18ኛ መንፈሳዊ እንግዶች ፦ የካህን ሚስት ቀምቶ ያገባ ደብተራና የእናት ጎዳት

  Рет қаралды 28,114

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

21 күн бұрын

Пікірлер: 275
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 19 күн бұрын
እንዴት ዋላቹ እግዚአብሔር ይመስገን ነገ በጣም የምወደው ቀንነው ሐዋርያው ቅዱስ ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድነው የቅርቤ ሰው እስኪመስለኝ የምወደው ገና ሳስበው እንባዬ ይመጣል በረከቱ ይደርብን
@user-gm5kz5ce4b
@user-gm5kz5ce4b 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Eftah13
@Eftah13 19 күн бұрын
Amen Amen Amen Enem betam new mwedew kdusu Abate❤❤❤❤❤
@AbebawTsega
@AbebawTsega 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BlenKebede-fu6rz
@BlenKebede-fu6rz 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tsediloveworku1646
@tsediloveworku1646 19 күн бұрын
የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስብኝ ፀዳለ ማርያም
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 18 күн бұрын
አግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ አመብርሀን ትደረስልሽ
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 19 күн бұрын
እንኳን ለባእታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ታስታርቀን አሜን እንግዶቻችን የህይወት ተሞክራቹህ ልታካፉልን ስለመጣቹህ እናመሰግናለን አዳምጬ እኮምታለሁ ❤
@AbebawTsega
@AbebawTsega 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 18 күн бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@bezabeza183
@bezabeza183 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን የብዙ ሂወት ነህ በሎታችሁን አስብኝ ወለተ ስላሴ የሰበኩት አልሆንም አለኝ በሰው አገር ያለሁት
@BETE-KIDANE-MIHRET
@BETE-KIDANE-MIHRET 19 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣህልኝ መምህሬ የነፍሴ መጋቢ ፩ኛ ነኝ❤
@brkti2123
@brkti2123 19 күн бұрын
ሽልማት አለሽ
@BETE-KIDANE-MIHRET
@BETE-KIDANE-MIHRET 19 күн бұрын
@@brkti2123 እየጠበኩ ነው 🤭😂
@brkti2123
@brkti2123 19 күн бұрын
🥰ስትመጪ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 19 күн бұрын
ረቡኒ እንኳን ደህና መጣህልን እንግዶቻችንም እንኳን በሰላም መጣቹልን እናዳምጥ ምመዕመናን ሼር ላይኮ ቆንጆ ኮመንት ፃፉ እኔ ኮመንት ማንበብ እወዳለሁ እንደኔ ኮመንት ማንብብ የምወድ የምማር ይኖራል እና በሉ ወደ ትምህርቱ
@fasikatsegaye8783
@fasikatsegaye8783 19 күн бұрын
ረቡኒ አንካን ደህና መጣህ አንዚህ መርጌታወች አግዚአብሔር ልባና ይስጣቸው 😢 የሰንበት ትምርትቤት ተማራ ቁንጂየ የአሀቲ ጎደኝነበርች አንድ መርጌታ አኔ ካላገባሽ ብሎ አስፈርራቱ አንደ አናታችን አግብቱት አየ ወለደች ታስራ ቁጭ ብላለች አናታችን አህቲዋ ሁሎም ከአግዚአብሔር ጋር ከሆን ያልፍል አይዞችሁ ታሪክ ይቀየርል❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 18 күн бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 1ለቅድስት ሶፍያ ተጋዳሊት ወሰማዕት 2ቅዱስ ዮሐንስ ዘሐራቃሊ(ሰማዕት) 3 ቅድስት ሳኑሲ ሰማዕት 4 ቅድስት ማርያ ሰማዕት 5 ቅዱስ አርቃድዮስና ባለንጀሮቹ(ሰማዕታት 6ቅዱስ አሞን ሰማዕት ቅዱስ ዮሐን ወልደ ነጎድጓድ የሌሎችም ቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን🕯🕯🕯🎉🎉🌹🌸💐
@henimak2727
@henimak2727 19 күн бұрын
አይ ደብተራዎች ፈጣሪ ከምድረ ገጽ ያጥፋችሑ 😢😢😢
@azebtsege6437
@azebtsege6437 19 күн бұрын
አሜን።
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 19 күн бұрын
Aybalm Lbona ystachew New Mibalew Egthabher lbachewn Ymels
@dramboo
@dramboo 19 күн бұрын
እውነት ልቦና የላቸውምን? አውቀው ከሰይጣን ጋር ተደራድረው የሚሰሩ
@RyuStyi
@RyuStyi 17 күн бұрын
አሜን
@AmanAa-ll7fo
@AmanAa-ll7fo 15 күн бұрын
አሜን❤
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 19 күн бұрын
መምህር ተስፋስላሴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅ። አንደዉ የደብተራ ሴራ ተስምቶ አያልቅም አንደዉ አነዚ ቤተክርስቲያን አስዳቢዎች ፡አነደዉ አግዚአብሔ ክፍ ስራቸዉን ይመልሳቸዉ ልቦና ይስጣቸዉ ።
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 19 күн бұрын
.ዉድ መምህራችን እድሁም እንግዶቻችን እንኳን በሠላም መጣችሁ መልካም መፈሳዊ ትምህርታችሁን ልታካፍሉን ስለመጣችሁ ደስብሎኛል
@saniatube2360
@saniatube2360 18 күн бұрын
አባታችን ነፍሰ ይማር ማዘረዬ እግዚአብሄርን አመሰግኑት የእውነት ትልቅ ነገር ተቀብለዋል ቅዱስ ቁረባን ከነ ልጆችሁት መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛለህ ሰው አትንቅ ትንሸ ትልቅ አይል አይይ መምህረ እመብረሃን ትጠብቅህ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 19 күн бұрын
በእውነት መምህር ቸሩ እግዚአብሔር ይስጦት አይዞሽ እህቴ አምላካችን ስሉስ ቅድስት ሥላሴ ቸር አምላካችን ናቸው
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 19 күн бұрын
በጣም ይገረማል መምህር እግዚአብሔር ያከበረህ ዘር ይባረክ በእውነት ያሳዝናል በጣም አሰትማር ነዉ ትህትናን ከአንተ የይተማርኩት እግዚአብሔር ዝሩቸህን ይባርክህ
@HuggTh
@HuggTh 6 күн бұрын
አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሰ ሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም በስደት ላልነው ይድረስልን ወለተ ኪዳን ወለተ ኪዳን አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት ወለተ መድህን ገብረ ዮሀንስ ተክለ ሀና ተክለ ዮሀንስ ገብረ አማኑኤል ገብረ መድህን ሀይለ ማርያም ሀይለ ማርያም የወለተ አማኑኤል መላ ቤተሰቦቿን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 19 күн бұрын
ቅድሚያ አባታችሁን ነፍሳቸውን ይማርልን እናንተን የረዳ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ይርዳን መከራችሁን በቃ ይበላችሁ አሜን እኛም በውስጣችን ስንት ነገር አለ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እንደሚፈታልኝ ተስፋ አለኝ እሱ ያበርታኝ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ አስቡኝ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 18 күн бұрын
መምህር ሸ ዓመት ኑሩልን 🤲🙏🥰ባንቴ ስንቱን አዬን ባንቴ ህዎታቺን እንዴት እንዳ ተቀየሬብን እኛ ቺገራኞች ነው የምንረደው እግዚአብሔር አምለክ ብቻ ትልቅ ዋጋ ይሳጣው ባንቴ ትምርት የተምርን ህዎታቺን ለምለማ 🤲🥰🥰🥰መታቶኞ እና ደብተራ የታባላችሁ ባሙሉ እግዚአብሔር ልቦና ይፃቹ 😭😭😭አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል የመልክት ዝማሬ ያሰምልክ መመርአቺን
@tubeyg2127
@tubeyg2127 19 күн бұрын
የተዋህዶ ልጅች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳይ ብላችሁ 😢
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 18 күн бұрын
መምህር አንተን ይሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም በላችሁ ❤❤
@MerMer-rm4md
@MerMer-rm4md 19 күн бұрын
መምህር እዬ የዛሬው እንግዳችን ህይወት በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝተንበታል። እግዚያብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርልን በቤቱ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Wish-iq4md
@Wish-iq4md 19 күн бұрын
በርበሬ ሽሮ ቅመማ ቅመሞች ጥልፍ እንደዚህ አይነት ነገሮች ጤኔኛ የሆኑ በአሁኑ ግዜ ስለማይገኝ እንደዛ ብሰሩ ጥሩ ነው
@mihretmihret7140
@mihretmihret7140 19 күн бұрын
መምህርየ አንዱ ደብተራ ከእናተ ከልጅ የወለደ ደብተራ አቃለሁ ልጅቷ የእንጀራ ልጁ ናት ግን ከእናትየዋ ወልዷል እንደገና እንጀራ ልጅን ሚስቱ አድርጎ እየኖረ ሁለት ልጅ ወለደ እሚገርመዉ ከእናተ የተወለደው ወንደ ልጅ አብሮ ነው የሚኖረዉ እስካሁን ድረስ በጣም ነው የሚገርመኝ
@KidistAdamu-hi8ww
@KidistAdamu-hi8ww 19 күн бұрын
Yasferal
@zdtube5432
@zdtube5432 19 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ❤ የመምህር ተማሪዎች ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተማሪዎች እመ አምላክ የጌታየ እናት ኪዳነ ምህረት ለሁላችንም ከእሰራታችን ትፍታን ቅድሰተ ማርያም በፅሎት አሰቡኝ🙏❤🙏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ የተመሰገነ ይሁን የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት እህቴ እንቺም ብርቱ ነሽ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ይርዳቹ ፍጻሜያቹን ያሳምርላቹ አሜን እንደው እንደዚህ ደብተራ የተባሉትን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ለንስሃ ያብቃቸው
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x 18 күн бұрын
እንኳን ለአባታችን ለወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሀንስ ወርሀዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ በጣም ገራም እና አስተማሪ እንግዳ ናቸዉ ችግር ፈተና ስደራረብ ለእምነትም ለሁሉ ነገር ጠንካራ ያደርጋል ልጄ ጀግና ነሽ ብዙ ልጆች በትንሽ ፈተና ወድቀዉ እምነት ቀይረዉ ለቤተሰብም ጠንቅ ለሀገር ለወገን ሸክም ይሆንና ከዚህ ሁሉ ተርፈሻል ሊቀመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ካናንተ ጋር መኖሩ በገሀድ ያስታውቃል አሁንም ይርዳችሁ መምህር ተባረክ ዉሎህን አዳርህ ስራህ ቤተሰብህ በእግዚአብሔር ጥላ ስር ይሁንልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 15 күн бұрын
ተመሰገነ ልጅ አባቱን ተካ እሰይ ሰላምዬ ዬኔ ቅመም እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምሬልሽ መምህር ዘመንህ ይባረክ እማፍቅር ከነመላው ቤተሰብህ ትጠብቅልን እናታችን አይዞወት ቀሪ ዘመናዎን ይባርክል የሚጻኑበት ልጆችወን ለቁመነገር ያብቃለዎት ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክብር ምሰጋና ይደረሰን ለእንደኔ አመጸኛና በደለኛዋንም በአማላጅነቱ ካለሁበት ደክመቴ አጽንቱ የፈጣሪው ልጅ ያደረገኝ ያደረገን በሐይማኖታችንም ያጽናን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እናታችን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ተምረናል
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 18 күн бұрын
ወይ ፈተና በጣም ድንቅ አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ በርቱ ፀጋውን ያብዛልሽ ስላምየ የኔ አስተዋይ እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@elroitube27
@elroitube27 18 күн бұрын
አንዳንድ አባቶች እኮ ለልጆቻቸው ሟች ናቸው እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ደብተራ የስንቱን ህይወት አጎሳቆሉት እግዚአብሔር ይማረን
@user-cx5sg8cx6h
@user-cx5sg8cx6h 18 күн бұрын
መምህር ጫማ ስትጠርግ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የደቀመዛሙርቱን እግር ያጠበውን አስታወሰኝ እድሜህን በሙሉ ሰላም ተመኘሁልህ ከነቤተሰብህ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 18 күн бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ክበርልን ❤❤
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 18 күн бұрын
በእዉነት ታሪካችሁ የኔ ታሪክ ነዉ 😭 አባቴ በመድሀኒት ነዉ የሞተዉ ኡፉፉ ብቻ ከባድ ነዉ እናታችን ሳትኖር አኖረችን ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለኛም ይድረስልን እህቴ ወለተ ኢየሱስ እያልሽ ፀልይልኝ እናቴን በሰላም አግኘቻት እንድመሰክር የቤታችን ታሪክ እንኳን ገጠመኝ መፅሀፍም አይበቃዉ😭
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 16 күн бұрын
እግዚአብሔር በሠላም ያገናኝሽ አይዞሽ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ በጣም ይደቃል የደብተራና የመሪጌታ ክፋታቸው መቸ ተወርቶ ያልቃል አይይይ እግዚአብሔር ይይላችሁ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን በርቱ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 19 күн бұрын
በስምአብ ይደንቃል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ መታደል ነዉ ለደብተራዎችም ልቦና ይስጣቸው ይቺ አጭር ጊዜ የነሱ ናት ግን ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ከነሱ የምትጸዳበት ጊዜ ቅርብ ነዉ አይዞን ግን የኛ ክፋት ሲበዛ እነሱም ይበዛሉ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 17 күн бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ❤እግዚአብሔር ሆይ ማረን ምናይነት ታታሪነት ነው ኑሮን ለማሸነፍ የማይደረግ የለም እህታችን በርች ታሪክ ቀያሪ አምላክ ታሪካችሁን ከዚህ በላይ ይለውጥላችሁ እህቴ እናመሰግናለን መምህሬ
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 18 күн бұрын
መምህር ተስፍየ እግዚአብሄር ከነቤተሰቦችህይጠብቅህ🙏🙏🙏
@user-rs3nz9py5d
@user-rs3nz9py5d 19 күн бұрын
በፀሎት አስቡን ቤተሰቦቼ ወለተስላሴ ህንፃማርያም ዓንዶማርያም ገ/ዮሃንስ ሰለሙን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 18 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ታሪክ ነው
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 18 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ መምህርዬ እዲሁም እግዶቻችን በእውነት መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ቅዱስ ሚካኤል አይለያችሁ አዎ ችግር ብዙነገርን ያስተምራል በተለይ ትእግስትን ተስፋ አለመቁረጥን ብዙ ብዙ ነገሮችን እኔም ከህታችን የተማርኩት ዝቅብለን መስራትን ተምሬ አለሁ ❤❤በርች ጀግና ብየሻለሁ ያሰብሽውን ሁሉ እመ አምላክ ታሳካልሽ እህቴ❤መምህርዬ ደገመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታቀርብልን ትምህርት እናመሰግናለን 🙏❤
@mulubelay3831
@mulubelay3831 18 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ በአል አደረሰን እናታችን እና እህታችን መጥታቹሁ ሃሳባችሁን ተሞክራቹሁን ስለአከፈላችሁን በጣም እናመሰግናለን❤
@kdjushs8357
@kdjushs8357 15 күн бұрын
መምህር ዘህን ይባርከው እግዚሐብሄር ይጠብቅህ እኔ አንድወንድሜና ልጀን እንደዚህ ንፁህ የአብነት ትምህርት እንዲማሩ እፈልጋለሁ እንድታግዘኝ እፈልጋለሁ
@mesaydilebo6842
@mesaydilebo6842 18 күн бұрын
ቤተስቦቼን በፅሎታቹ አስቦኝ እህተ እየሱስ ወለተ እየሱስ ገብረማርም ብላቹ
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 18 күн бұрын
መድኃኔ አለም እኒህ ደብተራወች ልባቸዉ የማይመለስ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን የግፍ ግፍ እኮነዉ የሚሰሩት😢 አግዚኦ 😢
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 3 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 14 күн бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ 😢😢😢 መምህር እድሜና ፀጋ ጤና እስከ ቤተሠብህ አብዝቶ ያድልህ
@aseratbrehane5127
@aseratbrehane5127 17 күн бұрын
አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅሕ
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 18 күн бұрын
ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ አሳቤ አልሰበሰብ ብሎኛል ሰደት ነኝ 10 አመት መግባት እፈልጋለሁ እናቴ እያለቀሰች ነው ትልቅ ሰው ናት አስበኝ
@asterasefa3076
@asterasefa3076 18 күн бұрын
አይዟቹ አምላክ ለሁሉም ቀን አለው ከዚህ በላይ በበረከት ይጎብኛቹ ቅዱስ ሚካኤል የደሀ አደግ ልጆችን ያሳድጋል አሁንም አይለያቹ በርቱ ወለተ መድህን ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ
@roziawoke1301
@roziawoke1301 18 күн бұрын
ደስ የሚሉ እንግድዶች ያገሬ ሰው ናቸው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senayitlove2885
@senayitlove2885 19 күн бұрын
ሰላምዬ ይሄ ያንች ዉጤት ነው ጎበዝ ስራ ጀምረሻል ያባትሽን መገድ ይዘሽ የነፍስ አድን ስራ እየሰራሽ ነው በርች የመምህር ልጂ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 3 күн бұрын
ድቅ ታምር ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይገፅፅችሁ ደብተራዎት መቼ አይሳካላችሁ 😭😭⁉️የሴጣን ቁራጭ መጨረሽች ሲሆልነው⁉️ እንተ እንኳን ተረፋችሁ❤😢አይዛችሁ❤❤በፀሎት አስብኝከ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን መምህር
@KefleMulne
@KefleMulne 15 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ እድሚናጤናያብልህ 1:26:55 1:26:55
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 18 күн бұрын
መምህር መላ ቤተስብህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haimihaimi6841
@haimihaimi6841 18 күн бұрын
መምህረዬ እንዴት ነህ እንኳን ሰላም መጣችሁ። እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ዮሐንስ በስመአብ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላበቃችሁ ደብተራ የስቱ እንባ አለባቸው😢😢😢 እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በደብተራ ሕይወት ያልተበላሸ የለም ሁላችንም የደም እንባ ነው ያስነቡን ግን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርን ሰቶን እንባችን ትብስ ጥላታችንን አወቀን ይመኖር እድል ተሰጠን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሰላምዬ የኔ ቆንጆ ምን ያህል እንዴሚስደስት እኮ ሰዎች ያልሽውን ሰምተው ለቁም ነገር ሲበቁ 😢 እኔ ብላቸው ፈራን እያሉ እላዳምጥ አሉ። እናተን የጎበኘ አምላክ እኛንም እድጎበኝን በምህሪቱ በፆሎታችሁ አስቡን ወለተ ማርያም ወልድ ጊዮርጊስ ወለተ ኪዳን ወልደ ሚካኤል አፀደ ማርያም ወልደ መድን ሀብተ ዮሐንስ ሀብተ ማርያም ወለተ ማርያም
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 19 күн бұрын
አግዛብሄር ይመስገን መምህር
@brkti2123
@brkti2123 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ መምህራችን
@Tizita341
@Tizita341 18 күн бұрын
Amen Egziabher Yemesgen Selamachu Yibzalin Enatachin Betselot Asibugn ትርስተ ማርያም ❤
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 18 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም እጅግ ገራሚ ነው አቤት እናተ ደብተራወች የስቱን ህይወት አበላሻቹህ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹህ
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 19 күн бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የጎደለውን እማምላክ ትምላላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔ ይመስገን
@user-rs3nz9py5d
@user-rs3nz9py5d 19 күн бұрын
መምህር እግዝአብሄር ይርዳህ እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን 🙏🙏🙏🙏
@retaretakalehiwetyasemalin7786
@retaretakalehiwetyasemalin7786 16 күн бұрын
የመምህር ተማሪዎች እህት ወንድሞቼ በፀሎት አሰብኝ ወለተ ሰንበት በላቸው
@EmiEmi-it3my
@EmiEmi-it3my 18 күн бұрын
የመምህር ቤተሰቦች በጣም ፈተና ውስጥ ነኝ ወ/ት ሰማእት ብላቹ አስቡኝ ስለ ማሪያም
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ እህታችን ወለተሰማእት
@senayitlove2885
@senayitlove2885 19 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁልን መምህር የምንሰማዉን ለሕይወት ለመዳን ያድርግልን
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 18 күн бұрын
ሆ መምህ እግዚአብሔር ይርዳቹ ከናተጋር ይሆን ክፉዉን ያርቀዉ በርከቱን ያብዛልን
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌿🌿🌿🙏🙏🙏🌼🌼🌼
@amaamm7235
@amaamm7235 19 күн бұрын
መምህሬ እኳን ደህና መጣህልንን
@trhasyemane1477
@trhasyemane1477 18 күн бұрын
መ/ር ሠላምየኮ ያንተ ውጤት ናት አሁንም እያገዘችህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@BanchiKefyalew
@BanchiKefyalew 18 күн бұрын
እባካችሁ ተስፋ ጊዮርጊስ ን ማረው ብላቹ ፀልዩልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ተስፋ ጊወርጊስ
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 19 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣክልን መምህሬ
@user-ob7lp3dg5h
@user-ob7lp3dg5h 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጠልን❤
@meta9756
@meta9756 18 күн бұрын
እደት ዋላችሁ እህት ወድሞቼ መርጌታዎች እግዚአብሔር ይገፅሳችሁ ለሰው እርህራሄ የሌላችሁ
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 19 күн бұрын
አሜን እንኳን ደህና መጣቹልን መምህረችን❤❤❤
@masaratethopua49
@masaratethopua49 19 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጨርሼ ልስማ
@sinkekidane4953
@sinkekidane4953 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 19 күн бұрын
እንኳን በሠላም መጣህ መምህር
@user-tb2zs2ud3x
@user-tb2zs2ud3x 19 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን መማህር
@user-to6ly2rs7l
@user-to6ly2rs7l 18 күн бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር በተሰቦች በጣም እናመሰግናለን የህይወታችሁን ውጣ ውረድ ስላካፈላችሁን የኔም ቤተሰቦች እንደዚሁ ተለያይተው በችግር ነው ያደኩት😢 አሁን ባረባገር ነው የምኖረው የኔም ቤተሰቦች ለንስሀ እንዲበቁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ዓመተ ሥላሴ እያላችሁ
@onelove360
@onelove360 19 күн бұрын
መምህር ሰላምክ ይብዛ
@maron-m1234
@maron-m1234 19 күн бұрын
እግዚአብሔርይመስገን መምህራችንእንኳንደህናመጣችሁልንአሜን
@melattsegay
@melattsegay 19 күн бұрын
Yen tebaki mikaie lehulachum ydreslachu
@tymordoha
@tymordoha 18 күн бұрын
ለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን
@bezuneshalemu9092
@bezuneshalemu9092 18 күн бұрын
እናተን የጠበቀ ቅዱሥ ሚካኤል ለሁላችንም ይድረሥልን ሠላምዬ እመቤቴ ከሁሉ ነገር ትታደግሽ በእባ ነዉ የሠማኋቸዉ የካህን ሒወት ካበላሹ ተራዉ መእመን እንዴት የሆን አባት የዘራዉ ዘር ሢያፈራ ሢያየዉ ደስ ይለዋል አንተ ደሞ የዘራኸዉ ዘር የሂወት ፍሬ እያፈራ ነዉ እመብርሃን ከልጇ ጋር ትጠብቅህ መመህር ላገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-ko6gs9wu3g
@user-ko6gs9wu3g 19 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር❤❤
@robeltekle6017
@robeltekle6017 18 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN. GOD BLESS. MHIMER TESFAY.
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 18 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉም ያልፋል😢 መምህር እድሜነጤነ ይስጥህ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 18 күн бұрын
መምህርዬ አንተ እኮ ትለያሌ የኔ አባት የዝ ቤተሰብ ታሪክ ከቤተሰቦቼ ታሪክ ጋር ይመሰላል መደግ አቀርምና አድገናል ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመሰገን
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e 18 күн бұрын
ወለተ ስላሴ ብላችሁ ከነቤተሰቦሽቸ አስቡኝ እኔ አጣተኛይቱን ከኔ የበርታችሁ አሜን አሜን አሜን😊😊😊😊😊
@DhSvh-lf5ib
@DhSvh-lf5ib 19 күн бұрын
እዃን በሰላም መጣህልን መምህር
@Alemnsh857
@Alemnsh857 19 күн бұрын
እኳን ደህና መቻችሁልን መምህርዬ 🙏
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 18 күн бұрын
ሰላምዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤
@user-ou2bm1qf5l
@user-ou2bm1qf5l 18 күн бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በፆለት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ አቅቶኛን አሁንስ😢
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 16 күн бұрын
አይ ደፍተረዎች ፈጣሪ ከዝምድር ይንቀለዉ የስቱን ቤት አፈረሰ እንኳን እግዚአቤሔር አምላክ በህይወት አናረቹዉ❤❤❤መምህር እናመሰግናን❤❤❤
@Wederylshgen-th1er
@Wederylshgen-th1er 19 күн бұрын
እኳን ደህና መጣችሁልን መምህር
@giv7642
@giv7642 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@selamgie
@selamgie 16 күн бұрын
ይሄ ታሪክ እኮ በጣም ቀላሉ የደብተራ ስራ ነው፡፡ ብዙ ብዙ...የጭካኔ እና የአረመኔነት ሰራ አል፡፡
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z 19 күн бұрын
እንቁ መምህራችን እንኩዋን ደና መጣህ እናከብረሃልን ጸጋውን ያብዛልህ
@Kalkidan-kc3ml
@Kalkidan-kc3ml 19 күн бұрын
Egziyabher yimesgen enkan dena metak memiriye❤❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 17 күн бұрын
አሜነ አሜን አሜን❤❤❤
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus || Ethiopian Ortodox Tewahdo Ancient Book In Amharic #ፍካሬ_እየሱስ #ፍካሬ_ኢየሱስ
39:16
ለችግራችሁ መፍትሔ ምሥጢር | መምህር ዘበነ ለማ
32:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 10 М.
231ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከሦስት ባሎቿ የወለደቻቸውልጆች ለምን እንደነብር ሆኑባት
42:33