134ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለትዳርና ለፍቅር ጠይቋት ታስጠላኛለህ ስላለችው በመስተፋቅር ያገባት ባል መጨረሻው

  Рет қаралды 69,548

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 526
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын
የ 2014ዓ ም 1ኛ ዙር የግጥም ውድድር kzbin.info/www/bejne/eZWkkmeCbN5mprs 2ኛ ዙሩ kzbin.info/www/bejne/eZWkkmeCbN5mprs
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Жыл бұрын
🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐 🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐 🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እንኳን ደሰሰ አላች ገጣሚዎች ታድላች
@ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ
@ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ Жыл бұрын
ወይ እኛ እንችላለን መምህሬ😢 አረብ ሀገር ያለነው😊
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ Жыл бұрын
መምህር የደሮ ክፍስትል ትዝአለኝ እኛምጋ ሁለየ ከቅልፍስንነቃ ከደጃፍ ዶሮው አገቱን ታርዶ ክፍንብቅአርገው ከበራፍላይ ቀብርውት ውሻውአውጥቶ ሲበላው የጀራእናቴ አስታ ስትጥልነበር ግን ታማሞተይ 😢😢😢እኔም እጥልነበር ሒወቴ ምስቅልቅሉ ነው የወጣው ዛሬ ያተን ትምህርት ሳዳምጥ ስጸልይ ሥስግድ ከጎርቤታችን ልክእደህታችን ህልም በስስለት ታስርው ሁለትስው እርአድኑን እያሉ እኔም አውጡኝ ከዚህቦታ እያልኩ ነቃሁ ያችጎርቤታችን ዛርታመልካለች ቤቷይሽታን ጣትከቤቷ ከህድክ ሽታው አያስገባም መምህርየ እግዚአብሔር እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ያተን ትምህርት በማዳመጤ ብዙአውቂያለሁ😢❤❤
@YamtabkagheAytaghem
@YamtabkagheAytaghem Жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን መምህር እባክህ የሆነ መላ በለኝ ይከ ታሪክ የእኔ ነዉ ጎደኛዬን በመስተፋቅር ቀማችኝ አሁን በጣም የተቸገርኩት ያለሁት አህዛብ ሀገር ነዉ ሀገሬ እንዳልገባ መተት እየላከትብኝ ነገሮች ተዘጋጉብኝ ሌላ ሠዉ እንዳገባ ወደእኔ መተት እየላከችብኝ ሠላሜን አጣሁ በአንዱ ስወጣዉ በብዙ መንገድ ተዘጋጋብኝ እሱ ደንዝዞ ከእሷ ጋር ነዉ አሁን ይከዉ ግብ ግብ እያልን ከ2 አመት በላይ ሆነን በእማ ፍቅር እገዛ አለሁ እባክህ መምህር መልስልኝ
@maxdz9446
@maxdz9446 Жыл бұрын
ምእመናን እኔ የዛሬ ዓመት ገደማ ከአሰሪዎቼ ጋር ተጣልተን 8ቱሁነውሊገሉኝቅዱስሚካኤልደረሰልኝ❤❤ለኔ የደረሰልኝ ለናተም ይድረስላችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ወለተ ስላሴ ደካማ ነኝ በፆለታችሁ አስቡኝ መምህር አንተ የምታቀርበው ገጠመኝ የኔ ታሪክ ተመሳሳይ ነው የምትወደው ቅዱስ እሩፋኤል ይጠብቅህ መምህር ከነቤተሰብህ ❤❤❤❤
@BetiBeti-h9e
@BetiBeti-h9e Жыл бұрын
ላንችየደረሠ ለሁላችንም ይድረስልን
@belibeli8619
@belibeli8619 Жыл бұрын
እንኳን ሃያሉ መልአክ ቅድስ ምካኤል ረዳሽ የኔ እህት ለሀላችንም ይድረስልን
@KidistGetachewu
@KidistGetachewu Жыл бұрын
አሜን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@sintyaehugerma808
@sintyaehugerma808 Жыл бұрын
እኔ ደሞ ያሁኑ ሚካኤል እህትማሞች መተውኝ ሳለቅስ ነው የዋልኩት 😢
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ Жыл бұрын
ልክ ስገባ መምህርዬ በስመአብ እያለ ሲጀምር እኔ ደሞ በላይክ❤ ነው እምጀምረው የመምህር ተማሪወች ስጀምሩ በላይክ ጀምሩ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የዛሬ አመት በቅድስት ሀገራችን እንድናከብር ቅዱስ ሚካኤል ይርዳን የማዳም ቅመሞች❤❤❤
@Esraleaserat
@Esraleaserat Жыл бұрын
ሠላም ላአንቺ ይሁን እህቴ እኔም በላይክ ነው የምጀምረው ግን በጣም የምደብረኝ ነገር ተነገርሽ የማደም ቅመሞች በትይ እኛ የእግዚአብሔር ነን ግን እንደትቀየምኝ እህቴ
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
​@@Esraleaserat❤❤❤❤እውነት እኛ የእግዚአብሔር ነን❤❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
#ልቤ የተመኘውን ልቡናዬም የወደደውን የሰጠኝን ስራ እንሆ ፈፀምሁ የጽድቅ ንጉሥ ሰሎሞን ቤተ መቅደስን ከሰራ በኋላ ለኪራም ሀያ ሀገሮችን እንደሰጠው አቡነ ዘርዐ ቡሩክ ጻድቅ አባቴ የለመንሁህን ነገር ሰጠን🤲🤲🤲 #መመህር እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሄር ይመሰገን ሁለቴ ተገናኝን #ለ32 ሰዎች ሼር አረጌ ጀምሪያለሁ #ቅዱሰ ዑራኤል የእውቀት መላእክት አብሮን ይሁን🤲🤲🤲
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ Жыл бұрын
የዝሙት መንፈስ የስራህን ይስጥህ ስንት ሀጢያት አሰራህኝ ጥላቴ ሆይ ደስ አይበልህ እኔስ አምላኬ የምህረት አምላክ ለንስሀ ግዜ ሰጥቶኝ የእውነት የክርስቶስ ልጅ ሁኛለሁ አተ ግን የሰው ልጅ ሁሉ ጥላት ነህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BetiBeti-h9e
@BetiBeti-h9e Жыл бұрын
እህህህ😢😢😢😢😢 ለንስሐ ሞት ያብቃን😢😢😢😢😢😢😢
@azmrh5804
@azmrh5804 Жыл бұрын
እኔ😢😢😢😢😢
@salamsalam2891
@salamsalam2891 Жыл бұрын
ኔሞ 😂😂😂😂😂
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
እኔንም ውይ😢😢😢😢😢ፈጣሪዬን በብዙ አሣዘንኩት 😢😢😢😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እኔንም ለንሰሀ ያብቃኝ😢😢😢😢
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ መምህርዬ እንዲሁም ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤ ኑ ኑ አብረን እንስማ ሼርና ላይክም እያደረግን ወገን ሰምቼ ስጨርስ ደሞ እኮምታለሁ😊
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው እንደዚህ ሰው ማግኘት መታደል ነው መምህር ስለ ሁሉም የሆነ በአንተ ነው ወላዲተ አምላክ ትከተልህ ከነቤተሰቡ ጋር
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 Жыл бұрын
እንኳን ለመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ቤተሰቦቼ እንኳን በሰላም መጣህ መምህርዬ ገጠመኙ ሰምተን የምንማማርበት ያድርግልን ቅዱስ ዑራኤል አምሮአችንን ክፈትልን🕊❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቅዱስ ኡራኤል ሀይምሮየን ክፈትልኝ እስኪ ልስማ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ Жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ መለአክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ ወገኖቼ እመብረሃን አይምሮዋችንን ትክፈትልን❤❤❤
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ሰይጣንን ከምድረገጽ ያጥፋልን አሜን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
እያንዳንዳችን በመስተፋቅር የተጋባን ወደራሳችን እንይ እንመን ንስሀ እንግባ እንቁረብ
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
መምህር አዳምጭ ጨረስኩ 🥹🥹በእውነት ያንተ ትምህርት ስሰማ ሁሌም አዳዲስ የኔን እና የበተሰቦችን ችግር በገጠመኝ ዉስጥ አገኛለሁ ፈረሳይ ለጋስዮ እሰው ቤት ስሰራ ጎረቤት አንድ ደብተራ ሴትዮዬ ነበር በኃላ እንደ ከራማ ይዛ ቁጭ አለች አዳር አላቸው ተሰብስርበው ሲዘሉ ነው የሚያድሩት የቤተክርስቲያን ጃንጥላ ስለት ነው ብለው ያስገባሉ የምሰራባት ሴትዮዬ ትካድማለች ሴትየዋ ጋር ትመለሳለች እና ደሞ የምሰራባት ሴትዮዬ ልጇ መፍትሄ ስራይ :::መጽሐፍ ፈዉስ :::እና ቆፕራፖስ መጽሐፍ ነው የምታነበው እና እኔ እኮ አቃለሁ እያለች ትናገራለች ግን በወቅቱ አልገባኝም ነበር እና እግዚአብሔር ጥበቃው የምታነበው መጽሐፍ ጥሩ መስሎኝ ለገዛው በተደጋጋሚ ሞክሬ ግን አልተሳካም እግዚአብሔር ተይ ሲለኝ ነው ::እና ደሞ ሁሉንም መጽሐፍ የገዛዉላት ከገነተ ኢየሱስ ቤተክርስትያን በር ላይ ነው ሁሌም ይሸጣል 🥹🥹🥹
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ግርም ብሎኛል አስደንግጦኛል , ክርስትና በገጠመኝ ትርጉሙ ትህትና ለሰው ማዘን ለሌሎች መኖር ምን ማለት እንደምችን አላውቅም መምህር ። ባለታሪኮች ታሪካችሁ እንድንማርበት ስለፈቀዳችሁ አመሰግናለሁ መምህር ግርማ ይኑሩልን መምህር ተስፋየ ፀጋህ ይብዛ, ተባረክ እወድሃለሁ ❤❤❤
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለሊቀ መላእኩ ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳቹሁ
@tilahunsimie
@tilahunsimie Жыл бұрын
የበረሀዉ ሚስጥር የሚለዉን መፅሀፍ ስላስታወቀኝ አመሰግነዋለሁ መምህር።
@فانوسس-ث7ع
@فانوسس-ث7ع Ай бұрын
ምእመናነ የመምህር ተስፋየ ተማሪወች እኔን እህታችሁን በፀሎት አስቡኝ ለንስሀና ለቅዱስ ቁርባን እበቃ ዘንድ በሰላም ላገሬ እበቃ ዘንድ❤❤❤
@mudayshow8081
@mudayshow8081 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ የመምህር ተማሪዎች 🥰🥰
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጦት ከትምህርቶት ብዙ ተማርኩ ለእኔም የምክር አገልግሎት ያስፈልገኛል።መምህር እኔም ሃፂያተኛ ነኝ የእርሶን ትምህርት ተምሬ ነቅቻለሁ አመሰግናለሁ❤❤❤
@ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ
@ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እነኳን ደና መጣህ እንቁ መምህራችን 🙏እውነት የዛሬ ገጠመኝ በጣም ውስጤ ነካኝ 😢😢😢የትኛው መንፈስ እንደ አለኝ አወቁኝ😢አቤቱ አምላኬ ሆይ መጨረሻዬ አሳምርልኝ😢😢
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mal4048
@mal4048 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችንቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ ለቅዱስ ሚካኤል በእንባ የለመንኩት የባህራንን ደብዳቤ እንደቀየረ የሀገራችንን የእዳ እና የችግር ዘመን ቀይርልን
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ካንት ጋር ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ❤❤❤✝️🕊️
@mestawetdemesse1756
@mestawetdemesse1756 Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አደረስዎ 😮
@gdgf8684
@gdgf8684 Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እኔ ሁሌም የሚፀፅተኝ ነገር አለ ሀገር ቤት ሆኘ ምንም አላቅም ነበር ለስሙ ክር አስሪያለሁ የገጠር ልጅ ነኝ እኛጋ ደሞ ሰባኪም የለ ብዙም ስለሀይማኖታችን ጠቅቀን አናቅም እና ተማሪ ሆኘ ትምርት አልገባ ሲለኝ ሰወች ጠቋይ ቤት ሂጂ ብለውኝ ሄድሁ የሆነ የሚጨስ ሰጠች እጀን አጠንኩት😢😢😢እና አሁን ድርስ ካምሮየ አልወጣልኝም ፀፀቱ ስደት ብዙ አስተማርኝ ተመስገን ፈጣሪየን አሳወቀኝ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ጊዮወርጊስ እያላችሁ ሀፅያቴን ይቅር እዲለኝ ፈጣሪ😢😢😢😢
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም በስስት ነው የምሠማህ። እግዚአብሔር ይመስገን። እኔ የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች ሚስት የምፈልገው ይህንን ትምሕርት በደንብ የተረዳች የገባትነው የምፈልገው በፀሎት አግዙኝ።ግን የመምህር ተስፋዬን ትምህርት የሚያዳምጡት ባለትዳሮችናችሁ።ላጤዎች አላችሁ??
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
😂😂😂የምር በጣም አሳከኝ የምር እኔም የምፈልገዉ የመምህርዬን ትምህርት የሚያዳምጥ ባል ነዉ እንግዲ እግዚአብሔር ይርዳን😂😂
@yenealemgenene
@yenealemgenene Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን አንተን መምህር አርጎ የሰጠን❤❤❤❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን አላችሁ ገባ ገባ በሉ😊
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን፫ እሺ🕊
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yegebreail
@yegebreail Жыл бұрын
እንካን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰህ መምህራችን እንዲሁም ምእመናን ❤️🙏🙏🙏
@shankaamelework-ir6bn
@shankaamelework-ir6bn Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን ሺ አመት ኑርልኝ አንተ የኔ መምህር ብቻ ነክ
@MnMn-pl4bu
@MnMn-pl4bu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህሬ ቃለህይወት ያሠማልን ይህንን ቃል እደሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር አምላክ ሰሙ የተመሠገን ይሁን እኔም የዝሙት መንፈሰ ተጫወትብኝ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ገብርኤል🤲🤲🤲😭😭😭😭😭ሰልክዎትን እፈልጋለሁ ያለሁት ሠደት ነው ሰልክ ቁጥር ሰጡኝ🤲🤲🤲
@tigist19
@tigist19 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ያመት ሰው ይበለን አሜን 🙏💒😍 እግዚአብሔር ከዚህ እርኩስ መንፈስ ይሰውረን 😥🙏
@EdenYerga
@EdenYerga Жыл бұрын
እንዃን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ኣመታዊ በኣል በሰላም ኣደረሰን❤ ኣገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤በያለንበት ይጠብቀን❤እንዃን በሰላም መጣህልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
*ለዝክረ ስምክ ሚካኤል ሆይ የያሬድ ልጅ ሄኖክ እንደፃፈው ከልዑል ስም አጠራር ጋር ለተባበረ ስም አጠራርህ ሰላም እልሃለው* *ለእርስከ ሚካኤል ሆይ ከፈጠረህ በቀር ማንም ተመራምሮ ለማይደርስበት ነበልባላዊ ስእርተ ርእስክ ሰላም እልሃለሁ* *ለገፅከ ሚካኤል ሆይ መሬትና ውሃ ያልተከላከለበት ከእሳትና ከነፋስ ብቻ ለተፈጠረው መልካዊ ገፅታህ ሰላም እልሃለው* *ሚካኤል ሆይ አንገትህ ዘንበል አድርገህ እኛን ባሮችን በቸርነቱ ይጎበኘን ዘንድ የአማናዊ እጆቹን ዘርግቶ ይባርከን ዘንድ ለምን አማልድ ለዘለዓለሙ አሜን።* *አቤቱ የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ በእርያህ በአምሳህ የፈጠርከን ሕዝቦችህን* *ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫*🕯️🕯️🕯️
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏
@ZainabZainab-gx2up
@ZainabZainab-gx2up Жыл бұрын
,,❤❤❤
@user_selagg
@user_selagg Жыл бұрын
ውይ የመጀመርያ ኮማች እኔ ነኝ መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ካንተ ብዙ እየተማርን ነው እናመሰግናለን እስኪ ገባ ገባ በሉ እንማማር 🙏
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ Жыл бұрын
እመብርሐን እናቴ የምሰማው ሑሉ መኖሬን አስጠላኝ ሑላቺንንም ይፍታን😢
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ገጠመኝ ነው መጨረሻው ደሰ ይላል የሰጋው ወደሙ ውጤት ነው መምህር መንፍሰ ቅዱስ ነው ጮቢው እዳትረግጥ የተከላከለልህ እግዚአብሄር ይመሰገን #የግጥም ውድድር አለ ዘድሮም እንኳን ደሰ አላችሁ
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱሰ ሩፍኤል የከረቶስ ቢትስቡች አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@hawwiioromtittiwalloo2892
@hawwiioromtittiwalloo2892 Жыл бұрын
ወለተሚካኤልብላችሁበጸሎትአሰቡኝ.እህቶችወንድሙች
@tarikuatafesefeleka5708
@tarikuatafesefeleka5708 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እኔ ቃላት የለኝም ረጂም እድሜ ከጤነ ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሽ አመት ብርሃን የስንቱን ናፍስ መስክ እቤት መመረጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም Жыл бұрын
እግዚያብሄር እዴት ቸርነው ምህረቱን ያላራቀብን በደላችንን ተመልክቶ ያልጨከነብን በእውነት መምህር እያለቀስኩነው የሰማውት እመብረሀን የኔንም ቤተሰቦቼን ከመጣባቸው ፈተና ሰውራቸው መምህር እመብረሀን ትጠብቅህ
@natanemaraya615
@natanemaraya615 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እኛንም ነፃ ያውጣን
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
እንኳን ለኸዳጅህ ወዳጃችን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል አደረሰህ የግጥም ዉድድር ተጀመረ እንደ
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልን ለካሙሉሰዉነኝማለት😢😢😢😢እኔምበፅለታችሁአስብኝ
@فانوسس-ث7ع
@فانوسس-ث7ع Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት እድሜህን ያርዝምልህ መምህር በሰላም አገሬ ገብቸ ለቅዱስ ቁርባን አንድበቃ መእመናን በፀሎታችሁ አስቡኝ❤❤❤❤❤
@sofyaaesufyflyheky9613
@sofyaaesufyflyheky9613 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት የስመዐልን መምህርና ፁጉኡ በርከት የብዘሓልኪ ፈጣሪ ኩሉ ዓለም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@agereeageree8190
@agereeageree8190 Жыл бұрын
መምህር ባተ ትምህርቶች ስታችን ተቀይረናል እድሜ ከጤና ይስጥልን
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል እንኳን እርዳቸዎ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እና 😢😢😢😢😢😢😢
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
በእውነትፋፃሜያችሁ ስላማረ እግዚአብሔር ለናንተ ለትዳር ሒወት የደረሰ ለኛም ይድረስልን መምህርይሔገጠመኝቲንሺ እኔሕይወትላይአለ ምክንያቱም ባሌበጣምይመታኛልእኔም በጥፋቴነው እለዋለሁ እናአሁንላይ በጣም ታሞ ነውያለው መምህር ለኛም ከፈጣሪ በታች ብታወራኝ ደስይለኛልእኔሣውዲነኝ እሱ ሀገርቤት ወልደ መሥቀልእያላችሁ አስቡት እኔንም ወለተ ጊወርጊሥ እያላችሁ😢😢😢
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ Жыл бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ ባህል በሰላም አደረሰቹ የእግዚአሔር ቤተሰቦች
@እዩየማሪያምልጅ
@እዩየማሪያምልጅ Жыл бұрын
ተመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ እደትብየ ላመስግንህ ጌታ ሆይ ቸርነትህ ፍቅርህ ብዙነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gihi7732
@gihi7732 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በፀሎታችሁ አስቡን ፍቅርተ ስላሴ ወለተ ገብረኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ማሪያም በፀሎታችሁ አስቡን
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏❤❤❤
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Жыл бұрын
አተን የሰጠን አመላክ ክብረምስጋና ይግባዉ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ይሄንን ገጠመኝ ለመስማት እንዴት እደፈተነኝ ከአምስት ጊዜ በላይ ጀምሬ አቆምኩ ዛሬ ቅዱስ ኡራኤል እረዳኝ
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
ይገርማል ጀሮ አልማም አይል አሁንስ ሰዉ ሆኖ መፈጠር ና መኖር እንደ ቀልድ ሆኖብናል አቤት የሰማዩ አባት እንደት እንሁንልህ አረ ምህረትህን ላክል
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ከነቤተሶቦችህ ይጠብቅህ ✝️💒💒💒💒⛪️✝️✝️✝️✝️
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅጋውን በረከቱን ያብዛልህ መምህሬ እንደው እንደ ሰማይ ኮከብ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልህ መምህሬ ❤❤❤
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
ወገኖቼ በፀሎታችሁ እረ እኔስ ተሰቃየሁ ወለተ ማርያም ነኝ አስብኝ በፀሎታችሁ
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ😢😢😢😢
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ Жыл бұрын
እንዴት አደራችሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦቻችን እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል ወራዊ በአል አደረሳችሁ መምህር እሚገርም ነው ደግሞ ግጥም መጀመሩ ደስ ይላል እኛ ስደት ያለነው በመስማት ወይም በማዲመጥ ኢትዮጵያ ያሉት በመወዳደር ❤❤❤❤
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማል በጣም የሚገርም ነዉባድ ገጠመኝ በጣም ብዙነገር ያካተቸነዉ የነሡን የረዳ መዳህናለም እኛንም ይርዳን አሜን
@MeserMissy-xm1ip
@MeserMissy-xm1ip Жыл бұрын
ያባታችን የመምሄር ገረማ ፈሪ ሰላምህ የቤዛ በጣም ነው ያሳቀኝ የገረማ ቡቺላ ተገቶ ነው አናተ ከወጣቱም ነህ ከተለቁም ተልቂኡም ተልቅ ነህ ክህፃኑም ሄፃን ነህ የህ የመነፍስ ቅዳስ ነዉና በርታ ቤዙ ሰው ለወጠሃለና በረታ 🙏 በዚ አጋጣሚ መምሄር ምሄረታብ ተፈጠዋል ምድያ ላይ አበካችሁ መን ሆኖ ነው ሜድያ ላይ አየቸው አላወቅም መታወቁ 🙏
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
እንኳን ለገናናው ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል እና በዕለቱ ታስበው ለሚዉሉ ክብረ በዓላት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ሚካኤል እኛን ልጆቹን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@SAa-pv8vy
@SAa-pv8vy Жыл бұрын
እንኻን አድረሱቹ ሊቁ መላአክ ቅዱስ ሚካኤል አሜን እቦኩቹ ብፅለታቹ አሰባኝ ብዝሙት ተሽግረለው እህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hannawubshet3715
@hannawubshet3715 Жыл бұрын
Kidus minas yikdemlsh
@hannawubshet3715
@hannawubshet3715 Жыл бұрын
Ayizok/sh
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እግዚኦ ነው ዘንድሮ ስንቱ ተለከፈ በየመንገዱ መምህር አንተስ እቺን አገኘካት ያልታወቁ ስንት ሺ ይኖሩ እግዚአብሔር ይጠብቀን እኛ ከማናየው እርሱ ከሚያይልን ክፋ ጠላት ይሰውረን🤲✝️
@mehertmomberger8720
@mehertmomberger8720 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ሁል ግዜ ይጠብቅልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል መሪ ያም እቅፍ ድግፍ ታድርግህ አሜን።
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
መምህርየ የኛ አንቂ እንዴት ሰነበትክ እንኳን ለቅድስ ሚካኤል አመታዊ በሀል በሰላም አደረሰን እንኳን ደህና መጣህ
@fatleh
@fatleh Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ አፀደ ማርያም እና ወለተ ሀና ብላቺሁ በፀሎት አስቡን 🤲🤲🤲🤲በረከታቺሁ ይደርብን
@yezufan
@yezufan Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ግሩም ነዉ ሲገባን እንዳህ ነዉ ሁሉን እንተዋለን እግዚአብአብሔር ሀሳብክን ይፈስምልክ
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
በስላሴ ስም ይገርማል
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@meseretzike
@meseretzike Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚያቢሄር ይመስገን ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdesgebreselsie9301
@mekdesgebreselsie9301 Жыл бұрын
ሚገርም ነው መምህር ስልካትን ይላኩልኛ ገጠመኛ አለኛ ብዙ ጊዜ ብደውል ስልካት ዝግ ነው የሚሆንብኛ እግዚአብሔር ይባርካት
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@khiwotahiwot4343
@khiwotahiwot4343 Жыл бұрын
አይ መምህር በሰመ ክርሰቲያን ሁነን እንደ ከብት ሰንነዳ ስንቶቻችን ተሳስረን ቁጭ ብለናል እኔም አንዷ ነኝ ባጋጣሚ ትምህርቶችን አዳምጪ በዛ ላይ ሲኖርሸ ትከፍያለሸ ብሎ ነበር እኔ ደሞ ያንተን ሰሰማ መክፈል እንደሌለብኝ ወሰኜ አውጥቼ አባታችን ሆይ እያልኩ አቃጠልኩት እኔ እሰካሁን ጌዜ እየጠበቀ መሄድ አልችልም ዘንድሮ ደሞ የባሰ ሆነ ህዳር21እንደ ቀልድ ጀመረኝ እሰካሁን አልጋ ላይ ነኝ ሰውነቴም በየምክንያቱ ቆሰለ ይህ ሁሉ ሰውማ ከብት በመኦናችን ነው ወለተ ማርያምን በፀሎት አሰባት እመብርሃን ከነቤተሰቦች ትጠብቅ
@bealemsitayehu261
@bealemsitayehu261 Жыл бұрын
መምህር እድሜ ጤና ይስጥክ ተባረክ ዘር ይውጣልክ
@raheltadsas1654
@raheltadsas1654 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የበረሀው ሚስጢር የሚለውን መፅሀፍ ስለጠቆምከን ዩቲዩብ ላይ አግኝቼ አዳመጥኩት እንዳልከው ማቆም አይቻልም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን አብሮ አደረስን መምህር እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አይለይህ ብቻ የምንስመው ሁሉ እግዞኦ ነው የሚያስብለን እግዚአብሔር ይጠብቀን !!!!
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
እንኳን ለመላህክት አለቃ ቅድሰ ሚካኤል ክብረ በሀል አደረሳችው መምህረ እግዛብሔረ ይሰጥልን በጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው 🙏
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
መምህርዬ እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልሎት ዘመንህን ይባርከው ስንት ነፍሳት በአንተ ትምህር ምክያት እያደኑ እንደሆነ እኔንም ጨምሮ ❤❤❤
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
እግዘብሔርን ካተጋር ይሁን ይርዳህ በጣም ደስ ይላል ዕጠብቃለን እዛ ያድረሰን
@alemdesta1756
@alemdesta1756 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ልቦና ተክፍቶ ትምህርቶችን ስናዳምጥ እግዚአብሔር ይረዳናል ለውንድምም በፀሎታቹ አስቡት አይለ ሚካኤል ነው ስሙ ሚስትዬው በመስተፋቅር ነበር ያገባቸው እና ፀበል ቦታ ጨው እና እናታችን ንስሐ እንድትገባ ነግራት ነበር የዛሬ10አመት እና እኔም እየን ያክል እውቀትን አልነበርኝም እዎን ግን እየን ትምህርት ስጥቻቸው ንስሐ ገብተው ቅዱስ ስጋውን ቅዱስ ደሙን እንዲቀበሉ ነው የማደርጋቸው እግዚአብሔር ይፍቀድ
@meseratdaba642
@meseratdaba642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችንም አይነት ልቦናችንን ያብራልን መዳንዓለም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@አቤቱየሆነብነንአስብ
@አቤቱየሆነብነንአስብ Жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እነዚህ ደብተራወች ምን ይሻላቸዋን ከቶ እዳው ምንም የማያውቁትን የዋሀንን ህዝብ አስረው ጨረሱት አይይይ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን በርታልን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
መምህር ተስፉ እንኳን ላሳደገን መላክ ሃያል, ሩህሩህ, ተራዳኢና ፈጣን መልዐክ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል ከመላው ቤተሰብህ ጋር አደረሰህ
@ወለተስላሴብዙአየሁ
@ወለተስላሴብዙአየሁ Жыл бұрын
ጸጋዉን. ያብዛልህ. መምህር
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ካንተ ይሁን በጣምነው የምናመሰግነው ልቦናህን አይቀይርብን
@malemale8487
@malemale8487 Жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ ከኔ የበረታቹ ፍቅርተማርያምነኝ በመቤቴ😢
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Жыл бұрын
ማሚህ እግዚሐብሔር ዘማንህን ይበርከው እኔለዚቤት አደስ ናኚ ከሚንየለውም ግን የጨቃኛል ጭቃቴን ለማናገር ይከብደኛል እና ብዙናገር አሚጦኛል እግዚሐብሔር አልቅበትሚ በስደት ናው የለው በፀሎታቹ አስቡኚ
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 Жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ሄወት ያሰማልን ።የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ማዳመጥ ብቻ ሁኜ ቀረሁኝ ።
@Maria-he4xy
@Maria-he4xy Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሰን
@milenahaile3972
@milenahaile3972 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ ለዚህ ፡ ለ ፡ ቅዱስ ፡ ሚካኤል ፡ በአል ፡ ያደረስከን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
አተማ አታዋርድም ለዉነተኛ አባቶች ክብር እድንሰጥ ነዉ እየተጋህ ያለህ ተባረክልን ኑርልን አሜን አሜን አሜን
@mesihaile580
@mesihaile580 Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዝአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@እህተማሪያም
@እህተማሪያም 9 ай бұрын
ግርምየሚልነዉመምህርፀጋዉንያብዛልህ❤❤
@CtyFyc-qx6zu
@CtyFyc-qx6zu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 Жыл бұрын
የግርማ ቡችላ ስድቡን ወደድክት ማረያም ላባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን❤❤❤ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለመላኩ ቅድስ ሚካኤል አመታዊ ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ Жыл бұрын
መምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያብልህ የመሰተፈቅረ ምንፈሰ እግዝአብሔር ይግጸዎ
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
24ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ትንሹ ሀጢአት እንዲያድግ ሰይጣን የእሳት ውሀ ሲያጠጣ ተመልከቱ
1:26:31
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
181ኛ ገጠመኝ፦ የሚጥል በሽታ ታሪክ ከእናት ወደ ልጅ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:52:53
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН