17.መዳኔ//Medane//Hanna Tekle Nov'2024

  Рет қаралды 101,927

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 2 ай бұрын
17.መዳኔ የሕይወቴን ምዕራፍ ቀየረው ጌታዬ በደሙ አዎ በደሙ ክብር ይሁን ለስሙ የሕይወቴን ስርዓት ቀየረው ጌታዬ በሞቱ አዎ በደሙ ክብር ይሁን ለስሙ ሞት በሕይወት ተሸነፈ አለቅነቱ ተገፈፈ መውጊያው ከእጁ ተለየው የእግዚአብሔር ልጅ ገጠመው ሲኦል የታል ድል መንሳቱ የዘመናት ማስፈራቱ የትንሣኤው ጌታ ረታው የድል ንጉሥ የበረታው ክብር ይሁን በሞቱ ላነሣን የለምና ከዚህ በላይ መዳን ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ ክብር ይሁን በደሙ ላነፃን የለምና ከዚህ በላይ መዳን ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የኢየሱስ ፍስሀ ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ ብርና ወርቅ በማይገዙት ብል ወይ ዝገት በማይበሉት ዘላለሜ ተጠበቀ ሞት በኢየሱሴ ወደቀ የስጋን ሞት ማልፈራበት ለዘላለም ምከብርበት መዝገብ አለኝ ከወደላይ ከምድሩ ጋር ማይተያይ ክብር ይሁን በሞቱ ላነሣን የለምና ከዚህ በላይ መዳን ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ ክብር ይሁን በደሙ ላነፃን የለምና ከዚህ በላይ መዳን ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የኢየሱስ ፍስሀ ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ መዳኔ ይገርመኛል ይገርመኛል ይገርመኛል መዳኔ ይደንቀኛል ይገርመኛል ይገርመኛል መዳኔ ይደንቀኛል ይደንቀኛል ይደንቀኛል መትረፌ ይደንቀኛል ይደንቀኛል ይደንቀኛል ምስጋና ነው ያለኝ ምስጋና ለወለደኝ እንደገና አዎ እንደገና ክብር ይሁን ምስጋና ምስጋና ነው ያለኝ ምስጋና ሰው ላረገኝ እንደገና አዎ እንደገና ክብር ይሁን ምስጋና መዳኔ ይገርመኛል ይገርመኛል ይገርመኛል መዳኔ ይደንቀኛል ይገርመኛል ይገርመኛል መዳኔ ይደንቀኛል ይደንቀኛል ይደንቀኛል መትረፌ ይደንቀኛል ይደንቀኛል ይደንቀኛል ከዚህ በላይ ምን ይደንቀኛል ከዚህ በላይ ምን ይገርመኛል መዳኔ ይገርመኛል ይገርመኛል ... Music arrangements -Fikadu Betela Bass Guitar - Bereket Abebe Recording - Fikadu Betela Mixing and Mastering -Nitsuh Yilma
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
📖🎵🎼🎤💕👍
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
💕💝💓👍
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 ай бұрын
ሃሌ ሉያ አሜንንንንንንን ክብር ይሁን
@ephremleilago
@ephremleilago 2 ай бұрын
yes 🔥
@TagesseLegesse
@TagesseLegesse Ай бұрын
amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayalkibettamrat7992
@ayalkibettamrat7992 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ... በክርስቶስ እየሱስ አምናቹ ህይወት የሆናላቹ እንኳን ደስ አላቹ ከሲኦል ማምለጥ የሆነላቹ እንኳን ደስ አላቹ.. ይሄን የወንጌል እውነት ብልባችን ያበራው ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን ጌታ እየሱስ እንወድሀለን ❤❤🥰🥰
@mesk_erem
@mesk_erem 2 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ❤❤❤❤
@SagexGrace
@SagexGrace 2 ай бұрын
አብዝቶ ይባርክሽ, like it's my birthday and this is the best gift 😊 🫣 I'm so blessed ,አቤት በረከት የኢየሱስ ፍስሀ, ፀጋውን አብዝቶ ይባረክሽ, ባንቺ የተሰቀለው ኢየሱስ ብቻ ይታይ‼️
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
💕👍
@mansa100
@mansa100 2 ай бұрын
HAPPY BIRTHDAY 🎈🎈🎈🎈
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 2 ай бұрын
Happy birthday 🎉🎉🎉🎶🎈🌻 may God bless your life 🙏
@DagimawitKelab
@DagimawitKelab 2 ай бұрын
Wow happy Blrthday
@sura719
@sura719 2 ай бұрын
Happy birthday
@yosephtefera9384
@yosephtefera9384 10 күн бұрын
😮የጸጋው ባለቤት ይክበር ይመስገን።ተባረኪ
@hana-dy3in
@hana-dy3in 2 ай бұрын
ክብር ይሁን ለታረደው በግ ❤ለኢየሱስ ሀኒ ተባረኪ❤
@WebalemBerhanu
@WebalemBerhanu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሞት በህይወት ተሸነፈ እፍፍፍፍ ገታ ተባረክ 😮😮😮😮😮😮 ክብር ይሁን በሞቱ ላነሳኝ ክብር ይሁን በደሞ ላነጻን የከምና ከዚህ በላይ መዳን ❤❤❤❤❤❤
@MiruKifle
@MiruKifle Ай бұрын
አሜን❤❤❤ ክብር ይሁይ በሞቱ ላነሣን የለምና ከዚህ በላይ መዳን ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በሪሐ አቤት በረከት የሰማይ ፋስሀ❤❤❤
@bloomforevery8993
@bloomforevery8993 2 күн бұрын
yezemershelte geta yibarkishe🥰🥰
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 2 ай бұрын
ሀኒቾ በረከታችን ዛሬም በሌላ በአንቺ ዝማሬ የጎበኘን ያስተማረ ያነፀን ጌታችንና መድሃኒታችን ይባረክ🙏
@AbenezerAbera-ch5iu
@AbenezerAbera-ch5iu 2 ай бұрын
ክብር ይሁን በሞቱ ላነሣን🙌🙏🙌 የለምና🤷‍♂️ ከዚህ በላይ መዳን🥺🙏 ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ🔥 አቤት በረከት የሰማይ ፋስሀ💙💙💙
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
💕👍
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 2 ай бұрын
አሜን አሜን ተቀይሮዋል የእይወት ምራፌ❤❤❤❤
@SofiYrgalem
@SofiYrgalem 2 ай бұрын
አሜን ማምለጥ ነሆ ❤ሃንቾ ተባርክ በጌታ❤❤❤
@hagereworksinebo
@hagereworksinebo Ай бұрын
እሰይ ክብር ላስመለጠን። ጸጋ ይብዛልሽ ሃኒቾ
@yemisirachtsgaye9367
@yemisirachtsgaye9367 Ай бұрын
የሕይወቴን ምዕራፍ ቀየረው ጌታዬ በደሙ አዎ በደሙ ክብር ይሁን ለስሙ.............
@HaileleulMengistu
@HaileleulMengistu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 ዘመንሽ ተባርኮ ይቀጥል❤
@melkamumerid827
@melkamumerid827 Ай бұрын
ሰማያዊውን በረከትና የእግዚአብሔርን ክብር ፥ ድንቅ ፍቅሩን የሚናገሩ ዝማሬዎች የማይሰለቹና ተመስጦን የሚሰጡ ናቸው ። ዘማሪ ሃናን እግዚአብሔር ይባካት ፥ ብዙ እንድትመሰክር ፥ እንድታገለግል ጸጋዋውንና ጥበቡን ያብዛላት። እህታችንን ባርኳት ❤❤😊
@jonastadesse3515
@jonastadesse3515 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ የፀጋዎቹ ሁሉ ባለ ቤት ለዘላለም ይባረክ!! አሁንም ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልሽ!!
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 2 ай бұрын
ክብር ይሁንለት ለእግዚአብሔር ተባረክ 😍😍
@MulugetaLire-ic2sd
@MulugetaLire-ic2sd Ай бұрын
መዝገብ አለኝ ከወደላይ ከምድሩ ጋር ማይስተያይ። Amen
@Agape4748
@Agape4748 2 ай бұрын
ክብር ይሁን በሞቱ ለነሳን ሀኒ ተባረክ ስጦታችን ነሽ ለእኛ 🎉🎉🎉🎉
@misrakgossaye8394
@misrakgossaye8394 Ай бұрын
ሀንዬ ተባረኪልን ሰማይን እንድናስብ የሚያደርጉን ዝማሬዎች ናቸው🎉🎉🎉
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 2 ай бұрын
ሀኒዬ እግዝአብሔር ለትውልድ በረከት አድርጎሽ ሰጥቶናል ፤ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን።
@myflavor228
@myflavor228 2 ай бұрын
መዳኔ ይደንቀኛል!❤ ምስጋና ነው ያለኝ ምስጋና!❤❤❤
@AshuGolgota
@AshuGolgota 2 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር ነው እህታችን አሁንም ፀጋ ያብዛልሽ።
@mesteti
@mesteti 2 ай бұрын
ዘንድሮማ ጌታ በዝማሬ ባረከን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@michotamekuria89
@michotamekuria89 Ай бұрын
Kelal ? Anbeshebeshun iko geta Yibarkachew
@የክርስትያንመዝሙር
@የክርስትያንመዝሙር 2 ай бұрын
ምስጋና ነው ያለኝ ምስጋና ለወለደኝ እንደገና🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@sujeenima5013
@sujeenima5013 Ай бұрын
አሜንንን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ❤❤❤
@mesk_erem
@mesk_erem 2 ай бұрын
ከመዳናችን ና ከዘለአለም ሞት ከማምለጥ በላይ ምን የሚደንቅ ነገር አለ ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ በደሙ ለገዛን ይሁንለት ❤❤❤❤ ተባረኪ እህታችን❤❤❤❤❤
@sali8135
@sali8135 Ай бұрын
ዘላለሜ ተጠበቀ ሞት በእየሱሴ ወደቀ። ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም እግዚአብሔር ይባረክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@TafesseYohanes
@TafesseYohanes Ай бұрын
hani ❤💝💖
@נחכהן-פ9ט
@נחכהן-פ9ט 15 күн бұрын
Amen
@HALELUYA62
@HALELUYA62 Ай бұрын
Ameeeeeeeeeen
@NigistAnjilo
@NigistAnjilo Ай бұрын
ክብር ይሁን ለስሙ... 👍👍🥰😍
@IAMNAHOM
@IAMNAHOM 2 ай бұрын
ክብር ይሁን አሜን🙏
@temesgengebre9656
@temesgengebre9656 2 ай бұрын
ስለዚህ ድንቅ ሥራ በመጀመሪያ የሰማይ የምድር ፈጣሪ አማሰግናለሁ። በመቀጠልም በአንቺ የጀመረው ጌታ በእንዲህ ዓይነት ድንቅ ፀጋ እስከፍፃሜ እንድመራሽ ፀሎቴ።
@samrawitnegussie3771
@samrawitnegussie3771 Ай бұрын
Haniye you are amazing always .you are bleesed for Nation. God blessed you more❤❤
@edenayalew1345
@edenayalew1345 Ай бұрын
ሃኒየ በረከታችን ነሽ❤
@nardi-p6h
@nardi-p6h 2 ай бұрын
My special singer hani tebareki Gitimish zemash ❤❤❤demo eko hulum mezmurochish😍
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 2 ай бұрын
አሜን መዳኔ ይገርመኛል 🙏🙏🙏 🥰🥰🥰🥰🥰
@yaredalexx9314
@yaredalexx9314 Ай бұрын
ስወድሽ ፀጋ ይብዛልሽ
@genetendalew4040
@genetendalew4040 Ай бұрын
ሞዴል ❤!
@BiniyamBadeg-j5g
@BiniyamBadeg-j5g 2 ай бұрын
Amen 🙏🙏
@Nati-f6j
@Nati-f6j 2 ай бұрын
የእየሱስ በረከት በች በኩል ፈሰሰ
@kidusangebregziabher7219
@kidusangebregziabher7219 2 ай бұрын
ክቡር ወንጌል ሲዘመር ደስ ይላል
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 2 ай бұрын
Amen 🥰 amennnnnn illlllllĺlllll geta iyesus yimesigen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Henok-q7g
@Henok-q7g Ай бұрын
hanye mmn lebelsh mnm ❤
@meseret5776
@meseret5776 2 ай бұрын
አሜን አሜን የእግዚያብሔር ልጅ ክብር ይሁንለት🙏🙏🙏
@eyobkassa1125
@eyobkassa1125 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ጸጋ በብዙ ይብዛልሽ
@bernabasfeye3534
@bernabasfeye3534 2 ай бұрын
My favorite song Ever !!!....
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
🎵🎼💕👍
@Hanan9628
@Hanan9628 2 ай бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡ሀሌሉያ፡እግዚአብሔር፡ ይባርክሽ ተባረኪ
@kid7188
@kid7188 Ай бұрын
haneye Youare blesed❤❤❤
@negakassa
@negakassa 2 ай бұрын
Amen
@kingsolomon2148
@kingsolomon2148 2 ай бұрын
Haniye Blessed Album !!!
@abikiyuma-k7b
@abikiyuma-k7b 2 ай бұрын
አሜን ሞት በህይወት ተሸነፈ
@destagezahegn2396
@destagezahegn2396 2 ай бұрын
አሜን አሜን 😢😢😢😢ተባረኪ ሀኒዬ እንኳን ጌታ እረዳሽ የዝማሬው ምንጭ አሁንም ይፍለቅልሽ❤❤❤❤
@debelagutema920
@debelagutema920 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen
@henok4348
@henok4348 Ай бұрын
This one is amazing Oh I'm enjoying
@lemlemmebrahtu2110
@lemlemmebrahtu2110 2 ай бұрын
Bless you Hanna blessed❤❤❤
@Glory_to_Glory12
@Glory_to_Glory12 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሺን ይባረክ
@amanuelalemayehu9912
@amanuelalemayehu9912 2 ай бұрын
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሃ 😢 ክብር ይሁን በሞቱ ላነጻን ተባረኪልን ሀኒ ተባርከናል ሳይጣንን አፈር ድሜ 😮😮 ክብር ክብር ለስሙ
@bek2980
@bek2980 2 ай бұрын
from metu iluu oromiya god blessed you❤❤❤❤❤
@HaboBt
@HaboBt 2 ай бұрын
Our beloved brother, more grace and blessing unto you in JESUS' Name wherever you are.
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15፤55 15፤55 ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ? 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15፤57 15፤57 ነገር ግን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ድል መንሣትን ለሚሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።
@TsionTesfaye-p4d
@TsionTesfaye-p4d 2 ай бұрын
እልልልልልል አሜን ተባረክ🤚🤚🤚
@ErmyasMitiku
@ErmyasMitiku Ай бұрын
Hannye tebarkilgn
@tameratr3874
@tameratr3874 Ай бұрын
A Blessing one!
@deye5974
@deye5974 2 ай бұрын
ተባረኪ🙏🙏🙏
@TesfahunpetrosForsido-te2mz
@TesfahunpetrosForsido-te2mz 2 ай бұрын
ደሰ ሲል ክሪሰቲያን መሆን እንዴት መተደል ነዉ ተበረኪ hanicho❤
@JesuHena
@JesuHena 2 ай бұрын
Ohh You're Blessed Hanny 🙌
@TadiyosTesfaye-s3h
@TadiyosTesfaye-s3h 2 ай бұрын
Hanicho tebarki zelalemsh yibark
@MillionBezabih-p4h
@MillionBezabih-p4h 2 ай бұрын
ሀን ጌታ በጣም አብዝቶ ይባርክሽ ድጋሜ ኮንሰርት ሀዋሳ ብትመጪ ደስ ይለናል።
@genetendalew4040
@genetendalew4040 Ай бұрын
እልልልልልልልልልል
@sessay11
@sessay11 2 ай бұрын
አሜን እየሱሰ
@yishakhailu
@yishakhailu 2 ай бұрын
ያዳነን ይክበርልን።
@kefyalewkebda761
@kefyalewkebda761 2 ай бұрын
thank you jesues chirst. She's blessed. ❤
@barnabaszemene7530
@barnabaszemene7530 2 ай бұрын
Much grace
@realistic5356
@realistic5356 2 ай бұрын
This song🥰🥰🥰🥰🥰
@mignotyeshiwas
@mignotyeshiwas 2 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ
@mulualemdejene9058
@mulualemdejene9058 2 ай бұрын
Menem aleleshem geta zem belo yebarkesh!!!
@MarthaBekeleErjabo
@MarthaBekeleErjabo Ай бұрын
Hanicho 🎉🎉🎉🎉🎉 God you 🙏 🙌
@babi4994
@babi4994 2 ай бұрын
ተባረኪ ሃንዬ 🥰🥰
@ephremleilago
@ephremleilago 2 ай бұрын
መዳኔ ይገርመኛል
@None23146
@None23146 2 ай бұрын
My fav
@HDsonofthemostHIGH
@HDsonofthemostHIGH 2 ай бұрын
God bless you !!!
@Singergeletagetachew
@Singergeletagetachew 2 ай бұрын
Ameeen❤❤❤
@mekdesbirhanu1209
@mekdesbirhanu1209 2 ай бұрын
ተባረኪ መዳኔ ይደንቀኛል❤❤❤
@TIGISTAMANUEL-b6g
@TIGISTAMANUEL-b6g 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesayseifu6457
@mesayseifu6457 2 ай бұрын
Tebareki hanicho Tsegawu ahunm yebzalish
@NebiyuAbera-q8l
@NebiyuAbera-q8l 2 ай бұрын
Haniye geta abzito yibarkishi
@ggghhh9965
@ggghhh9965 2 ай бұрын
Tebareki be bizu❤🎉❤🎉❤🎉❤
@makbekele8946
@makbekele8946 2 ай бұрын
Ufff tebarki
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 2 ай бұрын
የሕይወቴን ምራፍ ቀየረው ጌታዬ በደሙ
@AshuGashaw
@AshuGashaw 2 ай бұрын
እሰይ ሀኒቾ ተባረኪልን 🙌
@TemuFikre
@TemuFikre 2 ай бұрын
tebark hanicho ❤
@mesaytarike9192
@mesaytarike9192 2 ай бұрын
Tebareki hani❤❤
@YemisirachTerefe
@YemisirachTerefe 2 ай бұрын
Tebareki Hani ❤❤❤
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 2 ай бұрын
Kibir Yihun le Adenye le Iyesus❤❤ Hanicho tebarkeshal😮😮
@BirtukenDesta
@BirtukenDesta 2 ай бұрын
ይድረስ "መዝሙር ድሮ ቀረ" ለሚሉ😮 የኛ ጌታ ዛሬም እንደሚሰራ እነሆ ህያዋን ምስክሮች አሉት❤🎉
@mitikujabo1403
@mitikujabo1403 2 ай бұрын
Hanichoo GOD bless you ❤❤ Tebarik ❤❤❤
@abdisatafese7600
@abdisatafese7600 2 ай бұрын
Geta zemen ametalachu alu awo bereget legna sayihon lesu metayi yihun geta yebarkesh hana dear!!!!
@beleteagonafr6301
@beleteagonafr6301 2 ай бұрын
በጌታ የተወድሽ ተባረኪ
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
6:57
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 704 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
በሩን ክፈቱ//Berun Kifetu//Hanna Tekle//Jan’2025
7:01
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 58 М.
Nega "ነጋ" by Dawit Getachew
6:55
Dawit Getachew
Рет қаралды 254 М.
2.ቅዱስ//Kidus//Hanna Tekle//Nov,2024
6:27
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 137 М.
12.ቆጠርከኝ//Koterkegn//Hanna Tekle//Nov'2024
6:39
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 333 М.
1.በማለዳ//Bemaleda//Hanna Tekle//Nov'2024
5:58
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 807 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН