2 የጠወለገ ትዳር - A withered marriage

  Рет қаралды 191,923

Tseday Kaldis

Tseday Kaldis

Күн бұрын

👉 እንማማር ፦ አዝናኝና አስተማሪ አጫጭር ድራማዎች።
Ethiopian Series Drama
👉🏽 Hi, Thanks for watching my video!
38 🔴 በሬ ካራጁ ይውላል - Household Enemies 👉 • 38 በሬ ካራጁ ይውላል - Hou...
37 🔴 ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ - Priorities matters 👉 • 37 ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀ...
36 🔴 መገፋት - Extortion 👉 • 36 መገፋት - Extortion
35 🔴 ፍቅሬን ላለማጣት.... - I don't wanna lose my Love 👉 • 35 ፍቅሬን ላለማጣት.... - I ...
34 🔴 ሹገር ዳዲ - Sugar Daddy 👉 • 34 ሹገር ዳዲ - Sugar Daddy
33🔴 የማይገባኝ ቦታ ተገኝቼ - A humble man in the wrong place 👉 • 33 የማይገባኝ ቦታ ተገኝቼ - ...
32🔴 ጉድ ሆንኩኝ ... - I was shocked ... 👉 • 32 ጉድ ሆንኩኝ ... - I w...
31🔴ትዳር የጋራ ነዉ - Marriage is Partnerships 👉 • 31 ትዳር የጋራ ነዉ - Marria...
30 🔴 እሱም እንዳባቴ ... - Just Like My Father ... • 30 እሱም እንዳባቴ ... - Ju...
29 🔴 ሴት ልጅ በራሷ... - She's her own woman... • 29 ሴት ልጅ በራሷ... - She...
28 🔴 የልጄ ሞግዚት ... - My son's nanny ... 👉 • 28 የልጄ ሞግዚት ... - My...
27 🔴 ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ - Ungratefulness 👉 • 27 ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ - ...
26 🔴 የተባረከ ልጅ - A blessed boy 👉 • 26 የተባረከ ልጅ - A blesse...
25 🔴 እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ነው - Real happiness flows from within 👉 • 25 እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ነው ...
24 🔴 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበሱ.... - Don't judge a book by its cover 👉 • 24 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበ...
23 🔴 ሳይቃጠል በቅጠል - Say it Before It's Too Late • 23 ሳይቃጠል በቅጠል - Say it...
22 🔴የወላጆችን ህልም ልጆች አይኖሩትም - Don't Impose Your dreams on Your Kids 👉 • 22 የወላጆችን ህልም ልጆች አይኖሩ...
21 🔴 ሰውን ማመን ቀብሮ ነው - Life is Full of Fake People 👉 • 21 ሰውን ማመን ቀብሮ ነው - Li...
20 🔴መቻቻል - Tolerance • 20 መቻቻል - Tolerance
19 🔴ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል - You reap what you sow 👉 • 19 ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል - Yo...
18 🔴 እኔስ ምን አደረኩ? - What did I do? 👉 • 18 እኔስ ምን አደረኩ? - What...
17 🔴አማትና ምራት - The in-laws 👉 • 17 አማትና ምራት - The in-laws
16 🔴ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው - Easier Said Than Done 👉 • 16 ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው - ...
15 🔴 ልጆች እና ፍቺ - Children and divorce 👉 • 15 ልጆች እና ፍቺ - Childr...
14 🔴 አከራይ እና ተከራይ - Landlord and tenant 👉 • 14 አከራይ እና ተከራይ - La...
13 🔴 የመስጠት ደስታ - The 👉 Joy of Giving • 13 የመስጠት ደስታ - The Joy...
12 🔴 የወላጅነት ሚና - The Role of Parenthood 👉 • 12 የወላጅነት ሚና - The Rol...
11 🔴 ትዳር ሲፈተን - Challenges of Marraige 👉 • 11 ትዳር ሲፈተን - Challeng...
10 🔴 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlasting Regret 👉 • 10 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlas...
9 🔴 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደርግም - Blood doesn’t make family, love does 👉 • 9 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደር...
8 🔴 የሴቶች ፈተና - Women's Struggle 👉 • 8 የሴቶች ፈተና - Women's S...
7 🔴 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Employees are valuable 👉 • 7 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Empl...
6 🔴 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም - Sometimes there is no second chance 👉 • 6 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም -...
5 🔴 ንቦችና ዝምቦች - Bees and flies 👉 • 5 ንቦችና ዝምቦች - Bees and...
4 🔴 ለማኝ አይባልም የኔብጤ ነው - It's called "LIKE-ME" not beggar 👉 • 4 የኔብጤ ... - My kind....
3 🔴 ነግ በኔ - What goes around comes around 👉 • 3 ነግ በኔ - What goes ar...
2 🔴 የጠወለገ ትዳር - A withered marriage 👉 • 2 የጠወለገ ትዳር - A wither...
1 🔴 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው - Live according to your means 👉 • 1 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው -...
Ethiopian Movie - የጠወለገ ትዳር - A withered marriage ስለ ትዳር አጋርነት - About Marriage Partnership. Enimamar by Tseday Kaldis
Captions (English subtitles) are available Now
Almost every marriage starts out as a huge celebration, together with their family and friends, each couple is full of hopes and dreams for their future life together. But the minute we begin to focus on our own wants and needs over those of our partner; we’re destined for trouble. But when we begin to behave rightly, we’ll notice that our focus automatically starts to shift; As a result, communication problems begin to improve, anger and resentment fade away and we naturally want to spend more time together.
Quality time, forgiveness and communication are vitally important to creating a happy marriage.
👉🏽 Thanks for watching my video!
I and my multidisciplinary team, at our Studios, already started creating video content about:
👉🏽 Goodness ስለ መልካምነት
👉🏽 Parenthood ስለ ወላጅነት
👉🏽 Leadership ስለ መሪነት
👉🏽 Marriage partnership. ስለ ትዳር አጋርነት
We will continue to produce 1 Short motivational videos per week, focused on life, business, and relationships . Our mission is to help in changing people’s lives, based on inspiring true stories. I am hopeful that the video content I create will resonate so much with millions people around the world.
I am not just telling stories, using my own and others’ experiences of success and failure, my aim is to create powerful messages with a positive impact that resonate with global audiences. So please help my videos change more lives by SHARING!
#Tsedaykaldis #Enimamar #እንማማር

Пікірлер: 363
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 3 жыл бұрын
Consider subscribing with ALL notifications ON for more Tsedaykaldis Videos 14 🔴አከራይ እና ተከራይ - Landlord and tenant 👉 kzbin.info/www/bejne/pHu9e2l-p5J0bs0 13 🔴 የመስጠት ደስታ - The 👉 Joy of Giving kzbin.info/www/bejne/fKiUe52BoNSdbqM 12 🔴 የወላጅነት ሚና - The Role of Parenthood 👉 kzbin.info/www/bejne/f5_Fd6qlj8t0gpo 11 🔴 ትዳር ሲፈተን - Challenges of Marraige 👉 kzbin.info/www/bejne/sH3RenmfmJykeM0 10 🔴 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlasting Regret 👉 kzbin.info/www/bejne/qYSymJyojKh2l6c 9 🔴 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደርግም - Blood doesn’t make family, love does 👉 kzbin.info/www/bejne/lZeqc6CJnMqWhdk 8 🔴 የሴቶች ፈተና - Women's Struggle 👉 kzbin.info/www/bejne/navWiX-mfrWZrZo 7 🔴 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Employees are valuable 👉 kzbin.info/www/bejne/i4TMqH9qjNuVatE 6 🔴 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም - Sometimes there is no second chance 👉 kzbin.info/www/bejne/aKmmiXd9pM1oh7s 5 🔴 ንቦችና ዝምቦች - Bees and flies 👉 kzbin.info/www/bejne/gpiylqB-priIn6M 4 🔴 ለማኝ አይባልም የኔብጤ ነው - It's called "LIKE-ME" not beggar 👉 kzbin.info/www/bejne/o3Wvn5hurs2BgpI 3 🔴 ነግ በኔ - What goes around comes around 👉 kzbin.info/www/bejne/mqWmhapopK6cp5o 2 🔴 የጠወለገ ትዳር - A withered marriage 👉 kzbin.info/www/bejne/ini6imeueLZne9E 1 🔴 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው - Live according to your means 👉 kzbin.info/www/bejne/g6LaeI1qnrKMhtk ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
@sofiasofia2752
@sofiasofia2752 2 жыл бұрын
ደስ እሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው ግን ድምፅ ስራ እየሰራን ስለሆነ እምናየው አሰሰተካክይልን እናመሠግናለን
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@rosesisay421
@rosesisay421 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል የለኝም እናንተን ለማመስገን እኔ ዛሬ ነው ወዴዚ ቤት የመጣሁት ግን ሁሉንም ቪዶወች አየሗቸው በጣም አስተማሪ ናቸው በርቱ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 жыл бұрын
ፀዲዬ አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም አሰተማሪ መልክት በየቤቱ ያለ ጉድ 💓💓💓100%👍👍👍👌👌👌 ወንዶች በተለየ ኑ ጉዳችሁ ይህ ተመልከቱ አገባን ትሉና በውጪ ዘርክርክ ናችሁ በብዛት ከሰንት አንድ ጨዎ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
ዋው ብያለሁ ትልልቅ አባቶች ዋሽተው ያስታርቃሉ በታሪክና ምሳሌ አያዋዙ ይመክራሉ የአሁኑ ትውልድ ግን ዋሽቶ ያጣላል
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ታፍራና ተከብራ ትኑር እጥር ምጥን ብሎ ብዙ ቁም ነገርን የያዘ ጥፍጥ ያለ መልእክት ወድጄዋለው ተምሬበታለው ከልብ አመሰግናለሁ
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 2 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው። የኔ አስተያየት ደሞ ሁሉም ሰው በተሰማራበት ቦታ ወጤታማ እንዲሆን በየሀይማኖቱ ጉባኤ ሲካፈል ሀይማኖታችን ምንእንደምያስተምረን ብናውቅ በሂወታችን ውስጥ ዘርፈብዙ ጥቅም አናገኛለን።
@asnabenti4926
@asnabenti4926 2 жыл бұрын
Asabu ayikefam 👏👍👍👍👍👍👍
@yesufahmed9154
@yesufahmed9154 3 жыл бұрын
በቁም ነገር የተሞላ ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ በተለይም ለእሁኑ ትውልድ ለተሳተፉት ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል እናመሰግናቸዋለን::
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@medinaadem1644
@medinaadem1644 Жыл бұрын
@@TsedayKaldis ስወድሽ ወላሂ አንች ጋርብማርደስይለኝነበር
@tsehaytiga7392
@tsehaytiga7392 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ኣስትማሪ ነው ለብዙዎች ትምህርት የሚስጥ ነው እናመስግናለን ፀዲ
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 2 жыл бұрын
አሪፍ መልእክት ሴቶችዬ እባካቹ ካገባቹ በኋላ እራሳችን አትጣሉ እህቴ አንቺ ቤቴ ልጆቼ ስትይ ጊዜ አተሽ ነው ባል ተብዬው ግን እራስሽን ሜጠብቂ ሰነፍ አድርጎ ያስብሽና ውጪ ውጪን ማየት ይጀምራል እህቴ ለራስሽ ጊዜ መስጠት ግድ ነው
@benyamaklog
@benyamaklog 2 жыл бұрын
አስተማሪና መልዕክት ያለው ነው፤ ሁሉም ባለ ትዳሮች ልንማርበት ይገባል፡፡ ጸደይ ቀጥዪበት፤ እግዚአብሔር ይርዳሽ፡፡
@firehiwotfeyera3234
@firehiwotfeyera3234 2 жыл бұрын
በጣም ቁምነገረኛ እና አስተማሪ ድራማ ነው፡፡ በርቱ
@senaytaregahagnbrehanu7801
@senaytaregahagnbrehanu7801 2 жыл бұрын
ሴቶችዬ ትዳር ያዛችሁ ማለት ራሳችንን እንጥላለን ማለት አይደለም ለባላችሁ ሁሌም ውብ ሁኑ እናመሰግናለን አስተማሪ ነው
@mery_lv_c
@mery_lv_c Жыл бұрын
Not for him but for herself and her life.
@tikgetahun3132
@tikgetahun3132 3 жыл бұрын
እዛም ጋራጅ እዚም ጋራጅ ያለው ቢጤ ነው ትምርቱ ጥሩ ነው ግን ለሀበሻ ወንዶች ሁሉንም ማለቴ ሳይሆን አንዳንዶቹ ዘንጣ ስጠብቀው ደሞ የት ነበርሽ ብሎ ዘራፍ ይላል።
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
በትክክል ባጠቃላይ ፀባያቸው ግራ እሚያጋቡ ናቸው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
እነዚህን አባት ❤❤❤ስወዳቸው ❤❤❤እረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ❤❤❤
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 2 жыл бұрын
Egnih Abat bemilew yisitekakel!
@habeshaw3d
@habeshaw3d 2 жыл бұрын
ታስቦ የተሰራ አስተማሪ ድራማ ሰርታችኋል 👏👏
@estifanosamine2828
@estifanosamine2828 3 жыл бұрын
ታላቅ ሴት ነሽ በለ ብዙ ሃሳብ እና ውጤት ።የኔ ሊበላሽ ያሰበውን ህወት ስላቀነሽ ከልብ አመስግናለው ።ስላምሽ ይብዛ
@abebetefera6903
@abebetefera6903 3 жыл бұрын
ስላንቺ ስኬት ዛሬ ሰማሁ አየሁ ይኼ ደግሞ ይበልጥ አስገረመኝ ለብዙዎች ትምህርት የሚሆን ነው በርቺልን!
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 3 жыл бұрын
አመሰግናልሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@henokamdemariam465
@henokamdemariam465 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ትዳር የመልካም ነገር ሁሉ መውጪያ እንዲሆን አድርጎ ገና ከመጀመሪያ መስርቶታል ይሄንን ተረድተሽ ተቋሙን ለመታደግ ጊዜሽን መስጠትሽ አገርን እና ትውልድን መታደግ ነውና እግዚአብሔር ፀጋን እና ጥበብን ያብዛልሽ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍና ምርጥ ሃሳብ ነው የምታቀርቡት ትውልድን የሚሰራና የሚያቃና ነው በርቱ
@lidiyaadmasu
@lidiyaadmasu Жыл бұрын
ፀዲየ በጣም አስተማሪ ነው በጣም ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@kbtttherealmteam7325
@kbtttherealmteam7325 3 жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለው ይህን የካፈለን መልካም ልብ እናመሰግናለን
@hadeaa1619
@hadeaa1619 2 жыл бұрын
በሡሻል ሚዳያ ያልተገባ እና ጡሩ ያልሆነ ነገር የምታሥተላልፉ ከዚህ ተማሩ እራሳቺሁን ጠቅማቺሁ ሰውም ታስተምሩ አላቺሁ በእውነት ደስ የሚል እና ልብ የሚነካ አስተማሪ ነገርነው አድሥ እጠቃም ነገር እን ጠብቃን በጣም እናመሠግናለን♥️♥️♥️❤❤❤❤❤
@dullaamaala9546
@dullaamaala9546 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ! መልክሽ ቆንጆ! ትምርትሽ ውስጥ የሚገባ::አንችን ይማደንቅበት ቃላት ዩሉኝም!
@alabdi614
@alabdi614 2 жыл бұрын
እውነት ፀዲ ምርጡን ነገር እያስተማርሽኝ ነው ❤ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@lamlamabraha
@lamlamabraha Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለዘመኑ ሰው
@MuhaajirwalAnsaar1
@MuhaajirwalAnsaar1 2 жыл бұрын
ቀጥ ያለ ዛፍ ታርክ ምክር መስጦኛል::
@zenashfekede9181
@zenashfekede9181 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ብዙ መኮመት አሎድም እሄን አይቶ አለመኮመት አይቻልም በጣም እናመሰግናለን
@youtubered3554
@youtubered3554 2 жыл бұрын
ፀደይ እህቴ አንቺንም አብረውሽ የሚሰሩትንም ባልደረቦችሽን ከልብ ልናመሰግን እንወዳለን እግዚአብሔር በሁላችንም ላይ እኛን ለሌሎች ሌሎችን ደግሞ ለእኛ መቀየር ምክንያት ያደርጋልና እናንተም በዚህ ዘመን በወለደው ቴክ ወደሁላችን ስልክ መጥታችዋል እባካችሁ እስካሁንም የተላለፉትን አንድም ሳታስቀሩ Network በሌለባቸው በሀገራችን በቴለቭዥን መስኮት ታስተላልፉት ዘንድ እማፀናችዋለው ስንት ምስኪን አለ እኮ ኢንተርኔት የሌለው ።
@hawwiibelay9811
@hawwiibelay9811 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማማዬ ኑሪልኝ መልካም ትምርት ነው
@ህልምአለኝ-አ5ወ
@ህልምአለኝ-አ5ወ Жыл бұрын
ታቂያለሽ ፀዲ እስካሁን የምታቀርቢያቸውን ባለማየቴ ቆጨኝ እያንዳንዱን በተከታታይ እያየው ነው ይሄን ፕሮግራም አላየሁትም ነበር ስንት የማይረባ ነገር እያየው በቀደም ነው እሼ የሚሰራው ፕሮግራም ላይ እንማማረ ፕሮግራም እዳለሽ ስትናገሪ ሰምቼ ማየት የጀመርኩት ምርጥ ሴት ነሽ ከምር በጣም ነው የምወድሽ በሂወቴ ሴት ሳደንቅ የመጀመሪያዬ ነሽ
@abeiymoges1393
@abeiymoges1393 2 жыл бұрын
ወደር የለውም የአንቺ ቻናል ። ቁምነገር ሰንቆ የሚቀርብ ብዙ የምንማርበት ። እግዚአብሔር ይጥልን ።
@burtykanbeirut9568
@burtykanbeirut9568 2 жыл бұрын
እዉነት እዉነት ቃል የለኘም በርቱ ከማለት ዉጭ እንታቋረጡት
@milkaemwakene8419
@milkaemwakene8419 2 жыл бұрын
Tsedaye yene mirit enamesegnalen
@samsonlema9970
@samsonlema9970 2 жыл бұрын
በጣም አስተምሮኛለ እንድነቃም ጭምር
@kidistalex7784
@kidistalex7784 Жыл бұрын
አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሠግናለን 🙏
@hime5767
@hime5767 3 жыл бұрын
Original beautiful work thank you please continue with such educational and cultural education. This is what we need. Blessing
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 3 жыл бұрын
Wow, thank you
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
What a coincidence, I was watching a video about you today and I found out that you are the CEO and founder of Kaldis and you do so much deeds and I was touched by it. Amazing story and you are a role model. Stay blessed🙏🙏
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 3 жыл бұрын
Thank you! Welcome aboard!
@haleyk685
@haleyk685 3 жыл бұрын
Same here. You go girl!
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
@@TsedayKaldis demerign kechaleshe ledemwreshe
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 3 жыл бұрын
Good message. 80% marriage failed is caused by the husband. He want to monopolize his wife as there was no kids at home. When babies arriving one by one, he forgot that the babies need more share than him. Her babyless beauty will start to deteriorate as the baby start arriving. But for real husband, he can see his wife beautiful face in his kids eyes.
@mamarutesfaye4950
@mamarutesfaye4950 2 жыл бұрын
very interesting agenda of this days my sister ,May God bless you and hope you are saving millions of peoples divorce .keep up the good work.
@kennaazawude
@kennaazawude Жыл бұрын
ገራም ምክር እና አስተማር ነዉ አሁን እኔ ተማር ነኝ ወደፈት ሳገባ እጠቀምበታለሁ ብየ እስባለሁ ❤❤
@jahjira3135
@jahjira3135 3 жыл бұрын
I finished Ethiopian drama for first time. No regrets, good work!
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 3 жыл бұрын
THANK YOU SO MUCH FOR WATCHING!
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 2 жыл бұрын
እኔ ለእዚህ ቤት እንግዳ ነኝ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ደስ ይላል
@540963
@540963 3 жыл бұрын
ብርቱ ነሽ ብዙ ተመልካች የሚከታተልበት ጊዜ ሩቅ አይደለም
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እንደ ቃልህ ይሁንልን!
@እህተገብረኤል-ረ3ረ
@እህተገብረኤል-ረ3ረ 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፍልም ነው እናመሰግናለን ጸደይ
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 2 жыл бұрын
ወይ ፀዲ የየቤቱን ገበና ታቂዋለሽ! ጀግና ሴት
@chalachewnefsa3725
@chalachewnefsa3725 2 жыл бұрын
1ኛ ነሺ አሪፍ ፕሮግራም ነው ስምን መላዕክት ያወጠዋል እንደሚባል እውነትም እመማረ
@workagegnehuzewdu6633
@workagegnehuzewdu6633 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
@mohamedseid6838
@mohamedseid6838 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም አሰተማሪ ነው
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 2 жыл бұрын
አለህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ
@mawardimohaba1031
@mawardimohaba1031 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው especially living abroad no one is giving u advice or the marriage upside and down is life because it’s everybody’s main problem being a wife mother , and housekeeper Chaparrals kids activities so on well what can I say in the top of work and marriage❗️❗️❗️
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 2 жыл бұрын
በይ ይች ለእኔ ነች ገና ላገባ ነው ከሁለት ወር በሃላ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ እድተገብር በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ
@tigisttamirat6678
@tigisttamirat6678 2 жыл бұрын
bekidimiya anchi betam hero neshe tsediye. keza deramaw betam betam tiru melikte new yastelalefelen enamesegenalen. degmo tiliksew ayetfa yemibalew ewnet new betam endezih aynetu tilik sew malete new. bedegami THANK YOU.
@betelihemsimeneh1233
@betelihemsimeneh1233 2 жыл бұрын
Meserat felegalew endezi asetemari getsebajeriaten gn edelun alagegnehum egezer yebarekesh
@tasimlula9564
@tasimlula9564 2 жыл бұрын
I praud of you and what you did for the people 👍👍👍
@tgtg3274
@tgtg3274 2 жыл бұрын
ዋው ገራሚ መልእክት ደሞ ውቦች ናቸው ሞዴል ናቸው
@wolduyemane1147
@wolduyemane1147 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ቀጥይበት በርችልንንንን
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በጣም አስተማሪ ነው ለተማረበት. እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tesfayedobochofficialpage4620
@tesfayedobochofficialpage4620 2 жыл бұрын
Tsediy betam astamari naw berchilin. geta yrdash!
@helymaru1930
@helymaru1930 2 жыл бұрын
betam tiru asetemare new thankyou
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ነው ተመችቶኛል አጅግ አስተማሪ ነው
@samrimihretabe8784
@samrimihretabe8784 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጥሩ ትምህርቶች ነው የኔ ውድ በርቺልኝ ለዚህ ትውልድ መንቂያ ደውል ነሽ እናመሰግናለን ።
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና አስተማሪ ነው
@buskatube615
@buskatube615 2 жыл бұрын
Balagebam bizu tidar wust yemayachew negeroch nachew....betam astemari new berchi
@meklittsedalu8144
@meklittsedalu8144 2 жыл бұрын
ዋዉ!ዛሬ ነዉ ይህን youtube page መኖሩን ያወኩት ፀዲ አንቂ አንደበት ላይ ስትናገሪ ሰምቼ በርቺልን በጣም አስተማሪ ነዉ
@samirasamira2470
@samirasamira2470 2 жыл бұрын
በስመአብ ግሩም ነው በርቱልን
@adametelthompson4753
@adametelthompson4753 3 жыл бұрын
በጣም የሚያስተምር ታሪክ ነው
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
እውነት አስተማሪ ነው ሴቶችዬ ታገባችሁ በሓላ እራሳችሁን መጠል የለም እራስንም ማስዋብ ነው
@Danatube721
@Danatube721 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያስተምራል ተምሬበታለሁ
@lovehaile8876
@lovehaile8876 3 жыл бұрын
Its great massage for all Ethiopia wife, thanks
@yemesrachmesfin4143
@yemesrachmesfin4143 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ትልቅ እና አስተማሪ ነው በተለይ ለባለትዳሮች።
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 3 жыл бұрын
አምሰግናለሁ ተባረኪ
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
@@TsedayKaldis አይይይይይይ አሉ እደዝህ አይነት ሰው 😥😥😥😥😥☝️
@fireselamgetu7232
@fireselamgetu7232 2 жыл бұрын
ጀግኒት ነሽ በጣም ጎበዝ እኔም አስተማሪ የሆነ ታሪክ እነግርሻለሁኝ
@sophiefredkin
@sophiefredkin 2 жыл бұрын
Thanks so much for the English subtitles, i really enjoy your videos!
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 жыл бұрын
Glad you enjoy it!
@yimambiru9326
@yimambiru9326 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እህቴ ይቀጥል ባሻን ፈጣሪ እድሜ ይስጣቸው
@hirutcrusan8448
@hirutcrusan8448 3 жыл бұрын
It happened to be today I heard about your amazing success story and what you do for the community 🙌 and now this video tells a lot what kind of person you are! simply amazing 👏
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 3 жыл бұрын
Thank you so much!!
@bizuayehuaseffa4193
@bizuayehuaseffa4193 3 жыл бұрын
እህቴ በጣም ቆንጆ አስተማሪ ነው :: ግን እኮ ወንዶቹም ጠፍቷቸው መሰለሽ ? ነገር ግን ማስተዋሉ ስለጎደላቸው ነው :: በተለይ የሴቱ ስራ ደሞ አያልቅም .... አንዱን ስትጨርስ አንዱ እስከአልታገዘች ድረስ ... ስለዚህ ቢተጋገዙ ግን ሁሉም ሙሉ ይሆናል እህቴ:: እግዚአብሔር ይርዳችው:: አንቺን ቢያዩ ይጠቀማሉ :: 🙏👌
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
መቸ ከበደ ,,እሜተጋገዝ,,,በስቆለ ሥትለ ሌላ ያምረዋል,,,,ኧኧኧኧ ሥለ ወጠጤ ሳስብ ነፈሴ ,,ወዴ ዉሰጤ ታነባለች
@helu8661
@helu8661 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት አዘል ነው በርቺ እኛንም ብታሳትፊን ደሞ የበለጠ ውብ ይሆናል
@selamgh3379
@selamgh3379 3 жыл бұрын
great job guys we learn a lot thanks for sharing god bless everyone 🙏🙏🙏
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 3 жыл бұрын
Thank you too
@gizachewtadele
@gizachewtadele 2 жыл бұрын
በርቱ አስተማሪ ነዉ ።
@asnabenti4926
@asnabenti4926 2 жыл бұрын
Selam beteseboch..... Ye abat negegerochu mikirochu yileyal be eregata sewin maseredat meredat bicha sayihon metegeberunim endechil yierdal denq nachu bertulin inameseginalen yene tewedaj lene hulem 1👌 neshi 🥰🥰🥰
@እናትዪቱብ
@እናትዪቱብ 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ቀጥሉበት👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍
@ድካምብቻሂወትአልገባችኝም
@ድካምብቻሂወትአልገባችኝም 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሬ ነዉ የያዝነዉን እዲት ዉብ አድርገን እደምንይዘዉ ተምሬያለሁ🙏😘😘❤️❤️❤️
@yesewzertamir8296
@yesewzertamir8296 2 жыл бұрын
እውነትም መማማር!!!
@maryzraika
@maryzraika 3 жыл бұрын
Great message. Thank you 🙏🏾
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 3 жыл бұрын
You are so welcome
@ዘቢባሙደሲር
@ዘቢባሙደሲር 3 жыл бұрын
@@TsedayKaldis በዚጉዳ በደንብ መስራት አለብሽ እታለሜ የህቴን ሂወት ቁልጭ አርገሽ አሳየሺኝ
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 2 жыл бұрын
Betam Asetemary new
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 жыл бұрын
Weyyyy edezi abat tru meri yet ygenal🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏👌🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹anaqaqtonal.
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እህቴ የምታዘጋጃችው ሁሉም ትልቅ ትምህርት ነው ውድ እህቴ ቡርቺ ለእኔ እህትሽ ትልቅ ትምህርት ነው ውድ እህቴ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ፕሮግራም እስካሁን ባለማዬቴ ቆጨኝ አሁንም ይደርሳል እስኪ ልመሰጥ
@hana-hs1fd
@hana-hs1fd 2 жыл бұрын
ዋው አስተማሪ ነው
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
የኛ ወንዶች እስኪያገቡ ነው የሚንከባከቡት😭
@meremerhmet8345
@meremerhmet8345 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ይህንቤት አሁነው የመጣሁት በጣምአሪፍ ትምህርት ነው ወንዶችዬ እስኪተማሩ
@Jared-dp3vg
@Jared-dp3vg 3 жыл бұрын
ደስ የሚል መልካም ትምህርት ነው። እናመሰግናለን።
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ለተረዳዉ እናመሰግናለን
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል! ትክክለኛ እንደስሙ እንማማር!
@habtamuy1341
@habtamuy1341 3 жыл бұрын
ተባረኩልን በጣም ትምህርታዊ የሆነ ነው በርቱልን ቀጥሉበት
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
እስከዛሬ እንዴት እንዳላየሁት ፕሮግራምሽን ትላንት ቲክቶክ ላይ አጭር ቪዲዮ አይቼ መጣሁ ግን በጣም ትምህርት አገኘሁበት ልክ ናቸው ሴቶችን ከሁሉም በፊት እራሳችንን መጠበቅ አለብን ገና ለገና እራስን መጣል አያስፈልግም
@seblemulat4632
@seblemulat4632 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 3 жыл бұрын
ፀዲ በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው እንዳንቺ አይነት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ አርአያ የምትሆን ሴት ስላለን እንኮራብሻለን
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 3 жыл бұрын
ከልቤ አመሰግናለሁ ፈጣሪ የክብርልኝ
@አጸደዘአንጾኪያ
@አጸደዘአንጾኪያ 2 жыл бұрын
እምታቀርቢያቸው ታሪኬች ፕሮግራሞች ሁሉ መልካም ናቸው ደቂቃ ጨመር አድርጊልን
@messayan3845
@messayan3845 2 жыл бұрын
ደስ ሲል
@fitsummobile843
@fitsummobile843 Жыл бұрын
wow 100% wonderful history
🚦ሀይሚን ጥዬ የትም አልሄድም አስደሰትኳቸው
32:16
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 20 М.
55 ፓይለቱ
16:20
Tseday Kaldis
Рет қаралды 33 М.
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 54 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 80 МЛН
31 ትዳር የጋራ ነዉ - Marriage is Partnerships
14:40
Tseday Kaldis
Рет қаралды 87 М.
5 የሚማግጡ ሰዎች ባህሪያት
6:53
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 231 М.
ፍቅርሽ ነው የጎዳኝ… #አዋጅ Awajpodcast
1:22:54
Awaj አዋጅ podcast
Рет қаралды 3,5 М.
72 የቤት ቀጋ የደጅ አልጋ - The Forgotten Family
23:41
አስመሳይ የትዳር አጋሮች|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ
16:32
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 54 МЛН