160ኛA ገጠመኝ ፦ ሙሉ ቤተሰብ በማይድንና በዘር በሚተላለፍ በሽታ ያጠመደ መንፈስ(በመ/ር ተስፋዬ )

  Рет қаралды 66,754

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 440
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
መምህር የኔ እናት ታናሼን ደጅ ላይ ተቀምጣ ስታጠባ በጣም ቀይ ናት እና አንድ ሴትዬ ትኩር ብላ ስትመለከታት ነበረ ከዛ ወዲያው ወጋኝ አለች ብዙም ሳይቀር መቁሰል ጀመረ ሃኪም ካንሰር ነው አለ በየጊዜው ሃኪም ምግልና ደሙን ያወጡላታል ግን በጣም አስቸጋሪ ነበር እናቴ ግን አይ ቡዳ ነው ብላ ሄዳ ቤተክርስቲያን ቅባቅዱስ ተቀባች ወዲያው ቁስሉ ደረቀ እስከዛሬ ሰላም ናት።
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 3 жыл бұрын
እኔም ሆዴን ነፍቶ አሳብጦኝ ማጎንበስ አልችልም ነበር ሙሉ ምርመራ ሳደርግ ኩላሊት ነው አሉኝ ኦፕሬሽን ሁኚ ሲሉኝ እንቢ ብዬ ሀገሬ ገባሁ ኪዳነምህረት ገና የመጀመሪያ ቀን ፀበል ስጠጣ ደም እንደ ውሀ የፈሰሰኝ ከዛ አባ ቅባቅዱስና የማር ፀበል አጠጡኝ ከዛ ትንንሽ ትሎች አስመለሠኝ ሰውነቴም ተመለሠ
@asdredsa7911
@asdredsa7911 3 жыл бұрын
እንኩዋንደስአለሽእህቴ
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 3 жыл бұрын
@@asdredsa7911 አሜን አሜን አመሠግናለው
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 3 жыл бұрын
መምህራችን የፍጡር ዕቃ እያጠብን እያዳመጥን ነዉ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያርግልን የቤተሰቦቻችን ክፉ አያሰማን አሜን (፫)
@s.a5730
@s.a5730 2 жыл бұрын
@@Nahi_Entertainment)
@s.a5730
@s.a5730 2 жыл бұрын
)
@martinoteklu709
@martinoteklu709 2 жыл бұрын
A awmqhyu7
@martinoteklu709
@martinoteklu709 2 жыл бұрын
5f68788
@martinoteklu709
@martinoteklu709 2 жыл бұрын
Wu
@user-tu9se1tg4k
@user-tu9se1tg4k 3 жыл бұрын
ዙጢ ገብረኤል ሊያቃጥሉት ሲሉ አልቃጠልሲላቸዉ በጥይትም እቢአላቸዉ ጉም አለበሰባቸዉ እናም ተመልሰን እንመጣለን አላለቀም እኛ ፆመን እናተ አትፈስኩምብለዉ አል ቤተሰቤ አሁን ተንሽ ተሰባስበናል አለቺኝ እህቴ ሸዋሮቡትናት በፆሎት አስቡን ወገኖቼ 😭😭😭😭😭
@Nwlulu
@Nwlulu 3 жыл бұрын
አመብርሀን ከፊታችሁ ከኃላችሁ ትከልላችሁ አይዟአችሁ።
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 3 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ
@hannadesta382
@hannadesta382 3 жыл бұрын
ኣሁንም ሊቀመልኣኩ ቅዱስ ገብርኤል ይቁምላቹ: ኣይዞኣቹ ወገኖቼ🙏🙏🙏
@nigstihenos4451
@nigstihenos4451 3 жыл бұрын
ቁዱስ ሚካኤል ይቁልላቹዉ
@user-gs9dl8yy5l
@user-gs9dl8yy5l 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 3 жыл бұрын
እረ መምህር ጉድ ነው የመናፍስት ስራቸውኮ ለማያውቀው ማለት እኔ ኤድስ አለብሽ አለኝ ሓኪም ከዛ መድሓኒት ወሰደ ሲሉኝ እኔ አልወስድም ብየ ለመምብርሓን ነግሬ ለአንድ አመት ቆይቼ ሐደ ድጋሚ ስመረመር አሁንም አለጨመረም አሉኝ ግን በሽታው ካንቼ ጋር 30 አመት አድርጓል ሲሉኝ የመናፍስት ስራ መሆኑን አወቄ መፋለም ጀመርኩኝ አሁን በመልካም ሁኔታ እገኛለሁ እግዛብሔር ይመስግን
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
የልሁል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-dt5sq3rt5c
@user-dt5sq3rt5c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 👎 ገና ሳያዳምጡ ይህን ምልክት ለሚያደርጉ ልብ እንዲሰጥልን እንፀልይላቸው ቤተሰቦቼ like 👍👍👍👍👍እያደረግን እንማማር
@merryschannel8612
@merryschannel8612 3 жыл бұрын
እወነት ነው እጀ የሚዘቀዝቁት እነሱ ላይ ያለው መንፍስ ነው ስለዚህ እንፀልይላቸው
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@merryschannel8612 kkkkk Fatar masetawalun Yestachaw🙏Endamer Ehte😍
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 3 жыл бұрын
ሠላም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ባላችሁበት ሠላም ሁኑ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amenn Enamasagenalen
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Damarekuesh marr 💕547💕Anchem Damerge😍
@senayitegetachew544
@senayitegetachew544 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር የሰማሁት ዘግይቼ ቢሆንም እናቴ ምቺ በጣም ያማታል ከ2 አመት በፌት ጨሌ ነበራት አሁን ግን ንሰሀ ገብታ ቆርባለች ምቺው ግን አልተዋትም።
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔም እህቴ ከዛሬ ከሰባት አመት በፊት እኔ እግሬን አሞኝ እህቴ ጡቷን አሟት መምህር ግርማ እስጢፋኖስ ለስድስት ወር ተጠመቅን ለውጥ አልነበረም መንፈሡ ተደብቆ ነበር ከዛ እኔ ቤሩት እህቴ ኳታር ሄድን እሷ ጡቷ ህመሙ ብሶ ካንሰር ነው ብለው ይቆረጥ ተባለ አንድ የልደትዬ አገልጋይ እህት ነበረችን ጎበዝ ነች ትፀልይልን ነበር እንዳትቆረጪ ነይ ብላት ሀገርቤት ተመልሳ ጅሩ አርሴማ ወሰደቻት ከዛ በታናሽ እህታችን ላይ መንፈስ ጮሆ በጡት ማስያዣ የገባሁ መንፈስ ነኝ አለ ተሸኘላት ተመልሳ ስትሄድ ቀጠሮ ነበራት ድጋሚ ስትታይ ነፃ ነሽ ተባለች
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 😍😍😍🙏🙏🙏
@user-dl1ht3ox7f
@user-dl1ht3ox7f Ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል❤❤❤
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 жыл бұрын
በደንብ ነው የማዳምጠው ሲያልቅ ምነው ረዘም ብታደርገው እላለሁ ።ምክነያቱም ምንም ስለ አገኘሀቸው ሰዎች ብታስተምን እኔ ግን እታሪኩ ውስጥ እኔንና ህይወቴን ቤተሰቤን ተክቼ ስለምማር በተመስጦ እማራለሁ አንዳዴ በማልቀስ አንዳዴም በመገረም ። ሁሌም ግን እግዚአብሔር ይመስገን ብድንም ባልድንም ባገኝም ባጣም ጤነኛ ብሆን ብታመም ብቻ ሁሌ ተመስገን እላለሁ። አዛኝቱ የጌታ እናት ማሪኝ ይቅር በይኝ እድል ፈንተዬ እናትነትሽን ደስ ካሰኙት ጋር ይሁንል ። አሜን አሜን አሜን።
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 3 жыл бұрын
weeee.....min aynet agelalets new erasie yetsafkut new yemelesegn. EGZIABHER hulachininim yirdan amen!!
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
አዎ እኔ ከሁሉም ያናደደኝ ቅድስት ቤተክርስትያንን የሚያደርሱት ጥቃት እያስለቀሰኝ ነው እዲሁም እውነት አይሁን አላይም አልሰማም እያልኩ ስጋት እየሆነብኝ ነው እኔ ስደተኛዋን ፀሎት እድትሰማኝ የቆምኩባትን ቦታ እንጦጦ ኪዳነ ምህረትን ተማፅኛታለው እናቴን እመብርሃን አስራት አገሯን ወደቀድሞ ቦታዋ ትመልስልን አሚን
@zelalemlibassie516
@zelalemlibassie516 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይታረቀን። እመቤቴ ማርያም አለሁ ትበለን።
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እስኪ ልማርና እመለሳለሁ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
ኤፍታህ።በለኝ.እምላኬ.ልቦና.ናየን.ክፈትልኝ።እሜን እሜን እሜንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።
@user-zv2ql2uz9k
@user-zv2ql2uz9k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን ብዙ ተምሬያለሁ እኔ በስደት ላይ ነኝ ኩላሊቴ የማህጸን ማሳከክ እና የእጅ እከክ እያሰቃየኝ ነው በጸሎታችሁ አስቡኝ ይህ የመናፍስቱ ሴራ ነው እድሜ ላንተ መምህሬ ከእግዚአብሔር በታች የጠላታችንን ሴራ እንድነውቅ አይናችንን ገልጠናል ውድ ወገኖቼ በርቱ ይህ የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም እንዲደርስ ሼር በማድረግ ግዴታችን እንወጣ እንበርታ
@eyobghirmay5880
@eyobghirmay5880 3 жыл бұрын
እባካችሁ የእግዚኣብሔር ቤተሰቦች እንንቃ ሁላችንን በበሽታው ተይዘናልና ተግተን እንጸሊ ። የበረታችሁ በጸሎት ወልደእዮብ/ወለተጊዮርጊስ ብላቹ ኣስቡኝ ኣሜን።
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 4 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ለድህንነት አድርግልኝ አሜን😢
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 3 жыл бұрын
በምህር እናመሰግናለን አተን ያሳወቀኝ የድንግል ልጅ ክብርና ምስጋና ይድረሰው እና እኔም ያንተን ትምህርት ካወቀሁ በኃላ ነው ምች መንፈስ መሆኑን ያወቅሁ ምክንያቱም 3 ልጆች አሉኝ 3 ስቱ ቶንሲል እየታመሙ ምች ነው እያልኩ የምች ቅጠል እየባን የጠፋ ይመስላን ይነሳል ባለቤቴ አፉ በተደጋጋሚ የቆስላን የምች ቅጠል እንቀባለን ዳነ ይባላል አሁን ግን ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ገጀምረኩ በኃል ሲያማቸው ቅባቅዱስ እቀባችዋለሁ ይድናሉ አይገርምም ምነፈሱ እንዲያዝ ደግሞ ፀልይልኝ እህት ወንድሞቼ
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር የምለው ነገር እድሜና ጤና ይስጥ
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ገነተክርስቶስ ወለተ ኪዳን ሠይፈ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን ፫
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን ወድማችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ወገኖቻችን እንኳን አምላክ ቅዱሳን ደረሰላችሁ
@tsinathasset6645
@tsinathasset6645 3 жыл бұрын
ኑ የመምህር ልጆች እንማማር መምህራችን መቶልናል ወለተ ህይወትን በፀሎትህ አስባት
@user-zw5gf9co1v
@user-zw5gf9co1v 3 жыл бұрын
እሺ እህታችን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
መምህራችን ጥሩ ጥሩ ገጠመኝ የምትልቅልን እድሜዬ ጤና ይስጥክ በኤድክበት ይጠብቅክ ስላሴዬ አሚን እኛንም ሰምተን መቶም ሰላሳም ፍሬዬ እድናፈራ የእመብርሃን ፍቃድ ይሁንልን አሚን
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአቢሔር ቢፍቅደው ከዚህ የበለጠ ታራክ አለኝ የመንፍሱ ስራ በጋሀድ እሚሠራው ከኛ ቤት 😢😢😢😢😢😢😢
@nanayemenegistu2022
@nanayemenegistu2022 3 жыл бұрын
መላኩ አሣልፎ አይስጣቹ ቤተክርስቲያን ህዝቡን ይጠብቃቸው
@MonaMona-xb2yk
@MonaMona-xb2yk 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዛብሔር ማሪ ነዉ በቸርነቱ ይማርን በእዉነት መኖር ያስፍራል በዉጪም በሀገርም ስቃያችን በዛ አምላካችን መች ይሆን ስቃያችን የሚያበቃዉ
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ሀገራችን ፈተና ላይ ናት እግዚአብሔር ምህረቱን ያድርግልን ሀገሬ አጣዬ ሸዋሮቢት ባዶ ቀርታለች ከባድ ነው ህዝቡ ንብረቱን እየቀበረ እየሸሸ ነው መምህር ያሳዝናል በሰው ሀገር በነፃነት እየተኖር ሀገራችን ላይ ነፃነት ጠፍቱዋ ይሄ ሁሉ በኛ ሀጢያት ነው ምንም የማያውቀው የዋሁ ህዝብ አለቀ አቤቱ ምህረት ላክልን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም የሚገርም ነው ብዙ ትምህርት አግቼበታለሁ ከዚህ ገጠመኝ ጉአደኞቼን አይቼበታለሁ እናመሰግናለን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
ተገረፍክ አምላኬ ለእኔ ለሀጢአተኛዋ ስትል ተሰቀልክ አምላኬ ክብር ምስጋና ይግባህ የኔታ ለመምህራችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስለእውነት ብዙ ነገር አወቁ ስለ በሽታዎች በስም የማውቀው ምች በፀሃይ ላይ አፍ ሲከፍቱ የሚቆስምል ይመስለኝ ነበር መንፈስ ነው ለካ እግዚአብሔር ይገስፀው
@user-fq6fp3th4s
@user-fq6fp3th4s 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ። አንተን ያወኩበት ቀን የተባረከችናት። ምናለ የስጋ ዘመዴ ብትሆን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Endamer Ehte😍
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
እዉነትሽነዉ እኽቴ እግዚአብሔር ይመስገን ካሱ ጋር ላገናኘን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@wekyanosephrem7363
@wekyanosephrem7363 3 жыл бұрын
ከመንፈሳዊው በልጦ ?
@weltsemaet7688
@weltsemaet7688 3 жыл бұрын
የመንፈስአዊ ዝምንድናው ይበልጣል እህትዋ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@weltsemaet7688 Ewenat nw wede Subscribe Endararage😍
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም የዛሬ ገጠመን በጣም ያሳዝናል ለናንተ የደረስ የአለም መድሃኒኣለም ለኛም ይድረስልን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ ኑርልን 💐💐💐
@hageraamen85
@hageraamen85 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላኽ ከደጉ ግዜ ይያድርሰን እጅ ከባድ ነው ስለቤተርስቴን ሰው ትቶታል ዘረኝነትን አስቀድመዋል እኔም ብዙ የታዘብኩት ቢኖር የቤተሰቦቸ ያየውት በሽታ በኔላይ ተከስቶል
@shewitsara6440
@shewitsara6440 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ ይህ ህመም ምች ራስ ምታት ንስር በቃ በጣም ነው በተደጋጋሚ የምያመኝ የነበረ አሆን የሰው ሃገር ነው ያለሆኝ እና ኣስር ኣመት ሆነኝ መጀመርያ ሙቀቱ ሲመታኝ በጣም የራሰ ምታት ስያመኝ ያላማቆረጥ የነስረኝ ነበረ ከዛ ትንሽ ግዘ ደና ሆኝ ነበረ ኣሆን ደሙ አልፎ ኣልፎ ይነሰረኝል አፍንጫየን በተለይ ስተኝ ያፍነኝል በጣም ያስነጥሰኝል ሊላው ደሙ ኣሆን ኣሆን ገጠመኝ ስሰማ በጣም እረበሻለው እበሳጫለሁ በእግዚአብሔር በፀሎታቹ ኣሰቡኝ ወለተ መስቀል
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 3 жыл бұрын
እሺ መምህራችን እንካን በስላም መጣህ💜 የመጀመረያ ልጅ አስተዋይ ነው የመጨረሻደሞ በጥባጭ ነው ሰትል በጣም ነው የሳኩት😃😃 እውነትነው እኔ የመጨረሻልጄ ነኝ እና በጣም አሰቸጋር የሰው ምክረ አልሰማ ታላቀን አላከበረም በቃ ምንልበላቹ በጣም አሰቸጋሪ ልጄ ነኝ😭 በፀለታቹ አስቡኝ በእውነት ቱሁት ሰው መሆን እፈልጋለሁ
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 3 жыл бұрын
መምህር. እንኳን. በሰላም. መጣህ. 🙏🙏🙏. እዝህ. እነ. የምኖርበት. ሀገር. አንድ የሀገረ ልጅ ትኖራለች. ከሶስት. ልጆቿ. ጋር. እትዮዽያ. 17. አመት. የውጭ ዘጋ. አግብታ. ከሱ. ወልዳ. አብራ. የኖረች. ወደ. ሀገሩ. ይዛት. ከመጣ. በሀላ. በችግር. ላይ ጣላት. ሰውየው. ወደ በተሰቧቹ. በት. ገብተው. ነበር. በሀላ. ላይ. በፓልስ. ደጅ. ላይ. ጣሏት. እሱም. ቀንም. ማታም. የራስሽ. ጉዳይ. ብሏት. ዝብሎ. ይተኛል. በ በረዶ. ግዘ. ቅዝቃዘው. 25 ከዝያም. በላይ. ይሆናል. ወደ. ታች. ሙቀት. በለለው. በት. ውስጥ. ነው. ያለች. የምትበላም. የላትም. ልጇም. እትዮዽያ. አንደኛ. ነበር. የምትወጣ. አሁን. ግን. የትምህትት በት. የምትከፍል. አታ. ትምህርቷን. ልታቋርጥ ነው. አገርበትም. ተመልሳ. እንዳትሂድ. እናትም. አባትም. የላትም. መምህር. ተስፋየ. እባኮትን. ስለ. እሜብርሀን. በፀሎቶት. አስቧት. 🙏🙏🙏ወለተ ፀድቅ. ወለተእግዝ. ወልደ. ትንሳኤ. ወለተ. አማኑኤል
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
እመብርሃን ትድረስላቸዉ
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 3 жыл бұрын
@@user-sc4yn2fb2x አገራችን. ይልጠገናትን. እመብርሀን. ትጠብቅልን. ፈጣር. ይጠብቃችሁ. ከመቅሰፍት🙏🙏🙏
@user-pz7ly8sx1f
@user-pz7ly8sx1f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይድረሰላቸዉ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
እርኩስ መንፈስ ስራው ይሄነው ፈጣሪ ይገስፀፀው መምህር ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ
@user-mj8tp7dt5f
@user-mj8tp7dt5f 3 жыл бұрын
መምህራችን ብዙ እየተማርንበት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እኔ የው እርስ ምርት ምች እሚባል በሽታ ነው መከራዬን ያሳየኝ እና የወገብ ህመምም አባቴም እንደዚሁ ወገቡን ያእራስምታት መከራችንን ነው ያሳየን ቤተሰብ ጠቅላላ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሚካኤል
@samraeth2379
@samraeth2379 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ መምህራችን
@user-op1gq5ms4n
@user-op1gq5ms4n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ አይዞህ እመቤታችን ቅድሰት ድግል ማርያም ትጠበቅህ በጣም እኛን የሚቀየር ትምህርት ነው
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 3 жыл бұрын
እንኳን ድህና መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዝልህ በጤና በእድሜ ያንሩልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ
@user-gs9dl8yy5l
@user-gs9dl8yy5l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስቃያችንን አይቶ አንተን አመጣልን እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ አንተን እንዳይ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በቤሬድና ፊቴ በሙሉ እንደ ቡግር እየወጣ ሰውነቴ በሙሉ ተዥጎረጎረ ቤሬድ ሲመጣ ስቃዮ ተውት አሰቃየኝ ቅዱስ ሚካኤል ይኸን በሽታ ያጠፋልኝ ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ 🙏🙏
@mahaletasfaw2164
@mahaletasfaw2164 2 жыл бұрын
ሠላም ላተ ይሁን መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ
@zonephone4208
@zonephone4208 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ሆይ በተሰቦቸን እንደዝህ በተሰብ ፈውስልኝ
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
እንኩዋን በሠላም መጣህ መምህርዬ እኔ የእውነት የኢትዮጵያ ነገር እንቅልፍ ነሥቶኛል እረ እንጸልይ የክርስቶስ ልጆች
@ahmaddaud1668
@ahmaddaud1668 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህህር ተስፋዬ አንተን ትምህርት እንድከታተል ያደረኝ ፈጣሪ ይመስገን ብዙ ነገር አገኘሁ እራሴን ነው ሆኜ ማዳምጠው ይህ ቤተሰብ ያለው እኔም እንደነሱ ነኝ በስደት ሀገር መድሀኒት ተቃጥዬ ምትኩ በፀሎትህ አስበኝ
@yemariamyemariam4170
@yemariamyemariam4170 3 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን የእማ ፍቅር ልጅ ክርስቶስ ያርዝምልን!!!
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መመህር እኔም የራሴን ቤተሰብ ህይወት መመርመር ስጀምር ሁሉንም ነገር እየተረዳሁት ነው፡፡ ግን አሁንም ውስጤ ያለው መንፈስ ይረብሸኛል እንዳልረዳ ዝብርቅርቅ ያደርግብኛል፡፡ ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ ህይወቴ እነደሚቀየር እና መንፈሱ እነደሚወጣ፡፡እህቴ ቡዳ አለባት ሌላኛዋም ያነስራታል አንዷም ወገብ ህመም እኔም በጣም ፀባዩ ተቀያያሪ የሆነ መንፈስ አለብኝ እናም እጨነቃለሁ!
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
ስላም ለናንተ ይሁን ወድ የኦርቶዶክስ ልጆች። እኔስ ጨንቆኛል አገራችን ወደ የት እየሄደች እንድሁ ግራ ያጋባል በእውነት ስውን ስው እየገደለ የጭካኔ ዘመን ቅዱስ ሚካኤል አለሃችሁ ይበለን። በአገራችን ስላም የለ በስው አገር። ተጨንቀን የት እንሂድ አምላኬ ሆይ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን የሞቱት ቤተሰቦቻችን ነብስ ይማርልን ጌታ ሆይ ሀገራችንን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን አስብልን ኡፍፍፍፍ😭😭
@alamalam9254
@alamalam9254 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለው
@user-fl6re6pd2c
@user-fl6re6pd2c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን ወንድማችን ቃለህውት ያሠማልን በፀሎት አሰቤኝ አመተ ሥላሴ ነኝ እህቱች ወንድሞች
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ሰላምህ ይብዛልን ! የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር እና እንለወጥ ???
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እንኳን ደህና መጣህ የሞቱትንም በአፀደ ገነት ያድርካቸው ቸርመድሀንያለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲 ምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መግስት ሰማያትን ያዋርስልን
@smegnituruneh7794
@smegnituruneh7794 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን አመሻቹሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንካን ደና መጣል የሞቱ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያአኑርልን አሜን ኧረ መምህር ሰንት አይነት ነው መንፈስ ያአለብን ቤተሰቦች እንደዛሬ አልቅሽ አላውቅም ጭንቅላቴ ሊፈነዳነው ግባሬ ላይ ደግሞ እንድ ብግር ሆኑ አለሰግደኝ አለ እኔ ግን እያለቀሰኩም ቢሆን አላቆረጥኩም እና በፆለት አሰቡኝ ወለተ ማሪያም ከነቤተሰቦ ብላቹሁ ይህ ታሪክ ከእኛ ቤት ታሪክ ጋር አንድ ነው ይህው እናቴ Hv በሽተኛ ወንድሜ የኪንታሮት በሽተኛ እህቴ የወገብ በሽተኛ እኔ የጎሮሮ ቶንሲል በሽተኛ እህቴ ደም ብዛት አባቴ ደም ብዛት ይህ ሁሉ የሚሆነው በእናታችን ምክንያት ነው እናታችን የባዶ አምልኮት ታመልካለች ፆም ሚባል አትፆምም በክኒኑ ሰበብ እኔም ሰይጣን ነው እናቴ ለምን አባቴ አይኖርበትም ብላት አልሰማኝ አለች ከየት አመጣቸው 😭😭😭😭😭😭እያልን ሁሌ ጥያቄ ሆኖብናል ቤተሰቦች ኧረ በስው አገረ በጭንቀት ማበዴነው ቤተሰቦች የኔ ደግሞ በዛሀ 😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ማረን 😭😭😭😭
@adislasti4907
@adislasti4907 3 жыл бұрын
Ayizosh tsely berchi ehite egziahber le betsbochesh medagna mekenyat yadergesh ayizosh betshalesh hakem berchi tseli emaa
@user-xt4qr7yh7l
@user-xt4qr7yh7l 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎምኝሽ ከነቤተሰብሽ ፀልይ ለቅሶሽን ወደእግዚአብሔር አድርጊ ተበርክከሽ እየለመንሽ አልቅሽ አይዞሽ እርሱ ቸር ነው እንደምንም ብለሽ ስገጅ በፀሎት በርች እግዚአብሔር ጥላትን ያበርክክልሽ ያዋርድልሽ የድል ጌታ አለሁ ይበልሽ!!!
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በሽታ ሴጣናዊ ነው እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት በሽታ እግዚአብሔር ይሰውረን አሜን፫! ⏭⏭160'B እንማራ
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
ስለ መዝሙሩ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏
@mekdemekd4340
@mekdemekd4340 3 жыл бұрын
መምህር በጣም እግዚአብሄር ይስጥህ የማህፀን ጫፍ ካንሰር ክትባት በጣም ብዙ ዜና ላይ እና ሌሎች ሪሰርች ፔፐሮች ላይ በጣም ጎጂ ነው we don’t even need it in Ethiopia I believe they say it helps to protect from cervical cancer but no guarantee. It has so many side effects and I don’t even know why they are giving it in Ethiopia unless this is another depopulation strategy please educate our people on this .. I am glad you mentioned it
@user-jg5mr3pr8f
@user-jg5mr3pr8f 3 жыл бұрын
Memhr enkuandehnamtah 🙏 ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን!!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይታደግልን አሜን!!!
@user-kq4jx1bw2j
@user-kq4jx1bw2j 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ሀይለማርያም ነኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ
@gesese1381
@gesese1381 2 жыл бұрын
አፍታህ በለኝ አምላኬ ሆይ ልቦና ሥጠኝ
@asnakuzewde3772
@asnakuzewde3772 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም ንዋላችሁ፣የመምህር ተማሬወች፣ዛሬበጣምደስብሎኛል፣ደሰይበላች፣ቆርቤላውእናተንምለዚህያብቃችሁአሜን፫
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amenn🙏Endamer Ehte😍
@itayodose6116
@itayodose6116 3 жыл бұрын
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin..huleyem..tmhrtochi..yehiwet..yenefs..mgbochi..nachewu
@user-sy7yy3fk6o
@user-sy7yy3fk6o 3 жыл бұрын
መምህር እባክህ ስው ይሙት አትበል
@user-eh6uc5cx9d
@user-eh6uc5cx9d 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ ♥ኤሎዬ ኤሌዬ ኤሎዬ ለአገራችንና ለሕዝቦቿ ሰላምንና ምህረቱን አውርድልን በቃቹሁ በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን💔😢😭
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 3 жыл бұрын
ኤሎሔ። ኤሎሔ እንዲህ። ነው። የሚፃፈው
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@burtekanamin9065 Endamer Ehte😍
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
አሜን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@mesekeremtekle4926 Endamer Ehte😍
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናን አየ ስው መሆን እግዚአብሔር ይመስገን የደረስላቹህ
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 3 жыл бұрын
ምችና ጉንፋን ሳይቀር ከመንፈስ ጋር የተያያዘ መሆኑን በዚህ መልኩ ከተማርን ኮሮናም ከዚህ በባሰ መሆኑን አውቀን በመንፈሳዊም በዓለማዊም መንገድ ሳንዘናጋ ራሳችንንም ሌላውንም እንጠብቅ መምህራችንም በደምብ አስተምርበት ሰው በሌላ ነገር አለቀ ሲባል የምንገበገበውን ያህል ቀን በቀን ከሃያና ሠላሳ በላይ ሰው እየሞተብን ነው በፅኑ ህመም ውስጥ ሆኖ ትንፋሽ አጥሮት የሚሰቃየውንም ወገን እናስብ
@aynalemkebede8644
@aynalemkebede8644 3 жыл бұрын
የሞቱት ቤተሰቦቻችን ነብስ ይማርልን ጌታ ሆይ ሀገራችንን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን!
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራች እንኳን በሰላም መጣህ የቅዱሳን በረከትና እረድኤት ከአንተ ጋር ይሁን
@user-oe4on4qo4b
@user-oe4on4qo4b 3 жыл бұрын
መምህር ሰላም ነዉ እኔ ሁሌ እከታተላሎህ ግን እኔ በቶሶቦቼ ከመጀመራያ እስከ እኔ ጀምሮ እያምልካሉ ዛሬ ተምሬ ለራሴ ከዝ ኣምሊኮ ወጥቻሎዉ ወላጆቼም ቡዙም ባይገባቾዉ ንስሃ ገቡቶዉ ቅዱስ ቁሩባን ተቆቡሎዋል ደስ ብሎኛል ዛሬ ጭንቅ ብሎኛ ታናንሽ እህቶቼ ኣማቾዋ ህማሙ እያሰበዳቾዉ ነዉ ዛሬ ደዉየ ነበር እና በፆለታቹ ኣሱቡኝ እኔ ዝም ብየ መንባት ነዉ ስራየ እንዳይሰራ በርብሸ ነዉ ያሎሁት መምህር የምታግዘኝ ካህ እርዳኝ ፆሎቱም ምናምንአ ኣያቁም ወላጆቼ እና ስልክህም እምብይ ብሎኛል😢
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 3 жыл бұрын
የሪመደን ስራ ውይ የመምህር ትምህርት ነፍቅይ ጊዜ አጣው
@helansila1956
@helansila1956 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@user-rt7il8ew5c
@user-rt7il8ew5c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስላምህ ይብዛልህ እንኳን ደና መጣህ እሽ እናደምጣለን
@fafzeethiopiayoutube1106
@fafzeethiopiayoutube1106 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@netsolo8225
@netsolo8225 3 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ነው መዝምህርህን የምወደው መዝሙርህን ውውውስስስጥጥጥ ነው የሚገባው ያስለቅሳልም ተባረክ የእግዚአብሔር ልጅ
@sndayogebrihans6094
@sndayogebrihans6094 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጡልን ገጢኞት በጣም እየለወጠኝ ነው ሁለት ዮቲብ ነው የምጠቀመው በሁለተኛው ዮቲብ ነው ትምህርቶትን የምሰማው ግን ኮመንት እማደርገው በዝ ስልክ ነው በጣም ተምረበታለሁ እኔ ከባድ የአስም በሺታ አለብኝ በጣም ከባድ በሺታ ነው እኔን አቅም ያሰኝ ነበር በኦክስጅን ነው ሆስፖታል የምነቃው የተወለድኩበት ሀገር ስሄድ አንድ ለልት አያሳድረኝም ያሰቃየኛል እሱን ፈርቼ ወደ ሀገሬ መሄድ እፈራለሁ አሁን ደግሞ ስደት ከመጣሁ ቦኃላ ትቶኛል ግን ታናሺ እህቴን እያሰቃያት ነው በጣም ከባድ በሺታ ነው አሁን ነው መንፈስ መሆኑ የገባኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ ከቤተሰቦቼ ጋር
@tigistalemu9082
@tigistalemu9082 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልህ
@abiyeamenenat4733
@abiyeamenenat4733 3 жыл бұрын
እንኳን ደህ መጣህ መምህር ወለተ ኪዳን እያለችሁ በፆለት አስቡኝ መምህር ለአባቾቻችንም ንገርልኝ በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ መጨረሻየ ምን ይሆን አምላኬ ሆይ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ አይነ ጥላ የዛር መንፈስ የሸህ ድግምት መስተፋቅር አለኝ እዴት ብየ ልቋቋመው ስንቱን አልሆነለኝም ጭንቅላቴ በጭንቀት ሊፈነዳ ነው መስተፋቅሩ የአፋር ነው ና አፋሩ በአጋዱ ይመጣል ሰውየው አላውቀውም ግን ገበሬ ጎማ ይዞ ቅጠልማ ፎጣ አርጎ ፀጉሩን አበጥሮ ማበጠሪያውን ይዞ ትልቅ ካሪያ ያደረገ ነው ድግምቱም የሸህ ድግም ነኝ እያለ በህልሜ ይነግረኛል አይነጥላዋ ደሞ ሴት ናት ታሻሸኝ አለች ቅልስልስ እያለች ትለምነኝ አለች ምን እደምትል አልሰማትም ና ግን እጆን ዘርግታ ትለምነኝ አለች ምን ልሁን የእህቴ ዛር ደሞ ውሻ ሀዝ ብላ ትልክብኝ አለች አዳሬን ዉሎየን እራሴን ያስተኛል ምን ልሁን መምህር እርዳኝ በምን ላግኝህ ስልክህ ስሞክር ቀን አይሰራም አስበኝ በፆለትህ በአባየ አድርሱልኝ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 እህታችን እማፍቅር ታስብሽ አይዞሽ ከመተኛትሽ በፊት በደንብ ስገጅበት
@user-gs9dl8yy5l
@user-gs9dl8yy5l 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይድረስልሽ ቅዱስ ሚካኤል ይገስጽልሽ ልትሰግድ ስትገቢ አብረህ ስገድ ብለሽ አሰግጅው አንች ስትሰግጅ ወቶ ልብስ ላይ ይቀመጣልና ከመጀመርሽ በፊት አብረህ ስገድ በይውና አብዝተሽ ስገጅ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው በርች እንዳታቋርጭ አርጋኖን አዳምጭ ጸልይ
@svxjej9660
@svxjej9660 3 жыл бұрын
የማይርሳ አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ
@abiyeamenenat4733
@abiyeamenenat4733 3 жыл бұрын
@@user-gs9dl8yy5l አሜን ፫ እሽ እህቴ
@abiyeamenenat4733
@abiyeamenenat4733 3 жыл бұрын
@@sara-nd8mw አሜን እሽ እህቴ
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የሀገራችን ሁኔታ ሰላም ነስቶናል አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@ffty7136
@ffty7136 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣክ አገራችን ሰላም አድርግልንፈጣሪ
@alametube2428
@alametube2428 3 жыл бұрын
ሲገርም መምህር እኔ ብዙም በሽታ አያጠቃኝም ግን ጉፋንና ቶሲል ባዴ ነው ሚይዙኝ ሲይዙኝም በጣም ነው ሚያደክመኝ ያስተኛኛል ለካስ መፈስ ነው ለሀገሬ መሬት ያብቃኝ ፆለት አርጉልኝ
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 жыл бұрын
አሜን መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 3 жыл бұрын
እስኪ በመምህራችን ት/ት እንደኔ የተቀየረ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደና መጣህ አቤቱ ሆይ ማረን ይቅር በለን😥😥🙏🙏
@selamawitebba5549
@selamawitebba5549 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከፀጋ ይስጥህ መምህር እኔም አንድ ቀን እግዚያብሔር ከፈቀደ አገኝህና የኔንም የቤተሰቤንም ታሪክ ትጎበኘዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መድሀንያለም አባቴ ብቻ ፈቃዱ ይሁን እህተ መለዐክ ብለህ በፀሎት አስበኝ
@hiwiweriku5597
@hiwiweriku5597 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@abershtesfaye5896
@abershtesfaye5896 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን
@birlenbirlen8257
@birlenbirlen8257 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ የነፍሴ መጋቢ እንኳን ሰላም መጣክልን ማነው እንደኔ መምህር ሲያስተም ልቡ ክፍት የሚልለት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ተናፍቂው መምህራችን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Yeah you right memihir tesfaye 🙏🙏🙏🙏👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@tegistbale9574
@tegistbale9574 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አዎ መምህር ተረብሸናል 😥😥😥አሞኛል ታመምኩኝ ፡አዎ መደሐኒያለም ይሁነን መምህር
169ኛ D ገጠመኝ፦ የባለስልጣኑ ትዳርና የስንፈተ ወሲብ ጣጣ  (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:17:55
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН
157ኛ A ገጠመኝ፦ በትንሿ ሰንበት ተማሪ የተሸነፈው የቅብአት ደብተራ
1:41:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
105ኛ A ገጠመኝ  getemeng የዲያሬው ተአምር ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
49:25
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
179ኛ ገጠመኝ ፦ የተረገሙ ሰዎች ታሪክ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:17:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 54 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН