105ኛ A ገጠመኝ getemeng የዲያሬው ተአምር ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 40,052

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 281
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 3 жыл бұрын
ኢፍታህ ብየ ጀመርኩ መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሁሌ አድስ ታሪክ ሁሌ አድስ ትምህርት እግዚአብሄር ሆይ የእኔንም ልብ ከፍትና የመዳን ቀን ሰጠኝ ቤተሰቦቸንም መልሰልኝ ሀገራችንንን ሰላም አደርግ ህዝባችንን አንድ አድርግ እማምላክ ወላድቷ ሆይ የአሰራት ሀገርሽን ልጅሽ ይጠብቃት ዘንድ አሳሰቡልን ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት ይህ ትዉልዱን እየበላ ያለዉ የሚድያ ጅብ አለና ታደገን በእዉነት በጣም የከፋ ዘመን ሁኖ ሳለ እግዚአብሄር ቀርቦን እኛ እየራቅን ነዉና ወደ ቤቱ መሄድ ይሻለናልና እህት ወንድሞቸ በጸሎት እየተሳሰብን ወደ አለማዉይና ወደ ፍሬ ከርሰኪ ሚድያ መሄዳችንን ትተን ወደ ነፍስ ምግብ ኑ እንማማር የበረታችሁ በጸሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ለቅድስ ሥላሴ ወርሃዊ በአል በሰላም አደረሰህ አሜን አሜን አሜን።
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@ፍቅርተስላሴናታኔም
@ፍቅርተስላሴናታኔም 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@ygermal1
@ygermal1 3 жыл бұрын
@@ፍቅርተስላሴናታኔም 1
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህር ተስፉየ ጥሩ ነው ቀጥልበት ዘመንሁሉ በጌታ ይባርክልን
@yilfeameha8274
@yilfeameha8274 3 жыл бұрын
እጀን አጣጥፌ ስጠብቅ መጣልኝ ተመስገን ውስጤ ተጣም ይነግረኛል እኛም ቤት ያለው ነገር ሳስበው ጌታ ሆይ መቸ ነው እኔንም በፀሎት በስግደት አበርትተህ እቤታችን ያለውን ታአምር የታሳየን እላለሁ በእርግጥ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ባባቴ ላይ አሳይቶኛል ቢሆንም አሁንም እዳለ ይሰማኛል መላኩ ገብረኤል በምልጀው ሁሉንም እሚያደርግ አምናለሁ 🙏
@ydenek2712
@ydenek2712 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሁልየ ስሱማ እፁብ ድንቅ ነው እያልሁ ነው የምሰማው እራሴን እንዳይ እንድመረምር ነው ያደረከኝ ታሪኬ እየተቀየር ነው በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም ብለህ መምህር እግዚአብሔር ክብር ሞገስ ይሁንህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@yohannesbelay4056
@yohannesbelay4056 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎታቹ አስቡኝ ወልደ ገብርኤል
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir
@እማፋቅር
@እማፋቅር 3 жыл бұрын
መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርልኝ የኔእቁ
@Milliboy100
@Milliboy100 3 жыл бұрын
ለሁሉም የደረሰ መድኃኒዓለም ለኛም ይድረስልኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቤተሠብ እንሁን እህት ወንድሞቼ 😇🙌
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
ይገርማል እዲህም መታገስ አለ በጣም ትእግስተኛ ሰው ነው። መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ኤፍታህበለኚ
@ኤፍታህበለኚ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡ ልን እግዚአብሔር ሆይ ይህን ትምህርት ዱስ ላይክ የሚያደርጉትን ሰወች ልቦና ስጣቸው
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 3 жыл бұрын
አሜን
@mariamdaud3105
@mariamdaud3105 3 жыл бұрын
Amen Amen
@kabooshzawduu961
@kabooshzawduu961 Жыл бұрын
amen amen amen egzaber yesgen
@tshayetogu149
@tshayetogu149 3 жыл бұрын
egezabhare Yemesegene Memhere Enekwane Dena Mexhelene Amene Amene Amene Semo Kaxenafe Esekaxenafe Semu Yetemesegene Yhune Abatachene Cheru Medaneyaleme Hgerachenene wegenuchachenene Selame Yaderegelene
@asnakumekonenasnakumekonen386
@asnakumekonenasnakumekonen386 3 жыл бұрын
መምህችን እንኳን በሠላም መጣህ ቃለሂወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጠ9ደ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጠ9ደ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🌾🌾🌾🌾
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 3 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኛም እንደ አንተ እየተማርን እየተለወጥን ነው በምታቀርብልን ትምህርት ሁሉ እመብርሃን ትባርክልን መምህራችንን እንዲሁም አባታችንን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንዱሙን ቅዱሳን መላእክት ከፊት ከኃላ በግራ በቀኝ ይጠብቁልን ነፍሳችን እንድትነቃ ከተኛንበት ላስነሱን
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin memehir 💚 💚 Egziyabehr yitabekelen 💚 💚 💚
@ፍቅርተስላሴናታኔም
@ፍቅርተስላሴናታኔም 3 жыл бұрын
መምህርየ እንኳን በስላም መጣህልን ከምር በርታልን የኛ መልካም ስው እናከብርሀለን እንወድሀለን
@gettegirma5100
@gettegirma5100 2 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው🙏🙏🙏🙏
@bestofever18
@bestofever18 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ደህናነን ።እንካን ደህና ምታክ ።ዛረ ከኑን ሙሉ ሰተብቅህ ነው የዋልኩት አሁን መታክ ።እንካን ለ ከዱስ ጊዮርጊስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
@መሲነኝየማዳምቅመም
@መሲነኝየማዳምቅመም 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤልን
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@hhmkj710
@hhmkj710 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚብሄር ኤልሻዳይ ነው እግዚአብሔር አዶናይ ነው እግዚአብሔር ያሄዊ ነው መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን
@sintesinte9763
@sintesinte9763 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጥህ እኔም ባንተ ትምህርት እየተለወጥኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Egzaber yemasgen Amen Amen amen kaleyot yesemlen mamirachen
@ወለተምካኤልጫልቱ
@ወለተምካኤልጫልቱ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምሪጥ መሀምራችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕯🕯🕯🕯🕯🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🤲🏻🤲🏻ፀጋ ከእድሜ ጋር ያብዛሎት 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯
@munamuna2128
@munamuna2128 3 жыл бұрын
Enqan dehena metah wendmye temehertu betam dess yelal eyetamarnebet new egzabiher yebarkeh. Egzabiher ethiopian yebarek 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@maron-m1234
@maron-m1234 26 күн бұрын
እግዚአብሔረይመስገን መምህራችን እንኳንደህናመጣህልን
@missidababa9529
@missidababa9529 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣክልን። የኛ ውድ መምህር እንኳን አደርሳችሁ ለአብርሀሙ ስላሴ አገራችንን ስላም ያድርግልን አሜን
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 жыл бұрын
በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያልክ መምህር ተስፋየ ትምህርቱን በጣም እየተማርኩበት ነው ሁሉ ነገር አሉ ከኔ ላይ በፆሎት አስቡኝ እባክህ
@mesfinasefa5028
@mesfinasefa5028 3 жыл бұрын
የመምህር ፍሬ ስለሆንክ ደስ ብሎኛል የአትዮጵያን ትንሳኤ እስከ ቤተሰብህ እንዲሁም ኢትዮጵያን የሚወዱ መልካም ስብዕና ያላቸውን ኢትዮጵያን ወገኖቼ ጭምር ያብቃህ ያብቃቹ ፡፡
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ብዙ እየተማር ነው በርታ ❤🙏🙏🙏
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ ውድ መምህራችን።። እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ ። እመቤቴ።ማራያም ከነሙሉ ቤተ ሰባችህ. ትጣብቅልን ጣላቶችህን አምላከ ሚካኤል። አምላከ ገብርኤል. ድንግል ወላዲተ. አምላክ ።በአድላይ. ሆነው. ከግራህ. ።በታች ይጣሉልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ♥️ መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል።
@arsemakedest8695
@arsemakedest8695 3 жыл бұрын
Egeziabeher yemesgen dena
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን፫
@ውቤከረሜላቤላከረሜላ
@ውቤከረሜላቤላከረሜላ 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋኤ በጣም አመስግናለሁ ከልቤ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን
@titifesha3044
@titifesha3044 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን
@ኤፍታህ-ዀ7ኰ
@ኤፍታህ-ዀ7ኰ 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንቁ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን ሰማዕቷ አርሴምዬ በዘንባባዋ ከልላ ትጠብቅክ
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንን
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር☝️🙏☝️🙏☝️
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 жыл бұрын
EFTAHE EGEZABHER Amelaki hulachenem yefetane
@abifantahun1996
@abifantahun1996 3 жыл бұрын
Amen amen amen memeraihin kalhwet yasmalen enkon bselam metaki memihir kalhwet yasmalen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen memeraihin betam desss yll ewnet 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Keep up the good work memihir tesfaye 🤲🤲👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@tsegakassahun3455
@tsegakassahun3455 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያስተምሮት ዘመንህ ይባረክ መምህር
@መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
@መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@jfuyyfyd9536
@jfuyyfyd9536 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ሰላምህን ያብዛልህ
@መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ
@መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን የኛ አስተማሪ መካሪያችን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ተስፋዬ አበራ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@ወለተገብረኤልወለተገብረኤ
@ወለተገብረኤልወለተገብረኤ 3 жыл бұрын
እንደምን ቆያችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ባላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍቅሩና ጥበቃው አይለየን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ልጆችህን በፀጋው ብዛት ያሳድግልህ ለነሱ ያበራላቸው አምላክ ለኛም የውስጥ ልባችንን ያብራልን
@zinatube2251
@zinatube2251 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 7 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Egizaber mazegen kalewote yasemaln mamihiri
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ እና ኃይለ ሩፋኤል /ደሳለኝ ብላችሁ
@barazahrani4495
@barazahrani4495 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም ትስጥልን ፀጋዉ ይብዛልህ
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። መምህር እንኳን ደና መጣህልን
@henoktechnology3830
@henoktechnology3830 3 жыл бұрын
ኤፋታህ በለኝ መምህር
@ብሩክወልደሰላማ1826
@ብሩክወልደሰላማ1826 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ምርጥ ውንድም ። እግዚኣብሔር ያክብርህ
@mikialeltsegay934
@mikialeltsegay934 3 жыл бұрын
መምህር እንካን በደህና መጣህ የቴሌ ግራም ሉንክህ ላክልኝ
@kariyachankariyachan3731
@kariyachankariyachan3731 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመሥገን መምህር እኳን በሠላም መጣህልን የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንን ኢትዮጲያ ሠላሟን ይመልስልን እኛም ስደተኞች በሰላም ወደሀገራችን በሰላም ከቤተሰቦቻችጋ ያገናኘን ገጠመኙን ሠምቼ እኮምታለሁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሠቦችህ ፀጋውን ያብዛልህ
@kbretmengstu3379
@kbretmengstu3379 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሓልኻ ይሓልወና ኣሜን።
@ልደታማሪይምልደታማሪይም
@ልደታማሪይምልደታማሪይም 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህር
@alamaresi2960
@alamaresi2960 3 жыл бұрын
Egizaber semu yetamesgene ye huni Amen Amen Amen 🤲
@meseret2813
@meseret2813 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጱያ ይሁን አሜን ያአብራሃሙ ስላሴ ኤፍታህ ተከፈት ብሎ ይዳስሰን አሜን
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@እግዚያብሔርእረኛዬነውእግ
@እግዚያብሔርእረኛዬነውእግ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እኛ ደህናነን
@buzibuz2722
@buzibuz2722 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ናታኔምነኝ-ደ9ጐ
@ናታኔምነኝ-ደ9ጐ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@yeneneshteshome1153
@yeneneshteshome1153 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለዉ
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሄር ሰላም ከሁላችን ጋል ይሁንል አመን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@kidistabebe6303
@kidistabebe6303 3 жыл бұрын
ለእኛ ማስተማሪያ የሚሆን ነገር የምታቀርበው በጣም የሚገርም ነው ። ወንድሜ በርታልን
@ኤፍታህተከፋትሃና
@ኤፍታህተከፋትሃና 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁይ እንዲህም አይነት ስው አለ እኔ ብዙ ነገር ነው የተማርቁት መምህር እድሜህን ያረዝምልን
@ወለተብርሃን-ቈ6መ
@ወለተብርሃን-ቈ6መ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ መምህራችን
@tigabebe2863
@tigabebe2863 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስን መምህር
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
ኦ አምላክ ልቦና አሳድርብን ሁለተኛው እስክስማት ድረስ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ኈ3ተ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ኈ3ተ 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እግዚአብሔር አምላካችን እና መሰግናለን መምህር ተስፋየ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማች ገና ልሰማው ነው ገጠመኝ ስሰማ ውስጤ ይበረታል ተስፋ ይለመልማል ድንግል ማሪያንም ይዥ ድል እንድምነሳ አምናለሁ በፀሎት አስቡኝ ያሰብኩት ተሳክቶልኝ እጅግ ልዩ የሆነ ገጠመኝ እንደማከፍላችሁ ተስፋ አለኝ አሁን ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ በጣም እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ ለንስሀ በቅቻለሁ ግን አሁንም ፈተና ላይ ነኝ እስኪ ድንግል ታበርታሽ ሀሳብሽ ይሳካልሽ ብላችሁ መርቁኝ ።
@uaekfn890
@uaekfn890 3 жыл бұрын
ማሪያም ያሳካልሺ እህት ማንም ሞልቶለት የሚኖር የለም ሆኖም ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ማያልፍ ነገር የለም የሰው ክፉ እንጂ የቀን ክፉ የለም
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 3 жыл бұрын
@@uaekfn890 አሜን አሜን አሜን
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 3 жыл бұрын
የእኔ እናት አማምላክ መሻትሽን ትፈጽመዉ ለሁላችን ትርዳን በእዉነት
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 3 жыл бұрын
ሁላችንም በጸሎት እንተሳሰብ ሁላችንም የፈተና ሰወች ነንና ደካሞች ሰለሆን ነዉና እኔም እግዚአብሄር በሰላም ከሰደት እድመልሰኝ እኔን ብቻ ሳይሆን ሁላችን ሰደተኛች ለሀገራችን ያብቃን በእዉነት
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 3 жыл бұрын
@@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ አሜን እመ አምላክ ታስብልኝ እህት አለም አይዞህ ድል የእግዚአብሔር ነው
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህልን መምህራችን ሰላም ብያለሁ በእግዚአብሔር ስም
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Memihir tesfaye please keep the good work out 💪
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 3 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር ሁላችንም ያስተምረ በእውነት አዳምጭ እንዲለውጤን እግዚአብሔር ይርዳን
@wo6119
@wo6119 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምህር አንዃን ደና መጡ
@መቅዲየማርያምልጅ-ሰ6ጰ
@መቅዲየማርያምልጅ-ሰ6ጰ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
@meseretgetnet4047
@meseretgetnet4047 3 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣህልን መምህር በጉት እኮነው የንጠብቅህ መምህር አገሬን ልገባ አድ ወር ቀርቶኛል በፆለትህ አስበይ ደግሞ ስመጣ አተን መግኜት ነው የምፈልገም መምህር ያተን አይነት ወድም ያብዛልን በጣም ነው የምንወድህ እመብርሀን አትለይህ
@CR7thegoat-l5j
@CR7thegoat-l5j 3 жыл бұрын
ሰላምና ጤና ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር መምህር እመምርሀን ጸጋውን እና ጥበቀዋን ታብዛልህ አንተ መልካም ወንድም !!!
@CR7thegoat-l5j
@CR7thegoat-l5j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜ ን አሜን አሜንን
@kedusmikael9485
@kedusmikael9485 3 жыл бұрын
የክርስቶስ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን..
@እህተሚካኤልM
@እህተሚካኤልM 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤❤❤
@SaraSara-tt6fi
@SaraSara-tt6fi 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእዉነት ገጠመኙን በጣምእየተማርንበት ነዉ ህይወታችንም እየተቀየረልን ነዉ እግዚአብሔር ይማስገን
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቃል ሂወት ያሰማልን
89ኛ A ገጠመኝ getemeng  በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
48:25
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,9 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 18 МЛН
105ኛ B ገጠመኝ  getemeng( የዲያሬው ተአምር ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
49:53
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 36 М.
104ኛB ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የ13ዓመቷ ንቁ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
42:08
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 25 М.
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:03
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,9 МЛН