳልሞቴ ሌላም ውቃቢ በቤታችን ነበረ እኔ ሀይማኖቴን እየቀያየርኩ ነቀር አሁን ግንወደ ክርስትናዬ ተመልሻለው እኔም ትለቅ ባለታሪክ ነበርኩኝ ግን ለአንተ የምናገርበት አጋጣሚ ባገኝ ደሰ ይለኛል ብዙ ፈተና አይቻለው በሂወቴ እና አሁን ገጠመኝክን በማዳመጥ ለውጥ አለኝ መምህር እድሉን ባገኝ ደስ ይለኛል ዘመንክ ይባረክ ክርስቶስ በደሙይሸፍን
@weseneethiopia8720
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir
@እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ
4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገነው ተመስገን ነው አምላክ ሁሉን ይቀይራል የልብን መሻት አይቶ
@destadesta8130
3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር የተዋህዶ ልጂ መሆን እድለኝነት ነው እግዚያብሄር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን😍😍😍😍😍
@f7390
4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን በእውነት ያንተ የተባረከ ልሳን በቅድስ ሚኪኤልና በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ልሳንክ በመዳመጣችን በጣም እድለኞች ነን በፀሎትክ ኣስበኝ ወለተ ኪዳን
@eyerusalembogale605
4 жыл бұрын
ኤፍታህ መምህር ወንድሜ እንኳን መጣክልን ትላንት በመምህር ግርማ ፈጣሪ ስለፈወሰክ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ክብረ በአል አደረሰን ወንድሜ መላኩ ለአንተም ለኛም ጥላ ከለላ ይሁነን
@mitikiedessie1633
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ-ህይወት ያሰማልን አባታችን
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ እውነት ነው ለእግዝአብሄር የሚሳነው ነገር የለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@befkiryalew2592
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር!በርታልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ትንሳዔ ብላችሁ!!!!!!!✝✟✞
@ትግዕስትሙሉየማርያምልጅነ
4 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር ይባሪክልህ
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ
4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💚💛💛❤❤😍 ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💚💛💛❤❤😍
@ነፂነኝየናቴሽቅርቅር
4 жыл бұрын
መህምህር ተስፋይ እግዚአብሔር አይለይህ ድንግል ትጠብቅህ የሰራዊት ጌታ አይለይህ አተ ለኝ እውነትን የምታሳይን ብርሃናችን ነህ እግዚአብሔር ጤናይ ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ
@egizhabereragnayenewegizha893
4 жыл бұрын
Enkiwuan denha mTalin mamir tenana edime yistiln amen
@memeke5620
4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለሄወት ያሰማልን እንካን ለዜዬ አበቃህ ያገልግሎት ዘመንከን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይባርክልክ ኑርልን እፌታክ እንዳሉን አባዬ እንካን ተፈታክልን እግዜያብሄር ይጠብቅህ
1:52:10
13ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የከ18በላይ ባለትዳሮችንበመተት ያፋታች) በመምህር ተስፋዬ አበራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 78 М.
1:18:00
48ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦የስውራን አባቶችና እናቶች መነሻ ታሪክና ገጠመኞቻቸው(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 63 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
2:05:03
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 385 М.
1:09:29
48ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )የ ሁለቱ ሌዝቢያኖች መጨረሻ እና የደብተራው አባታቸው ስራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
1:37:38
6ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( 1ሚስትና 9 ቅምጦችን በመተት ኃይል ያገባው ባል ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 75 М.
1:00:45
18ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የባልየው ማንነት ሲታወቅ እኔም ለመወሰን የሚከብድ አጋጣሚ ውስጥ ገባሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 86 М.
9:13
ናብ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ዝግብርናዮ ጉዑዞ ምስ መምህር ተስፋዬ ዝንብርና ፃኒሒት ናይ ምስክርነት ቃል መሕተት!❤
የአብርሃም ዘር yabreham zer
Рет қаралды 2,9 М.
1:11:34
233ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ወርቅ ከመሬት እናወጣለን ብለው መንፍስትን የተዋረሱ ሁለት ወጣቶች መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
1:57:16
16ኛ ዘመኑን ዋጁ live! ( ጓደኝነትና ክርስትና )በመምህር ተስፋዬ አበራ
Zemenun Waju ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye
Рет қаралды 13 М.
1:29:37
🛑 Bermel Georgis ትክክለኛውን የሕይወቴን መንገድ አሳይቶኛል//እኔ ነኝ ያለ አገልጋይ በርሚል ጊዮርጊስ መጥቶ ይጠመቅ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 57 М.
1:52:38
155ኛ ገጠመኝ፦ አራስ ልጆችን በፀሎት ካልጠበቅን የሚገጥመን ይ ነው(በመምህር ተስፋዬ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 74 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН