95ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ leyu getemeg በጨዋነት እየተኖረ ግን ድንገት ከባድ ድብቅ ዱብእዳ መጣባት (በመምህር ተስፋዬ )

  Рет қаралды 100,282

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

95ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ leyu getemeg በጨዋነት እየተኖረ ግን ድንገት ከባድ ድብቅ ዱብእዳ መጣባት (በመምህር ተስፋዬ )

Пікірлер: 699
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 2 жыл бұрын
መምህር በአንተ ላይ ሆኖ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ይህ ስሙ ገጠመኝ ሆነ እንጂ ትልቅ ትምህርት ነዉ።ከስብከትም በላይ ነዉ። መምህር
@gullkhan2434
@gullkhan2434 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ለመስማት ስለፈቀደልኝ የፈቀደልኝ እግዛብሄር ይመስገን
@lovehana3074
@lovehana3074 2 жыл бұрын
@@gullkhan2434w
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 2 жыл бұрын
ልጅቷ ለኔ መቅደላዊት ማሪያም ማለት ናት እድለኛ ናት በረከቷ ይደርብን🙏🙏🙏
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻዉ ደስ ይላል ትዳራቸዉ ይባረክ እናታችንን ለዚህ ክብር ያበቃ አምላክ ለሁሉም ይዲረስ ሁላችንም ተይዘናል እግዚአብሔ የምንዲንበትን ቀን ያቅርብልን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@samerasos2614
@samerasos2614 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mulumengesha3269
@mulumengesha3269 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን ይደረግልን
@martaayenew8733
@martaayenew8733 2 жыл бұрын
እኔ ግን ብዙ ትምህርት አግኝቼብሃለዉ መምህር ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልህ በተለይ ቆራቢ ሰወች ላይ አለመፍረድ ካማችሁም ንስሃ መግባት እንዳለበት ስላስተማርከን
@sarakonjo3360
@sarakonjo3360 2 жыл бұрын
P
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው ድስ የምትለው ቀናሁባት ታድላ እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ እህት ማርያም ብለሽ በረከትሽ ለመላው ቤቴሰቤ ይድረሰን በጣም ወደድኩሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ገና እያዳመጥኩ ነው ስለ የቡና ሲኒ ግምባር ላይ የሚያንከባልል ሰው አውቃለሁ ለምን እንደዚ እንደሚያደርጉ ስጠይቅ እራሴን ሲያመኝ እንዲ ሳደርግ ይተወኛል ተብያለሁ እና ይገርማል ለካ የአጅሬው ስራ ነው like አንርሳ ቤተሰቦች
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g 2 жыл бұрын
መምህን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ድንቂ ነው እግዚአብሔር አምላክ ቤቤቱ ያፅናልን እኔ አሁንጰየተማርኩት አንድ ሰው የቀድሞ ማንነቱ ሳይሆን አሁን እንዴት ወደ እግዚአብሔር እንደምንመለስ ከፀለይን ከተመለስል እግዚአብሔር ሩህሩህ ጠባቂ መሆኑ ና ዝቅ ካለህ ከፍ እንደምያድርግ ትሕትና ለሰይጣን መዳከም መሆኑን ተረዳሁ መምህሬ የአንተ ትምህርት መካታተል ከጀመርኩ ቡዙ ባይተወቀኝም ቀኑ 2አመቴ አድርግያለው በስደት ማለት ነው በስኡድ በሁለት አመት ውስጥ ግን አንተ ባስተማርሀኝ መሰረት ከእግዚአብሔር በታች በእመቤቴ አማላጅነት በቁድሳን ተራዳእነት በአንተ ትምህርት ምክሪ ተግሳፅ ገጠመኝ በመዝሙርህ በፍቅር እየተካተልኩ አባቴ እናቴ ከባእድ አምላኮ አውጥቸ ወደ የተቀደሰ ቅዱስ ቁርባን በቅተዋል አሁን ውላቸው ቤተክርስቲያን ሆነዋል አባቴ በፍት ቤተክርስቲያን አይወድም ነበር አሁን ቤተክርስቲያ ካልሀደ ይጨንቀዋል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይይይይይይ ሌኔ ለአባቴ ለእናቴ ለደረሰ አምላክ ይድረስላቹ አሜን እልልል ብላቹ አመስጉንልኝ አሁን አንድ ተማሪ አለኝ አድስ አበባ እታመመ ነው ጠበል ህድ ስለው ለመምህር ደውልለት ስለው እምብይ አለኝ እና በፀለታቹ አስቡልኝ አመሰግናለሁ
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፤ እንዲህ ለሚስቱ የሚጨነቅና ስለሚስቱ የሚጸልይ ባል እግዚአብሔር የባረከው ነው፤
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
በእውነት መሀል ለይ አስለቅሶኛል !መምህሬ ሰለምህ ይብዛ !የሚገርም ታሪክ ነው ! እግዚአብሄር በህወታችን ይግባ !
@hiruthabswit4410
@hiruthabswit4410 2 жыл бұрын
ብዙ ሃጥያት በበዛበት የእግዚአብሔር ጸጋ ትበዛለች ☝
@gabereegzabherewldeeysuse5271
@gabereegzabherewldeeysuse5271 Жыл бұрын
Ewnte new
@baseerkunnan6979
@baseerkunnan6979 2 жыл бұрын
እውነት ገጠመኝን ባለማዳሜጤ የፍጀሁትንዘምን የተርገሙ ይሑኑ የእውነት በአተ ትምሕርት እኔ እራሤን እያገኝሁበትነበር በተለይ የዛሬ ልዩ ሆነብኝ💔💔እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሕ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን💔
@use2435
@use2435 2 жыл бұрын
እኔም እየቆጨኝ ነው አሁን ሱስ ሆኖብኛል 😍
@samerasos2614
@samerasos2614 2 жыл бұрын
እኔም እንደናተ ነኝ አይዟችሁ በርቱ እንበርታ መምህራችን እግዚአብሔር ያኑርልን እኔ ሀጢያተኛ እህታችሁ ነኝ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ጥምቀት ብላችሁ በስደት ነኝ ለንስሃ እንድበቃ 👏👏😌❤❤✝️✝️
@mulumengesha3269
@mulumengesha3269 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@mulumengesha3269
@mulumengesha3269 2 жыл бұрын
@@samerasos2614 እመብዙሀን ታስብሽ ታስበን አሜን ፫ በእውነት ለንስሐ ሞት ያብቃን
@user-ki5br9hb8g
@user-ki5br9hb8g 2 жыл бұрын
ሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እህታችንም ፍፃሚዋን ያሳም መምህራችን ላተም ያገልግሎ ዘመንክን ይባርክልን ጠላትክን ቀጤማ ያድርግልን የስቱ ሂወት ተቀየር
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 2 жыл бұрын
እኛንም በንሰሀ እንዲሁ ለክቡር ሥጋና ክቡር ደሙ ያብቃን አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ታሪክን የሚቀይር እንደ እርሱ ያለ ማን አለ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የኔ ጌታ ስምህ ብሩክ ይሁን የወለደችህ ቅድስት እናትህ ድንግል እመቤቴ ማርያም ከሴቶች ሁሉ ተለይታ የተባረከች ናት። መምህር አንተ ለመንቃታችን ምክንያት ስለሆንክ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ። ይህንን ትምህርት የሰማን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተቦች ሁላችን የሰይጣን መሳሪያ ነውና ከሐሜትና አሉባልታ እራሳችንን እንጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳን እኛም እንወስን በቃ።
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 2 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰብኝ ጨቆኛል ወለተ መዲህን
@user-gf5xr8vs2z
@user-gf5xr8vs2z 2 жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ የልጅቶን ጭንቅ በራሴ እየሳልሁ ስቅስቅ ብዬ ነዉ ያለቀስኩት የኔ እናት ፀጋዉን ያብዛልሽ በብዙ ገጠመኝ አልቅሻለሁ የዛሬዉ ግን ባሰ
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 2 жыл бұрын
መምህር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፏ😳 ፊት እንኳንም ሆንክ ይህን ሁለ ትምህርት ማን ያስተምረን ነበር ምን አይነት መባረክ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እህቴ እማምላክ ትባርክሽአሁንም ለብዙ የምትተርፊ ያድርግሽ 🙏🙏🙏
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ስራው ሁሌም ግሩም ነው የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ባለ ታሪካችን በረከትሽ ይደርብን 🤲 🤲 🤲 መምህር እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ አገልግሎትህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 2 жыл бұрын
በጣምነው እኔም የደነገጥኩት ብስምአብ አሳዘነችኝ ግን የባልየውን ስብእና ሳላደቀው አላልፍም በጣም ጥሩ ልጅነው እሲ ልጨርሰው መቸም ብዙ ትምህርት አግቸበት አለሁ
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 2 жыл бұрын
ይህም የሆነዉ እንዲህ ነዉ። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣዉ ለእኛ ለሀጥአን ነዉ። እርሱ የሚፈልገዉ ንፁህ ልብ ብቻ ነዉ።ሳይፀየፈን በክብር የሚያኖረን ልዑል ቅዱስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን፫ እንባ እየተናነቀኝ ነዉ ተመስጬ ያዳመጥኩት በጣም አስተማሪ ነዉ ለሁላችንም ቀና ልቡናን ያድለን!
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 2 жыл бұрын
መምህር ስታብራራ ይቅርታ ኣትጠይቅ ምክንያቱም እኔ ከገጠመኝ በላይ ማብራርያው ነው የሚስተምረኝ ስለዚ የፈለገ ግዜ ይውሰድ ዝም ብለህ ኣብራራ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ❤🙏👍
@almazhidru1987
@almazhidru1987 2 жыл бұрын
እህታችን ትህትናን እንድንማር ያደሰግናል ይቅርታ ስል በጣም እማርበታለው ትክክል ነሽ ማብራራያው በጣም ጠቅሞኛል እኔም በምሃል እምያብራራው ሁሉም በጣም ይጠቅማል ፈጣር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው
@user-fh6xr9gw1z
@user-fh6xr9gw1z 2 жыл бұрын
መምህረይ እዝጋቢሄር ፀጋው ያብዛልህ።ዘረኝነት ኣትወድም በጣም ኣከብርሃለው ኣንተ የመምህር ግርማ ፍሬ ነህ እኔ ዶሞ ያንተ ፍሬ ነኝ ግን በጣም ያሳዘነኝ ነገር ቢኖር መምህር ግርማ ለወሎ ህዝብ ጭነቅ ቀን ደራሽ ሆንበት ለትግራይ ግን ኣንድ ቀን ድምፅ ሆኖበት ኣላውቁም ለምን ከኣንድ ክፍለሃገር ይለይሉ የትግራይ ህዝብ በራሃብ እየመተ እየተሳቀየ ተሽከርከርቲ እንዳይ ገቡ መንገድ ተዘግቶ
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እህታችን በልቧ ያነገሰችውን ና ያከበረችዉ ልዑል ቅዱስ ኤልሻዳይ አልፋና ኦሜጋ የሆነዉ አምላክ,! በሰዎች ፊት ሞገስ ሆኗት አከበራት የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይመስገንአሜን፫
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 2 жыл бұрын
ይሄን ሁሉው ያረገ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር አስተ ማራት ምህርት ነው ዘመንክ ይባረክ መምህር በዚ ትምህርት ገና ብዙሰው ይቀየራል ሂልና ሲኖረን ጥላቻ ይርቃል እግዚአብሔርን ታርቆው ምረትም ይወርዳል♥♥♥
@user-nf1xx2df5w
@user-nf1xx2df5w 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ለመዝሙሩም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏አንተም እኮ ለንስሐ ስለምታዘጋጀን ወደንስሐ መሄጃ ትራንስፖርታችን ነህ የዛሬውማ ገጠመኝ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር አሜን 💐
@madotmadot9740
@madotmadot9740 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እኔ እንባ እየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኩት እህታችን ይህን የዋህ ልቦናሽን ለኛም ያድለን እግዚአብሄር እናታችን እንኳን ደስ አሎት ለክብር ስለበቁልን
@enataytatube5733
@enataytatube5733 2 жыл бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን
@lediamhm2481
@lediamhm2481 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይድርግህ
@tseyongebrekidan3265
@tseyongebrekidan3265 2 жыл бұрын
ብዙ ገጠመኘ ሥሠማ ምናለ እኔ በሆንሁ እያልኩነው የምጨርሠው ምክንያቱም መጨረሻው ያማረ ሥለሆነ አምላኬ መጨረቻችንን አሣምርልን እኔም መንፈሥ አለብኝ ልጅ አለችኝ እግዚአብሄር እርኩሥ መንፈሥን እሠርልኝ አንተ ከሥራትህ ፍታኝ ቅዱሥሚካኤል
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
የዛሬውስ ልዩ ነው በጣም ደስስስ ይላል እግዚያብሄር ይመስገን እዲነው መንፈሳዊነት በትዳር መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው አሜን ❤️❤️❤️
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 жыл бұрын
Amen
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 2 жыл бұрын
የኛ ዕቁ መምህራችን እንደው ስታስተምርን እካ ከማር ከወተት የሚጣፍት ትምህርትነው ተመስገን የኔጀግና
@helenbultum3600
@helenbultum3600 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እናም እጅግ በጣም ጠንካራ የሆነች እህታችን ናት እኔ የወሰድኩትን ትምህርት ከሷ መትግበር ነው እግዚአብሄር እኛ በእምነት መጠየቅም እንዳለብን ነው የተማርኩር
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሄር የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ የኛ ሂወት 💙💐
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
አሜን፫//
@addaagsa6706
@addaagsa6706 2 жыл бұрын
መ ምህር በእዉነት እሚሰደንቅ ገጠመኝ ነዉ የእህታችን በርከት ያሳድርብን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር አሜን አሜን አሜን አሁን ሁሉም ዳንኪረኛ ፣ደናሽ ሁኖአል አፍካልፈቱ ልጆች ጀምሮ እስከ ትላልቅ ሰዎች መደነስ መጨፈር አይንን ማጉረጥረጥ ሰውነትን ማገላበጥ ሁኖአል በየሚዲያው ። እከሌ ሙዚቃ ለቀቀ ዋው በአንድ ቀን 1M, ታየ ይባላል መዝሙር ሲሆን ግን ጆሮ የለም ።እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህር👏
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 жыл бұрын
በጣም አሰማሪ ገጠመኝ ነው ትህትና ተማርኩ ልጅታ መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ይብዛልህ ሽ አመት ኑርልን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
እኔስ ሁሉንም መዝሙነው የምወደው በተቻለኝ መጠን ሁሉንም አዳምጣለሁ ነፍሴ ደስስስስ እያላትነው የማዳምጠው ለሁሉም ዘማርያን እድሜና ጤና ፀጋውንም ያብዛላቸውን ያብዛላቹ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 жыл бұрын
አቤት መምህር ዛሬ ደሞ የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ የለ ቅን ልቦናን ያድለን እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ በረከትሽ ይደርብን መምህር ፀውን አሁንም አብዝቶ እግዚአብሔር ይጨምርልህ አሜን።
@user-gj1fp1jz8j
@user-gj1fp1jz8j 2 жыл бұрын
ኤፍታህ || ቃለህወት ያሰማልን መምህር እኔ ካተ ጋር ያገናኘችኝ እማ ፍቅር ክብር ይድረሳት አሜን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ለአንተም ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጥክ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
##የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻💚💛❤😢
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
@Rome Ss AMEN AMEN AMEN ema
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
መምህር ስለ ሴቶች የገለጽከው በጣም ደስ ይላል። ብዙዎች እንክብካቤን እንደፀጋ አያዪትም , ሴቶችን ዝቅ የማድረግ ችግር አለባቸው
@user-zj3uh2zn6z
@user-zj3uh2zn6z 2 жыл бұрын
ሰላም ላአንተ ይሁን መምህር ተስፋየ ስጠፋ ጨንቆኝ ነበር እና ያአንተን መዝሙር እማያዳምጥ አለ ብየ አላምንም የብቻዉ ልቀቅልን ዳዉሎድ እያደረኩ ነዉ የምሰማዉ ስተኛም ስለሳም ነዉ የማዳምጠዉ ጓደኞቸም በጣም ነዉ የሚዉዱት ገጠመኙን ሰምቸ እኮምታለሁ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
እኔም እደዚሁ ነው
@user-ys4km5db2t
@user-ys4km5db2t 2 жыл бұрын
ባሓቃ ቃል ህውት ያሰመልን መምህርችን አግዝአብሔር ይመስግና አሰሰሰሰሰ ትድራችው ያብረክ ምነ ይስነውል መድሃናኣለም አኝም አይነ ሉቦን ይስጥን አሜን ፫🤲🤲🤲(💌💌💌💖💖
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውናት ሰለማይነገር ሰጡታው እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን እህታችን በረከተሽ ያደርሰን ምንኝ መታደል ነው
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
መምህር እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዛልህ በእድሜ በጤና እመብርሀን ትጠብቅህ🙏ትልቅ ድል ነዉ የዛሬዉ ገጠመኝ ደስ የሚል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@nigstfaransotube9091
@nigstfaransotube9091 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡ የኛ መካሪ ስዴተኞች እግዚአብሔር በመምህራችን አድሮ ጎበኜን እኔ ህይወቴን በደስታ እያጣጣምኩ ነው እናንተስ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን መዳንዓለም
@shitukumeladebesa6447
@shitukumeladebesa6447 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጥልም ደስ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ታርክ ይቀይረው ልቦናም ይጣሰን ትዕግስትን ገንዘቡ ያርግልን በእውነት በፀሎትና በስግደት እንድንተጋ ይርዳን አሜን አሜን አሜን ምመህር ለንተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ የእግዚአብሔር ፍቅር እና የእመቤታችን የድንግል ማርያምን ፀጋ ያሳድርብን
@galxya1162
@galxya1162 2 жыл бұрын
መህምሬ እንኳን ደህና መጣህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እኔ ቆሻሻይቱዉ የተቀየርኩበት ግዜ እድሜ ለመህምር ተስፈዬ አበራ ማሪያምን ለምታሳድጋቸዉ ልጄወች ትንሹ ባግዝህ ስልክ ቁጥሩዉ አይሰራም ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ታላቅ አምላክ ነው 😭😭😭 እኔም ብመሰክር የማያልቅ ህይወት አለኝ : ጌታ ሆይ ወደቀደመው እንድመለስ ዛሬም ምልክትን እያሳየኸኝ እና በመምህር ትምህርት ልቤን እየቀየርክ ስላለ እና ወደበለጠ እውቀት እየከተትከኝ ስላለህ አመሰግንሀለው
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ የምር በጣም ደስ ይላል ደሞም ትልቅ ትምህርት አለው ወገኖች እንዳንበት የመምህራችንን ትምህርት ሼር ሼር ሼር እናድርግ ለጓደኞቻችን እላለሁ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@almalmm2462
@almalmm2462 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መመምሕር ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን በረከሽ ይደርበን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🌾🌾🌾⛪️⛪️⛪️
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 жыл бұрын
መምህርችን በእውነት እኔ ምን ልበል ባንተ ትምህርት ያአልተቀየረ የለም የእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ግራ በገባኝ ሰሀት ነው የገኛውክ ፈጣሪ ሺ አመት ኑርልን የእማ ፍቅር ልጅ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@sintyaehugerma808
@sintyaehugerma808 2 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው ያለቀስኩት የኔ እናት ባችላይ ያደረው እግዚአብሔር እኔም ላይ ይደርብኝ ጁግና ነሽ ባልሽንም ጀግና አድርገሽዋል ሌሎች ማ ክብሬን ፈለገዋለው ሚሉት ፀጋው ይብዛልክ ተስፋ ስላሴን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tdfhoney9161
@tdfhoney9161 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልን እንደምን ኣደራችሁ የእግዚአብሔር ልጆች እንካን ለኣባታችን ጻድቅ ኣቡነ ተክለሃይማኖት ኣደረሳችሁ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታቸው ይደርብን መምህር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d 2 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ከዚህ ሁሉ ነገር አውጥቶ ለዝህ ያበቃቸው እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሰብህ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚደቅ ነው በጣም ትምህርት ነው እኳንም ከዚህ ፈተና በዲል ወጣሺ በፀሎትሺ አስቢኚ ወለተ ማርያም ነኚ ከነ ቤተሰቦቸ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Milliboy100
@Milliboy100 2 жыл бұрын
ይሄ ሁላችንም ቤት ያለ ችግር ነው በትዳር መኃል እናቶች እየገቡ በነሱ ላይ አጅሬው አድሮ የስንቱ ትዳር ተፋቷል እርሱ መድኃኒዓለም ይፍታው እንጂ :: በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ! ሰምተን የምንቀየር ያድርገን አሜን !
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ
@user-vf2sb4vc9k
@user-vf2sb4vc9k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፡ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን ፫ መምህር እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ የመምህር ተማርዎችም አትርሱኝ ወለተ ኢየሱስ ነኝ
@ametesilase6933
@ametesilase6933 2 жыл бұрын
በጣም የምገርም ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት እህታችን በረከትሽ ይደርብን መምህራችን ሰላም ለአናንተ ይሁን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 2 жыл бұрын
አወትክክል ነህ እናቴ ከገባሯላይ ታከባለው አለይ ፍጃሉን እኔም ጀምሬው ቆየ ከዛ ትምህርት ስስማ ተሁት እኔቴ ከቀን አራት ግዜ ትጠጣነበረች አሁንም ያውናት ሀገሬ እስገባ ቸኩያለሁ እግዚአብሄር ይርዳኝ
@user-hr2ts9rl7v
@user-hr2ts9rl7v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጣህ አድምጨ እመለሳለሁ በሰላም ያቆየን
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 2 жыл бұрын
አሜን፡መምህር፡ቃለህይወትን፡ያሠማን፡ሥለቡና፡የምታሥተምረንን፡ቀደም፡አርግልን
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ ታአምር ነው እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ።
@yordanosghebre8165
@yordanosghebre8165 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን ከነፍሬዎችህ በጣም ኣስተማሪ ትምህርት ነው ሁሉም ለበጎ ነው የምባለው እንደዚህ ነው። እንባየ ወረደ ። ቀያሪው ኣምላክ ሂወታችን ይቀይርልን ። እንደ እህታችን ንጽህ ልብ እና የሚሰበር ልብ ይስጠን ።
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በገና መዝሙር ነው ደስ የሚል ወደ ፈጣሪ ፍቅር ይጨምራል በገና በጣም ከአለም ይመልሳል 100%
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
መምህር እመብርሀን እመብዙሃን ከክፉ መንፈስ ትጠብቅህ 🤲🏿🤲🏿የቅርብ ጊዜ ተከታታይህ ነኝ እህቶቼ በባሎቻቸው ምክንያት አንደኛዋ በውሻ ስጋ መተት በልታ 😭በዚህ ምክንያት ሚዋደዱ እህትማማቾች ተጣልተው ብዙ አመታቸው ነው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ 😢😢🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@pezapet411
@pezapet411 2 жыл бұрын
እመብራሐን ታስብሽ. ዉዴ
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም አስተሜሪ ገጠመኝ ነዉ እህታችን በፀሎት አስቢን እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛ ለተማሪወች ማስተዋልን ይሰሰጠን
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 жыл бұрын
መምህርዬ የነፍሳችን ኩራዝ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን በጣም
@user-kx8ey8oi3j
@user-kx8ey8oi3j 2 жыл бұрын
በእውነት እንዴት የሚያስተምር ነው ተመስጬ ስማርበት ነበር ዘረጭነትን ኩፉ አሳብን ያጥፋልን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኛም ተማርን ብዙ በእውነት
@zaminoruae6469
@zaminoruae6469 2 жыл бұрын
መመህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን👏👏👏👏👏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሰማነዉን በልቦናችን ጽላት ይጻፍብን ቸሩ መድሀንያለም ከልብ እናመሰግናለን እኛም ተጋድሏችንን እድንፈፅም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
አሜን እህታችን በረከትሽ ይደርብን እናታችንም ሙንኩስናዎ የኃጢአት መደመሰሻ የመንግሰተ ሰማይ ማረሻ ይሁንልው ወንድማችንም በጣም መልካም ሰው ነው የአንተም መልካምነት ነው እናት የሆነች ትጉ በለቤትና እህት የሰጠህ ክበረ ለአባቶቻችን የጠላትን ሴራ ይደምሰስልን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእህታችን ምኞት የኤኔም ነው በፍሬ የባረካችሁ አምላክ ፍሬያችሁ ይባርክላችሁ
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 2 жыл бұрын
እግዝያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ለነሱ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ፍቅሩን መተሳሰቡን ያብዛልን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@habshihabshi2809
@habshihabshi2809 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
@fanosfanos2073
@fanosfanos2073 2 жыл бұрын
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ሥራ የሁላችሀገንንም ሂወት እዲህ ይቀይርልን
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አዳምጬ እመለሳሁ
@zinashgitachew848
@zinashgitachew848 2 жыл бұрын
መምህር የባል እናትን ሳስታውስ እህ ነው የምለው ልቦና ይስጣቸው እኛም የመንፈስ ስራ መሆኑ አልገባን ተበታትነን ቀረን ውይ
@meselechwoldegiorgis3548
@meselechwoldegiorgis3548 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ብርታቱን ኃይሉን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ :: ትረካህ ድንቅና እጏጊ በተመስጥኦ የሚደመጥ ነው:: ቃለሕይወት ያሰማዎ!!!!!!!
@samerasos2614
@samerasos2614 2 жыл бұрын
እህታችን በረከትሽ ይደርብን እናታችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ❤❤✝️✝️✝️✝️✝️
@chdfhd1581
@chdfhd1581 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@samriyfashin1915
@samriyfashin1915 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ከማመስገን ውጪ በዚህ ገጠመኝ ምንም ማለት አልችልም
@emoshemoshshh4849
@emoshemoshshh4849 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Temesgengoytay
@Temesgengoytay 2 жыл бұрын
ፀገኡ ይብዛልህ ወንድማችን
@Tt-rk8oy
@Tt-rk8oy 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንደ ዉሀ ጥም ዉስጥን የሚያረካ ነዉ እናመሠግናለን ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር
@user-rb8sy3vv1w
@user-rb8sy3vv1w 2 жыл бұрын
መምህርዬ ስትጠፋ ምን ሆኖ ይሆን እያልኩ ነበር ዝም ብለህ አትጥፋ መምህርዬ እዉነት እንጨነቃለን
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 жыл бұрын
በእነሱ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በእንባ ነው የጨረስኩት በእውነት እድሜ ጤና ይስጥልን ለሁላችሁም ብዙ ትምህርት ተመርንበት እነሱን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን።
@azmeraokbamicael1042
@azmeraokbamicael1042 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ጸጋኡን ያብዛልህ መምሂራችን ላመነው ታማኝ ጌታችን ኣምላካችን ይመስገን ትህትና የበረከት በር መሆኑ ተምሬ ኣልው
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርኃዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው ፈጣሪ የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ፀጋውን ያብዛልክ መምህር
@Name-nu1md
@Name-nu1md 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነትም ሰው አለ በዘመናችን ተመስገን አተን ለሰጠን አምላክ የእውነት እኔ መምህራን ባዳመጥኩ ቁጥር ተስፋዬ እጥፍ ነው ምክንያቱም በሀፅያት የተጨማለቅሁ ነኝ ሁሌ ያስለቅስኛል ያደረኩይን ነገር ሳስብ እግዚአብሔር እኔን አይወደንም ለምን ዝም አለን እንደዚህ ክፉ ነገር ስፈፅም እያልኩ ነው ማነባው የዛሬውን በእንባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር ያክብርልኝ ለንስሀ ለቁርባን ርንዳያበቃን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መዲህን ብላችሁ
@samerasos2614
@samerasos2614 2 жыл бұрын
ወለተ ጥምቀት ብላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ በስደት ነኝ ወደ ሀገሬ እንድገባ ለንስሃ እንድበቃ 👏👏👏👏✝️✝️✝️❤❤❤
@user-ts9xj4db5w
@user-ts9xj4db5w 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሱስ ሁንብኛል እንደማር ይጣፍተኛል ጸጋውን ያብዛልን የተዋህዶ እንቁ ❤❤❤
@user-ld4nj6dl6d
@user-ld4nj6dl6d 2 жыл бұрын
መምህርችን እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህርችን
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 2 жыл бұрын
ፈጣሪይመስገን የኛ እንቁ የነብሴ ብርሃን ብዙችግሮቸን አስወግጃለሁ መምህር ፀጋውን ያብዛልን
@user-ju7ps6df6o
@user-ju7ps6df6o 2 жыл бұрын
መምህራቺን እድሜ ከጸጋው ያብዛልን ቃለህይዎትን ያሠማልን
@user-nd4ld6tt1w
@user-nd4ld6tt1w 2 жыл бұрын
በስመአብ ግሩም ነው የዛሬው እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ከታሰርንበት ይፍታን መምህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Ejgi desss yemil yehiwot tariki besemame #memihir bertaln fkr yehonek memihir ❣
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-xg8dw3rh9f
@user-xg8dw3rh9f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወትያሰማልን በእድሜ በጤና ይቆያልን
34ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የተዋህዶ ጌታ የተገለጠላት መናፍቅ
51:09
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 62 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 49 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 16 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 88 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
116ኛA ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የከተማ ቅድስና ሲገለጥ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:01:00
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 734 М.
የሰላምዬ አባትም ተገኝቷል ( አሁን በትክክለኛው ሰላምዬ ሙሉ ቤተሰብ ሆነች )
1:22:19
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
1:03:14
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 49 МЛН