200ኛ ገጠመኝ ፦ ቆንጆ ወንድ ልጅ ያላቸው እናት መጥፎ እርምጃ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 51,553

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 499
@ትበለጥጉራጊዋ
@ትበለጥጉራጊዋ Жыл бұрын
በእወነት የወደማቸን ለመምህረ ተሰፋዬ ቃለሄወትን ያሰማልን
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን #እንኳን ለ #200 ተኛ ገጠመኝ #አደረሰን ሁለት መቶ ይሁን እንጂ ቁጥሩ #በቁጥር የማይገኝ እውቀት ነው ያገኘነው #እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን የሚሰሙበት ግዜ ይመጣል ውይ እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እዲህ ነው ክርስትና ድል በድል እግዚአብሔር ብርታትን ያድላችሁ በመልካችሁ በሀብታችሁ የሚትመኩ ሰዎች አይናችሁን ግለጡ ወልደ ራጉኤል ፀባኦት ያስብክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታልን ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይቀይራቸው ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን #መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እንወድሃለን አብዛኞቹ አላወቁትም እንጂ ቆንጆ ነኝ ብለው እራሳቸውን እሚቆሉሉ ስዎች ውስጥ ማን እዳለ ቢያውቁ ጥሩ ነበር ውበት ክርስትና ነው ውበት ፀሎት ነው ውበት ለክርስቶስ ማረኝ ብሎ መንበርከክ ነው ውበት ሰውን አለመናቅ ነው ውበት ንፁህ ልብ ነው ውበት የበታችን መመልከት ነው እግዚአብሔር አይናችንን ያብራልን ለሁላችንም #ዝማሬ መላእክት #ያሰማልን መምህራችን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 👏😍
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሶልዬ
@bekunobi8838
@bekunobi8838 3 жыл бұрын
መምህር እንኮን ደህና መጣህ መምህር እባክህ ትምህርቱን በትግርኛ ተርጉምልን ብዙ ኤርትራውያን ኣለን እምንከተልህ ብዙ ናቸው በደንብ እማይሰሙ እባክህ 😍👏👏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yetsomgize83
@yetsomgize83 3 жыл бұрын
ምናልባት አማርኛ በደንብ የሚችል ኤርትራዊ ቢተረጉመውስ? መምህር ተስፋዬ ብዙ የስራ ጫና አለበት እንደምናየው:: እርስ በእርስ መተጋገዝ አለብን መምህርን እንድና ግዘው። ሁሉንም ነገር ሊያደርግ አይችልም አንድ ሰው። ይሄንን ሁሉም ማከናወኑ እስካሁን ዕፁብ ድንቅ ነው!!
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልን
@asneaweke3910
@asneaweke3910 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህር አንተን ስለሰጠን እግዚያብሄርን አመሰግነዋለሁ
@ትግራይጋልተዋህዶ
@ትግራይጋልተዋህዶ 2 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋበረከቱ ያብዛልህ ኑሮልን
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 3 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣህልን መምህራችን በፆለታችሁ አስቡኝ #ወለተኪዳን ብላችሁ
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@dastadasta7735
@dastadasta7735 3 жыл бұрын
የእኔ ን ማንነት ነው የነገርከኝ መምህር ሰውን የማወራው መልኩን አይቸ ነው ብዙ ነገሮች የኔ በአር ነው ትምህርቱን እራሴን በመስታወት ያየሁት ያል ነው የተሰማኝ ግን በአቴ ትምህርት እየተቀየርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አቴንም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር 💚💛❤🙏
@tisgayassfa3273
@tisgayassfa3273 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እባክህ ወደ ደብረሲናም ወደ ሸዋሮቢትም በደንብ አስተላልፍልን ይህን ትምህርት ብዙ የሚያውቅ የለም
@ydenektube9576
@ydenektube9576 3 жыл бұрын
እውነትነው መመህር ማንም እየተረዳን አደለም
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 😍
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ሰላምህ ይብዛ መምህሬ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 3 жыл бұрын
ሰው ባያይ እግዚአብሔር ያየናል , በአምልኮ እንበርታ ። ባዕድ አምልኮ ይሰባበር ፀጋህ ይብዛ መምህር ! እግዚአብሔር ታላቅ ነው!!!!!!!!!
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔ ታላቅ ነው ጎደሊያስ👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን አስጀምሮ ላስጨረሰን እ ግዚአብሔር እናመሰግንሀለን
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 3 жыл бұрын
Amin3 ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ብተሎት አስቡgi ወለተ ታዲቅ እናቴንም ወለተ ceርቆስ ብላችሁ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላነው..።እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራች ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንን .እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራች ።እረድሜናጤናይስ6ልን።አመሰግናለሁ
@nigatudubale8284
@nigatudubale8284 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !በእውነት በጣም ደስ እያለኝ በተመስጦ ነው የማዳምጠው ።
@salamasalama1703
@salamasalama1703 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ዳህና መጣህልን
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 Жыл бұрын
ቃለህይትን ያሰማልን መምራችን 💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊
@addisalam5158
@addisalam5158 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማል መምህር🙏 እግዚአብሔር ያሰባቻው
@amoshadd9375
@amoshadd9375 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር በምትሄድበት ሁሉ። እማምላክ ትከተልክ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ Жыл бұрын
መምህር በርታ አለን ከጎን ብዙ ሰዎች ድነዋል
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን በርታ ወድማችን
@mariam_2164
@mariam_2164 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሪፍ እቅድ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ!!!!!
@ባንች-ኘ4ፀ
@ባንች-ኘ4ፀ 3 жыл бұрын
በእዉነት ዉድ መምህርችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋርይስጥልን
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
ወድማችን እመብረሃን በተሰቦችህን ትመልስልህ አንተም በርታ ቅዱስ ገብርኤል ያግዝህ
@ፍቅተማርያም
@ፍቅተማርያም 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሁሉ ላደርገ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ስጦታ ናት መልኩ ሳይሆን ልቡ ንጽህነት እና እምነቱ ወድማችን ቤተሰብህን እመብርሀን ታስብልህ አዞህ በርታ መግስቱንና ይድቁን ፈልግ ሌላው ይሰጥሀል
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አህዱ አምላከ አሜን (3)እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የእኛ ሰሚ ልቦና አስተዋይ አማሮ ይደልን ለመምህረችን ተናገር አስተማረ እንደበት የደላለን አሜን (3)
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ሰላምክ ይብላልን
@asefumesele5875
@asefumesele5875 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
ስላደረገልን ሁሉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን እናት አባትክን ወደቤቱ የመልስልክ እማአምላክ ትርዳህ በርታ መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን በጸጋው ያኑርክ
@hdhdhhehehe4667
@hdhdhhehehe4667 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መባህ እህት ወድሞቸ መልካም ትምህርት 🙏🙏🙏
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህረ ትምህረቶችህ በእውነት እማናውቀውን እያወቅን ነው እድሜ ጤና ይሰጥልን
@ወለተሰማዕትየማርያምልጅ
@ወለተሰማዕትየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እኔም ለንሰሀ በቅቻለሁ መምህር እማ ፍቅር በእድሜ በጤና ትጠብቅህ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወዲማችን በርታ እግዚአቤር እውቀቱን ይጨምርልህ በውነት ትምህርትህ አይጠገብም ትምህርትህ በውነት ሥብከትም ይሆን ምንም ግማሺ ነው እማየው ያተግን ሙሉውንነው
@kidusmiikaellredatemesigiz8766
@kidusmiikaellredatemesigiz8766 3 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN Memiher qoli hiyotin yasamalin megsite semey yaworsilin kezi belayi egihabiher yabertak
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ስመስለኝ ሰወች አሁን ስለ ነቁበት በቃ ነቅተንበታል ብለው ወደ ውግያው ገብተው ይሆናል እና አንተ ብቻ በርታልን በእውነት እሄን ገጠመኝ ማዳመጥ እራሱ በራሱ መመረጥ ነው እና በጥታችሁ ብታዳምጡ መልካም ነው
@oquebitberhane
@oquebitberhane 3 жыл бұрын
እውነት አንደዛ ነው እኔ ለራሴ አንደዛ ብየ መከታተል ከተውኩት አንድ ወር አልፎኛል ግን ባለመከታተለ ተጎድቸ አለሁ የመናፍስት ውግያ በሌላ ስልት አጠቃኝ ማለት እችል አለሁ ምክንያቱ ወረኛና ነዝህላል አርጎኛል ዛሬ እንደአዲስ ተመልሸ አለሁ።
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በአረድሜ በጤና ይጠብቅልን ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@fasikadejen5997
@fasikadejen5997 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ይሠሰገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያቦዛልን ደሰ ይላል በመልካሙ ልጅ ላይ አድሮ ቤተሰብ ሁሉ የለወጠ አምላክ አይዞክ ወንድማችን ያንተንም ቤተሰብ ተለውጠው ታያለህ እማምላክ በነገር ሁሉ ቀድማ ታሰተካክልልህ በርታ ወንድሜ እኛም በሰደት ያለንውንም ይጠብቀን ሐናተ የደረሰ በረከት ለኛም ይድረሰ አሜን መምህር እድሜ ጤና ይሰጥክ ጠላትክን ከግር በታች ያድርግልህ አባቴ ቅዱሰ ገብርሔል ይጠብቅክ
@ወለተሰማዕትየማርያምልጅ
@ወለተሰማዕትየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ሁላችሁም እስከ መጨረሻው አዳምጡት ወንድማችን እመብርሃን ታስባችሁ እኔንም በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰማዕት እያለችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@sheble1248
@sheble1248 3 жыл бұрын
መምህራችን፣በርታልን።
@uaesharjah
@uaesharjah 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ
@keroskeros5466
@keroskeros5466 3 жыл бұрын
ወንማችን የራማዉ ሉኡል ቁዱስ ገብርኤል ኣምላኬ የዉሃንስ ይርዳህ ኣዞህ እመብርሃን ትርዳህ ስለ ማይነገር ሱጦታዉ እግዛብሄር ይመስገን።
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ደረስን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተለውጠናል ስጋዋደሙ ነው የቀረኝ በፀሎታችሁ አስቡን እህተማርያም እህት ማርያም ተክለ ወልድ ተክለፀዲቅ ተክለፀዲቅ ሀይል ገብርኤል ሀይለጊወርጊስ ወለተኪዳን ወለተ እየሱስ ፅጌ ማርያም ወለተፀዲቅ ተክለአረጋይ አስቡን
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
የወንድማችንን ቤተሰብ ሀይለ ገብርኤል ና ወለተ ሚካኤል ወ/ደ ራጉኤል በማይዘነጋ ልቦና የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳው
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. 200 እጅግ ብዙ ነው መምህር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎት አስቡኝ እህት ገብርኤል ብላቹ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ሄልየ ሰብስክራይብ አርግኝ
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የተቀደሰ ሀሳብ ነወ በተለይ ተሌግራም እንዲከፈትልን እድሉን ስለተሰጠን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይጨመርበት ።
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ይህ ቤተሰብ ለኔ የሆነ ነገር ጫር አርጎብኛል ይገርማል አግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ዘረኝነት መፃፍ ለምን አስፈለገ ይህ ገጠመኝ አንድንለዉጥበት አንድንቀየርበት ነዉ የሚቀርበዉ ቆንጆ ልጅ አግዚአብሔር ላንተ ያለዉ መልካምን አሱ ያዘጋጅልሀል ሀይለ ገብርኤል ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@haimanotaaa2170
@haimanotaaa2170 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር ያኛ ያልሆነዉን እዳንመኝ ትምርትም አለዉ ያጋንት ስራም አለዉ ያስተማረን የገፀፀን ፍጣሪ ይመስጌን
@hailuweldearegaye4487
@hailuweldearegaye4487 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር ተሰፈዬ እንዃን አደረሰን እንዃን አደረሳችም ለሁላችው መዝሙር በቡሔ ወቅት አሰደምጠን መዝሙሮችህን ሰለምያሰመሰግኑ ነው ገጠመኝ 195 ላይ የነበረው ወንድማችን እንዃን ወደ ሚወዳት በተክርሰትያን ተመለስ እግር እንዳለው ያሰብ ይበረታልና ፈጣሪ ይሰማዋል ሌሎቹም ከጠፉበት ለተመለሱ እህቶች ፈጣሪ የንሰሀ ህይወት ነው የሰጣቸው ምምህሩን የንሰሀ አባቱን ቄሱን ፈጣሪ ይባርካቸው
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜንንንን አኔ በአንተ ገጠመኝ እራሴን ቀይሬ ንሰሀ ገብቻለው ቤተመቦቼንም አስቆርባለው ከስደት ስመለስ ደሞ በእርግጠኝነት እደ እግዚሐብኤር ፍቃድ ቆርባለው ብይ አስብለው በፀሎት አስቡኝ ከእኔ የበረታቹ ሁሉ በእግዚአብሔር ስም፣፣፣፣
@selamDebebe-xj5nu
@selamDebebe-xj5nu 3 жыл бұрын
መምህሬ የመለወጤ ምክንያት ነህ ጸጋውን ያብዛልህ ሌላው ወገኖቼ መምህር ተስፋዬ ከአምላክ የተሰጠን እውነተኛ አገልጋይ መሆኑን ወላዲት አምላክ መስክራልኛለች እኔም የምላችሁ ከተመቻችሁ እሺ ካልተመቻ በዝምታ እንለፈው መሳደብና መቃወም ተው
@tizitadozale9547
@tizitadozale9547 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💒💒🙏🙏
@masrathmasrath604
@masrathmasrath604 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን
@እመብርሀንየልቤብርሀንእመ
@እመብርሀንየልቤብርሀንእመ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን💞💕ቃለህይወት ያሠማልን
@tigisettigiset7864
@tigisettigiset7864 3 жыл бұрын
ሰላም እዴት ናቹ በያላቹበት የአለም ዳርቻ ሰላማቹ ይብዛ ወድም እህቶቼ እኔ በራሴ በመምህር ትምህርት ያመጣውትን ለውጥ ላካፍላቹ ዛሬ እናትና አባቴ ቆረቡልኝ በምጀመሪ ለፈጣራችን ምስጋና ይሁን ሁለተኛ ዳቆን መምህር ዮርዳኖስን አመሰግናለሁ እኔ ከአለም እድወጣ የረዳኝ ትምህርቶቹ ናቸው ስለቅዱሳን ተምራለው እምነቴን እዳቅ እረድቶኛል ከዛደሞ በመምህር ተስፋዬ ደሞ የእርኩስ መንፈስ ክፋቱን አውቃለሁ እናም ከልብ አመሰግናለሁ የሁላቹ ውጤት ለማምጣት ትጋት ያስፈልጋል ታዳ ከበረታን የማይሆን ነገር የለም የመምህር ተማርዮች በርቱ ፀልዩ ከልባቹ አዳምጡ ገጠመኝ አትምረጡ ከሁሉም የምታገኙት ትምህርት አለ በኔ ተማሩ እኔ ዛሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ተመስገር አምላኬ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ስምኪእዩመዝሙረይማርያምኣ
@ስምኪእዩመዝሙረይማርያምኣ 3 жыл бұрын
በስመ ስላሴ የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተ ጋ ይሁን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ መምህራችን ከከንቱ ውዳሴ ይሰውርህ በእውነት ወልደራጉኤል ወንድሜ ኣይዞህ ድንግል ማርያም ትርዳህ ወዳእንተ ሳባቸው ና ፀሎትና ስግዳን ኣዘውተር ሰኔ ጎልጎታ እሮብ ና ኣርብ ኣድርስ ብትችል ሁሉ ግዜ ጥዋት ብታደርሰው ከዛ ኣዘቅት ታወጣቸዋለህ እንዳታቃርጠው ፀበልም ታጠብ ኣይዞህ ሁላችን እንደዚ ነን ጭቃ ውስጥ ነን በኣጋንንት ወጥመድ ውስጥ ብቻ በጣም ጠፍተናል ግዜ የለኝም ስራም ማሕበርም እዛ ስለ ምውል ግን ኣዳምጣለው ባገኝሁት ግዜ ና በጣም ነው የሚያስተምራው የሚያንፀው ቀጥልበት መምህር ተስፋየ ዕድሜና ጤና ይስጥህ መጨረሻህ ያሳምርልህ በእውነት
@ellenibirru4753
@ellenibirru4753 3 жыл бұрын
መምህር እመቤታችን ከፍትነ ከዋላ ትከተልህ በጸሎት አስብን
@almalmm2462
@almalmm2462 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቀን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲
@saragh7576
@saragh7576 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህልን ገጠመኙን አዳምጪ ልጨርስና እኮምታለሁ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰
@eyeruseyerus3837
@eyeruseyerus3837 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ልቦናችንን ትክፈትልን ላንተም ብርታቱን ትሰጥልን ሰምቸ እመለሳለሁ
@mhalitmhalit5544
@mhalitmhalit5544 3 жыл бұрын
Amenn
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር ይመስገን
@yordanos874
@yordanos874 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይልን ባተ ትምህርት ያልተቀየረ ይኖራል ብዬ አላምንም በእዉነት የሂወት ምግብ እየመገብከን ተባረክልን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ሆይወት ይስማልን መምህር🙏🙏🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስለሁሉም ነገር ተመስገን አሜን
@የተዋህዶልጅ-ኸ7ገ
@የተዋህዶልጅ-ኸ7ገ 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ያቆይልን በነቤተሰብህ እኛም በተማርነው በሰማነውን ትምህርት ለመቀየር በልባችን እግዚአብሔር አምላክ በልባችን ያሳድርብን አሜን ፫
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሱ ወገኖቻችንጨርሶ ይማርልን ለወድማችንም ፍፃሜአቸውን ያሣምርላቸው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@ናኒ-ጰ1ኰ
@ናኒ-ጰ1ኰ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ እሚል ትምህርት መምህር ቃለህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ባለማወቅ ቆንጆውም በውበቱ ሲኩራራበት ቆንጆ ያልሆነው ደግሞ ሲያፍር ሁሉም በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርን መሆኑን ረስተን ግን እግዚአብሔር ደግሞ እንደዚህ ድንቅ ስራውን ይሰራል እህታችንና ወንድሞቻችን በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ለአንተም ለቆንጆውም ወንድማችን ለአንተ ያላት አለች ለመምህር በእውነት ክብሩን አብዝቶ ይስጥልን
@yonatanabera2298
@yonatanabera2298 3 жыл бұрын
በርታ ስራህ መልካም መሆኑን በኔ እየው ማንም ባይቀየር እኔ ተቀይሪያለው
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰትምራ የነፈሰ ትምህረት
@Tube-qt8oe
@Tube-qt8oe 3 жыл бұрын
አጠገባችን ያሉ ሰዎችን በልቦናቸው መንፈስቅዱስ አድሮ እንዲመለሱ ይርዳን ሀብተሥላሴን በፀሎታችሁ አስቡልኝ
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 жыл бұрын
አሜን የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእነዚህ ትምህርቶች ካለማመን ወደማመን፣ንሰሀ እስከመግባት ቅዱስ ስጋው እና ደሙን እስከመውሰድ የበቃሁት የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ!!!🙏🙏🙏
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ሌተቀን እኛን እያስተማሩ መልካም ፍሬም እያፈሩ ገጠመኝ 200ኛ ደረሱ በእውነት የልፋትዎን ዋጋ የድንግል ማርያም ልጅ በፂዎን ተራራ የህይወት አክሊልኖ ያጎናፅፍልን አሜን 🙏
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahletgirma3573
@mahletgirma3573 3 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@getetachane2286
@getetachane2286 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብላነል እህታችን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋስላሴ ልዑል እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ።
@tarikuwameles
@tarikuwameles 3 жыл бұрын
መምህር እኔ በታም ተለውጫለው ንስሀ ገብቻለው ከእኔ አልፊ ለቤተስቦቼም ለጉዋደኞቼም ተርፋያለው እግዚአብሔር ፍቅዶ በስላም ስመጣ አጫውትካለው ብዙ የምነግርክ አለኝ ስው ይማርበታል እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናክ እኔንም ስጋውን ደሙን ለመቀበል ያብቃኝ
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 жыл бұрын
አሜን
@zinawasmare66
@zinawasmare66 3 жыл бұрын
መምህር በዚህ ትምህርት የማይቀየር የሚችል ሰይጣን ብቻ ከሆነ ነው እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ንስሀ በስልክ ተቀብየ ቀኖናየን ጨርሻለው ፈጣሪ ቢያሳካልኝ ሀገሬ ገብቼ ለስጋ ወደሙ እንዲያበቃኝ በፆሎት የበረታቺው በፆሎታቺው አስቡኝ ወልደ ገብርኤል
@menkemeedo1128
@menkemeedo1128 3 жыл бұрын
እንካን ድህና መጣህ መ/ም ወለተ ገብሪኤል ነኝ በፆሎትህ አስቡኝ
@merixilawn911
@merixilawn911 3 жыл бұрын
Tebareki memihir..
@የትምወርቅከተማ
@የትምወርቅከተማ 3 жыл бұрын
ቤተሰቦቼ ስትገቡ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እንዳትረሱ እናመሰግናለን❤❤❤
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰👏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚብሄር
@semenehasefaw8607
@semenehasefaw8607 3 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥህ እባካችሁ በመቤቴ ተሌግራም ላይ አትመልከቱ ኢትዮብ ብቻ ተከታተሉ
@syifumnigisit2875
@syifumnigisit2875 3 жыл бұрын
በርታመምህር ብዙሰው እየቀየርክነው
@nunuabate1667
@nunuabate1667 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ወድልቦናቸው ይመልሳቸወ ወድማችን አተንም ወላዲት አምላክ ታግዝህ መምሃር ቃል ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ቃብዛልክ🙏👏💜💛💚💙
@yashihaile93
@yashihaile93 3 жыл бұрын
Egziabher yemesgen selameh be kerstos yebzaleh kale hiwot yasemalen tsegawun yabzaleh anten yeseten amlakachin simu yekber yemesgen amen
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቀሰይልን።እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስራው እፁብ ድንቅ ነው ።ወንንድማችን ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ያስባቸው ይለውጣቸው
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ለገጠሩ ህዝብ ኢንተርኔትም ቴሌቭዥንም የማያገኙት የግድ ፍላሽ አማራጭነው ባለማወቅ ሰፊ ችግርውስጥ ያለውም ይህ ክፍል ስለሆነ ይቱብ የሚጠቀሙው ክፍል ኢትዮጲያውስጥ በጣም ትንሽ ነው ሌላው ከሀገር ውጭ ያለው ብቻነው እሄንእድል የሚያገኜው እናም መምህራችን በርታ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከክፉሁሉ ይጠብቅህ እውነት እሄን እድል በማግኜቴ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው
@gechfikir5366
@gechfikir5366 3 жыл бұрын
ሰለ ማሬያም ብላቸሁ አምቢቡት መምህር ከሞት አፈፍ ላይ ነው የተመለሰኩት የመናፍሰት ሴራ በጭራሽ አውቅም ነበር ሰግደትም እንዴት እንዴ ምሰገድ አላውቅም ለሰሙ ግን ኦርቶዶክሰነኝ ሰለ ንሳሃ አስበም አውቅም አሁን ግን በዝህ ትምህርት ምክንያት ሰው ሆኜ ንሳሃ ገባው 30 ዓመት የሰራውትን ኃጥያቴን ተናዘዝኩኝ የምገርማቸሁ ነገር አውሬ ሁኜ ነበር ተሰፋ ከመቁረጥ የተነሳ ሰሜን ቀይሬ ውሻ ብላቹሁ ጥሩኝ እኔ ውሻነኝ ሰው አይደለውም እያልኩ ሰሜ ውሻ ሁኖ ቀሬ እግዚአብሔር የምሳነው የለምና ወዴ ሰውነት ባርዬ ተመለሰኩኝ የክስትና ሰምንም አውቅም ነበር አሁን ግን አድስ ሰም አድስ ህዎት ጀመርኩኝ ከመንፈሱን እየተዋጋውት ነው ገብሬ ሥላሴ ብላቸሁ ፀልዩልኝ ሰራዬ ውትድርናነው አሁን የለውት ሱማልያ ከአልሸባብ ጋር አልፎ አልፎ እን ጋጫለን እንጅ ሰላም ነው በሰላም ለሀገሬ እንድያ በቃን ፀልዩልኝ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
እግዚአህቤር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር እንዴት ነህ 🙏🏿🙏🏿ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 😢😢አቤቱ እንደቸርነትህ አስበን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@tsigaighebredingle2439
@tsigaighebredingle2439 3 жыл бұрын
Good game but 58
@ፍጥረትህነኝአትተወኝ
@ፍጥረትህነኝአትተወኝ 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ሰማችሁ ይብዛልን በውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው
@ፍጥረትህነኝአትተወኝ
@ፍጥረትህነኝአትተወኝ 3 жыл бұрын
@@rayabisoberi እሺ ማማዬ እኔም ልጀምር ነው ደምሪኝ እንዳድስ ከፍቼ ነው ዋይፋይ ብዙም ስለማይስብ ስልኬ ተቸግሬ ነው ቪዶ ለመልቀቅ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
@@ፍጥረትህነኝአትተወኝ እሽ እህት አለም 😍
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
@@ፍጥረትህነኝአትተወኝ ደምሪሻለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርች 👏
@ፍጥረትህነኝአትተወኝ
@ፍጥረትህነኝአትተወኝ 3 жыл бұрын
@@rayabisoberi አሜን አንችንም ይርዳሽ
@betiale8315
@betiale8315 3 жыл бұрын
ይኸው መምህር ንስሀ ገብቼ ከቆረቡት አንዷ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@selamawitetesfiy405
@selamawitetesfiy405 3 жыл бұрын
Temesgen
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
እንደምን እደራቹሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ደና መጣልን በእውነት ውድ ትሁቱ ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያአፀና የብዙ ህይወት ነው የቀየርከው ፀጋውን ያአብዛል ወንድሜ ቆንጅየው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻን ያአሳምረው ወንድማችን እናት አባቶችህም አንድ ቀን እንደሚድኑ አምናለሁ አይዞህ ወንድማችን በርታ የተጠሩት ብዙ ናቸው የሚድኑት ግን ጥቂቶቹ ናቸው እና ለእግዚአብሔር አሳልፈ ሰጥ ወንድሜ አይዞህ በርታ እኛም የቤተሰቦችን መዳን በጉጉት እጠብቃለን ጥንካሪ አይለየን ለእኛም ጥንካሬ ነው ሐይለ ገብርኤል እና እህተ ሜካኤል ቅዱስ ገብርኤል ያአሰባቹሁ እናት አባቶቻችን ወንድማችን ወልደ እሩጋኤል የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ያአሰብ ወንድሜ የተጨነቃቹሁ ቤተሰቦች የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ብላቹሁ ጥሩት አታፍሩም ፈጥኖ ደራሽ ነው በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያአሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እማ ፍቅር ጥላ ከላላ ትሁን እናመሰግናለን መምህራችን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መም ህ ር አሜን አንኳን ደና መጣክ አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ይብዛልክ
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ይህን ትምህርት እንዳዳምጥ የረዳይ እግዚአብሔር ይመስገን
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 Жыл бұрын
ተባረክ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እውነት ነው መምህር እኔ ከአንድ ጀምሮ እስከ 200 እያዳዱ ገጠመን ላይ እራሴን አግኝቼ ብዙ ተለውጭያለሁ ከዳመት በፊት ውዳሴ ማርያም እካ ጸልዬ መተኛች የማልችል ነበርሁ አረ ስንቱን ተናግሬ ለኔ የአንተ ገጠመኝ በመስማት ያልተደረገልኝ ነገር የለም እኔም ሰምቼ በተግባር በመስገድ በመጸለይ ንስሀ በመጥባት ብቻ ተለውጠናል ከነ ጓደኞቼ አሪፊ ሀሳብ ነው መምህር ክፈትልን እግዚአብሔር ያደረገልንንም እንመስክር የልጆችህ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል👏 ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ያስብህ
@slaamawit6659
@slaamawit6659 3 жыл бұрын
መምር፡እንዴትዋልክእባክ፡ያባመምህርግርማን፡ስልክ፡ተባበረኝ።
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@medi7110
@medi7110 3 жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን መምህር አንድ አንዴ ቤተሰቦቻችን የሚሰሩት ስራ እንደ ቀልድ እያዩት ልጆቻቸውን ችግር ውስጥ ይከታሉ በማወቅም ባለማወቅም ልጄን ለልጄ ምንም የማይመስል ነገር እግዚአብሔር ብዙ አስተምሮናል በተለይ ለእኛ ለወጣቶች❤🙏
@muluemebetalemugeberewold2024
@muluemebetalemugeberewold2024 3 жыл бұрын
Memeher egzabeher edmena Tena yesteke!!!
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
መምህር እንደውም እኛደብር መተህ ስለደብተራ ብታወራ በእርግጠኛነት ትደበደባህ የኔ ወንድም ስለዚህ ነገር አይወራም ነውር ነው እንደሌባ ሹልክ ብዬ ነው የምወጣው ብዛታቸውና ህብረታቸው ለየት ያለ ነው ለዛ ስሙ አይነሳም መስገድ ፀሎት ቤት ብሎ ነገር የላቸውም እኔ አንድ ምእመን ምን ብዬ ላውራ ሼም በጣም ይዞኛል እርግጠኛ ነኝ ከቤተክርስቲያን ያባሩኛል አንድ ብቻዬን ከጎኔ አይዞህ የሚለኝ የለም እና የፀሎት ቤት በቤታቸው ያለመኖሩ እራሱ ያሳፍረኛል በእውነት
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችሁ ችግር የለውም በኛ ከሆነ እናስ ፍፍዋለን ሀገር ሰላም ከሆነ ወደ አማራ ክልል ሒደህ ብታስተምር ደስ ይለኛል
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
1:27:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 56 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 16 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 11 МЛН
185 ገጠመኝ፦ የ 13ዓመቷ ልጅ የእናትና አባቷን አመንዝራነት ስታውቅ ምን አደረገች
1:42:31
196ኛ ገጠመኝ፦ መንፈሳዊ እውቀት ሳይኖራት መንፈሳዊ ታሪክ የሰራች(በመ/ር ተስፋዬ)
1:31:08
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 16 МЛН