106ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የተረሳውና የተናቀው ልጅ ለ 12 ወንድሞቹና ለወላጆቹ ነፍስ መዳን ምን አደረገ

  Рет қаралды 38,226

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 332
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሩፋኤል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@merhawithadish1633
@merhawithadish1633 Жыл бұрын
Q🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት ምልጃ ጸሎቱ አይለየን አሜን😍 ምእመናን ወ ምእመናት እንዃን ደስ አላችሁ ረመዳን አለቀ😁😁
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
እኳን አብሮ ደሥ አለን ዉ እኳንም አብሮ አደረሠን
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o Жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለቅዱስ እሩፋኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ❤በጣም እኳን ደስስ አለን አለቀ እፎይ እግራችኝ አብጦ ነበር እኮ 😢😂
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
አሜን ❤እማየ እንኳን አብሮ አደረሰን
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
ተመስገን 😂😂😂😂ሮመዳን ጨረስን 😅😅😅
@getetachane2286
@getetachane2286 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህት አለም
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Жыл бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤ ኣብ መርዓ ሓፍትና & ሓውና ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምስ ፍቁር ወዳ ምስኡ ትውዓል 💙 ስለ ዝተለውጡ ብጣዕሚ እዩ ደስ ኢልኒ❤ ንሕና እውን ካብ ዘለና ሓጥያት እግዚአብሔር ይፈውሰና ❤ መምህረይ እግዚአብሔር ይሓልኩም 💙❤
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
ወይ ፈጣሪየ በቃ በመንፈስ ያልተበከለ የለም መምህር በጣም እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገር እንዳውቅ ስላረከኝ እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁንህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የምትወዳት እናትህ ከነቤተሰቦችህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@betelehmtefera5102
@betelehmtefera5102 Жыл бұрын
መምህር እድሜከጤናጋእመብረሐንከነልጇከክፉነገሮች ትጠብቅክ መሜህር የኔምቤተሠቦቼ ይሠራሉይሠራሉምንምፈቅየለም ይባሥብሎሁለትእህቶቼ ሥኳርያዛቼው እኔምበሥደትተኮሎኞች ከአሠሪዎቼጋያጋጩኛል ያተንትምህርትሥሠማግን ችግራችንን ተረዳው አይ ብቻ ተመስገን ሥደትላይ ጥሩትምህርት ተማርኩ ወደአገሬሥገባ ሁሉም ቤተሠቦቼ ለቅዱሥቁርባንእናለንሠሀእንዲገቡልኝ በፀሎት አሥቡልኝ መምህር
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Жыл бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማል አሜን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን መድሀኒአለም የምዬ ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እህታችን ዘቢብዬ ከነእህቶችሽ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
@user-qg2ub5iy2v
@user-qg2ub5iy2v Жыл бұрын
Amen amen amen egzabiher yixebiqilinyi memihirachinin❤❤❤❤sabisikirayib argunyi
@user-ws5li8tk6u
@user-ws5li8tk6u Жыл бұрын
Amen 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ለእነርሱ የደረሰ አምላክ የኛንም ህይወት ይለውጥልን የሁላችንም ቤት ይጎብኝልን። እኔንም በጸሎት እድበረታ በጸሎታቹህ አስቡኝ። መምህሬ እመ አምላክ በምልጃዋ ትርዳህ አሜን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን አድግ በሉ የፃድቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው አይለየን
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ እሩፋኤል ወራዊ መታስቢያ ብአል በስላም አደርሳችሁ ምልጃና በርከቱ አይለየን አሜን ፫❤❤❤
@user-qg2ub5iy2v
@user-qg2ub5iy2v Жыл бұрын
Sabisikirayib argunyi ❤
@TUBE-Norway
@TUBE-Norway Жыл бұрын
እንዴት ናቹህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማርያም የቃልኪዳን ልጆች እባካቹህ እህቴ ወለተ ኪዳን ላይ እንዳታገባ የሚከላከል ከባድ መንፈስ አለባት ላስረዳት አልቻልኩም በጹሎት አግዙኝ ስለ እግዚአብሔር ብላቹህ በፀሎታችሁ አስቧት
@ganett1236
@ganett1236 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለሁሉም ቤት መንፈስ ቅዱስ ይርዲን በጣም ተአምር ነው❤❤❤❤❤
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Жыл бұрын
በጣም ኣስተማሪ ነው እነዚ ቤተሰቦች የለወጠ የቅድሳን አምላ እኛም ይለውጠን እግዚብሔር ኣገልግሎ ዘመንህ ይባርክልን መምህራችን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባት ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
@yirgalemjemal-do5dk
@yirgalemjemal-do5dk Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋቹ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
ትምህርቱ ሰሚ ልብ ጀሮ ሳይሆን ልብ ላለዉ መሠረታዊ ለዉጥ የሚገኝበት እንደሆነ ቀደም ሲል የአባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉና የመላከ መንክራትን ትምህርት ተምሮ መማር ብቻ አይደለም ወደ ተግባር የቀየረ ለመጠቀሙ ራሱ ምስክር ነዉ እኔም ለራሴዉ ምስክር ነኝ በዚህ ገጠመኝም ትምህርት ሰምቶ በተግባር ያደረገ ራሱ ይመሰክራል በስማ በለዉ የተነዳ መንድ ላይጀምር እዛዉ የቀረ ዉሀ ማለት ነዉ አዳምጡ ተግብሩ ለለዉጡ ራሳችሁለራሳችሁ መስክሩ ተናገሩ መምህርን መደገፍ የሚመስላቸዉ የዋሆች አለን እኛ ደግፈነዉ የትም አይወጣ እኛ ተቃዉምን የትም አይወርድ ስጦታ ከላይ ሲመጣ መመለሻዉም ከላይ እንጅ ወሬማ የትም አላደረሰን ያዉ አለን አለን በቃ!!
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
በእውነት.ልኡልእግዚያብሔር.የተመሠገነ.ይሑን::ቸርነት.ምረት.ይቅርታዉ.ዘወትር.ከኛጋነዉ::ዘቢብየ.ዝማሬ.መላአክት.ያሠማልን.እማፍቅር.ትጠብቅልን::
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_እንካን ለቅዱስ ሩፋኤል ልቀ መላእክት ወርሃዊ ብአል አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የቅዱስ ሩፋኤል አማላጅነት ተራዳኢነት አይለየን አሜን_*
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
አሜን እማየ ❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
​@@eftah21 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😮oo😢o999l😊9😊0pppl😊
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@maskaramwarquu584
@maskaramwarquu584 Жыл бұрын
Z
@tsehaynega7675
@tsehaynega7675 Жыл бұрын
አሜን እግዛቢሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መተጣህልን፣፣
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ኢሄ ዝንብ የሆነ መንፈስ የስንቱን ሕይወት ቀጠፈ😢😢 የእነርሱ ሕይወት የለወጠ አምላክ ለኛም ይድረስልን መምህርዬ እናመሰግናለን ዘበብ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
ተዋህዶ እምነታችን መድሀኒት ነው ፀበለ ቺ ን ለድንግል ማርያም ልጅ የሱስ ክርስቶ ምስጋና ይገባል እግዚአብሔር ታላቅ ነው አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ እጀግ በጣም ይሚገረም ፈተና ገጠመኝ አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባዬ ❤❤❤
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
እረ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለመላኩ ቅ/ሩፋኤል ቀን አደረሰን የሚዘገንን ለማሰብ የማያሰፈልግ የምፈራው ታሪክ ነው እምሰማው ሰሙ ሲጠራ የብዙ ታሪክ በየ ጓዳው ያለ የዘመኑ አሰከፊ ታሪክ ነው እግዚአቤር ይገሰፀውእየሰማው ነው ያሳዝናል
@user-yz7iq2ml5t
@user-yz7iq2ml5t Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ እድሜህን ያርዝምልን የነፍስ አባታችን አና የዛሬ ገጠመኝ በጣም አስተማሪ የሆነ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እነሱ በመመለሳቸው የብዙ ሰው ህይወት ነው የዳነው በተዘዋዋሪ እናም ተስፍሽ በመሃል እን በመጀመርያ ጣል የምታደርገው ምክር 1ኛ ነው ብዙ መልክት አለው እና ይህ የነፍስ ማዕድ ለብዙ ሰዎች እናዳርስ ቤተሰቦቼ Like👍👍👍 sher subscrib እንዳትረሱ
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
አሜን ይደርብን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️
@yetanawmoged5108
@yetanawmoged5108 Жыл бұрын
ገብረህይወት እባላለሁ መምህር እባክዎን ይፀልዩልኝ አሁን በሶማሊያ ነው ያለሁት ።
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እኔ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ ረቡኒ❤
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
መምህሬ በረከትህ ይሕደረና ኣሜን ተስፋ በሚሰቆርጥ ዘመን ላንተ የላከልን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ---
@welttklhymanot5100
@welttklhymanot5100 Жыл бұрын
መምህር እንኩአን መዳንይአለምተበቀህ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን የአመቤታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት አማላጅነታ አይለየን አግዚአብሔር በተናቁት ላይ አንዲህ ስራዉን ይሰራል በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነዉ ለንስሀ አግዚአብሔር በሰጋ ደሙን አግዚአብሔር የብቃቸወ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤ #efetah *_ለተፈጥሮከ ሩፋኤል ሆይ በእለተ እሁድ ለተከናወነው ስነ ተፈጥሮህ ሠላምታ ይገባሃል_* *_ለዝክረ ስምከ ሩፋኤል ሆይ የአዳም ስም አስቀድሞ ለመሰየሙ ስም አጠራርህ ሠላምታ ይገባኻል_* *_ለሥ ርአተ ርእስከ ሩፋኤል ሆይ በአምላካዊ ጥበብ ለተፈጠረው የራስህ ፀጉርህ ሠላምታ ይገባል_* _*የቅዱስ ሩፋኤል አምላክሆይ በቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ፀሎት ተራዳይነት ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫*_🕯️🕯️🕯️
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ደስ ሲል የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ክርስቶስ የተሰቀለልን መንፈስ እንዲገረፍልን ነው ። እንኳን የኪዳንዋ እመቤት ከፊት ለፊት ቀድማ ጎበኘኛችሁ የፃዲቁ የአባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት በረከታቸው ለሁላችንም ይሁን ። መልካም ጋብቻ በአብረሐም ቤት የገቡ የአብረሐሙ ስላሴ ትዳራችሁን ይባርኩ 🙏
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምራችን በጣም ደሰ የምል ገጠመኝ መጨርሻው ሳምር
@Waarqe6158
@Waarqe6158 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@alemtekle506
@alemtekle506 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህር ኡነት ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት ካንተ ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
@likereslan8459
@likereslan8459 Жыл бұрын
ውይ መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህልን እመብርሀን ትባርክልን እረጅም እድሜን ያድልልን ልጆችህን ቤተሰብህን እማምላክ ትጠብቅልክ❤❤❤❤❤❤❤
@tsehiyabreham58
@tsehiyabreham58 Жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቅህ ውድ መምህራችን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
ክብርና ሜሰጋና ውዳሴ አምልኮ ለቅዱስ ስሙ ይሁን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ጉሩም ገጠመኝ ነው አቤት አምላካችን እኛን እንዳነጣፋ አጥርኑ በቁዱሳን በመላእክት እያጠረ በሰዎችም እርሱ ባነቃቸው ከጠላታችን ሲያሰመልጠን ክብረ ተመሰገ አባቴ የወገኖቻችንንን ፍጻሜ ያሳምርልን እኛንም ከዳኑት ያደረገን
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ደና እነኳን በሰላም መጣህ እሺ ከክፉ ዳቢሎስ እመብርሐን ትጠብቀን አንተንም ቤተሠብህንም አባቴ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀንሐገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@alemdesta1756
@alemdesta1756 Жыл бұрын
ወየኔ እስካሁን ድርስ ተሽውድኩ ያለመከታተሊ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ገጠምኝ ይመስላል እንጂ እራሱን ይችል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅክ
@YOSTINASARGA
@YOSTINASARGA Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣክልን መምህራችን ❤❤
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህሬ መታደሌ ወደስደት መውጣቴ ጠቀመኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህቶቻችን በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን
@seblemeshesha922
@seblemeshesha922 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ተስፋዬ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ በመውጣት በመግባትህ ዘወትር ከክፍ ከእነቤተሰብህ ጥበቃው ኣይለይህ ዘቢብዬ ከመልካም ፍሬዎች የተገኘሸ አባታችን ኣማላጃችን ጻድቁ ኣቡነ ተክለ ሃይማኖት እጅግ ኣብዝተው ይባርኩሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድምጸሸ ያማራል
@slemadoha123
@slemadoha123 Жыл бұрын
✝️ መምህራቸን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሉትህን ዘመን ያረዘምልን
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ከሁሉም ጋር ይሁን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት ዛሬ በመዋሸትህ ጥቂት ጥቅሞችን ልታገኝ ትችላለህ ነገር ግን ባለመታመንህ ብዙ ነገሮችን ታጣለች ቸር አምላካችን ሁላችንም የመድኃኒት ፈውሱን ይለከልን ቸር አምላካችን አሜን፫ ❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በጣም አመሰግናለሁ እግጅ በጣም እወዳለሁ
@senaitgmariam3743
@senaitgmariam3743 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ትምህርትህን በጥምና ከሚከታተሉ አንዷ ነኝ በእውነት ብዙዎችን ያንጻል ተባረክ
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያፅናቹ
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
ዘማሪት ዘቢብ ዘማሪት ሰላም ዘማሪት ኤልዱ ዘማሪት በምነት እግዛብሄር ከዚ የበለጠ የምታገለግሉበት ዘበን ይስጣቹ ዘበናቹ በቤት ይለቅ ተባረኩልን የፃዲቁ አባተችን ተክለሀይማኖት ኧረዴት በረከታ ቸዉ በሁላችንም ህዝበ ክርስታላ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
ውይ መምህር ደስ ሲል ፣ ሰርግ ልምጣ መምህር
@mwj1245
@mwj1245 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ነክ መምህር
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
@hananzanaba
@hananzanaba Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር የተ ዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሩፋኤልአደ ረሰንአደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@user-qg2ub5iy2v
@user-qg2ub5iy2v Жыл бұрын
Sabisikirayib argunyi🙏🏽😢
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ማብራሪያዎችህን ስወዳቸው መምህሬ ረዘም ቢል እኔ በግሌ አይከፋኝም
@komkom9587
@komkom9587 Жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
የግዚአብሔር ታምር የታየበት ታምር ነዉ ተመስገን አምላኬ አሁንም የተዋህዶ ልጆች በርቱ እከ ዛሬ የተጫወተብን ይበቃል እንበርታ መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-ww4kj8ly5r
@user-ww4kj8ly5r Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ ስጠፋ አሳስበኸኝ ነበር
@otakugamer748
@otakugamer748 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህሬ
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል
@genetyoutube1949
@genetyoutube1949 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንዴሜችን መ መምህር
@lemi4861
@lemi4861 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህራችን በእውነት አንተ የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር
@mesym6212
@mesym6212 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወገነ በፀሎታችዉ አሰቡኝ አፀደ ማርያም ከዚህ ገጠመኝ በኔ ህይወት ወስጥ በጥቂቱ 😭🙏አለ በስደት ነዉ ያለዉት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
አይዞህ መምህርዬ የማይበጂህ ይጥፋ አንተ ብቻ ደህና ሁን እልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋችሁ ይብዛ
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘቢብዬ
@eteneshidea9156
@eteneshidea9156 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 Жыл бұрын
በእውነት በአንተ ላይ አድሮ ያሰተማረን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ ይሄ የኔም ሂይወት ነበር ደም በማፍሰስ ዙሪያ በጣም ትክክልነህ መምህርዬ
@aass5403
@aass5403 Жыл бұрын
እካና እግዚቡሔር አተርፍህ መምህርችን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ነቅተህ የምታነቃን ቅእንቁ መምህር ስንቱን ወደ እግዚአብሔር ቤት ከልቡ መለስከው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ስንቱ ተነግሮ ያልቃል በየቤታችን ዝም ብለን ስናየው ስናዳምጠው የነበረ ስንት ጉድ ትርጉም እንዳለው ነው ያወቅነው ዘንድሮ ተመስገን ነው ወርቃማዎቹ ህፃናት አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በብዙ ፀጋና በሞገስ በበረከት በቤቱ ጠብቆ ያሳድጋችሁእግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ስልክ ይተካልን ክብር ለስሟ ድንግል እመቤቴ እንኳን አተረፈችህ አሜን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@user-yj7dd7xp4k
@user-yj7dd7xp4k Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማል
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ባርኮና ጠብቆ በቤቱ ያፅናችሁ እህቶቼ እድግ በሉልኝ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አንካን ለቅድስ አሩፋኤል በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ ዉድ የእግዚብሔር ቤተሰቦች
@selam9309
@selam9309 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏
@tirulove6865
@tirulove6865 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@hanayetbarek9856
@hanayetbarek9856 Жыл бұрын
ሰላም መምህር በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ወይኔ እኛም አካባቢ ወንድ ሆኖ እደሴት የሚያረገው አለ ጥፍር ቀለም ይቀባል ይኳኳላል እና በዚ የተነሳ ቤተሰቦቹ ከቤት አባረሩት እደዚ ምታረገውን ካለቆምክ በለው ለካ መንፈስ እየተጫወተበት ነው አሁንማ ለየለት ፀጉር ቤት አለው ሰውም ለምዶት አንቺ እያሉት ነው ሚጠሩት እግዝያብሔር ይድረስለት አይ ለካ ወደው አይደለም
@eselemeslee-ty1rj
@eselemeslee-ty1rj Жыл бұрын
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እህቶቼ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንን 🙏❤️🙏🙏❤️🙏🙏
@ehggfurt8593
@ehggfurt8593 Жыл бұрын
መምህር በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ እና ከነዚህ ቤተሰብዉስጥ ያላገባ ልጅ ካለ ብታስተዋዉቀኝ
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
በጣም በጠም ጥሩ ጥያቄ ነው ምክንያቱም ድነዋል ብለሽ ለጋብቻ መፈለግሽ በራሱ ምን ያህል እውነተኛ ክርስቲያን መሆንሽን ይጠቁማል የኔ እህት ሳትፀየፊያቸው ስለጠየቅሽ እኔም በትህትና አድራሻሽን ለቤተሰቡ ሰጥቻለሁ
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
በውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በጣም ከባድ ግዜ ላይ ነው ያለነው ከመቸውም በላይ ልንፀልይ ይገባናል ዓይነ ልቦናችን ተጋርዶል
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
እግዚአብሄርይመሥገን መምህርዬእኳንደህና መጣህልን ተናፍቀኻል መምህርዬ ❤❤❤❤❤
@meronbedada8924
@meronbedada8924 Жыл бұрын
ዝማረ መላአክት ያሰማልን
@selammebrie7429
@selammebrie7429 Жыл бұрын
መምህርየ በጣም አሪፍ አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን።እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይሥጥልን🙏🙏🙏
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤
@user-cd2ny2hv9q
@user-cd2ny2hv9q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ስንቶቻችን ከጠፋንበት አለም በትምህርትህ ቀየርከን
@user-zt5yq7yo3n
@user-zt5yq7yo3n Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yiftusragetnet5024
@yiftusragetnet5024 Жыл бұрын
ቃለህዎት ያሰማልን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam Жыл бұрын
ቆይ መምህር ግን ሰው ይናፍቃል አትልም የጠፍህ አልመሰለኸም ተው ግፍ ነው 😊
@senaittilahun6706
@senaittilahun6706 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ❤
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መምሕራችን መጨረሻው ደስ ይላል እንክዋን ኹሉም ቤተሰብ ተፈታ እንደው ፈተና ነው መምሕር የኛ ጉድ አያልቅም እግዚያብሔር ይርዳን ተስፋ ስላሴን ጠብቅልን
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 Жыл бұрын
የኔ ረቡኒ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሃያሉ መላክ ቅዱስ ሚካኤል አባታችን
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ውይይይ በጣም የሚያስጠላ ዓለም እግዚአብሔር ያሥበን
@melatlove6694
@melatlove6694 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-sx8be1im7z
@user-sx8be1im7z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እውነት በጣም ይገርማል እሄ ነገር ከኛ ሀገር በየቤቱ የሚሆነው ነገር ነው እኔ እራሱ ድሜ ሳይፈስ ውየም አላቅም የኔ ድግም ሰውነቴን እያሳከከ ካንዱ ላይ አሳኮኝ ትንሽቱ ሳካት የነበርው ትልቅ ሆኖ ድም በድም ነው የሚያርገኝ የሚገርም ነው አሁን ግን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ በሃላ ድና ነኝ ፍጣሪ ይባረክህ 😍 እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 Жыл бұрын
እሜገርም ነው መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህረ❤
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
መምህር አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 Жыл бұрын
አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ 😊😊😊😊
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,3 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
БИМ БАМ БУМ💥
00:14
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,7 МЛН
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
1:03:14
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,3 МЛН