137ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ከ 200 በላይ ወንዶችን በ HIV ቫይረስ በቀል የበከለች ቁጡ ሴት

  Рет қаралды 42,389

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 294
@medi7110
@medi7110 2 жыл бұрын
አጭር ሆነ እንጂ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ በዚህ ደዌ የተያዙትን ይፈውስ🙏እናመሰግናለን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን አደረሳችሁ ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በአል ከዛሬው ገጠመኝ ብዙ እንማራለን እህታችን ገጠመኝሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ኑ የመምህር ፍሬዎች የማዳም ስራ እየሰራን እናዳምጥ
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደራሰን አበታችን ድራሰን ማፃፊ አለቻው?
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@senayitegetachew544
@senayitegetachew544 2 жыл бұрын
EJH
@estefanostekle5699
@estefanostekle5699 2 жыл бұрын
,ŕxŕrrxxrrxrx5tfffx6ffxf fxfx6fxfxf fx x6fxf x6yxrrxrx6xffxrxfx6f fxfx5fxfxf 5fxfxfxfx5xfxfxŕcfxf f 6x fxxfxf 5x6xfx5fxyy 5fx5f6fxfffx5fxfx5fxfxfx5yfx5x5fxfxfxf6þf t t f t 6 f tf f f f fx to f f f t t f t f f f f f f f to f f to f f f f f t f t f f t f f f f f f f t t. F ft f f fu
@የማሪያምልጅነኝ-ደ8የ
@የማሪያምልጅነኝ-ደ8የ 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርበለን😭😭 መምህራችን ቃለወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@samrawitdegu5337
@samrawitdegu5337 2 жыл бұрын
እኔ ቃላቶች ያጥሩኛል. እግዚአብሔር ይባርክህ
@sarasarae4817
@sarasarae4817 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱኝ በፆለት እኔስ ልቤ ክፉ ሁነብን
@gheryewedimesfun5098
@gheryewedimesfun5098 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ካብ ብዙሓት መምህራን ንዓኻ ዝሃበና!!! ንኽንደይ ዝንጉዓት ካብ በቀል ናይ ድያብሎስ ኣድሒንካና።እግዚአብሔር ዕድሜካ ነዊሕ ጉልበትካ ጽኑዕ :ኣደበትካ ርቱዕ ይግበረልካ!!!
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት መቼ ነው ገጠመኝ የሚለቀቅ እያልኩ በጉጉት ሰጠብቅ ነበር so አሁን ነው መግባቴ ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን "በእውነት"ሰንት ነገር አስተማረኝ" የተመሰገነ ይሁን ለሉዑል አምላካችን " አምላክ አቡነ ሃብተ ማርያም "ከኩፉ የጠብቅህ መምህራችን " ❤❤❤
@የአቢክብራለማርያም-ዸ3ነ
@የአቢክብራለማርያም-ዸ3ነ 2 жыл бұрын
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው በጣም አስተማሪ እምንማርበት ገጠመኝ ነው ወንድማችን መምህር እንደው ታሳዝነኛለህ እውነት እያንዳንዱን ገጠመኝ ስሰማ ያው ፈጣሪ ካንተ ጋር እንዳለ ባውቅም ይከብዳል እኮ በየቦታው እየተጋፈጥክ የስንቱን ቡጢና መፈንከት በዚህ መሀል እኮ ሞትም አለ ግን የድንግል ልጅ አሳልፎ አይሰጥህም እንደኔ መቼም ሰውነንና እኔ በጣም ከሰማውት በኋላ ገጠመኙን በተለይ ጎረምሶች ያሉበትን ስሰማ እሳቀቃለው ከባድ እኮ ነው ከግዜው አንፃር ብቻ መምህር እግዚአብሔር አንተን መርጦ ነው ለኛ የሰጠን ፈጣሪ ባለህበት ጥላ ከለላ ይሁን እመብርሃን በመውጫ በመግቢያ እሷ ትጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ከነ ልጆችህ የቃል ኪዳን አባት አቡነ አብተ ማርያም በለተ ቀናቸው ይጠብቁ በእድሜ በፀጋ ያቆይህ በጣም ነው ምወድህ በጣም ነው እማከብርህ መምህር ወንድሜ በርታልን በፊት ስራ ቦታ ነበር እዬን ገጠመኝ ምሰማው አሁንማ ፈጣሪ ይመስገን በሌለኝ አቅም ወንድሞቼንም ቢሆን ጨቅጭቄ wifi ቢኖረንም አንድ ቀን ገጠመኝ ሳያመልጠኝ አዳምጣለው እግዚአብሔር ይመስገን ተቀይሬበታለን ለቅዱስ ስጋ ለክብር ደሞ አብቅተህኛል መምህር ያንተ ገጠመኝ ነው ለዚህ ክብር ያበቃኝ አንተ እኮ ውለታህ አለብን ግን ፈጣሪ ይክፈልህ በገንዘብ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ብቻ ከባድ ነው መምህርዬ ብቻ ቃላት የለኝም ላንተ ብቻ በዚህ ገጠመኝ ስም ከሽሮሜዳ ቆንጆ ጋቢ ከዝቼ ላለብስህ ቃል ገብቻለው
@tgabab6759
@tgabab6759 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እባክህ እስቲ ስለዋቄፈታ ስለሚባለው መንፈስ በደንብ አብራራልን ከይቅርታ ጋር
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰለም መጣህ ባንተ ት/ቲ በምጣፊጥ ኣንደበትህ የምጣፊጥ ቃለ እግዚአብሔር ስታስተምረን በእዉነት እግዚአብሔር ኣምላኬ ሁሌ ከኔ ጋር (ከሁላችን) እንደሆነ ፉፅም እምነት ኣለኝ ተመስገን ጌታየ
@genetgggg9258
@genetgggg9258 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለእኛም ልቦና ይሰጠን
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት! ዕድሜዎትንም ያርዝምልን!
@matlay2633
@matlay2633 2 жыл бұрын
Latma yebzalhu
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እውነት በታም.ሚያሳዝን ገጠመኝነው የበቀል.መንፈስ.በጌታችን.#በኢየሱስ.ክርስቶስ ስም የተመታ#ይሁን)መምህር.ቃለ.ህይውት ያሰማልን፡አሜን.አሜን.አሜን♥
@ጓልድንግልማርያምአደይ
@ጓልድንግልማርያምአደይ 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን እናንተም ድንግል ማርያም ትማራቹህ መምህራችን እግዛብሔር ይስጥህ ስለዚህ ያበቃሓቸው
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር በጣም ከባድ ነው
@zelalemhiyme4750
@zelalemhiyme4750 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገነ ይሆን መምህርችን ፀጋውን ያብዛልክ እህትችን ወንድምችን እናመሰግናልን የተሰበር ልብ ያሰጠን ሁላችንም ለንሰዓ ያብቃን ክ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን 😭😭😭 ስንት ነገር በየቤታችን አለ በእውነት ከመጀመሪያው ይልቅ መጨረሻው ሲያምር ነውና አባት ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ❤️❤️❤️🤲🤲🤲
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ከዝህ በላይ እንድታጋለግል እግዚአብሔር ይደግፈህ ኣህቴ እንካን ለዝህ ክብር አበቅሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እማ
@simachewteka971
@simachewteka971 Жыл бұрын
ማግኘት አልቻልኩም
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ሆይ ሃገራችን ሰላም ኣርገልን😭😭እኔ 26ዓመቴ ነው ግን የ70.60ዓመት ሰወች ኣሉ በዚ ያለፍት ልንገራቹ እነሱ ኣያቁም 😭😭😭ባለማወቃቹ ነው የጠፋት ቤተሰቦቼ ያሉት መቀሌ ናቹ የመቱ ሞቶዋል የቀሩት እንድንነግራቹ መንገድ ኣሰከፍተልን ልዑል እግዚኣብሔር .እኔ ደብራወች ኣሰማት በትምህርትቤት ግቢ ሲሳዩን. ነበሩ እነሱ መቀየር ኣለባቹ ወይኔ ሃገሬ ወይኔ ወገኔ
@wizrozi-jt3tf
@wizrozi-jt3tf 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚያብሔር ከፈቀደልኝ ብቁ ሆኜ ስገኝ አንተ ጋር መማሪያሆኜ እቀርባለው
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እኳንደህናመጣህ. ፈጣሪ አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን አምላኬሄይ ልቦናየን አብራልኝ አሜን አሜን
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ብዙዎቻችን በአንተ ገጠመኝ ተፅፅናናን
@fasikaayayu6904
@fasikaayayu6904 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በውነት ብዙ ተምረናል
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ድ ደና መጣህ በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቼበታለው እሳን የቀየረ እግዚአብሔር ሌሎችም እህቶቻችን ይቀይር ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን የኔ ስስት 💞💞💞💞
@helohabash6785
@helohabash6785 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኴን በሰላም መጣህልን በተሌግራም ጥያቄ ጠይቀን ነበር
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራንች ቃል ይህውቴ ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛላችሁ በእውነት
@etag2156
@etag2156 2 жыл бұрын
አቤቱጌታሆይ አድነን።
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በጣም ደሰ ይላለ መምህር
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣም ይገርማል ገጠመኙ አቤቶ ልቦና ስጠን ያሳዝናል እህ የሴጣን ስራ እመቤቴ ትገፅጠዉ እህታችን እንኳን ወደ ፈጣሪሽ ተመለሽ በቤቱም ያፅናሽ አሁንም የተያዙትም እግዝያሄር ይማራቸዉ
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@kasanewdesalegn9223
@kasanewdesalegn9223 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስጌን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@ጓልተዋህዶእየ
@ጓልተዋህዶእየ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን መምህር
@etag2156
@etag2156 2 жыл бұрын
አቤቱ የቅር በለን
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ እንኳን አደረሳችሁ ለአብነ ሀብተ ማርያም ወርያዊ መታሰቢያ በአል በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እርእሱን አይቼ እግዞ አልኩ እስኪ ስመቼ አስተያዬቴን እፅፋለሁ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 жыл бұрын
ደብተራን በቃ ሊለን ነው እግዚእብሄር መምህር እድሜ ይስጥልን
@alemaddis1954
@alemaddis1954 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ የእኛ እንቁ ብዙ ነገር ተምረናል በአንተ ትምህርት መምህ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታርክ ይቀይራል ክብር ይግባውና የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አባቴ ተመሰገን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መምህር ሰው ስህተት ይሰራል ግን ስህተቱን አምኖ ንስሐ ሲገባ ስቆርብ ደስ ይላል እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እመብርሀን ትከተለን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ለእኛም ሰምተን በተግባር ለማዋልና ለመለወጥ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 2 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው ለኛ ትምህርት ይሆን ዘንድ ገጠመኞቻቸውን ላንተ በመንገራቸው ብዙ ትምህርት አግኝተናል እድሜና ጤና ይስጥልኝ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@aynalemmengestue3354
@aynalemmengestue3354 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስመልን መምህራችን በጣም ደስ ይላን እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ነው የዛሬው
@solomebereket3373
@solomebereket3373 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@astedemanedefro1323
@astedemanedefro1323 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት በጣም አስተማሪ የሆን ትምህርት ነው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድርስው በአንተ ላይ አድሮ እያስተማርን ነው ፀጋ ብዚዚት ይበልልህ።
@መንበረማርያምኤፍታህ
@መንበረማርያምኤፍታህ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልክ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ አሜን አሜን አሜን
@የማረያምልጅአዲሰአለም
@የማረያምልጅአዲሰአለም 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
@allaama9702
@allaama9702 2 жыл бұрын
እዉነት ነው መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይሰጥልን
@lichilichi8956
@lichilichi8956 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን መምህር ተስፊዪ በፀለታቺ አስብኝ እህት ወንዲመችየ እኒየ ሃጥያተኛ ከናበተሰብየ 😭👏👏ወለተ ገብርኤ 👏
@leuldude3841
@leuldude3841 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን! ይገርማል! ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር:: የተመረጠ መሰሪያ ነህ::
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
ይሄን ያደረገ እግዚአቄፐብሔር ይመጰገን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በውነት
@አብነትወለተሚካኤል
@አብነትወለተሚካኤል 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እግዚአብሔር ከዝህ የሰጋ ደወ በሽታ የፍወሰሽ መምህር እግዚአብሔር የጠብቅ
@abebakidane9857
@abebakidane9857 2 жыл бұрын
መምህር እንካን ደህና መጣህ በጣም አ ሳዛኝና አስተማሪ ገጠመኝ ነወ ሕግዛብሔር ልቦና ይስጠን ላንተ ግን ቃለሕወት ያሰማልን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን በእውነት ይሄን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
@Edom.media7
@Edom.media7 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚያሳዝንነው መምህራችን የዛሬው እንኳን ለዚህ አበቃሺ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር እኳን ወደቤቱ መለሰሽ እህታችን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@keroskeros5466
@keroskeros5466 2 жыл бұрын
በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቁዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዛብሄር ይመስገን እህታችን የቀየረ ኣምላክ ለሁላችን ይቀይረን ኣሜን
@rawtrrr9653
@rawtrrr9653 Жыл бұрын
የምምህር ተሰፍየ ልጆጅ ለምን መፅሀፍን እኛ እንዲያሳትም አንተባበርም ጥቅሙ ለኛ ነው የህይወት መዳን ነው ❤❤
@dedu363
@dedu363 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መታክ መአምህር አንድ ጥያቄ አለን ፀሎት ባርቶስ መፀሀፍ መዝገበ ጸሎትላይ ያለውም ተበርዛል ማለት ነው ባለዘጠና ዐራት
@zenebech1312
@zenebech1312 2 жыл бұрын
መምህር እባክህ ወለተ ስላሴ ነኚ በጾሎት አስበኚ
@saronmekonen904
@saronmekonen904 2 жыл бұрын
ብርቱ ወንድማችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ
@allaama9702
@allaama9702 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ Жыл бұрын
በሰመአብ በጣም አሰተማሪ ነዉ መምህር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@فاطمةالحبشية-س5ن
@فاطمةالحبشية-س5ن 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አዳምጨእኮምታለሁእንኳንደህናመጣህልንመምህራችን
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
መምህር መጀመርያ ፀጋው ያብዛልህ በመቀጠል ደግሞ በጣም ግራም ታርክን እንግራሃለሁ በምን ላግዝኝ እባክህ ካየህኝ እንዳታልፈኝ
@hhxhjd9215
@hhxhjd9215 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁላችሁም
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ጎዶልያስ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተሴፋስላሴ እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁንህ ከእንቅልፋችን እየቀሰቀስክ ብዙ እንድንነቃ እያረከን ነው እግዚአብሔር ዋጋህ በሰማይ መዝገብ ይፃፍልህ የሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን መምህር በረታልን ፈጣሪ ካንተ ጋረ ይሁን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
@astertebeje5672
@astertebeje5672 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ። አባታችንን መምህር ግርማን ሳላመሰግን አላልፍም ምክንያተ-ድህነትህ ሁነውሀልና ለዚህ ትውልድእናንተን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህሬ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 2 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ውዱ መምህራችን እንኳን ደና መጣክ እህታችን በጣም እናመሰግናለን ገጠመኝሽ ስለካፈልሽን በእውነት በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት መምህርን ሳላውቀው እኔም ወንዶች ለመበቀል ብዙ ግዜ አስብ ነበር እያመንኩት ስለከዳኝ ወንድ ሁሉ አንድ ነው እል ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በአጋጣሚ መምህርን አገኘሁት እና ወደ እግዚአብሔር ተመለስኩ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ⛪❤
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 2 жыл бұрын
@@DeaconYeabkal አድርጌሃለሁ ወዳጄ❤
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 2 жыл бұрын
@@DeaconYeabkal አድርጌሃለሁ ወዳጄ❤
@prime5689
@prime5689 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ያስደሠተችኝ ለራሷ ሒወት ሳይሆ ላሲያዘቻቸው መፀለዩዋ ደስ ይላል ለሷም ምህረትን ይላክላት መምትራችን ቃለሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@ቲጂየማርያምልጂአግዘኚጌታ
@ቲጂየማርያምልጂአግዘኚጌታ Жыл бұрын
ጌታሆይ ከቶ እደት ታረገኚ😢😢 መምህር እባክህ በቴሌግራም እየፃፍኩልህነው መልሰልኚ 🙏
@clickclick4680
@clickclick4680 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይማረን
@selamneeri5546
@selamneeri5546 2 жыл бұрын
Memhir Tesfaye. You have no idea how many lives you are saving. May God bless you 🙏🙏🙏
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 2 жыл бұрын
Memeherachin medehaniAlem edemina tena yesetelen bante adero eyasetemaren eymekeren Mene yesanewale yedengele mareyam leji Amen
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤ጸሎት ወደ ቅዱስ ገብረኤል በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቅዱስ ገብረኤል ሆይ በደል በተገኘብኝ ቁጥር እያለቀስኩ እጠራሀለሁ:: ጎስቋላ የምሆን በጥቃትና በሀዘን ዉስጥ የምገኝ ልጂህን የአንተን ማጽናናት ረዳትነት ያሻኛልና ፈጥነህ ናልኝ። ቅድስት ማርያምን ያበሰርክ ለአለም ሁሉ የምታበራ ገብረኤል ሆይ በሰራዊት አምላክ ይዤሀለሁ ።በዚህም ሰአት ፀሎቴንና ልመናየን ስማ።ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ቀድመህ የደስታ (የምስራች) ቃልህን ልታበስር ወደ ገሊላ እደወረድህ ዛሬ ለኛም ላዘንን ለእኛ ከሰማይ ሰረገላ ናልን። የደስታንም ቃል አሰማን ::ቅድስት ድግል ማርያምን ያበሰርክ ተወዳጁ ቅዱስ ገብረኤል በምህረትህና በይቅርታህ ወደ እኛ ናልን አለም! የጥፋ፤ የሞት፤ የክስረት፤ የዉድመትና የተስፋ መቁረጥ ድምፅን ያሰማናልና አተ ግን ጉስቁልናችንን የሚያነሳ፤ ስብራታችንን የሚጠግን፤ እንባችንንም የሚያብስ፤ የብስራት ድምፅህን አሰማን። እድንፅናና አድርገን ። ቅዱስ ገብረኤል ሆይ እጂግ አፅናኝና አስደሳች የሆነዉን የሚስጥር ስጋዌን ዜና ይዘህ ከሰማይ ወደ ምድር እደወረድህ ድግል ማርያም የአምላክ እናት ለመሆን ፍቃድዋ ሆኖ በተፈጸመ ጊዜ ደስ እዳለህ እኛም እግዚአብሄርን በማክበርና ግዴታችንን በመፈጸም ደስ የምናሰኝበትን ፀጋ አሰጠን። ጠበቃችን ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ሶስቱን ወጣቶች ከሚያቃጥል እሳት እዳዳካቸዉ እኛንም በዚህ አለም ከሚወረወር ከሚታየዉና ከሚሰማዉ ክፍ ቀንና እለት ሁሉ አድነን እየነደደ ከሚለበልበን የሀጥያት እሳትም አጥፋልን። የኑሮአችንን ቅጥር በክፈ እረደኤትህ ከልለዉ ሰይጣን እዳይሰለጥንብን ክፉ አድራጊወች፣ ሟርተኞች፣ ሰላቢወች፣ ዘረኞችና ነፍስ ገዳዮች እዳያጠቁን ከልለን። የአተን የእሳት አጥር ዘሎ ጠላት ያጠቃን ዘንድ አይችልምና ጥበቃህ ከእኛ ከባራያወችህ አይለየን። ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ህፃኑ ቂርቆስና አንጌቤናዊቷ እናቱ እየሩጣን በንፍር ዉሀ ከመቀቀል እዳዳካቸዉ እኛ አገልጋዮችህንም በማናዉቀዉ ሁኔታ የተዘጋጀልንን የጥፋት፣ ወጥመድ ሁሉ አስወግድልን።በላያችን ላይም በክፉ ሰወች ምክንያት የተነሳብንን እሳት አጥፋልን። ለእዉነተኛ ሃይማኖት የጨከንንና የቆረጥንም አድርገን። የሠይጣንንም ፈተና የምናልፍበትን እዉነተኛነት ጥበብ እንደ ነብዩ ዳነኤል አስተምረን። እዉነተኛ ጠባቂያችን ቅዱስ ገብረኤል ሆይ እኛን ለማዳን ሰዉ የሆነ እየሱስ ክርስቶስ ፣ማደራያዉ የሆነችዉን ድግል ማርያምን በጣም እንወዳታለን:: በዚህ አለም የሚስጥረ ስጋዌ ተካፋዮች በመሆናችን በመንግስተ ሰማያትም ተካፋዮች ለመሆን ሁላችንንም በምልጃህ አብቃን ለምንልን አሜን።
@የቅዱስገብርኤልልጅነኝ
@የቅዱስገብርኤልልጅነኝ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@salamsalam2891
@salamsalam2891 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jadabam214
@jadabam214 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@almajaber2074
@almajaber2074 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 enkuwan beselam mexah memihr kale hiwet yasemaln tesfa minadergatin eyerusalemin yawersln
@amya2737
@amya2737 2 жыл бұрын
መምህር እመቤት ወለተ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አሰብኝ ደካማና ሀጢያተኛ ነኝ በጸሎት አስብኝ
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
አስተምራ ይሆና ትምህረት ነው ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን አሜን 3🤲
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውነት እኳን ተመለሰች መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው እኛንም ከሚድኑት ያድርገን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በድድህ ብላ ❤
@KelebetAbebe
@KelebetAbebe Жыл бұрын
አሜን ወንድሜ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ሀገሬ ስገባ አገኝሀለው ብዬ ተስፍ አደርጋለው
@mesis98
@mesis98 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀጋ ያቆይህ መምህር
@zaidhaile3781
@zaidhaile3781 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ በጣም ይገርማል
@Enbebdjfn
@Enbebdjfn Жыл бұрын
ስደት ከመጣሁነው ህይወቴየተቀየረልኝ ስደት በመምጣቴ ለበገነው እግዚአብሔር ይመስገን
@tsionabate6609
@tsionabate6609 2 жыл бұрын
መምህር ሠፈሩን ሥጠራው አቀጠቀጠኝ ሥለማቀው
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህናናና መጣህ።
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ለስድስተኛው ሳንምት ገብርሔር በሰላም ከነቤተሰቦችህ አደረሰሕ
@limalima4922
@limalima4922 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይነስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ
@ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ 2 жыл бұрын
አኔ መግባቴ ነው ኑኑኑኑኑ የተዋህዶ ልጆት ኣብረን አንማርርር
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህዉት ያስማልን መምህራችን እናመስግናለን የመምህር ተማሪዎች በፆሎት ኣሱብኝ በትዳሬ ስላም የለኝም
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ያሳዝናል አንተ ግን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ና ጤና ያድልልን ከጥገበኛ ከቶኮለኛ ከማጅራት መች ከሰጣን ፈተና ያድክ
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን መምህራችን
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ ከነ ልጆችህ ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እስስስስስስይይይይ ሰው መጨረሻው ስያምር ደስስስ ይላል
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 😭😭
Tigrigna Audio Bible, The Book of Exodus | ኦሪት ዘጸኣት
3:41:39
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 1 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
از وفاق تا افق
1:19:51
محسن رنانی
Рет қаралды 3,2 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
♥ 50ኛ ✝Live እንወያይ "..ህልማችሁን ተጠንቀቁት .."
3:37:14
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 292 М.
139ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የአርቲስቱ ጨዋነትና የእንጀራ እናቱ የዓይኗ ቡዳ መጨረሻ
1:32:23
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН