63ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የኔ ያልተሳኩልኝ ገጠመኞችና ሊድኑ ሲገባቸው ዛሬም ያልተመለሱ ነፍሳት

  Рет қаралды 30,662

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 307
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ወንድሜ ተስፋዬ የመጨረሻው የቤተሰብ ታሪክ እኔም እማውቀው ተመሳሳይ ታሪክ አለ አሁን በቅርብ ክረምት ላይ ቫኬሽን ሄጄ ግን ጥራኝ ብዬው ነበርና አባቴ ጊዮርጊስ ጠራኝ ለደጁ አበቃኝ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ በነገራችን ላይ በዛች በአሌልቱ ከተማ ዙሪያውን 44 ታቦት አለ ግን ህዝቡ በጣኦት አምልኮ የተተበተበ ነው አባቴ አቡነ ሐብተ ማርያም ብዙ ተአምርን አድርገዋል በዛ ስፍራ ... እናም ወደ ዋናው ጉዳይ ስገባ ምስር ምድር ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄጄ ነበር እናም አሁን አንተ ያልከውን ታሪክ ፀበል ቦታ በአንድ ቤተሰብ ውስጥ በእናትና በአባታቸው ቤት እሚኖሩ እናታቸው በቅርብ ያረፉ ሲሆን ... ካላገቡት መሐል አንዱ ወንድማቸው ያገባና የወንድማቸው ሚስት እቤት ከገባች ግዜ ጅምሮ ቤተሰቡን ለመበተን እና ቤቱን ለመውረስ ብዙ ነገር አድርጋ ሲመሰቃቀሉ ቆይተው ከቤተሰብ አንድዋ እህት በጠና ታማ ሆስፒታል ሄዳ ካንሰር ተብላ ሳልሞት ፀበል ልጠመቅ ብላ ባልሳሳት አርሴማ ፀበል ሄዳ መንፈሱ ተጋለጠ ከዛ ቀጥላ አሌልቱ ከተማ በአሌልቱ ከተማ የምድር ምድር ደ/ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አቡነ ሐብተ ማርያም አንድነት አብያተ ቤተ ክርስትያን መታ ስትጠመቅ የለፈለፈችው ከዚህ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ እሚገርመው የታማሚዋ ወንድም ሚስቱን አምኖ እህቱን ላይኑ እንደ ጠላት ስትናገር በጆሮዬ ሰምቻለው እኔም ያለኝን እውቀት ካንተ ከወንድሜ ያገኘውትን ነግሬያት ከ አራት ቀን ቆይታ በሁዋላ እኔ ተመለስኩኝ ( ተለያየን) እሚገርመው መንፈሱ ሲያዝላት እዛ ያችኛዋ እንደ ጅብ ስታጓራ እንደነበርና ስትለፈልፍ እንደነበር ተደውሎ እንደተነገራት ስትሰማ እርግጠኛ ሆና በርትታለች ብቻ አድነኒ ፆም ፀሎት ብቻ ዋጋ የለውም ስግደት እና መቁጠሪያ ለ ሳጥናኤልና ሰራዊቶቹ መዳኒቱ ነው በእውነት እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስ የዲያቢሎስ መጫወቻ ሆነው በስጋም በነፍስም ከመሞት ቢያንስ ነፍሳቸውን ቢያድኑ መልካም ነው ።🙏
@tsedeymesfin7118
@tsedeymesfin7118 Жыл бұрын
ለመምህራችን ልንፀልይ ይገባል እህት ወንድሞች!!! መምህር ተስፋዬ ሁሉንም ልፋትህን የሰማይ ዋጋ ያድርግልህ
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ የቅዱሳን ጥበቃቸው አይለይህ እግዚአብሔር የልፋትህን ቆጥሮ ልቦናቸውን ይመልሰው አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🏫🏫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🍁🍁🍀🍀🥀🥀🥀🍃🌷🌷🌷💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
@ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ Жыл бұрын
መምህር እኔም ከወደኩ በዋላ ነው የተመለስኩት ትምህርትህን መስማት ትቼ ሰብስክራይብ አንስቼ ሁሉ ነበር ግን ከወደኩኝ በዋላ ለምን እንድ ሆነ እያለ አይምሮዬ ሰላም ነሳኝ ቆም ብዬ ራሴን ስጠይቅ መምህር ተስፋዬ ከምያስተምረው የሆነ ያልገባኝ ነገር አለ ብዬ ቆም ብዬ ማሰብ ጀመርኩ ገጠመኝ ስሰማ የጠላትን ሴራ ሳውቅ ብዙ የማላቃቸው የከራሴን ችግሮች አወኩ ከማየው ህልም አንፃር ቤተሰቦቼን ስጠይቅ በውርስ የመጣ ጨሌ እንዳለ ነገሩኝ በጨለው አያመልኩም ፈርተውት እንዳስቀመጡ ነገሩኝ ግብሩን የሚያገኝው በልጆች እንደሆነ ገባኝ ከቤት ውስጥ ተምሮ የሚጨርስ የለም አስር ደርሰን እናቆማለን እኔ በበኩሌ ምንእንደተማርኩ አላውቅም በዛላይ ያሳለፍኳቸው ቆሻሻ አመታት ሳስባቸው በጣም ያንገሸግሸኛል እድሜ እና አጥያቴ ከኔ የማይጠበቅ መጥፎ ዓመታት አሳልፈያለው እሄንን ስረዳ ቤቴሰቦቼ ከተማርኩት እያስተማርኳቸው ወንድሜ ንስሀ ገብቶ ቆረበ ከቆረበ በዋላ የይኑቨርሲት ውጤት መጣለት ቤተሰቦቼም ተዘጋጂተው እሽ ብለውኝ ነበር በመሀል እህቴ ትምርቷን አቋርጣ ጥላቸው ወደ ከተማ መጣች እነሱም ቤት ውስጥ ልጅቹን የሚቆጣጠር የለም ስትመጭ እንቆርባለን አሉኝ ምንም ላስገድዳቸው አልቻልኩም በዋላ መጥፎ ነገር ላይ እንዳይወርቁ እሽ አልኳቸው ንስሀ እየገባን ማወቅ ያለብንን እየተማርን እጠብቅሻለን አሉኝ እህቴ ደግሞ ስራ ብላ የገባችበት የመናፍቅ ቤት ነው መፆም የለም ቤተክርስቲያን የለም እሄ የሆነው ንስሀ ገብታ መቁረብ ትፈልግ ነበር በመሀል ቅይር አረጋት የሷ ታናሽም ስራ ብሎ ከተማ ገብቶዋል ግብሩን ልጆች በመበታተን አጉል ቦታ በመጣል የማይሆን ነገር ውስጥ እያስገባን ነው ግብሩን የሚያገኝው እሄ ሁሉ ነገር አንድ ቀን እንደሚያበቃ አምናለው እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው ከዛ ህይወት ካወጣኝ ቤተሰብቼንም መልካም መንገድ ይመራቸዋል በዝ አምናለው እና ሁሉም ስገባቸው ይመለሳሉ ከተመለሱት ውስጥ አንዷ ነኝ በብዙ የተማርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አሜን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ ከነቤተሰቦችህ የምታቀርብልን ገጠመኞች አንተ ቻሌንጆቹን አንዴት አያለፍከ አንደሆነ አንተና አግዚአብሔር ነዉ የሚያዉቀዉ ከርስቶስንስ ከደዉታል አሁንም በጆራችን አየሰማን በአይናችን አያየን ነዉ ምን ይደንቀናል አንተ የተሰጠህን ፀጋ አገልግልበት በተለያየ መንገድ ፈተናዉ አያቆመሞ የድንግልን ልጅ ያመነ ያሸንፋል አግዚአብሔር ቅድስ ሚካኤል ቅድስ ገብርኤል ቅድስ አሩፋኤል ይርዳህ
@balebale3638
@balebale3638 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ስንቱን ነገር ነው የችለኸው በውነት መድሀኒያለም ይርዳህ ሁሉንም ነገር መቋቋሚያ ሀይል ይስጥህ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከተፈወሱት ወገን ያድርገን ልቦናችንን ያብራልን እውነት ፈተናው ከባድ ነው አንዳንድ ሰዎች በተለይ ምን እንደሚፈልጉም አላውቅም በዚህ ሲባሉ በዚህ ብዙ አስቸጋሪ ነገር አለ በእርግጥ የመንፈስ እስራት ነው ግን መፍትሄ ሲነገር አለመቀበል መዘናጋት .... እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ አሜን አሜን አሜን
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ Жыл бұрын
መምህር እግዛብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️እማ ፍቅር ከነልጆ በሂድክበት ሁሉ ኣብራህ ትሁን ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ መምህር ሲገባቸው ይመለሳሉ የድግል ልጅ ምንም ኣይሳነውም ለመንነውም እምነታችን ያፅናልን ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን Жыл бұрын
ወይ እነ ማህበረ እግሌ ልቦና ይስጣችሁ ደና የተመለሱትን መልሳችሁ ሰደዳችኋቸው 💔 ::መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ኤፍታህ ላይ ያቀረብካት 22 አከባቢ ያታለሎት ልጅ እኔንም በቅርብ ገጥሞኝ ነበር የሷን በፊት ብስማው አልሸወደም ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከወጥመዳቸው ቅዱስ ሚካኤል አውጥቶኛል ያውም እቸኩላለሁ ለመመዝገብ ስላቸው መኪና አለ ብለው ገብቼ ሁሉ ነበር በተአምሩ አወጣኝ እንደዚ አይነት ገጠመኝ ያላቸውን ብታቀርብ ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል እናመሰግናለን ጠቀምህናል
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ያሳዝናል እኛው እራሣችን አቃቄር ባናውጣ ፕሰተሮች እንደ ፕሰተረ ዮናታን እናታችንን አይሰድብብንም ነበረ ማሰታውሉን ይሰጠን#መምሕር የማይረሣሕ አማይዘነጋሕ የድንግል ማረያም ልጅ እየሱስ ክረሰቶስ ይጠብቅሕ
@sintmanhayle3577
@sintmanhayle3577 Жыл бұрын
ጥሩ እይታ
@artflow216
@artflow216 Жыл бұрын
በጣም ያሳዚናል መምህር የ እግዚአብሔር አምላኬ ወደ ሊባቹው ይመሊሳቹው
@tsigeredagmikael8747
@tsigeredagmikael8747 Жыл бұрын
ጀግና ነህ!!! እግዚአብሔር ይህን ትዕግስትህን ያብዛልህ ያጠንክርልህ፡፡
@ganett1236
@ganett1236 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት በእንተ ትምህርት ህይወቴ ተቀይሯል እዚህንም እግዚአብሔር ልቦናቸውን መልሶ ስለነሱ መዳን ዳቢሎስን አቸንፈውት በእግዚአብሔር ድል አድርገው ወደ ትክክለኛው መንገድ መርቶ ሁለተኛ የእነሱን መመለስ ያሰማናል እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ Жыл бұрын
💚💚💛💛♥♥እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የነፍሳችን መጋቢ ክፉህን አልስማ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እግዚአብሔር አምላክ የምናዳምጥበትን ልቦና ይክፈትልን አሜን ፫
@lafyameer2468
@lafyameer2468 Жыл бұрын
አሜን. በእውነት ለመምህራችን ቃለ. ህይውትን ያሰማልን. አሜን
@khngkhan7289
@khngkhan7289 Жыл бұрын
በእድሜ በጤና ያቆየይልን መምህራችን ካንተ ቡዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል አይ አለ መታደል በጣም ያናደደኝ የዳኑትን ያባርሩዋቸዉ ሊቅ የሚመስሉ ግን ባዶዎች ያሳዝናል የሚቃወሙ ሰዎች አጋንታቸዉን ታቅፈዉ ይኖራሉ እጅ አይጠቀሙም መምህር እዴት አዳሳዘንከኝ አጄቴን ነዉ የበላኝ እደዚህ ለኛ እየለፋህ ድርቅ ማለታቸዉ አይ ለነገሩ አልታደሉም መምህር ብዙ የሚድኑ እድሉን ያላገኙ አሉ እደዚህ አይነቶች የአጋንት ደጋፊ ደረቆችን ዝም በላቸዉ እራሳቸዉ አንተን እብርሃን ከልጇ ጋር መላክቶች ይጠብቁልን አሜን😪😪😪😪😪😪😪😪✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
ሠላም.መምኸር.በጣም.የሚገርምነዉ.ሠሚጀሮ.አሥተዋይ.ልቦና.ይሥጠን.ሠዉ.ካላዳመጠ.ካላነበበ.እንደት.ነገሮችን.ማወቅ.ይችላል.መምኸር.ትምኸርቶ ችን.በመከታተሌም.እየፈተነኝ.ነዉ.ሥልኬንም.አበላሸ.ቀየርሑ.ደግሞ.ኤርፎን.ደጋግሞ.እያበላሸብኝነዉ.ሠሞኑን.መከታተል.አልቻልሑም.በፀሎትኸ.አሥበኝ.ወለተሠማያት.የአገልግሎት.ዘመንኸንና.ኡድሜኸን.ያርዝመዉ
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ👏👏👏ክብርና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር 🤲መጀመሪያ የመምህርን ትምህርት እንኔድሰማ ሼር እያረግሽ ወደመንፈሳዊ እንደመለስ ያረግሽ🙏ቤቲ ማርያም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ🙏ለኔ መቀየር ከልዑል እግዚአብሔር በታች መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🤲🤲🤲
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
ሰላም መምሕር አንተ ማለት ፈጣሪ የመረጠክ በጣም ታጋሽ ብርቱ መምራችን ባንተ ትምሕርት ያልተቀየረ ማን አለ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ማመን ያቃታቸዉም አንድ ቀን ሲገባቸዉ ይመለሳሉ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ ሆይ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፈቃዱ ነው
@jonydirasa7664
@jonydirasa7664 Жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ስልክህን ብትፅፍልን እኛም ተጠቃሚ እንሆናለን
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህር ለሁላችንም ልኡል እግዝያብሄር ልቦናችንን ይክፈትልን
@aynalemaynalem212
@aynalemaynalem212 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@shetomekonn8181
@shetomekonn8181 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ Жыл бұрын
ሰላም ውድ የትዋህዶልጆች እህት ወድሞች ሁላችንም ማስተዋልን ያድለን ንፁአይምሮን ንፁልቦናን ያድለን ህምንታችንን በእምነታችን ፀተን እድንራመድ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏መምራችን ዝማሬመልአክትን ያሰማልን 👏👏ያገልግሎት ዘመንክን ይባረክልክ🙏🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын
መብራት አመሰግናለሁ ሁልግዜ ሳትረሺ ለምትፅፊልኝ አምላኽ በምህረቱ ከነልጆችሽ ይጎብኝሽ
@סהייסהיי
@סהייסהיי Жыл бұрын
መምህር የሚገረም ነው ትግስትህ እግዛቤህር ይስጥህ።
@bezatsegu4310
@bezatsegu4310 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን ደህና መጣህልን መምህር
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህዮወት ያሰማልን መምህራችን የተቸገረ ያቀዋል ፈተናችንን መከራችንን ጥላታችንን አውቀናል መሀበረ እርኩሳንማ እግዚአብሔር የጃቸውን ይስጣቸው ለስት ምእመናን እቅፋት ሆነውል መሀበር እርኩሳን ናቸው እግዚአብሔር ይቀላቸው ክፉወች
@betimengesha2405
@betimengesha2405 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን! ውድ መምህራችን የሚገርምህ አረቦቹም ፍሪጁስጥ ከሰል ያስቀምጣሉ ለምንድነው ብዬ ማዳሜን ጠይቂያት ነበር ጠረኑን እንዲስብ ነው ብላ መለሰችልኝ
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 Жыл бұрын
ውድ መምህራን እንኴን በሰላም መጣህ በጉጉት ስንጠብቅህ
@yisalemushalmaw3023
@yisalemushalmaw3023 Жыл бұрын
መምህርየ እንዴት ነህ ፈተናው በጣም ከባድ ነው ሰለመንፈስ የገባው ሰው ይረዳሃል እማ ፉቅር ሞገስ ትሁንህ ወንድሜ
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና Жыл бұрын
አግዚኣቢሄር ይመሰገን አንካን ለወርሃዊ በኣል ቅዱሰ ሚካኤል ኣደረሳቹ ኣብሮ ኣደረሰን አንካን በሰላም መጣህ መምህሬ
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
እግዚአብኤር ይመስገን እንማማር ዘንድ ስለፈቀደልን🤲🤲 መምህራችን እማፍቅር ከክፋ ሁሉ ትሰውርክ እስከፍፃሜው አትለይክ የብዙ ህይወት መዳን ምክንያት ሆነካል የቅዱሳን አምላክ ዋጋህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥክ 🙏🙏 በእውነት የሚገርም ነው ለካስ እንዲህም አለ ሳያዩኝ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው አለ አምላካችን ይህም እኮ ለእኛ በሽተኞች እድንበት ዘንድ የመንፈስ ቅዱስ አሰራር ነው በዚህ መልኩ እንድን ፈቅዶ ብቻ ሁላችንን መጨረሻችን ያሳምርልን እንደቸርነቱ የሰው ልብ ግን ሁፍፍፍፍ ይቅር ይበለን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅክ🙏🙏❤❤
@alsaadi2492
@alsaadi2492 Жыл бұрын
አዎ መምህሬ ጎበዝ ጀግና አሸናፊዎችን እንጂ የሠነፎቹ መስማት አንፈልግም እኛንም ያሠንፉናል ወዳተ ደግሞ ምንም ነገር አይምጣ እግዚአብሔር ይሠርልህ ባባቲ እንወድሀለን እግዚአብሔር ባተ ላይ አድሮ ብዙ ሠው እያዳነ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን🙏🙏🙏
@netsolo8225
@netsolo8225 Жыл бұрын
መምህርዬ አለ ማስተዋል ነው እንጂ ነግረከን ነበር ።ያልቆረቡልኝን ገጠመኝ አላቀርብም ብለህ ነበር 🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
@ኤፍታህበለኝጌታሆይ-ኈ3ለ
@ኤፍታህበለኝጌታሆይ-ኈ3ለ Жыл бұрын
እኔም መምህር ገጠመኝችህ ሽር እያሉኩኝ ቡዙ ስው ያዳምጣል እና እንደኝዋ ልጅ እያዳመጠች እይቀጥቀጥች እየፆሞች እሁን ጠንቁይ ነው እና ነስሃ እገባለው አለችኝ በጣም ገረሞኝ ነበር እሁን ስሰማ ደሞ ይባስ ልባና ይስጣቸው
@nahooclick7769
@nahooclick7769 Жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን ተስፋዬ እንደምን አለህ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ ፤ እባልህ ሁሉም ሲጨንቀው እንደሚገልግህ አውቃለሁ ቢሆንም እግዚአብሔር ፈቅዶ ነው ታገሰን ፤ በክርስትና ስሜ ተክለ ስላሴ እባላለሁ ፤ ለንደን ነው ምኖረው ለ2 አመት የማውቃት ከልቤ ምወዳት ሚስት ነበረችኝ አንተ እንደምትለው ማፍቀር ጸጋ ነውና ደስተኛ ነኝ ሆኖም ባለቤቴ ቅ/ጊዮርጊስ መልአክ ነው ምታስብ ነበረች ሃይማኖቷን ያለችበት እውቀት ባጭሩ ልግለጽልክ ብዬ ነው ፤ ሁሌም ያን ስለማውቅ አፍርሼነው ምሰራሽ እል ነበር እግዚአብሔርን እንድትፈራ ፤ ይገርምሃል ለንደን በወስደኳት በሁለትወሯ ነይ ጸሎት እንጸልይ በሚል በተነሳ ጭቅጭቅ አንተ ጽደቅ እኔን ተወኝ ስትለኝ በቃ ለኔ አይደለም ለአምላክሽም አትታዘዥም ብዬ ውጭልኝ ስላት በንጋታው እኔ ያስተዋወኳት ጓደኛ ጋር ገብታ በሁለት ሳምንቱ #ደፈረኝ ብላ ከሰሰችኝ እያለ ይቀጥላል ታሪኩ አሁን ያለበት ደረጃ አስተማሪ ነው ብለህ ካሰብክ ላይቭ አስገባኝ ፤፡ወደ ግሌ ህይወት ስመጣ ግን ንሰሃ መግባት ፈልጋለሁ ሸክሜን ላቅል በጣም ሃጥያተኛ ነኝ በህይወት ዘመኔ ፤ እናም ንሰሃዬን ተቀብሎ ቀኖና ሚሰኝ አባት ብስልክ ብታገኝልኝ ፤ የጋራ ንሰሃ አባታችን ቁጥር ያለው እሷ ጋር ነው እኔ እንዳገኛቸው አልትፈልግም እሷም እንዲሁ ፤ ፓሊስም እንዳላገኛት ብሎኛል ፤ በመድፈር የተለሰሰ ሰው እስከ 7 አመት ይፈረድበታል ፤ የገዛ ባለቤቱን ደፈረ ሲባል ሚቀርበው ማስረጃ ደሞ ምንም ነው ፤ ብቻ ላሳጥረው እና ይሄን ሁሉ አርጋኝ እሷን መውደዴን ላቆም አልቻልኩም ፍላጎቴ እሱ ነበር ፤ እመቤቴን ከልቤ አውጭልኝ ነው ጸሎቴ ተሳሰቼ ይሆን ፤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ !
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው አይዞን ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር ላይቭ ለመግባት መጀመሪያ አካባቢ ሞክር ያው ሲሰበሰብ መስመሩ ቢዚ ስለሚሆን
@Janiy_official
@Janiy_official Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳንማ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ ከኔጋ የተማረ አብሾ እዳለበት ገጠመኝህን ስሰማነበር ያወኩት ገጠመኝ ሰጥቸዉ ወደመስመር መቶልኝ ነበር በነሱ የተነሳ የመዳኛዉን ጊዜ አስረዘሙበት😞😞
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
እንደምን አደርክ መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቅድስ ሚካኤል ባለህበት ይጠብቅልን ጓጉቸ ነው የምጠብቅህ በነብሰ በሰጋ ተጠቀምኩ ለውጤ ለሰው ሁሉ እሰኪገርመው አምላኬ ይመሰገን የኔ መዳኒት የድንግል ማርያም ልጂ ደሰ ብሎኝ እያዳመጥኩ ነው አመሰግናለው መምህርየ
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 6 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@Caalaa-w5y
@Caalaa-w5y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን
@etagegnehuabebaw
@etagegnehuabebaw Жыл бұрын
ልጆች እባካቹ ተለወጡ እና አባታችሁን አስደስቱ ለ እናታቹህም ጸሎት አድርጉላት
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህራችን በእዉነት ልቦና ይስጣችዉ እኛ ሃይማኖታችን ያወቅንዉ በገጠመኝ ነዉ በተለይ እኔ በእዉነት
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ ከሚድኑት አድርገን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
በሰመ አብ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እነዚህ የቤተክርሰትያን ጠላቶች ናቸው
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የነፍስ ማእድ ናፍቆናል
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ሠላም መምህር እናመሰግናለን
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ ፈተናዎችህ ያቅልልህ ፍፃሜህን ያሳምርልክ
@meeryymaem166
@meeryymaem166 Жыл бұрын
አይ መምህር አንተ ይህ ይገርመሀል እኔ ከእስልምና ወደ ተዋህዶ የመጣሁ እህታችሁ ነኝ ምን ገጠመኝ መሰላችሁ አንድ ግዜ ፃድቃኔ ማርያም ገዳም ሄጅ ነበር ታውቁት እንደሆነ አንድ ዎሻ አለ እና እዛ ምህላ እርገን ጨርሰን አንድ አባት ወንጌል አስተማሩን እና ሲጨርሱ ምን ቢሉ ጥሩ ነው እኔህ መምህር ግርማ የሚባሉ የሱዳን መተት ይዘው የሚዞሩ እነሱ ጋር አትሄዱ ስትባሉ አሰሙም ከዛ ብቃ አወርዱት የሀሚት መርያቸውን እኔ ምን ባርግ ጥሩ ነው ቀስ ብየ ከመሀል ወጣሁና ብቻየን ተቀምጨ አለቀስኩ የት ልሄድ ሀሚት የለለበት ቦታ ብየ አዘንኩ እና የምር ህዝቡ የጠፍው እረኖቹ ሰነፍ ናቸው
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም አሜን አሜን አሜን ይገርማል መምህርዬ እግዚአብሔር የልድያን ልቦና የከፈተ ለነሱም ይክፈትላቸው በቀላል አይመለሱም ግን እግዚአብሔር ያውቃል መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲🤲
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድማችን መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ መምህራችን ተስፍሽየ
@ወለተጥምቀት
@ወለተጥምቀት Жыл бұрын
መምህር እንደት ነህ እህት ወንዲሞቸ በፆሎት አስብኝ ሀጢተኛ እህታችሁን ወለተ ጥምቀት
@embetmetku4453
@embetmetku4453 Жыл бұрын
ይገርማል ይህ የቡዳ መንፈስ ሳይነቃበት በብዙ በቤተሰብ ውስጥ ብዙ ቤተሰቦችን አሳጥቷል ። እናቴ አሥራ አራት ወልዳ ስምንቱ ሞተዋል እንድያውም ሁለቱ ወንድሞቼ አንድቀን ሞተዋል ። መምህር ከቻልክ ኮሜንቴን አይተህ ምክርህን እፈለጋለሁ ።
@etagegnehuabebaw
@etagegnehuabebaw Жыл бұрын
መምሕር እግዚአብሔር ይጠብቅሕ
@hanysisay1088
@hanysisay1088 Жыл бұрын
እንኳ አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች መምህር መልስልኝ እባክህ ለበረከት ስራ እፈልጋለሁ ተባበረኝ መልስልኝ ስልክህ እንቢ አለኝ
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Жыл бұрын
Amen Amen Amen mamher tasefaye ejige betam yegarmale
@bnmcv4755
@bnmcv4755 Жыл бұрын
አሜን በእውነት መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN ayzoh memihir kebade new emberhan terdan 🤲💚💛❤🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛል እግዚኦ አንዳንዴ እኮ የልብ መደንደን አያድር እኮነው በእውነት እሺ ለሰው ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋና ሞገሱን ሰጥቶአቸው የሚያገልግሉትንስ እሺ እንደ እነሱ ማለት ነው እኔ አባቶቼ በእግዚአብሔ መንፈሰ ቅዱስ እንደሚያገለግሎ መቶ በመቶ አምናለሁ ግን በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስምና በቅዱሳን በጻድቃን በመላእክቱ ስም የወጣውን አልወጣም ካሉ ታድያ እንዚህ ከየትኛው መነፈስ ናቸው በእውነት ድርጊታቸው በተለይ ከአንተ ጋር የሚከራከረው ግራ መጋባትና በጣም ውስጤ አዝናል እግዚኦ አረ ለስሙ ነው እንዴ ማህበረ ቅዱሳን የሚለውን ስያሜ የተጠቀሙት ልቦና ይሰጣቸው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር አምላክ ቅዱሳን ሞገስ ይሁን
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር አይነ ልቦናችንን ያብራው ሆ የኔውስ ቤተሰቦች እየገባቸው እያወቁ ገገሙ እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል #ኤፍታህ❤ 🕊 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ለዓይነ ስጋ ያብቃን ውዱ ወድሜ መምህሬ መካሪዬ❤⛪🕊
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ Жыл бұрын
በጣም ሚገርም አሳዛኝ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር መንገድ ሲያሳይ እምቢ ማለት ከባድ ነው ከነሱ በጣም ቡዙ ትምህርት ወስጃለው የወስድኩት ትክክለኛ መንገድ እየተነገራቸው መንፈሱ እንዴት እንደሚቀይርባቸው ነው ቀጥልበት ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን 🤲💞💞💞
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
አይዞኝ ፈጣሪ ይጠብቅ መምህር
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
ኣሜን መጨረሻችን ያሳምርልን.ወለተሂወት ብላቹ በፀሎት ኣሰበኝ መ/ር
@masaratethopua49
@masaratethopua49 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላዳምጥ
@አቤቱየሆነብነንአስብ
@አቤቱየሆነብነንአስብ Жыл бұрын
መምህር አስደነገጥከኝ ሲያስነጥስህ ይማርህ ከማለቴ አብሮ ይማረን ስትል ደግጨ ስልኬን እያየው የምር ቡሀላ ብቻየን እየሳቁኝ
@welttklhymanot5100
@welttklhymanot5100 Жыл бұрын
መምህር ድንግልማርይም ከልጃጋር ትተብቅህ
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ Жыл бұрын
🙋‍♀️🙋‍♀️አዎን ይምጣልን
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
መምህር በጣም ይቅርታ ታዲያ ከሌላ አምነት ያሉት ቢሳደቡ መን ይደንቃል በቤቱ ያሉ አገለጋይ አሚሉት ናቸው ሐይማኖታችንን የሚያስነቅፉን ሌላው መምህር እኔ ባለሁበት ሀገር የቅዱስ ሚካኤል ንግስ ነበር አና በፕሮግራሙ ላይ ሲያስተምሩ ጠማቂ ን የሚሉትን አትመናቸዉ ማንም አጋንት ያለበት የለም አቸከቸሉ አያሉ ሲናገሩ በጣም ነው የተበሳጨሁት እና መምህር አኛ ነቅተናል ግን ያልነቁት ደግሞ አየተደነጋገሩ ነው እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጠን ምድረ ደብተራ ነው እሚንጫጬት ልቦና ይስጣቸው
@የኔወርቅተስፋዮ
@የኔወርቅተስፋዮ Жыл бұрын
የምር መምህር አደለም አተ የደከምክበት እኔ ስሰማው እኳን በጣም አጀቴ አረረ
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
ውይ እደት ቆሽት ያቃጥላሉ እያወቁ እዳላወቀ የሚሆኑ ጭፍን ያለ አስተሳሰብ ያለባቸው 😰
@kindutarkgn326
@kindutarkgn326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳደናመጣ ዬግዝአብሔር ቤትሰቦች እንኳደናቆያች
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
ሰላም ላተ ይሁን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እኔ እናቴ በፎቶ ካሳየዋት ያሰዉ ለትዳር አይሆነኝም ህይወትን መኖር አቃተኝ እናቴ ትካድማለች ስለ መምህር ግርማ ስነግራት ያሾፋሉ አለችኝ እና ለኔ ትዳርሽ ዉጭ ነዉ አለኝ እዉነት መስሎኝ አስራመት ሞላኝ በስደት እኔ ሰዉ ቀናብየ አላይም እዴት ይሆናል እያልኩ ብዙ ውሸት ዋሸኝ የናቴ ዉቃቤ አሁን ግን የድንግል ማርያም ልጂ በድሙ ተዋጂቻለዉና ቃልቻን ትቻለዉ ብዙ ፈተና አለዉ በዝሙት ከባድ ነዉ ትማሩበት ዘድ ነዉ
@fasiqa470
@fasiqa470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከተፈወሱት ያድርገን
@hayt9989
@hayt9989 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣክ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነሙሉ ቤተሰብክትግስቱንና ጥንካሬዉን ያድልክ በጣም ይገርማል ባሁኑሰአት ሰዉ የኦርቶዶክስንተዋህዶ ህጉንሳይሆን ሰዉን የሚከተሉት እንዴትአንድሰዉ ከበሽታ እግዚአብሔር ፈዉሶት እንዴት ይካዳል የእዉነትይህ የእምነት ጉድለትነዉ እግዚአብሔር ለሁላችንንም ልቦና ይመልስልን ማስተዋልን ያድለን አሜን😥🤲🙏
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 Жыл бұрын
ጉባኤ የሚመጣ ሰው ሁሉ አይጮህም:: እኔ ብዙ ጊዜ በመምህር ግርማ ጉባኤ ተገኝቻለሁ ነገር ግን አልጮህኩም:: እናቴን ወስጃለሁ እሷም አልጮኸችም:: ብዙ በተገኘሁባቸው ሁሉም አይጮህም እንዲያውም ከ60 ፐርሰንት በላይ አይጮሁም:: ይህን አቪሲዲዎቹ ወይም ከዩቲዩብ ከተለቀቁት ማየት ይቻላል:: ተቀራርቦ እውነትን በመፈለግ በፍቅር መቀራረብ መወያየት መነጋገር ይሻላል:: ከመቸውም ጊዜ በላይ አንድ መሆን አለብን:: እግዚአብሔር ይርዳን:: አሜን::
@dfdd6569
@dfdd6569 Жыл бұрын
እንኳ በደና መጣክ የኛ እንቁ መምህርዬ
@slase3
@slase3 Жыл бұрын
Egziabher amlak aenti libonana ykifetelna kalehiwet yesimialna memhr
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 11 ай бұрын
ተባረክ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Жыл бұрын
ከዝ ሁሉ መከከል እንደዝ አይነት ይገጥመል ሰው እንድድን አይዴለ መምህራችን ፈጣሪ አምላክ ከናዝ ክፉዎች ይጣብቅ እናመህበር ኤኬሌ ፈጣሪ ይበትነቹ እናንተ ወግ አጥበቅውች ለእናት ቤተክርስቲያን መዥገር ነቹ እናንተ መናቅና ነቹ ወይስ ፖሎትከኛ ነቹ ግራ ገበን ሰውን ለመደን ስንሞክር መቶ ድብልልቁው ያውጣሉ ልለወጥ ነብዬ ሰስብ አረ እናሱውን አታደምጡ አሉን ይሉኛል እኔም በጣም አናዶኛል መህበራ ቅዱሰን የምትበሉ መህበራ እርኩሰን እራሰቾ የጣንቛይ ስብስብ ሆኖ ጣንቛይ ይለሉ እጣንቛይን አይቼ አቀሎ መምህር የምያስታምራው ነገር የጣንቛይ አይዴለም ለመያቀቹ ይገሩት ንፁ ልብ ያሌውን አታምታቱት
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማል
@tsige121
@tsige121 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንካኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በዚ ገጠመኝ የምለው:-1👉እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አትከተሉ ንስሀ አባት ደብተራ ሆነ ወይም መምህር እገሌ እንዲህ አለኝ ብለህለምንድነው ነፍስህን ለሲኦል የምትማግደው:: 2👉 በአረብ ሀገር የምንኖር በሮሞዳን ግዜ ለበአላቸው የታረደ ይበላል አይበላም የሚል ጥያቄ ነበረ። አሁን ተመለሰልን በባዓላቸው ሆነ በሌላ ግዜ የታረደ እንስሳት እኛ ኦርቶዶክሳውያን አንበላም አይፈቀድም ሰምታቹኋል። እግዚአብሔር ለሁላችን ይማረን ይቅር ይበለን ልቦና ይስጠን አሜን
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
የማኅበሩ ኣባል ችግር እኔ በደንብ ይገባኛል ፥ ምክንያቱም እኔም የማኅበሩ ኣባል ነኝ ፥ ግን እኔ መጀመርያ ያደረኩት ነገር ኣባታችን እንዳሉት " ትምህርቱ ካገባቹ ፈውሱ ኣይገባቹም " እንዳሉ ለሶስት ወር የሚያክል ሬድዮ ኣቢሲንያ ከኣንድ ጅምሮ በደንብ ኣደመጥኩኝ። በዚህ የመጀመርያ የገጠመኝ ችግር ጆሬየን በደንብ መስማት ይከለክለኝ ነበር ፥ ጥዋት የሰማሁት ማታ ማስታወስና መያዝ ያቅተኝ ነበር ከዛ ቡኃላ እኔም ኣንድ መፍትሔ ወሰድኩኝ ይህም እያንዳንዱዋን ስብከት እያሰማሁ በእጄ እየጻፍኩ ፥ ወደ ተግባራዊ ኣምልኮ በመግባት በዚህም ወደ 500ሞቶ የሚያክል ጽፌያለሁ ፣ ከዛ ቡኃላ የማኅበሩ ኣባል ሁኔ በግቢ ጉባኤ የድቁና ትምህርትና ኮርስ ተከታትያለሁ ፣ በዚህ ወቅትም ብዙ ክፉ ወሬና ትችት ቁጭ ብየ እየሰማሁ ኣዝኜ እየተመለስኩ ግን በትዕግስት ኣልፌያለሁ ስለዚህ በእውቀትም በግንዛቤም በህይወትም ተመጣጣኝ ከሆንን ቡኃላ በክርክርም ቢሆን በጥቅስ የምፈልገው ደረጃ ደርሼ ለነርሱ ሳይቀር ኣንዳንዳቹ ኣሳምኜ ኣንዳንዶችም ኣፋቸው ይዘውልኛል ሌላው ከማንም ሰው ትክሻ ከመደገፍ ወጥቼ በሁለት እግሩ መቆም ያልቻለ ዥዋ ዥዌ እየሆነ እንዳይኖር በተለይ የማኅበር ኣባል የሆናቹ በቂ ክርስትናዊ ህይወት እንዲኖራቹ እግዚአብሔር ይርዳቹ።
@kirakifle1813
@kirakifle1813 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@alain647
@alain647 Жыл бұрын
Mamirchin bawuneti kaliwoten yasemalin batem yegermali egizabehri yimazigen yehune nurlin enme betage yetabekelin ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 zimare malykitin yasemalin
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
መምህር ስለ ታሪኩ ባባ ነግረህን ሂደህ እንደምታገኝ ቤተሰቡን ነግረህን ነበር በዛው ዝም አልክ ግን social media እየተነጋገረበት ይገኛል። ያዉም 400,000 ሰው ያየው ስለዚህ ቀሪዉን ብትነግረን እንዲሁም ቃልን ብታቀርባት አንተ ብታፅናናት ብየ አስባለሁ። ምን አልባት ሱባኤ ይዛ አምላክ መልካም ቦታ ካለ ቢያሳያት ትፅናናለች ብየ አስባለሁ። አንዳንዴም እኮ እረ እዚህ ቦታስ ካለ እኔ ወደ እሱ እስክሄድ ድረስ በዚህ መንገድ ልሂድ ብላ ትፅናና ይሆናል እንደዚህ የሆነች ሴት ስለማዉቅ። እኔ ግን ለምንድነው በእርኩስ መንፈስ ምክንያት የሞተ የሚመስለኝ ለምን እንደሆነ አላዉቅም።። ግን የሆነ ነገር የተደረገበት ነው የመሰለኝ
@yodahe864
@yodahe864 Жыл бұрын
Selam lehulachum lememhrachnem egzabiher kenante ga yhun Enye. Weldesenbet ebalala Bemeketel Demo kalehubet Hager betam yemwedo Gadena Fereng sle ameme ebekachu ( MAtyo ) blachu bexelot asbut ebakachu.::
@abushitgmikael4396
@abushitgmikael4396 Жыл бұрын
Memhir bexam bexam yigarmal sawu ka insisa betachi yeworadebat zemani naw Egzabher yimaren
@emum287
@emum287 Жыл бұрын
ሰላም እደት ናችሁ እህት ወንድሞቼ መምህር ድንግል ማርያም ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ❤️ እኔ የምኖረው በስደት ነው ይህን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ 2 አመት አለፈኝ ብዙ እህሞችን አያለሁ ግን በጣም ይጨንቀኛል ስራ ስለሚበዛብኝ ስግደት እና ፀሎት ላይ ደካማ ነኝ ፍቅረኛ ብየ የምይዛቸው ወንዶች ስጀምር ደስ ይለኛል ከትንሽ ጊዜ በኋላ የሆነ ስህተት ካየሁባቸው ጥርጣሬና ያስጠሉኛል ድጋሜ ማውራት አልፈልግም ስለራሴ የሌለብኝን ፀባይ መጥፎ እደሆንኩ ተናግሬ እድጠሉኝ አደርጋለሁ ትንሽ ቆይቸ ይፀፅተኛል ለምን እደዚህ አደረኩ እላለሁ ይጨንቀኛል ሰላም የለኝም ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ይደርሳል ፈተና ገጠመኝ 62 ከኔ ህይወት ጋር ይመልጅሳሰላል በቤተሰብ ውስጥ ብዙ ችግር አለ ዘመድ ሆኖ ግንኙነትም በሚለው ውስጥ ብቻ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነኝ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ 🙏
@semirakifle6520
@semirakifle6520 Жыл бұрын
Ehite egzabhier yasibish ye memihrin timirt be hiwetish lewit endiyameta yakimishin sigeji...xeliyi egzabhier hulum madreg yichilal bicha anchi ande rimija hji..2amet adamtesh lewt mamtat alebish kurt wesane mewesen new...! Emebete tasibish ke chigirsh tiftash.. ..!!
@sarkams4072
@sarkams4072 Жыл бұрын
Egziyabhar yasebeshe welte kidan enam endanchi neberku ahune be memher mekniyate kegziyabhar Gare eytaglku new le hulum neger egziyabhar yamsegen sedet new yalwet
@emum287
@emum287 Жыл бұрын
@@semirakifle6520 Amen
@emum287
@emum287 Жыл бұрын
@@sarkams4072 Amen 🙏
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ Жыл бұрын
እመብርሃን ታሰብሽ እህቴ
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
@abrahammichael1578
@abrahammichael1578 Жыл бұрын
ኣይዞ መምህሪችን ወደ ፊትት ብቻ መቀጠል
@shawayesharagaa6644
@shawayesharagaa6644 Жыл бұрын
Ameenn 3💒🙏🤲
@21barkot
@21barkot Жыл бұрын
አረጉድ ምግብ ማግበስበስ ይሉሀል እኔጋ አለ መምህር እህት ወድሞቸ አሁን በልቸ አሁን እርቦኛል ስህደት ላይ ጉልበቴ ውሀ ይሆናል ስለበላሁ ነው ምግቡ ነው ብየ እራሴን ተቆጣጥሬ ዝም ስል ይርበኝና ያዞረኛል ጨጓራ ይነሳብኛል እፍፍፍፍፍ ብቻ ውጊያው መከራ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏
@shbsjabsjbsjsbsjbsjs9068
@shbsjabsjbsjsbsjbsjs9068 Жыл бұрын
የምትበይዉ ምግብ ላይ ትንሽ ፀበል ካላገኘሽ ደሞ ዉዳሴ ማርያም ሰይፈ ስላሴ የፀለይሽበት ዉሀ ምግቡ ላይ መጨመር ስትበይ ደሞ በስላሴ ስም ባርከሽ መብላት እና እኔ ጋር ያለህ መንፈስ በስላሴ ስም አስርሀለዉ አብረህ ከኔ ጋር እንዳትበላ እገስፅሀለዉ ብለሽ መብላት አለብሽ እህቴ
@ፀዳለማርያምነኝ
@ፀዳለማርያምነኝ Жыл бұрын
እንኳንሰላም መጣህ መምህር
61ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባለሀብቱ ሰው የጎዳና ልጆቹን ለምን ሰበሰባቸው
47:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 28 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
83ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የአራት ልጆች እናት ድንገተኛ ውሳኔ
1:50:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
♦️አጋንንት ማባረሪያ #ጸሎት 👉የመስቀል አጥር ጸሎት
31:51
63ኛa ገጠመኝ በመተት መከራዋን የምታየው ቆንጆ መጨረሻ  ( በመምህር  ተስፋዬ አበራ )
53:19
50ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በብዙ ወጣቶች የገጠመኝ ታሪክ የተሞላ መርሀግብር
2:18:19
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 72 М.
ከመውለድ ጋር በተያያዘ ጠላታችን የሚሰራው ሴራ ይደመጥ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
21:48
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 28 МЛН