2

  Рет қаралды 67,948

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 251
@tigi886
@tigi886 3 ай бұрын
ስንጠብቃቹ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ። ዛሬም ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ 99% ለነፍስ:ለስጋ:ለመንፈስ የሚሆን ቃለመጠይቅ ብቻ ሳይሆን ቃሉን እየሰበኩና እየተናገሩት ያለዉን እየሰማን ነዉ። በዉስጣችን ጌታን እንድንፈራ እንድናከብረዉ ጭምር እናም እንድናስተዉል ዛሬም እየተናገረን ነዉ።ጌታ ይርዳን🙏ተባረኩ
@hywate
@hywate 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ ተባረኪ🙏
@Mitselal
@Mitselal 3 ай бұрын
Thank you Tigi ❤
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 3 ай бұрын
99%? 1% ይጎላል ማለት ነው? ወይስ " ለ … 100 አይሰጥም" ስለሚባል ነው? "የቤሪያ ሰዎች … ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ" (ሐዋ. 17:11)።
@tigi886
@tigi886 3 ай бұрын
ለሰዉ አዕምሮ 99% ስለሚገባ እንጂ እዉነት ነዉ።🙏
@memimamakeup5010
@memimamakeup5010 2 ай бұрын
❤ you are blessed ❤
@tsiongetachew4594
@tsiongetachew4594 3 ай бұрын
በእውነት ኢሄ ኢንተርቪው ብቻ ሳይሆን ለብዙወቻችን በቤቱ ለቆየን ክርስቲያኖች አቅጣጫ ለጠፋብን መንገድ የሚያሳይ መልእክት ነው እግዚያብሔር ይባርካችሁ።
@misraktessema8221
@misraktessema8221 2 ай бұрын
I am crying I don’t have word to explain this interview how God word touch my heart thank you so much both God bless you I am orthodox I learn a lot🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MitikuErgudo-e2k
@MitikuErgudo-e2k 2 ай бұрын
god blessu
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 3 ай бұрын
ቄስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በጣም ጠቃሚና እራሳችንን እንድናይ የሚያደርግ ትክክለኛ መልዕክት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ የኔ እህት ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
@addiszele4182
@addiszele4182 3 ай бұрын
የዛሬ ማለዳ የጸሎት ጊዜዬን ይህንን ቃለ መጠይቅ በማዳመጥ ነው የጀመርኩት። በጣምም ነው የተጠቀምኩት!!!!!! ብዙ ዝርዝር ጉዳዮችን ነው ያነሳችሁት። የተባረካችሁ ና እየተባረካችሁ የምትቀጥሉ በረከቶቻችን ናችሁ!!!!!!!
@michaelabraham406
@michaelabraham406 2 ай бұрын
ምሳሌ የሚሆን ሰው ባለማጣታችን እግዚአብሔር ይመስገን! ጌታችንን እንድንወደው የሚያደርግ ሰው ይብዙልን!
@naomiberhanu7147
@naomiberhanu7147 3 ай бұрын
ሁለቱም ፓርት ላይ ኢንተርቪው ሳይሆን ስብከት የምሰማ ነው የመሰለኝ አንደበትህ የማይሰለቸው ኮ ሁሌ ቃሉን ብቻ ስለምታወራ ኮ ነው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አንተ በረከታችን ነህ በብዙ ይጨመርልህ
@TiruTiru-g8i
@TiruTiru-g8i 3 ай бұрын
ቄስ እግዚአብሔር አምላክ ዜር ዘመንህን ይባርክ በእውነት ተባርከአለሁ ቲጂ ብሩክ ነሽ አሜን።
@chonbebaye4943
@chonbebaye4943 3 ай бұрын
ድንቅ ውይይት እና የማንቂያ ደውል ኧረ እንደውም የመለከት ድምፅ የተሰማበት ነው። እንዲህ እውነቱን ቁልጭ አድርገው ለህዝብ የሚያቀርቡ አገልጋዮችን ጌታ ያብዛልን። ቄስ እና ቲጂ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ!
@wongelyoh
@wongelyoh 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ብዙ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቁምነገሮችን ያገኘንበት፣ ብዙ ጥያቄዎች የተመለሱበት፣. ምሪትንና የክርስትናን መርህ የጨበጥንበት ነው፡፡ … እግዚአብሔር ይባርክሽ ትዕግስት!!! ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ እግዚአብሔር ይባርክዎ!!
@misganakassa2282
@misganakassa2282 3 ай бұрын
❤❤❤ እሚገርም ቃለመጠይቅ ! በጣም የተጠቀምኩበት
@mihretunikola8
@mihretunikola8 Ай бұрын
የእግዝአብሔር ልጅ ኢየስስ ይባርኮት! እንደኤርሶ ሆኜ ዛሬ እግዝአብሔር ብጠራኝ ደስታዬ ነው! ቲጅዬ ዘመንሽ ይባረክ ለምልምልኝ!!!!!!❤❤❤❤❤❤
@AdinawDana-p1f
@AdinawDana-p1f 3 ай бұрын
wowwww የፀጋው በለቤት ጌታ ይባረክ ለዚህ አባት ትልቅ ፀጋ ሰጣው
@beyeneghermai3894
@beyeneghermai3894 2 ай бұрын
ቄስ ኣምላኽ ይባርክህ፡ በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ እውነተኛ ምክርና ተግሳጽ የሚያስፈልግበት ስለሆነ ተባረኽ፡
@riseNOWshine
@riseNOWshine 3 ай бұрын
ፀጋ ሓጥያትን ድል ለመንሳት እንጂ ሓጥያት ለመስራት ኣይደለም:: Great discussion, God bless you both.
@merrydavid1221
@merrydavid1221 3 ай бұрын
ትህትና ምን ያህል ይስባል ይማርካል 😢 ተባረክ ወንድሜ ደግሞ ደግሞ ቢሰማ ድንቅ ግዜ
@emuyelegesse7318
@emuyelegesse7318 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ትጂ እንዲህ ያለ አባት ስለ አቀረብሽልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henokejesus6718
@henokejesus6718 3 ай бұрын
የዘመናችን ጳዉሎስ ፀጋዉ ይብዛልህ ተባረክ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 ай бұрын
ይገርማል ምን አይነት ዘመን እንደዚ ዘመን ሰዉ እግዚአብሔር የደፈረበት ዘመን የለም እግዚአብሔር ይቅር ይበን ።
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 3 ай бұрын
ቄስ ብዙ ፀጋ ይብዛሎት ይሄ ኢንተርቪው ብቻ ሳይሆን ብዙ ስብከት ነው የህይወታችን መስመር በዚህ ላይ ቢመሰረት ምንኛ ጌታ በተደሰተ ምህረት ይብዛልን
@liyaaddishayle5594
@liyaaddishayle5594 3 ай бұрын
ውስጤን ሰርስሮ የገባ መልእክት ለኔ ትውልድ በተለይ እግዚያብሄር ይባርኮት ቄስ 🙏
@meronkassaye7132
@meronkassaye7132 2 ай бұрын
ተባረኩ ዘመናችሁ ይለምልም ድንቅ ትምህርት ነው:: 🙏💕
@RobelEngidawork
@RobelEngidawork 8 күн бұрын
አግዚያብሔር ይመሰገን ቃለመጠይቅ አይመሰልም እንዴት እንደተባረኩ
@YetnayetYigezu-t5b
@YetnayetYigezu-t5b 3 ай бұрын
ተባረኩ 😇😇ቲጂ ለምልሚልኝ እህቴ የተባረኩና በዕምነት የተጉትን እየፈለግሽ ስለምታቀርቢልን ዘመንሽ ይባረክ🥰🥰
@tigistalemayehu5780
@tigistalemayehu5780 3 ай бұрын
እረረረረረረረ ወይኔ ጌታ ሆይ የት ነው ያለነው አባቴ ሆይ ምህረት ይሁንልኝ እባክህን አባት ሆይ ቄስ ትግስቱ፣ ቲጂዩ ምን ልበላቹ አመሰግናለሁ ሁሌም መንገድን በመጥረግ ህይውት ውስጥ እንድታልፉ ያደረጋቹ አምልክ ስለእናንተ የተባረከ ይሁን ይብዛላቹ ይጨምርላቹ !!!!!!!!!!
@tenayegkedan1249
@tenayegkedan1249 3 ай бұрын
ቲጂዬ ጌታ ዘመን ሽን ይባርክ እኔ በዚ መልእክት እራሴን እንዳይ ነው ያረገኝ በኛ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተፈጠረው ን ነው በሚገባ የተረዳሁት እውነት ወይስ ፍቅር ነው ይዤ እየሄድኩ ያለሁት በማለት የራሴን ዉሳኔ እንድወስን አርጎኛል ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@AfeworkAfj
@AfeworkAfj 3 ай бұрын
የተወደድክ ቄስ እድሜና ፀጋ ይብዛልህ ፡ከአፍህ ስለሚወጣዉ የፀጋ ቃል እና እዉነት ፡ ተባረክልን ከፍ በልልን ፡ ድንቅ ቃለ መጠይቅ ፡ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪልን ፡ በርቺልን በምታቀርቢያቸዉ መልካም ሰዎችና በምታነሺያቸዉ ሀሳቦች እጅግ ደስተኞች ነን ተባረኪ ፡፡
@girmishjesus
@girmishjesus 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ድንቅ ምክር አግኝቼበታለሁ ተባረኩ።
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 3 ай бұрын
በዚህ ዘመን ላለነው የጌታን መንገድ ለተከተልን ሰዎች እንዴት በክርስትና ህይወት መጏዝ እንዳለብን የሚረዳን ኢንተርቪው ነው ቲጁ ዘመንሽ ይባረክልሽ
@BirkneshBekele
@BirkneshBekele 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@meaza5096
@meaza5096 3 ай бұрын
ቄስ የሕይወት ቃል ከአፉ ይወጣል ከአፉ የሚወጣ ቃል ከእግዚአብሔር ጋር ያጣበቃሊ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረኪ ❤❤❤❤❤
@born2win78
@born2win78 2 ай бұрын
Full of wisdom and Power Packed messsge. If this doesn't change us what else?.....
@senaithaile6250
@senaithaile6250 2 ай бұрын
ቲጂዬ ተባረኩልኝ ተጠቅመናል 🙏🙏🙏
@fikrtek8584
@fikrtek8584 3 ай бұрын
እግዚያብሔር ሰዉ አለዉ🙏🏽🙏🏽🙏🏽እዉነትን በፍቅር መከራችሁን ብዙልን😇😇
@sineduayele6519
@sineduayele6519 3 ай бұрын
ቄስ ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!!ምን ጉድ ነው ????????? ከምርጦቹ አስተማሪዎቻችን አንዱ አንተ ነህ።አንቺ ልጅ ጌታ በሥራሽ ላይ የሚቀድምልሽ እና የባረከሽ ነሽ። አብሮነቱ አይለያችሁ!!!!!!!!
@chernetgirma6090
@chernetgirma6090 24 күн бұрын
ጸጋ ይብዛላችሁ ♦️
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 2 ай бұрын
ተባረኪ አንቺም ለቄሱም ይጨምርልህ ያብዛልህ እግዚአብሄር
@EndriasBirhanye2304
@EndriasBirhanye2304 3 ай бұрын
ቲጂ ጌታ ይባርክሽ፦ የእንግዶጅሽን ሃሳብ በነፃነት በትግዕስት የምታስጨርሻቸውን ብቃትሽን ሳላደንቅ አላልፍም። በርቺ ኑሪልን።
@medhinghebreselassie1406
@medhinghebreselassie1406 2 ай бұрын
ተሰምቶ ማይጠገብ በጣም በጣም ምገር. ቀስ ትግስቱ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ያንተ የሆነ ኩሉ ይባረኽ ኢህታችን ትግስት ተባረኪ ❤️❤️❤️
@Barok-p9c
@Barok-p9c 3 ай бұрын
ኡፍፍ፥ መቼስ ቃላት የለኝም፤ ቄስ ትዕግስቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮት። ✅ቲጂ በብዙ ተባረኪ። ደግሞ ታውቂ የለ: እንደዚህ ዓይነት እንግዳ፥ አንዴ ብቻ አይበቃም።❤
@woinshetamare165
@woinshetamare165 3 ай бұрын
ቄስ በእውነት እንደዚህ እውነትን በፍቅር እየገለጠ ከክርስቶስ ከአለቱ ጋር የሚያጣብቀን የሚያፀናን አገልጋይ ሰራተሰጠን ጌታን ኣመስግናለሁ በዘመናት መሀል ቅሬታ ያለዉ አምላክ እብር ይሁንላት ❤ቲጂዬም አንቺም ለቤቱ ሰራ በእውነት የሚጠቅም አጀንዳም ሰውም ስለምታቀርቢ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ባንቺም ውስጥ ትልቅ ነገር ያስቀመጠ ጌታ ይባርክ ❤❤❤
@jesus-lp8vn
@jesus-lp8vn 3 ай бұрын
ድንቅ ምክር ነው ተባረኩ. የጌታን ጊዜ አንዴት ማወቅ ይቻላል የሚለው ሳይመለስ አለፈብኝ አባክሽ አሱን ጉዳይ አጥሪልኝ. ቄስ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ.
@belhumamo797
@belhumamo797 3 ай бұрын
ተባረኪ እህታቸን ወንጌልን እየኖረው እግዚአብሔር ያከበረመልካም ሰባከጀና አስተማሪ ቄስ ትግስቱዘመንህ ይባረክ
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 3 ай бұрын
በዚህ ዝመን ላለን የጌታን መንገድ ለተከተልን ህዝቦች እንዴት መጏዝ እንዳለብን ህይወታችንን እንድንመርምር የሚረዳን ኢንተርቪው ነው ቄስ ዘመኖትን ይባርከው ቲጂ ጌታ ለክብሩ ያጀገነሽ ሴት ነሽ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@kudusanhabte3376
@kudusanhabte3376 Ай бұрын
ገታ እጅግ ኣብዝቶ ይባርኽህ ቀስ፡እንዲሁም ትእግስት እኔ ብዙ ተምሬኣሎህ ፡ሁሉ ጊዜ ፕሮግራሙ እከታተላሎህ የዛሬ ግን ለየት ያለ ነዉ በዚህ ዘመን እንድዚህ ያሉ ኣገልጋዮች መኖራቸዉ ተስፋ ኣለን ብየ ተጽናንቻሎህ ተባረኩ።
@solomonayele3883
@solomonayele3883 3 ай бұрын
ቄስ ትእግስቱ ጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት። ሁለቱንም ክፍሎች ተመልክቻለሁኝ ፡ እጅግ ብዙ ለክርስትና ሕይወቴ ጠቃሚ ትምሀርት ተምሬበታለሁ ። ያለዎትን የጠለቀ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል እውቀት አስደንቆኛል ። እህት ትእግስም ጌታ እየሱስ ይባርክሽ አገልግሎትሽን ያስፋው።
@MeseretJemola
@MeseretJemola 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ብዙ ተምሬበታለው ቄስ በብዙ ፀጋ ይብዛልህ ተባረኩ
@houluselam7678
@houluselam7678 3 ай бұрын
ይገርማል ፡ ይገረማል፡ ከማለት፡ ውጭ፡ ምን፡ እላለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
እንኳን በድጋሚ ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይይባርካችሁ ቄስ የሚስማ ካለ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የተናገሩት እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን እህት ትዕግስት ዘመንሽ ይባርክ በምታቀርቢያቸው እንግዶች ሁሉ ብዙ እየተባርክን ነው ጌታ የበለጠ አገልግሎት ያብዛልሽ Thank you and God bless you❤❤❤
@erutsolomon3348
@erutsolomon3348 3 ай бұрын
ቄስ ትግስቱ ጌታ ይባርኮት በልጅነት እድሜ ትከታታይ ትምህርቶችን ያስተማሩኛ በቡዙ ተጠቅሚያለሁ አሁንም ባርከውኛል ዘመኖት ይለምልም
@elfemanaye-b4s
@elfemanaye-b4s 3 ай бұрын
ቄስዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክልህ በብዙ ጤንነት በብዙ በረከት ሁሉ ነባርክህ ተባረክ ትእግስት አንቺንምጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኩ
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 3 ай бұрын
እውነት ነው እርም እርም እርም አለ በዘመኗ ቤተክርስትያን ምህረት ያድርግልን ተባረክ አቦ !!!
@AlmazTsehau-rp6ll
@AlmazTsehau-rp6ll 3 ай бұрын
ቅቄስ ትግስቱ እግዚአብሄር ዘመኖትን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥወት ቲጅዬጌታ አብዝቶ ይባርክሽ::
@YonasLegesse-cq3fh
@YonasLegesse-cq3fh 2 ай бұрын
ይህን ቃለምልልስ ቤን ስለ እውነተኛ አገልጋይ ምንነት እንደማስተማሪያ ልትጠቀምበት ይገባል!!ዋው ገራሚ ትምህርት!!!!!!!! ❤
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 3 ай бұрын
Amen, Amen, Amen. Thank you, Kes Tigistu and Tigi. Amazing, life changing and timely message! God bless you both!
@esheituester359
@esheituester359 3 ай бұрын
በትምርቶ።ተጠቃሚ።ነኝ።ጌታ።በዘመናት።መካከል።ያስቀመጠ።የወጌል።አባት።አብዝቶ።ጌታ።ፍባርካችሑ😊
@nighistykifleyesus4558
@nighistykifleyesus4558 3 ай бұрын
ቄስ ትግስቱ የርስዎ የጸጋ ስጦታን አደንቃለው፣ የተከታታይ ትምህርትዎ ተካፋይ ነኝ ትምህርትዎ እንዲበዛልን እጸልያለው፤ ቲጂየ ጌታ ይባርሽ ከተከታታዮችሽ አንድ ነኝ፣ ሁላቹሁንም ጌታ ይባርካቹህ
@hewanbirhanu5768
@hewanbirhanu5768 3 ай бұрын
ግሩም መረዳት፤ ግሩም አቀራረብ። እግዚአብሔር ይባርኮት ቄስ 🙏 ቲጂዬ ዘመንሽ ይለምልም 🙏 ተባረኩ በእውነት በረከቶቻችን ናችሁ! ጸጋ ይጨመርላችሁ 🙏
@betelhemtewelde5318
@betelhemtewelde5318 2 ай бұрын
ጌተአ ኢየሱስ ይባርካቹዉ❤❤
@EmbetGirma-e8g
@EmbetGirma-e8g 3 ай бұрын
Geta Yebarekachu!!!💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@RozaTek
@RozaTek 3 ай бұрын
መጀመራያ ክብር ለጌታ እየሱስ መቀጠል ትጂ ተበረኪ ቄስ ትእግሱቱ ዘመናችሁ በሙሉ ፀጋ ያብዛላችሁ በአእውነት ብዙውን ሰምቸአለሁ በጣም ጠቃሚ ስንቅ ይዣለሁ አንድ ነገር ደስ ያለኝ ደግሞ ሁል ግዝ ሰው እየሰበከልክ ሳይሆን ቃሉን እያነበብክ እንደምትረዳ እንደምትፈወስ ነው የገባኝ በአእውነት እንድት አይነት እረፍት ነው ያገኘሁት ዋው ተባረኩልኝ እወዳችሆለሁ ❤❤❤❤❤
@Samry-e13
@Samry-e13 3 ай бұрын
ተባረኩ እባክሽን የp/r Tomas mitku balibetin እንኩሽን ጋብዣት
@eyerusbb
@eyerusbb 3 ай бұрын
What a great wisdom, God bless you Kese Tigestu. I wish you teach us more about time, wisdom and prayer
@hailuayenew2285
@hailuayenew2285 3 ай бұрын
ቄስ በጣም የምወድህ የማከብርህ እውነተኛ የጌታ አገልጋይ በጣም በጣም ተባረክልን ቃላት የለኝም። በመጀመሪያ ራሴን በቀጣይ በዙሪያዬ ያሉትን እንዳይና አንድ ማር እንድኖረው አቅጣጫ የሳየኝ መልእክት ነውና ቲጂዬ ተባረኪ በርች እንዲህ አይነቶቹን ቃሉን አሁን አየኖሩ ያሉትን በባትሪ አየፈለግሽአቅሪቢልን።
@BeziBe
@BeziBe 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያቁምህ ለትውልድ አባት ያርግህ ትምህርቶችህን ሁሉ ተምሬበታለሁ ፣ ተመክሬበታለሁ ተፅናንቼበታለሁ ።አሁን ራሱ የሚገርም ቃል ነው እኮ ያካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ትግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህን የተባረከ ሰው ስላቀረብሽልን
@teshome7693
@teshome7693 2 ай бұрын
እውነትን በፍቅር እየተሸከምን እራሳችንን ወገኖቻችን ማትረፍ ይሁንልን ለራሳችን ደሞ እግዚአብሔር በመፍራት በቅድስና በነቃ መንፈስ መኖር ይሁንልን ተባረኩ ውዶቻችን 🎉
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 2 ай бұрын
አሜን
@helenassefa2486
@helenassefa2486 3 ай бұрын
እንደ ስብከት ነው የሰማሁት ተባረኩ ቄስ 🥰❤🙏
@HALELUYA62
@HALELUYA62 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩልኝ ብዙ ተጠቅምአለሁ 🙏🙏🙏
@SenietGebrhiwot
@SenietGebrhiwot 3 ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 3 ай бұрын
ፍቅር ያለ እውነት እውነት ያለፍቅር ከሆነ ኪሲራ ነው እንደቃሉ እውነትን በፍቅር በመግለፅ መኖር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው መቼም ቃሉን ብናውቀውም ባለማስተዋል እምንጥለው ነገር ይኖራል እግዚአብሔር ይርዳን ። ተባረኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@workukenea3188
@workukenea3188 2 ай бұрын
መለኮት በጊዜ አይወሰንም በጊዜ የሚወሰነው ግዑዙ አለም ወይም እኛ ነን እግዚአብሄር በጊዜ አይወሰንም ::
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 3 ай бұрын
ወይኔ ጌታን ይኤ ቃል ከልቤ እዳይወሰድብኝ ለመኩ ቃለ መጠየቅ ሳይሆን ቃሉ ራሱ በልቤ ፈሰሰ❤❤❤❤ ወይኔ😢 በስመአም❤
@senaitsahlu1984
@senaitsahlu1984 2 ай бұрын
Amazing words Geta abzeto abzeto yebarkachue I always blessed by his teaching 🙏🙏🙏
@sagemberhane2943
@sagemberhane2943 3 ай бұрын
Please continue
@BernabasGetachew
@BernabasGetachew 3 ай бұрын
ምን ብዬ መፃፍ እንዳለብኝ አላውቅም ቄስ ጌታእርጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጦት እህታችን በእውነት እጅግ አድርጌ አከብርሻለሁ ተባርኪልኝ ለሁላችንም የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልን አሜን።❤❤❤
@amharic4all
@amharic4all Ай бұрын
What a blessing ❤ God bless you both
@samuelkassa192
@samuelkassa192 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 ай бұрын
God bless you ❤❤❤❤
@TesfayeTakele-tr5gh
@TesfayeTakele-tr5gh 5 сағат бұрын
amazing teaching wow
@MekdelawitGashaw
@MekdelawitGashaw 3 ай бұрын
ቲጅዬ እግዝያቤር ይባርክሽ
@kibebew
@kibebew 3 ай бұрын
እንደዝ አይነት አባቶችን በቁጥር ጥቅት ስለሆኑ በደንብ መጠቀም አለብን......ጌታ የተባረከ እረጅም እድሜ ይስጦት ቄስ🙏
@godislove9841
@godislove9841 2 ай бұрын
Thank you my brother. everything you said is true. I hope a lot of people especially those who serve, listen this. There is a lack of wisdom in the our(the Christian community) society. May God help us.
@misrakawitteferi8915
@misrakawitteferi8915 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይባር ክህ ቄስ ነፍስን የሚመልስ ምክር የጊዜው ቃል የነፍስ ጩህት ያለበት ትግስትዬ አንቺም ሰዎችን አውቀሽ ስለምትጋብዢ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
@Samry-e13
@Samry-e13 3 ай бұрын
ቤተክርስቲያን እንደ አንተ አይነት አገልጋይ ስላላት ተስፋ አለን
@SamuelTecle
@SamuelTecle 3 ай бұрын
I Love you kes Tgstu You are Our blessing ❤ Jesus is Lord
@aynalemwaleligntadesse9595
@aynalemwaleligntadesse9595 2 ай бұрын
ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ቄሰ ትግስቱ
@zelalemalemu6970
@zelalemalemu6970 2 ай бұрын
Thank you❤❤❤❤❤
@hanamikahel6385
@hanamikahel6385 3 ай бұрын
ቅዱሳን ብርክ በሉ አስተማሪና ምክር ሰጪ እግዶችን ስለምታቀሪቢልን ተባረኪ ቲጂ ቆንጆ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!
@AddisuAdinew
@AddisuAdinew 3 ай бұрын
ትጂ,ጌታ,ይበርክሽ,በቄሥ,ትምህርት,ቸበርከናል;;
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የማንሸሸው እውነት❤
@jalanegetachew5674
@jalanegetachew5674 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ God bless you for ever... 🙏 Rev. TIGISTU, AND TIGIST!
@chaleasefa4887
@chaleasefa4887 2 ай бұрын
ዋው ❤❤❤❤❤
@Viktory-g5v
@Viktory-g5v 3 ай бұрын
Kes Tugstu zemenuh geta yubarek zare buz aturufelah le tuwuld bereket neh. GBU ❤
@etalmekebede382
@etalmekebede382 3 ай бұрын
ቀሲስ ቴግስቱ ይቀልጥ አከበርኩህ አቤት ይገርማል ዘመንህ ይለምልም ቲጂዬ ኑሪልኝ❤❤❤❤
@misganabashe6256
@misganabashe6256 Ай бұрын
Tebareku betam des yemil program nw , ቄስ ትዕግስቱ geta zemenihn yibark sitawera yaleh meregagat yaskenal
@nebiatmesfn8909
@nebiatmesfn8909 3 ай бұрын
Unet egziabiher xegawna fkurun ybzalwet betam temerealew 🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@abdumohamed710
@abdumohamed710 3 ай бұрын
“የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15 የተባለውን ቅዱሥ ወንድም እነሆ ባንተ ውሥጥ ሥላየሁ..ቤተክርሥቲያንን ክብር ይበልጥ ናፍቃለሁ....አይ ጌታ....እንኩዋን ተሳካለት...በአንተና...በምርጥ መሠሎችህ...ከማለት ውጪ ምን እላለሁ። ጸጋ ብዙ ጸጋ ይሁንላችሁ...ጸሎቴ ነው። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SamuelBirihanu
@SamuelBirihanu 3 ай бұрын
በቡዙ በቡዙ ፀጋውን ያብዛላችዉ ተባሬኩ ❤❤❤
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2 МЛН
ከመመለሱ በፊት ደውሎልኝ ነበር | ኢየሱስን አያውቁትም
1:31:46
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 47 М.