166ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦ ከ ሰባት ወሯ ጀምራ ለ40 ዓመት ያህል የተሰወረች ግን በስጋ ህይወት ያለች እህት አስገራሚ ታሪክ

  Рет қаралды 127,007

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 695
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 11 ай бұрын
የታሠሩትን የሚፈታ የጠፉትን የሚፈልግ የማያቀላፋዉ ጌታ የድንግል ማሪያም ልጂ ይክበር ይመሥገን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 11 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🥰🕊️
@user-zi8xm5nb5r
@user-zi8xm5nb5r 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@DamtewBeyene
@DamtewBeyene 11 ай бұрын
A to
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 11 ай бұрын
ይሄን ታሪክሽን እሚረዳው እሚገባው መንፈሳዊነት የገባው እና ስለ መናፍስት የሚያውቅ ብቻ ነው ። ይሄ አመት ለዘመናት #በደብተራ እና #በጠንቋይ መናፍስት የታሰሩት ሁሉ እሚፈቱበት ዘመን ይሁንልን🙏 እንኳን እግዚአብሔር ወደ ህይወትሽ መለሰሽ
@user-uw8ny3qk4d
@user-uw8ny3qk4d 11 ай бұрын
አሜን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 11 ай бұрын
አሜንንንን
@user-ob4yo7ez6d
@user-ob4yo7ez6d 11 ай бұрын
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 11 ай бұрын
አሜንእሜንንንንን
@orthodox6875
@orthodox6875 11 ай бұрын
ትክክል
@raheltadesse9808
@raheltadesse9808 11 ай бұрын
ኧረ ጉድ በጣም ይገርማል መምህር በጣም ከባድ ነው የባለፈው ራሱ ለ18 አመት ነበር ያሳዝናል አሁን ደግሞ ለ40 አመት እጅግ ያሳዝናል የአጋንንት መጫወቻ ሆንን እግዚአብሔር ይርዳን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
እንኳን ለፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክለ አይማኖት እና ለእናታችን ለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ መታሰቢያ ፀሎት መናቸዉ ረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን💚💛❤️ አሜን እንኳን እግዚአብሔር አምላካችን ማረሽ 😢😢
@mhret3513
@mhret3513 11 ай бұрын
ጉሩም ግብርከ በሉት ለእግዚአብሔር ጉሩም ድንቅ እፁብ ነው ስራህ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና አምልኮም ስግደትም ሁሉም ላንተ ይሁን
@Ayinad
@Ayinad 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@mesihaile580
@mesihaile580 11 ай бұрын
ለናንተ የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን እግዚአብሔር በምህረቱ ስለጉበኛችሁ የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ህሁን አሜን
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 11 ай бұрын
ህዝብ ሲያጫርሱ ምንም የማይመስላቸዉ እደዚህ ተሰዉረዉነዉ እርህራሄ እኳን የማይኖራቸዉ ፖለቲከኞቻችንና ገዠወቻችን በጣም ይገርማል
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 11 ай бұрын
እውነትነት ያለው ሃሳብ ነው ።
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 11 ай бұрын
አክቲቪስት ነን ባዮችንም ይጨምራል
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 11 ай бұрын
betam yegeremale
@BiniMerina
@BiniMerina 7 ай бұрын
አብዛኞቻችን በግማሽ ተሰውረናል
@Kuskuam206
@Kuskuam206 11 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ የመገለጥ ዘመን !!!!!! ክብር ምስጋና ለመድኃኒአለም እና ለድንግል ማርያም።
@Namrod2327
@Namrod2327 11 ай бұрын
እንኳን ለፃድቁ አባታችን አብነ ጎርጎርዮስ የመታሰቢያ በአል አደረሳቹ በዚህ አይነት ሁላችንም ተሰዉረን ነዉ ያለነዉ በተለይ ወጣቶች በሱስ ዉስጥ ያለን ወንድሞች እግዚአብሄር ሁላችንንም ከእስራታችን ይፍታን ኤፍታህ ይበለን
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 11 ай бұрын
ይሄ ትምህርት ግን EOITC tv መንፈሳዊ ፊልም ተሰርቶ ቢለቀቅ በእውነት ታላቅ ምስክርነት ነው መምህር
@ephremtefera870
@ephremtefera870 11 ай бұрын
ሚገርም ነው ሳስበው የነበረውን ሀሳብ ኮሜንት ላይ ተጽፎ ሳገኝ ገርሞኛል። መሰራት አለበት መምህር በውነት
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 11 ай бұрын
የመምህራኖቻችንን ትምህርት መች ትቀበልና አስቸጋራኮ ነው እኛ ተይዘናል እነሱ ግን ይቃወማሉ አልገባቸዉም የእዉነት
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 11 ай бұрын
@@ephremtefera870 በእውነት ይሄ እኮ የእግዚአብሔር ግሩም ድንቅ ስራ ነው
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 11 ай бұрын
​@@user-gn6qz4fh8wሆድ ይፍጀው ማናችን ጤና አይደለንም ቤተሶቦቼ ሰለ መንፈስ አይገባቸውም የለምነው እሚለት ባእድአምልኮ እደበረ ራሱ አያቁም
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o 11 ай бұрын
በእውነት ብዙ ገጠመኞች አሉ በመንፈሳዊ ፊልም የሚሰሩ የመምህርን ትምህርት የሚሰሙ ካሉ ፊልም የሚሰሩ ያደርጉታል በእግዚአብሔር ፍቃድ በእውነት በጣም አሳሳኝ ገጠመኝ ታሪክ ነው 😢😢😢😢
@EndalamawAdugnaw70-cz8dw
@EndalamawAdugnaw70-cz8dw 11 ай бұрын
ለ30 ሠው ሼር አድርጌያለሁ በጣም አማዚይንግ ነው።መምህር ተስፋዬ ስንቱን አስተማርከን በጣም ይደንቀኛል። የኔ ትውልድ ማስተዋል አቅቶናል።
@aseffaberhanu2711
@aseffaberhanu2711 11 ай бұрын
የታሠሩትን የሚፈታ የጠፉትን የሚፈልግ የማያቀላፋዉ ጌታ እየሱስ የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመሥገን አሜን በረታ ወንድሜ
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 11 ай бұрын
እህት ወንድሞቼ በእግዚያብሔር ስም በፀሎት አስቡኝ እስገነገ ምጤ ካልመጣ ግዴታ የ ምጥ መርፌ ትወጊያአለሽ አሉኝ እመቤቴ ማርያም እንድትቀርበኝ ቅዱስ ሩፋዬኤል ፈታይ ማህፀን እንዲረዳኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችዉ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 11 ай бұрын
ወለተ ማርያም እህቴ እመብርሀን ትቅረብሽ አይዞሽ ቅዱስ ሩፋኤል ማሕፀንሽን ይፍታ በሰላም ተገላግለሽ ልጅ እግዚአብሔር ያሳቅፍሽ
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 11 ай бұрын
​@@rrrtuui2204 አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይባርክልኝ
@asterwoldemariam846
@asterwoldemariam846 11 ай бұрын
አይዞሽ መልካ ሩፋኤልን ጸልይ እኔም የምጥ መርፌ ሰተዉኝ ምጤ አልመጣ ብሎኝ CS ሊያደርገኝ ሲል አልፈልግም ብዬ መልካ ሩፋኤልን እየጸለይኩ ድንግል ማርያምን እየጠራኋት ነርሶቹ ሳይዘጋጁ በቅጽበት ወለድኩኝ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 11 ай бұрын
እማምላክ:ትቅረብሺ:እህቴ
@abdualbaset2256
@abdualbaset2256 11 ай бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ግሩም ነዉ እኔ እንደተረዳሁት በዘመናችን 50% እራሱ አይደለም ብዬ ነዉ የማምነዉ እኔ እራሱ ያልሁ አይመስለኝም 😢እግዚአብሔር ወደ እርሱ ሳይመልሰን አይዉሰደን ማንም ክፉ ቢናገረኝ አልከፋም ብዬ ወስኛለሁ ሰዉ ሁሉ ከራሱጋ አይደለም😢 እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ምህረት አደረገልሽ መምህርዬ በርታልን ፀጋዉን ያብዛልህ ባልዬዉ ትሁት ነህ በርቱ❤
@yegebreail
@yegebreail 11 ай бұрын
ከዛ ፈተና በኃላ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ ይክበር ይመስገን የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢🤲🤲🤲
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ❤❤🎉🎉 የስደት ጓደኞቸ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን 😢😢🤲🤲
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 11 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-eo6jn4dl5d
@user-eo6jn4dl5d 11 ай бұрын
መምህሬ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እኔ ቃላት የለኝም👏👏👏
@wuditu
@wuditu 11 ай бұрын
ይሄን ታሪክ ስሰማ ሠው መሆነን ተጠራጠሁ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማስታዋልን ስጠን እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
@user-kc5rj2gb6i
@user-kc5rj2gb6i 11 ай бұрын
በጣም😢
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 11 ай бұрын
ለ59 ሰው ነው ሼር አርጌ የመጣሁት ረቡኒ ምእመናን እናንተስ እንደኔ አድርጋቹኃል ወይ ምእመናን ማርያምን መምህር ዛሬ ጓደኛዬ ጋር ረቡኒ ገጠመኝ ያቀርብልናል 40 አመት የሰወራት ስለው ነበር በባለፈው በህታችን ገጠመኝ ነግረኃን ነበር
@habtam1221
@habtam1221 11 ай бұрын
ስሚማ እህቴ ረቡኒ ማለት ምንማለት ነዉ በማርያም❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 11 ай бұрын
​@@habtam1221መምህር ሆይ ማለት ነው እህቴ👏
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 11 ай бұрын
እኔም ለ21 ሠዉ ሸር አርጊለሁ አንድ ሠዉ ቢመጣ
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 11 ай бұрын
@@habtam1221 መምህር
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 11 ай бұрын
ሰላም አህቴ ረብኒ ማለት አመቤታችን ቅድት ምርያም እና ማርያም መግደላይት በመቃብር ቦታ ሂድ ሽቶ ኢቀቡት ሲሀዱ አላገኝቱም ጌታ የለም ተነስቶዋል ሲላት አለቀሰች አታልቅሺ አሎህ ሲላት ረብኒ አለቹ መምህረይ እደማለት ነው እና ከተሳሳቱኩ ይቅረታ አማርኞ በደንብ ሰለማልች ናው 🙏
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 11 ай бұрын
አቤቲ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እደበደላችን አይሁን!!! እግዚአብሔር ድንቅ ነው ስራው። ይሔ ከአይምሮ በላይ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ነው እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው። የበለጠ እንድናስተውል እንድንነቃ ነው የተማርንበት የባለቤቷ ትህትና ድንቅ ነው ብቻ ቃላት አጣሁኝ።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 ай бұрын
ጉድ ነው እኮ እኔ እንደሳ ባልሆንም ግን ተወልጀ ሳድግ ዝምብሎ ማደግ ታቃለህ መምህር እውነት እኔ ከተኛውበት የነቃውት በ2014 ጀምሮ ነው ከዛ በፊት ግን ቤተሰቤ ወይም የሆነ ሰው ሲያዘኚ አርጊ ሲለኚ ማድረግ ብቻ ነው አሁን እንደገና ተወልጀ ያሳለፍኩት ሂወት ወደ ሃላ ተመልሸ ሳስታውስ ግርም ይለኛል የሰው ልጅ እራዐይ አልቦ ይኖራል እኔ በጣም እርሳለው በፊት ምክንያቱም የማደርገውን ስለማላውቅ አሁን ግን እድሜ ላንተ ከእግዚአብሔር በታች ከተወለድኩ 2 አመት ሊሞላኚ ነው አቤት የሰው ልጅ ፈተና😢😢 የባለ ታሪካችን ህይወት እፁብ ድንቅ ነው ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ መጨርሻችንን አሳምርው መምህር ከነመላ ቤተሰብህ ፈጣሪይጠብቅህ 😍😍😍
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁ አባዬ የታሰሩትን ያሚፈታ የጠፉትን የሚፈልግ የማያቀላፋዉ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይተመስገን ይሁን አሜን እጀግ እሚግርም ህይወት ❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻
@konjittameru7560
@konjittameru7560 11 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም የምገርም ድንቅ ታሪ ክ ነው ብዙ የምንማርበት እራሳችን የምናይበት የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ ያየንበት ትልቅ ገጠመኝ ነው
@saniatube2360
@saniatube2360 11 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ መምህር እግዚአብሄር ይመሰገን በሼር ጀምሪያለሁ#የነገው አባታችን ተክልዬ በረከት ይደረብን🤲🕯🕯አሜን ፫ በስመ ሰላሴ ዋይኔ 40 አመት እኮ ነው ወር ሳምንት አይደለም ማረያምን እኔ እራሴን ተጠራጠረኩት ሰደት ላይ የጨረሰብኝ ጉልበቴ
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው ወንድማችን አቤት ትግስት አቤት ትትና ፀጋውን ያብዛላችሁ እኔም በትዳሬ ተቸግሬ ነበር ግን በመምህራችን ተምህርት ተለውጬ ባሌን አክብሬ ትዳሬን እየመራሁ ነው ክብሮ ለድንግል ማረያም ልጅ የዳቢሎስ ስራ ከባድ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@tarikuatafesefeleka5708
@tarikuatafesefeleka5708 11 ай бұрын
የጠፉትን የሚፈልግ የማያንቀላፍው የድንግል ማርያም ልጂ ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤እስኪ ምእመናን ሸርሸር ሸር ሽር አባካችሁ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን ሼር ሼር አንርሳ
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም መምህር ና የመምህር ተማሪዎች እንዴት ሰነበታችሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሁሌ እነግርሀለሁ እያልሁ እረሰዋለሁ ዛሬ ግን ልንገርህ ለምንድ ነው ገጠመኝ ካቀረብህ በሀላ መዝሙር መልቀቅ ያቆምኸው እኔ የአንተ መዝሙሮች ለኔ ለነፍሴ በጣም ትደሰታለች ስሰማው ብሰማው የማልጠግበው ነው እባክህን መምህር መዝሙር በመጨረሳው ከገጠመኝ በሀላ ልቀቅልን
@victor-gech21
@victor-gech21 11 ай бұрын
መምህር በርታ,,አዲስ ተከታይ ነኝ ,ለሁለተኛ ልስማ
@amanuaela2370
@amanuaela2370 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው። ሰዉ ልጅ ቆመን ሰንሄድ ከራሳችን ጋር የሆንን ይመሰላል ሁላችንም እራሳችንን መመርመር ያሰፈልጋ። ክፍ የሚያደርጉ ሰዉዎች ወደዉ አይደሉም ማለት ነው። እግዚብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ክፍ ነገር ሁሉ ጠብቀን አሳልፈህ አትሰጠን መልህክት እንዲጠብቁ ላክልን። በመጽሐፍ የሚፃፋ ገጠመኝ ነው። የባሌቤቷም ፅናት የሚገርም ነው። እግዚአብሔር አምላክ እሰከ መጨረሻው በዘመናቸው ይጠብቃቸው። ወንድማችን ልጃችን መምህር አንተም እግዚብሔር በዚህ እንድታገለግል ጠርቶሀልና የአገልግሎት ዘመንህ እግዚብሔር ይባርክልህ እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር ይስጥልን። እግዚብሔር ይመሰገን።
@ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ
@ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ 11 ай бұрын
ወይ ተአምር በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እንካን እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገለሽ እህትባልየው በእውነት እግዚኣብሔር ይባርክህ በጣም ትግስተኛ ሰው ነህ ፀጋውን ያብዛልህ ይህን የመስለ አስተማሪ ገጠመን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 11 ай бұрын
ወይኔ ይሄ ነገር እኮ በአረብ ሀገር እያሰቃየን ያለው እሱ ነው ዲያብሎስ እንደሆነ እራሴ እንዳለብኝ አውቃለሁ ግን በብዙ ነገር ያበሳጨኛል የምሰራበትን ገንዘብ ቤተሰብ ላይ ሆኖ ያስባክንብኛል የእውነት ቅርብ ጊዜ ልኬ የላክሽው ገንዘብ የለም አሉኝ አለቀስኩ ተበሳጨው እስከ ሁለት ቀን ልክ አልነበርኩም በእራሴም ያስባክነኛል ከሰላም ሠላም እንኳን የማይሰጠኝ ጊዜ ይበዛል አይ መከራ አንድ ቀን ግን ይህ ሁሉ ፈተና ይፈታል 😢 በፀሎት አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ወለተ ማርያም😢
@user-it1og5lz3h
@user-it1og5lz3h 11 ай бұрын
ወይ ግሩም የእግዚአብሔር ቸርነት ድንቅ ነዉ፥ ሕይወቴን በሌሎች ዉስጥ አገኘዋለዉ ብዬ አስቤዉ አላዉቅም ለካስ እኔ ብቻ አይደለሁም በዲያቢሎስ ሴራ ማንነቴን የተነጠኩት ያልኩበት ተሞክሮም ነዉ። እጀ መንገዴን ምስክርነት ልስጥና ከእህታችን ጋር የተፈወስንበት መንገዱ ይለያይ እንጂ እኔም እንደ እህታችን በዲያቢሎስ ሴራ ሙሉ ለሙሉ ማንነቴ ተነጥቄ ነበረ ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒዓለም ዛሬ ላይ ድኛለዉ። ግን ማንነትን በዲያቢሎስ መነጠቅ በጣም ይከብዳል እህታችን ደግሞ ለብዙ ዘመን ሰዉሯት በአንድ ጊዜ ለቋት መሄዱ ነገሮችን አምኖ ለመቀበል ከባድ አድርጎባታል እንዲህ ያልኩበት ምክንያት ከላይ ከእህታችን ጋር የተፈወስንበት መንገድ ይለያያል እንዳልኳችሁ (ለማመን ቢቸግርም ) እኔ መናፍስቶቹ ራሳቸዉ እያሰገዱኝ እያፀለዩኝ እያስቆረቡኝ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ማህሪነቱን እያሳዩኝ የእነርሱ ክፋትና ጭካኔ እያሳዩኝ ቀስ በቀስ ከዉስጤ እየተራገፉ ነዉ የተፈወስኩት አንዳንድ ጊዜ ግን ሙሉ ለሙሉ ወደ ራሴ ሲመልሱኝ ከየት ነዉ የተገኘዉት እያልኩ እራሴን እያየዉ እገረም ነበረ ምን ሆኜ ነበር እያልኩ ራሴን እጠይቅ ነበረ ማንበብ መቻሌ ያስገርመኝ ነበረ ብቻ ብዙ ብዙ ነገሮች ነበሩና በወቅቱ መናፍስቶቹ ሙሉ ለሙሉ ለደቂቃ ሲለቁኝ ነገሮች አይቶ ለመረዳት ሆነ የማየዉን ነገሮች አምኖ ለመቀበል በጣም ይቸግረኝ ነበረ ለዚህ ነዉ እህታችን መናፍስቶቹ በአንድ ጊዜ ለቀዋት በመሄዳቸዉ ነገሮችን አምኖ ለመቀበል ከባድ አድርጎባታል ያልኩት። የእኛ አምላክ ድንቅ ነዉ እንዴት ማዳን እንዳለበት ያዉቅበታል የቱንም ያህል ዲያቢሎስ ድሩን ቢያደራብንም እርሱ ልጆቹን የሚያድንበትና ነጻ የሚያወጣበት መንገድ አያጣም ምስጋና ይሁን ለእናትና ልጅ። ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እጅግ በጣም ሲረዳኝ ለነበረዉም እርሱ መምህር አይደለዉም ቢልም ለእኔ የሕይወት መምህሬ ለሆነዉ ለመምህሬ ናትናኤል ሰለሞን ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ እርሱን ከክፉ ይጠብቅልኝ በዚህ ክፉ መናፍስት ላይ ለተሰማራችሁ መምህራን በሙሉ ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ።
@Hardwell2059
@Hardwell2059 4 ай бұрын
ወንድሜ ስንት አመት ነው ሰውሮህ የነበረው::
@destadesta64
@destadesta64 11 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ያተ ስራ ድቅ ነዉ በመምህራችንላይ አድረህ ሰዉ እንድንሆን አረገሃል እና ስምክ ይክበር ይመስገን😭😭😭
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 11 ай бұрын
በእውነት ለእግዚአብሔር የምስነው ነገር የለም የምደቅ ተአምር ነው የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገን ይሁን ❤❤❤❤
@MINTAMIRHAILE
@MINTAMIRHAILE 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የኔ ባለቤት እጅ እግሩ በግራ በኩል አይሰራም ግን የምነግረውን እሽ ይለኛል ግን ተግባር ላይ የለም አይሰማም የሱም እንደሶ ይሆን እንዴ ሶስት አመቱ ነው ምንም ለውጥ የለም ምን ይሻለኝል ግራ ገብቶኛል እባካችሁ ውልደ ሚካኤልን በፀሎት አስቡት ቤተሰቦቸ መምህር በፀሎታችሁ አስቡት
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@user-bm8ic9bg2h
@user-bm8ic9bg2h 11 ай бұрын
በቃ ከፈጣሪ ከራቅን የለንም 😢 እመ አምላክ ልቦናቺንን ትመልስልን
@bere2532
@bere2532 11 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@selam801
@selam801 11 ай бұрын
እውነት በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ የምር ቃላት የለኝም ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ረቡኒ❤
@hhhvj
@hhhvj 11 ай бұрын
ደስ ሲል መጀመሪያዋ እኔ ነኝ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ የአለሙ ሁሉ ነፍስ አባት እግዚአብሔር የሰጠን ትልቅ ስጦታ ነህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ልከታተልና የምማረውን እኮምታለሁ🙏
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@012345678952645
@012345678952645 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ። በረድኤቱ አይለያችሁ ። በመከራ የተፈተናችሁ ንፁሐን ናችሁና የእመቤታችን የድንግል ማርያም በረከትና ልመና ፀሎታችሁን ሰምቶ አጋዣችሁ ሁሌ ይሁን ። ተባረኩ !
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በእውነት አችን የረዳ ጌታ እስከዘላለሙ ድረድ ይክበር ይመስገን እኔንም ሠው አድርጎ ታሪኬን ይቀይረው ልኡል እግዚአብሔር 😭እኔም ፀባዬን አላውቀውም አንዴዬ ሰው አንዴዬ አውሬ ነው የሚያደርገኝ የምናገረውን ነገር የባለቤቴን ልቡን ይሰብረዋል ግን እኔም ቡሀላ በትንሹ እፀፀታለሁ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 11 ай бұрын
እመብርሀን ታስብሽ የኔን ታሪክ ያወራችዉ መሰለኝ😢😢😢😢😢😢😢
@user-fe2pn4oi9n
@user-fe2pn4oi9n 11 ай бұрын
እኔም 😢
@aemetsilasi7370
@aemetsilasi7370 11 ай бұрын
አንችን የረዳ እግዚአብሔር እኔንም ይረዳኝ የኔ ሂወት ያንችን ተመሳሰይ ነው የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀሎት አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ ሁላችንም ነው😢
@aemetsilasi7370
@aemetsilasi7370 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@IsKs-kd8xz
@IsKs-kd8xz 11 ай бұрын
እኔምነኝማርያምን😢😢😢😢😢😢😢
@AbrehamKasse
@AbrehamKasse 11 ай бұрын
መምህር በአንተ አንደበት ሲቀርብ በጣም ለጆሮየ ይመቸኛል ተመስጨ ነው የማዳምጠው ቃለመጠይቁ ስራ ላይ ሆነህ ለማዳመጥ ያስቸግራል ትኩርትና ጸጥ ያለ ቦታ ይፈልጋል በርግጥ የግሌ አስተያየት ነው በድምጽህ ሲቀርብ በጣም ልቤን ይገዛዎል
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 11 ай бұрын
በእዉነት በጣም የሚገርም ነዉ አቤት እማምላክ እናቴ ከቶ አችን ተማፅኖ ማን አፍሮ ያቃል ክበር ተመስገን መድሃኒ ዓለም🙏❤
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 11 ай бұрын
ግሩም እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር እኮ ስራው ብዙ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ 11 ай бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ውይኔ በጣም ከባድ ነው የኛ እንቁ ሺአመት ኑርልን ሂወቴ ተለውጦአል እድሜህን ያርዝምልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር እንኳን ማረሽ
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 11 ай бұрын
መምህር የእህታችንን ታሪክ ስሰማ እራሴን በብዙ መልኩ ነው ያገኘሁት እንዳዲስ ከ 7 አመት በፊት በገጠመኝ ለ፬ የተማርኩትን የኖርኩትን ሁሉ እርስዎ በብዙ ፈተና እግዚአብሔር እስከዛሬ አሩሮኛል ፈተናዬ ግን አላለቀም ዛሬም ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@tube4569
@tube4569 11 ай бұрын
ይገርማልገጠመኝ ፩፰ ያቀርብካት ልጅ ድንቅ ነው ።መምህር እኔም የዜህ ነገር ተጠቄ ነኝ በከፌል ሙሉበሙሉ ባይሆንም እንዳንዴ የምነቃበት ግዜ አለ አንድ ቀን ቢሮ መምጣቴ አልቀርም ሰብለ ሚካኤል ብላቹ አስቡኝ😢
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 11 ай бұрын
አቤቤቤቤት እንዴት አይነት ትህትና ቅን ታጋሽ ባል ነው። ባልዬው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ! ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባህ ይህችን ሴት ከእስር የፈታህ ጌታ ተመስገን!!!!!!!
@abebayelema5176
@abebayelema5176 11 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ የመረጠሽ መባረክሽ ነው ይህንን የተጨማለቀ የሀጢአት ምድር ሳትልከሰከሺ እዚህ ደርሰሻል። በርቺ አሁንም ሴጣን ጀምሮ ስለሆነ ምንም ሳያሸንፍሽ በጽዳትና በጸሎት ጸንተሽ እስከመጨረሻው ቁሚ። ብርታቱንና መጠበቁን አምላክ ያድልሽ።
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 11 ай бұрын
በውነት እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በውነት ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ለሑላቺሑም ቃለሕይወትን ያሰማልን ሑላቺንንም መጨረሻቺንን ያሳምርልን አሜን
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 11 ай бұрын
ሰለሁሉምነገርእግዚብሔርይመሰገን መታገሰዋጋአለዉ😍😍😍😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔየሰጠሁወንየማንሰጠተሀዋንተመሰገን እናቴ ኪዳነ ምህረት በያለንበት ምልጀዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚❤❤❤💗💗💓💗💓💕💕💖💖🙏🙏🙏🙏💖💖🙏🙏🙏💞💞💞🙏🙏🙏💚💚💚❤💚❤💚💚💚💞💖❤❤❤❤🙏🙏🙏🔥🔥🔥🙏🙏🙏 በሀገርም በውጭም ያላችሁ እናቴ ኪዳነ ምህረት ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ አሜን (3)🙏💚💛❤
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 11 ай бұрын
ፈርሰኛው አባቴ 23 ብርታቴ🙏🙏🙏💒🔐♥
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 11 ай бұрын
ሙሉ ስሙን ፃፌ እደዚህ አይባልም ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ነዉ እሚባለዉ 23 አይባልም
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 11 ай бұрын
ለናተ የደረሰ ለህዝቤ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 11 ай бұрын
እንዃን ለሊቀ ሰማእታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎቱ ምልጃው አይለየን አሜን ገባ ገባ በሉ የት ናቹህ? ምእመናን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
አሜን ኤፍታህዬ እንኳን አብሮ አደረሰን 🕊
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን አለን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 11 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🥰✝️🙏🥰✝️🥰🕊️🙏🥰🕊️💕
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 11 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 11 ай бұрын
እግዚአብሔር መቼም ስራው ድንቅ ነው። ለእኛ ለደካሞቹ ድንግልን የመሰለ እናት የሰጠን እዚአብሔር ይክበር ይመስገን። እህታችን የፈጠረሽ ስላንቺ ሁሌም የሚቃትት እግዚአብሔር ምሮሻል ፡ ክብርን ሁሉ ይውሰድ። ወንድማችን የእምነትህ ጽናት እጅግ ድንቅ ነው። ፍጻሜህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ።
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እህታችን እንኳንም እግዚአብሔር ማረሸ በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ በላቸዉ እንኳንም ለፃድቁ ተክለሃይማኖት አደረሳችሁ ፃድቁን አመሰገኑልኝ ልጄን የወለድኩብት ቀን ነዉ በዚህ አጋጣሚ ልጄንም በፀሎት አሰቦልኝ ገብረ ዮሐንስ በላቸው😢😢😢
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 11 ай бұрын
ወይ ጉድ መምህር መንፈሳዊ ህይወት ባይገባኝ ኖሮ ይሄ ለመቀበል ይከብድ ነበር 😢 እንደዚ ሚያባላን እኮ እሱ ነው 😢አረ የበረታቹ በፀሎታቹ አስቡን እግዚኦ ጌታ ሆይ ልባችንን አይምሮዋችንን ክፈትልን እግዚኦ ማህረነ ክስቶስ 😢😢ስሞኑን የምታቀርባቸው ሰዎች ተአምር እንጂ እውነት የሚያወሩ አይመስልም :: እግዚአብሔር አንተ ትልቅ ነህ ልጅህ አርገህ ስለመረጥከኝ አመሰግንሀለው እስከመጨረሻው ከቤትህ አትለየን ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን❤💯🙏🏽
@mihret2121
@mihret2121 11 ай бұрын
ለነሱ የደረሰች ቅድስት አርሴማ አለሁ ባርያሽ አቤቱ ፈጥነሽ ድረሽልንን ታደጊን
@MekdesMekdes-bf3ph
@MekdesMekdes-bf3ph 11 ай бұрын
ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 11 ай бұрын
.መምህርየ ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ኑርልን አልሠማሁትም አዳምጪ ሐሣቤን እገልፃለሁ እመአምላክ ትጠብቅልን መምራችንን
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m 11 ай бұрын
በእዉነት በጣም ይገርማል የአጋንንት መጫወቻ መሆናችን እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረዉ😢😢
@nahomermias4774
@nahomermias4774 11 ай бұрын
እኔ ወልደዮሐንስ ሐጥያትኛ በደለኛ በጸሎት አስቡኝ እህቴ እግዚአብሔር እንደ አንቺ በእጁ ይደግፈን ያድነን ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
@dawittilahun9394
@dawittilahun9394 11 ай бұрын
መምህር ማመን አሰኪያቅተኝ ነየደረስኩት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤😂😂❤❤❤
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 11 ай бұрын
ለማመን የሚከብድ ታሪክ ነው። ግን እውነትም እግዚአብሔር ድንቅ እና ኃያል አምላክ ነው።
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 11 ай бұрын
በጣም የምገርም ታርክ ነው በእውነት ይች ነብስ የታደለች ናት😢❤
@saramak
@saramak 11 ай бұрын
ወይ ጉድ ስንት አይነት ጉድ አለ በየቤቱ በጣም ይገርማል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 11 ай бұрын
በጣእ የገርማል እመቤቴ ስራቨ ደንቅ ነዉ ❤❤❤
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይደቃል የእግዚአብሔር ስራ ታምር ነው እኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 11 ай бұрын
አቤቱ እናቴ ወላድት አምላክ አንች ማሪነ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እንደት ታረገን ይሆን 😢😢😢😢😢
@medimt1285
@medimt1285 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ እጂግ የገረመኝ የባለቤቷ ጥንካሬ እጂግ ይገርማል እውነት እግዚአብሔር አሁንም ትዳራችሁን ህይወታችውን ይጠብቃችው ወንድም በረከትህ ይደርብን እውነት
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በእውነት የዛሬውስ ይለያል አምላኬ አቤት ያተ ስራ ድንቅ ነው 40 አመት ሁሉ ይሂ ሁሉ ነግር ሲከናወን አለማወቅ ይገርማል ቀጣይ ክፍል እጠብቃለን በተስፋ መምህሬ
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 11 ай бұрын
ኣምላኽ ኣቦታተይ ይኽበር ይመስገን ኤልልልልልልል ኤልልልልልልል
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta 11 ай бұрын
ታድለህ እምነትህ እና ጥሩ እናት ነው ያለችህ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 11 ай бұрын
መምህራችን አንካን ለሰማአቱ ቅድስ ጎርጊስ ከነቤተሰብችህ በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ ፀጋዉን ያብዛልህ
@yoditgalcha557
@yoditgalcha557 11 ай бұрын
ተመስገን እንኳን በሰላም መጣቹ የሚገርም ነዉ በየቀን የምሰማዉ ምን ያክል እኛ ልጆቹን በምድረ በዳ ይፈልገናል እኛም እግዚያብሔርን እንዉደደዉ በፀሎት በፆም በየ ሰኮድ ከህሊናች ፈጣሪያችንን እናመስግነዉ
@Acnt12
@Acnt12 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ይህን ቪዲዮ ስጨርስ የመጀመሪያዬ ነው። ክብር ለእግዚአብሔር 😢 እርሷ እግዚአብሔር እንዳዳናት እኛ ይፈውሰን አሜን (3)
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 11 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እግዚያብሔር ኹላችንን ፈልጎ ያግኘን መምሕር እግዚያብሔር ላንተም ፀጋውን ያብዛልሕ
@Edenn2119
@Edenn2119 11 ай бұрын
እረ የሚገርም ነው መምህር የኔም ሂወት እደእሷ ነው አልሰወረኝም ግን ባህሪየ ቁጭ እራሷን ባለቤቴጋ በጣም ያጨቃጭቀኛል ያስጠላኛል ድምፁ ስሰማ በጣም ያናደኛል ደግሞ ሲዘጋ እሰይ እልና መልሽ አዝናለው ምንሁኘ ነው ብየ እራሴን እወቅሳለው እባካችሁ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ ፈተና ውስጥ ነኝ😢😢😢
@astekastek1000
@astekastek1000 11 ай бұрын
ካይምሮ በላይ የሆነ ገጠመኝ ነዉ እግዝያብሄር ሚሳነዉ ነገር የለም በስማም እህቴ እንኳንም እመብርሀን ፈታችሽ ከታሰርሽበት ታድለሽ ሚገርም ባል ነዉ ያለሽ ለኛም ይስጠን እንደሱ ታጋሽ ልበ ንፁህ የዋህ ባል አሜን
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 11 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይድረሳት በጣም ደስ ይላል እናት እንኳን ለዝአ እበቃሽ እእእእእእ ለመቤቴ እኛን በጣም እንድናስብ እራሳችን ነው ያስተምርናል በሉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ልጅችሁን ይባርክላችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hsznjd4044
@hsznjd4044 11 ай бұрын
በእውነት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን እንጂ ተአምር ነው
@workietube3057
@workietube3057 11 ай бұрын
በጉጉት እየጠበኩ ነበር መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህልን
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 11 ай бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ሰይጣን የሚቸውን ሁሉ ስራ እየሰራ የሰውን ልጀ ለማጥፋት ይተጋል እግዚአብሔር ደግሞ በቃ ሲል ጠላት ተዋከርዶ ወደ ጥልቁ ይጣላል እህቴ እንኳን ወደዚህ አለም በሰላም ተመለስሸ በርታልን መምህር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@andud877
@andud877 11 ай бұрын
እውነት ነው እኔም አንድ እህት አለችን ከ6 አመቷ እስከ 26 አመቷ አታውቅም ግን የእህቴ ከዳነች ቡሀላ ሲያዝ እስካሁን ለፀሎት ይመልሳታል ከዛ እሱ ይሆናል።
@h6ey335
@h6ey335 11 ай бұрын
ይገርማል የሀን ያህል ዓመት መሰወር ከባድ ነው🤔በስመአብ ስንት ጉድ አለ ሁላችንም በቸርነቱ ይጎብኘን በእውነቱ🙏
@mesayanteneh3559
@mesayanteneh3559 11 ай бұрын
በስመአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እግዛብሄር ላንተ ምን ይሳንሀል የእመቤቴ ልጅ ላንተ ብርታትና ፅናት የሆነችህ እመቤቴ ከነልጅዋ ትመስገን እህቴ አንቺንም እግዛብሄር ወደቤቱ የመለሰሽ ተመስገን መምህራችንም እግዛብሄር እረጅምና እድሜ ጤና ያድልልን ❤❤❤❤❤❤
@Embete-
@Embete- 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን መምህር
@user-hs4ss8mt6s
@user-hs4ss8mt6s 11 ай бұрын
በሥላሴ ስም የሚገርም ታሪክ ነው ባለቤቷ ግን ደስ የሚል ወንድ ነው መንፈሳዊ ሰው ማግባት ጥቁሙ እዚህ ጋር ነው እመ ብርሀን ላላገባነው እንዲህ የተባረከ ትዳር ትስጠን አሜን መምህራችን በቃለ ህይወት ያሰማልን
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 11 ай бұрын
የኔም ወንድም እንዲህ የሆነ አለኝ ወላዲት አምላክ እንዳንቺ ታገናኘን
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 11 ай бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ምን ብይዬ እንደምፅፍ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር ሰይጣን የዘጋብን ይክፈትልን እመብርሀን እናቴ እማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ ሆይ ይቅር በኝ ሒወቴን አብሪልኝ
@mesihaile580
@mesihaile580 11 ай бұрын
መምህር እኔ ለሁለተኛ ግዜ ነዉ ሀሳቤን ስፆፍ ማታ እየሰማሁ እዳልጨርሰዉ አርጎኛ ነበር እኔም እራሴን እየተጠራጠርኩ ነዉ
@woynshetbezabih1134
@woynshetbezabih1134 11 ай бұрын
በእውነት ለእህታችን እንዲሁም ለመምህር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@Aresema29
@Aresema29 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ያንተ ቸርነት ብዙ ነው . ይሄ ምስክርነት ከአይምሮ በላይ ነው የ ሆነብኝ ነገር ግን እግዚአብሄር ይብቃ ካለ ሁሉም ያበቃል. የእህታችንን ህይወት ከጨለማ ወደብርሀን የቀየረ የድንግልማርያም ልጅ መድሀኔ ዓለም የሁላችንንም ያብራልን. ከታስርንበት ርኩስ መንፈስ እስራት ይፍታን . መምህር ያግልግሎት ዘመንህ ይባረክ የሚድኑ ነፍሳትን ያብዛልን. አሜን.
@aklilferda4853
@aklilferda4853 11 ай бұрын
ይሄ ለሰሚም ግራ ነዉ ። ከአእምሮ በላይ ለማመን የሚከብድ ወይ የመናፍስት አሰራር እምዬ ማርያም ነፍሳችንን አንቺ ብቻ በምልጃሽ ታደጊያት ።
@BfjhHfudhrf-su8wx
@BfjhHfudhrf-su8wx 11 ай бұрын
ቃል ህውሓት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይመሰገን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የንስሃ አባታችሁን ሳላደንብ አላልፍም እንዲህ ስለመናፍስት የነቁ አባቶችን ያብዛልን የእኔ እህት ምስ እየተባለ አመድ ነው ሲያስቅሟት የኖሩ አሁን የመምህርን ትምህርት ሰምቼ የመንፈሱ ግብር ነው ብየ ተናገርኩኝ ግን እህቴ እኔም ትዳር የለ ዝም ብሎ መኖር በፀሎታችሁ አስቡን
@mishu372
@mishu372 11 ай бұрын
የእውነት የእግዚአብሔርን ቸርነት አደንቃለሁ ነገር ግን በክፉ መናፍስት ባይሆን ጥሩ ነበር መሰወርሽ በቅድስና ቢሆን ከዚህ አለም ውጣ ውረድ 40 አመት ገላግሎሻል ከዚህ ቡሀላ እንግዲህ ፈጣሪ ይርዳሽ እንጂ ይቺ አለም አስጠሊታ ናት
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ወደልቦናሽ መለሰሽ። መምህር ያልገባኝ ነገር ይህን ያህል አመታት ስትኖር ከቤተሰቧና ካእርሱ ጋር በሰላም መኖር ቸሉ።
#እማምላክ #ዘመኑን ትባርክልን #አሜን
ሣሪ@ሰብሊይቱብ
Рет қаралды 10
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,7 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,2 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
184ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከጠፋ አምስት አመት የሞላው ልጅ መጨረሻና የእናቱ ጉድ
49:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
የጠቋር ስልታዊ  ባሕርያቶች Memehir Girma Wondimu Video 628 #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ ትዉልድ ይዳን
40:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 48 М.
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
1:27:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 55 М.
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,7 МЛН