202ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ጥሩ ተመኝ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ክፋትም የእጁን ያገኝና ያርፈዋል

  Рет қаралды 80,953

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 446
@ወለተሀናየርሴማወዳጅ
@ወለተሀናየርሴማወዳጅ Жыл бұрын
አሁንስ መስማት ብቻ ሆነ የኔ ነገር መች ይሆን እውነተኛ ክርስቲያን የምሆነው😢😢😢
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህቴእግዚአብሔር ቀን አለው
@mulowaljazmi5586
@mulowaljazmi5586 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@mesekytesfy2031
@mesekytesfy2031 Жыл бұрын
😢😢😢enme endzaw geragbage egtbre lubuna yesetn menfs kedusen yabzaln
@amyamy5313
@amyamy5313 Жыл бұрын
አይዞሽ እኔም እደቹው ነኝ ፈጣሪ ያለለት በዬ ተስፋ አልቀረጥም😢😢😢😢
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
ቀን አለው ዬን ቀን ሁሌየ መቼየ ነው እያልሽ ጠይቂይ ደግሞ እውነተኛ ክርስቲያን መሆን ቆራጥ መሆነው ቆራጥ ማለት ለሁሉ ነገር መረጋጋትና አርቆ ማሰብ ቆም ብሎ ማሰብ ሀጥያትን እያሠቡ ድጋሜየ ላለመስራት ማቀድ ፆም ፀሎት. ____ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg Жыл бұрын
ምእመናን ከክፈ ነገር እመቤቴ ትጠብቃች እንዲሁም በስደት ያለችሁ በሰላም ወደ ሃገር ይመልሳች ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ ፈጣሪ
@እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
@እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SAMIRASAMIRA-v5x
@SAMIRASAMIRA-v5x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
አሜን😢😢😢
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@kfjrjejr5508
@kfjrjejr5508 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የሳርቤትቲዩብ
@የሳርቤትቲዩብ Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን እኔ በቤተሰቦቼ ናፍቆትም ጭንቀትም ይዞኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ በድሮን እየተደበደቡ ነው ቢያንስ እግዚአብሔር በንስሐ እንዲወስዳቸው😢
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢 እግዚያብሔር ይፍታን አሁንስ በዛ።
@chinach4522
@chinach4522 Жыл бұрын
Ayzosh yene wude Egzihaber all
@HayileMikael
@HayileMikael Жыл бұрын
እግዝአብሔር በምህረቱ የንሰሃን እድል ይስጣቸው
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አይዞሽ በፀሎት በርቺ ይህ ሁሉ ያልፋል ተሰፋሽን በእግዚአብሔር ይሁን
@የሳርቤትቲዩብ
@የሳርቤትቲዩብ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህት ወንድሞቼ እሺ እግዚአብሔር ያበርታን
@matilove3643
@matilove3643 Жыл бұрын
መምህር አንተ ምርጥ አባት ለሰላም ሆነህ ባለቤትህ ምርጥ እናት ሆና እንወለዳቹዋቸው ልጆችህ እኩል አድርገህ ማሳደግህ ምን አይነት መልካም ባልና ሚስት እንደሆናችሁ እግዚአብሔር በበረከት በፍቅር. በሰላም ያኑራችሁ የአንተ ስኬታማነት የባለቤትህ መልካምነት ደግነት ትህትና ነው ባለቤትህ እድሜ ይስጥሽ በልልኝ ውድ የሆነች ሴት ነች የተለያየ ሰው ቤትህ ሲመጣ በደስታ ተንከባክባ መርዳቱዋ ጀግና ነች እድሜ ይስጣችሁ ።
@tdsdf5335
@tdsdf5335 Жыл бұрын
ለነሱ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን በፀሎት ኣሱቡኝ ወለተ መድህን ከነቤተሰቦቼ
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህራችን በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው መምህራችን ለሁሉም ግዜ ኣለው እኛ ብንቸኩልም እግዝኣብሄር ግንየራሱ ቀን ኣለው ምስክርነት ኣለኝ እግዝኣብሄር ያደረገልኝ ዛሬ ከኣደጋ መክና በሰላም ተሪፋያለው እግዝኣብሄርን ኣመስግኑልኝ በእውነት በስደት ሃገር ወድቆ ከምቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ኣብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዛሬ ጠብቀውኛል ተመስገንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-የ2ኈ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-የ2ኈ Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እህቴ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-የ2ኈ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-የ2ኈ Жыл бұрын
እህቴ እባክሽ መምህርን እንደት ላግኘዉ ስልኩንና ላይቪ መቸ እና ስንት ሰአት እንደሚገባ ንገሪኝ እህቴ
@ሠማእቷ
@ሠማእቷ Жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ የመምህር ተማሪዎች ኑ እንማማር❤❤❤
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ Жыл бұрын
ኢጪ 😢😢የመዳም ቅመም እሚለው ስም
@SAMIRASAMIRA-v5x
@SAMIRASAMIRA-v5x Жыл бұрын
እሺ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የአባታችን ወንድማችን አስፋው መሸሻ ስለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብለህ ነብሱን ማርልን😢
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
የሚገርም ገጠመኚ ነው ረቡኒ እውነት ድቅ ነው እዲህም አለ የጌታ ፍቃድ የሚገርም ነው ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ ግን ላረፈችው በፀሎታችሁ አስቧት ነብሷን ይማረው ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ነበስ ይማር ለእታችን ❤❤❤ እንታቨን መአቡን እስትንፋሰ ክርሴቱስ ተመፀኝ ገንት እንደትገበልቨ ❤❤❤
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳግን ውድ መምህር ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን፫
@ናታኔም-ዀ4ወ
@ናታኔም-ዀ4ወ Жыл бұрын
መምህር አንኳን ደህና መጣህ አዳምጨ እመለሳለሁ መምህርና ተማሪዎቹ እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ😥 የቤተሰቦቼ በጣም ክፉ ጎረቤቶች አሉን እና አባቴን በጥላ ወጊ ገለውብኛል😭😭😭 አሁን ደግሞ እናቴን ወንድሞቼንና እህቶቼን መቀመጫ ማረፊያ አሳጥተዋቸዋል እባካችሁ በጸሎት አስቡን ወለተ ማርያምንንና ቤተሰቦቿን እያላችሁ🤲😭😭😭
@Papujawanduja
@Papujawanduja Жыл бұрын
መምህር ተባረክ ፍሬህ ናት ዉጤትህ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይቀበልህ
@EtsubSraw
@EtsubSraw Жыл бұрын
ቃለህዎት ያሰማልን የኛ እቁ ይህን ታሪክ ለኛ ለማቀረብ ምን ያከል እንደደከም ሳስብ ያለኝ ክብር ይጨምራል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ተመስግን የኔጌታ ተመስግን አመላክ ከኔ መርጨ ይልቅ የአንተ ሆን ልኬ ስለዚ ላመስግን ❤ፈትህ ተንበረከኬ ❤ የመማህር ተስፈዬ ❤ ሙዝሙር ❤ ገበዣችዉልሁ አደመጡልኝ ❤ ለጤኔ ቤተስቦች ከንተገር የሔደል መዝሙሮ እልልልልል❤❤❤
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣልን አቤት መታደል እኮ ነዉ መምህር እባክህን አንድ ነገር ላሰቸግርህ ከልጄ አባት ጋር አሰታረቅኝ😢😢😢😢😢
@ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ
@ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ Жыл бұрын
የኔ ቢጤ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳን እሕቴ 😢😢😢 በደሉን ሳስበዉ ግን የመምሕርን ትምርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሬ በጤናዉ አደለም ለካ ትዳራችን የተበተነዉ 😢😢
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤❤ የአስፋው መሸሻ ሞት በጣም ልብ ይሰብራል ነፍስ ይማር ለቤተሰቡና ለወዳጆቹ ለመላ ኢትዮጵያውያን መፅናናቱን ይስጥልን 💔😭
@aremushermecha1697
@aremushermecha1697 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ግን የእኛም ቤተሰቦች መንግስት በቁም እየቀበራቸው ነው
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 Жыл бұрын
​@@aremushermecha1697 በጣም ማርያምን በክብር የሞቱትማ ታድለዋል ወደማታልፈው ሀገራቸው ሂደዋል የኛ ቤተሰቦች ግን የቁም ሲኦል ውስጥ ነው ያሉት 😥😭
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 Жыл бұрын
#የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምራት ተነግሮ አያልቅም ክብሩ ይስፋ🤲
@kirakifle1813
@kirakifle1813 4 ай бұрын
ተክለ ማሪያም እና ወለተ ሥላሴን እግዚአብሔር. ከዛር ውላጅ ያላቅቀን ዘንድ ፀልዩ
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ❤
@ወይንሸትየወርቅዬልጅ
@ወይንሸትየወርቅዬልጅ Жыл бұрын
መጀመሪያ የልኡል እግዚአብሔር ስም ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የከበረ የተመሰገነ ይሁን መምህር ተባረክ ኑርልን እረጅም እድሜ ይስጥህ ከገጠመኝና አንተ ከምታቀርብል ትምህርት ብዙ ነገር ተምረናል🙏🙏🙏❤❤❤
@demozmasresha2412
@demozmasresha2412 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ይባርክልህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 🕊🕊🕊
@hanakonjo4056
@hanakonjo4056 Жыл бұрын
ወንድሜ እባክህን መ/ር ተስፋዬ መቼ መቼ ነው ላይፍ ላይ የሚገባዉ እባክን ካወክ ንገረኝ ካወክ
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ ስራ ግሩም ደንቅ ድንቅ ነሁ ስምህ ለዘአለም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤🙏❤🙏❤🙏❤💙
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ለተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦች ይጠብቅልን አንካን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
@biniYam5661
@biniYam5661 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር አምላክ በግዜው ሁሉን ነገር ውብ ያደርጋል መታገስ ብቻ ነው እኛንም ይጎብኘን
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤ እንዴው የቤተሠብ መጨቃጨቅ ሰለቸኝ መምህርዬ በፀሎት አስበኝ ወለተ ሚካኤል ገብረ ስላሴ ወለተ ስላሴ እህተ ገብርኤል ወለተ ጊወርጊስ እያልህ አትርሱኝ 😢😢😢
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት Жыл бұрын
ውዱ መምህሬ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ሀገር ገብቼ ድጋሚ ወደ ስደት ተመልሸ ከ2አመት በኋላ እንዲህ እንድማር ስለረዳኝ ተመስገን
@hanasolomon-j5w
@hanasolomon-j5w Жыл бұрын
አሜን ለንስሀ ሞት ሁላችንን ያብቃን
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hiwet3589
@Hiwet3589 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር የሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት ብዙ ተምረንበታል❤
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ መጨረሻውን ያሰርነው ሁላችንም በእውነት በጣም ደስ ይልማ አሣታሚ እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ አባቴ እህታችን እግዚአብሔር አምላኬ ትዳር የአብርሃም ና የሳር ይሁን ለሁላችንም
@MedhanitZenebe-nn3sv
@MedhanitZenebe-nn3sv Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እህት ወንድሞቼ መንፈሳዊ ፈልም ልጋብዛቹብ ግብፃዊቷ ቅድስት ማርያም እና አባ ዞሲማ ፊልም እዩት ይጠቅማቹሀል እኔ ሰለጠቀመኝ እናንተም እንድትጠቀሙ እና እንድትማሩ ነው እህት ና ወንድሞቼ ደካማ እህታቹ አመተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስብኝ አደራ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
አቤት መታደል እንዲህ መንፈሳዊ ህይወትን ለመቀበል ለመለወጥ ልቡ ክፍት የሆነ ችግሮቹን የሚያምን ወንድ ባል ሳይ ስሰማ እቀናለሁ ። ወገኖቼ እኔ ትዳሬ በጣም ችግር ውስጥ ነው ያለው እኔ ያለሁት በስደት ነው ከሁለት ወር በኋላ ሃገሬ እገባለሁ እና በባለቤቴ ጉዳይ የምሰማው ነገር ከእኔ አቅም በላይ ነው 😢😢እና ሁለተኛ እንዳልጎዳ ታናሽ እህታችሁን "አመተ ማርያም እና ባለቤቴን ገብረ ጊዮርጊስ" እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያስባችሁ
@mery2098
@mery2098 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣልህልን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ይገርማል የመድኃኒአለም ስራ ድንቅ ነው የሞተችው ነፍስ ይማር🤲
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ Жыл бұрын
አሜን መምህር በጣም አስተማሪ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው 🙏
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
ሥለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመሥገን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ መምህር በጉጉት ነበር የጠበኩህ❤❤❤
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ Жыл бұрын
ስለሁምነገሪ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር እንኩዋን ለአጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ አመታዊ በዓል አደረሰን 👐 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን የክረሰቶስ ሙሽራ ቅድሰት አረሴማ ሰማዕት ንግሰ ቀን አደረሳችሁ መምህርዬ 👉ግን ለምንድነው የእንጀራ እናት ክፍ የሚሆኑት!!
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሾተል መስፈስ እግዚአብሔ ይገፅሰው ጨረሰን እኮ😢 እህታችን ፀጋውን ይስጥሽ ብዙ ትምህርት ተምርንበታለን💚💛❤💐💐💐
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x 10 ай бұрын
ቃል ሄውት ያሰማልን መምህር በጽሎት አስቡን 😢🙏
@TegegniBezie
@TegegniBezie Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ መምህር የሰላም አባት በመገኘቱ ደስ ብሎናል ከዚህ በሁዋላ እግዚአብሔር ያመቻቸዉ ቀጥሎ ያለዉን ትልቅ ሒደት
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምራቺን አንድት አሉ እማቤቴ እማ ፍቂር ክ ልጁ ግ እቅፍ ድግፍ አርጋ ክ ክፉ ነግር ትሻብቂቅ የኛ ኡንቁ መምእር 🙏🥰
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 Жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው እውነት መልካምነት ለራስ ነው እውነት እግዚአብሔር አምላክ ክፋትን ያርቅልን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ አሜን፫
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@BereketShemeles-c7c
@BereketShemeles-c7c Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ እናመሰግናለን❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
እጅግ ያሳዝናል አስፋው መሸሻ እግዚአብሔር ነፍስህን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን ለመላበው ቤተሰቦች መፅናናት ይስጣቸው ደግ ደጎቹኮ ሂደው አለቁ የኔ የዋህ ካዘነጋ አዝኖ ካለቀሰ ጋር አልቅሶ ከተደሰተ ጋር ተደስቶ ድኖ ይመለስልናል እያልን ግን....😢😢 እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
አሜን እውነት ያሳዝናል ነብሱን ከደጋጎቹ ጋር ያርግልን😢😢
@moketekle2219
@moketekle2219 Жыл бұрын
አሜን ነፍሱን ይማርልን ግን ንስሀ ገብቶ ቆርቦ ነው
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
😢😢😢አስፍዬ የኔ የዋህ 😢ነፍስ በሰላም ትረፍ😢
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው👐ግን ኦርቶዶክ ነው?
@moketekle2219
@moketekle2219 Жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ አዎ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው
@AyaltesemaNigatu
@AyaltesemaNigatu Жыл бұрын
አሜን(፫)ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን መምህራችን
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሠላም መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እስከ ቤተሠብህ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ያርዝምልን አሜን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን የወንድሜ ሚስት አሁን 2ኛዋ ፅንስ ሲያስወርዳት አባቷ የማይሄድበት ቦታ የለም እና እኔ አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር በጊዜው የተቀደስ የተባረከ ልጅ ይስጥሻል አልኳት የእግዚአብሔር ቤተሠቦች በፀሎት አስቧት🤲
@tsehsynehabebe
@tsehsynehabebe Жыл бұрын
መምህር እባክህ አግዘኝ
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
የምር መምህራችን የትም ኮሜት ብታይ ማለቴ ሌላ ቻናል ላይ ሁሌም ኮሜት ስር ገብቼ ኣነባለው በዛ ውስጥ የማገኘው የመምህር ተስፋየ ቻናል ተከታተሉ ገጠመኝ ተከታተሉ የሚል ነው የሚበዛው እኔ ራሱ አውቀው ነበር ቻናሉ ግን ብዙ ልብ ብየ አላቅም ነበር እናም በተደጋጋሚ ኮሜቶች ሳይ እሄን ያክል ማለት ነው ብየ ማየት ጀመርኩኝ አሁን አንደኛ ተከታይ እኔ ሁኜ ቁጭ አልኩኝ 😁 እናም መምህራችን እድሜ ይስጥልን 🙏❤
@shegachomea6775
@shegachomea6775 10 ай бұрын
ቃለ ሂወት ይሠማልን መምህራችን
@RhamhTg
@RhamhTg Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜና ጤና ከኔቤተሰብህ አብዝቶ ይስጥልን በእውነት
@mek151
@mek151 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔ እና ባለቤቴ እንመሳሰላለን 🤭 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@maryme-enatye
@maryme-enatye Жыл бұрын
እኔን ደህና መጣህ መምህራችን እርጅም እድሜን ይስጥልን መምህር. በፀሉትህ አስበኝ ስደተኛ እህትህ ጭቆት ይዞኛል
@helayetata5637
@helayetata5637 10 ай бұрын
ለንሰሀ ሞት ያብቃን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን!!!!!
@sanaymeneda
@sanaymeneda Жыл бұрын
መምህርዬእንኳ ደናመጣህልን ወይኔ በጣምእሚገርም ገጠመኝ ነው ሰለሁሉምነገር እግዚአብሔርይመስገን እኔንም እግዛብሔር በሰላም ለህገሬአብቅቶኝ መንፈሳዊሂወቴን ከቤተሰቤጋ እዳጣጥም ይርዳኝ❤❤❤❤❤
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Жыл бұрын
መምህራች ከመድሐኒአለም የተሰጠከን እንቁ ወንድማች እንክዋን በሰላም መጣክልን ሰላምዮ ልጅክንም እንክዋን ደሰ አለሽ በልልን ቸሩ መድሐኒአለም እድሜን ከጤና ለመላው ቤተሰቦችክ ይስጥልን
@ያብስራገዛሀኝ
@ያብስራገዛሀኝ Жыл бұрын
መምህር እዴት አመሸክ ቃሎት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@samerasamera2893
@samerasamera2893 Жыл бұрын
በስመአብ የተባረከ አባት በእውነት እግዚአብሔር ይባርከው
@Astertaka-tr8nz
@Astertaka-tr8nz 8 ай бұрын
እውነት ነው እኔን ያሳደገኝ የጀራ አባቴ በጣም መልካም ሰው ነው መልካም ከመሆኑ ብዛት የጀራ አባት እሚለው ሰጠቀመው ደሥ አይለኝም እደዚህ አይነት ሰወችን ያብዛልን
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም የእግዚአብሔር ስራ ነው
@alain3631
@alain3631 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ቃለህይወት ያሠማልን እናተን ለሠጠን አምላክ ክብር ምሥገና ይግባው አሜን
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል የህይወት ገጠመኝ ነው መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ ፃዲቅ ነኝ በፆለት አስቡኝ
@zedraya8818
@zedraya8818 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ትምህርትን አዳምጣለሁ ግን አልጨርስውም እቅልቅፍ ይዘኛል ወይም አቀርጥና ሌላ ነገር አያለሁ ጭንቅ ነው እሚለኝ ከኔ የበረታሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏😢😢
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg Жыл бұрын
የአስፈውን ነፈስ ይማር😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል ህይወት እንደዚህ ናት
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 Жыл бұрын
እኔኮ የኢትዮጵያዊያን ነገር ይገርመኛል ሁሉም ሰው ያስፋው ህይወት ይለያልዴ እኔም እወደዋለሁ አደንቀዋለሁ ግን በሀገራችን 500 እና ከዚያም በላይ በአንድ ቀን እየሞተ ይሄንን ያህል አገር አላዘነም የሰው ደም የዶሮንያህልኳ ዋጋ አጥቶ ላንድሰው ብዙ አለቀለቃችሁ
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg Жыл бұрын
@@asegedmerdewo4069 ምንተባልሽ ታዲያ ነፈስ ይማር ነው ያልነው
@gentsisay6670
@gentsisay6670 Жыл бұрын
መምህርየ እኳን ደህና መጡልን ❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@MilliLeake
@MilliLeake 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የኔ ቀን አምጣልኝ መምህር እባክህን በፀሎት አስበኝ በጣም ፈታኝ ሰዓት ላይ ነኝ
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 10 ай бұрын
ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ክብር ለስሙ ይሁን ዲያቢሎስ ይዋረድ መምህር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን
@Sahlemariam
@Sahlemariam Жыл бұрын
በሰላም እንኳን መጣህ። በቅርቡ የምታቀርባቸው ገጠመኞች ላይ ባለታሪኮቹ የተቀየሩበት ሁኔታ ብዙም ዝርዝር የለውም፣ ማለቴ የስግደት ሁኔታቸው የሚጸልዩአቸው የጸሎቶች አይነት ወዘተ። ለተሞክሮ እንዲሆን ብዬ ነው። በመጨረሻ እንድ መዝሙር ጋብዘህ ብትዘጋው። ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን።
@Alemayehu05
@Alemayehu05 Жыл бұрын
ትክክል ቢጠቀስ ደስ ይለኛል
@SaraAhra
@SaraAhra Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሁንስ መሰማት ብቻ ሆነ የኔ ነገር መች ይሆን እውነተኛ ክርስቲያን የምሆነው በፆሎት እሰብነ ወለተ ኪዳን
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው ያንተን ገጠመን እንድስማ ለፈቀደ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ፀጋውን ያድልልን ኑርልን መምህራችን የኔ ስስት 🥰🥰🥰
@MogesAbebe-dp1ux
@MogesAbebe-dp1ux Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን በእዉነት መታደል ነዉ በፆሎት ኣሱብኝ ወለተ ስንበት ክነቤተሶቦቼ 😢
@SaneyitSane
@SaneyitSane Жыл бұрын
መምህርዬ አባቴ እኔ ለተ ቃልም የለኝም በቻ አምላካ ባካል እዳገኝክ የእግዚአብሔር ፋቃድ ይሁን የጭለማዉን ጊዜ ገለጥክልኝ እድሜዉን ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህወትን ያሠማልን መጨረሻችን ያሳምርልን😢
@demozmasresha2412
@demozmasresha2412 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለሁላችን ይሁን መምህር እንኳን ደና መጡ
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 Жыл бұрын
አዉ መምህር እኔ እራሴ ከባለቤቴጋር አንዳይነት መልክ ነዉ ያለን አፍጫአይን ሁሉ ነገራችን አንድ ነዉ እሱ ቀይ እኔ ፀይም በመሆናችን ነዉ ትንሽ የሚለየን እጅ ብዙ ሰዉች ወንድም እና እህት ትመስላላችሁ ይሉናል😊❤
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስራህ ድንቅ የኔ ጌታ 🙏❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ጎዶልያስ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት እዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
መምህርዬኑርልን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልህን እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምርዬ እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘን 🙏🙏🙏🙏
@YoubyYouby-k4r
@YoubyYouby-k4r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜውን ፀጋውንም ያብዛልህ ኑርልን ለዘላለም መምህራችን ከዚህ አለም ወደ ሰማያዊዉ እረፍት ላለፉት ወገኖቻችን መንግስተሰማያትን ያውርስልኝ አሜን።
@gelilagelila502
@gelilagelila502 Жыл бұрын
ሰላም መምህር ውይ መምህር እኔንም ለአንድ ቆንጆ ወንድ እድርሻለሁ ብለኸኝ ነበር ከአንዴም ሁለቴ ብለኸኛል እደውላለሁ አልከኝግን እግዚአብሔር አልፈቀደ መሰለኝ ደሞ ወዲያውኑ ስልክህ ተሰረቀ ስለዚህ ቆንጆ ባል አመለጠኝ ማለት ነው መምህር 😂😂😂 ለማንኛውም ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው እሱ ካለ ማንም አያስቀረዉም
@tedaddis8146
@tedaddis8146 Жыл бұрын
Hulum esu sifekd nw
@gelilagelila502
@gelilagelila502 Жыл бұрын
@@tedaddis8146 ብያለሁ ሁሉም በሱ ነው
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
#እግዚአብሔር ይመስገን #አድርገኽልኛልና፥ለዘለዓለም፡አመሰግንኻለኹ💚💛❤🤲
@Zmzm-cb3lj
@Zmzm-cb3lj Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መሥህራችን የኔ ቤተሰቦችን እንዲቀየሩልኝ ወለተ ኪዳ እስከ ቤተሰቦቻ እያላቹ አስቡኝ በፆለት
@BfjhHfudhrf-su8wx
@BfjhHfudhrf-su8wx Жыл бұрын
ቃል ህውሐት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይሓልውክ ቅዱስ ሚካኤል ከክፈእ ይሓልውክ
@ዮዳሄ-ጐ2ኰ
@ዮዳሄ-ጐ2ኰ Жыл бұрын
መምርህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚየብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@trrt840
@trrt840 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 11 ай бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወይኔ ደስስ ማለቱ ገጠመኙ 😢😢😢እኔንም እደዚህ አይነት ኑሮ ያኑረኝ በቤቱ በቅዱስ ቁርባን መቼ ይሆን የምኖረው ስደት በቃ ብሎ መልሶኝ ለመኖር ያድርገኝ
@ትእግስት
@ትእግስት Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር 🙏🙏🙏
@Samifiker12
@Samifiker12 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣ
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አምላከ ቀዱሳን ይጠብቅዎት❤❤👏
@Alemayehu05
@Alemayehu05 Жыл бұрын
መምህር ትምህርትህ(ገጠመኝህ) በጣም ሳቢ እንድሆን ከእውቀት ባሻገር እንደት እንዳለፉት የሚጸልዩትን የጸሎት አይነት የስግደት ሁኔታቸው የቁርባን በወር/በሳምንት የሚቆርቡት በቀን ምን ያክል ደቂቃ በመቁጠሪያ ይቀጠቅጣሉ ይኼን የመሳሰሉትን ጨምረህ አቅርብልን ደከም ላሉት እንድህም አለ አንደ ብለው የደከሙ ይበረታሉ
@Alemayehu05
@Alemayehu05 Жыл бұрын
መምህር ማዳመጥ ብቻ እንዳይሆን ተሞክሮአቸውን በደንብ አቅርብልን የታሪኩ ፍሰት የሚያምረው በዚህ መልኩ ቢቀርብ ነው ብየ አስባለሁ
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት ሁሉም እግዚአብሔር ጊዜ አለው እንኳን ደስ አለሽ እናታችን ወይም እህቶቻችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን ሙሉ በቤትስችው እልልልልልል ሁላችንም እንድዝ ክብር ይብቃ. ፫
@SenyitSenyit-jh3iy
@SenyitSenyit-jh3iy 11 ай бұрын
አሜን ለንስሀ ሞት ሁላችንን ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ
1:50:33
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
1:27:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 60 М.
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
261ኛ ገጠመኝ ፦ "..ማነው ስዕለቷን የሰማት ፈጣሪ ወይስ ሰይጣን ?
1:56:01
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 128 М.
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.