12 - ገድል ወይስ ገደል? የደቂቀ እስጢፋኖስ ሓሰተኛ “ገድላት” ሲጋለጡ!! (Part 2) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

  Рет қаралды 69,223

Utopia

Utopia

Күн бұрын

• እውን የደቂቀ እስጢፋኖስ “ገድላት”፡ አንድ ገድል ሊኖረው የሚገቡ መሠረታዊ መሥፈርቶችን ያሟላሉ?
ዋቢዎች (References):-
መጽሓፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን ቅዱሳት መጻሕፍት)
እውነተኞች የቤተክርስቲያን ገድላት (ገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ ገድለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ ቀድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ፣ ገድለ አቡነ መቃርስ፣ ገድለ አቡነ እንጦንስ፣ ገድለ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ፣ ገድለ ወለተ ጴጥሮስ፣ ወዘተ...)
ጌታቸው ኃይሌ (ፕ/ር) (2002 ዓ.ም)። ደቂቀ እስጢፋኖስ፤ “በሕግ አምላክ”። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ።
ዘርዐ ያዕቆብ (አጼ)። “መጽሓፈ ሜላድ፤ ድርሳነ ልደቱ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ።” (መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ቴዎድሮስ እና ሊቀ ጉባኤ ቀሲስ ታረቀኝ ደምሴ፥ ተርጓሚዎች)። ደብረ ባሕርይ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫና አባ በጸሎተ ሚካኤል አንድነት ገዳም፥ ማዕረግ ማተሚያ።
***
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦ አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ። 0978212223
ከአገር ውጪ፡ መጻሕፍቱን፡ ከአማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል፦
www.amazon.com...
የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
(ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

Пікірлер: 753
@NegadagnewAgeze
@NegadagnewAgeze Жыл бұрын
እኔ እንኳን ዶክተር አንችን የማቅሽ ረጅም ጊዜ ነው በእውነት የእግዛብሄርን ጸጋውና መሎኮታዊ ሀይሉን የሰጠሽ ልጆችሽን ቤተሰቦችን ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ
@JamilAwel
@JamilAwel 8 ай бұрын
አሜን
@michaeltegegn6665
@michaeltegegn6665 7 ай бұрын
egziabhere kehulachinem gar yihun, berchii enatachin !!!!!!!!!!!!!!!!!
@ye1000t
@ye1000t Жыл бұрын
እህቴ ልቦናሽን አይቀይርብን ባንቺ አድሮ ያስተማረን ለስም አጠራሩ ይክበር ይመስገን አሜን፡፡
@yt976-
@yt976- Жыл бұрын
እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ካስነሳቸው ከተማሩ የቤተክርስቲያን ልጅች አንዶ ነሽ። ምንም አልልም እሳሳልሻለሁ።አግዚአብሔር እውቀትና እድሜ ይጨምርልሽ።
@haimizedu2353
@haimizedu2353 Жыл бұрын
አምላከ ጻድቃን ይጠብቅሽ የምታኮሪ የተዋህዶ ልጅ ነሽ አሜን።
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 10 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ለቺሳ በእውነት ድንቅ የተዋህዶ ልጅነሽ በርቺ 🙏🙏🙏
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
መስኪዬ የኢትዬጲያ እናት ደርባባዋ ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ አሜንንን።
@dersanewondimu9687
@dersanewondimu9687 Жыл бұрын
ይህ ትምህርት ማስተማርና አማኙን ለመጠበቅ የነበረበት ጊዜ ቀደም ባለ ዘመን ቢሆን ስንቱከጥፋት ይድን ነበር።
@tefaraabayu9421
@tefaraabayu9421 11 ай бұрын
ድንቅ መሰጠት። ጨለምተኞችን ልዑልእግዚአብሄር ይገስፅ።
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 8 ай бұрын
የእውነት የጠፋብንን መንገድ ፍንትው አርገን እንድናየው አርገሽናል።ክብር ለእግዚአብሔር !
@Ambassel
@Ambassel Жыл бұрын
የሁላችንም ኢትዮጵያኖች የማስተዋል አይኖቻችን ከበሩ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መሃል አድርገን እንደ አባቶቻችን እግዚአብሔር የሚከብርባትን ታላቋን ኢትዮጵያ ዳግም መገንባት እንችላለን:: እፁብ ድንቅ ነሽ እህታችን!
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 Жыл бұрын
መስኪ እግዚአብሄር ይባርክሽ ዘመንሽ የጤንነትን እና የክብር እንዲሆንልሽ እየተመኝሁ ፕሮግራምሽን በአንክሮና በናፍቆት ከሚከታተሉ አድማጮችሽ አንድዋ ነኝ ብዙ ግንዛቤና ትምህርትም አግኝቼበታለሁ ትንታኔሽ እጅግ ግልፅና አስደማሚ ነው ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ
@ahmuqasim7540
@ahmuqasim7540 Жыл бұрын
The modern Ethiopian state is secular. EOTC is followed by 40% of Ethiopians. The rest of Ethiopia is Muslim and Protestant. Keep EOTC out of politics.
@utopia3386
@utopia3386 Жыл бұрын
Mr. Kasim, EOTC will be back with full glory according to the prophecy, not just in Ethiopia, but worldwide. So, deal with it.
@Onelove-Ethiopia
@Onelove-Ethiopia Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ! እናመሰግናለን🙏
@Onelove-Ethiopia
@Onelove-Ethiopia Жыл бұрын
🙏👏👍
@teklutella281
@teklutella281 Жыл бұрын
ደክተር ለቺሳ እግዚአብሃሄር እድሜና ጠናይሰጢሸ የሃገራቸን ዕንቂ ነሸይ የመረጠሸም ኢግዚግአበሄረ ነውና ይጠብቅሸ ❤❤❤❤❤ ❤
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
መታደልም መባረክም ነው እውነትና እውነትን መስማት ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው በእድሜና በጤና ይጠብቅሽ እናመሰግናለን።
@geletawaka
@geletawaka Жыл бұрын
መስከረም እግዚአብሔር ይባርክሽ የእውነትን መንገድ ከመረጃ ጋር እያስተማርሽን ስለሆነ እናመሰግናለን: ተባረኪልን
@dawita386
@dawita386 Жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ዶክተር እግዚአብሔር የተደበቀውን ሁሉ እውቀት ይግለጥልሽ የደቂቀ እስጢፋኖስ ታሪክ በጣም ነበር ማወቅ የምፈልገው የተጻፈ መጽሐፍ ሁሉ የተዛባና ግራ የሚያጋባ ነው አሁን በትምህትሽ ሁሉም ገብቶኝል በድጋሚ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@yibekalbelachew637
@yibekalbelachew637 Жыл бұрын
ዶ/ር :-ይህንን ጥበብ የገለፀልሽ አምላክ የተመሠገነ ይሁን ።እድሜ ከጤና አትረፍርፎ ይስጥሽ !!!
@MommaManderkin
@MommaManderkin 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ የማናውቀውን አስረዳሽን
@beyenechdejene4447
@beyenechdejene4447 Жыл бұрын
የተዋህዶ ህንቁ ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ
@HailemekaelMengiste-sh5yk
@HailemekaelMengiste-sh5yk 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@getanehzewdu6182
@getanehzewdu6182 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@ethiohagere6671
@ethiohagere6671 Жыл бұрын
መስኪ እኔ ለነገሩ ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ ሰምቼም አላውቅ እንኳንም አላወኳቸው እንደዚህ ትንትን አርገሽ እግዚአብሔር የሰጠሽን ፀጋ ስላካፈልሽን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@adamuwelde6536
@adamuwelde6536 9 ай бұрын
መስኪ ቸሩ መዳኃኒዓለም ጤና እድሜ ይስጥሽ። ተባረኪ።
@melesesolomon400
@melesesolomon400 10 ай бұрын
ከዚ የበለጠ የሚታገለጊበት እድሜ ና ጤና ይስጥሽ እግዚያብሔር!!!
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር መስከረም
@daneiltibebu497
@daneiltibebu497 9 ай бұрын
አግዚአብሔር ኦርቶዶክስንና ኢትዮጵያን ለመጠበቅ የላከሽ መልእክተኛ ነሽ አምላክ ይጠብቅሽ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን! ሁሉንም በመረጃና ማስረጃ አስደግፈሽ እያስተማርሽን ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@hareg5262
@hareg5262 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! የበፊቱን መፅሐፍት ባገኘንበት መንገድ ይህም በአማዞን ይለቀቅልን:: የምንረዳው ነገር ካለ ታዛዥ ነን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@gashawgabremedhene2536
@gashawgabremedhene2536 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላምና ጤናሺን ያብዛልሽ በእውነት አስገራሚ ትምህርትና ገለፃ አድርገሺልናል። ይህን መፃህፍት ገዝቼ ካነበብኩት አመታት ተቆጥረዋል እናም የዚህ መፅሃፍ አፃፃፍ ሳየው በጣም ከባድ ነው አንቺ እንዳልሺው ከፅሁፉ መጠቅጠቅ ጀምሮ; እናም አመሰግናለው ለዚህ ገለፃሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይጠብቅልኝም።❤❤❤🙏🙏🙏 እመአምላክ እንደ አንቺ እንቁ የሆኑትን ያብዛልን።
@gashawgabremedhene2536
@gashawgabremedhene2536 Жыл бұрын
እመአምላክ እንደአንቺ እንቁ የሆኑትን ታብዛልን።
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜ ከጤና ከሰላም ጋር ያድልሽ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@makdametaferia3639
@makdametaferia3639 Жыл бұрын
ዶክተር መስኪ በጣም ብዙ ነገር ስለምታሳውቂን በጣም እናመሰግናለን!የፍጥረታት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልሽ!
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደአንቺ ያሉ ሙሁሮችን ያብዛልን ዶክተር እናመሰግናለን እውነት ግልፅ አርገሽ እያሳየሽን ነው እረጅም ናጤና ይስጥልን
@mulugetafeleke2763
@mulugetafeleke2763 Жыл бұрын
ስለደቂቀ እስጢፋኖስ ማንነት እውነታውን ለህዝብ ስላሳወቅሽ እናመሰግናለን እግዚህአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ::
@shibre
@shibre Жыл бұрын
እህታችን ብዙዎቻችን ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያውያን ያልተረዳነውን እውነታ እንድናውቅ ስላደረግሽን የእውቀት ባለቤት አብዝቶ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ። እውቀት ይጨምርልሽ። ለሁላችን ማስተዋልን ይስጠን።
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ Жыл бұрын
የዶክተር መስከረም ለቺሳ የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች እድለኞች ናችሁ። እኛም በዮቲዩብ በነፃ ትምህርቶቿን እያገኘን ነው እግዚአብሔር በጤና፣ በእድሜ፣ በነፍስ ዋጋ ይባርክልን ዶክተር። በጣም እንወድሻለን!!!
@AbaGabrhaywt
@AbaGabrhaywt 5 ай бұрын
ውድ ና ክብህርት ረዳት ፕሮፌሰር መስከረም ለቺሳ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ የእርሶን መልዕክት ያየሁት ና የሰማሁት ግዜ ምን ልበሎት እጅግ በጣም ነው የተደነቅኩት የተገረምኩት እንደዚህችም ያለችም ልዩ ና ድንቅ ኦርቶዶክሳዊት ያውም ምርጥ ኘሮፌሰር ። የኦርቶዶክስ ሊቃውንት ነን ባዮች መናፍቅ ና ከሐዲያን መሳይ ባንዳዎች እጅግ በጣም ሲያሳዝኑን ና ሲያሰቃዩን ና በጭራሽ ከውስጣችን ተነቅለው ሲወጡ ። የክቡርነቶ የረዳት ፕሮፌሰር መስከረም ለቺሳ❗️ መልዕክቶት እጅግ በጣም ነው ያጽናናኝ ብሎም ያረጋጋኝ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ❗️ ቸሩ ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እጅግ በጣም ይክበር ይመስገንልኝ አሜን። ክቡርነቶ❗️ እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ታናሽ❗️ ና ወራዳ❗️ ብሎም ምንም የማረባት❗️ ና የማልጠቅማት ኃጢአተኛ ልጇ ብሆንም ደጓ ኦርቶዶክሴ በፍጹም ፍቅሯ እንደ ስስት ልጇ አቅፏ ና ደግፏ በሞቀ ፍቅሯ እቅፍ አድርጋኝ ታኖረኛለች እያኖረችኝም ነው። ክብር ና ምስጋ ለአምላካችን ይሁን አ ሜን✝️። ስለዚህ የኔ ኦርቶዶክስ / የኛ ኦርቶዶክስ እርሶም በደንብ እንደሚያውቁት ከእኔ ከታናሾህ በበለጠ እንደሚያውቁ ተስፋ አደርጋለሁ ቸሩ ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ጌታችን ና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ፍቅር ነው።የፈጣሪያችን ቅዱስ ቃል (መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለን "የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ"። ስለሚል እርሶም ክቡርነትዎ❗️ እንደሚሉት መናፍቁ እና ከሐዲው እስጢፋ ና ደቂቀ እስጢፋ በሰይጣን እንደተሳሳቱ ግልጽ ነው። በዘመኑ የነበሩ ምርጥ የእግዚአብሔር ሰዎች ና ቅዱሳን ና ክቡራን ምርጦቹ ነገስታት የወሰዱትን እርምጃ ተረድተናል ። በዚህ መልካም ና እጅግ በጣም ጥሩ መልዕክቶት ውስጥ ሁሌም የማደንቅሎት በፈጣሪዎ ና በኦርቶዶክስ ኃይማኖቶ ላይ ያሎት ድጋፎ ና ጽናቶ እንዲሁም ቆፍጣና የተረጋጋ ቆራጥነቶ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ። "የነቢያት መንፈስ ለነቢያት ይገዛል"። እንደሚል ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን ሁሉ በደንብ ያጽናናናል / ያሳርፋል ተብሎም በኦርቶዶክሳዊ ኃይማኖት እስከመጨረሻው ለዘለዓለም ይገዛል ። ምን ልበሎት??? የእኔ የታናሾት አስተያየት እርሶ የሚያወሩት ንግግር ና መልዕክቶት እጅግ በጣም ትልቅ ነው። እኔ እንዳየሁት ከሆነ ይቅርታ ይደረግልኝ እና እንደ አንድ ደገኛ የእግዚአብሔር ሰው መልዕክት ነው ። ያየሁት እናም የእግዚአብሔር ሰው መሆኖት ግዴታዎት ነው። ስለዚህ በውስጦት ሐዋርያው ቅዱስ ጻውሎስ እንዳለው አዲስ የጌታችን ምርጥ ሰው እንድትሆኑ ቅዱስ መስቀሉ ን ሙሉ በሙሉ ተሸክመው አሮጌውን የውስጥ አካል ማለትም የሥጋ ምኛት / የአይን አምሮት / ና የገንዘብ ትምክህትን በጭራሽ ገለው።በውስጦት አዲስ መንፈሳዊ አካል ማለትም :- የመንፈስ ምኞት / የነፍስ አምሮት/ ና የነፍስ ትምክህት ። እንዲያፈሩ (ማፍራት እንዲችሉ ) ዛሬኑ በመንፈስ እንዲተከሉ እለምኖታለሁ "በውስጡ ሰውነቴ (በመንፈስ ቅዱስ የመንፈስ ፍሬዎቼ) በእግዚአብሔር ህግ ደስ ይለኛል "ወደ ሮሜ ምዕራፍ 7 ጥቁር22 ።ከዚህ ጋር ደግሞ በውጪያዊው አካል አኗኗሮት በስጋዊው እድሜዎት ወጣቷ መንፈሳዊቷ ጀግናዋ ና አርበኛዋ ቢሆኑም ለኛ ለኦርቶዶክሳውያን ብርቋና ጌጠኛዋ እናታችን ኖት እና። እማሆይዎቹ ና አሮጊቶቹ እናት ና አጽናኝ መሆን ባቃታቸው በዚህ ኦርቶዶክሳዊ የመንፈስ ድርቀት በበዛበት በዚህ ክፉ ዘመን የተገኙ የሕይወት ወንዝ የሚፈስቦህ የደረቀን ልብ አርኪ ገነት ሆነው እንዲያገለግሉ ከጌታችን ተፈቅዶለታል እና ከማንም ና ከምንም በላይ ኦርቶዶክሳዊ አምልኮትን ና የአምልኮት ሥርዓትን አክብረው ይጠብቁ።አንዳንዴ ጸጉሮትን ሳይከናነቡ መልዕክት ሲያስተላልፉ አያለሁ ደግሞም አንዳንዴ ጸጉሮቱን ቢሸፋፈኑም አንዷን ሽሩባ በፊት ለፊት በግንባሮት ወደ ታች ሲያወርዱ አያለሁ እባኮትን ክቡርነትዎ ሐዋርያው እንደተናገረው እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሴቶች በመልካም አለባበስ ትሸለም /ይሸለሙ እንደሚል ይሁን። አልያ ነውርነቶትን ነው የሚያስተምሩን እራሶት ያልኖሩትን ለኛ ማስተማር የለቦትም ።ይሔን የምለው በእውነት ሰለተመቹኝ ና በኦርቶዶክስ በሐይማኖቴ እጅግ በጣም ስለምወዶት ና ስለማከብሮት ነው ። የትውልድ ቦታዬ ሐረር /ሐረርጌ ነው ብለዋል በጣም ደስ ይለኛል ።ዱሮ/ ዱሮ ጥሩ ኦርቶዶክሳዊ የሚወጣው ከሰሜን ነበር። የነፍጠኛው ሐይማኖት ይባል ነበር። ሁሌም የጌታችን ነገር ይደንቃል ✝️ ይገርማል✝️ እንዲህ ያለ ሰው ከሐረር ከፍቅር ሐገር መውጣቱ ያውም የደጋጎቹ የኦሮሞዎቹ የለቺሳ ምርጧ ልጅ ክብህርት ረዳት ፕሮፌሰር መስከረም ለቺሳ ረዥም እድሜ የሞት መንፈስ ተወግዷል ና ሙሉ መንፈሳዊ ደስታ ና ጤና ከዚህ በበለጠ ተሰፍሮ የማያልቅ ዕውቀት / ተሰፍሮ የማያልቅ ማስተዋል/ተሰፍሮ የማያልቅ ብርታት/እና ተሰፍሮ የማያልቅ ጥበብ አብዝቶ ና አትረፍርፎ ቸሩ ፈጣሪያችን ይስጦት አሜን።ከነ መላው ቤተ ሰቦህ በደህና ኑሩልን አሜን።✝️✝️✝️
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 Жыл бұрын
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር አንደበትሽን ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህሽ ጥበቃውም አይለይሽ።
@yonastekie8762
@yonastekie8762 Жыл бұрын
ዶክተር ቅንና መልካም መምህርት የድንግል ልጅ እድሜ ዘመንሽን ይባርክ
@በእምነት-ኸ9አ
@በእምነት-ኸ9አ Жыл бұрын
ደ/ር መሰከረም የሴቶች ጅግና ቸሪቱ እመ አምላክ ከፈተናው ትጠብቅሽ እናቴ ❤ በጣም እናመሰግናለን
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበብን ና እውቀትን ይግለጽልሺ
@bilisebekele332
@bilisebekele332 8 ай бұрын
Yenga ጀግና ኑርለን አግዚአብሔር አድሜ እና ጤና የስተሽ
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy Жыл бұрын
በእዉነት ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ❤❤❤
@endalkachewlakew1866
@endalkachewlakew1866 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በረከተ አበውን ያድልሽ ቃለህዮት ያሰማልን ።አንቺን የመሰለ እህት የሰጠነ አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
@yordanosbrhanezerit4018
@yordanosbrhanezerit4018 9 ай бұрын
የገድል ማንበብ ፍቅር አሰደርሽብኝ ስራሽ ይባረክ ለህዝብ ሁሉ ይገለጥ 🤍
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተቦችሽ ይባርክ ጀግና ነሽ ያነሳሳሽም እግዚአብሔር ነው አሁንም እውቀቱንና ጥበቡን ይስጥሽ በርቺ❤
@solomonjima2097
@solomonjima2097 Жыл бұрын
ገድላትን በሰፊው እንዳነብ ነው ያነሳሳሽኝ ዶክተር። እንዳንቺ ኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስን የሚወድ ምሑር ሳይ እውነትም ትንሳኤያችን እንደሚመጣ አምናለው። መጽሐፍሽን እስካነበው ጓጉቻለው። እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን። ስሙ ይመስገን።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
አሜን 🙏 በእውነት ክብር ለእግዚአብሔር ድንቅ እህት ስለሰጠን 🙏
@mesaydella9445
@mesaydella9445 Жыл бұрын
መጀመርያ መፅሀፍ ቅዱስን አንብብ ወንደም ዝም ብለህ እየተሳለምክ አትኑር ገድል ወደ ገደል ነው የሚመራን
@EskinderGebreyohannes
@EskinderGebreyohannes Жыл бұрын
@@mesaydella9445እንዳላበበ በምን አወቅክ? ከፈለግክ ገደል ግባ! ይህ ቻናል ላንተ አይመጥንም::
@yade716
@yade716 Жыл бұрын
ኦርቶዶክን እንጂ ሞቶ ህይወት ሊሰጥ የሚችለውን አምላክ አትወደውም።
@mtim934
@mtim934 Жыл бұрын
​@@mesaydella9445እንደማያነብ በምን እርግጠኛ ሆነህ ይሆን እንዲህ ለማለት የወደድክ?
@zionof37
@zionof37 13 күн бұрын
እመብርሃንን ልብ ያደማል ሃሰት ሲወራ ማርያምን ይህን የሃሰት ዘመን ያሳጥርልን ቶሎ ብሎ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
ለምትሰጭን ትምህርት እናመስግናለን::
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 10 ай бұрын
አንቺ የተዋህዶ እንቁ።እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልሽ።ሚስጥሩን ይግለጽልሽ።
@desango4261
@desango4261 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማሽ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
በአውነት በዚህ ዘመን ባለንበት በጣም ከባድ ፈተና በበዛብን ወቅት እውነተኛ ታሪክ መስማት ማለት በእውነት ይበልጥ እንድንጠነክር ነው ያደርክሽን እውነት እንዳናውቅ እና ከሀይማኖታችን ሊለዩን በሚያደርጉብን መከራ ውስጥ ሆነን እንዲህ ያለ ድንቅ እውነታ መስማት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
@amanueldibabe2814
@amanueldibabe2814 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ፡፡ የቤተክርስቲያን አሌንታ የመናፍቃን መድሀኒት ነሽ፡፡
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ Жыл бұрын
ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሸ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ
@gtadu7384
@gtadu7384 11 ай бұрын
አሜን ! አሜን ! ወአሜን !!! አንተንም ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ !!!
@AbaZenebe
@AbaZenebe 6 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክሽ ፈጣሪ በየዘመኑ እንዲህ ሰው ያስነሣል
@yeuwbdartesema7884
@yeuwbdartesema7884 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ትክክል የሆነ መረጃ ነው መምህር ሳላድንቅሽ የማላፍባቸው እጅግ በርካታ መርጃሆች እና ከማስረጃ ጋርነው የምታቀርቢያቸው ነገሮች ልብ ያለው ልብ ይበል አላቲኖስን አንብቤው ደንግጫለው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በስውር ያለሩብን የለም ይህን የዋህ ህዝብ ተጫወቱበት
@chalachewtadesse1796
@chalachewtadesse1796 Жыл бұрын
አምላከ እስራኤል ፀጋውን ያብዛልሽ
@AndnetYibejal-ex1xu
@AndnetYibejal-ex1xu Жыл бұрын
I don't know that Dr. Getachew Haile was Catholic. I understand now his book clearly. I really appreciate Dr. Meskerem Lechissa 🙏💚💛❤️🙏😍
@posthue
@posthue Жыл бұрын
He was Orthodox
@fasilagegnehu2725
@fasilagegnehu2725 Жыл бұрын
ተባረኪልን አህታችን፡፡
@BirhanuAbay
@BirhanuAbay 11 ай бұрын
በቤቱ የፅናሽ.
@BirhanuAbay
@BirhanuAbay 11 ай бұрын
ማስተዋልንይስጥሽ(አይነ ሕሊናሽንና እዝነ ልቦናሽን) ይክፈትልሽ.
@adugnakassa6971
@adugnakassa6971 Жыл бұрын
❤ ዶ/ር ለኢትዮጵያና ለእርቶዶክስ እምነት የምታደርጊውን ጥበቃና በሰይጣናዉያን ላይ ያለሽን መድሐኒዓለማዊ የማያዳግም ምት እያደነቅሁ አምላከ ኢትዮጵያ ብርታቱን ሰጥቶ እድሜሽን ይራዘምልን እላለሁ። ❤
@adugnakassa6971
@adugnakassa6971 Жыл бұрын
ያርዝምልን❤
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 9 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኻን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔርያክብርልን እህታችን::
@samuelshirka7796
@samuelshirka7796 Жыл бұрын
Our beloved Sister Dr Meskerem Lechisa !!!!! Much Love ❤️ & respect 🙏
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ Жыл бұрын
በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን እኅታችን የሀገራችንን ታሪክ ለማናውቅ እናውቅ ዘንድ አርዐያችን ነሽ ። ክፍል አንድ ያስተማርሽውን ሰምቼ የሆነ መጽሐፍ ለማንበብ ጀምሪለኹ ...!!!
@ffitsumgenene
@ffitsumgenene Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 Жыл бұрын
ይሄን እድሰማ ያደረገኝ ፈጣሪ ይመስገን ተባረኪ
@tsegayemoredafida3511
@tsegayemoredafida3511 9 ай бұрын
ታሪክ ተማርኩ ብዬ ሣቅራራ ባዶ እንደሆንኩ ብዙ ማንበብና ማዳመጥ እንደሚገባኝ አስረዳሽኝ። ከልብ አመሠግናለሁ ዶር መስከረም። በረከቱ ይብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽ ይብዛልን!
@OrthodoxyViwe
@OrthodoxyViwe 8 ай бұрын
እኔም!!!
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እጅግ ትልቅ ትምርት ነው የገደል ጥቅም ተምሬያለሁ ልዩነቱ ብቻ አይደለም ለካ ቤተክርስቲያን ፈተናው ከድሮ ጀምሮ ነበር በጣም ትልቅ ስራ ነው ዶክተር!!!! 1:38
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 Жыл бұрын
ሚገርም ነው በእውነት በጣም ደስ የሚል ኣገላለፅ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ ኑሪልን እህታችን 🥰🥰🥰
@shimelisekelile5067
@shimelisekelile5067 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ እንድናውቅ ስለአደረግሽን
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 Жыл бұрын
አስተውለን የማናቀውን ነገር ነው እኮ የምታሳይን ዶክተር መስከረም
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
ጥሩ ንፅፅር ነው:: እግዚአብሔር ይስጥልን::
@selamawitlema6234
@selamawitlema6234 Жыл бұрын
እኔን የሚደንቀኝ የእግዚአብሔር ምህረት እና ዝምታ ..
@yeabsera2613
@yeabsera2613 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይለምልም አባቶች ሊነግሩን የሚገባዉ ነዉ አንቺ እየነገርሽን ያለሽዉ እግዚአብሔር መልካም ነዉ በየዘመኑ የራሱን ሰዉ ያስነሳል
@MegaGobeze
@MegaGobeze Жыл бұрын
Dr Lechisa thank you for your great research most of my generation know our history by tells than based on facts let’s open up our minds learn from history based on facts I personally follow your research and our religion teachers you’re very intelligent and intellectually teachers keep us informed .
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg Жыл бұрын
akam Dr naguma Lechisa waaka enchelisu
@genetassefa6107
@genetassefa6107 Жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!!!!!!!
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።
@GetachewHurissa-lw4lf
@GetachewHurissa-lw4lf Жыл бұрын
ፈጣሪ ካንቺ ጋር ሆኖ ብዙ ሚስጥራትን ይግለጥልሽ ።እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu Жыл бұрын
እንደወጣ ነበር ያነበብኩት እና አፄ ዘረያቆብን በጣም በጣም ከምለዉ በላይ ነው ያከበርኩት እናኔም የተረዳሁት ያዉ ቅባቶች ናቸው ብየ ነበር ግን አሁን እንደዛ አይደሉም የካዱ ናቸው ....በጣም ጥሩ እይታ ነዉ አመሰግናለሁ
@contactyoniboni7245
@contactyoniboni7245 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን።ፀጋውን ያብዛልሽ።
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልኝ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አሜን
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308 Жыл бұрын
ህታችን ፣ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ በየ ንግግር ውስጥ ሁሉ የካቶሊክ እምነት ተከታይ መሆናቸውን በተደጋጋሜ ተናገሬ ፣አድማጭ ልብ ይላቸው ዘንድ ። ብዙዎቻችን አናውቅምና ፣ ስህተቱን ፣የሚጀምረው ። በርችልን ፣ውዷ እህታችን ።
@leultesfaye2315
@leultesfaye2315 Жыл бұрын
የኛ ጎበዝ ኦርቶዶክሳዊ መስተሐልይ የሌላቸውን ቃላታውያን እየሰማን ስህተት እንዳንሰራ። ዶ/ር በመባል የሚገኝ የቤተክርስቲያን አስተምህሮ የለም 😂😂
@እናርጅእናውጋ
@እናርጅእናውጋ 8 ай бұрын
ያለ ምንም ማስረጃ የምታወሪው ሁሉ ተራ ውሸት ነው ነውረኛ ነሽ ፕሮፌሰሩን የመተቸት አቅም የለሽም
@edenhailemariam1499
@edenhailemariam1499 11 ай бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እህታችን እውነት ግራ የገባኝን ነው ያብራራህልኝ
@beizadesta1983
@beizadesta1983 Жыл бұрын
የምኮራብሽና የማደንቅሽ ውዲቷ እህቴ ጤናና ሰላምሽ ሁልጊዜ ይብዛ ፣ በጣም መሳጭ ዕውቀት ስላካፈልሺን እጅግ አመሰግንሻለሁ ❤❤❤
@abrehamwolde1200
@abrehamwolde1200 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ባንቺ ውስጥ አድሮ ያስተማረን። ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እህቴ🙏
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 Ай бұрын
AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen
@nitsuhberihun8821
@nitsuhberihun8821 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ!!
@negatucheru9792
@negatucheru9792 Жыл бұрын
When I read the book of professore getachew My understanding and the message was foggy despite my respect for professore but now you made it clear making the bible and Gedel as reference per estifase Gedel .Thanks alot keep up it respected Dr meskerem.
@abeldemisse6390
@abeldemisse6390 Жыл бұрын
እውነትን የሚወድ የእውነተ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይከተልሽ, ሀሳብሽን ያሳካልሽ.
@nomnanoto
@nomnanoto Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም እግዚአብሔር ይክብርልኝ በረችልን ❤
@yetsomgize83
@yetsomgize83 Жыл бұрын
መስኪ እህቴ የገድላትን ይዘት እንዲህ ያብራራልኝ ኖሮ አያውቀም! በስነስርዓት ገድላትን እንዳነብ አነሳስተሺኛል ለዚህም አመሰግንሻለሁ። የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ!
@Mebrate99
@Mebrate99 Жыл бұрын
ጥንትና ምርምርን የተመረኮዘ እንዲሁም መጽሀፍ ቅዱስን ማእከል ያደረገ ትንተና ነው እህታችን ዶ/ር መስከረም እየሰጠሽን ያለሽው:: እንደዚህ ዓይነት የአዕምሮ ልቀት ያለው ትንተናና ትምህርት ተጠናክሮ ይቀጥልልን። እህታችን በርቺ!
@share_the_daily_bread_EOTC
@share_the_daily_bread_EOTC Жыл бұрын
እናት ዓለም መስከረም ጸጋውን ያብዛልሽ። አስበ ተዋሕዶን ያድልሽ።
@alemgobeze
@alemgobeze 10 ай бұрын
Eseye elllllllll tebarkey zemenshe yebarke gobeze
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 Жыл бұрын
❤ውድ እህታችን መቼም እውነት ተናጋሪ የማህበራዊ ድህረ ገፅ ማስተላለፊው እድሜ የለውም ነገር ግን ላንቺም እግዚአብሄር ድጋፍ ይሁንሽና ዌብ ሳይትሽ ሁሉ እድሜ እንዲኖረው እየፀለይኩ ውብ አንደበትሽና የማብራራት ክህሎትሽ እጅግ በጣም የሚደነቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@makytube9102
@makytube9102 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን; መምህርት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!
@AndnetYibejal-ex1xu
@AndnetYibejal-ex1xu Жыл бұрын
አምላክ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ መስኪ❤👌💝👌💝👌💝💚💛❤🙏🙏🙏ኣብሪ ኮከብ የተዋህዶ ዘብ ነሽ🙏🙏🙏
@michaelandhun3514
@michaelandhun3514 8 ай бұрын
ወደ ርትዕት ተዋሕዶ ኃይማኖት አንድነት አንድ ያድረገን።ለይኩን።
@benyamgirma2688
@benyamgirma2688 Жыл бұрын
መምህርት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለሰጠሽኝ እናመሰግናለን
@biniyamgedlubini
@biniyamgedlubini Жыл бұрын
ጀግኒት 🙏
@hayath3760
@hayath3760 Жыл бұрын
ይሄን እውቀት ትህትና የሰጠሽ አምላክ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዶክተር መስከረም ላቺም ትልቅ ምስጋናእና አክብሮት አለኝ ብዙ የማናውቀውን እውቀት እያገኘን ስለሆነ በርቺ ❤እውቀቱ ለልጆቻችን የሚተርፍ ሰለሆነ
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 108 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 69 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 23 МЛН
Basic Truth about Marriage - Dr. Meskerem T. Kifetew in London
18:21
Appeal for Purity
Рет қаралды 225 М.