5- አሸናፊው የዳዊት መንግሥትና የኢትዮጵያውያን የቃል ጥበብ

  Рет қаралды 63,786

Utopia

Utopia

Күн бұрын

Пікірлер: 357
@selassie07
@selassie07 Жыл бұрын
መክሊትሽን በሚገባ የተጠቀምሽ እንስት በእውነት ክብራችን ነሽ ክበሪልን ኑሪልን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
በትክክል እንደ እህታችን ትንሽ ቢበዙልን መልካም ነበር
@hanaini
@hanaini Жыл бұрын
የምትጠቀሚበትን ምስሎች ብታስተካክይ ሌላው ደስይላል፡
@MekonnenYaregal
@MekonnenYaregal Жыл бұрын
እጅግ አመሥግናሎህ የተሠጠን ት ምህርት በጽሑፍ ቢገለጽ የበለጠ እንረዳ ነበር እናመሥግናለን
@letih.8688
@letih.8688 Жыл бұрын
What a heap of lies. Shitopia was formed in 1920s but she talks the beginning of everything. Say Tigray clear and loud. Shitopia is a tribal, barbarians and savages collection formed by western countries. No bases for history, religion and culture at all. Find your fool.
@baletedare5567
@baletedare5567 11 ай бұрын
የጸሀይ ከተማ የሚል መጽሀፍ አሳትማለች ያንን መጠቀም ይቻላል ከሱም እያጠቀሰች ነው ​@@MekonnenYaregal
@azebEthiopia
@azebEthiopia Жыл бұрын
በእውነት, በጥቂቱ በልጅነት ጊዜዬ ሰምቼ ይለፈውን "ታላቅ እውቀት" ዛሬ ባንቺ ትረካ, ህይወት ዘርተሽበት በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል:: "ጎበዝ የታሪክ ማህደር ነሽ":: 🙏
@abebabogale8816
@abebabogale8816 Жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ታርቆን የሁላችንንም ልቦና ተመልሶ በቀድም ክብራችን የምንኖርበት ያድርግልን። ይሄን ዘመን ለማየት ያብቃን።
@meazaayele4491
@meazaayele4491 Жыл бұрын
የቅዱስ ዳዊት አምላክ በጎውን ሁሉ ይስጥልን 🙏
@addiszemariam7240
@addiszemariam7240 Жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ ዳዊት በጎውን ሁሉ ይስጥልን!!! እግዚአብሔር ታርቆን የሁላችንንም ልቦና ተመልሶ በቀድሞ ክብራችን የምንኖርበት ዘመን ያድርግልን
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Жыл бұрын
መምህር ድንቅ መረዳት። ጥበብን እንደ ሰለሞን ጨምሮ ይስጥሽ።
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤ እውነተኛ የኢትዮጵያውያንን ታሪክ የምታስተምሪን ታላቋ እህታችን ነሽ! አድሜሽንና ጊዜሽን እግዚአብሔር ይባንክ፡፡
@fgxcvxvz.-yp1bv
@fgxcvxvz.-yp1bv Жыл бұрын
በጣም ከልብ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 Жыл бұрын
ዶክተር በዚህ አስጨናቂ ዘመን አባቶቻችን ሀገር አረጋግተው የነበሩበትን ጥበብ ስላሰማሽን ቃለህይወትን ያሰማልን ይደልዎ ይደልዎ
@getachewshamena8577
@getachewshamena8577 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ!!!
@selamtadesse257
@selamtadesse257 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በ ዘመን ሁሉ አስተማሪ ሰው አለው ..ልፋትሽ እንደሚያፈራ አምናለው
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 Жыл бұрын
የኔ ወርቅ እህት የኢትዮጵያ የ እንቁ እግዚአብሔር መጨሻሽን ያሳምርልን
@kalkal5842
@kalkal5842 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦን ይጠብቅልን👏👏👏
@tigisttadesse1648
@tigisttadesse1648 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን፤ እህቴ የአንቺን አይነት ሰው ያብዛልን፤
@mastewalbelete636
@mastewalbelete636 Жыл бұрын
ለማሰብ ፍቃደኛ የሆንሽ ድንቅ እና የክብር ንግስት። መቼም የትውልዱ መኩሪያ ነሽ። ምንግዜም ትውልድ አይነጥፍም። ቸሩ መድኃኔ ዓለም ረዥም ዕድሜ ከተሟላ ጤንነት ጋር እና ከኃጢያት በስተቀር የልብሽን መሻት ሁሉ አሁንም አብዝቶ አብዝቶ እንዲሰጥሽ የዘውትር ፀሎቴ ነው። ክፉ አይይሽ የእኔ ልጅ ትባረኪ።
@Ethiopia928
@Ethiopia928 Жыл бұрын
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥሽ ድንቅ የሆነውን እውነት ስላስተማርሽን ብቀጥይበት በርቺ
@etagegneassefa3244
@etagegneassefa3244 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ከአንቺ ጋር ይሁን
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 Жыл бұрын
ግሩም ነው ሐገርን ያለ ሰው የማይተዋት አምላክ በዚህም በእኛ ዘመን አንቺንና አንቺን የመሰሉ የእውነት እውቀትን የተሸለሙ ወንድሞችንም ስለ ሰጠን የዳዊት አምላክ የተመሰገነ ይሁን። ወደ ልባችን የሚደርስ ምክራችሁና ትምህርታችሁ ለመስማት እንዴት እንደሚያጓጉ የተጠቀመ ያውቀዋል። እውነቴን ለመናገር በአንቺ እድሜ ያሉ እህቶቻችን ዳዊት ይደግማሉ ብዬ ለማሰብ እቸገር ነበር ። የሚሰማሽን ከክፉ የምትከለክል ህሊናሽን የባረከ ቡሩክ ነው።
@rahele564
@rahele564 Жыл бұрын
ዶክተር መስከረም እጅግ ድንቅ ነው እያነቃሽን ነው ሁላችንም ኢትዮጵያውያን እግዚኣብሔር ንቃተ ህሊናን ይስጠን አሁንም ሀገራችንን በዘር እሚያፋጀን የነዚሁ ሰሜናውያን ክፋት ነው እግዚኣብሔር ኢትዮጵያውያን ሁላችንንም ማስተዋልን ይስጠን በርቺልን እህተ አለም ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
በእውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበብን እውቀጥን ይግለጥልሺ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
በቸርነቱ ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋሽን ያብዛልን።
@tsehaisorbara4934
@tsehaisorbara4934 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ዶክተር መስከረም የኛ አስተዋይ በረችልን እውነት ነው ጌታ መጨረሻችንን ያሳምር💚💛❤️🙏
@abenezerobse7261
@abenezerobse7261 Жыл бұрын
V 😂
@abenezerobse7261
@abenezerobse7261 Жыл бұрын
صل E❤ت ف ز
@alehegnbitew1803
@alehegnbitew1803 Жыл бұрын
I don't have words to describe you, but you're unique and peculiar; you're a person, in which Ethiopia is in badly need of a person. Thanks to our almighty God's who rise a person like you.
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 Жыл бұрын
ልበብርሀንሽ ዘርሽ ይባረክ ተባረኪ
@amesgagn
@amesgagn Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዶ/ር ተባረኪ ተመስገን ❤❤❤
@yosephgetachew2115
@yosephgetachew2115 Жыл бұрын
ዶክተር እንቺን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ... እኛ ግን 400 አመት ተሰርቶብን እንደሀገር መቀጠላችን የእግዚአብሔር ስራ ይደንቃል
@E.t.h.i.o.p.i.a.0101
@E.t.h.i.o.p.i.a.0101 11 ай бұрын
,ክበሪልን እድሜ ጠጋ እና ጤና ይስጥሽ
@tibebemenkir2893
@tibebemenkir2893 Жыл бұрын
ዶ/ር የእግዚአብሔር ረድኤት ኃይል በረከት ቸርነት ጥበቃ አይለይዎት!!
@meseretwerke77
@meseretwerke77 Жыл бұрын
ያስቃልም ያስለቅሳል😭😭😭ወይ መከራችን አገር ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቅን
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b Жыл бұрын
ምርጥ ምግብ ነው ያቀረብሽልን ዶር.መስከረም። እኔ ህይወቴን ከዛሬ ሁለትአመት ጀምሮ እግዚያብሔር ሲቀይረው በመምህር ግርማ ነው፣ታድያ የሳቸውን የ መ ህጎች በተግባራዊ ክርስትና ለመኖር ስለማመድ እግዚያብሔር ምስክሬ ነው አሁን ሁላችን ኢይዮጵያዊያ በተለይ ኦርቶዶክሶች የምንሄድበት የህይወት መንገድ እንደ አንድ ክርስቲያን የተሸወድነው ነገር እንዳለ ይሰይሰማኝ ነበር።እንደውም ይህ መሸወዳችን ከጣልያን ወረራ በሁዋላ የመጣ ነበር የየሚመስለኝ ንርገሩ ግን ሌላ ነው። አሁን እኔ የሚሰማኝ እኛ ኢትዮጵያዊያን በተለይም ኦርቶዶክሶች መሰረታችን የተራ የዝቦች መመስረት ሳይሆን ነግር ግን መሰረታችን ምን እንደሆነ የማናውቅ የክብር ሞገሳችን ተገፎብን ባንድ ወቅት ለመሰረቶቻችን (ጥንታዊያን ኢትዮጵያዊያን) አሽከሮች እኛ በተራችን ባለመታደላችን አሽከር ሆነን ተዋርደን ሃይምሮ እንደሌለው ህዝብ የምንኖር ሆነናል።
@tesfayegoche5576
@tesfayegoche5576 Жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ ዳዊት በጎውን ሁሉ ይስጥልን!!! እግዚአብሔር ታርቆን የሁላችንንም ልቦና ተመልሶ በቀድሞ ክብራችን የምንኖርበት ዘመን ያድርግልን!!
@dessiebahiru
@dessiebahiru Жыл бұрын
በየ ቦታው የዶክተርን ቃለ መጠይቅ እየፈለጉ ማየቱ አድካሚ ሆኖብኝ ነበር፡፡ እንዲህ አንድ ቦታ ከተገኙልን ጥሩ ነው፡፡ እግዚአብሄር ከእነ ቤተሰብዎት ከክፉ ይሰውራችሁ ጸጋውን ያብዛልዎት፡፡ በእውነት ከበጎው ዘመን ደርሰን ሲደሰቱ እግዚአብሄር ቢያሳየኝ፤ የበጎ ዘመን ዘፋኝ ስልሆኑ፡፡
@MamayeMuluadamFerede-tq9dr
@MamayeMuluadamFerede-tq9dr Жыл бұрын
የፀሐይ ከተማ መጽሐፍዎን እባክዎትን ደግመው ያሳትሙልን ይጠቅማልና።ከታላቅ አክብሮት ጋር !!!
@ermiasjermen6378
@ermiasjermen6378 Жыл бұрын
ዶ/ር መስኪ እናመሠግናለን:: ምርጥ የሐረር ልጅ!!!
@segedumengistie1009
@segedumengistie1009 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን። በታሪክ አጋጣሚም ይሁን በራሳችን ስንፍና ማወቅ ሲገባን ሳናውቅ ፣ ያሳለፍነው ጊዜ የሚቆጭ ቢሆንም፣ እንደ አንቺ አይነት ልበ ብርሀኖች ለማሳወቅ በምታደርጉት ጥረት ብዙ ነገሮችን እያወቅንና እየተማርን በመሆኑ እነሸመሰግንሻለን። እድሜና ጤና ይስጥልን። በርግጠኝነት፣ መቶም ፣ ሺም ያማረ ፍሬዎችን እንደምታፈሪ አልጠራጠርም።
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
ዶክተር መስከረም ስለምታቀርቢልን ትምህርታዊ ዝግጅቶችሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ዕውቀቱን ያብዛልሽ።
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 Жыл бұрын
ኣቦ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረክ የቅዱሳን ኣባቶቻችን ኣምላክ ሞገስ ይሁንሽ ትውልድሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይመስገን!
@askalehailu360
@askalehailu360 Жыл бұрын
በእውነት ዶክተር እግዚያብሄር ኡምላክ እድሜውን ከጤናውጋ ያድልልን በጣም እናመሰግናለን ቃለህይወትን ያሰማልን
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj 8 ай бұрын
ሁሌም የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጅ በመሆንሽ ኩራት ይሰማኛል አከብርሻለው💚💛❤️
@meselechmengistu-f1r
@meselechmengistu-f1r Жыл бұрын
በእውነት በአሁኑ ሰአት ሁሉም ሰው ሊያውቀውና ሊገነዘበው የሚገባ እውነትና ወደፈጣሪው መመለስ የሚገባው ስለሆነ ስለምታስተላልፊው ትምህርት የኢትዮጰያ ባለውለታ ነሽ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ይጠብቅሽም
@atitegebtesema2498
@atitegebtesema2498 Жыл бұрын
የሀሠት የሚያሰጨንቅ ወሬ ከመሰማት ገላገልሸኝ የቆሸሸዉን አይምሮየን አደሸልኝ ዘርሸ ይባረክ ዕንቁ
@getahunsolomon7344
@getahunsolomon7344 Жыл бұрын
አንቺን በማወቄና በመከታተሌ ያተረፍኩ ብዛት ወላዲተ አምላክ በእረጅም እድሜና ጤና ትጠብቅሽ ክብረትን የሚሰጥ የክብር አምላክ ክብረት ይስጥሽ❤❤❤
@nunujufar8398
@nunujufar8398 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ማብራርያ ስለ መዝሙረ ዳዊት በተለይ ለዚህ ትውልድ ልብ ሰጥቶን ከልብ ካዳመጥነው..... ጥበብን ሊገልፅልን የሚችል። ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋሽን ያብዛልሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ።
@Balagerowa
@Balagerowa 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋሽን ያብዛልሽ የኔታችን በርችልን💚💛❤️🙏💚💛❤️
@haimanotchristian2702
@haimanotchristian2702 Жыл бұрын
ዶክተር ድንቅ ድንቅ መረዳት ነው ያለሽ... በርች እውነቱ ይህ ነው! የገባው ይጠቀምበታል ያልገባው ያላግጣልና መጥፊያውን ያበጃል:: እናመሰግናለን::
@frehiwottulu9225
@frehiwottulu9225 Жыл бұрын
አሁን ገና ምሁር አየሁ ዶ/ር መስከረም ተባረኪ በእውነት እንደዚህ የተደበቀውን ሚስጥር ፈልፍሎ አውጥቶ የነገረን የለም መማር እንዲህ በጥልቀት ነገሮችን ማየት ሲያስችል ነው እንጂ የነገሩንን ብቻ ይዘን በባዶ ቀረን ብዙ ዘመን መፍጀት እውነቱን ላናውቀው ራሳችንን ስንሸውድ ኖርን እንዳወቀ ሰው በከንቱ መኮፈስና ሃገር ማባላት የኛ መሪዎች መገለጫ ሆኖ ቀረ ያሳዝናል። የሆነ ሆኖ ይሄን ትምህርት ስለ ኢትዮጵያ ባጠቃላይም ምድር ላይ ስላለው አሰራር ማወቅ የፈለገ ሁሉ በጣም ሊማርበት ይችላል ራስንም ለማንቃትና በትክክለኛው ጎዳና ለመጓዝ ወሳኝ ዕውቀት ነው። እኔማ እንዴት እንደተመቸኝ እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው ሁሌም ሳስበው የሆነ የተሰራብን ነገር እንዳለና በምን መንገድ እዚ ማጥ ውስጥ እንደገባን ግራ ይገባኛል ግን ይሄ የጥናት ውጤት ነገሮቹን ከመነሻው ጀምሮ አያይዞ ስለሚያቀርብ ሁሉንም ፍንትው አርጎ ያሳያል በዛ ላይ አቀራረቡ በስንት ውሸት ስንደነቁር ለኖርን ይሄ ብርታት ነው በስፋት ቀጥዪበት እግዚአብሄር ያበርታሽ።እንደዚህ አይነት መገለጦች እና ግንዛቤዎች ይብዙልን ለኛም ልብ ይስጠን።
@bethelaschalew5363
@bethelaschalew5363 Жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ መልካም አስተማሪ ፣ፍፁም ሀገር ወዳድ እግዚአብሔር አምላክ በዘመንሽ ሁሉ ይባርክሽ። እመአምላክ አለሁ ትበልሽ
@LidiaZappia-v8k
@LidiaZappia-v8k Жыл бұрын
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን ፀጋው ይብዛልሸ ። ተባረኪልን ጠቅላይ አፈ ጭ አንደብት ቤተሰቦችሸ የተመሰገኑ ኑ ናቸው ከብር ይስጣቸው። አሜን ❤❤❤
@guducasa2687
@guducasa2687 Жыл бұрын
ተዋዳጇ እህታችን ዶክተር መስከረም እንኳን በደህና መጣሽ !
@eddydy9988
@eddydy9988 28 күн бұрын
Dr. Meskerem Lechissa your dedication and talent truly astonishing! The impact of your efforts not only inspires those around you but also uplifts everyone who has randomly follow your program. Thank you for being a remarkable force in our community and country.
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታመሰግንሻለች!! እግዝአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!!
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ደ/ር መስከረም
@Dejenefisseha2019
@Dejenefisseha2019 Жыл бұрын
ስለእውነት እነደዚህ ያሉ ጥልቅት ያለባቸውን ትምህርቶች እውነቶች ስሰማ ውሴጤ በጣም ያዝናል ።እትዬ መስከረም በርቺልን ፈጣሪ በቁጥር ያብዛሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@tsion5088
@tsion5088 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን እና የጥንት የነገሥታቶቿን ታሪክ እንዲሁም የእንግሊዞችንም ተንኮል በራሰታ አርቲሰቶች ነበር የተገለጸልኝ ።አንቺን ውድ እህቴን ዘግይቼም ቢሆን ሰላወቅኩሸ ደሰታዬ እጥፍ ድርብ ነው ውድ እህቴ ከልብ አመሰግንሻለሁ ክበሪልኝ 👑💚💛❤🙏
@asterzewdie-pz9ud
@asterzewdie-pz9ud Жыл бұрын
እግዚአብሔር የስጠሽ አይምሮ ድንቅ ነው በጣም ነው የረጋ አብራሪና አስተማሪ ነሽ እጅግ ደስ ብሎኝ ስለማዳምጥሽ ደስ ይለኝአል አመስግናለሁ
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@sileshiesemahagne4540
@sileshiesemahagne4540 Жыл бұрын
ግሩም ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶ/ር!
@habtemeseret1198
@habtemeseret1198 Жыл бұрын
ዶ/ር መስከረም ትምሕርትሽ እጅግ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ። ይህንንም ትምህርት እንዳይቌረጥ አምላክ ይርዳሽ። እድሜና ጤና ይስጥሽ። በርቺ።
@BunaMedia
@BunaMedia Жыл бұрын
እጅግ በጣም አይን ገላጭ የሆነ ትንታኔ ነው። እ/ር አብዝቶ እዉቀቱን ይጨምርልሽ። ድንቅ ነዉ ጠጣም። ሐገራችን የሚያስፈልጋት እንደዚህ አይነት ትዉልድ ነዉ በዉነቱ 🙏🏽
@benawagash244
@benawagash244 Жыл бұрын
✝️❤ውዳችን ዶ/ር መስከረም ኑሪልን🙏🏾❗️❗️❗️
@fassilhailu3939
@fassilhailu3939 Жыл бұрын
ክብርት መስከረም ለቺሳ በተከበረዉ ትዉልድ የማዳን እና የጠፋነዉን በጎች ከአባቶቻችን ሊቃዉንት እና የእግዚአብሔር ባለሟሎች በቀደምት የቅድስና ስራቸዉ ኢትዮጰያ የምትባል ሀገር እንዳስረከቡን በታላቅ ጥናትና ረቂቅ ምርምርሽ ይህው በእግዚአብሔር ፈቃድ ልንነቃ ሀ ብለን ከፈጣሪ ተሰጥተሽናል። መድሃኔአለም፣እመቤታችን መላእክትና ሰማእታት ይጠብቁሽ እንደሙሴ እንድታሻግሪን፣አንደ ኖህ መርከቢቱ ሀገራችንን ሳትሰጥም ህዝባችን ከጥፋት እንዲጠብቀን ባንቺ ተመስሎ ክፉ ሳይነካሽ መሪያችን ያድርግልን። በመጨረሻም እንደ 81 አሀዱ መፅሃፍ ቅዱስ፣እናም አዉርደን የምንጠቀምባቸዉን በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን እዉቅና የተፈቀዱልንን መፃህፍትም ሆነ አስተማሪ የድምፅ ቅጂዎችና እንዲሁም አፕሊኬሽኖችን በዚሁ ብታስቀምጪልን እለምንሻለሁ እግዚአብሔር ካሰብሽዉ ያድርስሽ።
@molashdejene8928
@molashdejene8928 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዶክተር
@ketselaaklilu6367
@ketselaaklilu6367 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልሽ ዶክተር፡፡
@muluneshalemayehu5775
@muluneshalemayehu5775 Жыл бұрын
በርች አብረንሽ ነን
@w.teklehaimanotw.yohannes2306
@w.teklehaimanotw.yohannes2306 Жыл бұрын
እግዚአብሔር : ፀጋውን: ያብዛልሽ: አብዝቶ ይስጥሽ። በርቺ!
@yara8212
@yara8212 Жыл бұрын
Dr meskerem you're Peace of Cake 🍰🎂🍰🎂
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ዶክተር መስከረመ ለቺሳ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሽን ያብዛልሽ ይባረክሽ❤❤❤
@selamawitmangudayou6207
@selamawitmangudayou6207 Жыл бұрын
❤❤❤
@pearls1626
@pearls1626 Жыл бұрын
እንኳን በደህና በሰላም መጣሽ ። ❤❤❤
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Жыл бұрын
እንደወራቱ ፍክት ያልሽ እህታችን ሰላም
@gideongobizayhu
@gideongobizayhu Жыл бұрын
እግዝአብሄር ካንቺ ጋራ ይሁን ።
@enochenoch524
@enochenoch524 Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣሽልን በጣም አከብርሻለሁ እውቀትሽን ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን ይገርማል ከህዝብ ብዛት አንጻር በጣም ብዙ ክፍተቶች ይታያሉ ተሽከርካሪ በር ላይ መውጫውን ያጣ ጩጬ ይመስል ተቀርቅረን ቀረ በቃ በኔ ኢትዮጵያዊ ክርስትያን እንኳን ሆኖ ያንቺ ትምርት የሚቃወም ከየት እንደገባ ምንጩን ለመጥቀስ ይከብዳል ችግሩ እንደተገለጸው የሰፋ ጥልቁ ነው ተብሎለታል እውነት ነው ግን እኔ በኔ በሱ ብቻ ሳላበዛ የኢትዮጵያውያን የዘር ግንድ ስመለከት ዓለም ሲፈጠር ለያንዳንዱ ተሞልቶ የተሰጣቸው ፎርሚውላ ማለትም ሰዎችንም እንስሳንም አጠቃሎ አንድ የሚጋራን ጸባይ የማይቀያየር ከልጅ ልጅ ሲተላለፍ የሚኖር ለሁሉም ባቅሙ ተመጥኖ የህይወት ጉዞ እስከተሞላችበት ሰዓት ድረስ ዚሮ ዚሮ ... ለምሳሌ አንበሶች አስተውላችሁ ከሆነ በህፃንነታቸው ሰዓት ለማደን እንዲረዳቸው ተደርጎ ከላይ ተሞልቶ የተሰጣቸው ቀልድ የሚመስለው ጨዋታቸው ነገርግ በእድገታቸው ለውጥ እያሳዩ ሲሄዱ የሚጠቀሙበት አደገኛው የማደኛ ችሎታቸው በፍጹም የዘር አመጣጡን ሊቀይርው አይችልም ለምን በረሃ ላይ አይወለዱም ከናታቸውጋ ያላቸውን ግንኙነት ጨርሰው ወደ አጥንት መጋጥ ሲጠጉ እርስ በእርስ የሚያደርጉት ልምምድ ምንም አይነት እንከን አይኖረውም የኢትዮጵያንም ከመጀመሪያው መሰረትነቱ ባሻገር የኮሪያው በግሉ የራሱን መስፈርት ይዞ ይጓዛል እንዲሁም የሌሎች አገሮችም በሹካና በንጨት አቃቂር እየወጣላቸው የኛም ባልተለየ መልኩ እንንደዛ ነው የሚታየኝ ዝም ብሎ ሊፐወዝ አይችልም ባይ ነኝ ሃሳባችን ዝብርቅርቅ ይላል እንጂ በካዝና ውስጥ ለውስጥ የተቀበረውን ሊያገኙት አይችሉም አብሮን ይበሰብሳል በነገራችን ላይ ያለምንም ዘረኝነት ወደፊት ከኛ ጋር ለመዳቀል የሚፈለጉበት ብዙ ሁኔታዎች ይፈጠራሉ በሌሎች ላይ ተሞክሮ አይተውታል የኢትዮጵያን ለየት የሚያደርገው ከቴክናለጂው ጋር ተያይዘው የመጡበት ወቅት ስለሆነ ጠንሳሶቹ እኩይ ድርጊታቸውን መላው ህዝብ ሳይባንንባቸው ሳንቀደም እንቅደም በማለት ቁፋሮውን እንደጀመሩት አልጠራጠርም የባሰው የሚመስለኝ በኔ ከእንግንዳ ተቀባይነታችን አንጻር የምር የሳውዝ አፍሪካው ወረራ ቄጤማ ተነስንሶለት በሰላማዊው መንገድ የሚገባ ነው የሚመስለኝ በጣም የሚያሳሳ "" ሃቅ ነው ቁልፍ ቁልፍ ቦታዎች ያሉት በትምርቱ ውስጥ እንደተረዳሁት ከሆነ ለዚህም ይመስለኛል የእምነታቸው ደረጃ ከኢትዮጵያጋ ምን ያህል ተመጣጣኝ ነው??? አስምሩበት የተባለለት ሁልግዜ እንድጠይቅ የሚያደርገኝ ሃሳብሽንም እንደምጋራ ለግምገማ ያቀረብኩት መምህራችን በድጋሜ ሃሳባችንን እንድንገልጽ ይህን መድረክ አቅርበሽ ሰፋ ያለ ትምርት ስላስተማርሽን ልባዊ ምስጋናዬን አቀርብልሻለሁ በሚቀጥለው እከምንገናኝ ሰላምሽ ይብዛ✌🏿🙌🏾
@bereketadmassu8338
@bereketadmassu8338 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልባም ሴት! በርቺልን የልብ አይናችንን ማብራቱን፣ ትኩረት ማድረግ ስለሚገቡን ነገሮች ማመላከቱን ቀጥይ እግዚአብሔር እውቀትና ማስተዋሉንም ያብዛልሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ።
@atsedefikremariam1890
@atsedefikremariam1890 Жыл бұрын
በጣም እወድሻለሁ እድሜ ይስጥሽ እንደአንች አይነት ወገኖቻችንን እግዜአብሔር ያብዛልን በርቺ እህቴ ፡፡
@abebew364
@abebew364 Жыл бұрын
እግዚያብሄር የመረቀሽ ፣ብርሃን ነሽ ።ዶክተር መስከረም ኑሪልን ።❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@gena15
@gena15 Жыл бұрын
ዶክተር መስከረም ሲሰሙት ቢውሉ የማይሰለች ታሪክ በእውነት እኛን ስለማንንነታችን እንድናውቅ ለምትጥሪው ድካምሽ እግዚአብሔር ይቁጠርልሽ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ እውቀትን ይስጥሽ በጣም ነው የማከብርሽ
@eshetuwoldeyohannes7881
@eshetuwoldeyohannes7881 Жыл бұрын
እውቀቱ መልካም ነው ።ከሁሉ ፍቅር ይበልጣል ።የወደቅንበት ምክንያት ለእግዚአብሔር አለመታዘዝ ነው ።ዛሬም በቤተ አምልኮ ለገንዘብ እና ለስልጣን ሽኩቻው ተባብሷል ምእመናን ግራ ተጋብተዋል ።
@marthauhlmann3555
@marthauhlmann3555 Жыл бұрын
You’re so amazing, I have been asking all these questions to myself… and here is the answer and the way to lead for more research. Thank you so much keep up your good job 💙.
@atm5614
@atm5614 Жыл бұрын
❤የእምዬ ኢትዮጲያ ብርቅዬ ልጅ መስከረም ለቺሳ ❤ አንቺ እራስሽ ቤተ መፃሐፍት (Library)ማለት ነሽ!!! ይሄንን የመሰለ እውቀት፣ ማስተዋል፣ብስለት፣ ሰጥቶሽ ኢትዮጲያዊ አድርጎሽ ህዝብሽን በተሰጠሽ መክሊት እንድታገለግይ ያደረገሽ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ክብሩን እሱ ይውሰድ🙏🙏🙏 አብዝቶ አብዝቶ ይግለፆልሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ እህት አለምዬ ኑሪልን💛💚❤️🙏🙏🙏
@wondosenmezgebu506
@wondosenmezgebu506 Жыл бұрын
ሁሌም ለኔምርጥ ስው ፣
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 Жыл бұрын
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ጊዜ አንችን የመሰለ የውቀት አርበኛ አስገንዛቢ ትውልድን ወደትክክለኛው መንገድ ጠቆሚ ትልቅ ቀንዲል ነሽ! እናመሰግናለን 🙏
@medhanittolera5448
@medhanittolera5448 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፣ ጥበቡን አእምሮውን ያድልልን። በርቺ! እንቺ ጀግናችን ነሽ
@Abiye723
@Abiye723 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን ዶር 💚💛❤
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለ ጥሩ አስተምሮትሽ አንች የኢትዮጵያ ቅርስ ነሽ💚💛❤💕🌷🌺🌹🙏
@alemayalew5074
@alemayalew5074 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና እየተመኘሁልሽ እንዳንች አይነቱን ያብዛልን ክፉ በበዛበት ስዓት እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ስራውን ይሰራልና በርችልን እላለሁ ፡፡
@zemenayzemenu
@zemenayzemenu Жыл бұрын
አዋቂዎች ተደብቀው አየሩ በ አላዋቂዎች ተሞልቶ ነበር። እንኳን ደህና መጣሽ! በርቺ የሰውን አስተሳሰብ መለወጥ አስቸጋሪ ቢሆንም ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም። እግዚያብሄር ከ አንጪ ጋር ይሁን!
@sitabayene
@sitabayene Жыл бұрын
በርቺልን ዶክተርዬ ብዙ እየተማርን ነው❤
@lemlembekele8397
@lemlembekele8397 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ
@emebetbelete6310
@emebetbelete6310 Жыл бұрын
በእውነት ሊቅ መስከረም እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
@tadessenegash1259
@tadessenegash1259 Жыл бұрын
Dr meskerem you are our national hero
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 Жыл бұрын
ዶክተር መስከረም የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ፡፡ የልባችን ብርሃን የሆነውን ምስጢረ እግዝብሔር እየመገብሽን ነውና ተባረኪ
@dawitmekonnen3727
@dawitmekonnen3727 Жыл бұрын
Ewedeshalew yene enate❤ edeme yesetesh
@yared09
@yared09 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳልን ቅድሥት ንፅሂት ውድስት ድንግል ማርያም ትሥጥልን በውኑ እርሶ የሰጡንን መመለስ ከብዶናል በርቱልን:: አፈቅረክሙ::
@abelmehari926
@abelmehari926 Жыл бұрын
Let God's peace upon you our beloved sister 🙏
@bezuneshlemma8825
@bezuneshlemma8825 Жыл бұрын
ተባረኪ ቅላል አይደለም ትምህርቱ
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Жыл бұрын
ዶዬ የኔደርባባ ፈጣሪነእደበትሽን ይባርከው❤❤❤
@admaeltube7594
@admaeltube7594 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ።
@saraabraham7059
@saraabraham7059 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን የቀድሞ ታሪካችንን መፈለግ አለብን ብዙ የተደበቀ የማናውቀው ነገሮች አሉ አለማወቅ ዋጋ እያስከፈለን ነው : ዶር መስከረምእድሜ ከጤና ይስጥሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ለዚትውልድ እዳንቺ አይነት ሰው መሪ ያስፈልገናል❤❤❤
@sarongirmaassefa4578
@sarongirmaassefa4578 Жыл бұрын
እግዛብሄር ያክበርልኝ ኢትዮጵያዊት ጀግና ሴት ነሽ
@Nageb_12
@Nageb_12 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ እህተችን መስኪዬ
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 Жыл бұрын
እግዛብሔር ይስጥሽ ቃለህይወት ያሰማልን አሁን በዚህ ሰዓት የተማርነውን እየደጋገሙ ከማስተማር ብዙአመት ፈረንጂን እያመለክን የኖርን ትውልድ በድህ ስር ይሰደደ ትምህርት ትውልድ እዲላቀቅበት ማስተማር በጣም የሚደገፍነው ዶክተር ቀጥይበት እዴህ አይነትን ሰው እግዛብሔር ያብዛልን : :
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 15 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 15 МЛН